ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 179

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ

    መቸም እራሴን አላጠፋም ሂወት አጭር ናት ከአዛን እሰከ አቃም ያለች ወቅት ናት

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +9

    በትክክል ዳጊየ ❤❤አገላለፅሽ ወላሂ የልቤን ነው የተናገርሽው ማንም የማንን ስሜት አይረዳም 😢😢😢😢

  • @ምህረት4684
    @ምህረት4684 Год назад +5

    እውነት ነው ሁሉም ያልፍል ለሞቱት ነፍስ ይማር😢😢 በሂወት ያለነውን ደግሞ ከዚህ ክፍፍ ሀሳብ እግዚአብሄር ያውጣን ይጠብቀን!!

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +13

    እውነት ነው 😢 ሁለት ሞት አወ እህት ወንድሞቼ ለሽይጣ እጅ አንስጥ ከሆነው ከተፍጠረው ነገር እኛ እንበልጣ ለን እንበል ለፍጣሪያችን በጣም ቅርብ እንሁን🙏❤️❤️ አላህ ሆይ የተጨነቀን አለም የጨለመችበት እህት ወንድም ሁሉ ሁሉን ነገር ግለፅላቸው ሀሲዱን ፍሳዱን አላህ ይያዝልን don’t give up ሁሉም መልካም ይሆናል ❤❤❤❤❤

    • @marhawitmerhawit9917
      @marhawitmerhawit9917 Год назад

      Dageye enmi l 8 wre debreshni Austin nbreku geni egezabhre gare alfwalwu ahuni hen egezabhre yemsgeni dsitgna negn

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Год назад +6

    ተባረኪ ዳጊ🙏🏼
    የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖች ያልፋሉ
    አልችልም ያልነው አይሆንልኝም ያልነው ይሆናል
    እንደምንም ከጨለማው ባሻገር ያለውን ብርሃን ለማዬት መሞከር ,
    በአካባቢያችን ያሉ እኛን በማጣት የሚጎዱትን ማሰብ ያፅናናል
    የጨነቀን የጨለመብን ሲመስለን ወደ ፈጣሪ መመለስ መፀለይ ይገባል
    እግዚአብሔር አምላክ የምትችሉበትን የምታልፉበትን ጥንካሬ ይስጣችሁ

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Год назад +1

    ዳጊ ለህዝብሽ አስበሽ ጊዜሽን እውቀትሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ God bless you dear 🙏🏽❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @kerimafetawa
    @kerimafetawa Год назад +3

    ዳጊየ በርችልን እናመሠግናልን 😢 የስደት ኑሮን አሏህ በቃ ይበለን 😢

  • @Big27-rd8uu
    @Big27-rd8uu Год назад +1

    አዎ ዳጊዬ ብቻ እሱ ይጠብቀን ማስተዋልን ይስጠን ሰው መሆን ዘራችን ፍቅርን ሃይማኖታንችንን እናድርግ ተባረኪ ።

  • @geitebelay
    @geitebelay Год назад +1

    ቃላት የለኝም ዳጊዬ የተናገርሽው በሙሉ እውነት ነው ተባረኪ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +1

    ዳጊዬ ትክክል ብለሻል ሁሉ ነገር ያልፋል እግዛብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @hassenya83
    @hassenya83 Год назад

    ውይ ዳጊየ ነብስ የሆንሽ ልጂ
    እኛ ኑሮ እራሱ አናታችን ላይ ወቶ
    መች ይህን ሁሉ መች አውቀን
    ሲያወሩት ሁሉ ቀላል ነው ለማንኛውም ይመችሽ

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ Год назад +7

    ከ15 ቀን በፊት እራሴን ለማጥፋት አስቤ ነበር 8 አመት ሙሉ የሠራሁበትን እናቴ በካሠር ታማ አሳክሜ ጨረስኩ ብሬን መጨረሱ ሳይሆን ያናደደኝ ያን ሁሉ አጥፍቸ እናቴ ሊሻላት አልቻለም ግን እራሴን አጥፍቸ መቃብር ያለዉን ጥያቄ ፈራሁ ዱኒያ ላይ ተሳቃይቸ በአኸይራም እሳት ልገባ ብየ ተዉኩት😂 ከባድ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад +3

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ ከሞት በኋላ ያለውንም ገሀነም ማሰብ ነው ያልፋል የማያልፍ የለም

