ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ.ሩታ የራሴን ውሳኔ እወስናለው አለች❤️😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 месяцев назад +528

    ኡፍ ዛሬ መዳሜ አስከፍታኛለኝ የአብርሽ ቤተሰቦች አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢

    • @HjdhChfhg
      @HjdhChfhg 8 месяцев назад +4

      አብሽሪ😢

    • @حلوياتالجزار
      @حلوياتالجزار 8 месяцев назад +2

      አይዞሽ ሁቢ

    • @HanaTsegu-t3m
      @HanaTsegu-t3m 8 месяцев назад +7

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል አኔ ከፍቶኛል

    • @HdgYws
      @HdgYws 8 месяцев назад +2

      አይዛሽ😢❤

    • @KemiMidi
      @KemiMidi 8 месяцев назад

      አይዞሽ ሀቢቢ😢😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 месяцев назад +821

    አብርሽ እና ሩታ መቼም መቼም አይለያዩም እስኪ ደስስስ ያለዉ ማነዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 месяцев назад +478

    የናተ ደስታ የናተ ስኬት ሁሌም ያስደስተኛል ሁሌም ሰላማችሁ ሳቃችሁ አይለያችሁ❤❤

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 8 месяцев назад +4

      ደምረኝ

    • @FhkkGhvb
      @FhkkGhvb 8 месяцев назад +2

      ሙቢዬ ተናፍቀሀል ናልን የምትሉ❤❤❤❤🎉🎉

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 8 месяцев назад +1

      ሙቢእየ መልካምሰው❤❤🎉

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      ​@@FhkkGhvbውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      ​@@louatlouat8603ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤❤

  • @MajidaSulaiman-lq9wj
    @MajidaSulaiman-lq9wj 8 месяцев назад +21

    ፍቅር ማለት እንደናተ ነዉ ሁለቶቹም ይፈላለጋሉ ደስ የሚል ስቃይ በፍቅር ክንፍ ሲሉ ❤ማርያምን ስወዳቸዉ ጌታዬ ሆይ አንድ አድርገህ አሳየኝ❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 месяцев назад +401

    አብርሽ ከሩታ ጋር በመገናኘቱ ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 8 месяцев назад +1

      አር በጣም ደስ ነው ያለኝ

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 месяцев назад

      😢❤❤❤❤ማርያምን እኔ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 8 месяцев назад

      ደምርኝ 🤲

  • @SelameneshMadebo
    @SelameneshMadebo 8 месяцев назад +188

    ለአብሪሽ ይሄ ሁሉ አልፎ ነገ የክብር፣የከፍታ ጊዜ ነው የምትሉ በላይክ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +2

      ያርግለት የኔ የዋህ❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😢😮😂

    • @FatumaKabir-sh2ms
      @FatumaKabir-sh2ms 8 месяцев назад

      😊​@@AaEe-ct9vz

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein 8 месяцев назад +241

    ወድም ለህቱ መከታነው ስለዚ ያለውን ነገር በንግር ፍቱት ግን እደኔ ከቤተሰብሽ ፍቃድ እዳትወጪ የሴትልጅ ክብርዋ ቤተሰብዋነው

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад +19

      በጣም የምር ወድም መከታ ነዉ እሧ ያሁኑን ቂን ቂን ነዉ ያየችዉ ዎናዉ ቤተሠብ ነዉ አዳሜ ትናት በመጣ ፍቅር ወድ በቤተሠብ ሥት መፀዎትነት ከፍሎ ያሣደገኝን በዚህ መቀየር ማሠብ በጣም ከባድ ነዉ የምር

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط 8 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 8 месяцев назад +1

      በትክክል

    • @zedfiker
      @zedfiker 8 месяцев назад +6

      መጀመሪያ አፈቀርኩ ብላ ስትሄድያልከለላት አሁን ለምን እራሳቸውን ለማስከበር ይመስላል እርካሽ ስላላትእጂ አብርሽን ወደውቷል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад

