እጅግ አስደናቂ አምልኮ፦ ናፍቄአለሁ - ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ || NAFEKIALEHU - Singer Abenezer Legese with CM band
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...
እንደዚህ ቀን ማምለክ ናፍቆኝ ነበር ሰማይን አስናፈቀኝ ስሄድ ወደ አባቴ የምኖረው ኑሮ ነበር የታየኝ የዚህ ቀን መሄድ አማረኝ ናፈቀኝ ጌታ እንዲህ እያሰብኩ ፓስተር ዛሬ የንጥቀት ቀን ቢሆን ኖሮ አትፀፀቱም ነበር ሲል የልቤን ነገርከኝ ነው ያልኩት ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ ከርሱ ጋር የዛለለም ሂወት የሰጠኝ ምን ልበልና ላክብረው ከሞት ወደህይወት ያሻገረኝ ልሄድ እናፍቃለሁ ሳየው እንዴት እንደምሆን ባላውቅም ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭
ተባረክ አቤኒ እየሱስን ስላሳየሀን አልረሳውም ይሄን ቀን
ምን ይሻለኝ ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን ፊትህን ላየው❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ ወደ ኢየሱስ እንደገና ይምሪል የዛለለም ሂወት የሰላም መታመን ሙሉነት ይሰጣል
የተነካሁበት ቀን ስለሆነ በሰማሁት ቁጥር እነካለሁ ህያው ነው
ወንድሜ በብዙ ተባረክ። አሁን የሚያስፈልገን እንዲህ አይነት ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው!!! የምድር ድንኳን የሚያስነቅልና ወደ ሰማዩ ቤታችን የሚያስገሰግስ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው
ሞዚቀኞች በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በስተጀርባ ሆናችሁ እናንተ የተስማማ ውህድ ባታደርጉት ኖሮ ወደ ሰማይ አብረን መትመም አንችልም ነበር። ጌታ አሁንም አብዝቶ ይቀባችሁ።
በጣም ❤❤❤❤❤ መድሃኒያለም ይባርካችሁ ኢየሱስ ይባርካችሁ
❤
Men malet new? Menfes kidus enji muzikegnoch nachew? Meberat bitefa ameleko letakomu new?
enem bettam inesu tillik kibir alenge Ebenezer demo he's my favorite singer
ከዚ በላይ ምን መባረክ አለ አባቴ መንፈሱን ይጨምርልህ
እኔ ቦታው ያለው ያህል ነው ሚሰማኝ ሚገርም ሚደንቅ አምልኮ 😭😭🙌🙌
በላይ በሰማይ በጉ ሰርግ ላይ
እኛ ልጆችህ ተሰብስበን ሳይ
ሁሉም በደስታ አብሮ ሲዘምር
በዚያ አዲስ ሰማይ በተስፋ ምድር
ናፍቄለሁ አዲሱ ቤቴን …………….!❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ብሩክ ነህ አቤኒ
ከአንድ አመት በኋላ እንኳን በተመሳሳይ ስሜት እየሰማሁት ነው።
Wow, special day. Thank you, Holly spirit 😊
ተስፋችን ልገለጥ ጊዜው ደርሷልና እንንቃ ደስታዬ ፍጹም ይሆናል ።
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ናፍቆታችን ሆይ ቶሎ ና
ድንቅ አምልኮ ጌታ ይባርካችሁ አቤኒ ዘመንህ ይባረክ።
We lift our hands to worship and adore you Lord🙌🙌🙌🙌🙌
Amen 🙏
የተባረከው ተስፋችን እየሱስ!!ድንቅ አምልኮ 😊
በዚያ አዲስ ሰማይ በተስፋ ምድር
ናፍቄለሁ አዲሱ ቤቴን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
abeny tebark bezu stga yebzalke this my faverite life cycel
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ነብስ አልቀረልኝም ፡ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
AMEN Nafiqehalwe Eyesusye yeni geta
Abizeto yibarkachu 💙❤🧡🙏🙏
እጅግ አስደናቂ አምልኮ 🙌🙌🙌 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏 ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
Amen Amen 🙌🙌🙌🙌 ናፍቂያለሁ አዲሱን ሰማይ አዲሱን ቤቴቴቴንንን ዘላለም ቤቴን ፊትህን ላየው
በዉነት አጥንትን ሠብሮ የሚገባ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ❤
አቢኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የአንተን worship ፈልጌ ነው የማየው እና ነፍስ አይቀርልኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እኔ እራሱ እየፈልኩኝ ነው የማየው ❤ ተባረክ አቤኒ
ተባረክ አቤኔዘር ድንቅ ስጦታችን ነህ ድንቅ አስመላኪ powerful message 🥁🥁🥁🥁🥁💥💥💥🗣🗣🗣
ደስታዬ ፍፁም ይሆናልልል
አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤
What a beautiful worship.this is amazing!
