Zebeba my neighbor! I remember you when we were children. I am so proud to see you performing at such a high level. God has different gifts to all and some of us do other professions and you happened to be a great musicians! I never forget how you mom and dad loved you even though your Mom passed away while you were still a child, you never gave up. You are an example to us in life! No matter how challenging life is, if you get your talent, work hard and focus, NOTHING can stop you! God bless you!
Dear It’s true that everything in Ethiopia is very complicated to understand as the country is the oldest and full of history and deep cultural experiences. No wonder why it’s hard to understand for you. Plan a trip and visit our lovely country advocating and treating the whole African countries as her own children. Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🇬🇭
i love this song so much, i remember i was a kid when the song was released and now im almost 20 and it’s still my favorite song ever. this is such a beautiful rendition of bezuayehu’s song
አቤት መታደል ምን አይነት ድምፅ ነዉ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዘቢብ ስወድሽኮ 😘😘
ይሄን ዘፈን እንደኔ ሚወደው እስቲ በላይክ ግለፁልኝ❤❤
Ene 🥰🥰🥰🥰
እኔም እወድ ታለሁ
እኔ በጣም ነው የምወደው የዛሬ አያርገውና ለፍቅረኛዬ የቡዜን እንደ ሴት አርጌ ዘፍኜለት ነበር በመጨረሻም😥😥 ዘቡቲ ዘፈነችው ቃል አጣሁ ነገር ግን
❤❤❤❤❤
እኔ ሞቼ ነዉ እምወደዉ ❤❤❤
ማነው እንደኔ ግን የብዙየሁ የማዲንጎ የኤፍሬም ታምሩ እምወድላቸው
ene betam
እኔ በዉነት ❤❤❤
Ene
ይህንን ኮሜንት የሚታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በሰላም ወጥቶ መግባትን ከነ ሙሉ ጤና ያድላችሁ፡፡👩❤💋👩👩❤💋👩👩❤💋👩
Amen
አሜን
Ameeeeen
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
ዘቢባ ምርጥ አርጋ በጥሩ ብቃት ሠርታዋለች
አቦ ይመችሽ ዘቢባ
የዚች ልጅ ድምፅ ግን እያደር እየጨመረ ነው እሜሄድ ብዟየው ምርጥ ሙዚቃ ❤️
የቡዛየሁ ደምሴ ሙዚቃ ነው በጣም የምወድለት ሙዚቃ ነው ዘቢብዬ የኔ አመለሸጋ አንች የነካሽው ሁሉ ምርጥ ነው🥰💋❤❤
እውነት ነው😊
አመለ ሸጋ❤️👌
@@ZemenMedia I think it is legendary muluken melees
Amezing but the origin of the music is muluken melese and then remixed by bizuayehu. Love zebiba
ትክክል
ዘቢባ በጣም ነው የማደንቅሽ: ነገር ግን ይህ ዘፈን ብዙየሁ ስዘፍነዉ ለኔ ይበልጥብኛል thank you 🙏🇪🇷❤️
እኔምምምም
Man awedadru ale?
It’s true he much better than her
Huluem zefen be wanaw sizfen yamral bro gen ye zebibam betam kongo new thanks belate degami endtsmuet edilurn setanalech
እውነት ነው ከሴት ወደ ወንድ ሲቀየር ትንሽ ለውጥ ያመጣል ግን ለኔ ዘፍናልኛለች እሱ ለሴት ነው እርሷ ደግሞ ለወንድ
ዘቢብዬ የኔ ምርጥ የዋህ ምርጥ ድምፅ አለሽ❤🇪🇹🙏🇪🇹❤🇪🇹🙏❤🇪🇹🙏❤🇪🇹🙏❤🙏❤🙏❤🇪🇹
ዘቢብ ከቡዜም ላቅ አርጋ ነው የሠራችው ምርጥ ብቃት ውድድድድድድ i love you
I must agree on this. Bizuye is the masterpieces but Zebib gave a good justice for this song from the lady version.
