ተጠንቀቁ! ቅስም ሰባሪ የመናፍስት አሰራር ተበትኗል! በሰውና በኑሮ ቅስማቸው ለተሰበረ ሰዎች አድርሱልን -በእግዚአብሔር ይጠገናሉ!Mhr. Tesfaye Abera

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 63

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Месяц назад +5

    እስይይይይይይ መምህር ተስፋዬ ኢትዮጵያዊ አለባበስ ለብሰህ ስለ መጣ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Месяц назад +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ❤❤ትምህር ቤት ከተማርኩት ስደት ላይ ሁኜ የተማርኩት በለጠ መምህሬ ማብራሪያዎችህን ስወዳቸው❤

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 Месяц назад +46

    መምህር ተሥፍዬ አበራን አይቶ የመጣጣጣ

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Месяц назад +26

    መምህር ለምንድነው የጠፋኃው ላይቭ አቋርጠኃል በሰላም ነው በዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Месяц назад +15

    እህታችን ላይ ትልቅ ለዉጥ ያየ ላይክ ያርገኝ

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Месяц назад +9

    ሰላም መምህር እና ቤዚ እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም እናመሰግናለን

  • @hhhvj
    @hhhvj Месяц назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ ቀስም የመስበር ነገር አለ አኔጋ

  • @yegaberalLjnage
    @yegaberalLjnage Месяц назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ. ይሄ ትምህርት የተለቀቀው. ቅስሜ በተሰበረበት ሰአት ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @HannaDemise
    @HannaDemise Месяц назад +6

    መ ምኸር ሠላም ነኸ ገጠመኝ ናፈቀን እኛ ኮ ባንተ ትምኸርት ብዙ ሠው ተለውጧል
    አንተ በኛ መለወጥ ጌታ ይባርክ አንደበተ እርቱ❤❤❤

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ያግዛቹ መምህሮቼ

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Месяц назад +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ምነው ጠፍ እያልኩ ሳስብክ ነበር ስራ እደሚበዛብክ እናውቃለን እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Месяц назад +6

    መምህረዬ መጣችሁ እንኳን ደና መጣችሁ በእውነት ብዙ ሰዎች እውቀት እየወሰዱበት ነው ይህ ፕሩግራም ቤዜዬ እንዲህ ነው እሚያምረብሸ የፍረሰ ጭራ ያላቅምሸ አትሸከሚ ማማዬ

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 Месяц назад

      ጋዜጠኞች እናንተን የሚመለከት ብዙ ነው የባህል ልብስ ብትለብሱ ወጣቶች ከናንተ ብዙነገር ይማራል አርቴፍሻል ነገር አታርጉ

  • @user-dj4qy5zh5r
    @user-dj4qy5zh5r Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእርሱ ቸርነትና ፍቅር ይለያል ❤🙏ይመስገን የኔ ጌታ አብዝቶ ጠገነኝ

  • @HayelomGebru-h8y
    @HayelomGebru-h8y Месяц назад

    መምህራችን መምህር ተስፋየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismulugeat
    @addismulugeat Месяц назад +3

    ሰለም

  • @Tizita341
    @Tizita341 Месяц назад

    በርቱልን❤

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Месяц назад +3

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ ቤዚ እና መሞህር ተስፋዬ ጌታ በቸርነቱ ይጠብቀን ይሰውረን እኛም እነበርታ በፀሎት

  • @eskinderbehaylu5924
    @eskinderbehaylu5924 Месяц назад +1

    Nice to see you! Memhir lekiremtu new tsegurhen asadek new weyis fan .....

  • @Tsi541
    @Tsi541 Месяц назад +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህርዬ ምን ሆኖ ነው የጠፋብኝ?

