I heard first time to Ethiopian music...I am unable to understand the language but, I think it is awesome, love your team and all Ethiopian people from beautiful country Nepal.
وصية للابد : اذكر الله في راحتك ليذكرك في حاجتك - لا اله الا الله - سبحان الله وبحمده - سبحان الله العظيم - لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين - استغفرالله العظيم واتوب اليه - اللهم صل وسلم على نبينا محمد
No it is not peaceful but painful because the way he was treated her She says we you call my name reply you and when you want to order me I will say where. My love was simply something to blame because you watch it so simple but it is painful without me even that I wish you all the best and to get all you want in your way. I'm working hard for my own happiness ... Its main idea to how pained she was as she says in her song what if the past memories could be simple to remove like cutting paper using scissors even not
Music is a universal language. I do not need to understand a word of the song to realize that is an wonderful song. Besides the singer is simply a gorgeous woman. And the lady of the gift is an elegant and beautiful woman too. What a video! To my favorites immediately. Hello from Colombia, South America.
ከእንደኛ group ውስጥ ካሉት ዘፋኞች(5ቱም ምርጥ ናቸው) ግን ለኔ ዘቢብን 1ኛ ነው የማደርጋት👉❤👈
የሚስማማ ካለ እስቲ 👍 ....
@etehopia film tube dena neger endemlk enzamd selu syafrum ende
@etehopia felem tube qaqq
Nope! Rshel 1st, then zebib
My zebib first one💯
ራሄል 🎉🎉1st
ድምፅ 100%
ክሊፕ 100%
ዜማ 100% በቃ ዘቡ ትችያለሽ እጅ ነስተናል 👏 በሀሳቤ የተስማማ 👍
ዋውየኔማር
greed!!!!!
ድምፅ 100%√
atashikabichi
አንደኛ
ድምፅ 100%
ክሊፕ 100%
ዜማ 100% እኔ ስለ ሙዚቃ ምት ብዙም አላውቅም ነገር ግን የድሮ ሙዚቃዎች ምታቸው ይስበኛል ለዛም
ነው ይህ ሙዚቃ መላ ሰውነቴን ያዝ ያደረገው ለመጀመሪያ ጊዜ ለሙዚቃ አስተያየት ስሰጥ በእውነት ትችላላች በቃ የሄ ነው ቃሌ
Yes very true bro
can you watch out my new video with her music
ድምፅ 100%
ክሊፕ 85%
ዜማ 45%
ከሂሩት በቀለ ዘፈን ጋ የሆነ የሚመሳሰል ነገር አለው ለዛ ነው የሚስበው የድሮውን እኮ የሚተካከል ሙዚቃ የለም ከጊዜውም ጋር ደግ ጊዜ ነበር የዋህ ህዝብ የሞላበት አላህ ደጉን ዘመን ይመልስልን
@@zebibtyyallhbariya5901 ewentshen new
Kebad geze laynen behonem arif zefen new yeserachew
ማነው ይሄን ሙዚቃ እየደጋገመ ያዳመጠው እጅ ያውጣ ›እኔ
hi
🙌🙌🙌🙌
" ያማል ቅኔው" የብዙ የሴቶች ታሪክን የሚነካ አሳዛኝ ይዘት ያለው ምርጥ ስራ ነው። ነገር ግን ትልቅ መልእክት ያለውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሙዚቃ ሆኖ ባገኘውም በ5 ደቂቃ ብቻ ተወስኖ ባይቀርና የሃሳቡ ከባድነት ወደ ፊልም ሁሉ ማደግ የሚችል ይዘት ያለው ስራ ነው።ፊልም ሆኖ ባየው ባይ ነኝ በግሌ።በጣም ስለወደድኩት ብቻ ሳይሆን ስራውና መልክቱ የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው።ውስጤ ተጎዳ በጣም ! አስተማሪ ስራ ስለሆነ ወደ ፊልም ከፍ ቢል ከዚህ በላይ የተዋጣለት ስራ ይሆናል።
True ❤️❤️🙏🏾🙏🏾
ትክክል
ኧር ወንዶችም አሉ !!
