ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች Lower Blood pressure Naturally.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 278

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia  2 года назад +48

    በዚህ ቪድዬ 5 በተፈጥሯዊ መንገድ የደም ግፊትን መቀነስ ምንችልባቸውን መንገዶች ትማሩበታላችሁ like,shear አድርጉት::

  • @يسراءال
    @يسراءال 8 месяцев назад +4

    እ / ር ይመስገን ማለትን ልመድ በዕውቀት እናዳትመካ ተባረክ❤

  • @toyebmohmmed7578
    @toyebmohmmed7578 Год назад +5

    ወንድም ቁጥርህን ባገኘው ደስ ይለኛል እናቴን ደም ግፊት አሞብኝ መንገድ ላይ እስከመውደቅ ደርሳብኝ እያለቀስኩ ነው እኔም ስደት ነኝ😭😭😭

    • @fatma6629
      @fatma6629 Год назад

      😢አረኔም አባቴ ሁለየ ዴሙ ፎቅ ነው መዳኒትም እየወሰዴ

  • @mehretkidane2241
    @mehretkidane2241 8 месяцев назад +3

    Thank you so much Dr I have Blood pressure same time 134 80 60 same day 123 78 90 I teke medicine 1year , about 2years I teke Salary:Kukomber : green Apple: Kelly: or Spinach ginger:1Lemon: Together I maed Drink Every day morning and no more Blood pressure Thnk you God ! So everyone do like this please in My house no eating without green and whole food !

    • @mehretkidane2241
      @mehretkidane2241 8 месяцев назад

      I can't Sleep Meybi 5 6 hours sleepin waht can I do please Dr help me, the problem 3 years ago my twin sister passed away after that I can't sleep no more 7 :8 hours sleepin! Thank you God bless you !

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  8 месяцев назад

      Nice thank you

    • @faffabb
      @faffabb 29 дней назад

      በትግርኛ እባ ተሓባበረኒ አነ ሓሚመ ተሸጊረ አለኩ እሞ

  • @deebiaagarree553
    @deebiaagarree553 Год назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝታነበታልና ቀጥሉ እነመሰግናሀለን

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Год назад +4

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he Месяц назад +1

    ባቄላው አተር ምስር ለውዝ ያልከውን በምን መልኩ እንደምንመገብ ብታብራራልን በተረፈ አሪፍ ነው በርታ

  • @mojocutoms7117
    @mojocutoms7117 6 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝታነበታልና እነመሰግናሀለን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማለሜ 🙏🙏🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 8 месяцев назад +2

    Thank you so much, Dr. For sharing this very important information ❤❤❤❤

  • @Wudassie-mariamZewdu-du4io
    @Wudassie-mariamZewdu-du4io 8 месяцев назад +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Demrie
    @Demrie 5 дней назад +1

    አመሠግናለሁ ኑርልኝ

  • @densaworku6949
    @densaworku6949 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ!🙏

  • @KebereDejene
    @KebereDejene 8 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @sraayele840
    @sraayele840 Год назад +3

    ❤❤❤በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ ወድማችን

  • @ayalemhayulin9013
    @ayalemhayulin9013 Год назад +2

    ዶክተር እናመስግናለን

  • @selamwoldu9774
    @selamwoldu9774 2 года назад +4

    ትምህርቱ ጥሩ ነው። ነገር ግን -
    በአብዛኛው የስኳር ህመምተኞች ናቸው በግፊት የሚጠቁትና የምንመገባቸው ምግቦች ከስኳር ህመም ጋር ያላቸውን ተፅኖ አብረህ ብትገልፅ

  • @አህመድአፕ
    @አህመድአፕ 4 месяца назад +2

    በጣም ነው የማመሰግነው የደም ግፊት ተገኝቾብኝ ጨንቆኝ ነበር

  • @cupcakevideos5332
    @cupcakevideos5332 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @yasinumer801
    @yasinumer801 2 года назад +4

    በጣም ጥሩ ነው ወንድም እንደ ረዳሄን አንተንም አላህ ይርዳህ እኔም እንዳለብኝ ተነግሮኛል መድሃንት ጀምር አሉኝ እኔ ግን አልጀመርኩም የጨው መጠን በመቀነስ እንድሁም ከኔ አካተው ጨው እና ቅባት ነክ ምግቦችን ሁሉ ትቻለው አልሃዱሊላህ ሰላም ነኝ አሁን ኖርማል ነኝ አልሃዱሊላህ thanks for all

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ Год назад +1

      እኔም አለብሽ ጨዉ አትመገቢ አሉኝ ግን እንደት ነው ምግብ ያለ ጨዉ መመገብ የሚቻለዉ??? አረ እንጃ ጨንቆኛል ያረቢ በሰዉ ሀገር እንዳልቀር እንጂ

