ምርጦቹ የወሎ አርቲስቶች ባንድ ላይ ያዜሙት ምርጥ የወሎ አማራ ባህላዊ ዜማወችEthiopian best cultural music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 308

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Месяц назад +24

    የወሎ ፈርጦች የአሳምነው ዘር ማነው እንድኔ ወሎዬነቱን የሚወድ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zenebewerw
      @zenebewerw Месяц назад +1

      እኔአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Месяц назад

      @zenebewerw የኔ ዋ

  • @belaybast
    @belaybast 15 дней назад +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ ካይን ያውጣችሁ እደው ወሎየ ባልሆን እዴት ይቆጨኝ ነበር አይ ውበት ተሰጠን ለኛብቻ መታደል እኮነው ሰታምሩሩሩሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ Месяц назад +32

    ሀይማኖቴ ሙዚቃ ባይደግፍም እንደ ሀገር ግን
    ኢትዩጵያ
    ብሎም አማራ
    በመጨረሻም
    ወሎየ ሆኘ በመወለድ እጂግ ድስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    የስንቱን ሀገር ይቶበሮች አሳድገናል ማንንም እነኝህን እንቁወች እናበረታታቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @angelabacha4574
      @angelabacha4574 Месяц назад

      እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚

    • @QalAba
      @QalAba Месяц назад

      እውነት ነው እህታለሜ❤

    • @angelabacha4574
      @angelabacha4574 Месяц назад

      አወ

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar Месяц назад +20

    መታደልኮነው ከወሎመወለድ❤❤❤❤❤❤❤የኔምርጦች❤❤❤❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ Месяц назад +12

    እናት አለም ወሎ ስላምሽ ይበዛልን ዙሮ መግቢየ

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x Месяц назад +2

    አቤት አማራነት መታደል የኔ ወርቆች ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን

  • @aderaw12
    @aderaw12 Месяц назад +6

    አማራነት ውበት ነው ሲል አልሰማ ያልከኝ ማነህ ንስአማ እሄን ቅላፄ አዳምጠው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x Месяц назад +7

    ወርቅ ህዝቤ አማራ ይህ ቀን ያልፍል 😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis 19 дней назад

    ወሎየ ይለያል❤❤❤❤❤

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r Месяц назад +6

    የጁ የጁ የጁ የጁ ወሎ ወሎ ሰላም ይሁንላችው

  • @Tgst-n7g
    @Tgst-n7g 19 дней назад +2

    ወሎመሆን እኔብቻ ነዉግን ደስ የሚለኛ እናተንም ነዉ ጋስ

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t Месяц назад +5

    የወሎ ወርቆች ፈጣሪይጠብቃችሁ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ManayeBekele-r3q
    @ManayeBekele-r3q 11 дней назад +1

    I love Amhara ❤❤❤❤❤

  • @Ali-n7e4y
    @Ali-n7e4y 19 дней назад +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaMohamed-mn9fl
    @SadaMohamed-mn9fl Месяц назад +1

    ማይ ወሎ እኮ መወለድ መታደል ነው እህታችሁ ከመርሳ አባገትየ ውድድድ❤❤❤❤❤❤ሀገራችነን ሠላም ያርግልን እኛንም በሥደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 2 дня назад

    የኔ ወሎ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
    @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ 20 дней назад

    የኔፍቅሮች ውድድድድድድ እነሱንየሙወድ ይደምረኛ

  • @አልሀምድሊላህሱበሀንአላህ

    ❤❤❤
    የፍቅር አገር

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ Месяц назад +4

    የወሎ ወርቆቸ ፈጣር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +3

    ወገን ወሎ የሁሉ እኩል ሀገር እንደምነው ወሎ❤❤❤❤❤

  • @zeyinebmehamed1640
    @zeyinebmehamed1640 Месяц назад +4

    እርር ወበት አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад +7

    ሰሜን ወሎ ድርቅ እራብ አለ እያሉ ጉርሻላይ ፎቶቸወ ተለጥፎ አይቻለሁ ድምፂ ሁኑ ገቢ አሰባስቡላቸወ እናተ እያላችሁ እደት ይራቡ😢😢😭😭

  • @AbayneshAssefa
    @AbayneshAssefa Месяц назад +1

    ሰታምሩ ያገሬ ልጆች ወሎ እንዲህ ነው ጨዋታ ነው የሚምርበት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ

  • @AbateTamre-v3q
    @AbateTamre-v3q 26 дней назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @RozaRoza-f6u
    @RozaRoza-f6u Месяц назад +1

    መገን ወሎየነቴን ሠወደው ❤❤❤❤

  • @Almaz-f5v
    @Almaz-f5v 27 дней назад +1

    በርቱልን 💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @AmeeraAbdhulla
    @AmeeraAbdhulla Месяц назад +1