ያው 50% የሴቶች መጎዳት ምክንያት የሚሆነው በወንዶች ስህተት ነው ብየ አምናለሁ! በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እኛ ወንዶች ትናንሽ የመሰለን ስህተት ለሴቶች ቀላል ያልተባለ ህመም ይኖራል ብየ አስባለሁ።
በጣም 😥
የአንቺ ደረጃ ከዘመኑ ዘፋኞች ከፍ ይላል፤ በርቺ በዚሁ ከቀጠልሽ እንደ አንጋፋዎቹ ስምሽን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በደማቁ ፅፈሽ ታልፊያልሽ።
ከዚህ ሙዚቃ የደበረኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ነዉ፡፡ 💚💛❤
በትክክል
eytaye ye telgrame semhene tell me bro
😂😂
ጥዑም ነገር በትንሹ ይበቃል
እኔም
🤣🤣🤣🤣🤣👌
ማነው ይህን ዘፍን ደጋግሞ የሚያዳምጥ ካለ ላይክ አርጉኝ
Goodvideo.Thanks
Hey
Essentially
UHey you hey
enem dagagime naw yemisamahu
ማነው እንደ እኔ ቀኑን ሙሉ ደጋግሞ ያዳመጠው የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው 😘
100
100
waww
Tameshal Malet new
ገረመኝ ገረመኝ ገረመኝ እኔ እኔ
mesmat alakomkum takialsh ena yesua cover serchalew channel lay gebtesh eyew and subscribe
አመመኝ አመመኝ አመመኝ
በዚህ ድምፅ ድንግል ማርያምን ስታመሰግኝ መስማት ምን ያህል ያስደስትሽ ይሆን
ይህንን ማለት ያስገደደኝ ከሁሉም ካየሁት ነገር የአንገትሽ ማህተብ ጎልቶ የታየኝ
የሀበሻ ሴት ያልቻለችው ጉድ የለም ክብር ለሁሉም እናቶችና እህቶች
ሀይ ውድ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሃለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
keber le enatoch
kebr lset ena lenat
እውነት ነው
@@entertainmentmeqirez729 ቤተስብ እንሁን
I'm Malian and I love so much ethiopian music and Ethiopians. Praying for Ethiopia! Proud of Yegna/Endegna's members !
Se1
ማነው እደኔ 100% ደስ የሚል መሆኑን ያመነ
😍😍
Ene 🙌🙌🙌👸❤
እኔ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
እኔ
@@dawitsam5217 walkam
በጣም ብዙ ግዜ ስማሁት ምንም. ቃል የለኝም ዘቢብየ ልዩ ስራ ነው የስራሽው በርች ከማለት ውጭ ምንም አልልሽም ርጋ ያለ ስርአት ያለው ሙዚቃ ነው
ዋው ያማል ቅኔው
እስኪ የዘቢባ አድናቂ ላይክ በማድርግ እሳዩን
ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
ተረጋጊ በላይ ብላይ ከሆነ ንግድ ነው የሚሆነው ለሞያሽ ክብር ስጪ
Zebibeye Betam dese yimel Demtse new yaleshe kanchi bezu enetebekalne berechi.
0594410368. Saudi. Wastap. Woooow. New
Zabibaye arif naw qaxiyibat 👍👍👍
እደው ባካል አይችሺ
ማነው ይሄን ሙዚቃ እንደ እኔ እየደጋገመ ያዳመጠው እጅ ያውጣ
✋✋✋✋
✋✋✋✋
Me
👋👋👋ዋው
አንደኛዋም እኔ ነኝ አንድ ፍቅር የማይገባው ልጅ አፍቅሬ......😀
ኡፍፍፍፍ ሁሉም ሰው ከሚወደው ሰው ጋር ባይኖርም የሚወደውን ሰው ግን አይረሳም እንደ ትዝታ ለሰው ሚጎዳ ነገር የለም ለኔ እስከገባኝ ድረስ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ደሞ እንዴት እንዲሚያምር
ትዝታ ንጉሥ ነው ...እንዴት ይረሳል
የተዳፈነ እሳት😓😓💔💔💔💔💔💔
😢
በ52 ደቂቃ ውስጥ 4 ግዜ አደመጥኩት በጣም ነው የተመቸኝ ዘቢባዬ አድናቂሽ ነኝ አርቺልኝ!!
😂😂😂❤
ስራ ፈት
አዎ ያማል ቅኔው 😢 ከንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩት ቃል በሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን እህህህ
ኦሮምኛ አልሰማ ግን ኦሮምኛ ስስማ ይነዝረኛል ትግርኛ አልሰማ ግን ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ጉራግኛ,ወላይትኛ ,ሲዳምኛ ,84 ቱን ቋንቋ ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እባካችሁ ዘረኝነት ክፉ ነው እንዋደድ እኔ ሁላችንንም ኢትዮጵያኖች እወዳቸዋለሁ 😇😇😇😇
እዉነት ነዉ እኛ በእትዮጰያዊነታችን በጣም ልያኮራን ይግባል በአንደነት ማመን አለበን በተረፈ በጣም ይመስጣል ሙዝቃዉ ከጠበቅነዉ በላይ ነዉ
ከኤሌክትሪክ ነው እንደ የተሰራከው😂
@hareg nahom...ere techeshign😂😂😂
Ye liju Hasab gin esmamabetew 100%
የኔ ጀግና ስወድሽ
ውሸታም😁
ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ
ያንተ መልካም ለኔ በትዝታ እስካለ
ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር
ይሙላልህ ያስብከው
ደጉን ገላ ለምደህ የኔን ክፉ ካልከው
ክንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ
የኖሩት ቃልበሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን
Woooooow
ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ
ያንተ መልካም ለኔ በትዝታ እስካለ
ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር
ይሙላልህ ያሰብከው
ደጉን ገላ ለመድህ የኔን ክፍ ካልከው
ከንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ
የኖሩትን ቃል በሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለታ
ሙዚቃ ብዙ አላዳምጥም የዚች ልጅ ድምፅ ግን ልዩ ነው!!