    • @yasinumer801
      @yasinumer801 Год назад +2

      @@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ አብሽር ይችላል ውዳ እህቴ እኔም ያለ ጨው ለምጃለው እኔ አሁን አለመድሃንት አሁን አልሃዱሊላህ ኖርማል ነኝ አልሃዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል በዱዓ በርች ጨውም ቀንሺ ቅባት ነክ ምግቦችን ቀንሺ ውዳ እህቴ ኢንሻ አላህ መልሱን ታገኛለሽ አላህ አፍያሽን ይስጥሽ ኢንሻ አላህ

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ Год назад +1

      @@yasinumer801 አሚን ያረብ ግን ለምሳሌ ምን አይነት ምግብ ነዉ ዘይት ነክ የሚባለዉ በዘይት የተጠበሱ ለማለት ነዉ ወይስ ጀዛከሏህ ኸይር

    • @yasinumer801
      @yasinumer801 Год назад

      @@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ ዘይት ስልሽ ቅባት ነክ ምግቦችን ቀንሺ ጮማ ሥጋን አትመገብ ብናን ቀንሺ ወይ ተይው ከምያወፍሩሽ ምግብ ራቂ የእግር ጉዞ ማድረግ አብዥ አፕል ቀይ ሥር አቩካዶ ነጭ ሽንኩርት ከተፍከተፍ አርግሽ በውሃ ዘፍዝፈሽ ጠዋት በባዶ ሆዲሽ ጠጭው ወፍራም ነሽ ወይ? ቀረፍም ተመራጭ ነው አላኩልሃል አተክልት አብዢ ምያድንሽ አላህ ነው ኢንሻ አላህ ስበዛ ጨው እና ቅባት ቀንሺ ውዳ እህቴ አይዛ አህመድ።

    • @tube-jm7li
      @tube-jm7li Год назад

      ​@@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ ትለምጅዋለሽ እኔ ለምጀዋለሁ

  • @zeynibazeyniba5680
    @zeynibazeyniba5680 5 дней назад

    ጆሮየ ነወ። ገብስ አጃ ያልከው እናቴን እየከለከልኩ። በምን መልኩነው የምንጠቀመው። አጠቃቀሙን ንገረን

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 года назад +6

    አሪፍ አቀራረብ ነው ።ብዙ ተማርኩበት

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 Год назад +2

    እናመሠግናለን ወንድሜ።

  • @TinaRoot-j7b
    @TinaRoot-j7b 2 месяца назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo 12 дней назад +1

    Good Advice God Bless 5

  • @SameraHusen-p8r
    @SameraHusen-p8r 15 дней назад +3

    እኔ ዘሬ ተመርምሬ 150በለይ ሙርተፈእ ሆኖቢኝ ተጨኒቀለሁኝ

  • @tibebstudio9794
    @tibebstudio9794 8 месяцев назад

    ጥሩ ት/ት ነው ጎበዝ

  • @alhamdulilah9367
    @alhamdulilah9367 2 года назад +3

    ማሻአላህ ጥሩ ትምርት ነዉ ጠክር

  • @osmanmekbul8064
    @osmanmekbul8064 8 месяцев назад

    ደ/ር እየሰጠህን ያለው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እና ቡና መጠጣት ከነጭራሱ ነው የማይጠጣው ? ሌላ ደግሞ የእኔ ደም በሙቀት አገር -135/90 ይሆናል በቀዝቃዛ አገር ደግሞ 145/105 እና 9:26 110 ይሆናል እና ችግሩ ምን ነው ምንስ ማድረግ አለብኝ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +2

    ደህና ነን፣ ስለ ዝግጅትህ እናመሰግናለን!!!!

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Год назад +4

    DR thank you so much !!!!🙏🙏😍

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 2 года назад +3

    እናምሰግናለን ዶክ

  • @alemwudealemwude-hj2el
    @alemwudealemwude-hj2el Год назад +1

    እናመስግናለን❤

  • @makiabdu2697
    @makiabdu2697 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ዬ ስለሆነ የተነገረኝ እሞክራለሁ ግን የተሠጠኝ መድሃኒት የለም

  • @FatimaFatima-yb1mv
    @FatimaFatima-yb1mv 2 года назад +4

    በጣም እነመሠግነለን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 8 месяцев назад +2

