የዘሪቱ ልጅ አሟሟት በራሷ አንደበት ተናገረች ክርስቲያን ላቃቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • *Video Description:*
    Welcome to my RUclips channel, Triangle or ሶስት ማዕዘን! This video is created by me, Christian (ክርስቲያን ላቃቸው). In this video, mom (Zeritu) tells about me.
    Thank you for watching, and don't forget to like, comment, and subscribe for more educational and entertaining content!
    Follow me on Facebook and Instagram for updates and more exciting content.
    *Fair Use Disclaimer:*
    This video contains copyrighted material the use of which has not always been specifically authorized by the copyright owner. I am making such material available in my efforts to advance understanding of environmental, political, human rights, economic, democratic, scientific, and social justice issues, etc. I believe this constitutes a 'fair use' of any such copyrighted material as provided for in section 107 of the US Copyright Law. In accordance with Title 17 U.S.C. Section 107, the material on this site is distributed without profit to those who have expressed a prior interest in receiving the included information for research and educational purposes. For more information go to: www.law.cornell....
    *Disclaimer:*
    All content in this video is original and owned by Christian (ክርስቲያን ላቃቸው), except for materials used under fair use. Unauthorized use or reproduction of this content is prohibited.
    ---
    Make sure to tailor this template to the specifics of your content and situation.
    #ዘሪቱ #ዘሪቱከበደ
    #zeritukebede

Комментарии • 619

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 4 месяца назад +240

    ዛሬ ለሊት ስላንቺ በብዙ ተጨንቄ እንዴት ትሆን ብዬ አስቤሽ ነበር ሁሉን ቻይ ጌታ አቁሞሽ አበርትቶሽ ሳይ አምላኬን ስላንቺ የበለጠ አከበርኩት ።የቀደሙ የእምነት አባቶች እንደእንግዳ እደመፃተኛ ኖረው ጌታን ደስ አሰኝተው አለፉ።አንቺም በዚህ መረዳት አምላክሽን በማወቅ እንደተባረክሽ ተረዳሁ።በቀሪው ዘመንሽ ጌታን የበለጠ በመረዳት በእርሱ በማረፍ ተባረኪልኝ።

    • @2k7mamo
      @2k7mamo 4 месяца назад +3

      I'm feeling the same

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 месяца назад +4

      ሰው ብሀዘኑ ጊዜ ይሞታሉ ብሎ የተጨነቅበት ጭንቀቱ ይጠፋል አይምሮ ትልቅ ድንጋጤ ላይ ይሆናል ጨርሶም አያምንም እስከተወሰን ጊዜ ! አላለቅሱም ማለት ግን ተፅናንተዋ ማለት አይደለም ፕሮሰስ ወይም ሂደት አለው የመጀመሪያው አይምሮ ይክዳል አይቀበልም አንዳንዱ ድርቅ ብሎ ይቀራል የተለያየ ሰው ላይሀዘን ልዩልዩ ነው ! ሀዘንን ባግባቡ ማውጣት እና ማልቀስጤናማ ነው! ሀዘን ሌይ ምንም እንዳልሞቱብን ሊሰማን ይችላል ምናልባት አንድወርወይም ሁልት ሳምንት ከዛ ጭንቀት ከዛ ንዴት ከዛ ሀዘን ከዛ ክህደትከዛድንጋጤ መጨረሻ ላይአይምሮ ያምናል እንደሞቱ ያኔ ነው ከመቼውም ጊዜ ሚረዳን ሰውሚያስፈልገው ግን ያን ጊዜ ልቅሶ አልቆ ሰው የሌለበት ወቅት ነው ! ሀዘን እይምሮ በሽታ ነው እስክንፅናና ሀዘኑየዘላለም ነው ሚሰማን ስሜት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይቀያየራል ይቅረናል አመለካከታችን ይቀየራል እውቀት ጥበብም ይጨምርልናል እግዚአብሔር የሰጠንን ይወስዳል የራሱ ነው ድሮም ምንም የለንም ! መፅናናትን ይሰጠናል ግን እንደ ሰው እናዝናለን ሚያዝኑ ሰዎችን እንረዳ ! ተፅናናው ስላሉ አንመን እንፀልይላቸው

    • @AddiseAbeba
      @AddiseAbeba 4 месяца назад +3

      በጣም ትፈላሰፊያለሽ እሱ ግን ቀር የሱን አባት ፈታሽ አገባሽ ወለድሽ አሆን ጊታ ጊታ ይባልልኛል ልክ አንደ ፃዲቅ

    • @Comfort6578
      @Comfort6578 4 месяца назад +1

      Enem😢

    • @Comfort6578
      @Comfort6578 4 месяца назад

      You too

  • @Hamuti43
    @Hamuti43 4 месяца назад +187

    የሰማሽው ወንጌል የውነት ገብቶሻል ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በርቺ ባንቺ መፅናናት ብዙዎች ይፀናናሉ በችግሮቻቸው ይቆማሉ ደግሞ ጨምሮ ያፀናሽ

    • @zainaba1174
      @zainaba1174 4 месяца назад +6

      በትክክል 😭😭😭😭😭

    • @yeshi701
      @yeshi701 3 месяца назад +1

      የጌታ ፀጋ እለት እለት ይብዛላችሁ እህቴ በርቺ ወንጌል በአንቺ ተሰብካል ጠላትን ሀሳቡን አፈረስሽ አንቺ የወንጌል አርበኛ ነሽ በርቺ

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 4 месяца назад +112

    መንፍስ ቅዱሰ እውነትም ባንቺ ውስጥ አለ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ለቤተሰቡ ሁሉ የሚያፅናናው መንፍስ ይክበባቹ🙏🔥❤