She is a music Goddess!! Exquisite!! Love from India & US; and what a grace the lady in green did show ? .... just perfect like made in heavens
ዘቢብ እና ዳዊት ፅጌ የዚህ ዘመን ክስተቶች ናችሁ ድምፅ ኡኡኡ እንዴትኮ ደስ እንደሚል!!
በቃ ምን አለፋቹ ዝም ያለ ዘፈን ነው ።በፈጣሪ ስም እነ ጊልዶ የሚያቀናብሩት ዘፈን ለምጄ መንቀልቀል ነበር ስራዬ አሁን ገና ተረጋጋው በርቺ በጣም ነው የምናመሰግነው👏👏
ክሊፑን የሰራችውን ቆንጆ እመቤት ትልቅ ሴት እንደኔ ደስ ያለችው like ይግጨኝ👍
betam!!
ምን ያልተጎዳ አለ
bxm das silu
€€i 9 j,
Selamawit Jemal k look
መልእክት ያለውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሙዚቃ ወድጀዋለሁና ይመችሽ በርችልን የምርጦች ምርጥ ነው
299 የጥላቻ ዲስላይኮችን እያየሁ !/በእውነት ይህ ሙዚቃ እጅግ ረቂቅ ክህሎትና ብቃት ያጨቀ ነው። ዘቢብባ ግድ የለም ጣፋጭ ዘቢብ ብዬ ልጥራሽ! ስርቅርቅ ድምፅ ! የሚገርም ዳይናሚክስ!!! የሰራሻቸው ብሪጆች የማይደፈርና የማይሞከር ከፍታ አለው። ይባርክሽ!
ልዩ ነሽ ዘቢባ ክሊፑ ላይ የኢሳም ባለቤት ማስገባት ነበር ማለትም ይሄ ዘፈን ይገልፃታል ከምር ለሷ የተዘፈነ ነው የሚመስለው
Alaqarabhm ewnat
Ewenet enem esun eyasebku neber
Esagn musim nch mtaragawalk
@@emuye1225 ba text hasabshn masaf aljamshem ende jamranash ende la comment
Alem Alemu exactly
ዘቢባ ግርማ በጣም አሪፍ ስራ ነው ያማል ቅኔው አወ ያማል ቅኔው ዘንድሮ የማያም ነገር የለም በአጠቃላይ ሰው አውሬ ሲሆን በዘመኔ በማየት ምነው በዚህ ዘመን ባልተፈጠርኩ ያስብላል ፈጣሪ አንተ በምህርት አይኖችሽ እየን አሜን
ሳባ ለምን ዩቱይቤን አላስተዋወቅሽልኝም እሺ ብሎ ዝም !!! አይይ ስለተገደሉት ክርስቲያን አትጮሒም ኧረ ተው ግን ተው !!!!!!
@@የጠፋውልጅ zzzzźzzzzz
Lela tarik ezi gar
@fre eee ኢ0
ዘቢባ ግርማ በታም ቆንጆ ዘፈን ንው
እውነቱም ያማል በተለይ ዘመኑ ስታየው
ደስአይልም የጭንቀት የበዛበት ያማል
ፍቅር የለም ሄደዋል ዘቢባ ቆንጆ ዘፈን
ቃለሂወት ያስማልን we. Love you. More
Washington Dc god bless you🙏🙏🙏
አድሱ አመት የፍቅር የሰላም የጤና የእንድነት ኮረናንም አጥፍቶ በስደት የሚኖሩ ወገኖቻችንም በአገራቸው የሚኖሩበት ዘመን ያድረግልን መልካም አዲስ አመት
,,.
Qoy gin lamin be ebs ingidah argeh atgabizengim and qan unkan asfiye mirx saw
You delete it
እስኪ መሸሻ ይሙት በል
Amen
አሜን
አንደኛ እውነት በጣም ኩልል ያለ ድምፅ በሜካፕ ያልተዝረከረከ ቀረፃ ሚደመጥ ሙዚቃ 👍👍👍
ያሻግርህ ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ
ያንተ መልካም ለእኔ በትዝታስ ካለ
ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ይሙላልህ ያሰብከው
ደጉን ገላ ለምደህ የእኔን ክፉ ካልከው
ያማል ቅኔው(3) ለኔዋ ለኔው....
ዘቢዬ ውብ ድምፅ ነው ያለሽ ውዴ በርቺልን አንደኛ ነሽ !
ክሊፕ #1
ዜማ #1
ድምፅ #1
ግጥም #1
Zebo andegna eko neshe...
Eski ende ene le Zebo yetesemachu Like setulegn
yegebatale aydel?
