well done birzewo music, i learnt at wollo universty, kombolcha campus for 5 years and i know the amharas people how they respect and pride of being an ethiopians ,,,,,,,wollo, kombolcha my favorite city i miss you uuuffffffffffffffffffffff🤟🤟🤟🤟🤟🤟💭
እኛ ቤት እንደዛ አይነት ሙዚቃ ሁሌም ከእራት በኃላ በቤተሰብ ምንጣፍ ለይ ተሰብስበን በስልካችን እናያለን። ከአንዱ ኢትዮጵያ ጫፍ (ደቡብ) ሆነን እንወዳቹሃለን We hear and love this like music even without knowing it's meaning. Too much love 0:59 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምን ይሻለኛል ጎበዝ ጉድ ሆነኩላችሁ አቦ፡፡ ብሰማውብሰማው እኮ በተአምር ልጠግብም ሊበቃኝም አልቻለም፡፡ አቤት መታደል አቤት ድምፅ ደግሞዘስ ይሄ ተስፋ ብርሃን የሚባል የቅኔ ምመህር የግጥም ባላባት እንደ ጭንቅላቱ ምን ያህል ከአለም የቀደመ ቢሆን ነው በሉ እንዳው ሁሉም ነገር ከቃል በላይ ሆነብኝ እና የፍጥኝ ታስሬ ዝም አልኩ፡፡ ወሰወሰኝ አቦ ይሄን ግጥም የሚባል አሳረና እኔም ለሞከረው መሰል
አፍላ ፍቅር ይዞኝ ይለኛል ብርድ ብርድ፣
አይሸመገልም አጀብ ያንች መውደድ፡፡
በፍቅር ዘይኖ በጀግንነት ኩሎ፣
ሰጥቶታል ፈጣሪ ሁሉንም ለወሎ፡፡
ዋድላና ደላንታ ኮን ወገልጤና፣
የእነ ስበር አሽከር ሞልቶበታል ጀግና፣
ግባልን እንዳልኩት ገባልኝ ቦረና፣
የወንድነት ቁንጮ የፍቅር ናሙና፡፡
ወሎ አማራ ሳይንት ላስታ ላሊበላ፣
ጨዋታቸው ጣፋጭ እንደ ማር ወለላ፣
ሳየው እጠግባለው እንኳንስ ስበላ፡፡
በአንድ ላይ ተጋምዷል አስላም ክርስቲያኑ፣
የአካልየ ምድር የሸህ ሁሴን አድባር
ደሴ ላከመልዛ ወሎ በመሆኑ፡፡
እስከመቸ ድረስ ልቤ አንተን ተረቦ፣
ሳተናው ወሎየ ና ዘይረኝ አቦ፡፡
አቦ በጣም ተመቸሺኝ
Yaselam gtm❤❤❤❤❤
❤❤❤
እጅህ ይባረክ ❤
IneesBexmnewYewededkowat..Wollo.BalhonYiqocenyiiNeber
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው ባህላችን ስንቱ መች ይጠገብና ወሎዬዋ
እኔ በግማሽ ወሎየ በግማሽ ጎደሬ ነኚ አማራ ነኚ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ አድአማራ አማራነት ወርቅ ማንነት❤😊
በትክክል
Me too
ማር ዘነቡን ወሎ ሁለ ገቡን ሀገር እንደኔ ያወቀው ያየ ሰው ይናገር❤❤❤ወርቅዋ እንወድሻለን በርችልን
Selam
well done birzewo music, i learnt at wollo universty, kombolcha campus for 5 years and i know the amharas people how they respect and pride of being an ethiopians ,,,,,,,wollo, kombolcha my favorite city i miss you uuuffffffffffffffffffffff🤟🤟🤟🤟🤟🤟💭
አለባበስ 100%
ድምፅ100%
የአማራ ባህል ይለያል መልካም እድል ሚሚ❤
ማነው እንደኔ በወሎየነቱ የሚኮራ❤
ብርዘዎ ምን ማለት ነው ፣?