    • @yosefmersha5233
      @yosefmersha5233 4 месяца назад +1

      የምር ፈጣሪን አየሁ በሱዋ ውስጥ

  • @yordanosgossaye1116
    @yordanosgossaye1116 4 месяца назад +116

    ዋው እንዲህ ባለ መረጋጋት እንዲህ ባለ መረዳት ስላየሁሽ ልቤ አረፈ....እወድሻለሁ አምላክ አሁንም ፅናቱን ይስጥሽ😢😢

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 4 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢

    • @liyakebede7186
      @liyakebede7186 3 месяца назад

      ልጇን ለሰይጣን መስዋእት ስላደረገችው ነው ያላለቀሰችለት

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 4 месяца назад +40

    እውነት ዘርዬ ከአንቺ ብዙ ተማርኩ ወንጌል በእውነትም ገብቶሻል ኖረሽውማል።ተባረኪ ለምልሚ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ሐለዎት ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @wegenekebede3546
    @wegenekebede3546 4 месяца назад +25

    ምን አይነት መባረክ ነው በጌታ! ለሁላችንም ፈጣሪ እንደዚ አይነት ብርታት ይስጠን❤❤

  • @ሀያትሃይሌ
    @ሀያትሃይሌ 4 месяца назад +15

    እኔ ሙስሊም ነኝ አላህ ያበርታሺ ግን በጣም ስም ስርአት ያላት ሴት ማሻ አላህ

  • @bethelhemgirmaassefa3856
    @bethelhemgirmaassefa3856 3 месяца назад +9

    በሰው ሁሉ ፊት ስቃይሽን ሳይሆን ክርስቶስን ለማወጅ ስላስቻለሽ ፀጋው እግዚአብሔር ይባረክ።
    የአለም ብርሃን የምድር ጨው መሆን ማለት እንደዚህ ነው።
    የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ያበርታሽ!

  • @tsedalegebire3806
    @tsedalegebire3806 4 месяца назад +48

    እህቴ እግዚአብሔር አዋቂ ነው !!! አይሳሳትም !!!ሁሌም ትክክል ነው!!!የወደደውን አደረገ ሥሙ ይባረክ እናንተንም አብዝቶ ያጽናናችሁ፤ያበርታችሁ።

  • @rehima4916
    @rehima4916 4 месяца назад +80

    ስለሷ ያልተጨነቀ የለም አላህ ከዚህ በላይ ያበርታሽ❤

    • @yegetafikir
      @yegetafikir 4 месяца назад +5

      እውነት ነው እኔም ስጨነቅ እንቅልፌ ራሱ ጠፍቶ ዝብርቅርቅ አድርጎኝ ነበር ። እግዚአብሔር ግን መልካም ነው

    • @simretgobena245
      @simretgobena245 3 месяца назад

      Tebareki

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 4 месяца назад +6

    ምን አይነት መባረክ ነው በእመቤቴ ኡፍፍፍ የተባረከ ልጅ ጨዋ ያሳደገው ዘሪቱማ ቀድሞም ትለያለሽ ገጽታሽ ንግግርሽ ሁሌም ማንነትሽን ይገልጽልኝ ነበር ግን ይሄን ቪድዮ ሳይ የበለጠ አከበርኩሽ ክርስቶስ ኢየሱስን ምን ያህል ገብቶሽ መውደደሽ ነው የገባኝ ታድለሽ እህቴ እኔ መርዶውን እንኴን በfb መስማትም ሆነ ማውራትም ነበርኮ የከበደኝ አሁንም ተባረኪ ትልቅ ትምህርት ሰተሽናል ልጆችሽንም ይባርክልሽ ❤❤❤

  • @GirmaAlemayehu-o4v
    @GirmaAlemayehu-o4v 4 месяца назад +27

    በክርስቶስ ላሉት ሞት ቅጣት አይደለም ወደ ዘላለም ህይወት ለመኖር ነው የሄደው።

  • @belstialemayehu6595
    @belstialemayehu6595 4 месяца назад +10

    ዘሪቱ በህይወት ዘመንህ ማን ጎረቤት ጓደኛ ይሁንህ ብባል ዘሪቱ ዘሪቱ ነው ምለው.በጣም የተለየሽ የተባረክሽ መፅሐፍ ቅዱስ በተፃፈበት ዘመን ቢሆን ስምሽንና ታሪክሽን በዚያ የምናገኝው አስተማሪ ሴት ነሽ:: የገባሽ እግዚአብሔር በህይወትሽ ተገልጧል.ስለደረሰብሽ ሃዘን የኔም ልብ ተሰብሯል.ህመሙ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይሰማኛል.እግዚአብሔር ቀሪ ልጆችሽንና ዘመንሽን ይባርክልሽ.አይዞኝ እህቴ!!!

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 месяца назад

      አንቺ መፍላት አሁን

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 4 месяца назад +12

    ዘርዬዛሬ የበለጠ ወደድኩሽ እውነተኛ የእግዚአብሔር ስው ነሽ እርሱ በስራው አይሳሳትም እንኳን ጌታ አበረታሽ:: 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti 4 месяца назад +29

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ መፅናናትን ይስጥሽ❤❤❤ ክርስቲያን ነፍስህ በሰላም ትረፍ❤😢❤😢❤❤

  • @FrehiwotWorku-ts7rf
    @FrehiwotWorku-ts7rf 4 месяца назад +64

    አቤቱ ለልቤ አንደመከራዋ ብዛት ማፅናና ትህ ልቤን ደስ አሰኛት🙌🏽

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 месяца назад +40

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ይጠብቅ በርችልኝ ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 месяца назад +32

    የኔ ጠንካራ አይዞሽ እግዚአብሔር ትክክል ነዉ።

  • @BetelehemeAbebe
    @BetelehemeAbebe 3 месяца назад

    አይዞሽ ። የድንግል ማርያም ልጅ ላያስችል አይሰጥም ። እግዚአብሔር ልቦናዉን ሰጦ ምግባርና ስምሽን ተግባርሽንም ተመሳሳይ ያድርግልሽ። 😢😢