      ሁሉንም ማስተካከል እይቻላል

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 8 месяцев назад +10

    ሩታዬ ለፍቅር በጣም መሰዋት ትከፍላለች አብርሽ አይዞህ ተረጋጋ በሂደት ይሆናል❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 8 месяцев назад +54

    ሩታዬን እና ኣብርሽ መቼም ኣትላያዩም በፍፁም ኣይሆንም እግዛቢሔር ከናተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 8 месяцев назад

      ደምርኝ💞🤲

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 8 месяцев назад

      ,አሚን መቼም አይለያይም🤲🤲🤲

  • @F-z5s
    @F-z5s 8 месяцев назад +224

    የአብርሽ እና የሩታዬ ወዳጆች የት ናቹ ገባ ገባ በሉ ስከፋቸዉ የተክፋ 😢👍👈የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 8 месяцев назад +267

    መቼም አትለያዩም የሚል እስኪ እልልልል🎉🎉🎉❤

  • @MakiyaMakiya-i9g
    @MakiyaMakiya-i9g 8 месяцев назад +20

    እሷብቻ ሳትሆን የከሳቺው አተም ከስተሀል አብራችሁስትሆኑነው የሚምርባችሁ አላህ ሁሉንም ነገር ያቅልላችሁ ክልቤነው የምወዳችሁ. ❤❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 8 месяцев назад +88

    እውነትም ልዩ ሴት ናት የምር ሩት ምረጥ ሴት ናት. ደስታሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ የእኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 месяцев назад +1346

    አብርሽ እና ሩታ ትዳር መስርተዉ ወልደዉ ለማየት የጓጓ ማነዉ እስኪ👍 የማዳም ቅመሞች የኔ ቅን አሳቢወች ደምሩኝ❤

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 8 месяцев назад +5

      አብርሽ እና ሩታ ፎቶ በትሽርት እየተስራ ነው አለ እኔ እፍልጋለሁ አምጡ ❤❤❤❤

    • @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
      @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ 8 месяцев назад +15

      በሰዉ ስም አትናጋድ

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 8 месяцев назад +3

      እኔ የምር😢

    • @አሥያነኝሥልጤዋ
      @አሥያነኝሥልጤዋ 8 месяцев назад +7

      አተ ድብቅ😢ሄሉዬ የት ነት😭😭

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 8 месяцев назад +5

      ማርክ ነው ወይስ😢😢😢

  • @tube-gu8zd
    @tube-gu8zd 8 месяцев назад +49

    ፈጣሪ ይረዳኛል ሲል አብርሽ ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ከፊት ከኋላ ከሆነ ሁሉም ይስተካከላል በርቱጠንክሩ ❤❤

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله 8 месяцев назад +12

    ዋውው የኔልእልቶች ሩታና አብርሺ ወዴ ቡታጀራ አብርዉ ይመለሡ የምትሉ 👍👍

  • @ነፊሳ-ቈ9ረ
    @ነፊሳ-ቈ9ረ 8 месяцев назад +342

    የሩታ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኛ እስቲ❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 8 месяцев назад +50

    ሩታና አብርሽ አንድ ላይ ሲያይ እንደ እኔ ደስ ያለው 👍 ሩታዬ ተናፍቀሻል 😍😍

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 8 месяцев назад +130

    አብርሺ ለክብሯ
    ስትል
    ለቤተሰብ ክብር ስባል ሺማግሌ ላክ
    እሲ ላክ ሺማግሌ የምትሉ በላኪ
    የሩታና የሩታ አድናቂወች

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 8 месяцев назад +6

      እሱን ለማድረግ መጀመሪያ መስማማት ይቀድማል

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 8 месяцев назад +3

      መጀመርያ መስማማት ይቅድማል ዶሞ ትንሽ ቀረ ወንድማ ብቻ ነዉ

    • @mikbela1694
      @mikbela1694 8 месяцев назад +1

      Shemagle lemelak wendemo mesemanat alebet ,

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +3

      አብርሽ አልክም አላለም መጀመሪያ ይስማሙ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 месяцев назад +1