የኔ ጨዋ እርጋታሽ ራሱ ሴት ነሽ ከልብሽ
ይህ ሙዚቃ ከምንም በላይ አድናቆት የተቸረው ርዕሱን ያወጣው ሰው ሊደነቅ ይገባዋል በሁሉም ሰው ልብ ጥያቄው የሃገር ጉዳይ የኑሮ ብቻ ስንቱ አሁንም ያማል ቅኔው
ያማል ቅኔው ለኔ ነው የተዘፈነ እኔን ሀረብ ሀገር ልኮ አግብቶ ጠበቀኝ 😢ገረመኝ 😢
ለኔ ግን ለመልካም ሆኖልኝ ጥሩ ደረጃ ደረስኩት 🙏አውሮፓ ገብቻለሁ 🙏ፈጣሪ የልብ ያያል ከወደኩበት አነሳኝ ለሁሉም ግዜ አለው 🙏😍
አይዞሽ ልዩ
የብዙ እህቶችን ስሜት ይነካል
አብሽሪ ማማየ
ይመስገን እኔ ደህና ነኝ አውሮፓ ገብቻለሁ ይመስገን እሱ ባሰበው ሳይሆን ፈጣሪ መልካሙ ሰጠኝ ያላሰብኩትን 🙏 እህቶቼ ያው ትዝታው እኔን ያካትታል ለማለት ያህል ነው ።
የኔም አረብ አገር ሽኝቶ ከላከኝ በሓላ አግብቶ ወልዶ ጠበቀኝ ለምን ብየ ብጠይቅ ሰደበኝ እኔም መልስ አልመለስኩም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጠውት ያ አልበቀው ብሎ ደወለነ ደና ነሽ እህቴ ያንች ነገር ያሳስበኛል ብሎኝ እርፍ ከድርጊታቸው በላይ ንግግራቸው ያስጠላል የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው ዘፈኑ
ገረመኝ ገረመኝ እኔንም ገረመኝ ምርጥ ስራ በርቼ በዚህ አጋጣሚ የዜማ ደራሲዉ እስከ ግጥም ድርሰቱ እና ሙዚቃ አቀናባሪዉ በጣም ተናበዉ በሀሳብ ፍቅር ተግባብተዉ መስራታቸዉ የሚታወቀዉ ከአንች ድምፅ ጋር በደንብ ተጣጥሞ መዉጣቱ ነዉ።ልትመሰገኑ ይገባል👏👏👌
የኔ ታሪክ ስለሆነ ተጀምሮ እስኪጨረስ እያለቀስኩ ጨረስኩት😭ድምፅሽ ዋው
Ayzosh
አብሽሪልኝ ሀያቲ በሁላችንም ያለነዉ ሙዚቃ በጥቅሉ አይመቸኝም ነበር ግን በዉጡ የያዙት ቃላቶች ብቃ ከኔ ሂወት ጋ የተያያዘ እስከሚመስለኝ ነበር ሳዳምጠዉ የነበርዉ አላህ ሰብሩን ከሰጠን ያልፍ ይሆናል ዉዴ አብሽሪልኝ
አይዞሽ ማማየ በየቤቱ አለ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭😭
እኔም አንዳቺ እዳለቅስኩ አለቀ
እይዞሽ እህቴ ማያልፍ የለም ተጠናከሪ
ዘቢባ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ ይህ ሙዚቃነቱ ብቻ ሳይሆን የሁሉንም በራፍ የሚያንካካ የግጥሞችሽ መልክቶች ለሁላችንም አስተማሪና መካሪ ነው ።
አመስግንሻለሁ መልካም የጥበብ ሰው ነሽ በርችልን ።
የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ዘረኛ ኣደለሁም ኣማራ እወዳለው የኔ ዉድ ቀጥይበት ኣርፊ ስራ ነው እባካቹ እህት ወንድሞቼ እች ያገራችን ልጅ ናት መሳደብ ተዉትና እናበረታት
ሲቀጠል ብሂር ዘርዝሩ ያለ የለም እጭ አማራ ትግሬ
😍😍😍😍😍 astway
What this language????
ችድ ስቅ ኢልኺ ሓሳብኺ ዘይትፅሕፊ ዘረኛ ትግራዋይ የብልናይ ብመንነትና ግን አይንዳራደሪ።
ሁሉም ያላህ ባሪያ ነው የኔ ቆጆ
I love Ethiopian music from New York city especially Teddy Afro
it is really nice
We love u to our African families 🇪🇹🇺🇸
thank you 💞
He just got a new music out, check him out 💚💛❤️
thank you
ዋው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የቆየሁት ድምጽሽ ይዞኝ ሄደ ቀጥይበት zebibaዬ
❤❤❤
I heard first time to Ethiopian music...I am unable to understand the language but, I think it is awesome, love your team and all Ethiopian people from beautiful country Nepal.
love you'rs first pant😃
ምርጥ ስራ ፡ ቆንጆ ደይሬክቲንግ ፡በቃ ትችያለሽ ምን ይባላል...ከ ግጥም ና ዜማ እስከ ኘሮዳክሽን 1ኛ ነው......ምቀኛ ካሎነ በስተቀር ስለዚ ሙዚቃ ማንም እንከን አያወጣለትም ሙሉ ክሩ (crew)እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ስለሰራችሁልን....