  • @TigestMiteku
    @TigestMiteku 4 месяца назад +8

    ዘርዬ እውነት ስሰማ በጣም ነበር የደነገጥኩት አቤት እናት እንዴት ትቆም ይሆን አልኩኝ ግን ጌታን እንዲህ አልኩት አንተ እኮ ማፅናናትን ታውቅበታለህ እና እህቴን አበርታት አልኩኝ😢
    እውነትም እግዚአብሄር ማበርታትን ያውቅበታል ዘርዬ በአንቺ አይቻለሁ ተባረኪ አዎ እግዚአብሄር የሰጠሽን አደራ የራሱ ጊዜ ሲያበቃ ስለፈለገው ከእጅሽ ተረከበው ተባረኪ አንቺ ብርቱ እናት ነሽ ብርቱ የሆነው ክርስቶስ በአንቺ ውስጥ ታይቶዋል ይሄ እራሱ ወንጌል ነው💔💔💔💚😭😭😭

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 месяца назад

      ታዲያ አንቺ ከናቱ በልጠሽነው የምታለቅሺው🤔

  • @Shewaye-k1r
    @Shewaye-k1r 4 месяца назад +3

    ዘሪቱ our sister. So many people are praying for you. Losing a child so tough. Listening you I say you are graceful, wise, truthful, spiritual (not religious), collected …it is obvious you are beautifully maturing with your love and faith of Jesus. በልብ ከሞላው ነው የሚወጣው. May the Lord sustain you and your family! Grief comes when the least expected but God’s grace is sufficient.

  • @EmanuelAchiko
    @EmanuelAchiko 4 месяца назад +3

    አብርሃም ይሳቅን በእግዚአቤር ፊት ለመሰዋት እንዳልሰሳ ===== ይህ የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ትዝ አለኝ### ለካስ እግዚአብሔር እንደዚህ ዓይነት ከባድ ከሆነው ሀዘንም ያፅናናል

  • @hawitilahun1272
    @hawitilahun1272 4 месяца назад +6

    “እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።”
    - ኢዮብ 1፥21 ጌታ ረዳሽ !

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 3 месяца назад +1

    ሀዘኑ በጣም ያማል ግን እንዳልሽዉ እግዛብሄር አዋቂ ነዉ ልክ ነሽ ፈጣሪ ያጽናሽ ያበርታሽ ዉድ እህታችን

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 4 месяца назад +37

    አልሞተምበአባቱእቅፍነውያለውጌታያበርታሽ🎉🎉🎉🎉❤

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 месяца назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይበልጣል የሷን ፅናት የደረሰው ነው የሚያቀው መንፈስ ቅዱስ ወደሱ ስንቀርብ ነገር ሁሉ ለመልካም ነው እኔም እናቴን ካጣው ራሴን አጠፋለሁ ስል ቆይቼ በስደት አብዝቼ አምላኬን እፈልግ ነበር እሱም ዘንበል አለልኝ ለራሴ በሚገርም ሁኔታ ሰው ሳይነግረኝ አወኩ መሞቷን ለሚያየኝ ሰው የማልወዳት ነበር የምመስለው እና እግዚአብሔር ሲያፅናና እንዲህ ነው ስሙ ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 месяца назад +7

    ሰው ብሀዘኑ ጊዜ ይሞታሉ ብሎ የተጨነቅበት ጭንቀቱ ይጠፋል አይምሮ ትልቅ ድንጋጤ ላይ ይሆናል ጨርሶም አያምንም እስከተወሰን ጊዜ ! አላለቅሱም ማለት ግን ተፅናንተዋ ማለት አይደለም ፕሮሰስ ወይም ሂደት አለው የመጀመሪያው አይምሮ ይክዳል አይቀበልም አንዳንዱ ድርቅ ብሎ ይቀራል የተለያየ ሰው ላይሀዘን ልዩልዩ ነው ! ሀዘንን ባግባቡ ማውጣት እና ማልቀስጤናማ ነው! ሀዘን ሌይ ምንም እንዳልሞቱብን ሊሰማን ይችላል ምናልባት አንድወርወይም ሁልት ሳምንት ከዛ ጭንቀት ከዛ ንዴት ከዛ ሀዘን ከዛ ክህደትከዛድንጋጤ መጨረሻ ላይአይምሮ ያምናል እንደሞቱ ያኔ ነው ከመቼውም ጊዜ ሚረዳን ሰውሚያስፈልገው ግን ያን ጊዜ ልቅሶ አልቆ ሰው የሌለበት ወቅት ነው ! ሀዘን እይምሮ በሽታ ነው እስክንፅናና ሀዘኑየዘላለም ነው ሚሰማን ስሜት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይቀያየራል ይቅረናል አመለካከታችን ይቀየራል እውቀት ጥበብም ይጨምርልናል እግዚአብሔር የሰጠንን ይወስዳል የራሱ ነው ድሮም ምንም የለንም ! መፅናናትን ይሰጠናል ግን እንደ ሰው እናዝናለን ሚያዝኑ ሰዎችን እንረዳ ! ተፅናናው ስላሉ አንመን እንፀልይላቸው

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc 4 месяца назад +1

      በትክክል እሷ ከባድ ድንጋጤ ዉስጥ ናት ያስታዉቃል

  • @yomselam
    @yomselam 3 месяца назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅን ኢየሱስ ክርስቶስን ስንረዳው ስራው ሁሉ ሲገባን እንዲህ የመጽናናትን ጸጋ እንላበሳለን🙏 በእናትነት ደረጃ እንዲህ ሳይ የመጀመሪያዬ ነውና ለብርታቷ ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ🙏 የልጅሽ ነፍስም ባመነው አምላኩ ቀኝ ትረፍ እህቴ🙏