@@KalkedanTesfaye-e9j ሲመስለኝ ከማር የሚሰራ ብርዝ የሚባል ጠጅ መሠል የሚል መጠጥ አለ
አማራዬ🩸ወሎ❤️🤌🏾 ሚሚአችን🥰በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺልን💪 የአማራ ብሔርተኝነት ያሸንፋል ፋኖ✊🏿
ሚሚየ የኔ ቆጆ ምርጥ ስራ ነዉ ማርያምን በደብ ነዉ የወሎን ባህልና ታሪክ የገለፅሽዉ እድሜሽን ያርዘመዉ አቦ ❤❤❤
ሚሚ በእዉነት ምርጥ ስራ ነዉ የኢትዮጵያን ባህል የጠበቀ አስደሳች ዘፈን ነዉ እናመስግናለን ከዚህ የበለጠ ለመስራት በርቺ
ሥወድሽ ከገጃም ወሎ ቀጥይበት❤💚💛💓💪💪💖
ምን ዓይነት ምኅታተኛ ድምፅ ነው❤️ በጣም ነው የወደድኩት እንኳን አምኃራ ኢትዮጵያ ሆንኩ
ያበደነው ይመችሺ አቦ የማይጠገብ ጃሞች አማራየ የትናችሁ በላይክ ግቡ❤❤❤❤
ሙሰማ ነኝ ከሀላባ ወሎዬዎች እንወደቹላን
እኛም ውድድድድድ❤
እኛም እኖዳችሇለን❤❤
እናመሠግናለን
❤
ለካ እንድህም ይዘፈናል ጉድድድድ😮😮😮 ኣቦ ክሊፒ ወሎዬዎች ብች ይስሩት💪💪💪🇪🇹🇪🇹
እረ ግቡና እዩላት ምርጥ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ተሎ ማለቁ ከፋኝ❤❤❤
የማራዋ ንግስት 💚💛❤ በርችልን እንወድሻል
56 comment❤❤❤❤ እስኪ ወሎዬ የሆነ ላይክ ያርግ
አንች ገጠኛ😢😢
@@BashBash-s8h ታቀኛለክ ሆ
Gotna athwene ok aytkmshme🤨🤨🤨🤨
@@Rim-Sultanጎጢት እኛ አማራ ነን
ትላም ፂላ@@Rim-Sultan
ወሎን እዳንች የገለፀው የለም ከምር አንደኛ ወሎ ብዙ ደግና ያፈራ ሀገር ነው ሁሌ ስለ ቁጂና ብቻ ነበር የሚለፍፉት እደዚህ ጀግናወቹም መነሳት እንዳለበት አሳየሻቸው ❤❤❤❤❤❤❤
ማነው 8 ቀን እንደኔ የጠበቀው ሙሉውን ለማየት
እኛ ቤት እንደዛ አይነት ሙዚቃ ሁሌም ከእራት በኃላ በቤተሰብ ምንጣፍ ለይ ተሰብስበን በስልካችን እናያለን። ከአንዱ ኢትዮጵያ ጫፍ (ደቡብ) ሆነን እንወዳቹሃለን We hear and love this like music even without knowing it's meaning.
Too much love 0:59 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማነው ከቲክቶክ የመጣ😂❤
😅😅😅kalye❤
😂😂😂
hahaha 😅😅😅 me
Enye
እኔ❤
ወሎ ሲነሳ አያስችለኝም ወሎ እኮ ቸር የበዛበት ህዝብ የሚኖርባት ሀገር ነች በተለይ ወልዲያ ሁሌም ትናፍቀኝ አለች #የጁ .... ✍️
ማነው ከቲክቶክ የመጣ ነኝ የመነን የጀግናው አራጋው ካሱ ❤❤❤
እኔ
Me
እኔ
Me🥰 welela nw WELO🌹
❤❤❤❤❤❤
የኔዋ ወሎ አማራየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ስላምሽን ይመልስልኝ😢😢😢😢 እወደችሁለሁኝ ወሎየወች❤
WOW ድንቅ ስራ ነው እህታችን❤
በርችልን የኛ እንቁ እህት ❤️❤️🔥
ዋው ድምፅ ከባህል አለባበስ ከእራት ጋር አንደኛ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አማራነት ልዩ ውበት አለው 💚💛❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አማራየ ሰላምክ ይብዛ ደጉ ህዝቤ❤❤❤❤❤