1ኛ ኩልል ያለ ድምፅ
2ኛ ቆንጆ ዜማና ግጥም
3ኛ በሜካፕና በጌጣጌጥ ያለተዝረከረከ ፊት
4ኛ ቆንጆ ቀረፃና የቀረፃ ቦታ
5ኛ እናንተ የተሰማችሁን አስተያየት ቀጥሉበት
Atishletlet denz
ማንኝውም SUBSCRIBE ላርገ መልሼ SUBSCRIBE አረጋለው 🤗🤗🤗
Like comment SUBSCRIBE አርግቻለው ::
አብረን እንደግና ::
Ere le music yalat kbr srawu ynagerar betam🙏🙏🙏🙏
Beka
@@ezzertrailer4007 hid denez
ዋው ይህ የሚመስጥ ውስጥን የሚሰረስረው ሙዚቃ አማረኛው ቅኔው ምርጥ ምርጥ ወርድ እና ቃላት ከምርጥ መረዋ ድምፅ ጋር እንዲህ ገዳይ ሙዚቃ ሆኖ ብቅ ብቅ ብሏል ሳላደንቅ አላልፍም
ብትጠራኝም አለሁ አቤት
ስትልከኝ ማለቴም ወዴት
የኔን መውደድ ላንተ በደል
አርጎት ነበር ለካስ ቀለል
ያማል ቅኔው (3×) ዋ ለኔ ዋ ለኔው
ያሻግርህ (3×) ምናለ
ያንተው መልካም ለኔ በትዝታ እስካለ
ካሻህ ኑር (2) ይሙላልህ ያሰብከው
ደጉን ገላ ለምደህ የኔን ክፉ ካልከው
ከንፈር መምጠጥ መጸጸቱ
ባያስጥልም ከትዝብቱ
የኖሩት ቃል በሰቀቀን
ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን
ገረመኝ (2×) ገረመም ቅር አለኝ
ትዝታን በስለት መቁረጥ ቢቸግረኝ
አመመኝ (3×) በጽኑ
የኔም ልብ እንዳንተ አለመደንደኑ
ያማል ቅኔው (3×)
ዋ ለኔ ዋ ለኔው
ብትጠራኝም አለሁ አቤት
ስትልከኝ ማለቴም ወዴት
የኔን መውደድ ላንተ በደል
አርጎት ነበር ለካስ ቀለል
ያማል ቅኔው (3×) ዋ ለኔ ዋ ለኔው
ያሻግርህ (3×) በጊዜ
መውደድ እስኪያረገኝ የትዝታህ ሚዜ
ካሻህ ኑር (2) ባሰብክበት ቦታ
ደፋ ቀና እላለሁ እኔው ለኔው ደስታ
ከንፈር መምጠጥ መጸጸቱ
ባያስጥልም ከትዝብቱ
የኖሩት ቃል በሰቀቀን
ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን
ገረመኝ ገረመኝ ገረመም ቅር አለኝ
እርሙን ትቶ ሆዴ አንተን አንተን ሲለኝ
ሙሾም ባላስወርድ ደረቴን ባልመታ
አልቅሼው የለም ወይ ሳጣህ መንታ መንታ
ያማል ቅኔው (3×) ዋ ለኔ ዋ ለኔው
.
አንቺም ዘፋኝ እንዴ
Thank you 😊
😄😄 አሪፍ ነው ግን ገለባበጥሽው እኮ
ኤዶም ኤዶም no algelebabetecewem!!!
ዘቢባዬ ስራዎችሽ ሁሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚወክሉ ናቸው አለባበስ ድምፅ አክሽን ሁሉም 100% የተሟላ ነው ዝም ብላችሁ ላይክ / 👍👍👍 አድርጉት አይከፈልበትም
እስኪ ለኣገራችን ሰላም ያውርድልን የምትሉ like ግጩኝ
ላይክ ከሰጠንህ ሰላም ይሆናል?
If someone likes this video click like
Dem le magchet yemech
@etehopia film tube እንዛመድ ውዴ ያው ቤተሰብ አርጊኝ አረጋለው
አሜን 3
Love from Kenya. Beautiful song. Masterpiece 🇰🇪
የዘቢባ ድምፅ እንደ ሁሌው አንደኛ መልህክቱ አንደኛ አጃቢዎች አንደኛ ቦታ አመራረጥ አንደኛ ከተስራ እንደዚህ ዘመን የሚሻገር ስራ
የኔ ቅመም የልቤን ነው የዘፈሽልኝ አንደኛ ዘቢባዬ ፍቅር100%
የእኔ ገራገር ችሎታ ውበት እርጋታ አሟልቶ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ ! ውድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ቆንጆ .
