#በቤተክርስቲያን_ውስጥ_አሁን_የሚሰራው_የሟርት_መንፈስ_እና_ከዘፈን_የሚወስዱ_ዘማሪዎች_pastor_kassahun_lemma_ministries

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 111

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚባርክ ፕሮግራም ነበር።

  • @MamaFante-fm9wf
    @MamaFante-fm9wf Год назад +1

    አሜንን ፀጋ ይብዛላቹ እንደእናንተ አገልጋዮች ይብዙሉን ጌታም መጨረሻችንን ያሳምርልን❤

  • @selihom6023
    @selihom6023 Год назад +7

    ፓስተር ድምፅ ላይ ግን ችግር አለ በደንብ አይሰማም እባክህን!
    ሌላዉ ፓስተር ካሳሁን በጣም ደስ ከሚለኝ ነገርህ በየማሀሉ ጣል የምታደርጋቸው ቃለቶች በእኔ እድሜ የነበሩናቸው በጣም ደሰ እያለኝ ነው የምከታተልህ ተባረክ::
    በመጨረሻ ይሄ የወንጌ መምህር ወንድማችን ጥላሁን ፀጋዬ ስለ ጌታ ሲናገር ቢውል አይጠገብም::
    እመላለሳለሁ ግን እስካሁን ጌታን አልተቀበልኩትም ጸልዩልኝ!!!

  • @GurmesaDiriba-dy1wx
    @GurmesaDiriba-dy1wx Год назад +2

    Yesusiye,abate,min lihoneh getaye,tebereku wendimoche

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 Год назад +2

    Thank you very much pestar this very really ❤❤ more god bless you❤❤ ameen ameen🙏🙏🙏🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ለምልሙልኝ አይወሰድባችሁ ጥሌ ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበት ፀጋውን ያብዛልህ እወዳችሁአለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +21

    I learned a lot from you guys, God bless you all.. I wish you give more time to ነብዩ ጥሌ. ኤቤ እና ነብይ ጥሌ በጣም ትሁቶች ናቸው ተባረኩ 🙏🏽🙌🏾❤

  • @petrostesfaye3771
    @petrostesfaye3771 Год назад +1

    ከለሊቱ 7:26 ላይ ነው አደምጬ የተጨረሰኩት የሚገረም ትምህርት አግንቼበታለሁኝ ተባረኩ!!

  • @hiwotjone
    @hiwotjone 11 месяцев назад +1

    ቅዱሱ መንፋስ ከነንቴ አይላያቹ በጣም ተባርኬሐለዉ በድጋድም እንጣብቀለን

  • @merkebwondu3786
    @merkebwondu3786 Год назад +5

    ምናለ ሁሉም አገልጋይ እንደ እናንተ ቢሆን የጌታን 🤔🤔 እንዴት እንደምታስቀኑ አይወሰድባቹ ከዚህ በላይ ይብራላቹ ተባረኩ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ 🥰🥰🥰 ፓስተርዬ አንተም ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +10

    Thank you Pastor ካስሽ እነዚህ እንቁ ስጦታዎችን ስለ አቀሩብክልን and your wonderful show as well 🙏🏼❤️✝️

  • @AdonayTeame-w2l
    @AdonayTeame-w2l Год назад +5

    ፓስተር ሓዉና ቢዚ ዚኸፍትካሊና መድብ ብታዕሚ ተጠኽምና መመሊሲካ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @medhanieberhane7012
    @medhanieberhane7012 Год назад +1

    ተባረኩ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 4 месяца назад +1

    ዋው

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Год назад +4

    በዚህ አለም ትርፋችን እኮ እግዚአብሔር መምሰል ነው wow, i am amazed by your speech Ebiye!! May the Lord God bless you abundantly 🙏🙏🙏

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ amen amen enewedachualen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GemechuGeleta1
    @GemechuGeleta1 Год назад +4

    ፓስተር ካሳሁን ስታወራ እንግሊዘኛ ባታቀላቅል ጥሩ ነበር :: አመሰግናለሁ🙏

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 Год назад +2

    ሶስት ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የተስጣችሁን ናችሁ እወዳቺሁዋለሁ
    መነው ገደብሽን እንዳትል እናንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ናችሁ ውድድድድድ ❤❤❤❤ብዙልን

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 Год назад +12

    "Tell me you friends, and I will tell you who you are"
    Exactly this define both of them. Both of them is matured, and Gifted. I am glad they are best friend.
    God Bless you 🙏 ❤️

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Mamushhandiso-yj7yd
    @Mamushhandiso-yj7yd 11 месяцев назад +1

    Degageme Ayewut God bless u both 🥰

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 6 месяцев назад +1

    Wow tebareki desi tilalachu tebarikenali🥰🙏

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 Год назад +3

    ኡፍፍፍ ረሰረስኩ 😢እግዚአብሔር ይባርካቹ አረ በቃ ውረሱሱሱሱ❤❤❤

  • @solomonelias4228
    @solomonelias4228 Год назад +2

    I know I am so late to watch this episode. I hope it was the best combination and maturity of Christianity I have ever seen since this media establish. 'Kas' keep working hard to bring the forgotten revival we have been experiencing before. God bless you all!!!! I am very happy to see such strong son of God worshiping His kingdom.