ይሄንን ዘፈን የመረጠችበት በምክንያት ነው ፡፡ በጣም ልክ ነሽ ዘቡዬ
የልቤን እነ የምወደውን ሙዚቃ በምወዳት ልዩ ልጅ በመስማት ደስ ሚል ነገር የለም
ሙዚቃ በጾታ ተቀይሮ ሲዘፈን እንደዚህ አምሮ አዳምጨ አላውቅም ዘቢብ አቦ ይመችሽ።
ዘብብየ በጣም እኮ ነው የምወድሽ የኒ ፍቅር ውስጤ ነሽ ያንችን አልበም የምሰማበት ቀን በጉጉት ነው ይምጠብቀው የኒ ቆንጆ ( ከዘመነ ጡቁር ወደዘነ ነጭ እመብርሃን ታብቃን አይዞሽ ይኛ የዋህ 💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🇪🇹🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰
የኔ ምርጥ የኔ ጀግና በርች ድምፅሽ ይለያል የኔውድ በስማም ተብስርኪ
አቤት ይሄ ድምፅ በአልበም እስኪመጣ ጉጉቴ የኔ ገራገር ውድድድድ🥰🥰🥰🥰❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤
ዘቢብዬ ይሄ ዘፈን ለኔ ነው እንዴ ኡፍፍፍ 1000 ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ገረመኝ እስኪ ቆይ ለባሌ እጋበዘዋለሁ😍😍😍😍
እጅግ በጣም ከማከብራቸውና ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ አንች ነሽ።❤
Wowww zebibye betam arif sira anchim konjo techawetshew gobez neshko berchiln 👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Betam wedjewalew fetare ybarksh berchiln ❤️🙏
ይህ ሙዚቃ ወደ ኃላ ተመልሸ አስታውሸው የማላቀውን ነገር አስታወሰኝ:: እረ ትዝታ ተወኝ ልኑርበት😢😢😢😢
me too😢😢
ይሄን ዘፈን መስማት አሌሰለች አለኝ ከሰማሁት ጀምሮ በቀን ከ 10 ጊዜ በላይ አይኔ በእንባ ተሞልቶ እመለከተዋለሁ 🤔 ከዘፈኑ ቃላት ዜማው አቀራረቡ ድንቅ ድንቅ ነው ይህ ወጣት የተሟላለት የዘመናችን እንቁ ነው !!!
እንኳን የኛ ሆንክልን👌🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏿💚💛❤️👏🏿👏🏿👏🏾👏🏾👏🏽👏🏽🍾🥂
احبك من السودان 🇪🇹💚🇸🇩
Zebeba my neighbor! I remember you when we were children. I am so proud to see you performing at such a high level. God has different gifts to all and some of us do other professions and you happened to be a great musicians! I never forget how you mom and dad loved you even though your Mom passed away while you were still a child, you never gave up. You are an example to us in life! No matter how challenging life is, if you get your talent, work hard and focus, NOTHING can stop you!
God bless you!
Amazing zebi አሪፍ አድርገሽ ተጫውተሽዋል
አይ ዘቢባ ወጣት የተረጋጋሽ ደስ የሚል ድምፅ አለሽ
ሁል ጊዜ የሚናፍቅ እና የሚደመጥ ዘፈነሽን እወድልሻለሁ
በርችልኝ
ወይ ዘቢባ! ስታምሪ! ደስ የሚል ድምፅን ከመልከቀናነት ጋር ያደለሽ!" ሳላይህ ብሰማ ወሬ: ጨርቅን ያስቀደድኝ"
👍
እጅግ በጣም ማራክ ነው።ወደ ልጅነቴ መለሰኝ መሠጠኝም።ተባረክ❤❤❤❤
Please Zebiba,,,, ከቻልሽ የሁሉንም ዘፋኞች ዘፈን ድጋሚ ዝፈኚው,,,,
የአንዳንድ ሰው ጥያቄ በጣም ይገርማል:: የሰው ዘፈን ዝም ብሎ ይዘፈናል እንዴ?