      ያላሏችሁን አታሽቃብጡ አስር ግዜ ከአከበርሀት አትበሉ እደ አብርሽ ያለ የሰው ክብር የሚሰጥ የለም እንኳን ለኔ ብሎ የሚያስብላት ሚስቱ ቤተሰብ ይቅርና አብርሽ ለሌላውም ነገር ጀግና ነው የውስጡን ሳታውቁ አትዘባርቁ ከሆነላችሁ ፀሎት አድርጉ ያለዚያ ዝም በሉ ሰሙንም አታጥፉ ሆ

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 8 месяцев назад +13

    ፈጣሪ ይረዳኛል ሲል አብርሽ ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ከፊት ከኋላ ከሆነ ሁሉም ይስተካከላል በርቱጠንክሩ

  • @Umumeriyem-g19
    @Umumeriyem-g19 8 месяцев назад +992

    ሩታና አብርሽ ወደ ቡታጀራ አብረው ይመለሱ የመትሉ 👍👍👍የአብርሽና የሩታ ወዳጆች ወደ ቤቴ ጎራ በሉልኝ የኔ ቅኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 8 месяцев назад +45

    እልልል እሰይ ፀሎቴ ሰመረ ❤❤❤ እንደ እኔ የተደሰታቹ እስኪ👍❤️🫶🥀​⁠

  • @jasnasnaks6503
    @jasnasnaks6503 8 месяцев назад +72

    የእውነት የእውነት ነው የምላችሁ አብርሽ እና ሩታ ስለተገናኙ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад +1

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 8 месяцев назад

      ደርምርኝ 🤲💞

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 3 месяца назад

    አብርሽዬ አተለሩታ ከፈጣሪ የተሰጠሀት ስጦታ ነህ😢🎉🎉🎉 ስለታረቃችሁ ደስስስብሎኛል😢🎉🎉

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 8 месяцев назад +39

    ሩታየ እና ኣብርሻ በማያቱ ደስ ያለው እስኺ እንደእኔ 👍🥺🥺🥺💘💙💙💙💙💙💘💘💘💘💘

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 8 месяцев назад +126

    ኢንደኔ ሩታነ አብርሽ በመገነኘተቻው ደስ የለው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jamila690
    @jamila690 8 месяцев назад +109

    ሩታና አብርሽ በመገናኘታቸው ማነው እንደኔ ደስ ያለው👍👍

  • @IrirJef-pl6vw
    @IrirJef-pl6vw 8 месяцев назад +12

    አብርሽ እና ሩታየ ነገሮች ይስታካከላሉ ታሪክ ይሆናል✍️👍

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 8 месяцев назад +74

    ማነዉ እደኒ ደስ ያለዉ ስለተገኛኙ ኡፍፍፍ
    ደሴሲል ሳይዝ እዳመጋ ወድሜ
    ይዟት ይጣ የምትሉ በላይክ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 8 месяцев назад +32

    ኣምላኬ ሆይ ፍቅራቸው ኣይተክ ኣንተ ኣግዛቸው 🙏😥ኣብርሽየ ኣደራ ተስፋ እንዳትቆርጥ ሩትየም ትንሽ ተረጋጊ ለምንም ውሳኔ ኣሁን ኣትወስኚ ኣብርሽ እዛ ይሰምብት ነገሮች ቀስ በቀስ ይስተካከላሉ እመኑኝ ሞት እንጂ ማንም ኣይለያያቹም🙏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 месяцев назад +60

    ተደፍቸ ነበር እናተን ለማየት ብየ የእኔ ውዶች ማነው እንደኔ የእውነት የሚወዳቸው ሩታየ የአብርሽ ድምቀት ናት የምትሉ ❤❤❤

  • @AutoFocus-p8h
    @AutoFocus-p8h 7 месяцев назад +1

    አቢሪሺ አሂዞ የልፈል አትጨነቅ ሩተዬ እዴትነች ሩተዬ እዎደቹሀሌን ኡመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 8 месяцев назад +46

