የክርስቲያን ላቃቸው የሽኝት እና መታሰቢያ ፕሮግራም ፡ Kristian Lakachew's Farewell and Memorial Service

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • የክርስቲያን ላቃቸው የሽኝት እና መታሰቢያ ፕሮግራም ፡ Kristian Lakachew's Farewell and Memorial Service
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 867

  • @bezaworkayelekassa
    @bezaworkayelekassa 3 месяца назад +502

    My Dearest sister Zeritu, I lost my beloved mom, Dad and my angel my 4 year old son whom I love to death by the tragic flood on August 17, 2021 at Mekane Yesus seminary but I saw Holy spirit comforting me, the grace of God holding me together from the moment the tragic incident happened to this moment. I know where the strength my Dear sister is having coming from. I felt it all over my body. You can't explain it but it puts you together, fills you with a peace of mind, keeps your spirit comforted. My Dearest sister Zeritu as you said it "I don't know why I am not angry with God, it's because he is holding me" that's it, he knows how to comfort you when you are in the lowest place of your life. I am experiencing what you said every single day, oh Lord enkuan christian honku mn yatsenanagn neber? Endet ekom neber? My beloved parents, my angel my Elnuyeee, Christian Zeritu's son and everyone who died accepting Jesus Christ as their savior, they are in heaven with our Savior Jesus Christ and we will see them one day and we live together forever praising the Lord. Ehe slegeban ende ahzab anaznem. My Dearest sister Zeritu endalshiw egna ke egziabher yebelete anwedachewm, yeteshalewn yawkal. My Dearest sister Zeritu, I assure you, God will not leave you in your grieving journey. Ene lanchi alsegam yeyazeshn ej awkewalehu aytelem, lezelalem aytewm endet endemiasnana yawkebetal.

    • @israelelnathan6435
      @israelelnathan6435 3 месяца назад +68

      I remember your comment on Hana Tekle gosple video ይራራልናል. I don't know you in person but you are my hero. እናንተ የደረሳችሁበት የእምነት level መቼ እንደምደርስ አላውቅም ግን እጓዛለሁ ወደ ዃላ አላይም ወደፊት ብቻ!!! You inspire me!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!

    • @Haset7866
      @Haset7866 3 месяца назад +2

      Amen and amen,

    • @tsehaimekonnen7894
      @tsehaimekonnen7894 3 месяца назад +2

      ❤ May God bless you.

    • @lucytravel4407
      @lucytravel4407 3 месяца назад +2

      Amen God bless you ❤

    • @marekonjo9241
      @marekonjo9241 3 месяца назад +18

      ዋው በእንባ ነው ያነበኩት ይገርማል እንደዚም አማኛች አሉ እግዚአብሔር ሚገርም አምላክ ነው ህያዋን ምስክሮች እንደናንተ በዙሪያችን አሉ እንኳን ክርስትያን ሆንኩ ያልከው ይገርማል መንፈስ ቅዱስ ይክበር በመከራ ማመስገን መፅናት በቦታው ካለ ሰው ውጪ ለመናገር ቀላል ነው ለኖረው ግን መታደል ነው

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 3 месяца назад +523

    ዳዊት ልጁን ባጣ ጊዜ ያደረገውን አንብበናል አንቺ ግን በሕይወትሽ አድርገሻል። የረዳሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ። በጌታ ወገኖችሽ እንወድሻለን።

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 3 месяца назад +1

      አሜን 🙏

    • @elitube8652
      @elitube8652 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @rahelyemer96
      @rahelyemer96 3 месяца назад +1

      Amen 🙏

    • @CookSimple12
      @CookSimple12 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ yetewededish ehit nesh

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 3 месяца назад +2

      ዳዊት ከአልጋ ወርድ -ትቢያ ለብሶ ማቅ ለብሶ ነው እኮ ያዘነው ።አልዘመረም።ፈገግ አላለም

  • @user-qi8yq4gb2h
    @user-qi8yq4gb2h 3 месяца назад +281

    እህቴ ዘሪቱ የርህራሄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ አሁንም ልብሽን ይደግፍ።

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 3 месяца назад

      አሜን ይደግፍ

    • @hirutterefe6475
      @hirutterefe6475 3 месяца назад +1

      አሜን!

    • @bharadam550
      @bharadam550 3 месяца назад

      የእርራሄ አምላክ ጌታ ክርስቶስነው ዲያብሎስ አይደለም ማፈሪያ

  • @Tom-jg4xn
    @Tom-jg4xn 3 месяца назад +92

    ሰይጣን በደስታሽ ብቻ ሳይሆን በሀዘንሽም ጭምር የሚቀናብሽ ብርቱ የእግዚአብሔር ሴት❤.. በዚህ ዘመን መፅሐፍ ቅዱስ ቢፃፍ ኖሮ ለቀጣይ ትውልድ ምሳሌ እንድትሆኚ የአንቺ ታሪክ ይፃፍ ነበር። በአንቺ ህይወት የተገለጠውን ጌታ አጥብቄ ፈለኩት 🥹

    • @malattedrose
      @malattedrose 3 месяца назад

      አንዱ ሴጣን አንተና ዘሪቱ ናችሁ ፤፤በልጃ ሞት እንባ የማታፈሰ እናት ጭካኔ ከሴጣን ነው ጭካኔ ሁሉ የሴጣን ነው ፤፤ሩህሩህነት እና ለቅሶ ከእግዛብሄር መና ነው ፤፤ ዶ/ር መስከረም ትክክል ነች ፤፤ ህዝባችንን መንገራ እውነት ነው የተናገረችው ፤፤

    • @bharadam550
      @bharadam550 3 месяца назад

      የልዑል እግዚብሄር ልጅ አይደለችም ስትቃወመው አይደለም እንዴ የነበረችው ኢሉሚናቲ የዲያብሎስ ልጆች

  • @ayantudaniel9657
    @ayantudaniel9657 3 месяца назад +206

    ልጅሽ በኢየሱስ እቅፍ ዉስጥ ነዉ ከእየሱሴ ጋራ ፍቱ እንደፀሀይ እያበራ በአብ ቀኝ ነዉ ያለዉ በርቺ የእግዚአብሔር መንፈስ አይለይሽ።