ዘፈን እንኳን አይመቸኝም ግን በአማራ የሚጨክን ልብ የለኝም ለማበረታታት ብቻ ነው የኔ አማራ በለ ቅኔ ሞቸ ነው የምውዳችሁ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የማርሰፍ አድናቂ ነኝ💙
❤🙏
ሚሚዬ በርቺልኝ ፣ ወሎን እንዲህ ስታገማሽሪያት በዝማሽ ፣ ልብን ይነካል።ረጅም እድሜ ይስጥልኝ😍💪🙏🙏🙏
የወሎ ትክክለኛ ማንነቱ ይህ. ነው ክበሪ እህታለም❤❤❤
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌹
የደጎቹ ሀገር ወሎ ❤
ወሎ ዘፈን እየተዋጣልን ነው።ባህላችን በትክክል እየታዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ወሎ❤❤❤
የት ናችሁ አማራ ይህን የመሰለ ስራ
ብዙ ተመልካች የለውም tik took.ቆራርጣችሁ መልቀቅ ብቻ አደለም እየገባችሁ እዩላት❤❤❤❤🎉
የድምፅሽ የዐማራነት ለዛው ጣፋጭ ነው❤❤❤ ትችያለሽ
የወሎ ልጆች የት ናችሁ አለን በሉኝ
አይጠየፍ ሁኖ ይታያል ድግሱ
የመጣ ቢመጣ ምን ቸገረው እሱ ሚሚ እናመሰግናለን መልካም እድል❤❤
አለን🎉
@@NesredinAhmed-zl2rh አለን❤❤
አለሁ ግን ተወሎነቴ አማራነቴን አወደዋለሁ ወላሂ
@@899-r9n ተዘቅዘቂ ከብት
@@NesredinAhmed-zl2rh ..እራሥህ ተዘዝዘቅ ዝቃጭ ጨምላቃ ውሻ ልጅ
My Amhara 💚💛❤️
ባህሉን ሥለጠበቃችሁት በጣም ያምራል በጣም ብዙ ሰዎች ከአንድ ቦፌ ዉጭ ልብስ እደሌለን እያረጉት ነበር እናመሠግናለን ሚሚየ የሚገርም ስራ ነዉ
የሀገሬ ልጆች ምርጥ ስራ ነው I love እስኪ ማነው አገርግዛት ተወልዶ እቴጌመነን ሆጤ የተማራ የት አላችሁ ❤❤❤ ወሎየነት❤❤
የኔ ደርባባ ምርጥ የአማራ ሙዚቃ ነው ይቅናሽ እህታለም❤❤❤
አቤት ውበታቸው።።።አቤት ድምጽ።።።ምን ጉድ ነው።።።ኮምኩሙ።።።67 ጊዜ አዳመጥኩት ልጠግበው ነው
ልቅም ተደርጎ የተገለፀ እውይ አማራየ
አሁን ገና ለወሎ ተዘፈነላት ምርጥ ስራ ነዉ🤗👏💯
የወሎን ሚዚቃ ጎጃሜዎች ይችሊበታል ከነሣ በበለጠ
ጎጃሜ ናት እዴ ዲምፀ ሲያምር
ወይ መከፋፈል ።።መዘባረቅ
ወሎም ጎጃም አማራነው አትከፋፍሉ
ምርጥ ስራ መርቀነዋል
ዋዉ አማራነት በራሱ ኩራት ውበት ነው እናት አለም ወሎ ናፍቆቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀቅ ነው 🦅
አይ ይች ሴትዮ ከሁሉም ሙዚቀኞች ይች ሴትዮ ልቤን ትነካዉ አለች እደዉ ምን ላርግሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኧሯ ጎበዝ ይህን ሙዚቃ ማነዉ እንደኔ የሚወደው👍
የኔዋ አይጠየፍ ወሎ ሰፊ ነው ድግሱ ❤❤❤❤
በጣም የተመቸኝ ልጂ ነው ዋው አባየ ትችላለህ ዋው ይሄን ልጂ ተንከባከቡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወሎ ዲምቅ በይልኝ❤
ጠያቂ ትወልድ ሲኖ ታሪካችን የሚመጥ ሙዚቃ እየወጣ ነው ❤በርቱ ይቀራል
ሚሚሻዬ🙏❤ ወዝ 💃ወዝ 💃ወዝ 💃መልካም እድል
ድምፅሽ + እስክስታ የሚመቱት የሚገርም ነው በተለይ ወንዱ አመታቱ የሌለ ነው ሰቶሀል አንገትህ ብቻ በቂህ ነው ❤❤❤