    አብርሽዬ ይቅናህ አይዞህ ሁሉም ነገር በትግስት አድርገው ሆድአይባስህ ሁሉ ለጭሩ ነው ያልፋል አንተ ምርጥ ሰው ስለሆንክ።እግዚአብሄር ይረዳሀል

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 8 месяцев назад +59

    የሩታ ወንድም አስተዋውቁን አብራቹህ ቪዲዮ ስሩልን የምትሉ በላይክ አሳዩአቸው👍👍

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 8 месяцев назад +1

      yes❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      ​@@ekrem24-r6xውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤❤

  • @እዩቲtube
    @እዩቲtube 8 месяцев назад +67

    ሩታን ከአብርሽ ጋር ሲያይ የተደሰተ ማነው እንደኔ

    • @fhussen
      @fhussen 8 месяцев назад +3

      የጮሁኩትስ ነገር

  • @Tነኝየስልጤወ
    @Tነኝየስልጤወ 8 месяцев назад +6

    ሩተዬዬዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁልም ይስተካከላል አብርሸዬ ጀግና ወድ አዉ ሩተዬዬዬ ልዩ ሴት ነት እሷን የሚሰደቡት ሩታዬን መሆን ስለመይችሉ ነዉ የሴቶች በለይ ሩቲ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪

  • @ElsaBiru
    @ElsaBiru 8 месяцев назад +78

    አብርሽየ ቃላት ያጥረኛል ብቻ መድሐኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp 8 месяцев назад

      amn bawnt egzbhr kasgr yhn jgn naw

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነት🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 8 месяцев назад

      amen amen amen amen ❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 8 месяцев назад +1

      ,አሚን ውድዋ🤲🤲🤲🤲

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 8 месяцев назад +77

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 8 месяцев назад +35

    አብርሽ & ሩታ ❤❤❤❤
    ደስታህ ፈገግታህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል በእውነተኛ ፍቅር ፈተና ይገጥመዋል ይህንን እንደምታልፉት እርግጠኛ ነኝ አይዟቹ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад +1

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 7 месяцев назад +2

    አብርሸ እሩታዬ ዛሬ ልዩ ነዉ አብርሸ ብቻ ሳይሆን እኛም ደሰ ብሎናል የኔ ቆንጆ እሩታዬ እኛም እንወዳችኋለን ደሰታችሁ ሙሉ ይሁን በተጨማሪ አብረሀቸዉ ከጎናቸዉ ሆነህ የምታገዛቸዉ ልጅ እግዜብሔር ይሰጥህ 🙏🙏🙏ሌላዉ እባካችሁ የሩታዬ ቤተሰቦች ለዚህ ዉነተኛ ፍቅር ለልጃችሁ ደሰታ ቅድሜ ሰጦት እና በእግዜብሔር ወደ ትክክለኛ ኑሯቸዉ እኔዲገቡ መንገዱን ክፈቱላቸዉ ሰላም ይፈጠር ጊዜ ሳይሔድ እባካችሁ እሩታዬና አብርሸ በርቱ በቅርቡ ሁሉም እንደሚሰተካከል እምነቴ አይዞችሁ በርቱ በፀሎት አብረናችሁ ነን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 8 месяцев назад +259

    ሩታ በጣም የናፈቀቻቹ 1000👍👍👍

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 месяцев назад +2

      እኔ በመከራ መሸልኝ ዛሬ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 месяцев назад +111

    ማነው እንደኔ የነዚህ ጥንዶች አድናቂ ወዳጅ❤❤❤

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 8 месяцев назад +5

    ፍቅር እኮ የማያደርግ ነገር የለም 😢😢😢አይዞችሁ ሁሉ ለመልካም ነው ደግሞ የልባችሁን አንድነት የተመለከተው እግዚአብሔር እንድትለያዩ አይፈቅድም

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 8 месяцев назад +47

    ሩታዬ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እሩታዬ እንደ እናትም እንደ እህትም የምነግርሽ ወይም የምመክርሽ ነገር ልብሽ የለሽን ወስኝ ምክንያቱም የወደፊት ህይወትሽ ላይ መወሰን ያለብሽ አንቺና አንቺ በቻ ነሸ አበርሽም መልካም ልጅ ነው ቤተሠቦቹም ጭምር በሰነ ምግባር የታነፁ የሚያስቀኑና አርያ የሚሆኑ ስወዳቸው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +1