  • @truelove714
    @truelove714 3 месяца назад +145

    ዘሪቱዬ አንቺ የክርስቶስ ጀግና ነሽ!!!
    እኔ በሒወቴ እግዚአብሔርን ካወኩት በላይ አሳውቀሽኛል❤
    አሁንም እግዚአብሔር ልብሽን ያፅና ይደግፍ እወድሻለሁ🫶🏽🥰

  • @fideltiruTube-zw6qq
    @fideltiruTube-zw6qq 3 месяца назад +41

    የዛሬ 10 ዓመት ገደማ ለቤተሰባችን ከባድ ሐዘን አጋጥሞን ነበር:😢 የምንወዳት የንምሳሳላት ቁርጥ እኔን የምትመስለዋ መንትያ እህቴን ገና በ35 ዓመቷ በሞት አጣናት ። ያ ጊዜ ለቤተሰባችን እና ለባለቤቷ እጅግ ከባድ ነበር...😢ማርቲ ስታገባ የሰርግ ካርዷ ላይ የተጻፈው ጥቅስ 'እግዚአብሄር መልካም ነው' ት.ናሆም 1፣7 ነበር። ይህን ጥቅስ ከመውደዷ ብዛት 2ኛ ልጇን ናሆም ብላዋለች (የእግዚአብሔርን መልካምነት ያስታውሰኛል ስትል)። በዛች አጭር የህክምና ወራቶቿ 'እግዚአብሔር መልካም ነው የሚለውን ቃል ደጋግማ እያለች በአውስትራሊያ ምድር ወደ ምትወደዉና የምትናፍቀው አባቷ እቅፍ ሄደች። በዚህም ሁሉ እግዚአብሔር አዋቂና ሉአላዊ ነው። ማርቲ ተቀበረች መቃብሯ ላይም ያ የምትወደው ጥቅስ ተጻፈ። 'እግዚአብሔር መልካም ነው'! ...አዎ እግዚአብሔር መልካም ነው! የምናቀው ይህንኑ ነዉ! መንገዱ ቀላል አልነበረም ...የጌታ ጸጋ ግን አቁሞናል...አበርትቶናል አሁንም እያበረታን አለን። አይዞሽ እህቴ❤ ! ልብሽ ይጠንክር ይበርታ! ይህ ጊዜ ያልፋል !! 'ባይገባኝም እንኳን ቅሉ..አንተ መልካም ነህ' ያን ጊዜ እንዲህ ዘምረናል። አንዳንዱ ነገር ባይገባንም እግዘብሔርን ግን መልካም ነው። አሜን!

    • @ብርሀንይሁን
      @ብርሀንይሁን 3 месяца назад

      ባይገባንም እግዚአብሔር ግን መልካም ነዉ አሜን🙏❤🙏❤🙏❤

  • @KidistWorede
    @KidistWorede 3 месяца назад +69

    መሪር ሀዘንሽን ዋጥ አርገሽ በአደባባይ ያከበርሽው ጌታ አንቺንም ልጆችሽንም በቀሪው ዘመናችሁ ያክብራችሁ። እንወድሻለን እህታችን በጌታ በርችልን ለሚያምን ሁሉ ይቻላል። መበርታት ይቻላል መፅናናት ይቻላል።

  • @merontsega7296
    @merontsega7296 3 месяца назад +60

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከነመላ ቤተሰቦችሽ መፅናናቱን ያድላችሁ

  • @fitsumabebe2033
    @fitsumabebe2033 3 месяца назад +74

    በክርስቲያን ወደ ጌታ መሄድ ውስጥ መንፈሳዊ አይናችን ቢበራ በሰማይ ትልቅ ስራ ተሰርቷል እየተሰራም ነው
    ክርስቲያን ወደተሻለ ስፍራ ፍጹም ሰላም ደስታ ወዳለበት ወደ አባቱ ሄዷል የልብ አይናችን ቢበራ እኛም ወደምንናፍቀው ስፍራ
    እውነት ነው ለቤተሰቡ የልብ ስብራት እና ትልቅ ሀዘነ ነው የመንፈስ ቅዱስ ማጽናናት ግን የልብን ስብራት ይጠግናል ሀዘንንም ያስረሳል በእህታችን ዘሪቱ ላይ የታየው የጌታ ማጽናናት ለዚህም ምስክር ነው
    አምላክ ይህን ቤተሰብ በብዙ እጥፍ እነደሚባረክ ለብዙዎች በረከት እና መጽናኛ እንደሚያደርጋቸው ጥርጥር የለውም
    በመጨረሻ እግዚአብሔር ክርስቲያንን ወደ ራሱ ወስዶታል ለብዙዎችም መነጋገሪያ ሆኗል በዚህ ውስጥ ግን ብዙ በጭለማ ላሉ ነፍሳቸው በጭንቅ ውስጥ ላለች መዳኛ ምክንያት ሊያደረገው ይሆን!!
    ""እግዚአብሔር ታልቅ ነው እኛም አናውቀውም"" መጽሐፈ ኢዮብ 36:26
    ""ለእህታችን ዘሪቱ:አባቱ እና መላ ቤተሰቡ የእግዚአብሔር መጽናናት ይሁን""

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus7115 3 месяца назад +16

    This is more than a farewell…በሀዘንሽ የሰበክሽው ኢየሱስ ልብሽን ይደግፍ ዘሪቱዬ🫂🥹 ልጆችሽን ይባርክልሽ🤎

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 месяца назад +99

    የአብረሀም የይሳቅ የያቆብ እና የዳዊት አምላክ ሁልጊዜም ስሙ የተመሰገነህ ይሁን🎉❤

  • @wongel_A
    @wongel_A 3 месяца назад +70

    የዘመናችን ሱናማዊቷ ሴት ። በሃዘን እና ችግር ውስጥም ለካ እንደዚህ ይሰበካል ።

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 3 месяца назад +62

    አፅናኝ የሆነው መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ቤት ደምቆ ስለ ታየ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህ የፀሎታችን መልስ ነው ጌታ ይባረክ ሊያናውጥሽ የሚተጋው ወገቡ ይወጋ ተፅናንተሽ ቅሪ በኢየሱስ ስም