    ማሪምን።ውለየ።መሆን።እኮ።መታደልነው።እኮራበታለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @WerkuMulh
    @WerkuMulh Месяц назад +2

    ራያ ራዩማ አምሓራ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ድል ለአምሓራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawittadase
    @Dawittadase Месяц назад +3

    እረ አገሬ ወሎ የጀግና መወፈለቂያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚💚💚💛💛💛

  • @HeranHeran-j6u
    @HeranHeran-j6u Месяц назад +2

    ወለየዎች የዋህ ፍቅር ናችሁ ❤❤❤

  • @AtsedeEndeshaw
    @AtsedeEndeshaw 28 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ woloye semu ybekan

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f Месяц назад

    ወሎየነቴን ሥወደዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LieltMola
    @LieltMola Месяц назад +3

    ወሎን ማን ነክቶ ባልሆን እሞትነበረ❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Месяц назад

    የሀገሬ ልጆች ባትሆኑ በቅናት ማበደ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል Месяц назад +1

    መላክ የተዳርኩብህ አይይይይትዝታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdugnaAlebachew-z4h
    @AdugnaAlebachew-z4h Месяц назад +1

    እደትነዉ የምናምረዉ አቦ🥰🥰🥰

  • @angelabacha4574
    @angelabacha4574 Месяц назад +2

    አገሬ አሰታወሳቹኝ አሰለቀሳቹኝ እኩ ማርያምን

  • @UdUr-p2m
    @UdUr-p2m Месяц назад

    የኔ ዉድች ወሎየ ባልሆ ይቆጨኝ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AssefaHabtie
    @AssefaHabtie 3 дня назад

    ይህ ቀን ያልፍል

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Месяц назад +6

    ሙዚቃው ጥሩ ነው፣ ደስ ይላል፣ ትክክለኛ የወሎ ጭፈራ ነው፣ ግን ደግሞ በዚህ አማራ በአስቸጋሪና አስጨናቂ ሁኔታ ላይ ባለበት ጊዜ እየጠጡ ጭፈራና እስክስታ አያስፈልግም ነበር፣ የእንጀራ ጉዳይ ከሆነ ደግሞ በሚዲያ ባይለቀቅ ይሻላል ፣ ለማንኛውም ለወደፊቱ ይታረም ፣ በሉ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ!!

  • @dessieabebaw6384
    @dessieabebaw6384 Месяц назад +1

    ወሎ የመልካሞች ሀገር ።

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ Месяц назад +2

    ወይኔ አማራ ወሎ❤❤❤❤❤ደሞቸ አቦ ደምሩኝ

  • @kaleabkalu
    @kaleabkalu Месяц назад +5

    ወሎን ለፍቅር እንጅ ለጦርነት እንዴት ይመኙታል አየ አብይ አህመድ የ አገሬን ነገር ፍርስርስዋን አወጣካት መድሃኒአለም ያንተን መጨረሻ ያገሬን አንድነት ያሳየኝ

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ Месяц назад

      ምን አብይ ብቻ የመጣ የሂደው ሁሉም ጦርነት በወሎ ምድር ነው የቅናት የጥላቻ ጥግ ያሳዩናል ግን አለን አልጠፋንም

  • @TameTAME-x5l
    @TameTAME-x5l 20 дней назад

    እባካችሁ ለተቸገረው ወገናችን እንድረስለት ድምፅ እንሁናቸው

  • @kidisty8439
    @kidisty8439 Месяц назад

    ወለዬዎች ይለያሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or Месяц назад +1

    አቤት ውበት ግን ወሎ ልዩ ነን እኮ ❤❤❤❤እኮ

  • @የዉጫሌዋyoutub
    @የዉጫሌዋyoutub Месяц назад +1

    ማይ ወሎ ❤❤

  • @FgghjjCghdjj
    @FgghjjCghdjj Месяц назад +1

    ከምር ውዱ ዳምፅህ ዋው❤❤❤❤❤

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Месяц назад

    የአገሬ የወሎ ቆንጆዎች👌😘😘😘😘💚💛❤

  • @Mohammedseid-e6e
    @Mohammedseid-e6e 20 дней назад +1

    Best

  • @MicYo-i6j
    @MicYo-i6j Месяц назад +3

    ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p Месяц назад

    አቤት ወሎይነት እኮ መታደለነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🍒🌺🌺🌺🌷🌷🌷

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ Месяц назад +2

    ወሎ አማራየ ❤❤❤❤❤🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Месяц назад

    እፉይ ደስ ይላል😘😘

  • @sarasara-ld1bg
    @sarasara-ld1bg Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውው ደሞቼ ውድድድድድድድድድሸ

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu Месяц назад +1

    የኔማሮችችች🎉🎉🎉❤❤❤ ይደገምም

  • @user-95674
    @user-95674 Месяц назад +2

    ምርጥነው,የመቸነው,ማሮቸ

  • @MollaKasa
    @MollaKasa Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅርተ ስወዳት