    እንደዚህ እየተባለ ስንቱ መድሀኒቱን እያቋረጠ ለሞት ለstroke እና ለመሳሰሉት ለከፍተኛ የጤና ቀውሶች እየተዳረገ ይገኛል።
    እባካችሁ ጤና ባለሙያ የሆናችሁም ሆነ ሌሎችም የደም ግፊት በሽታ ካለ መድሐኒት ማስታገስ እንደማይቻል ተገንዝባችሁ ይህንን ምክር ለህዝባችን ባታካፍሉ መልካም ነው።

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 8 месяцев назад +1

    Thank You 🙏Blesse You 🙏

  • @liya-ih3xg
    @liya-ih3xg 2 года назад +10

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ግን ዛሬ እናቴ ልትታይ ሄዳ በጣም ከፋ እንዳለ ተነገራት እናቴን ውስጧን የሚያስጨንቃት ብዙ ነገር አለ እኔ መፍትሄ ልሰጥ በማልችለው ሁኔታ . የመከርከንን ሁሉ ለማረግ ምክራለው ግን የሆነ ነገር ብትሆን እኔ ሰው አልሆንም በድጋሚ በጣም ማመስገን ፈልጋለው .

    • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
      @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም Год назад

      የኔም እናት ።አላህ ይጠብቅልን ውደ
      ሰውነቷ እንዳለ ወፈረ እማየ ።ኪኒኑን መጠቀም አልፈልግም ብላ

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 Год назад

      እኔም ሁል ጊዜ ያሳስበኛል እናቴ የግፊት ኪኒኒ ትጠቀማለች

    • @Abelasfaw-pc1mi
      @Abelasfaw-pc1mi 6 месяцев назад

      ከስንት በላይ ነው ደም ብዛት የሚባለው

    • @oumumusab5182
      @oumumusab5182 6 месяцев назад

      ​@@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም የኔም እናት ታማብኝ አለች ሰውነቷን እያሳበጣት ነው ዞረብኝ አናቴ ፈላ ጀስሜን በለኝ ትላለች እኔም ስደት ነኝ😢

  • @banchemokonen4783
    @banchemokonen4783 Год назад +4

    በጣም አመሰግናለው በስድት እየለው እናቴ የዳም ግፍት አለባት ተብየ ናፍሰ ተጨንቃ ነበር

    • @TccTcc-te6ex
      @TccTcc-te6ex 29 дней назад

      ምን አደረገች እህት 😢ተሻላት አባቴም አለበት

  • @danboy2425
    @danboy2425 9 месяцев назад

    ናመሰግናለን ዶክተር

  • @techawatch
    @techawatch Год назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።

  • @DuheQeter
    @DuheQeter 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @TibebeDebele
    @TibebeDebele 7 дней назад +1

    Tolo wedewanaw hasab bitigeba tiru new megbiya beza

  • @genigeniye414
    @genigeniye414 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @FgXy-xu8sx
    @FgXy-xu8sx 6 месяцев назад +1

    ጀዛካላህ ሄረን ወድም

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Год назад +2

    Dr God bless you amen

  • @muluzemikael5715
    @muluzemikael5715 2 месяца назад +1

    Thx. Doctor

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Год назад +1

    ድክቶር እናመሠግናለን ግን የመዳን አቅሙስ ምንያክልነው???

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад +3

    Thank you

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @mamihaile3920
    @mamihaile3920 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለው

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Год назад +1

    Ye Machine waga sinte now ina yeti now miganow malati ine ligaza falige nabara Dr❤❤❤❤

  • @tube1623
    @tube1623 Год назад +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад +3

    እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      እረ የጠፋ ሰው አመሰግናለሁ እህቴ

  • @tadwader7524
    @tadwader7524 Год назад

    በጣም እናመሰግናለሁ!

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ዶክቶር❤❤❤

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Год назад +1

    thank you doctor!!

  • @TccTcc-te6ex
    @TccTcc-te6ex 29 дней назад

    ወንድም መልስልኝ አባቴ ደም ግፊት አለበት ከኒና ይወስዳል ግን ጎዳዉ ቢያቋርጥ ችግር ይፈጠራል ወይ ይሄን ያልከዉን ቢጠቀም

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Год назад +1

    Thanks Doctor

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 9 месяцев назад

    በቅድሚያ አመሰግናለው ።ግን እኔ አልፎ አልፎ በጣም ያልበኛል አይኔን ይከልለኛል ያዞረኛል ግን መድሃኒት እወስዳለው

  • @BirukLakew-f6n
    @BirukLakew-f6n 7 месяцев назад +1

    Zemnihe yetbark yihun

  • @gebremeskelaregay9040
    @gebremeskelaregay9040 8 месяцев назад

    የድጂታ የደም ፕረዠር መለክያ አስተማማኝ ነው ወይ? ምክንያቱ በ2 ደቂቃ ብዙ ልዩ ነት ስለ ማያመጣ ትክክለኛው መለክያ የቱ ነው?