  • @jerryattom2930
    @jerryattom2930 3 месяца назад +37

    እህቴ ዘሪቱ ሰምቼ ነበረ ጌታ በሀዘን ፀጋ ይሰጣል ሲባል -አንብቤ ነበረ ዻውሎስ በፀጋው እያለ ሲደጋግም-ዛሬ በኛ ዘመን ግን ፀጋን አየሁት።አሁን ከደቂቃ በፊት ጌታን የማታቅ ልጅ በአንች የታየው ፀጋው ገርሟት መፅሀፍ ቅዱስ ከእንግዲህ አነባለሁ አለችኝ።ጌታ በአንድም በሌላም ይሰበካል አንች ለሚሊዮኖች እየሱስን አሳየሽ።10 ደቂቃ ያልሆነዉ ንግግርሽ ከብዙ ዘመን ስብከት በርትቶ ልባችን ውስጥ ቀርትዋል።እየሱስ በመስቀል ሲሰቀል ሀዋርያት እንዳልገባቸው ሁሉ እንዳዘኑ በክርስቲያን ሞት አዝነናል ግን ተስፋ እንደሌላቸው አይደለንም-ክርስቶስ ቃሉን ጠብቆ ከሞት እንደተነሳ ክርስቲያን በክብር ከአባቱ ጋር በክብሩ ታጅቦ ተቀምጧል።

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 3 месяца назад +47

    መፈስ ቅዱስ እደማፅናና ባቺቤት አይቻለዉ ስለ መፅናናትሽ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ 🙏

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 3 месяца назад +40

    ድሮም እወድሽ ነበር ይበልጥ ወደድኩሽ የዘመናችን የእምነት አርበኛ♥
    We love you!!!

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 3 месяца назад +41

    ከሀጢያት በቀር በነገር ሁሉ እንደኛ የተፈተነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እስከመጨረሻው ልብሽን በጸጋው ይደግፍ በሰላምና በእረፍት ይሙላሽ እንወድሻለን❤❤❤በርቺልን እህታችን!!!

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656 3 месяца назад +44

    ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው
    እግዚአብሔር ሁሌም ልክ ነው
    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ
    አቶ ላቃቸውን
    ወይዘሮ ዘሪቱ
    መንግስቱ
    ፀሎት
    ለሁሉም ቤተሰቦች መጽናናትን ይስጥልን
    ህይወት ይቀጥላል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @RahelFeyissa-xe6jx
    @RahelFeyissa-xe6jx 3 месяца назад +47

    ባይገባኝም እንኳን ቅሉ !አንተ መልካም ነህ ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉ አንተ መልካም ነህ ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኖአል ፧ አዎ እኔም በህይወቴ በዚህ መዝሙር የማላቀው ጥንካሬ ከኔ ያልሆነ ብርታትን አግኝቼአለሁ ባለፍኩበት ሁኔታዎች ፤ እህቴ ዘሪቱ መፅናናትን የሚሰጥ እግዚአብሔር የውስጥን የሚረዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመጨረሻ ያግዝሽ አነቺንም ቤተሰብሽንም ጌታ ይርዳ እንወድሻለን።

  • @henokbela
    @henokbela 3 месяца назад +10

    በእውነት በኢየሱስ መሆኔን አጅግ ወደድኩት ጌታ እንዲህም ይመለካል የዘመናችን ጀግና የወንጌል አርበኛ ዘርዬ❤

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 3 месяца назад +28

    ❤❤❤We Love You ❤❤❤
    "እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።" መዝሙረ ዳዊት( 34:18)
    ❤❤❤We Love You ❤❤❤

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 3 месяца назад +22

    የደገፈሽ ያበረታሽ ጌታ ስሙ ይበረክ!!! ብዙዎችን ስላበረታሽ ጌታ ስሙ ይክበር!!! ምንአልባት አንድ ቀን መፅሐፍ ፅፈሽ እናነብ ይሆናል!!! ቃል የለኝም!!!እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግነዋለሁ!!! ተባርከሽ ቅሪ!!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 месяца назад +32

    አይዞሽ እህቴ ዘሪቱ ጌታ ሁልጊዜም ቢሆን በስራው ትክክል እና አዋቂ ነው እሱ መልካምነው ጌታ አቅምእና ማፅናናቱን ይስጥሽ የቀሩትን ያሳድግልሽ🎉❤

  • @surafelwubalem
    @surafelwubalem 3 месяца назад +7

    ሀዘንሽን በሰማሁ ጊዜ ፀሎቴ የነበረው እግዚአብሄር ማፅናናቱን እንዲሰጥሽ ነበር ደግሞም የኔ ብቻ ፀሎት ሳይሆን የሁሉም ወዳጆችሽ ፀሎት እንደነበር ግልፅ ነው፤ ጌታ ኢየሱስም ፀሎታችን ሰምቶ በመንፈሱ ስላፅናናሽ ክብር ይሁንለት፡፡ እግዚአብሄር መልካም ነው፡፡

  • @maranatha391
    @maranatha391 3 месяца назад +29

    እግዚአብሔር አስቀድሞ እንዳዘጋጀሽ አስባለሁ ቀድሞ ጌታ ባያገኝሽ ምን ያፅናናሽ ነበር በእርግጥ ጌታ ሁሉንም ሰው ያፅናናል ግን የመንፈስ ቅዱስን ማፅፅናት ጌታ የገባው ብቻ ነው የሚረዳው ላንችም ይሄ ስለሆነልሽ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 месяца назад +20

    የኔ ሙሉ ሴት ዚዙዬ የኔ ጠንካራ ማርያምን ከልቤ ነው ምወድሽ ማከብርሽ የምታምኚው ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ መፅናናትን ያድልሽ 😥 መላው ቤተሰብሽን ከክፉ ነገር ይሰውርልሽ በደሙ ይሸፍናችሁ እወድሻለሁ ኑሪልን የኔ ቆንጆ

  • @Etukasemu
    @Etukasemu 3 месяца назад +22

    ጌታ እየሱስ የመውደድን ልክ በሞቱ እዳሳየን አንቺም የእምነትን ጥግ አሳይተሽናል እግዚአብሔር ከሚሰጠን ውድ ስጦታ ልጅ ነው አንቺም ሳሰስቺ ለጌታ መልሰሽ ሰጠሽው አንቺ የዚህ ዘመን አብረሀም ፣ሀና ነሽ በዚህ ዘመን መፀሀፍ ቅድስ ቢፃፍ ያንቺ ታሪክ የሚፃፍ ነው። ጌታ ከዚህ በላይ ይደግፋሽ ያበርታሽ ክርስቲያን በአባቱ እቅፍ ውስጥ ነው 🙏

  • @ruthm4237
    @ruthm4237 3 месяца назад +14

    As mother of 2 u hv no adia how much im in shoked....i never listen b4 protestant song bt since that day still im listening his last song with ma children...zeritu ma deep condolences for ur loss...may God gives u the greatest thing the rest of ur life my dear....