  • @DirshayeLemma
    @DirshayeLemma Месяц назад

    Mnm ll alchlm bcha egzabhar abzto yebarkachu ,betam ewdachalw

  • @simretsheno233
    @simretsheno233 Год назад +1

    በእውነቱ ድንቅ ነው!

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Год назад +2

    የድሮ መዝሙሮች ብዙዎችን ወደጌታ አምጥተዋል ።

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Год назад

    AMen amen amen tebareko

  • @Luna23official
    @Luna23official Год назад +3

    ካሣሁን የምትባለው ሰውዬ ግን በማያስቀው ነገር አፍህን ከፍተህ በጣም የምትስቀው ነገር ብታርም ጥሩ ነው በሁሉም ቃለመጠይቅህ ቁምነገር እያወሩህ የማያስቀው ያስቅሀል ኣልፎም ታሾፋለህ ጌታ ይቅር ይበልህ ። በተረፈ እነዚህ የእየሱስ መንፈስ የሞላባቸውን የጌታ ምርጦችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛላቸው።

    • @Bukashe
      @Bukashe Год назад +1

      Ante derek woyim ye mekofes selalebek selalek enji minim enken yemayiwotaw new demo le sew kiber yinurhek. In fact, betesebochen atasedeb esti. Endante arege litsef beye yizehegne endateword beye ferau.

  • @tsigesemere
    @tsigesemere Год назад +5

    Tebarek Abinezer you are a blessing for Generations 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 Год назад +1

    Semche semche yaltegebkut program tebarekulgn yabzalachhu!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +2

    ተባረኩ ድንቅ ጊዜ ነበራችሁ

  • @kassayegebreegziabher8518
    @kassayegebreegziabher8518 Год назад +3

    እግዚአብሔርን ስለ እናንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ድንቅ ስጦታችን ስለሆናችሁ ስለምንባረክ! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤️

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Год назад +1

    እውነተኞች ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ። ጥሌ እና ኤቢ ምርጥ ውይይት ነው።ምድራውያን ናቸው የሰው ዜማ የሚሰርቁ የገባቸው ለጌታ ከጌታ ተቀብለው ያቀርቡታል። እንደጦጣ የሚዘሉና የሚያዘልሉትን ልብ ይስጥልን ።ተባረኩ።

  • @yoditdamte5864
    @yoditdamte5864 Год назад +2

    በረከቶቻችን ተባረኩ❤❤❤

  • @Bukashe
    @Bukashe Год назад +3

    I wish they could come back again. You guys dissection is really deep. I have learned a lot. Well known and well respected mans of God! ❤️🙏🏽

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад +1

    God bless you abundantly!

  • @temesgenasefa5769
    @temesgenasefa5769 Год назад +3

    ነብይ ጥሌ አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @Taredan77
    @Taredan77 Год назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Год назад +5

    አቤት የናዝሬቱ እየሱስ ሁሉን ትገልጣለህ ገና ታጠራለህ። መንግስትክ በሰማይ እንደሆነ በምድርም ትሆናለች። ያንተ ሃሳብ ይሰምራል መምሕር ሆይ🎉❤🎉❤🎉

  • @SpeakEnglish8611
    @SpeakEnglish8611 Год назад +1

    My lovely brothers my soil rejoiced a lot. You are already blessed.

  • @ruthgolija7688
    @ruthgolija7688 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 11 месяцев назад

    Amazing ❤

  • @hanahana445
    @hanahana445 Год назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤

  • @MeskiDechasa
    @MeskiDechasa Год назад +1

    ተባረኩልኝ ፓስተርዬ እባክህ ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤልን አቅርብልን

  • @asli2998
    @asli2998 Год назад +1

    Thanks alot I love you guys ተባረኩ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Год назад

    ዋውውውውው ዋውውውውውውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ በሚያውቀው በሐዋሪያት ስራ 16 ቃል በቃል እያነሳው ላለፋት 3ወራት ስፅልበት ያገኘውት ህብረት ላይ እያፅለይኩት ነበር ደንቆኛል ስላነሳህው መንፈሴ አሴት አረገ አይኖቻችንን ጌታ ይክፈት

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 Год назад +1

    Wow yemigerm yegeta megegnet menfes kdusn alemadamet aychalem wow eyekotebkut alekebign degmeh btakerbln pasterye mknyatm yemikores hiwet enante tebarkachhal❤❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +2

    አቤኔዘርን ያወቅኩት በቅርቡ ነው ወደድኩት ጸጋ ይብዛለት

  • @rahel9668
    @rahel9668 Год назад +1

    God bless you all thnx for sharing

  • @abenezermulugeta1536
    @abenezermulugeta1536 Год назад

    የእውነት ነው ያመለኩት...ኑሩልን!!!!