በእውነት ዩቲዩብ ላይ ሙዚቃ አዳምጨ ኮሜንት ፅፌ አላቅም፡፡ ሙሉቀኔን ሳዳምጠው ነው የዋልኩት፡፡ ለእኔ ይሄ ስራሽ 1ኛ ሆኖብኛል፡፡ ተባረኪ፡፡
ምን ላርግሸ ሙዚቃው ውስጤ ነው የገባው ቃል የለኘም ጥሩ ስራ ነው🇪🇹🎵👑❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው
ዘቦየ 😍😘😘😘 ስርቅርቅ ያለ ድምፅ 👌👌ግብዣው ሴት ልጅን በፍቅር ካበረከካችሁ በኋላ ላሽ ለምትሉ ወንዶች ሁሉ ይሁን💔💔💔
From Eritrea ❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯
ግሩም ስራ ነው ሁሌም ተወዳጅ ስራ ይዘህ ነው የምትቀርቢው እስኪ ማነው እንደኔ የተመቸው በላይክ::
l am from sirlanka amazing voice
She is from Ethiopian seh is nem Zebeba she is wonderful
ወይኔ በዚ ዘፈን ምኑን የደበርኛ ታውቃላቹ ብቻ ያለቀውን ሁፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ቅመም ድምፀሽ ሲያምር💚💛❤🇪🇹
I am from Italy 🇮🇹 and I love Ethiopian 🎶🎵🪕🎼💿🎸🎶🎵... ትላለህ 😆😆😆
🤣🤣🤣
@@seadaahmadeseadaahmade8063 x
😂😂sera fet
🤣🤣🤣🤣🤣🙈
@@seadaahmadeseadaahmade8063 kkkkkk
ምን የማያም ነገር አለ የ 2012 ትልቁ ስኬት በህይወት መቆየት ነው
betam tkkl blehal/bleshal .kebad amet new 2020 .eske ahun behiwet ena betena yakoyen fetari ymesgen!
Lk new yemr 👌
በትክክል
Ehhhhh lek new mare
እውነት ነው
ዘቢባ በርቺ አሪፍ ስራ ነው (ያማል ቅኔው) ሁሉም ነገር ተመችቶኛል👏👏👏👏👏👏 ዘቢባ ከመሃላችሁ ምንም ላልዘፈነችው እድሉን አመቻቹላት ችሎታ ያላት ይመስለኛል የኛ ብላችሁ አይደል እሷን አትርሷት ትዘናጋለች
Yes
Huletun
Yeah, guys help her.
ታሪኬን ነው የዘፈንሽው ዘቢባዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ❤ ጎበዝ
leke nw
ይህ ዘፈን ባላለቀ ምን አለበት ዉስጤ ነዉ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማ አይሰለቸኝም !!!!!!!!!!!!!!!!!ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ላርግልሽ ዘቢባዬ ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ ♥♥♥♥♥
ገርመኝ ገርመኝ በጣም 2012 ብዙ ነገር አየንበት ይህ ቀን ያልፋል ያማል ቀኔው
ያማል ቅኔው ማነው እደኔ ሲጠብቅ ውሎ የተቀደመ🙂የኔ ገራገር ስወድሽ እኮ ❤❤❤
200% ትችያለሽ አንድ ቀን ደግሞ በዚህ ድምፅ እግዚአብሔርን እንደምታመልኪበት ተስፋ አለኝ
እስኪ የምትስማሙ like አድርጉ
Meaza Tadese መስቀሏ ማህተቧ አማኝ ነችና ለቀቅ። ወዴት ወዴት ነው ወደ ከሃዲዎቹ ጉተታ። መጥኔ ይስጥልኝ።
@@mesfin7151
መጀመሪያ እግዚአብሔርን ማምለክ ማለት ትርጉሙ ማመስገን ነው
የሚገርም ስራ ነው እኔ መቼም በቃ በሙዚቃው ውስጥ እኔ አለው ስልሽ በቃ ዜማው ግጥሙ ውይይ ደጋግሜ ሰማውት እናም እኔን እዛ ውስጥ አገኘውት ግን ማነው በፍቅር ውስጡ ያልተጎዳ ሰው ለካ የሚወደውን ሰው በብዙ መንገድ ነው እሚያስታውሰው ይገርማልልል
ዘቢባብዬ የዘመኑ ምርጥ ድምፃዊ ቅንብር ድምፅ ዜማ በቃ እስታይልሽ ሁሉ ነገርሽ ልዩ ነው እሟሟሟ😘😘😘😘😍
ዘቢብ የኔ ድምፀ መረዋ አሪፍ ስራ ነው ወድጄዋለሁ እረጋ ያለ ዜማ👌ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ💚💛💖
"ያማል ቅኔው አለሜዋ ለእኔው..."