  • @tesfayeayele8119
    @tesfayeayele8119 3 месяца назад +18

    ዝና ሃብት ሃዘን ደስት ሁሉም ከክርስቶስ ፍቅር እንደማይበልጥ በህይወትሽ ለዓለም ሁሉም አሳይተሻል። ያከበርሽው ጌታ ፈፅሞ ያበርታሽ አሁንም ክብሩን በአንቺ ላይ ይግለፅ።

  • @mesfinworku1142
    @mesfinworku1142 3 месяца назад +11

    ይሄን ቪዲዮ አይቼ የተሰማኝ ነገር ቢኖር "ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን።"
    1 ቆሮንቶስ 15:19
    ማዘንስ እኛ እንዘን ይሄ የመፅሐፉ ሃሳብ ላልገባን:: ያበረታሽ, የልቡን ምክር ያሳወቀሽ እግዚአብሔር ይባረክ::
    የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን
    ሜዳ ተራራዉን ዘልቀን:
    ሳንለያይ በአንድ ሆነን
    ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን

  • @yonasweledesenebet6671
    @yonasweledesenebet6671 3 месяца назад +3

    እህታችን በእውነት በአደባባይ ያከበርሽው ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ያከብርሻው ከዚህ ፅናትሽ የተነሳ በወንጌል ብዙ ልጆችን ትወርሻለሽ በርቺ።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +23

    ቢገባንም ባይገባንም እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ😢😢😢

  • @GezahegnShomoro
    @GezahegnShomoro 3 месяца назад +4

    በቅርብ ወላጅ እናቴ ወደ ጌታ ስትሄድ የተሰማኝን የሀዘን ጥልቀት አውቃለሁ። የልጅ አባት እንደመሆኔ ምንያህል Painful እንደሚሆን መገመት አይከብድም። ዘርዬ እና ሙሉ ቤተሰብ ጌታዬ ብቻ በብዙ መጽናናት ያበርታሽ🙏🙏

  • @azitaKebede
    @azitaKebede 3 месяца назад +22

    የተወደድሽ እህታችን ዘሪቱ መላው ቤተሰብ አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናቹ ሃዘን የውስጥ እመም ነው ጌታ ይፈውሳቹ ። ጌታ ሁሌም መልካም ነው ለልጆቹ ከእኛ በላይ ስለእኛ የሚያውቅ እርሱ ነው። የተከተልሽው ጌታ ልብሽን ይደግፈው እህቴ

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial7074 3 месяца назад +15

    እግዚአብሔር የከበረበት የሽኝት ጊዜ! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው

  • @DL12able
    @DL12able 3 месяца назад +1

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ እያጽናናሽ ካንች ጋር ለዘላለም ይኖራል! ውድ በክርስቶስ እህቴ የሆንሽ ዘሪቱየ እኛ እህት እና ወንድሞችሽ እንወድሻለን! ተባረኪ❤

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 3 месяца назад +5

    የክርስትያን አባት ላቃቸው መንግሥቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መፅናናቱን ይስጥህ በተለይ ሁኔታ ልብህ ተሰብሮ ሳየው በጣም ያሳዝናል ቤተሰቦችህን ሁሉ ጌታ ያበርታችህ። እናቱንም ዘሪቱ ከበደ ያበረታሽ አምላክ እግዚብሔር ክብሩን ይውሰድ እባካችሁ ክፉ ኮሜንት ከመፃፍ እንቆጠብ የልጅ ሀዘን የዘላለም ነው ።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 3 месяца назад +20

    የተወደድሽ እህታችን ዘሪቱ መላው ቤተሰብ አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናቹ ሃዘን የውስጥ እመም ነው ጌታ ይፈውሳቹ ። ጌታ ሁሌም መልካም ነው ለልጆቹ ከእኛ በላይ ስለእኛ የሚያውቅ እርሱ ነው። የተከተልሽው ጌታ ልብሽን ይደግፈው እህቴ ❤❤👏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 месяца назад +16

    እህታችን ጌታን በዚመልኩ ስላፅናናሽ የተባረከ ይሁን ግርግሩ አልፎ መጀበኛ አሕይወትሽም ላይ በእያንዳንዷቀንና ሁኔታዎችሽ ውስጥ ጣልቃ እየገባ መፅናናቱን ያብዛልሽ ይደግፍሽ ከነልጆችሽ ደግሞ በፀሎት ካንቺ ጋር ነን❤❤❤❤❤❤

  • @argawabili6171
    @argawabili6171 3 месяца назад +10

    በጌታ ወገኖችሽ እንወድሻለን። ታላቅ የእግዚአብሔር ማፅናናት ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 3 месяца назад +21

    ካንተ ወደማ አሄዳለን
    ከሁኔታው ጋ አንተን አንሰፍህም መልካም ብቻ ነህ አንተን ❤ zerituye menifes kidus yatsinanashe .

