እራስን የማጥፋት ሀሳቦችን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን? / Dagi Show SE 2 EP 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 9

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ 🙏🙏 እግዚአብሔር ከዚህ ሰይጣናዊ ድርጊት ይሰውረን🙏🙏🙏

  • @mekdesteka2280
    @mekdesteka2280 2 года назад

    ሰላም ዳጊ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ጥቅምት 28 2015 በጣም የምሳሳለት አይቼ አወርቼ የማልጠግበውን ወንድሜን ያረፈበት 3 ወር እያሰብኩ ነው ያየሁት ወንድሜ እራሱን ነው ያጠፋው እናም ገና እርሱ ሳየው ከራሴ ጋር እየታገልኩ ለማየት የወሰንኩት ምንአልባት ይህን ፕሮግራም ከ 3 ወር በፊት አይቼው ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ምክንያቱም በአንድም በሌላ ወንድሜ ላይ የነበሩትን ምልክቶች ለመረዳት ይጠቅመኝ ነበር ግን አለሆነም አሁንም ግን ለሌላው ማስተማሪያ እንዲሆን በዚህ እርስ ላይ ደግመሽ ብትሰሪ ብዙ ሰው ይቀይራል በዬ ስላሰብኩ ይህን አስተያየት የሰጠሁት ሁሉም ፕሮግራሞችሽ አስተማሪ እና በጣም ጠቃሚ ስለሆኑ በዚሁ ከፍታሽ ቀጥይ አመሰግናለሁ ።

  • @embatworalmah5393
    @embatworalmah5393 3 года назад

    ዳጊ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች በሀገራችን እየተበራከተ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል እኔም በብዙ ተምሬ ራሴን ለመለወጥ እየጣርኩ ነው። አረብ ሀገር ያላቹህ እህቶቼ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ብትከታተሉ በብዙ ታተረፋላቹሁ

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ እኔም ከራሴ ጋር እየታገልኩ ነው

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +2

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад +1

    መልካም ዘመን አምጣልን 🙏🏼

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +1

    በጠም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ብዙ እንግሊዝኛ ባይበዛ እላለሁ።

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 года назад +1

    ማሸነፍ የሚቻለው በፈጣሪ በማመን ነው
    ፈጣሪ የፈጠረውን ማን ያጠፋል ?

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад

    ከሞቶች ሁሉ እራስ ማጥፋት ይከብዳል ፍታት አይደረግለትም