እያፈቀራችሁት፣እየወደዳችሁት ትቷችሁ ለሄደው ፍቅረኛችሁ ጋብዙት።
❤💔
ገርመኝ በጣም ሳምነው ከዳኝ በጣም ነበር የምወደው የልጅነት ፍቅሬ ነበር ግን እሱ አሁን ላይ ከሌላ ጋ ህይወት ጀምሯል እኔም አለሁ ትዝታን ታቅፌ
@@bezabzuhan1009አንዱ የህይወት መጽሀፍ ሲዘጋ ሌላው የህወት ምህራፍ ይከፈታል ህይወት ይቀጥላል... ጠንክሪ ዛሬ ሌላ ቀን ነው
የሄደን ጨክኖ መሸኘት እንጅ ምንም ቢጋበዝ አይገባው ድንጋይ ላይ ውሀ ማፉሰስ ስለሆነ መጠንከር ብቻ👌👌
Beza Bzuhan እኔን አግቢኝ🤪
@@motitufa2104 ክክ
ኢትዮ ገና ወደፊት ምርጥ ምርጥ አርቲሥቶች እንደሚፈጠሩ አልጠራጠርም እኔም እመኝ ነበር አርቲሥት ለመሆን አሁን ግን፡ዘማሪ ለመሆን እመኛለሁ እሥቲ፡ያሣካልሽ በሉኝ
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉዉዉዉዉ በእዉነት ልዩነዉ አብሬ ተመስጬ ነበር ክሊፑን እኔ እምሰራ እስኪመስለኝ ወድጄዋለዉ 💚💛❤👌💚💛❤👏💚💛❤👋😍
ዋው የሚገርም ሙዚቃ ከአሪፍ ድምጽ ጋር ከትዝታ ማገገም ጀምሬ ነበር በዚህ ሙዚቃ መልሼ አስታወስኩክ መቼም ይህን ዘፈን ሰታዳምጥ አኔ ትዝ እልካለሁ B
እኔም ተመልሽ ጋበዝኩት እየረሳሁት ነበር የስት ስው ልብ ህመም ተኛ ነው ዋ ስደት ስንቱን አሳየን
@@rahimayarahmanbara2252 እንደዚህ ሆነ ህይወት ይቀጥላል
እደው የዘፈኑ ቅኔ ለገባው በጣም ነው ሚያመው እውነት ነው እዴት ትዝታን በስለት መቁርጥ ይቻላል እዴት እር ኡፍፍፍ 😰😰
😢😢😢😢
Wow demesesh des yelal🥰
Sometimes I forget I don't have to go anywhere else to hear my heart expressed. These lyrics are so direct. Beautiful song.
ዋውውው ነው ድምፅን ደሞ ስያምር እስክ የምትወዳት እንደኔው ❤❤👍👍
ኮመንት ለማንበብ ነዉ የገባሁት ዘና ያደርገኛል ኮመንት ማንበብ እስክ እንደኔ በኮመንት የሚዝናና አስደስቱኝ በ like plz❤❤
🌺🌹🏵️
እደኔ በሽተኛ አለ ወይ በኮሞንት
Enem
@@yetirngolij1795 hi
@@yetirngolij1795
Hi🌹🥀🌺💐
አቤት ድምጽ አቤት እርጋታ አቤት አቀነባበር በቃ ምን አለፋሽ ዘቢዬ የኔ ደርባባ ሁሉም ያምራል እዉነት ነው ዘንድሮ በጣም ያማል ብቻ ሰላሙን ያምጣልን ማለት ነው ማማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነ ልጅሽ ዉድድድድድድድድድድድ ።
ዘቢባ እጅግ በጣም ምርጥ ሥራ ነዉ፡፡ እድሜሽን ያስረዘምልን !!!
I love Ethiopia music from Eritrea 🇪🇷.
Thank you 😊
@@nicetomeetyou556
we love you more
Ilove u to
LOVE Eritrea Endi Ethiopia
ዘቢብየ መገን ድምጽ መገን ችሎታ በቃ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ላይክ ሸር አድርጉ መቶ ሚሊዮን ጊዜ ቢታይ ያንሰዋል
وصية للابد :
اذكر الله في راحتك ليذكرك في حاجتك
- لا اله الا الله
- سبحان الله وبحمده
- سبحان الله العظيم
- لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين
- استغفرالله العظيم واتوب اليه
- اللهم صل وسلم على نبينا محمد
الا اله الا الله
الحمد الله
أستغفر الله
الله أكبر
سبحان الله العظيم
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
WOW!! I don't understand what she is saying, but it sounds so peaceful. More blessing to her!
she is singing for her ex. all in all she was saying though it is painful to loss you i wish you to have good life
Debesay Kidane oh wow! She sang her heart out. Powerful song
No it is not peaceful but painful because the way he was treated her
She says we you call my name reply you and when you want to order me I will say where. My love was simply something to blame because you watch it so simple but it is painful without me even that I wish you all the best and to get all you want in your way.