  • @munaabdella6581
    @munaabdella6581 3 месяца назад +13

    እናት ቆማ ልጆን እንደመቅበር ከባድ ነገር የለም የኔ እህት አላህ ያፃናሽ በጣም ነው ስላንቺ ሳስብ ማዝነው😢😢😢❤

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 3 месяца назад +5

    "እየሱስ የተባለዉን አዳኝ እንዳዉቅ አድርገሺኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ቆም ብዬ ++አምላክ ማለት ለካ ይህ ነዉ እንድል ❤ በልጁ ሞት የሰጠንን ህይወት በ አንቺ ልጅ ክርስቲያን ሞት ዉስጥ ልዋላዊዉ አምላክ ነገሰ...አሜን እንደ እምነትሽ

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 3 месяца назад +4

    ዘሪቱ ከበደ ❤ ከዚህ በኋላ ይሄ ስም ሲነሳ አብሮ የሚነሳ ነገር አለ ፅናት ጥንካሬ በመከራ ተፈትኖ ማለፍ ሞዴል ህይወት ! ከመዘመርና ከንግግር ያለፈ ኑሮ I am proud of you የኔ ወርቅ የኔ እመቤት የኔ እናት እንዴት እንዳከበርኩሽ ❤ በአንቺ ላይ በሆነው ሀዘን እግዚአብሔርን ለምን ? ብለን እንዳንጣላው አርገሽናል
    እግዚአብሄር ስላንቺ ይባረክ አሁንም ፍፁም የሆነ መፅናናት እንዲሆንልሽና አምላኬ ኃይል እንዲሰጥሽ እፀልያለሁ የምር ከልቤ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 3 месяца назад +20

    የኔ ንግስት ስላንቺ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የመፅናናት አምላክ ከዚህ በበለጠ ያበርታሺ ያፅናናሺ እንደ ነብሴ ወድሻለሁሁሁ

  • @Kotramail
    @Kotramail 3 месяца назад +16

    This is a good way of celebrtaing Christian's life! He has lived a life worth celebrating! May the lord be with all his friends and family! Much love ❤❤❤

    • @exodus134
      @exodus134 3 месяца назад

      አሜን 🥰

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 месяца назад +15

    ዘሪቱዬ ክርስቶስን ከማውቀው በላይ በህይወትሽ አሳውቀሽኛል:: ጌታ ኢየሱስ ልጅሽ የተወውን ቦታ እንዲሸፍንልሽ እርሱ ክርስቲያንን እንዲሆንልሽ እጸልይልሻለሁ :: በዚህ በመከራ ሰአት እግዚአብሔር በአለም ዙርያ ባሉት ህዝቦች ውስጥ በሞገስ በክብር ታሪክሽን ጽፎታል:: እስከፍጻሜው ያጽናሽ:: ከነመላው ቤተሰብ::

  • @kebrarawtube
    @kebrarawtube 3 месяца назад +10

    እህቴ ዘሪቱ ያመንሽው እና የተከተልሽው ልዑል አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ፤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ #ከቅዱሳኑ ጋር በክብር #ሲገለጥ #ክርስቲያንም ከእርሱ ጋር #በክብር_ይገለጣል፡፡

  • @thutteshome8906
    @thutteshome8906 3 месяца назад +2

    የምንወዳቸዉ ሁሉ ያልፋሉ እኛም ሀላፊ ነን ነገር ግን የማያልፈዉን እና የዘላለም ከሆነዉ እ/ር ጋር መጣበቅ ተስፋ እንዲኖረን, እንድንፅናና, እንድናመሰግን ይረዳናል.. እ/ር ሁሌ መልካም ነዉ ደግሞም በስራዉ አይሳሳትም🙏🙏

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 3 месяца назад +2

    I wish we all could have this kind of memorial service at the end of our day. Most of the time we don’t even know who’s funeral service, we don’t even know anything about a person who died. We just attend funeral service to obey an Ider rules. May God bless you all. God is Good all the time.

  • @kukuargeta306
    @kukuargeta306 3 месяца назад +4

    የኔ እህት ዘሪቱ እኔ ደግሞ የዘመናችን እዩብ ብዬሻለሁ .እኔ እነደውም ጌታ ስለ አነቺ ልጄን ዘሪቱን አያችሁ እያለ ባንቺ proud የሚሆን ይመሰለኛል . የ ጌታ ጀግና ተባረኪ !!!!!!!

  • @tsegahundege
    @tsegahundege 3 месяца назад +8

    የተስፋው ወራሾች የሰማይ ዜጎች ...
    ዘርዬ የእኔ አስተዋይ ...😍
    ኢየሱስ እየመጣ እኮ ነው።
    በቅርቡ ወደዚያ እንሄዳለን
    በርግጠኝነት እንገናኛለን ..!❤
    በጣም በቅርቡ ኢየሱስ ይመጣል .!

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 3 месяца назад

      መክብብ 1፣4 ትውልድ ይሄዳል ትውልድ ይተካል። ምድር ግን ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች።
      መዝሙር 37:11
      የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ
      በብዙም ሰላም ደስ ይላቸዋል።

  • @amelewerkhussein988
    @amelewerkhussein988 3 месяца назад +14

    እግዚአብሔር አጠገብ የሆኑ አጽናናኝ አበረታች የሚለው ያቃል ጉልበት ነው የየዘሽ አሁንም ይህ ቃል በጌታ በኢየሱስ ሥም ያጽናሽ የበርታሽ የቃሉ ጋለበት ብርታት ሃይል የሀንሽ በዘመንሽሁሉ ❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 3 месяца назад +27

    See you later Christian we will meet soon again 1 ተሰሎንቄ 4:16፤ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ 1 ተሰሎንቄ 4:17፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።

  • @elshadai-eldana9215
    @elshadai-eldana9215 3 месяца назад +8

    ዜድዬ የኔ ወርቅ ያ የድሮ ልብሽን እንዴት እንደምወደዉ አሁን ደግሞ በጌታ ቃል አምሮ እና ጠንክሮ ሳየዉ ጌታችንን ይበልጥ አከበርኩት የኔ መልካም እምትውጂዉ አምላክ እስከመጨረሻ ያጽናሽ ያጽናችሁ እወድሻለሁ

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 3 месяца назад +1

    ካንቺ ብዙ የምንማረው ነገር ይኖረናል በሀዘን ተሸሽገው ከ አመታት በላይ ጥቁር ለብሰው ህይወታቸውን መኖር ያቃታቸው በዙ ሰዎች አውቃለሁ ይህንን እውቀት የገለጠልሽን የሰማዩን ፈጣሪ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 3 месяца назад +5

    የሰይጣንን ወገብ የሰበረ ክንውን አይተናል፤ እውነት ነው በሆነብን ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን እናከብረዋለን🙏