  • @KebronAbebe-fq3fd
    @KebronAbebe-fq3fd 4 месяца назад +24

    ምንም አልልም ሰላበረታሽ እግዚአብሔር ይመስገን😢❤❤❤❤

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio 4 месяца назад +13

    “እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።”
    - መዝሙር 34፥18 (አዲሱ መ.ት)

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 месяца назад

    እህቴ ዘሪቱ የአምላክሽ መንፈሰ ከአንቺ ጋር ነዉ እና አየዞሽ ! የሚያጽናናወ የጌታ መንፈሰ ላይለይሸ አለ ,❤

  • @yohannesvision5124
    @yohannesvision5124 4 месяца назад +2

    መፅናናትን የሰጠሽ ቸሩ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። አሁንም ፀጋው እና መፅናናት ይብዛልሽ። አንችም ልጆችሽም በክርስቶስ ደም ተሰወሩ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @selamandargachew2039
    @selamandargachew2039 4 месяца назад +5

    ዘሪቱ እግዚያብሔር እግሮችሽን እንደ በሆር እግሮች ያበርታልሽ ጌታ በቀኝሽ ይቁም ሌላ ምንም አልልም!

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 4 месяца назад +8

    ዘርዪ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ ያብዛልሽ

  • @fasilabel8514
    @fasilabel8514 3 месяца назад +2

    ዘሪቱ እህቲ ጌታን በአንቺ አየሁ ጌታ የወደደውን አደረገ መፅናናትን ይስጥሽ::

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 4 месяца назад +9

    ታድለሽ ፡ ዘሪቱዬ እንኳንም ክርስቲያን ሆንሽ እህቴ ፡ እጅግ መሪሪ ሀዘን ነው 😭 እንደ ሰው መለየት ከባድ ነው ያውም ልጅን የሚያክል ነገር ፡ ከሰማሁ ቀን ጀምሮ አመመኝ ልጆቼን አሰብኩ ፡ ከልቤ አዘንኩ ልጆችሽ ልጆቼን ይመስሉኛል ፡ አሁን ፈጣሪ ያበርታሽ አምላክ አላማ አለው ፡ እሱ ዛሬም እንዳቆመሽ ፡ ያበርታሽ እህቴ ፡ የብዝዋች ምሳሌ ነሽ ለብዙ እናቶች ብርታትን ሆነሻል ፡ ክበሪልኝ ፡ እንገናኛለን አልሽ 😭😭 ኡፍ 🙈 ፍቅርሽ ጥልቅ ነው ፡ጌታ ጉልበት ይሁንሽ የኔ ውድ 🙏
    ❤❤❤ነብስ ይማር

  • @RahelBezabih
    @RahelBezabih 4 месяца назад +21

    እውነት አምላክሽ ገብቶሻል የኔውድ

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 4 месяца назад +1

    የኔ እናት ልጅን እንደ ማጣት የሚከብድ የለም ዘሪቱዬ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ስለ ለጅ እንኳን የወለደ ያልወለደም ስለ ልጅ ይርዳል

  • @Maki-mk
    @Maki-mk 4 месяца назад +1

    እንኳንም ቀድመሽ ወደፈጣሪ ተጠጋሽ ...እምነትና ፍቅርሽ አፀናሽ አጠነከረሽ...ክርስቲያን ይህ መልካም ወጣት በሰላም ይረፍ...የኛ የሆነ ምንም የለም...ሁሉም አላፊ ነው። ያንቺ ብርታት ብዙ በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያሉ እናቶችን ባጠቃላይ ሰዎችን ያበረታል። ቀሪ ሕይወትሽን ፈጣሪ ይባርክ ልጆችሽን እድሜ ጤና በረከት ይስጥልሽ.... ፈጣሪ ጥበቡን ከዚ ይበልጥ ጨምሮ ይስጥሽ ዘሪቱዬ። 🙏
    This is what I saw in you when you make this eulogy speech. 👇
    Philippians 4:7 reads, "And the peace of God, which transcends all understanding, will guard your hearts and your minds in Christ Jesus.”

  • @tesg6714
    @tesg6714 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እውነቱን ተረድተሻል እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    ጌታ ፅናቱን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @mahletworku3395
    @mahletworku3395 4 месяца назад +1

    You are really blessed with the holly spirit. I hope you'll continue with this strength.most of the time, crying and griefing on the moment is very helpful. Becuase if you don't cry , later, when everyone goes back to his life, the grief will hunt you ! It leads to dispersion and denial.really wish this will not gone happen to you😢

  • @SenaitMulu
    @SenaitMulu 3 месяца назад

    ጠንካራ እናት ነሽ እምነትሽ ደስ ይላል ጌታ ያበርታሽ

  • @AmarechleglesseAmarechlegesse
    @AmarechleglesseAmarechlegesse 3 месяца назад +1

    ጌታ ሲያፅናና ሲያፀናም ባንቺ ስላየን ስሙ ይባረክ በርቺ እህታችን!!