    • @jmaryamqwe7202
      @jmaryamqwe7202 Год назад

      Ayizhoshi ihite hulu yalifali moti bagizu yimatali gezabi damoo zare tegato nega yitafal bacirashi endazi hatasibi fetari enatishin yaqoyilesh❤

    • @adanichgedefe1601
      @adanichgedefe1601 Год назад

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ አምላክ የራሱ ጊዜ እና ስአት አለው እናትሽ ይሻላቸዋል አይ ዞን እሺ ብር ካንቺ በታች እንጂ ካንቺ በላይ በፍጹም አደለም ሁላቺንም ወደዚህ አለም ስንመጣ እራቁታችንን ነው የመጣነው ስለዚ ከዚህ አለም ምንም የእኛ የሆነ ምንም የለም 🕊

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Год назад +9

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @zufangrmay2716
    @zufangrmay2716 Год назад +4

    እንኳን ስላም መጣሽ ዳጊ የኛ።ሴቶች ንግስት በተለይ ስደት ላለን።እንወድሻለን።

  • @ElsaendaleDegaga
    @ElsaendaleDegaga Год назад +3

    ቃላት የለኝም ዳጊዬ የተናገርሽው በሙሉ እውነት ነው ተባረኪ ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    እራስን ማጥፋት መቼም የክፋ ስራ ሀሳብ ነው ዛሬ ጠዋት የኔም ባል እራሴን ማጥፋት እፈልጋለው አለ በጣም የሚገርመው በጣም በሱስ ውስጥ ያለ ሰው ነው ቁማር ቤት ነው እያደረ የሚመጣው ለምን ይሄን ታደርጋለክ ስለው መልሱ እራስክን አጥፋ አጥፋ ይለኛል ሲል ለሁለተኛ ጊዜው ነው ፀልይ እግዚአብሔር ሁሉን ይቀይራል ነው የምለው ከእግዚአብሔር ውጪ ምንም መፍትሄ የለም

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Год назад +1

    ዳጊዬ በአሁኑ ጊዜ ብዙ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጣል ልክ ነሽ እኛ ከችግሩ በላይ ነን

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 Год назад +4

    ለሰው ሳይሆን ለእግዚያሄር ነው መንገር በሱ ነው ሽክማችን የሚቀለው!!!

  • @abinibiniofficialchannel6155
    @abinibiniofficialchannel6155 Год назад

    ❤❤❤❤ ዳጊ ለባም ሰብ ፈታሒት ሽግርን ሂወትን ክብረት ይሃብኪ ኣንበሲት ታንክስ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 Год назад +1

    እፍ ዳጊየ ዘመንሽ ይባረክ አንችን ሳዳምጥ እረፍት ይስማኛል ደስ እያለኝ ነው የምሰማሽ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Год назад +1

    ፈታና ሰበዝ ምንም ማደረገ ሳትችይ ሰትቀሪ እረፈትን ትፈልግልሺ ማውራት ቀላል ነው እግዚአብሔርን ሰው እድሜ ይለምናን እኔ መኖረን አልፈልግም ።

  • @siyamdetamo
    @siyamdetamo Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ 🤩ጠፍተሻል ሰሞኑን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад +2

    Betkkl dagiiye 😓ምንም የሚከብድ ነገር ቢሆን እራስን ማጥፋት መፍትሄ አትደለም የኔ በጣም የምወዳት ጎደኛየ በ14 አመቷ ነበር እራሷን ያጠፋችዉ 😭ግን ከሷ መሞት የእናቷ በቁም መሞት ያሳዝናን እስካሁን እያለቀሰች ነዉ የምኖረዉ እግዚአብሔርን እራሳችሁን ለማጥፋት የምታስቡ ሰዎች ቤተሰቦቻችሁን አስቡ ይጎዳል😭። ደሞ ሀጥያት ነዉ እራሳችንን ከደዚህ ያለ ነገር ማራቅአለብን ህይወት ብከብድም እኮ ሰዉ ሆኖ መኖርም በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የሆነ ግዜ ደሞ ባለቤቱ ይዞን ይሄዳን እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ። እኔ ብዙ አስቸጋሪ ሰለሜቶች ነገሮች ዉስጥ እያለፍኩ ነዉ ግን መቸም እራሴን ለማጥፋት አላስብዉም።