አምሀራየ አቤት ግርማ ሞገሱ አምሀራ መሆን እኮ በራሱ መታደልነው ይሀን ውበታችንን አይተው የሚቀሙን መስላቸው ነው ዙርያውን ጠላት በቅናት የከበበን ግን በመደሀኔ አለም ድጋፍ እንውጣዋለን I .M ቤተ አምሀራ I.m ጎንደር I.m ጎጃም I,Mሸዋ አንድ አምሀራ💚💛❤💚💛❤💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤
አልባሳት❤ግጥም❤ዜማ❤ውዝዋዜ❤ቀረጻ❤ ሁሉም ነገር ቤተ አማራ❤ እጅግ በጣም ያምራል❤
ወሎን ባህሉን ታሪኩን ሁሉን ያማላ ምርጥ ሙዚቃ ነው በዛላይ የሚያምረው ድምፅሽ ዋው ነው ❤❤❤
የአመቱ ምርጡ የወሎ ዘፈን በሚገባ ወሎን የሚገልፅ ባህሉን ልቀወም ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ ክብር ያለው ሰው የሰራው ስራ ❤
ወሎ ብቻ ነው እንዴላ ይ ከ እኔ ጎንደሬ ነ ኝ ግን በጣም በጣም ዎው ዎው 😘😘❤️❤️❤️👍👍❤️❤️❤️😘
አርሂብ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አማራ ተመርጠን የምንገደልበት ማንነታችን አማራነቴ ኩራቴ ወላሂ
አማራ መሆን መመረጥ ነዉ😮❤
አማራየ ደሜ ወሎ ❤❤❤❤
የወሎ ታሪክ የሆነ ትክክለኛ ዘፈን ወይንም መፅሐፍ ነው ማለት ይችላል ዋው😊
ተባረኪ በዚህ ዘፈንሽ ወረኢሊ /ጃማ የእናቴን ወላጆች አያቶቼን ሃምዛ አዲሴን እና አንሻ ሺበሺን እንዲሁም ወረኢሉ/ ለጋአንቦ የአባቴን ወላጆች አቶ ደምሴን እና ወ/ሮ ደስታን አስታወሺኝ ተባረኪ በርቺ ጎበዝ ውብ ስራ ነው 🎉🎉🎉
❤❤ ግን ይሁን የመሰለ ሙዚቃ ብዙ ተመልካች የለውም እሳ
My ወሎ❤❤❤❤ አማራየየ❤❤❤❤
አማራዬ ባለታሪክ በለ ፊደል የጀግኖች ዘር💪🥰🥰🥰🥰💪💪💪
በጣም የሚገርም ስራ እንዴት እስከ አሁን 1ሚሊየን እንኳ አልገባም በጣም ያሳዝናል ዳይ ጉዞ ወደ 10 ሚሊዮን ሁለችሁም ደግማችሁ እዩት
ጥሩ ስራ እናመሠግናለን
የጀግና የታሪክ የፍቅር አገር ወሎ❤❤❤
የኛ ልዕልት በዚህ ድምፅ ጎንደርኛ ዝፈኝልን❤❤❤❤❤
ወለላ ነው ወሎ 💚💛❤️🤌🥰🔥🔥
እስኪ ከእሁድን በኢቢኤስ አይቶ የመጣ 👍
Ene 1gna
እኔ😂
enem
❤
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኘ ነበር በጣም እሚአምር ስራ ነው ቀጥይበት
Wowww My people Amhara 💃🏽❤️❤️❤ ወለላ ህዝብ በዓላችን ውብ 🩵🩵🩵🩵🩵🩵❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሸጋ ነው በርቺ ምርጥ ድምጽ አለሸ ቆንጆዎ መገን አማራ አንድ አማራዬ
የባህል አምባሳደር ነሽ አንቺ እውነተኛ የባህል ዘፋኝ ክሊኘሽ ሁሉ በባህል ልብስ በጣም ያምራል በርቺ
አለም ሲሰለጥን እደወሎ ይሆናል ትልነበር አያቴ ሆኖ እያየነውነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኮንም አማራ ወሎየ አድርጎ ፈጠረኝ ተመሰጌን አምላኬ
አማሬዬ ውብ ቆንጆ ጀግና የሞራል ልእልና ያለው ቅመም ህዝብ