      ትክክል❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 8 месяцев назад +1

      በትክክል ማርያምን❤❤

    • @SmyrahSgalh
      @SmyrahSgalh 8 месяцев назад +1

      በትክክክክል❤❤❤

    • @Meri-Queen
      @Meri-Queen 8 месяцев назад +1

      ልክ ነሽ ማሬ

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 8 месяцев назад +49

    ቤተሰብ የሌለበት ህይወት ባዶነት ነው ስለዚህ እሩታ መጨረሻው ሁልግዜም በፀፀት ነው የምትኖሪው ,አብርሀም አንተም ቤተሰቦቾን አክብር እምትወዳት ከሆነ እስከመጨረሻው ከፈለካት ሽማግሌ ላክ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +4

      አልክም አላለም ወንድም ሰላም ያውርድ ሳታቁ አትፍረዱ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 месяцев назад +4

      እጭ አሁንስ አበዘሀችሁት እንኳን በተሰብ እሽ ብሎ ይቅርና በተሰብ ተጠይቀው አቢ ብለው አግብተው ተመልሰው ልጄ ብለው እየታረቁ ነው ሆ ሲጀመር መጀመሪያ እሽ ብሎ ሰጥቶ የለ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 8 месяцев назад +34

    አብርሽና እሩታ የድንግል ማርያም ልጅ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ አብርሽዬ በትእግስት ጠብቃት እንዳትበሳጭ በርታ ሩታዬ በርቺ እንዳይክፍሽ ቤተስብሽን ማክበርሽ ትልቅነት ነው የኔ ጀግና

  • @KemeyaHussen-z4h
    @KemeyaHussen-z4h 8 месяцев назад +23

    በጣም ያናዳል አይዞህ ተስፋ አትቁርጥ ነገሮችን በትግስት በሶብር በርጋታ ማሳመን የው ወድ ልጂ ለህቱ ስለሚጠነቀቅ ነው ስለማስብ ነው እና አንተም በመርጋጋት ማሳመን ነው አንተም ለፍቅር ዎጋ መክፍል ካለብህ መክፍል ነው መጋፍተጥ ነው በተርጋጋ ሁኔታ መሆን ነው አስብበት አብርሽ አብሽር አይዞህ አላህ አለህ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 8 месяцев назад +85

    የኔ እንቁዎች አልሃምዱሊላህ ተገናኛችሁ እልልልልልል አብረሽዬ ጀግና ነው የምትሉ ላይክ

  • @diborab7820
    @diborab7820 8 месяцев назад +44

    ሩታዬ ጀግና ብርቱ አፍቃሪ ነሽ በከባድ ሁኔታ ዉስጥ እያለፍሽ እንዳለ ከሁኔታሽ መረዳት ይቻላል ያለ ነዉ ይፈጠራል ። አስተዋይና ጥበብ የሞላብሽ ጌታ ይርዳሽ ❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +1

      በጣም ታሳዝናለች❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 месяцев назад +2

      በጣም ተሰቃየች የኔ እናት ፈጣር ይርዳት ግን ይህ የሁላችነም ወንዲምች ባህር ነው ለምን እደሁ አላቅም ግን

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 8 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 месяцев назад +3

      *_ለበጎነው ስቃይ የበዛበት ፍቅር መጨረሻው ያምርል_*

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 месяцев назад +3

      @@tube-yi8tg *_ወንድሞ ልክ እደኔ ወንድምነው ግን ምንም አያመጣ ዋናው አባትነው እሱ እራሱን ታላከበር ማን ያከብረዋል_*