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Год назад +1

    እውነት ብለሻል ዳጊዬ ሁሉም ቀን ያልፋል ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    በህወቴ በጣም ብዙ መካራና ስቃ አሳልፊአለሁ ያውም በሰው ሀገር ግን ነገ ሌላ ቀን እደሆነ ካሰብኩበት እንደምደርስ ሳስብ ችግሮቸ መከራዎች እካን እራሴን ላጠፋ የበለጠ ያጠነክሩኛ እህቶች ከመወሰናቹህ በፊት ቆም ብላቹህ አሰቡ

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp Год назад +1

    ዳጊዬ አብዝቼ ነዉ ምወድሽ🥺🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

  • @sebelekebede3943
    @sebelekebede3943 Год назад

    አግዚአብሔር ይርዳን ዳጊ እኔም እወድሻለሁ እናመስግንሻለን

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Год назад +2

    እኔ ሁልጊዜ እራሴን ለማጥፋት አስባለሁ ( እፈልጋለሁ ) ግን ወዲያኑ እግዚአብሔር አምላክን ሳስበው እና ገሀነብ እሳት ማለቴ የዘለዓለም ሞት ስለምፈራ እተዋለሁ የስጋ ሞትን አልፈራም ግን የዘለዓለም ሞትን እፈራለሁ ምክንያቱም ራሱን ያጠፋ ሰው መቼም መንግስተ ሰማይ አይገባም ስለዚህ እተዋለሁ ግን አንዳንዴ ጊዜ አድርጊው ይለኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢

    • @ferdosaousman3146
      @ferdosaousman3146 Год назад

      Ayzosh ehte hulum yalefal❤❤

    • @NegesaDukeleKute
      @NegesaDukeleKute 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ የኔ እህት እነም እራሴን ማጥፋት የዘወትር ሀሳበ እና ምኞተ ነዉ ግን አንች አሁን አንዳልሽሁ የዘላለምን ሞት መሞት ስለምፈራ ብቻ ነዉ እራሴን ማጥፋት ምፈራዉ እንጅ አነም የስጋን መሞት አልፈራም አሁን እሄን ቪድዮ ሳይ ግን ጣም ተጽናንቻለሁ። ለማንኛዉም ግን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @YeabsiraDaniel-bh6hb
    @YeabsiraDaniel-bh6hb Год назад

    ዲጊዬ ትክክል ነሽ የማልፍ የምመስል ያልፋል ሁሉም ደሞ ለበጎ ነው ብዙ ነገር አስተምረሺኛል ያላየሁት እንደያ ስለረዳሺኝ አመስግነዋል

  • @selamwoldemariam4256
    @selamwoldemariam4256 Год назад

    ዳጊ ተባረኪ

  • @tigestschaller1005
    @tigestschaller1005 Год назад +1

    ዳጊዬ እንዴት ነሽ: እንድድሮው RUclips ላይ አላይሽም: ግን አትጥፊ አስተማሪ ፕሮግራምሽን
    ይዘሽ ቶሎቶሎ ነይ: እግዛብሄር ካንችም ግር ይሁን::🌺🌹😍🌺

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq Год назад

    ተባረኪ ስቲ እህቴ❤❤

  • @leahmerid1232
    @leahmerid1232 Год назад +2

    Beautiful message, let's be kind to each other and not judge.

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ Год назад +1

    የውስጤን ስለተናገርሽ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እኔ በጣም ነበር ማስበው ትክክል አለ መሆኑን ባቅም ግን እኔ ስሞት የእናቴ ስቃይ ይታየኛል ለሷ ስል አለሁ ግን በጣም ከብዶኛል ምንም ማስበው አይሆንልኝም በቃ መባተት ብቻ ከኔ የበረታችሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ😢

    • @suleymanwabella2680
      @suleymanwabella2680 Год назад

      bro ለራስህ እድል ስጠው ከውስጥህ አንዲት ብቻ እንኳ ብትሆን +ve ነገር ፈልግና ያን ደጋግመው ጭንቀት ብሶትህን ሁላ የምትነግረው ሰው ባይኖርንኳ ሁሉንም ፃፈው ተንፍሰው ከዛ ቢያንስ ቢያንስ ራስህን እጣ የሚለው ስሜትህ ይገፋፋል

  • @sbdy4509
    @sbdy4509 Год назад +4

    አብዛኛው የ አለም ህዝብ በዚህ አይነት ሒወት ያልፋል, ግን አሳ ከባህር ወጦ መኖር እንደማይችል ሁሉ የ ሰው ልጅም ከመገኛው ከ እግዚሐብሔር ወጦ መኖር አይችልም... ህወታችንን ለሱ ጥለን አንዴ እንተንፍስ...አካልና ነፍሳችንን የ ሰራልን እሱ እንዴት "ሕይወታችንን" መስራት ይከብደዋል...?

