ያልተነገረለት የከተማችን ባለሃብት (ሚሊየነሩ ዳዊት ድሪምስ)
HTML-код
- Опубликовано: 19 сен 2021
- ፕሮግራም ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ ruclips.net/channel/UC-Dl...
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
ኑ እየተዝናናን እንወያይ
የመዝናኛ ዝግጅቶች እንዲደርሶት ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፌስቡክ Easy fam
ቴሌግራም Easy Tube family ለመቀላቀል
📞 0937199339 Развлечения
እኔ ግን በጣም የሚገርመኛ ከአንደበቱ የሚውጣው ቃል ከጆሮዬ አልፉ በልቤ ይፈሳል ሰምቼ አልጠገበውም በቃ ልክ ነፈሴ የእግዚአብሔርን ቃል ሰትመገብ ሰትሰማ ተመሰገን እንደምትለው አይምሮዬም የዳዊትን ትምህረቶች ቃሎቹን ሰሰማ ወሰጤ የሚሰማኛን እንዴት ልግለጸው?
በጣም ቆንጆ interview ነው, እናመሰግናለን! ዴቭ እንወድሃለን! በብዙ ሰጪ ነህ, ካንተ ብዙ ነገር ተምረናል!
ዋውውው ኣድኒቀካ ዳዊት ቀጽሎ ንንፈትወካ ኢና መጽሓፍካ ዳዊት ድሪም ብትግርኛ እንተትጽፈልና ጽቡቅ ኔሩ
እንተ እራስ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር እንደበትህኒ ይባርክው ሙሉ ቀን ብትስማ እማትሰለች እስተማሪ ሰው ነህ ውንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሃገሬ ጠቃሚ ነህ !!!
Tz.
ፈጣሪ ይባርክህ ዴቭ 👋👋👋
ሀሳቦችህ ተደምጠው አይጠገቡም እናኮራሃለን እኛ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ዳይ ወደ ተግባር
You are amazing person
ፈጣሪ ይባርክሕ የኔ ምኞትና ፍላጎቴ ሕልሜ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም በፍቅር ኖረን ማየት ነዉ ፈፅሞ ፀብ ክርክር የሌለበት
የእውነት ዴቭ ኣንተ ድንቅ ነህ እኛ ደሞ ድንቆች እያረግከን ነው ኑሩልን ክበርልን እንወድሃለን 🙏🙏🙏
ዳዊት ድንቅ ሰው ነህ ባንተ ምክንያት ብዙ ሰእ እራሱን አግኝቶዋል እናመሰግናለን
አንተ ድንቅ ነህ ! እኔ ድንቅ ነኝ ! እኛ ድንቅ ነን
ጀግና ነህ አገራችን ሚያስፈልጋት
እንደ አንተ አይነት ሰዉ ነዉ
እኔ ዳዊትን ኤርትራ ከኔ ጋር ተምሮል ምንድን ነው ያጣው ከኤርትራ በትንሽነቱ ነው የወጣው ብየ ነው 🤔ለማንኛውም እንኮን አሁን ተሳካልህ ::ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን ዳዊት ሓወይ :::🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለህ ወድጄዋለሁ😘💚💛❤
We are lucky having you in our Generation God bless you
ዴቮ በጣም ትገርመኛለህ...ዕድለኛ ነኝ በኔ ግዜ መሆንህ!
ዳዊት በጣም መልካም ስው ንሐ በርታ
Thank you so much for inviting Dawit, it was powerful message. May God bless you guys more and more
እንዳንተው እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንደአንተ አይነት ሠው ስላለን😍
Very inspirational 🙏🏽💚💛❤️🇪🇹
የደበረው ሰው ሁሉ እሱን ሲያየው ደስ የሚለው ሚሊየነር መካሪ በጣም ነው ደስ የሚለው
ዳዊት ነንተ ጀግና ነህ ከአንተ ብዙ እንማራለን
I like you my brother we need more people like you!!!
Be the othet Dawit Dreams your self!
Loved 🥰 your positive attitude ❤️❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🙏🙏!!!!!!!!