  • @eyerus5558
    @eyerus5558 3 месяца назад

    አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን የብዜ ልሽ

  • @fes592
    @fes592 4 месяца назад +1

    የኔ እህት አስለቀስኝ። ቀላል ህመም አይደለም ግን ያመንሽው አምላክ እውነተኛ ነው አይሳሳትም። ይህን እውነት ገብቶሽ አሜን ማለትሽ ትልቅ ማስተዋል ነው። እግዚአብሄር የቀሩትን ሺ ያርግልሽ። በርቺ ፅኚ ለብዙዎች መፅናናት ምክንያት ትሆኛለሽ።

  • @selamnathaniel7576
    @selamnathaniel7576 4 месяца назад +7

    Can someone explain to me what happened to him as i don't understand Amharic please. R.I.P young man condolences to the family 😢

    • @HananYassin-i9c
      @HananYassin-i9c 3 месяца назад +1

      Its that she talked about how good and caring he is and the times he was inside the hospital

  • @MarkosAga-qb8dk
    @MarkosAga-qb8dk 4 месяца назад +6

    ተባረክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በርታት እና መጽናናትን ይሰጠቹ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 4 месяца назад +15

    ባአንቺ መፅናናት ተፅናናሁ ሁፍፍፍ አባቴ በፀጋው ሽፍን ያድርግሽ እርሱ ማቀፍ መደገፍ ይችልበታል

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 4 месяца назад +1

    እግዚያብሄር አዋቂ ነው፡ በርቺ እህቴ ዘሪቱ። መጽናናቱን ይብዛልሽ

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 4 месяца назад +1

    ለእናት ሁሌም ሀዘኗ ከውስጦ አይጠፋም ለዛውም የመጀመሪያ ልጅ ደረሰልኝ እያለች አይና አይኑን እያየች ይከብዳል በምን ቋንቋ እንደምገልፅልሽ እህቴ አሁንም እግዚሃበረር ብርታት ይሁንሽ መፅናናቱን ይስጥሽ ያበርታሽ እላለሁ በርቺ ምንም አይደረግም በቃ

  • @NatiiNatii-ng4jk
    @NatiiNatii-ng4jk 3 месяца назад

    እግዚያብሔር ከዚህ በበለጠ መፅናናቱን ይስጥሽ!

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 4 месяца назад +3

    ጌታ ሆይ የብዙዎቻችንን ፀሎት ሰለሰማህና እያበረታሀት ሰለሆነ ተመሰገን🙌🙌🙌🙌🙏
    ይሔ ነው የክርሰቶሰ መረዳት ማለት ቃላት አጣሁ

  • @ruhama403
    @ruhama403 4 месяца назад +9

    አስለቀሰቺኝ የኔ ውድ እግዚ አብሄር ያጰናሽ በጌታ ስም በጣም ትልቅ ነሽ የኢዩብ ታሪክን እዳስታውስ ነው ያደረግሺኝ እግዚአብሄር ያበርታሺ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 месяца назад

      ምን አገናኘው የእዮብንና የአርቲስት ዘሪቱን ታሪክ????????

  • @aster3798
    @aster3798 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ጨቆኝ ነበር ጌታ ፀሎቴን ሰምቶኝ እንደዚህ በርትሽ ስቆምሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁም ጌታ ክብሩን ይውሰድ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @yosefhailu2027
    @yosefhailu2027 4 месяца назад

    እንዴት ድንቅ ነው አምላኬ?
    ማፅናናት ማቆም መደገፍ ማበርታት ይችልበታል ። ተባረክ ኢየሱስ !

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 4 месяца назад +6

    እንቺ ልክ እንደመቤታችን የተፈተንሽ ልቧ ውስጥ ስይፍ እየገባ ልጃ ሲታመም ሲሞት ዋጥ እርጋ እምላኳን እመስገነችው ልጅ ከባድ ከባድ ነው. እይዞሽ እግዚእብሔር እኮ እንዲሁም በእዮብ ተወዳድሮበታል እንደሚያመስግነው ስላወቀ በመከራ እያለፈ ስለዚህ ለጥንካሬሽ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን እፅናኝው ቀላል እይደለም ማዘን ማልቀስ መብትሽ ነው ይወጣልሻል . የቅዱስ ዳዊትን ቃል ደገምሽው ለመነ ፇመ እምላክ ሲወስደው ስግዶ እመስገነው ሁሉ ግራ ሲገባው እንዴት ሲሉ በቃ እሱ ስጠ እሱ ወስደ እለ : ይህን እምልሽ ጠንካራ ሆኜ ሳይሆን ጥንካሬሽ እምነትሽ እስደንቆኝ ነው. ጌታ መንፈስ ቅዱስ እሁንም ስላሙን በልብሽ ያፍስው .

    • @MahletetsigeMengesha
      @MahletetsigeMengesha 4 месяца назад

      እረ በፈጠረሽ ህ ምትመስይበትን እወቂ ሎቱ ስብሐት ይቅር ይበልሽ ኮሚቱን አሽው

    • @Selamye1
      @Selamye1 4 месяца назад

      😳😳Beyesuse Seme Yemanishe Kentu Menafekan Gin Min Yahele New Defretachu🤔😡Bayzweyi Yehe Hulu Mekera Benate Menafekan Deferete Yemetabin Mekera Ethiopianochi Eyalefeniw Yaleniw Mekezefte Benate New100% Fetare Yegesetsachu😭😡🙃

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ እንጸልይ ነበር ። መንፈስ ቅዱስ እንዳጽናናሽ አምናለሁ! የዘሪቱን መንፈሳዊ ብስለትን አደንቃለሁ ! ክርስትያን በክርስቶስ እቅፍ ነው አይዞሽ እህቴ አሁንም አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋ ይሁን!

  • @Surafel-px8fh
    @Surafel-px8fh 4 месяца назад +7

    ☆የእግዚአብሔር ☆ ሰላም ልባችሁንና አእምሮአችሁን በጤንነት ይጠብቃል ።

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 4 месяца назад +1

    የኔ እናት ኢየሱስ የገባሽ ነሽ ስላንች አምላኬን አመሰግነዋለሁ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ብርታቱን መጽናናትን ይላክልሽ❤😢😢😢😢

  • @EliasAsefa-vm4cz
    @EliasAsefa-vm4cz 3 месяца назад

    እውነት ጌታ ያበረታል ዘሪዬ ተባረኪ

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 4 месяца назад

    ሰው ያለ መንፈስ ቅዱስ መጽናናትን አይችልም፣ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችንም ከራሳችንም ይበልጣል እህቴ ተባረኪልኝ፣መጨረሻ አምላክ ቢፈቅድ ከልጅሽጋ ፈጣረሽን ለሁሌ ታመልኩታላቸሁ አሜን ! ! !