  • @msaid7879
    @msaid7879 Год назад

    We love you dear I wish we can talk to you in phone to your the best for Ethiopia teenager you give them education when we was growing up it wasn’t no advice like this. Keep doing what you doing 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @EyerusalemYemariam
    @EyerusalemYemariam Год назад +1

    የኔ የሁልጊዜ ሰሜቴ ነው ።ግን በ እመቤት እርዳታ ነው ያለሁት ።በነገራችን ላይ ለሰው መቸም ቢሆን ችግርሸን ብትናገሪ መፍትሄ አታገኝም ።

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 Год назад

    ኣው አደማልፍ አነ ምስክር ነይ ❤❤❤❤❤

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Год назад

    ብሓቂ😢

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    ድንቅነሽ ❤

  • @hlinatesfa156
    @hlinatesfa156 Год назад +1

    God bless you dagiye😭😭😭 thank you so much🙏🙏🙏🙏

  • @lamrottube213
    @lamrottube213 Год назад

    Eweyyy dagiyeee smart enenm yeteredashign anchi bicha nesh hulum sw b suriyaye yalut lik enalshiw mn godelesh nw milugn tnxs dagiye ❤❤❤

  • @yaz627
    @yaz627 3 месяца назад

    kezi befit bsemaw arif neber ahun wesngalew alchlm 😢😢 lkeyrew malchl hiwet gebchalew melkam hulu yesew lj

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад +1

    ዳጊ ለክ እንዳቺ እኔም የሰው ህመም መታመም ጀምራለሁ ያንን ደሞ ካቺ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እሱ በጠራን ጊዜ ብቻ አቤት እንድንል ያብቃን

  • @وريفالكناني
    @وريفالكناني Год назад

    Thank you yene merr 🙏🌹🌹💘💘💔💔❤️

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk Год назад

    ዳጊ ቆንጁት እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ እንቁ ውድድ ውድድ እናርግሻለን

  • @AlemtsahyFikire
    @AlemtsahyFikire Год назад

    Wunet dagiyyyyeeeee sadamitsh ereftnew yamagegnw❤❤❤

  • @biritumerga4880
    @biritumerga4880 Год назад +1

    Dagi yes u right... sometimes life is difficult but we are always believe into GOD. Cus there is a solution behind any problems. Dagisha Love U!!🙏🙏

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    እግዚአብሔር ይጠብቀን❤

  • @zemenamharictube3003
    @zemenamharictube3003 Год назад +3

    ስዉ በጣም ከፍቷል ዳጊዬ ( ከፍተናል) ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 Год назад +2

    Beautiful message, thank you. 🙏🏽🌄

  • @KelemuabekeleHunde
    @KelemuabekeleHunde Год назад

    AmenAmen ❤❤❤❤❤AmenAmen

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Год назад

    Dagiye enamesegnalen ewnet bleshal🙏🥰

  • @adumg8838
    @adumg8838 Год назад

    yhanene smate awkwalhu ftri yeftrgn bmknyti slhone yanen ken asalfognal mfred kelale nw be botawi yenbri sw becha nw myakwi feraji lmhone anchkule dagye tnxxx 😘😘😘

  • @AmeenaHasan-os8ee
    @AmeenaHasan-os8ee Год назад

    የኔቆንጆ❤

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 Год назад +6

    ሰላም ዳጊዬ. ባለፈው ስለልጄ ነግሬሽ ምነው ዝም አልሺኝ አንቺን የመጨረሻ አማራጬ አድርጌ ነበር የፃፍኩልሽ ስልክም ልኬ ነበር ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋ ነበረኝ ባንቺ. ያው ብዙ ሰዎች በዙሪያሽ ስላሉ እነ ዳዊት ድሪምስን የመሳሰሉ ስለምታገኛቸው ብዬ ነበር ብታናግሪልኝ እንቢ አይሉም ብዬ አስባለሁ እንደነገርኩሽ ትንሽ የሚያቆመኝ ባገኝ አቅሙ አለኝ እሰራለሁ የልጄን አይን አይን ማየት በጣም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል. እባክሽ ልጄንም ብታይው ደስ ይለኛል

    • @savsav7194
      @savsav7194 Год назад +4

      ውዴ በጣም ብዙ ሰዎች እንደዚ ስለሚፅፉላቸው ለሁሉም መመለስ አይችሉም ከቻልሽ ሚያስተምሩበት ቦታ በአካል ሄደሽ ካልሆነ እዚ ጋር ብትፅፊ አያዩትም አላህ ያግዝሽ አይዞሽ