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Месяц назад

    ታማኝ በየነን ሆንሽብኝ።ፖርላማ ውስጥ እግዚአብሔር ይመስገን ተባለ ብሉ የጠቅላዩን እግር ስሞ ሳያበቃ የህዝቡን አሳር እያሳየው ነው።ሰውየው እራሱ ጨርሶታል ሾርት ሚሞሪ ህዝብ ብሏል ረጋ በይ ከይቅርታ ጋ።day 7 አስተዋይ ጨምሮ ይግለጥልህ❤

  • @mohammedjibrile1277
    @mohammedjibrile1277 Месяц назад +2

    Mmer tasfaye hul gize sadis tv lay aqarbulenyii banatachuu

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk Месяц назад +2

    Abyachen yega jegna memeher 🥰

  • @eskinderbehaylu5924
    @eskinderbehaylu5924 Месяц назад +1

    silasse yitebikachu !!!! Bezih zemen yekerachun tikitoch .... enkuwochachin nachu .... +++

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarag5315
    @sarag5315 Месяц назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይሁነን ትራምፕ ሲመረጥ እውን ያደርገው ይሆን ወደ እግዚአብሔር መመለሱን እንደ አፋ ባደረገው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      ያዉ መናፍቅ ነዉ ምን ክርስትና ነዉ አሁን ጭራሽ የመንግሰተ ሰማይ ቪዛ እየቆረጥነዉ እያሉ ብር እያሰባሰቡ ነዉ ታድያ እኒህ ክርስትናን ይወክላሉ? 😂😂😂😂

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Месяц назад

    Selame lenante yhune wedichachne ❤❤❤ yehetacjne demetia yekorartalr .yrmetbedhe nebere alewe !?kene selkie yhone ??!bertylne tegawene yabzalchue 🙏🏽🙏🏽❤

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Месяц назад

    ሰላም እንዴት ናቹ አስተማሪዎቻችን እናከብራቹዋለን, እኔም በአድ ወቅት ላይ ባደባባይ (አንቺ ውዳሴ ከንቱ ነሽ) ተብዬ ባደባባይ ቅስሜን ሰብሮታል ይውም የትሻለ ሰው ከምለውና ከማልጠብቀው የኔ አስተማሪዬ ሰው ተብያለው ,ይገርምሻል ቤዝዬ ሰብራይዝ አረጋለው ብዬ ቅስም የሚሰብር ቴክስት ደረሰኝ ( ወሩም ጥቅምት ወር ነበር ቤዝዬ ካልጠበኩት ሰው ስለነበር እስካውን ፎሎ ማልረግ አልቻልኩም😢😢

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @EdenTesfaye-qx3xz
    @EdenTesfaye-qx3xz Месяц назад +1

    Enkuan dehna metachu.....memiher min honek nw yetefahew
    ...beselam nw...

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

    ቤዝየ አንች ለብቻሽ የራስሽ ፕሮግራም ብትሰሪ ለመምህር የራሱ ለብቻዉ የአየር ሰአት ብትሰጡት የበለጠ ፍሬ ማፍራት የሚችል ሰዉ ነዉ

  • @mekonneneabebewoldemariam7599
    @mekonneneabebewoldemariam7599 Месяц назад

    ምንድነዉ የምትሉት

  • @mulumebetyitbarek3991
    @mulumebetyitbarek3991 Месяц назад +2

    One world order ለማራመድ ይመስለኛል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

    መምህርየ ኤሶፕ ኢትዮዽያን መከታተል አቆምክ እንዴ ስለ ትራንፕ ግልፅ መረጃ ሰቶ አንቅቶናል። እነ ቤዛም ከ እሱ መረጃ ዉሰዱ እዛዉ ስለሚኖርም መረጃዉ ከ እናንተ ይልቅ ለ እሱ ቅርብ ነዉና ተናበቡ ስለ ተነበየዉ ሰዉየም ተናግሯል። የዉሸት ቅንብር ነዉ

  • @ZemareyamZemareyam
    @ZemareyamZemareyam Месяц назад

    ንግግራ ምን ይቆረጣል

  • @WitnNess
    @WitnNess Месяц назад +1

    ሰው በላዎች !!! ኦነግ ምን ሞራል አለው ምንምነገር ለመናገር ! እንደው ግዜው ሆነና ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ እናንተ መጣችሁ !! ኩሽ የባርያ ባርያ ነው ! አሁን ግን ግዜአችሁ እያለቀ ይመስለኛል ጌታ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ያሳርፍ ይበቀልላት!!!