@@hailualmaw9189 ጭቆ የለማ 🤣
@@እናትነኝጎጃሜዋ ስድብ መሆኑ ነው ወይስ ምርቃት?? ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
ትክክል
😍😍😍
መስማት ለተሳነዉ እንዳልል ማየትን የማያቅም አለ ሳይፈጠር መፍጠር👋
ዋውውውውው ድንቅ ስራ ትችያለሽ
ዘቢባዬ ምቅርቲ ሽኮር በጥም ነው እምውደሽ 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🇪🇷💞🇪🇹
Aku gak ngerti artinya tapi aku suka music dan lagunya 🙏❤️🇮🇩 from Indonesia
ዘቦዬ ድምጽሽ እኮ ይለያል የኔ አመለሸጋ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ
ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃወች ውስጥ የብዙአየሁ አንዱ ነው እና ዘቢባ በብቃት ተጫውተሺዋል እናመሰግናለን
ሁሉ ስለተሰጠሽ ልትኮሪ ይገባል።።።።።።።
@@sosinegash9773awo ❤❤❤
አይትዝታ
አመራረጥሽ በጣም ከባድ ዘፈን ነው ድፍረትሽም ደስ ይላል እንደዚይ አይነት አመራረጥ ላቅ ቦታ ያደርስሻል keep it up z
ዘቢባ ዋውው ድምጽሽ ያምራል🇪🇷🇪🇹💋♥🌾🌾
ተይ ተይ ዘቢባ በዚህ ሙዚቃ ብዙ አልቀሸበታለሁና እራሱ ይዝፈነው በሙሉቀን እጅግ ውበት አለውና።
ሙሉቀን ወይስ ቡዛየሁ
What??this beautiful singer is killing every song What a talent 👏 thank u bre all the way from fortmcmurray 🇨🇦
Cher up from Toronto
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኑሪልኝ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋አድናቂሽ ነኝ ውዴ በርች ጥሩ ሥራ ነው ዘቢባየየ የ
በጣም ያምራል ዘቢብ ብዙ ትዝታ አለኝ
ዘቢብ ስወድሽ እኮ አቤት ድምፅ አንደኛ እኮነሽ😍
ድምፅሽ ዘቦዬ አንደኛ😍❤😘😘😘
ዚቢባዬ የኔ እህት ጀግና እኮነሽ ኮፊደስሽ ብቻ ይበቃል በርቺልኝ
ዘቢየየ በድንብ የማውቀውን እና የምወደውን ሙዚቃ እንደ አዲስ ነው ያስወደድሽኝ 🙏🙏🙏
ምርጥ ነሽ ብሬም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ።
ዘቢባዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ ምርጥ ዘፋኝ ከሚባሉት 1ዷ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤት መታደል ምን አይነት ድምፅ ነዉ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዘቢብ ስወድሽኮ udddddddddddddddddddddddddddddddddddd
የኔዋ የምወድሽ አንደኛዬ❤❤❤❤❤
ይህን ዘፈን በጣም ነው የምወደው፥ በዘቢባ ግርማ ሲቀነቀን ደግሞ ጥልቅነቱና ስሜትን ቀስቃሺነቱ በጥፍ !!! ነው የጨመረው።
ዘቢባ፥ ቆንጆ ደምፅ ያለሽ ቆንጆ-ሴት-አርቲስት ነሽ። Thank you for this song!!!
የግጥም ስተት
ሳላይህ_ሳላይህ ማመኔ
ሳላይህ_ካሳብ ያድነኛል
ሳላይህ_ብሰማማ ወሬ
ሳላይህ_ጨርቅ ያስቀድደኛል
👍በተረፈ አሪፍ ስራ ነው ዘቢብዬ በርቺ😍😍😍እና ለኛም እድሉን ስጡን
እና ሳላይሽ እያለች ትዝፈን እንደሱ?