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 3 месяца назад +9

    ዘሪቱዬ ንጉሱ እየሱስ ባንቺ ምን ያህል እንደተሰተ አስበሽዋል የሚወዳት ልጁ እሱን ደስ የሚለውን አድርጋ በአባቱ እና በሰዎች ዘንድ በተግባር አሳየች ወንጌል ነበር ልብሽን እቅፍ ድግፍ ላደረገ መንፈስ ቅዱስ ለጌታችን ክብር ይሁንለት የምትወጂውን እየሱስን ካንቺ ሚፈልገውን ሆነሽ ስላሳየሽን ለብዙዎቻችን life time lesson አስተምረሽናል አመሰግንሻለሁ you are a hero!!ክርስቲያን ንብረትነቱ የሚወደው አባቱ ነበር የሚወደውን ለራሱ ወስዷል ወደ ዘላለም እረፍት ምንኛ መታደል ነው በአባቱ እቅፍ መሆን።የምወድሽ ዘሪቱዬ የሂወት ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ እናትሽ መላ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ያከበርሽው ጌታ እቅፍ ድግፍ አድርጐ ሂወትሽን እንዲመራ ፀሎቴ ነው እኔም ባለቤቴም በጣም እንወድሻለን በርቺ ውድ እህቴ❤❤

  • @tsiontesfa9245
    @tsiontesfa9245 3 месяца назад +8

    This memorial servcie is indeed a testimony that God's comfort is beyond understanding. My deepest condolences ❤

  • @VVV-kl9xm
    @VVV-kl9xm 3 месяца назад +2

    ዘሪቱዬ የተረዳሽውን የዘላለማዊነት ሚስጥር በህይወትሽ ኖረሽ ስላሳየሽን ተባረኪ። ክርስቲያን በስጋ ቢለየንም በአባቱ እቅፍ ለዘላለም ሊኖር ተለይቶናል።
    እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
    ጌታ እንደ ኢዮብ በብዙ ካሳ እና ከፍታ በሒይወትሽ ይገለጥ። ሁሌም በፀሎታችን እያሰብንሽ ነው። 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 3 месяца назад +1

    በ ጌታ እህቴ የሆንሽ ዘሪቱ
    እኔ ልባርክሽ እፈልጋለሁ ... አንቺ ምርጥ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ... በልጅሽ ሞት ... ሀዘንሽን ስብራትሽን ሳይሆን የ እግዚአብሔርን ታላቅነት አሳየሽን ... እኔ ከ እሱ አልበልጥም ብለሽ እጅ ሰጠሽ .... ምን አይነት መሰጠት እንደሆነ አላቅም
    ብቻ ተባረኪ ለምልሚ እልፍ ሁኚልን ፀጋ ይብዛልሽ ጌታን በሚያከብር አገልግሎት ዳግም እንደማይሽ ተስፋዬ ሙሉ ነው
    ደሞ በጣም ነው እምወድሽ
    እግዚአብሔር ከፍታውን ያስረግጥሽ
    እውነት የውስጤን አውጥቼ እምገልፅበት ቃል የለኝም

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 3 месяца назад +2

    በጣም ከማዘኔ የተነሳ ይመስለኛል በህልሜ አንቺን አግኝቼ ሳፅናናሽ አየሁ
    እህቴ የውስጥ ሐዘንሽን እንዲሽርልሽ እግዚአብሔርን በሆነ መንገድ በህልሜም ቢሆን ልጄ ከአንተ አጠገብ ሆኖ አሳየኝና አፅናናኝ በይው እኔ አባቴና ወንድሜ ሲሞቱ ከከባድ ሐዘን ለመውጣት በጣም ተቸግሬ የፀለይኩት ይህን ነበር እና ለእኔ ለሐጥያተኛዋ መልካም ቦታ እንዳሉ አፅናንቶኛል አንቺም ይህ አድርጊ ስልሽ ነበር ያየሁት ለባለቤቴ ስነግረው በጣም ስላዘንሽ ከአይምሮሽ አልወጣ ስላለችሽ ነው እውነት እንዴት ትፅናና ይሆን እያልኩኝ ሳሰላስልና መፅናናቱን ይሰጥሽ ዘንድ የድንግል ማርያምን ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሳሳስበው ነበር
    እህቴ ልጄ የተሻለ ቦታ ነው ያለው ብለሽ የምታምኝበትን ፍፁም መፅናናትን ይስጥሽ

    • @fresenaydagne468
      @fresenaydagne468 3 месяца назад +1

      pray((intercede ) for her that's the meaning of your dream

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 3 месяца назад +3

    አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ እናትዬ መላው ቤተሰብ በሙሉ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 3 месяца назад +4

    አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ በጣም ይደንቀኛል ስሙ ብሩክ የሁን ስለ ልዩ ማፅናናቱ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ የሚገርም ቃል ተናገሽ ህይወት ባለቤት አላት ባለቤቱ ወሰዳት---- ተባረኪ ይብዛልሽ

  • @MihretDapore
    @MihretDapore 3 месяца назад +1

    ለብዙዎች በዚህ ከባድ ጊዜ እግዚአብሔር
    እንዴት እንደሚመሰገን አስተምረሽና የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ ::

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 3 месяца назад +1

    ያንቺን አይነት የክርሰቶሰ መረዳት ይሰጠን🙌🙌
    በሀዘን ሳይሆን ሚወደውን ነገር በማረግ ተፅናኑ
    ጌታ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ይሁን

  • @jesusislordmitiku8648
    @jesusislordmitiku8648 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፍፁም በሆነው መፅናናት ያፅናናሽ እህቴ ልጆችሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔርን በአደባባይ አክብረሽዋል የመንፈስ ቅዱስን አብሮነት በአንቺ አይቻለው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Kid-st
    @Kid-st 3 месяца назад +7