  • @sameradire4354
    @sameradire4354 Год назад

    Dagey sewdish eko bache buzu takyeraylw❤

  • @edenhabte6502
    @edenhabte6502 Год назад +1

    ሰላም ዳግየ እናመሰግናለን።
    ንሩልን የኛ ንግስት
    ከ London

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn1113 Год назад

    Daggye tebarekilign 🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад

    ዳ ግ ዬዬዬዬዬዬ love you❤❤❤❤

  • @AlemSisay-sw9xj
    @AlemSisay-sw9xj 10 месяцев назад

    ዳአጌይ. ሰወድሸ. ልኑር. ዳጌ. እባክሽ. እኔ.ክ አርብ. ሀግር. ነዉ የምጣሁት. እና. እድሎን ስጭኝ. ዳጌ. እባክሽ አንድ እድል ሰጪኝ. ዳጌ. ክሰር. ቤት ነዉ ወዴ. Ethiopiaያስገቡኝ. ዳጌ. እኔ. በሰርቤት. ውሰጥ. ሁል ግዜይ. ያንችን ድምፅ. ነብር እምስማው. ዳጌ. ፍተናን. እዴት. ማለፍ. እዳለብኝ. አሰተምርሼኛን. ዳጌ አንድ. እድል ሰጭኝ.

  • @Tesfahunchufamo-k1x
    @Tesfahunchufamo-k1x Год назад +1

    dagiye thanks❤

  • @ahaduaddisu2052
    @ahaduaddisu2052 10 месяцев назад

    Whatever i do i can't convince my self too keep living. I think I'm on the edge

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Год назад

    Yes dagiye I agree with you...!
    There is hope always....
    Please fix your eyes on God......
    Read psalm 23 : 1-6all and meditate every day!
    It will be your heritage.

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj Год назад

    Endachi aynetun yabzalin we love you more ❤

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Год назад

    Thanks

  • @HiyabQamoNigusse
    @HiyabQamoNigusse Год назад

    Really I feel same also I am tired.... Iam alone in the World, alone Lady,
    I want to rest.

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад

    ዳጊየ የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ❤😍🌹

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Год назад

    ዳጊ እምወድሽ በትክክል ❤

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe7202 Год назад

    Ewunat new fatari yibarkish ihite

  • @tube8360
    @tube8360 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @HelenBelay-q6f
    @HelenBelay-q6f Год назад

    Degeye yhena hete egezaber edema yesteshe kebat wehewhe ayelenem men temekernaleshe

  • @WokneshAlelign
    @WokneshAlelign Год назад

    እዴት ከማንጋርሁነንእናልፈዋለንከባድነዉ ምንአይነትመንገድቢናርነዉቀኑንየምናሣልፈዉ

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 Год назад

    Thank you Dagi God bless 🙌 you 😘 💖

  • @SariNa-ib8hq
    @SariNa-ib8hq Год назад +1

    እንዴ መልካች የተለያየ መከራ ይገጥመናል ሁላችንም....
    ግን እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ መውጫ ያዘጋጀል ለጊዜው ማናልፍ ይመስለናል....ካልፈን በኃላ ይገርመና!!❤❤ነገ ብሩህ ቀን ነው❤❤
    ዳግሾ እወድሻለሁ❤🙏

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Год назад

    Great idea.

  • @OppoCell-xx6lr
    @OppoCell-xx6lr Год назад

    Love you thank u

  • @cobaYaadaa432
    @cobaYaadaa432 10 месяцев назад

    Hi Dagi...
    Do you have a life coaching practical traing class please?

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Год назад

    ተባርከሻል ዳጊዬ እኔም ውድድድ ነው የማደርግሽ❤❤❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад

    እንኳን በሰላም መጣሸ ዳጊዬ❤❤❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 Год назад

    Thank You Daggy❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውቅያኖስእዩዓቅለይ-ቨ8ሸ

    ዳጊዬ የኔ እህት ስወድሽ ሁሉ የግባሻል 😔

  • @zemenamharictube3003
    @zemenamharictube3003 Год назад

    ምን ላርግሽ ይኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርርክሽ!!!