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 8 месяцев назад +159

    አብርሽን እና ሩታን በፍቅር የሚወድ ማነዉ እስኪ 👍👍👍

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet 8 месяцев назад

      ሀኒደምሪኚውደ❤እኔደመርኩሽአዲስጀማሪነኚ

    • @ግሬስ-ፋሚሊ
      @ግሬስ-ፋሚሊ 8 месяцев назад

      እኔ በጣም ስወዳቼው ያረብ አሁንም ትምጣልን ያለ እሶ አይዴምቅም ቤቱ❤❤❤

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 8 месяцев назад

      ene moche nw miwadachew❤❤❤

    • @adilone105
      @adilone105 8 месяцев назад

      እኔ ወላ❤❤❤❤❤❤

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 8 месяцев назад

      ተይ😂

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 3 месяца назад

    አድሳበባ ና ቡታ ጅራ ሲዋኸድ ባንድላይ ፍቅርና ሰላም አብርሽና እሩታ
    አልገጠመም ❤❤❤❤ ደስ ይላል እንኳን በሰላም ደረስህ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 8 месяцев назад +33

    የሩታዬ ወንድም እባክህን ተረዳት ኣትድከም ምንም ቢሆን ምንም ሩታዬን እና ኣብሩሽ በፍፁም ኣይለያዩም እህትህ ኣንድ ብትሆን ብሀላ ተፀፅተህ ኣትመልሶውም ና መትእግት ኣውራት ያን ሁሉ መስዋእት ከፍላ ኣንተ የፍቅር መቀስ ኣትሁንባት ግን ይቅርታ ደፍሬ መናገሬ ሩታዬን እና ኣብርሽ በጣም ስለምወዳቸው ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад

      ትክክል❤

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 8 месяцев назад +1

      ትክክል መጀመሪ ነበር እጂ አሁን ሁለቱም ከባድ ፍቅር ከገቡ በኅላ

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 8 месяцев назад +53

    የሩታ ወንድም ይህን ያክል ጨካኝ አትኹን ልጅቱ አንድ ነገር ብትሆን ይቆጭሃል😭😭

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 8 месяцев назад +4

      እደዝ የጨከነዉ እመኝ በለፈዉ እፈረም በደረገዉ ነገረ ነዉ ዉሱጡ የጠነገረ

    • @hfrhff8925
      @hfrhff8925 8 месяцев назад +2

      አረእንደዛአትበሉእሱለራሶጥቅምነውወንድምጥቃታችንንአይወድምሁለዬስትነፋረቅምንይበልታዲያ❤❤

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 8 месяцев назад

      እዉነት ​@@ኡሙፉአድቲዩብ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад

      ​@@hfrhff8925ጨካኝ ነው ያውም በጣም

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @Alh973
    @Alh973 8 месяцев назад +16

    ዛሬ ደሞ አብረሽ አምሮበታል ጎበዝ ለፍቅሩ የሚዋብ ወድና ሴት ደስ ይሉኛል ይመቻችሁ የእውነት ፍቅርም ይሁን ለዩቱብ ለጊዜው ደስ ትላላችሁ ግን ልቅሶና እሮሮ አታብዙ የመዳም ቅመሞች መከፍት ሰልችት ብሎናል በጥሩ ሰራ ኑኑኑኑኑኑኑኑ❤❤❤❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 8 месяцев назад +8

    እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተጋ ይሁን ይዝካት ትመለሳለክ እግዝይቢሒራ ይረዳችው የነንተን ደስታ ማይት ነው ይምንፍልገው❤❤❤❤❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 8 месяцев назад +37

    ፍቅር ያለ ፈተና አይሆንም ይሄን ፈተና በፀሎት ማሽነፍ ነነው ፍቅር ላይ የቤተሰብጣልቃ አያስፈልግም

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤

  • @mamLove21
    @mamLove21 8 месяцев назад +52

    ዃን ደሰ አለክ አብርሃሸን እና ሩታን የምውድ በለይክ አሰዩኝ ከትግራይ አህታች ❤💊❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 месяцев назад

      ኣና ብጠዕሚ እየ ዝፈቱውም❤❤❤❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 8 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ግበራለይ ዘንሓተይ ሓፍትክን የ ❤❤❤😊😊