I'm working hard for my own happiness ...
Its main idea to how pained she was as she says in her song what if the past memories could be simple to remove like cutting paper using scissors even not
Bethelhem Habte that’s is very painful 😣 the reason why I said it was peaceful is the instruments and her voice!
ያሻግርህ ያ ሻግርህ ያሻግርህ ምናለ
ያንተው መልክም ለእኔ በትዝታ እስካለ
ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ይሙላልህ ያሰብከው
ደጉን ገላ ለምደህ የእኔን ክፉ ካልከው
ገረመኝ ገረመኝ ገረመኝ ግር አለኝ
ትዝታን በስለት መቁረጥ ቢቸግረኝ
አመመኝ አመመኝ አመመኝ በፅኑ
የእኔም ልብ እንዳንተ አለመደንደኑ
(👉ያማል ቅኔው ገራሚ ግጥም + ምርጥ ዜማ +በውብ ድምፅ👩🎤👩🎤 =👉ዘቢባ ግርማ በቃ ትለያለች 😍
Btam
ዋው በርች ምርጥ ስራ ነው
👌👌👌👌
ማንኛውም ዜማ አንቺ ጋ ልዩ ነው
ወከባ የሌለበት ክሊፕ 😍😍
ወድጀዋለሁ
እርጋታሽ ብቻ ይበቃል 😘
ግን ቶሎ አለቀ😳😢
የዘመናችን ሂሩት በቀለ ብልሽ ይገባሻል!!!! ጎበዝ በርቺ!!
ሴት ወይዘሮዋ ውብ ናቸው!!!
ያማል ቅኔው በእውነት ያማል ዘቢባ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ
የዘመናችን ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም አይዞሽ
እውነት 1000%ድምፅ 1000%ክሊፕ
የወደዱትን ማጣት ያማል እዉነት ስለደረሰብኝ ነዉ ከባድ ነዉ 😭😭
በጣም
"ገረመኝ ገረመኝ ገረመኝ በጣሙ የኔም ልብ እንዳተ አለመደንደኑ "💔💔💔
Music is a universal language. I do not need to understand a word of the song to realize that is an wonderful song. Besides the singer is simply a gorgeous woman. And the lady of the gift is an elegant and beautiful woman too. What a video! To my favorites immediately. Hello from Colombia, South America.
Hello
@@yetirngolij1795 Hello dear Hewi!
Hey
Ok first of all thanks just she song about z concept of family living habit and it shoild be peace ever
@@meznewgetnet402 Thanks for your kind and smart comment.
ቅኔው አስኪፈታ በእርግጥም ያምማል። ቅኔው ከተፈታ በኋላ ግን አቤት ደስ ሲል! ቅኔው እስኪፈታልኝ በዜማሽ ስታከም ኖሬአለሁና እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አሁን ቅኔው ስለተፈታልኝ ሙዚቃሽን ለትዝታ እንጂ ለሕክምና አላዳምጠውም። ቅኔው እስኪፈታልኝ ላደረግሽልኝ ሕክምና እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ከኹለት ዓመት በላይ ነው ያከምሽኝ። ለኹላችሁም ላጀቡሽ እና ላደመቁሽ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አሜን።
ቤሩት ላለን በፀሎታችሁ 😭አሰቡን በጣም ጨንቆኛል😭 እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን
Ayizoachihu Ehete
አሜንን እህት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
Egziabher enante ga yihun
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዴ
እንደኔ ኢሳም ሀበሻ ትዝያለው
ዘቢባ♥♥
me too
kkkk
Kkkk
mahi የጣናዋ ቀበጥ le kehadiwoch hulu
Kkkkkkkk
ዋው እስኪ ዘፈኑ አሪፍ ነው የምትሉ LIKE ግጩኝ
⁰photo
አሪፍ ነው
እዉነት ነዉ ያማል ቅኔዉ እህት ዘቢባ ! ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አይዞኝ ወገኔ 💔💔💔
ማነው እንደኔ በፍቅር የተጎዳ እጅ አውጡ ነው እኔ ብቻ ነኝ
ስምሽ ጥሩ ነው ግን ተግባር ይጨመርበት
እሽ
🖐🖐🖐🤚🤚🤚🤚
@@ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ ))
እኔ ካድየሁለትየ ወለሂሂሂ
ስንት ግዜ ላይክ ላድርግው? ምን አለ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ግዜ ማድረግ ቢቻል
ብቻ ትችያለሽ ምንም ዜማ አንቺ ጋር ሲመጣ ልኩን ያገኛል የእኔ ጎበዝዝዝዝ
ዎውው የኔ ቆንጆ ዘቢባዬ ምርጥ ሙዚቃ ነው በተለይ ድምፅሺ አንደኛ ነው እማ 😍😍😍
ድምፅ አለዋው