@@bahirdarbd8940 ልል የፈለኩትን መጀመሪያ አንብቢው እሶ ያላቸው ሳላይህ ማመኔ /ሀሳብ ያደክመኛል/ ነው/ሙዚቃው ሳላይሽ ማመኔ /ከሀሳብ ያስጥለኛል/ ነውተግባባን
@@betelmulu4897 ሳላይሽ ማመኔ /ከሀሳብ ያድነኛል/ሙዚቃው_እሶ ሳላይህ ማመኔ/ሀሳብ ያደክመኛል/ተግባባን
ጎበዞች EDu and Mesfin
ሳሚ ስወድህ አንተ ምርጥ ሰው ሁሌም
አልበሞችህን እዳዲስ ስሰማ እረካለሁ በቃ የጥማት አሪኪ ነው ግን የምር ተገላታሁ በአንድ ሰው ብሰማው አልጠግበው ዘፈኑን በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው
The original one is amazing already and she chang it to gold❤💕😍
ዘቢባ ግርማ በጣም ተውነሻል የብዙአየሁ ሙዚቃ❤❤❤❤
ኩልል ያለ የሚያምር ድምፅ ከነ ዘፈኑ ዘቢባ ግርማ የእውነት ዘፋኝ ።ክፉ አይይሽ።
ወደፊት እንደምትዘምሪ ተስፋ አደርጋለሁ
ዎው በስሜት እኔ ምዘፍን እስኪመስለኝ ተመሰጥኩብሽ የኔ ውድ ድንቅ ዜማ
የቡዙአየሁ ደምሴ ሙዚቃው በጣም የምወደው ዘቢባ ብራቦ
ውይ ድምፅ ፐ አንደኛ ነሽ የኔ ውድ
በጣም የምወደውን ሙዚቃ በጣም በምወደው ድምፅ ስላደመጥኩ ደስ ብሎኛል። ያምራል ዘቢብ
❤
ዘቢብዬ የኔ አመለሸጋ አንች የነካሽው ሁሉ ምርጥ ነው❤❤❤
የነካሽው ሁሉ ያምራል!
❤❤❤❤❤❤
ምርጥ!
ደክሞኝ ቁጭብዮ ስሰማሽ ለኔ የዘፈንሽ ያህል ተሰማኝ ደስስስስስ ስትይ
ብሬ ምንግዜም በምትሰራቸው ስራዎች እና በምታቀርባቸው የተመረጡ ወጣት ድምፃዊያን እጅግ በጣም አከብርሀለሁ በርታ!!
10q bro silamesegenkew kemir yigebawal. ke man gar mesrat endalebet bemigeba yemiyawuk ye muzika balemuya new
አቤት ድምፅ አንደኛ 😍🥰
የኔ አመለ ሸጋ በርቺ
Wawu❤❤❤❤
ይመችሽ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ.
ዋውውው ዘቢብየ በደንብ ዘፍነሺዋል የኔ አመለሸጋ
አልቅሻለው እያዳሜጥኩ😮 ❤❤
very beautiful performance.
when you listen to this kind of voice you appreciate life more.
thank you Zebiba for making my day great again.
WoW ነዉ ድምፅሽ ዘቢብዬ ስወድሽ በርቺ
Bireman one of z best RUclips channal 2 c .
Tks Brieman.
በጣም አድናቅሽ ነኝ
ዘቢባ በናትሽ ይክንን ዘፈን ከብዙኣየሁ ጋ ኣብራቹ ስሩት ... Believe me you two will take it to its next highest level.
ውድድድ ነው የማረግሽ ... ኤርትራዊ ኣድናቂሽ...🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🙏 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
❤❤❤❤እንደኔ የሚወደ ዉየለም
መንፈስን የሚያድስ ደስስስስስስስ.......የሚል ጥኡም ዜማ!
Ereyileyal❤❤❤❤
ዘብባ በጣም ቆንጆ ነው በረች❤❤❤❤❤
Zebiba, you are so beautiful both on appearance and vocal wise. I expect more from you!
Endew mn ladirglshi yene mar zebibye hulunm tasamriwalesh
there's some people that makes me to say thank God that we are in the same generation and zebiba you're one of them...thank you very much.❤❤❤
ዘፈኑን ይበልጥ ወደድኩት ዘቢባዬ ስወድሽ
ዘቢባ የእውነት ህይወት ሰጠሽ ነው የምትሰሪው you took me back to Muluken era the coolest hits , amazing girl love your golden voice
ዘፈኑ የብዙአየሁ ነው በሙሉቀን ስታይል አዚያዚያም ስለተሰራ ነው
@@mahleta.kassie8193 ትክክል ነሽ። ሳላይሽ የሚል የሙሉቀን ዘፈን ስንቱን ፈለጉ መሰለሽ
በጣም እወድሻለሁ ጠንክሪ❤❤
Z-bbbbbbbbbbb ur the only one ☝️ we love you 😘 what can I say simply marvelous ,Marvelous,u did it just like bezuyahu Demisa
ዘቢባ በጣም ነው እምወደዉ በርቺ ቆንጆ ነው
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
Thanks dear!