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Год назад +2

    እናመሠግናለን ዶክተር ማር ጥሩነው ደብግፉት ላለበት

  • @SitiabdlwehaSitishifa
    @SitiabdlwehaSitishifa 7 месяцев назад

    ቀረፋ መጠጣት ሰኸኳርን ይቀንሳል ደም ግፊትስ ይጨምራል ወይስይቀንሳል?

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @dst1684
    @dst1684 2 года назад +3

    Good job 👏

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 8 месяцев назад +1

    የነጨ ባህርዛፍን ቅጠል በሞቀ ውሃ ውስጥ ጨምሮ ውሃውን እንደ ሻይ መጠጣትስ ምን ትላለክ?

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 6 месяцев назад

      ቆንጆ ነው እነቴ ትጠቀማለች

    • @Fatuma-jk9hf
      @Fatuma-jk9hf 4 месяца назад

      ​@@meklityathehayelij1233ካየሺው መልሺልኝ ይቀንሳል እንዴ እህቴ

  • @EshragaMohammed-kk4dr
    @EshragaMohammed-kk4dr 9 месяцев назад

    Enamesegnalen🙏🙏

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 года назад +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኘ ዶክተር የኔ ጥያቄ ደም ግፊት እንዳለብኚ የተነገርኚ 3 ዉሬ ነዉ መዳኒት ስያዙልኚ እንቢ አለኩኘ ድጋሜ በዉሩ ሲታይ የለም አሁን ሶስትኛ ዙር ስሄድ 158/90 አሉኚ ምትመክረኛለህ በናትህ በሰደት ነዉ ያለሁት እድሜዬ በ 40 ቹ ነዉ እንዳታልፈኚ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад +3

      በተደጋጋሚ በመለካት መከታተል አለብሽ. ድንገታዊ ጨምሮ እንዳይጎዳሽ ጥንቃቄ አድርጊ. መድሀኒቱን ከመጀመርሽ በፊት አሁን አመጋግብሽን እና ክብደት ካለሽ እንቅስቃሴ በማድረግ ለማስተካከል ሞክሪ ክትትሉንና መለካቱን እያደረግሽ. ለውጥ ከሌለውና ሚጨምር ከሆነ መድሀኒት መጀመር ይኖርብሻል::

    • @salamahawitsalamahwit1162
      @salamahawitsalamahwit1162 2 года назад +1

      @@TenayenMedia እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ

  • @lemmatilahun2044
    @lemmatilahun2044 Год назад +1

    በቂ እንቅልፍ ለማግኘት ምን መደረግ አለበት

  • @AlemuDesu
    @AlemuDesu 10 дней назад

    ያልከው ሁሉ ጥሩ ሆኖ አሳ ሙቀት ስለሚሰጥ ግፊት ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አልሰማሁም

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад +1

    Beram enamesegenaln Tebrek

  • @FatimaFatima-yb1mv
    @FatimaFatima-yb1mv 2 года назад +4

    በረታ ወደማችን

  • @habtamudegefaw7967
    @habtamudegefaw7967 Год назад +1

    Dryee betam des tilaleh edmeye 20 bet negn ye3 wer erguz negn yemejemeriya ken normal nebere beweru shed 90 hone alugn mn ladrg???

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Год назад +2

    ዶክተር ክንኳን መሰላምመጣህ

  • @fentahunalemu2672
    @fentahunalemu2672 8 месяцев назад +1

    Go ahead lile

  • @wioynshetdeneke5868
    @wioynshetdeneke5868 2 года назад +1

    Dr ebakh kechalik melisilig

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 месяцев назад

    Thank you d/r

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 года назад +2

    እናመሰግናለን በጣም

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад +1

      sumeya ደናነሽ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @ተስፋነው-መ4ቘ
      @ተስፋነው-መ4ቘ 2 года назад

      ወድምእናቴደምብዛትአለባትግንምንላርጋትበአላህመልስልኝ

  • @shashiyousef1674
    @shashiyousef1674 Год назад +1

    ተመር ያወፍራል እንደ በየ ቀኑ 3ፍሬ ብመገብ?