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ብዙም ያልተፃፈለት ያልተነገረለት የታሪክ የእዉቀት የፍቅር ጀግንነት ባለቤት ጥበበኛ ትእግሰተኛ እሰላም ክርሰቲያኑ ተፋቅሮ የሚኖርበት ትሁት ህዝብ ዉሰጥ በመፈጠሬ እንድጠነክር "እንድበረታ " ቀና ብየ እንድሄድ ሲያሰፈልግም መረር ጨከን እንድል የሚያደርግ ማንነት የሰጠኝ አማራ ወሎየኔቴ ነዉ ለዚህም ፈጣሪን አመሰግናለሁ በእዉነት
ወሎየ ባልሆን በወሎየዎች በቀናሁ ገብርኤልን
ከሳንቃ እናትየ
ውድመን ውድየ
ወለላ ነው ወሎ
ማርየ ማርየ ❤❤❤
ወሎ ማሩ ገሩ አማራነቴ መልካም አድል እናመሠግናለን❤❤❤
ምን አይነት ድምፀ መረዋ ነች የዚችን ድንቅ ድምፃዊ ሙዚቃ ሁሉ በብዙ ሚሊየን ተመልካች መጨናነቅ አለበት የእውነት የነማሪቱን ዘመን አርቲስቶች ነው ያስታወሰችን ዳግማዊ ማሪቱ ነች ሁሉም ሙዚቃዎቿ ድንቅ ናቸው
ምን ላርግሽ ሰውነቴን ይወረኛል ስሰማት ወይ ለዛ ወለላው አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራ ዘርህ ይብዛልኝ ሺ ዓመት ኑሩልኝ !!!
Betam betam yigermegnal የግጥሙ እና የሚጠቀሱት ባለ ታሪክ የወሎ ልጆች በተለይ አባ መፍቀሬ ያነሳሽበት መንገድ መቼም አይሰለችም የዜማ እና የግጥም ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም እነዚህን የመሠሉ ስራዎችን እየሰራሽ አስተዋውቂልን ነገር ግን ሃሳብ የምሰጠው የ አባ መፍቀሬ ፎቶ ቀረፃ ውስጥ ቢኖር እና ተንታ ሚካኤል የንጉስ ሚካኤል ቦታ ቀረፃው መካተት ነበረበት ።
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤
ያለማድረግ ይቻላል እንዴ የምወድሽዋ እውነት ነው ደጉ ያገሬሠው ማርዋ ማርዋ ሢያንሠው ነው አላህ ይጠብቀው ❤❤❤❤❤❤❤
ያለምንም መሠልቸት እንደኔ የሚሠማው ❤
በየጊዜው እድገት በየጊዜው ብቃት የምታሳይው ነገር መክሊትሽን በአግባቡ መጠቀምሽን ያሳያል! ሁሌ ምርጥ ሙዚቃ ስለምታሰሚን ኩሪ!
አማራ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውበት ነው
አማራነት ይለምልም!
በርች ጀግና
ዋው ድምፅሽ እራሱ ምንም የሙዚቃ መሳሪያ ባይኖረውም ይነዝራል
የኛ አመለ ሸጋ እህት! ጥንቅቅ ጥፍጥ ያለ ዜማ!❤
ከልብ እናመሰግናለን!
ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት በጣም የወደድኩት ከወሎ ሙዚቃ ይሄ እና አለም አለምየ ነው❤
ምርጥ አንደኛ ባህሉን የጠበቀ እናመሠግናለን እህታለም ❤❤❤
አሪፍ ስራ ነው :: በርቺ
እጅግ ቆንጆ ድምፅ ከወዝ ጋር በርቺ
አማራዬ በርቱ ባህላችን እንዲህ አውጡልን❤❤❤❤
በጣም❤❤❤
እንኳንም ወሎየ ሆንኩ ❤❤❤❤❤
ለዚህ ዘፈን እደኔ የሚያደንቀው ላይክ አድርጉ
በርች ድምፅሽ ገራሚ ነው በርች ከጎንደር❤🎉
እጅግ በጣም ጥሩነው በድል አማራ ነፃወጥቶ ተሰብስበን ለመደሰት ያብቃን !!!!
የአባ መፍቅሬ አገር እድሜ አይገዛ አረጁብን
😢😢😢😢 አባ መፈቅሬ ድምቀታች ነበሩ አሁንማ ዳግም ላናያቸው ተለዩን አይ ሞት ክፍ
Mimiye betam yamral,
Tebareki edme na tena yistish