  • @MelatTesfaye-bj7om
    @MelatTesfaye-bj7om 4 месяца назад +5

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እንዴት ማጠንከር እንዳለበት ያውቃል ቆመሽ ስታመሰግኚው በማቴ የተሰማኝ ጥልቅ ሀዘን በምስጋና ተቀይሯል እስከመጨረሻው ያበርታሽ እናቴ

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 месяца назад +1

      ሰው ብሀዘኑ ጊዜ ይሞታሉ ብሎ የተጨነቅበት ጭንቀቱ ይጠፋል አይምሮ ትልቅ ድንጋጤ ላይ ይሆናል ጨርሶም አያምንም እስከተወሰን ጊዜ ! አላለቅሱም ማለት ግን ተፅናንተዋ ማለት አይደለም ፕሮሰስ ወይም ሂደት አለው የመጀመሪያው አይምሮ ይክዳል አይቀበልም አንዳንዱ ድርቅ ብሎ ይቀራል የተለያየ ሰው ላይሀዘን ልዩልዩ ነው ! ሀዘንን ባግባቡ ማውጣት እና ማልቀስጤናማ ነው! ሀዘን ሌይ ምንም እንዳልሞቱብን ሊሰማን ይችላል ምናልባት አንድወርወይም ሁልት ሳምንት ከዛ ጭንቀት ከዛ ንዴት ከዛ ሀዘን ከዛ ክህደትከዛድንጋጤ መጨረሻ ላይአይምሮ ያምናል እንደሞቱ ያኔ ነው ከመቼውም ጊዜ ሚረዳን ሰውሚያስፈልገው ግን ያን ጊዜ ልቅሶ አልቆ ሰው የሌለበት ወቅት ነው ! ሀዘን እይምሮ በሽታ ነው እስክንፅናና ሀዘኑየዘላለም ነው ሚሰማን ስሜት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይቀያየራል ይቅረናል አመለካከታችን ይቀየራል እውቀት ጥበብም ይጨምርልናል እግዚአብሔር የሰጠንን ይወስዳል የራሱ ነው ድሮም ምንም የለንም ! መፅናናትን ይሰጠናል ግን እንደ ሰው እናዝናለን ሚያዝኑ ሰዎችን እንረዳ ! ተፅናናው ስላሉ አንመን እንፀልይላቸው

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 4 месяца назад

      ሀዘኑ የሚመጣው ልንሸከመው ስንችል ነው!! እግዚአብሔር አብሯት ስለ አለ በ እያንዳንዱ ፕሮሰስ ይረዳታል! ሆኖም የደረሰባት አደጋ እጅግ ልብ ይሰብራል!😢

  • @MimiMenwyelet
    @MimiMenwyelet 4 месяца назад +1

    ብርክ በይ ይሄ ነው ክርስትና ፈጣሪ በአደራ ያሥቀመጠውን ነው የወሠደ ጨርሶ ያፅናናሽ

  • @tsigetg7429
    @tsigetg7429 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይልፅናሽ እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው❤❤❤

  • @TarikuwaMulugeta
    @TarikuwaMulugeta 4 месяца назад

    በእውነት ወንጌል እየሰራሽ ነው። በዚህ መጠን በአማላክሽ ላይ ስላለሽ መታመን ጌታ ክብሩን ይውሰድ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር አብሮሽ ስላለ ተባርከሻል ፣ ልቤን መርምር ያልሽው ጌታ በእውነት በአንቺ አርፉል ጌታ ሁሉ ሲሆን ሴንተሩ ኢየሱስ ነው!!!!!

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k 4 месяца назад

    Wowww!! You have taught me so much, the faith you have in your God.....a lot will be saved, healed and comforted through this video alone~~ WOWWWW!!! Tebareki!!

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 4 месяца назад +2

    ዘሪቱዬ እቤቱ እግዚአብሔር ነው ያቆመሽሽሽ እንኳንንን በረታሽ እሰይይይ እሁንም ቀሪ ዘመንሽ በብርታት በጥንካሬ ይለቅቅቅ

  • @elsaderejaw5914
    @elsaderejaw5914 4 месяца назад

    እግዛቡሄር ያፅናሽ ዘሪቱየ /ክርስቲያንየ ነቡስህ በአፀደ ገነት ትኑር❤

  • @WbitMarshet
    @WbitMarshet 3 месяца назад

    እህቴ በአምላክሽ የታመንሽ ሴት ልጅ ነሽ ጌታ እንዳንቺ አይነት ልጅ ስላለዉ በዚህ ደስ ብሎኛል ጌታም አንቺም እድለኞች ናችሁ በርቺ

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 3 месяца назад

    አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢 የተባረክሽ ሴት

  • @comceill3436
    @comceill3436 4 месяца назад +2

    እማ አሁንም ጌታ የሚያበረታታ መንፈስ ይላክልሽ 🤲
    ለቡዞችህ መፅናና ትሆንያለሽ ❤️ደሞ ሆነሻል ::❤️

  • @selamawittesfaye1350
    @selamawittesfaye1350 4 месяца назад +2

    እንዴ ትሆን ይሆን ብዬ አስቤ ነበር መንፈቅዱስ ጨርሶ ያበርታች ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለዉ

  • @samrawitabayneh
    @samrawitabayneh 3 месяца назад

    በጣም ጠንካራ አንደበተ ርቱዑ ሴት ነሽ I really appreciate the way u talk
    Heroine

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai 4 месяца назад +3

    ወይ እህቴ እግዚኣብሄር ይባረክ እንዲህ ሃይል ስለሰጠሽ..በየቀኑ በርቺ❤❤

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 месяца назад

      ሰው ብሀዘኑ ጊዜ ይሞታሉ ብሎ የተጨነቅበት ጭንቀቱ ይጠፋል አይምሮ ትልቅ ድንጋጤ ላይ ይሆናል ጨርሶም አያምንም እስከተወሰን ጊዜ ! አላለቅሱም ማለት ግን ተፅናንተዋ ማለት አይደለም ፕሮሰስ ወይም ሂደት አለው የመጀመሪያው አይምሮ ይክዳል አይቀበልም አንዳንዱ ድርቅ ብሎ ይቀራል የተለያየ ሰው ላይሀዘን ልዩልዩ ነው ! ሀዘንን ባግባቡ ማውጣት እና ማልቀስጤናማ ነው! ሀዘን ሌይ ምንም እንዳልሞቱብን ሊሰማን ይችላል ምናልባት አንድወርወይም ሁልት ሳምንት ከዛ ጭንቀት ከዛ ንዴት ከዛ ሀዘን ከዛ ክህደትከዛድንጋጤ መጨረሻ ላይአይምሮ ያምናል እንደሞቱ ያኔ ነው ከመቼውም ጊዜ ሚረዳን ሰውሚያስፈልገው ግን ያን ጊዜ ልቅሶ አልቆ ሰው የሌለበት ወቅት ነው ! ሀዘን እይምሮ በሽታ ነው እስክንፅናና ሀዘኑየዘላለም ነው ሚሰማን ስሜት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይቀያየራል ይቅረናል አመለካከታችን ይቀየራል እውቀት ጥበብም ይጨምርልናል እግዚአብሔር የሰጠንን ይወስዳል የራሱ ነው ድሮም ምንም የለንም ! መፅናናትን ይሰጠናል ግን እንደ ሰው እናዝናለን ሚያዝኑ ሰዎችን እንረዳ ! ተፅናናው ስላሉ አንመን እንፀልይላቸው

  • @uniquevideos5155
    @uniquevideos5155 4 месяца назад

    God is good all the time. As I see from talks, you understand the Gospel. God bless you and your family.

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 4 месяца назад +1

    Wow 🤯 I’m speechless 😶 God does not make mistakes ..rest in paradise young man 😢you always remembered 😢😢😢 ❤️ 🙏

  • @EtemaleshaGetaneh
    @EtemaleshaGetaneh 3 месяца назад

    በእውነት መንፈስ ቅዱስ አፅናንቶታል ድንቅ ነው በተለይ ስትስቅ ልቤ በሀዘን ተነካ ሳቅ ያለችው የሀዘኖ ጥግ ነው አይጣልባችሁ ድንገተኛ ምት ለቀሩት ልጆቻቸው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ያበርታችሁ ካሳ ይስጣችሁ

  • @Annakiya6416
    @Annakiya6416 4 месяца назад

    መንፈስ ቅዱስን የእውነት አንቺ ውሰጥ አየሁት የተሰበከልኝን; ጠንካራ ነሽ ከዚህ በላይ ያበርታችሁ ሙሉ ቤተሰቡን ;ጌታ ሃዘንሽን ጨርሶ ይውሰድልሽ ዘዬ የኔ እናት ❤😢😊

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 3 месяца назад

    ልባም የተባረክሽ ትልቅ ሴት በሀዘንሽ ጌታሽን ያከበርሽ ያከበርሽው አምላክ ያክብርሽ

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 3 месяца назад

    ዘሪቱ ጀግና የአንቺ ሳይሆን የጌታ መሆኑን ማወቅሽ የራስሽን መዳን ፈጸምሽ ልጆች አደራዎቻችን ናቸው ማኖር ወይም አለማኖር ግን የእርሱ ውሳኔ ነው ክርስቲያን ግን ወደሚወደው ጌታ ሄዷል አለቀ የእርሱ የምድር ቆይታ ይሄንን ያክል ነው

  • @helengetnet5363
    @helengetnet5363 4 месяца назад +2

    ጸጋው በዝቶልሻል እህቴ አሁንም በአምላክሽ መታመን እና መበርታት ይብዛልሽ እርሱ የወደደውን አደረገ

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim 3 месяца назад

    ዘሪቱ ጠንካራዋ ጨዋ እናት ነሽ አላህ ያበርታሽ እኔ በጣም አለቀስኩ ደግሞ ብዙም ነገር አስተማርሽን ሴቶች ምንም ነገር ሲያጋጥመን በየትኛውም እምነት ተከታዮች ብንሆን እንዲህ አይነት ብስለት ፤ጨዋነት፤ይስጠን

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 4 месяца назад +3

    ኦፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው እግዚአብሔር ግን ስላበረጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ምፅናናቱን ለመላው ቤተሰብ ይሁን

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q 3 месяца назад

    ባንቺ ዉስጥ የእግዚአብሄርን ፀጋ አይተናል ከዚህም የበለጠ ያፅናናሽ እህቴ

  • @banchisintayehu8690
    @banchisintayehu8690 4 месяца назад

    አንቺ አይደለሽም ባንቺ ውስጥ ያለውን ጌታ ነው እንዲህ ዓይነቱን ነገር የተናገረው ። ብዙ ዓመታትን በጌታ ቤት ቆየን ብለን የዓመታቶቹን ብዛት እየተናገርን ነገር ግን ጌታን በዚህ ልክ ላልተረዳነው፣ በእንደዚህ ዓይነት ስለት ውስጥ እያለሸ ከሁሉ በላይ የሆነውን ጌታን በዚህ ልክ ለእንደኔ ዓይነቷ ለማሳየት መሞከርሽን ስረዳ ኡፍ ጌታ በዚህም ዘመን ከደረሰባቸው ትልቅ መከራ ይልቅ የደረሰላቸውን ትልቁን ጌታ የሚነግሩን ጀግኖች እንዳሉት ስረዳ ነፍሴ በሃሴት ፈነጠዘች እንባዬም በደስታ በጉንጮቼ ላይ ፈሰሰ።
    አንቺ ጸጋው የበዛልሽ ሴት ነሽ። አሁንም አሁንም ይትረፍረፍልሽ። ጌታ አጀግኖሻልና ሠይጣን ጉድ ፈላበት።
    ጌታ ሆይ ስለ ሁሉ ክብሩን አንተ ውሰድ።