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 месяцев назад +1

      @@MizuTube-x1x እሽ ዝያዳይ ንዓኺ ዘይኾነ ጋል ሪመይ❤❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 8 месяцев назад

      @@MeMe_15j1 የክብረለየሰ ዛናተይ 😍🙏😘

    • @ሚሊጓልመቐለ
      @ሚሊጓልመቐለ 8 месяцев назад

      ​@@MizuTube-x1xታማ ኣግንይና ንገብረልኺ እና❤

  • @emunes793
    @emunes793 8 месяцев назад +13

    በሰላም ወለድኩ አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል 😍

    • @KK-be8ty
      @KK-be8ty 8 месяцев назад

      እኳንም አላህ በሰላም ሁለት ሆናችሁ

    • @reembentlslam7821
      @reembentlslam7821 8 месяцев назад

      መብሩክ ማማዬ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ

    • @ንግስቷዋ
      @ንግስቷዋ 8 месяцев назад

      አልሃምዱሊላህ ❤❤❤🎉🎉

    • @GalHageresab
      @GalHageresab 8 месяцев назад

      እንካን ደስ ኣለሽ እህታችን ♥️

  • @SaraEthiopia-u9r
    @SaraEthiopia-u9r 8 месяцев назад +1

    አብርሽ።ውድሜ።እሩታዩ።❤ፈጣሪ።ያስተካክልላቹ።ዉዶቼ❤❤እውዳቹሁ።አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjiaAdem-u5i
    @KedjiaAdem-u5i 8 месяцев назад +120

    ለኛም እደ አብርሽ ያለ አፍቃሪ ይስጠን የምትሉ😍😍😊👌

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 8 месяцев назад +82

    የመጀመርያ ሰው ነኝ። ስደታኛ የሩታ ና የአብርሽ ደስታ ጣበቅ ፈጠር ሆይ አንድ አድርገቸው

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 8 месяцев назад +47

    ፈጣሪ ቸር ዜና ያሰመኝ አብርሸና ሩታዬ አንድ ላይ ሆናችሁ በድል ተመለሱ ሁኔታወች ተስተካካሎ❤❤

  • @ትዝታመንገሻ
    @ትዝታመንገሻ 8 месяцев назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ አሁን ነገሮችን አስተካክላችሁ ሩታን ይዘህ ወደ ቡታጅራ ❤❤❤❤❤

  • @MedinaY-r2s
    @MedinaY-r2s 8 месяцев назад +51

    ዛሬኳ ወጉ ይድረሰኝ ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው 👍👈

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 8 месяцев назад +27

    ተመስገን ኣደኛ ነኝ ኮሜንት ኣብርሽየ ሩታየ ደስ ብሎኛሎ❤😂

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 8 месяцев назад +9

    አብርሽዬ ዛሬ መቼም በጣም በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ለምን አንተ አዲሰ አበባ ደርሰህ የናንተን መገናኘት በትልቅ ጉጉት ነበር የጠበኩት ምክኒያቱም ሁለተኛ አንተን ከፍቶህ ማየት አንፈልግም አብርሸዬ አሁንም ቢሆን እዉነተኛ ፍቅር ሰላላችሁ አምላክ ደግሞ ከጎናችሁ ነዉ እኛም እንፀልያለን ሩታዬም አይዞሸ አትረበሽ ወንድመሽን በንግግር ለማሳመን ሞክሪ ዝም ብሎ ጫና ማድረጉ ጥሩ አይደለም የሩታ ወንድምም አባክህ በዚህ ፍቅር ላይ ጣልቃ መግባት ትክክል አይሆንም ባይሆን ሁለቱንም ቁጭ ብለህ አዉራቸዉ አብርሸ ጥሩ ልጅ ነዉ በምርጫዋ ብዙ ጫና አታድርግ ትንሽ ልጅ አይደለችም በፍቅር መሀል የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አይሰራም አብርሸ ሰለወንድሟ ተዉ ያለችዉን ሰማት ይደርሳል እግዜብሔር በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይግባ❤❤❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 8 месяцев назад +34