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

    አይ ቤዛ ፖለቲካ ሴራዉ አልገባሽም😂😂😂አሁን ትራንፕን አምነሽ አይ ክርስቲያን ሲልሽ እዉነተኛዉ ክርስቲያ መስሎሽ ነዉ? እሱማ ሀሳዊዉም ሲመጣ እኮ እየሱስ ነኝ ብሎ ነዉ። ስሙ ስለተጠራ ብቻ ማመን የለብሽም አወዛጋቢ ሰዉ ነዉ እስኪመረጡ ይህን ይሉሻል ሲጀመር የጨለማዉ አለም ሰዉ ነዉ በፍፁም አታስቡት ካመናችሁ ትራንፕን በጣም የዋህ ናችሁ ዋናዉ አዉሬ እኮ ነዉ ሲጀመር ጆሮዉን በሴራቸዉ እራሳቸዉ ናቸዉ ያቀናበሩት

    • @samreyene6682
      @samreyene6682 Месяц назад +1

      እኔም እያልኩ ነበር አሁንም ሞኝ ሰው አለ እንዴ እያልኩ ያውም ሚዲያ ላይ ያለ ሰው 😂😂😂ማውራት ቀላል ነው ያወራ ሁሉ እውቀት የለውም መምህራችን❤❤❤ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      @@samreyene6682 ደግሞ ያ ማርመሪ የተባለዉ መናፍቅ ንስጥሮሳዊ ከ ፕሮቴስታንቶቹ ፓስተር ተናበዉ እየሰሩ እንደሆነ መምህርም ቢሰማ ጥሩ ነበር ቤዝ ተሸዉዳለች አብይም የመጀመሪያ ዜናዉን ስሰማ ትራንፕ የ እዉነት የተመታ መስሎት ነበር

  • @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o
    @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o Месяц назад +1

    እንደ አክራሪ ኢ-አማኒ ግለሰብ ልናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር መጽሃፍ ቅዱስን በአንድ አረፍተ ነገር ብቻ ስህተት መሆኑን ማሳየት እንደምችል ነው ‼‼‼

    • @bethlehemgerbachewbethlehe8790
      @bethlehemgerbachewbethlehe8790 Месяц назад +2

      Ere 😂😂😂😂😂😂

    • @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o
      @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o Месяц назад

      @@bethlehemgerbachewbethlehe8790 መጽሃፍ ቅዱስን ብትከተል የሰው ዘር 1 ነው በእውኑ አለም ግን የሰው ዘር 3 ነው

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 Месяц назад

      @@iHETEROZOON-ct8gf3zd8oወንድም ሊያስረዱህ ከሚችሉ አባቶች ጠጋ ብለህ ጠይቅ ያስረዱሀል መፅሀፍ ቅዱስ በገዛ ፈቃድ መተርጒም ለዚህ ይዳርጋል

    • @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o
      @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o Месяц назад

      @@Userabc21125 ልቦለድን አንብቦ መሸምደድ ደግሞ ከመች ጀምሮ ነው እውቀት የሆነው፤ ልቦለድ እንዲተረክልኝ ነው እንዴ የምሄደው😂

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 Месяц назад

      @@iHETEROZOON-ct8gf3zd8o እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ክፋ ሰይጣን የያዘህ አይፈቅድልህም ያደለዉ ነዉ የሚሄደዉ እንዳንተ አይነቱ አይደለም

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад

    666

  • @sarag5315
    @sarag5315 8 дней назад

    ❤❤❤❤