Geta yibarkh abeniye tebarek
What a wonderful worship ♥️ ❤️ 💖 💕 May God bless you more and more 🙏 ♥️ ❤️ ❤❤❤❤
አሜን ጌታችን ቶሎ ናልን አሜን አሜን አሜን
እንዴት እንዴወዳዱኩት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ፀጋ ዎዋ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🛐🛐🛐🛐🛐🛐
የነዉድ አበንየ እግዚአብሔር ጨምሮ በጸጋው ይባርክህ ተባረክ
❤❤❤❤❤ ተባረክልን እንወድሀለን
የመንግስተ ሰማይ የሚያስናፍቅ አምልኮ ነዉ ይኼማ😮 ተባረክ
Nafkhalew betolo wede abatachin minhedebt❤❤
ደም ስር ውስጥ ሰርጎ የሚገባ ኣምልኮ ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል😢🙏🙏🙏😻
Such a powerful & anointing song. So touching, the power just flows out.
Praise looks good on you brother Abinezer. Stay blessed!! 🤍🤍
Abiye wendmie bruk dnq mezmur tebark
ዘመንህ ይባረክ እሱን ለማየት የበቃህ ያድርግህ እናም ተባረክን
Amen amen tebarek❤
Amazing worship song brother Abinezer, God bless u more ❤❤❤
ኣቢየ ጌታ ኣሁንም ኣብዝቶ የ ማምለክ ጸጋ ይጨምርልህ ብርክክክክክክ በል ስወድህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Geta eyesus temesgennn
Amen glory to God ❤❤❤❤
Oh my LORD my sheeper 🙌
My GOD 🙌
Love u JESUS ❤️🙌
Getan abeni betam geta abzito yibarikik wondima ewnat kelibe new abeni and and alu ወደዓለም yamiyasketilu ante gin woda geta tabark
God bless u men
God bless you Abenezer!!! Amazing song.
💖♥LOVE YOU JESUS 😍💖♥
ተባረክ አረሰረስከን ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ ጊታ ፀጋውን ስላበዛልህ
Amen amen
Egziabhair abezto abezto yebarekh
It’s great and spirited worship, as usual! Glory to God Almighty working there out in His Church!!
Abiye yemer yenafekenew geta simeta aberen enezemeralen tebark
Amen amen amen 🙏
Amen
Amen,amazing worship song !! God bless you more.
Glory to Lord Jesus. May our Lord continue to bless you all, you are amazingly worship Lord. Thank you. May Lord Jesus Christ abundantly bless you. ❤
Abeni tebarek ewinet nefsin yemiyareseris zimare yemidirun titen yesemayun endininafik Geta yiridan tebarek
Worshipping God with his Grace full God bless you more
Amen amen 🙏🏽 God bless you my brother!!!!!!!!!
❤️❤️🔥🔥
Amen amen amen halelueya kebr le Eyasues yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku
Wiyyyyy tebarek wenedme
*** ኢየሱስ !!! መኖሪያዬ ነው !!!
A LOT OF BLESSINGS UPON YOU BROTHER!! AMEN!!!
elelellelellelelel
አንተ የአምልኮ መስዋዕት ስትሰዋ በህልናው ውስጥ እገኛለሁ(ኢየሱስ ዘላለማዊ ወንድሜ ነው !! )
We long to see You, Lord
Dear Abini uniquely sing God song
May God bless you.
❤❤❤Jesus Christ is Lord of lords!
King of kings
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ሀሌሉያ ሀሌሉያያያያ
tebarkehal🙌🙌
Bless you❤❤❤❤
abiniye wendime tebark
Tebareku 😊
GOD blesses u abundantly!!
AMEN❤
tebarkehal abiye
God bless you more and more
❤❤❤❤❤❤❤ amennnn
ሁሌምአዲስ
Amn
🔥🔥🔥
Amen
❤❤❤❤
😢😢Hallelujah
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
Uuuuùffff....
nafkalw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
my God
It’s great and spirited worship, as usual! Glory to God Almighty working there out in His Church!!