  • @አማራውይቷ
    @አማራውይቷ Месяц назад +1

    አማራዬ❤❤❤❤❤❤ፍቅር

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi Месяц назад

    የወሎ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MollaKasa
    @MollaKasa Месяц назад +1

    ከላላ ❤❤❤❤❤

  • @menenmedia6522
    @menenmedia6522 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤ betam eko nw mtamrut

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ቤትአማራ አይደለም ተጫዉተን ዝምስንልእኮ ሰዉይማልልብናል አማራመሆኔ እዲለኚነኚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Месяц назад

    Perfect

  • @mekaይቱብ
    @mekaይቱብ Месяц назад +1

    ዋዉዉዉ❤❤❤

  • @WeyniBelay0
    @WeyniBelay0 Месяц назад

    ታምራላቺሁ

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Месяц назад

    ደሞቸ የኔ አማራ❤

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px Месяц назад

    የኔውድ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @sisidabousi
    @sisidabousi Месяц назад +1

    My welo❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemalMouhamed
    @JemalMouhamed Месяц назад

    myወሎ❤❤❤❤❤

  • @tsehaygetachew8439
    @tsehaygetachew8439 Месяц назад

    ደሞቼ❤❤❤

  • @kahsayNigus-p3i
    @kahsayNigus-p3i Месяц назад +1

    !! ለህዝባችሁ ድምፅ ሰለሆናቸሁ እናመሰግናለን የወሎ ህዝብ የት ደረጃ እንዳለ ይታወቃል እና !!

  • @MulusetAwrarls
    @MulusetAwrarls Месяц назад +1

    Wolo

  • @Seadamohmed-f9i
    @Seadamohmed-f9i Месяц назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Месяц назад

    ❤❤❤❤መላክዬ

  • @AsenakwAbate
    @AsenakwAbate Месяц назад +1

    ኑሩልኝ፣ክፉአይንካችሁ

  • @DaniManjus
    @DaniManjus Месяц назад

    ፀጉር ባይቀጠል ጎበዝ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Месяц назад +1

    የወሎ ወርቆቺ❤❤

  • @GenetSisay-pg2cc
    @GenetSisay-pg2cc Месяц назад +1

    Metadel eko newu wello lay meweld ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HALIMAAREG
    @HALIMAAREG Месяц назад

    አረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ካይንይውጣቹህ

  • @Warlatubu
    @Warlatubu Месяц назад

    መገን. ወሎ. እናቴዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulualemWondifraw
    @MulualemWondifraw Месяц назад +1

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @የራው
    @የራው Месяц назад

    ፍቅርተ፣ማድቱ፣ሁላችሁእዎዳቹህአለሁ፣ፋኖንአትርሷቸው

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 Месяц назад +1

    ያምራል በጣም

  • @behailumulatie8098
    @behailumulatie8098 Месяц назад +1

    waw huletu ye Amhara fertoch!!!

  • @solke7268
    @solke7268 Месяц назад +1

    ወረኢሉ ካቤ

  • @semraemhemed
    @semraemhemed Месяц назад

    እዉይይይ❤❤❤❤

  • @Mestawet-o8x
    @Mestawet-o8x Месяц назад

    ስታምሩፈጣሪይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @angelabacha4574
    @angelabacha4574 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታድላቹ መቸነው ላገሬ ምበቃው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Месяц назад

    Abete wubete Amhara balehone yekochegn nebre❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamuErwaro
    @SelamuErwaro День назад

    Siyammru❤❤

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu Месяц назад +1

    Wello ❤❤❤❤❤

  • @MulusetAwrarls
    @MulusetAwrarls Месяц назад +1

    Wolo.lvo❤❤❤

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 Месяц назад

    የወሎ ወንድ ዳሩኝ በፈጣሪ😢🎉 ወሎየወች የሰው ዘሮች

  • @אגרמולו
    @אגרמולו Месяц назад

    ስወዳችህ

  • @danielelshalom2757
    @danielelshalom2757 14 дней назад +1

    ማፈሪያወች! ጥበብን አታርክሷት!ስካራችሁንእዛው እቤታችሁ!

    • @Lasta-tube
      @Lasta-tube  14 дней назад

      ውጣ ከዚህ ጅል

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад

    ❤❤❤ ፍቅርተ ሰላም ናት😢

  • @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
    @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ 20 дней назад

    የኔወሎየወች ስወዱችሁ ሰብአርጉኛ አድስነኛ በወሎፍቅር ይሁንባችሁ የኔልዩወች😢😢

  • @MdEt-mh4lq
    @MdEt-mh4lq Месяц назад +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 Месяц назад +1

    ደምሩኝ ውድ ኢትዮጲያውያን ❤