    ኢየሱስ ደማችን ነፍሳችን ውስጥ ሲገባ የምናደርገው ነገር እንደ መንፈሳዊ እና ጌታ እንደገባው ሰው ሲሆን እብዶች እንባላለን። ዘሪቱ አሁን እንደ እብድ ተቆጥራለች ግን የገባት ገብቷት ነው። ክርስቲያን የሄደው ወደ ሚወደው አባቱ ነው ይህ ደሞ ያፅናናል በስጋ ሲለይ ቢከብድም መንፈስ ቅዱስ ያፅናናል። የአኢየሱስ መሆን መታደል ነው ቤት አለን ከኢየሱስ ጋር ዘላለም እንኖራለን። እህቴ ያፅናናሽ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ ትውልድን በአንቺ ውስጥ አይቷል በአንቺ እግዚያብሔር ስራ ጀምሯል። በተናገርሽው ንግግር ብዙ ሰዎች የሚወዱትን አተው በስብራት ውስጥ ለነበሩ እና ላሉ መፈታት እና መፈወስ መጠገን ምክንያት ሆነሻል ስለ አንቺ ህይወት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 месяца назад +13

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ላንቺና ለቤተሰብሽ መጽናናትን ይስጣቹ 😢

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 3 месяца назад +3

    እህቴ እና የአባቴ ልጅ ዘሪቱ በክርስትና የህይወት ዘመኔ ከአማኞች ሁሉ ያላገኘሁትንና ያላየሁትን እውነተኛ የክርስቶስን ህይወት ከአንቺ አየሁ አንቺ ለምድራችን የፅድቅ የፍቅር የፅናት የእምነት ምልክት ነሽ ገና ብዙ ስራ አለሽ አይዞሽ

  • @Jesusismysavaior
    @Jesusismysavaior 3 месяца назад +7

    ዘሪቱዬ ያንቺ መንፈስ ተጋብቶብኝ ውስጤን አፅናናኝ ።ምን አይነት መንፈስ አብሮሽ እንዳለ፣ ምን አይነት መረዳት ነው? ብዙዎችን ያፅናናሽበትን ይሄ መንፈስ ጨምሮ ያብዛልሽ። not only Christian you are also an icon too ጌታ ምን አይነት ክብር እንዳስቀመጠልሽ መገመት አልችልም። ተባረኪ🤍🧡🤍🧡

  • @mesfintezu343
    @mesfintezu343 3 месяца назад +2

    አእምሮን ሁሉ የሚያልፍ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናችሁ።

  • @birtukanababu70
    @birtukanababu70 3 месяца назад +3

    በህየወቴ ካንቺ ትልክ ሌሰን ወስጃለሁ ተባሪኪ ጌታ መልካም ብቻ ነው ማጉረምረም እሚባል ነገር እደማይሆን ጌታን እያመለኩ በቃ ጌታ መልካም ብቻ ነው ምንቢፈጠር ምን ቢሆነ በቃ ጌታ መልካም ብቻ ነው ተባረኪ እህቴ ዘሪቱ እኖድሻል ከዚህም በላይ የተደገፉሽው ጌታ ያበርታሽ ያፅናሽ በቤቱ

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 3 месяца назад +2

    ዘሪቱ የሚያፅናና እግዚአብሔር ያፅናናሽ :: ሁሉ ይቻለዋልና ስጋችን የተወለድን እለት ሞቷል የኖራቸውን መልካም ጊዜያት ቤተሰቦች ወደ እሱ እስክትሄዱ ድረስ በጥሩትዝታ አስታውሱት የመረረ ሀዘን ሞት መኖሩን ለማያስተውልና ዳግም በገነትን መገናኘትን ለማያምን ነውና በርቱ እግዚአብሔር ታላቅ ነው !!

  • @MGTom-du5lc
    @MGTom-du5lc 3 месяца назад +5

    ይህን የመሰለ እሮጦ ያልጠገበ ልጅ ማጣት እጅግ በጣም ያማል ግን የግዜ ጉዳይ እንጅ እኛም ወደዚያው ነን ፈጣሪ ነፋሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 месяца назад +2

    የኔ እናት የመንፈስ ቅዱስ ማጽናናት ዘወትር ኑሮሽን ይደግፍ የፀጋዉ ጉልበት ያበርታሽ የተወደድሽነሽ🥰🥰🥰 በሁሉ አቅም የሰጠሽ ይባረክ የቀሩት ልጆችሽ በመልካምነቱ ያሳድግልሽ

  • @libelight
    @libelight 3 месяца назад +7

    በዚህ ልጅ እረፍት ወንጌል በኃይል ተሰበከ እድለኛ ነው

    • @techinfoforet
      @techinfoforet 3 месяца назад

      ባይሞት እና እድለኛ ባይሆን የሻለው ነበር

  • @Danis_tube_X31
    @Danis_tube_X31 3 месяца назад +1

    አንቺ ታላቅ የ እ/ር ሴት ያከበርሽው ጌታ በ ዘመንሽ ሁሉ ያከብርሻል አ/ርን አከብረሻል ሴጣንን አዋርደሻል በዚ ደስ ይበልሸ የ ክብር አክሊል ይጠብቅሻል የዘመናችን ሲናማይቷ ሴት ነሽና ደስ ይበልሽ አባታችን አ/ር በሚወደወው ልጁ ጨክኖ ህይወትን ሰቶናል ዘሪቱዬ በርቺ።

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 3 месяца назад

      Wow

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 3 месяца назад

      አሰብኩት እንዴት እንደሆነ እየሱስ ሲሰቀል

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 3 месяца назад +2

    እሕቴ ዘሪቱ ከተሰማሽ ሀዘን በላይ ጌታን ማክበር በልጦብሽ ያከበርሺዉ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ቀሪ ልጆችሽን❤ በሰላም በደስታ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ሁሌም እግዚያብሔር መልካም ነዉ❤❤

  • @exodus5593
    @exodus5593 3 месяца назад +9

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ God is good all the time

  • @hewangetachew4126
    @hewangetachew4126 3 месяца назад +3

    እውነት ነው …. ያፀናሽ እና ያበረታሽ ያቆመሽ ጌታ ይመስገን… አምላክሽን አከበርሽው እኮ ፡፡

  • @meseretdemissie3305
    @meseretdemissie3305 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔርን አየሽ ተፅናናሽ!አከበርሽው ተፅናናሽ!ካንቺ ይልቅ በርሱ ተማመንሽ ልክ ነው አልሽ ተፅናናሽ!እህቴ የታደልሽ ነሽ!አሁንም አባቴ አባተሽ ልብሽን ይደግፍ!እህቴ ብርትት በይልን!!