  • @zelekeshode4032
    @zelekeshode4032 3 месяца назад

    እህቴ በብዙ መፅናናትን መንፈስ ቅዱስ ያብዛልሽ ነገሮችን አታሰላስይ ሀዘንሽ ጥልቅ ነው በሁለትና ሶስት ደቂቃ ንግግር ተገምቶ የሚወሰን አይደለምና ኮማቾችና ዩቲዩበሮች እግዚኣብሄርን ፍሩ ከእናት እንበልጣለን አትበሉ

  • @SelameMeskelu-tr1zz
    @SelameMeskelu-tr1zz 3 месяца назад

    ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ መልካም እረፍት ክርስቲያን 😭😭😭😭!!

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ከእርሱ የሆነውን ሀያሉን ፅናት ይላክልሽ ሌላ ምንም አይባልም እግዚአብሔር በስራው ፃድቅ ነው እርሱ አይሳሳትም ከእርሱ አትራቂ ያፅናሽ ያፅናሽ አንቺ ብርቱ ነሽ።

  • @romang.mariam9588
    @romang.mariam9588 4 месяца назад

    እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ::ለቤተሰብሽ ሁሉ መፅናናትይሁን:: የክርስቲያን ነፍስ በሰላም ትረፍ::

  • @tsionkebede1171
    @tsionkebede1171 4 месяца назад

    ይሄንን ሞት ስሰማ በጌታ ያለሽን ጥንካሬ ሊፈትን የመጣ ፈተና ነው ብዬ ነበር ግን ጌታ አበርቶሻል ጌታ ከዚህ በላይ ያበርታሽ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክ እህቴ በዚህ ልክ በርትተሽ ስላየሁሽ ጌታ አከበርኩት እንቺ እያለሽ የማላውቀው እኔ በጣም አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ሁሉ ያውቃል ወደ ተሻለው ሄዳል አንድ ቀን ትገናኛላችሁ አሁን አብዝተሽ ተፅናኚ

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k 4 месяца назад +2

    የኔ ብርቱ አይዞሽ ያበረታሽ እግዚአብሄር እስከ መጨረሻው ያበርታሽ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 3 месяца назад

    እውነት ነው የኔ ኦናት።የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው።እግዚአብሄር ያፅናችው በውነት።😢😢😢😢😢😢😮😮😮

  • @Ayatu4015
    @Ayatu4015 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarkh, zemensh yebarkih.
    Endi New be abati metemamen.

  • @DeSeb8-sj2ys
    @DeSeb8-sj2ys 3 месяца назад

    እግዚያብሔር ያፅናሽ ዘሪቱ በእውነት። የልጅሽንም ነፍስ ይማርልሽ።

  • @AbayHailu-o3j
    @AbayHailu-o3j 3 месяца назад

    አሜን የንጉሱ እቅፍ ይበልጣል የሚሻለውን ጌታ መርጦል

  • @edentesfaye6195
    @edentesfaye6195 4 месяца назад

    አይዞሽ የኔ እህት እግዝአብሄር pain ሽን የውቃል ተስፋሽን ትካዜሽን ሀዘንሽን በሱ ላይ አርጊ በዚህ pain ውስጥ ብዙ ነብዛት ወደ መድሀኒአለም እንዲቀርብ እፀልየለው!!በእግዝአብሄር የታመነ በዙ ጥላ ስር ይኖራል!!አሁንም በቸርነቱ ቤተብሽን በሙሉ መፅናናት እመኝልሻለሁ!!❤️

  • @temesgenberisso9797
    @temesgenberisso9797 4 месяца назад +2

    በቃልሽ እንዳወጅሽው፣ በአደባባይም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ብለሽ እንደመሰከርሽው የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ፍፁም የሆነ መፅናናትን ይስጥሽ፣ ልብሽንም ያበርታ፣ ወደ እውነት ሁሉ የሚመራው ቅዱስ የእግዚአብሔር መንፈስ ይደግፍሽ። ዘመንሽን፣ ልጆችሽን፣ ኑሮሽን፣ ትዳርሽን ይባርክ።

  • @መብራትዩቲብ
    @መብራትዩቲብ 3 месяца назад

    ዘሪቱ ስንፍናን በመናገር ሰይጣንን ደስ ባለማሰኘትሽ እጅግ ኮርቼብሻለሁ ልክ እንቀደሙት ሰማዕታት ቅዱሳን አባቶቻችን የድል ቃል በመናገርሽ እግዚአብሔርም ባንቺ ደስ የተሰኘብሽ ይመስለኛል ፀጋው ያብዛልሽ ተባረኪ።❤❤❤

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 месяца назад

      😂😂አቤት የወሬ መከፋፍያ ቢኖር እናንተ ጋነበር የቀደሙት እነማንን ታውቂያለሽ አለሚቱ😂😂ሱሪ ለባሽ!አርቴፊሻል !ሊፒስቲክ!ሚካፕ!ሆድ አምላኩ ጨፋሪ🤗እዛው666

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 месяца назад

    በእውነቱ የሚደንቅ ንግግር ነው ቀጭራሽ ከዘሪቱ ይህን አልጠበኩም ነበር
    እግዚአብሔር ጽናቱ ይስጥሽ