Betam gobez sew new temhiretu erasu abo endante ayentun yabzalen le comment 4
😭😭😭❤👏😘😘😘😘😘😭iloveyou my brothetGOD Blessed
such a great video. Great message! I'm so happy to know there are ppl like this in our country. I wish you more joy & more Love.
May God continue to bless you with more wisdom and strength.
I'm so proud of you you're awesome I agree what you said Good job keep it up I will follow you.
You are so smart guy so go ahead my hero !!!
African rising STARS God bless you
You are the best one ever . I understand from your vedio thanks 😊🙏.
Loved Positive thinking thank You speaking my mind
ደውቲ የተግባር ኢንተርፒሪነር ስለሆነ ነው ሰው የሚያምነው ፡ደስይላል
መፅሀፉን ከአማዞን እንዴት እንደምናገኘው ጠይቂልን ኢዚዬ አላገኘሁትም
Wow 🤩 Dave you’re an amazing 😉 person.
Tebarek zemenehe yelemelem Amen 🙏🙏
ጎበዝ! ጎበዝ! ጎበዝ!
14:38 wow
ይመችህ
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. GREAT IDEA, THANKS.
Daveye amezing thanks i love u so so much realy
ደውት ድርም ስወድህ እኔም ድንቅ ልጅ ነኝ
It's wonderful lession!!!
It is amazing.
For three or five years , I realized that it was better to change my self than to go to university.
I can not take the training because of the place can I get the training on Zoom conference ?
Betam astemari interview new
እውነትም ድንቅ ነህ እኛም ድንቅ ነን
Fetari bizu tebazu bilewal bilew yitsifutal anten gin fetari abistoh ethiopia kehiwuket dihnet,Africa degmo kedabo dihnet wetita Kiristoos yasayih zend yihe yene dream new,lezihm anten beakal bagegnih yene dream yetesaka yakil yisemagnal!!!
Ma sha Allha betam nw mewedh Allha yechmerlha
Thank you
ዳዊት ሓውና ክቡረይ❤
Thank you🙏
Wow is there such types of men on this world??it is an amaising
Great example. He sounds Eritrean.( Amiche)
thank him
እውቀት ለብዙ ሰው የሚያነቃ ነው ግን አዛን ጮኀ አይባልም " አዛን አዘነ ነው"! የሚባለው ካለማውቅ ሊሆን ይችላል እሷን አስተካክል በተረፈ በርታ
Dave ባለ ብሩህ አእምሮ!!!
May your words reach God's ears!
🙏🙏🙏🙏🤙👌🏻so perfect
Love it
1ኛ
How about the power of now.
Where i get the book who disterbute it Please tell me ??
♥️♥️♥️♥️♥️
Duro indazi ayinat alama nebereny ke 10 amat bafit ahun tebetino unkan lebetasabe lerasem shakim hunyalawu le sawu E/r gn yikayirenyal biye Tasfa adargalawum aminalawum.
ተስፋ መቁረጥ የለብህም አይዞክ ባለክ ነገር መጀመርያ አመስግን እዚህ ገብተክ ኮመንት ማድረግ ከቻልክ at least you have some access so you can do changes Peace ✌🏾
Dawit 21 kefle zeman jagna neah
That’s called mastermind.
It's may heru
14:38
ስልካችሁን ላኩልን
Wow amaizing dave
I don't believe! I have got may replica, that is you!
ye metsafun sim askemixulin bakachu
Mn
ለምን ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ መጣ ??
Ehhh lemn meta losers wey liyastemer wey lela .. be memtatu tekefu ?
ከየትም ይምጣ ምን አገባዎት
ምስኪን አበደ በትልቅ ህልም
ብዙ ገና ያልተነገረላቸው ባለተረኞች አሉ። የህዋሃት ሰዎች በየቤታቸው የደበቁትን አስመንዝረው ለውጠው ባለሃብት የሆኑም አይጠፉም።ይብላኝ ለእንደኔ አይነቱ ደሃ በቤት ኪራይ ለምንኖርረው የሸገር ነዋሪዎች። ጊዜ ይፈርደናል። እናንተን ባለሃብት እኛን ደሃ ያደረገ ጊዜ ። ለሁሉም ጊዜ አለው።