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Год назад

    Tnx Dagya 🙏

  • @photon1613
    @photon1613 Год назад

    😢😢እሁነት ነው😢

  • @elsahailu4948
    @elsahailu4948 Год назад

    ልክነሽ ዳጊ እኔም ብቸኛ ነኝ

  • @Nebity
    @Nebity Год назад

    Dagiye begel laworash efelgalehu.please help me i need ur help right now

  • @HawaEth-kj3fg
    @HawaEth-kj3fg Год назад +1

    ታባረክ እህቴ 😍🙏

  • @zemzemfudeile1563
    @zemzemfudeile1563 Год назад

    U right

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Год назад

    እኔ ሁልጊዜ ራሴን ለማጥፋት አስባለሁ ( እፈልጋለሁ ) ግን ወዲያኑ እግዚአብሔር አምላክን ሳስበው እና ገሀነብ እሳት ማለቴ የዘለዓለም ሞት ስለምፈራ እተዋለሁ ምክንያቱም ራሱን ያጠፋ ሰው መቼም መንግስተ ሰማይ አይገባም ስለዚህ እተዋለሁ ግን አንዳንዴ ጊዜ አድርጊው ይለኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢

    • @tsedizegeye1752
      @tsedizegeye1752 Год назад

      አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ጨለማው ዘላቂ አይደለም ያልፋል አንቺ በጣም አስፈላጊ ሰው ነሽ በፍፁም እንዳታደርጊ ፀልይ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ አይዞሽ እግዚአብሔር የፈጠረሽ የሚወድሸ አምላክ ይጠብቅሽ አይዞሽ

    • @Hiriyameklit
      @Hiriyameklit Год назад

      እ/ር ፈፅሞ የማይጥል ደግ ሩህሩህ አምላክ ነው ጨልሞ እንደማይቀር እኔ ምስክር ነኝ እ/ር እኛን ጠልቶን አልያም ረስቶን አይደለም ሊሰራን ነው። ቢላ እንዲቆርጥ ስለታማ መሆኑ ግድ ነው ለመሳል ደግሞ በእሳት ፍም ውስጥ ፍሙን እስከሚመስል መቆየት ሲወጣ ደግሞ በሌላ ብረት መቀጥቀጥ አልፎም ከሞረድ እየተጋጨ ስለት ማውጣት አለበት ከዛ በኋላ ከሌሎች ቢላዋዎች ይልቅ ይመረጣል በውድ ይሸጣል ሽንኩርት አታስኘኩት እሱ የስጋ ቢለዋ ነው ይሉታል። ስለት እንዳለው እንጂ ያለፈበትን ማን አየው በዛ መከራ ውስጥ ባያልፍ ዝጎ ይጣል ነበር። ሁላችንም በብዙ መከራ ውስጥ እያለፍን ነን ነገር ግን በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፍ አ/ር አለ

  • @seadi4537
    @seadi4537 Год назад

    በዉስ ላናግ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን አሰቀምጭልኝ

  • @GelilaGelu-i2t
    @GelilaGelu-i2t Год назад +1

    i no beande semon tesmtgal gene lekerbe sew sengrew betam kelal new belwgal but agone lay sasvew yaskgal gene yene lene betam hard neber gene teswelge wagaw sente new?

  • @SamubintIslme
    @SamubintIslme Год назад +2

    Hewot he kebdal😢💔

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 Год назад

    Daggy betam bezu ale betu ykuterew 😭😭😭😭

  • @lubabadawud2693
    @lubabadawud2693 Год назад

    Sijemer eko amlak yelem wede fetari hidu atibey.........

  • @taibakeiak
    @taibakeiak Год назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዳጊየእኳንደህናመጣሺ

  • @AmarSultan-hf2yy
    @AmarSultan-hf2yy Месяц назад

    በዛ ስሜት ሆኜ ነው ምሰማሽ ግን እንደምታወሪው ቀላል አይደለም ሰዎች ምን ይላሉ ብዬ ሰርች ሳደርግ ነበር ያገኘውሽ ለማንኛውም ሚያጓጓ ሂወት የለም እሱ ጥሩ መፍትሔ ነው

  • @abushwakuma6434
    @abushwakuma6434 Год назад

    Yes,move deeply to +ve side

  • @sameradire4354
    @sameradire4354 Год назад

    Tekekel🥰👌👌

  • @selinabaye3029
    @selinabaye3029 Год назад +2

    you are right better to know the problem some body goes through , But unemployment in the young generation is a major problem so how we advice them or help them on the situation of Ethiopia many young generations have potential but hard to find job generally my point is better to understand the route cause behind