  • @bintshehhassen9439
    @bintshehhassen9439 2 года назад +1

    እንኳንደህና መጣህ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ ትንሽ ጠፍቻለሁ

  • @asamnewulenta-sh6bw
    @asamnewulenta-sh6bw Год назад +1

    AB+የደም ጉሩፍ ምን አይነት ምግብ ያስፈልጋል

  • @TENATUBE-g1i
    @TENATUBE-g1i 2 года назад +1

    እናመስግናለን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ ሳሪ

  • @TerhasGeberemaryam
    @TerhasGeberemaryam Месяц назад +1

    ጨው በሚቀነስበት ሰአት የእንቅርት በሽታ ሊጋለጥ ይችላል

  • @سوسوبابي-ل1ق
    @سوسوبابي-ل1ق Год назад +1

    ወንድሜ እኔ ሁሌ በሰውነቴ ውስጥ ሁሉም ቦታ አልፎ አልፎ ሚንቀሳቀስ ነገር አለ ምን ይሁን

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia7644 2 года назад +2

    ዶክተር ጥያቄ ነበር ባለቤቴ የሥኳር በሺተኛነዉ እና ልጅ መዉለድ ይችላል እንዴ ልጅ የለንም 1አመት ሖነን ግን አልወለድንም ?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад +2

      ይችላል እንኽ ምን ችግር አለው ሌላ ችግር ክሌለ በስተቀር

    • @mariamethiopia7644
      @mariamethiopia7644 2 года назад +1

      እሺ አመሠግናለሁ

  • @Tigedemis
    @Tigedemis 8 месяцев назад +1

    tanksss

  • @RuthAgaze-z4j
    @RuthAgaze-z4j 8 месяцев назад

    መድሃኒት የጀመርኩት 2 መት ነው ።የደም ግፊቴ 110_130/70_80 ባለው ውስጥ ነው።ማቆም እችላለሁ?

  • @sarongirmaassefa624
    @sarongirmaassefa624 Год назад +2

    እናመሰግናል

  • @wondradwondrad8860
    @wondradwondrad8860 Год назад

    Ater bakela misir yemesaselutin migboch sintekem yebeselutin weyis tirewun new???

  • @swswit2309
    @swswit2309 Год назад +2

    ዶክተር እባክክ መልስልኝ ከላይ 90 ከታች 62ነው የኔ ደም ማነስ አለብኝ ማለት ነው መልስልኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад +1

      አይደለም ይሄ ደም ማነሥን ሣይሆን ግፊትን ነው ሚለካ እህት

  • @adelegyeshitla2406
    @adelegyeshitla2406 2 года назад +1

    ባቄላ፣አተር በጥሬ ነው ወይስ አብስለን ነው እምንጠቀመው?

  • @akilogyitbarek8262
    @akilogyitbarek8262 2 года назад +1

    አመስግናለሁ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ አክሎግ

  • @HayalnehMideksa
    @HayalnehMideksa Год назад

    ተባረክ

  • @HayatMuhamed-c4r
    @HayatMuhamed-c4r 22 дня назад +1

    ዶኪታረ መልስልኚ እኔ ኡረጉዝ ነኚ5 ወሬ ነዉ እረግዝነ አለኚ ከዝ በፈት ይለብኚም😢

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  22 дня назад

      ብእርግዝና ግዜ ሊፈጠር ይችላል ክትትል አድርጊ

  • @SadaAiae
    @SadaAiae 7 месяцев назад

    ዶክተር በፈጣሪ ይዠሀለሁ እኔ የደም ግፊት ይዞኚ አሁን አዲ ወር ሊሞላኚነው መዳኒት እየዋጥኩነው ለቁመው ወይስ ምን ይሻለኛል

  • @Zahra-2632zahrmudin
    @Zahra-2632zahrmudin 6 дней назад +1

    ወንድሜ 203 /96 ተለካው ዶክቶሯ ዝምብላ ሸኘችን ተጨንቃለው ምንማድረግ አለብኝ? 😢

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  3 дня назад

      ደግመሽ ተለኪው እህት

  • @maryambati1250
    @maryambati1250 2 года назад +1

    Araa Wandime Ahateen Amobinyall

  • @sababirhanu9327
    @sababirhanu9327 2 года назад +1

    በማርያም በልስልኝ ጆሮዬ እና ጭንቅላቴ መሀላይ ትንሽ እብጠት አለ ስመረመር እንፌክሽን ነው አሉኝ ሙሉ ምርመራ አድርጋለው

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      በውጭ ነው? ኢንፌክሽን ከሆነ በመድሀኒት ይድናል ታከሚው እህት

    • @sababirhanu9327
      @sababirhanu9327 2 года назад

      @@TenayenMedia ምንም አልሰጡኝም እንፌክሽን ነው ያሉኝ

    • @sababirhanu9327
      @sababirhanu9327 2 года назад

      @@TenayenMedia አዎ በውጪ ነው ኮሮና ቶንሲል ይዞኝ ነበረ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ተባርክ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ሻሎምየ