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +3

    ቃል የለይም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ዘመናቹ ይለምልም 👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jedidihagetu
    @jedidihagetu Год назад +3

    Such eye opening ❤❤🔥
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።🙌

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Год назад

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Grace-yq7ir
    @Grace-yq7ir Год назад +1

    invite Yitbarek Tamiru please

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 4 месяца назад +1

    Gosh

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

    ሃሌሉያ ኡ ጌታ ይክበር❤❤❤

  • @temesgenabebemoliso3669
    @temesgenabebemoliso3669 Год назад +1

    ❤😂 Eg/r birik yarigachihu

  • @WW-xk1qn
    @WW-xk1qn Год назад +1

    Wow amazing
    God bless you all❤❤❤

  • @Habetetame
    @Habetetame Год назад

    Wow!! You have all amazing grace

  • @mitikutigrie-oo8rv
    @mitikutigrie-oo8rv Год назад

    Geta Eyesus yebarkachu wendimoch!

  • @Amni439
    @Amni439 Год назад +1

    God bless all of you really it's real story I appreciate both of you ❤

  • @selamterfassa3068
    @selamterfassa3068 Год назад

    እግዚያብሔር ይባርካችው ተባረኩ

  • @saranasser8507
    @saranasser8507 Год назад +1

    Thank you 🙏

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Год назад

    ካስዬ በእውነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።ዐይን ገላጭ የሆነ ደግሞም ወቅታዊ ሃሳብ ነው።ስለእናንተ አምላኬን አከብራለሁ። እባቢቱ ወደ እርግብ ስትቀየርና የሰውን ዐይን ስትጠነቁል አሳይቶኝ ከዘመኑ እንቅስቃሴ እንድጠበቅ አስጠነቀቀኝ።በ2009ዓም።

  • @tsigesemere
    @tsigesemere Год назад +1

    Tebarek Prophet Tilahon🙏🏾💙

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад

    Tewldu yetanetesbet program new bertalnn pastor kasyeee ewodehalehu tebarekilgn tesga yebzalh ❤❤❤❤

  • @mahderboss
    @mahderboss Год назад +2

    ተባረኩልኝ ሁላችሁም ውድድ ነው የማረጋቹ❤❤❤❤❤❤

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 Год назад

    Yemiwedachihu❤❤❤❤

  • @destaawol-wd5hf
    @destaawol-wd5hf 6 месяцев назад +1

    Pls pastor ...suraphel Hailemariyamin akirblin ❤

  • @yirgalemweldeslassie2301
    @yirgalemweldeslassie2301 Год назад

    May God bless .........

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 Год назад

    bring them back pleas I love them both and learnt alot

  • @Yehieal
    @Yehieal Год назад +1

    Enezih hilet ye Egziabher sewoch, Egziabher Amlak abzito abzito abzito abzito abzito abzito abzito tsega yabzalachu yibarkachu prophet Tilahun and Ebenezer. Ye Egziabher Amlak mogos ena fikir yibzalachuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu.

  • @EmyTegenu-xh1do
    @EmyTegenu-xh1do Год назад +2

    ሁላችሁም ተባረኩ.🙌🙌.በቅንነት የእግዚአብሔር መንግስት ስለምታገለግሉ።ተባረኩ🥰🙌

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад

    Ameen Ameen 🙏 ebbifamaa ebbifamaa isseyi

  • @ShalomAfework9
    @ShalomAfework9 Год назад

    Mrtochiye tebarekulgn ❤❤❤❤❤

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 Год назад

    God bless. Powerful song

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад

    Nebiye tele yemetasetemerew tt wesedo eysuse eje laye yetelale wendeme selebezaleh tsega megelete ag/r yetemesegen yehune yechemereleh yebezaleh bedemu teshefen pasetor kasesh endihum abeni geta zemenachieune yebarek betam yetewededachieu nachieu bereketochachienem nachieu bezulen ❤❤❤❤