  • @MercyWinner-y8o
    @MercyWinner-y8o 3 месяца назад +1

    ኢየሱስ አኮራሽኝ አለ የክብሩ መገለጫ ነሽና ብርቱ የሆነው እርሱ በአንየቺ ታላቅ ነገር አድርጓል የሲኦልም መሠረት ተናውጧል ❤❤❤❤

  • @FevenMimi
    @FevenMimi 3 месяца назад +2

    U have changed my life and my perspective for this life ur a true Cristina and unbelievable believer

  • @nazrie942
    @nazrie942 3 месяца назад +2

    ዘሪቱዬ እንኳንም እግዚአብሄር አጽናናሽ። በጣም ከባድ ነው እንደ ሰውኛ ሲታሰብ ግን እግዚአብሄር እንደሚያጽናና በእውነትም ባንቺ አይተናል። አሁንም እግዚአብሄር ጨምሮ ያበርታችሁ። ተባረኩ

  • @tinsaedaniel2173
    @tinsaedaniel2173 3 месяца назад +4

    🤲 Prayer of the day:-
    እግዚአብሔር ሆይ የዘሪቱ አይነት የመንፈስ ጥንካሬ እና እምነት ላይ ሳልደርስ አትግደለኝ። Zeritu my dearest sister Please accept my heartfelt condolences😥😥

  • @2011nga
    @2011nga 3 месяца назад +1

    ይህንን የመሰለ የተባረከና የተመሰገነ ልጅ እናት በመሆንሽ ልትኮሪና እግዚአብሔርን ልታከብሪ እንጂ ልታዝኝ አይገባም። ኅዘናችሁን ያቅልልላችሁ!❤

  • @BELA18113
    @BELA18113 3 месяца назад +8

    የኔም እህት 12አመቷ ወደ ጌታ ሄዳለች ዛሬ ብትኖር 24አመት ይሆኗት ነበር😢 እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ለራሱ መረጣቸው😢

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር መልካም ነው በምን ዐይነት ሁኔታው ውስጥ ብንሆን :: በእዚህ ከባድ ግዜ ውስጥ መዕናናትን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን:: በርቺ አይዞሽ :: በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጠም :: እንወድሻለን

  • @genetgebremeskel6051
    @genetgebremeskel6051 3 месяца назад +1

    ጌታን በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ማምለክ እንደሚቻል ፅጋው አሁንም እንደሚሰራ ምልክት ስለሆንሽ ስለበረታሽ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ።
    እንወድሻለን❤❤

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 3 месяца назад +1

    ጸጋው የበዛልሽ ጠቢብና አስተዋይ የእግዚአብሔር ሴት ስለ አንቺ ጌታን ያላመሰገነ ሕዝብ የለም አሁንም ስለ አንቺ ጌታን እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ ክርስቲያን ደግሞ ድካምና ሞት የሌለበት የዘላለም እረፍት ቤቱ ነው የሄደው ጌታ በእቅፉ ያኑርልን በርቺ ጠንክሪ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበልሽ የኔ ንግስት ❤

  • @redihassen4186
    @redihassen4186 3 месяца назад +6

    ብዙ ትምህርት እኮ ነው ያስተማርሽን ስለ እግዚአብሔር በርትተሽ ቅሪ

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽
    እስከዘላለም ያሰጨክንሽ እህቴ። ካመኑ አይቀር እንዲህ ነው። አንቺ ባለፍሸበት ውስጥ ብዙዎቻችን ተማርን እራሳችንንም መዘንን። አይወሰድብሽ ። በብዙ ይባርክሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው🙏🏽❤️

  • @hahu3881
    @hahu3881 3 месяца назад +3

    I can’t tell you enough how deeply sorry I am. I am still mourning your loss. ቀንም ማታም በልቤ አለሽ , with all your family. እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑር, ያንቺን የአባቱን የወንድሞቹን የቤተሰብ ወዳጆቻችሁን ልብ በሙሉ በየእለቱ ያፅናና! My dearest Zeritu, you are a warrior, you inspired me since my high school days and now even more! Sending you tight hugs and lots of love!

  • @maargion5490
    @maargion5490 3 месяца назад +1

    What a Godly woman!! She glorifies lord Jesus leaving real Christian life and she teaches us all how to exalt God almighty!! I pray may God add more grace on her and her all family!! We love you our hero sister 💕❤️💕

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 3 месяца назад +2

    እህቴ ዘሪቱ! በዚህ ከባድ ጊዜ ያደረግሽውን ንግግር ስሰማ! በጌታ ፊት ከአምሮ ሁሉ የሚያልፍ መፅናት እንዲስጥሽ ፀለይኩ!... በመቀጠል ወዳጆቼን እንዲፀልዩ ነገርኩ!... እህቴ በሚድያ ነው የማቅሽ! አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ!... ወንጌልን በጥልቅ ሁኔታ በዚህ ከባድ ጊዜ ያስተማርሽ ውድ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ!.... መነጠቅን እየተጠበባበቅን ባለንበት ወቅት! ጌታ ኢየሱስ ክብሩን የሚገልፅበት ስው ይፈልግ ነበር በኢትዮጵያ ምድር አንቺን አገኘ!....(ሌላ ስው አላውቅም) አንቺ የክብሩ መንጸባረቂያ ነሽ!.....ተባረኪ!..
    ❤❤❤
    ጌታ የበለጠ!..
    ❤❤❤

  • @Melo_melody_melo
    @Melo_melody_melo 3 месяца назад +1

    ዘሪቱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
    መንፈሳዊ ህይወትሽ ብዙ ያስተምራል !
    እግዚአብሔር ያጽናሽ ቤተሰቡን በሙሉ ያጽና !

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 3 месяца назад +5

    እህቴ ዘሪቱ የርህራሄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ልብሽን ያፅና ይደግፍ ከዚህ በበለጠ ያበርታሺ እወድሻለሁ!! ❤❤❤

  • @shitayeerango173
    @shitayeerango173 3 месяца назад +3

    ልጅሽ ወደ ዘላለም ህይወት ወደ አባቱ እቅፍ ነው የሄደው። እግዚአብሔር አዋቂ ነው።