Dear It’s true that everything in Ethiopia is very complicated to understand as the country is the oldest and full of history and deep cultural experiences. No wonder why it’s hard to understand for you. Plan a trip and visit our lovely country advocating and treating the whole African countries as her own children. Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🇬🇭
Kumasi we got you shanti man princess 👸
Thanks guy we Ethiopians are beautiful along with our oldest historical back ground
@@tinishushiferaw5391s
ዘብየ ትችያለሽ አይገልፀዉም እማ❤️
ዋውውውውው ዘቢብዬዬዬዬዬዬ
ዘቢብ የኔ ማር ትችያለሽ ...ኡፍ ኑሪልኝ..
You are one Incredible, Beautiful Ethiopian Queen !!!!!!!!!!!!
ሙሉቀን መለሰ መጀመሪያ ቀጥሎ ብ ዙአየሁ ደምሴ አሁን ደሞ እነሆ...👍👍👍
"ሳላይሽ" ተጀምሮ እስከ ሚጨረስ የብዙአየው ደምሴ ዘፈን እንጂ የሙሉቀን መለሰ ዘፈን ሆኖም አያዉቅ። ዘፈኑ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀነባበረው 2014 ነው። በዚያን ጊዜ ሙሉቀን መለሰ ከዘፈን ከተለያየ 20 በላይ አድርጏል
@@1melkt ኦ አመሰግናለሁ። አላውቅም ነበር ፤ የሙሉቀን ትዝታው አልጠፋ ብሎብኝ ተደናበርኩኝ(የሽማግሌ ነገር) ...እንጂ ወጣቱ ዘፋኝ ብዙአየሁ እጅግ የምወደው ምርጥ ዘፋኝ ነው። a flawless artist...much respect and admiration. thanks for rectifying my delusion 👍
Amazing performance by Zebib !
Zebiba Is one of the few talented artists in Ethiopia who really have amazing voice & Talent
So its nice
ዋዉ ምርጥ ዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
i love this song so much, i remember i was a kid when the song was released and now im almost 20 and it’s still my favorite song ever. this is such a beautiful rendition of bezuayehu’s song
ruclips.net/video/jFNp3L5Q3Z8/видео.html
i love it so much, i am not a recist since it from where i am its mine
ብዙአየሁ ይለያል ሰማይና ምድር ያክል ይበልጣታል
Whatever she touches changed to gold. Her voice has a lovely tone, and she has great control over it.
Oh zebi haw much a lovely music u choosing!
መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መከራ መመለስ መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መመምመሟመበሟመበመ መከራ መመምመሟመበሟመበመ መመምመሟመበሟመበመ መቶአመት አአድም ኦአአአኧረረሯአሠአአረአአረረረአአአሸሸሸሸሸሸሸሸኸወወወወወወወወወወወ😮😮😮😮🎉😢🎉😢😮😢😢😢😮😢😢😢😢😢
መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መከራ መመለስ መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መመምመሟመበሟመበመ መከራ መመምመሟመበሟመበመ መመምመሟመበሟመበመ መቶአመት አአድም ኦአአአኧረረሯአሠአአረአአረረረአአአሸሸሸሸሸሸሸሸኸወወወወወወወወወወወወወ😮😮😮😮🎉😢🎉😢😮😢😢😢😮😢😢😢😢😢
፧ወወወፈፈኸኸኸኸወኸወኸወኸኸኸ
ጂጂዩ ፍቅር ነሽ አገርሽን የምትወጂ ጤናውን እድሜውን መድሐኒያለም በቶሎ ይስጥሽ❤❤❤
Our sister Zebiba , you live always in the heart of Ethiopian people.I respect you
ሰወድሸ ማር የሆነው ድምፅሸ ተሰምቶ አይጠገብም👍😍😍😍
አንዳድ ዘፈኖች ያልሄድኩበት ያላየሁትን ቦታ ይወስደኛል ይሄ ዘፈን አንዱ ነው