  • @asteradane7871
    @asteradane7871 Год назад

    GOD BLESS YOU 🙏

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад +1

    You guys, you are endeed our thse days blessings!
    "BE imitators of me as I also am of Christ " 1cor.11:1
    When you walk on the footsteps of those giant worshippers Gabiso, Tchala,and more, you will go deeper to the purest water of the Spirit.
    God is good to give us such a good gifts in these confused days, to enlighten the path of our offspring!
    Heb 12:1-3 look up unto Jesus, the source and perfection of our faith...!!!
    Stay blessed! Keep it up

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Год назад +1

    እማከብራችው ውንድሞች 🙏🙏🙏💜💜💜💜

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 Год назад

    Amen

  • @lee-8500
    @lee-8500 Год назад +1

    Please put the song sang at the end in a separate video 🙏🏾

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Год назад +4

    ሃሌሉያ
    ሺ አመት በፍርሀት ከመኖር በከንቱ
    አውነትህን አውቆ ይሻላል መሞቱ
    መስቀልህን መያዝ ቆርጫለሁ እኔ
    ይሄ ነው ጌታ ሆይ የነፍሴ ውሳኔ።
    ጌታ ሆይ ያለ አንተ ምንም ማድረግ አንችልምና አንተ አፅናን።
    ወንድሞች ሆይ ተባረኩ!

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Год назад

    God bless you all

  • @tsigesemere
    @tsigesemere Год назад

    Tebarekuln burukan 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 Год назад

    ❤❤🙏🙏

  • @mesicomputer6326
    @mesicomputer6326 Год назад +1

    “ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልህ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ ኤልሳዕም፦ መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት እጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ።”
    “የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።”
    - ኢሳይያስ 61፥1
    ለትውልዴ ለእኔ “የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።”
    - ኤፌሶን 6፥17
    በእውነት ለጌታ ለቃሉ እንድንኖር እንድናገለግል እፀልያለው

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 Год назад +4

    , በቃ አማርኛ ተፋቺሁ... ለማን አንግሊዘኛ ቃላት አንደምትናገሩ ይገርመኛል... ካልተደባለቀ አውነት የሚሆን አይመስላቾሁም.... በሁሉም መስክ ሀገሬ ሀገርኛ ቃንቃ አቃታት....

  • @alemeshetherweg4478
    @alemeshetherweg4478 Год назад +1

    እባክህን በተቻለህ መጠን አማርኛ ብቻ ለመጠቀም ሞክር

  • @truthonly386
    @truthonly386 Год назад +1

    engida gabzo erasu yilefelfal. ere teykachew ena mels yimelsu enji.

    • @eliltaamanuel
      @eliltaamanuel Год назад +1

      Yes....... pastor kashun bzu eyawerah new ......more edel le engda biset yshalal ...beterefe gn egzbahier ybarkachu ❤❤❤❤❤

  • @እየሱስያድናል-ጠ8መ

    Gata zemnachun yebark batam new yemtwaddut

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Год назад +1

    It is good, but it would be great if you can minimize interruption and explanation.

  • @hailebekele2610
    @hailebekele2610 Год назад +1

    ዘማርው ባይዘምር እውቀት እስክያገኝ

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад +1

    Mn aynet DFRET new , were, lflefa ere Egzabher bnfera, Neby tlahun nsu menfes aleh ena endatkelakel, menfesawinet wed gl eyekeyeru new , mn zemen dersenal, hulu menfesawi lbs lbeso wustu gn menfeshn miasazn lflefa,na ye sga chlota. Mnfesawy sew eko hulu ymeremral bandachm aymeremerm.
    Engdih hulu menfesawy lemehon asmesay bihon Egzabher gn hulu ytazebal,

  • @medhanieberhane7012
    @medhanieberhane7012 Год назад +1

    english lemne tetekmale pastor

  • @KonjitZeleke-lq6yj
    @KonjitZeleke-lq6yj Год назад +1

    ዘማሪው ማዘለላችሁ እዴት እዳስለቻችሁን እኛ በነገርናችሁ ይሻልኽ ነበር የምመኑን መንፈስ መረዳት እዴኽ ማሰብ አቃለኽ መናገርኽ አይገባም ስንት ጌዜ መዝሙሩ እስኬያልቅ እደሰለቸን ብታውቅ እዴኽ ባላወራኽ ነበር

  • @destagetachew9599
    @destagetachew9599 Год назад +1

    ar sound
    😛

  • @NatnaelAssefa-yc8ym
    @NatnaelAssefa-yc8ym Год назад +1

    አይ ጥሌ ለምን እንደተጠራህ እንጃ ታዛቢ ልያደርግህ ነው እንዴ?? ምንም አልሰማንህም እኮ any ways learn from Tigist Ejigu about interview she is so smart!!