    ከም አብርሽ ና ሩታ ምስ ፍቅረይ ከምዚአ ናፊቀ😂❤

    • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
      @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 8 месяцев назад +2

      ኣጆኺ ልመን ኢልዎ🙏🥰

    • @netsanetalem2975
      @netsanetalem2975 8 месяцев назад

      ዋላ ኣን እንበር ከሙኡ ክብል ፅኒሕ ሓንቲ እያ ሓሳብና😂😂😂

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 8 месяцев назад

      @@netsanetalem2975 ይመረንሎ ከዝስ ብርሑቅ ከቢድዩ

    • @ShweitDesta
      @ShweitDesta 8 месяцев назад +2

      ኣጀኪ ኩልና ከሙኡ ኢና

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 8 месяцев назад +25

    ቤተሰቦችሽን አክብሪ ግዴታሽ ነዉ ሩታ ያለቤተሰብ ፍቃድ መሔድ ቦኋላ ፀፀት ነዉ ታገሻቸዉና በንግግር አሳምኚ ❤ ቤተሰብ ከምንምና ከማንም በላይ ይበልጣል❤❤🎉 በተረፈ ፈጣሪ ይርዳችሁ🎉❤😊

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 13:57

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 месяцев назад +6

      *_ወንድሞ እንጅ እናት አባቴ ፈቅደዋል አለች አንዳድ ወንድም የእህቱን ደስታ አይፈልግም ዋናው እናት አማትነው እሱ የዝህን ያክል ማን ሀላፊነት ሰጠው አበዛው_*

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 8 месяцев назад

      ትክክክል ዋናውቹ እናት እና አባት ናቸው ፈጣሪ ይርዳቸው​@@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 месяцев назад +1

      ወንድሟ እንጂ እናት አባት እቢ አላለ ደሞ በፊት እሽ ብሎ ልኮ የለ ይሄ የራሷ ውሳኔ ነው ምነው ሄለን ካናዳ ሶስት አመት የተለፋበትን በራሷ ውሳኔ ወረቀቱን ቀዳ የለ ደሞ ወንድሟ ይሱ ጋር መሆኗን አልጠላም ቡታጂራጂ ያልተመቸው

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 месяцев назад +2

      ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839ትክክል ግደታ ያለባት የእናትናየአባት ቃል መጠበቅ ነው ወንዲሞን በንግግር ማሳመንነው ያለባት

  • @Shibr-cj8kg
    @Shibr-cj8kg 8 месяцев назад +22

    አብርሽና እሩታ ተጋብተዉ ለማየት የጓጓዉ ማነዉ እደኔ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 8 месяцев назад +4

    አብርሸ ከሩታ ጋር በመገናኘቱ ደሰ ያላቹ ሌይክ ግጩኝ❤😢

  • @MizuTube-x1x
    @MizuTube-x1x 8 месяцев назад +30

    እስኪ በመገናኘታቸው ደስ ያለው የፍቅር ጥቅ እያሳዩን ነው ፈጣሪ ያዛልቃቹ ኣብራቹ ዝለቁ ሩታን የሚወድ ይደምረኝ እወዳቸዋለው❤😊😊❤🎉

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 8 месяцев назад +122

    እልልልልልልል ማነው እንድኔ ደስ ያለው አብርሽ እና ሩታ በመገናኛቸው ላይኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 8 месяцев назад +2

      ወላሂ አልህምዱሊላ

    • @Mekdi-pt8zj
      @Mekdi-pt8zj 8 месяцев назад

      😊😊😊❤😊😅😊😅😅....
      . N
      7😮😮😢
      🎉😂​@@aysakacmi-dz7sq❤❤❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 месяцев назад +1

      ተመስገን እኔ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 8 месяцев назад +56

    ወንድም መከታ ነው በክፉ አትዩበት እኔ አደነኩት ዋው ወንድም ብሎ ማለት እንዲህ ነው ።እናት አባት ችላ ያሉት ነገር ወንድም ያቃናዋል 😮😮😮😮😮😮😮

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +2

      ለቁጥጥሩ አረፈደ

    • @بتتت-د8د
      @بتتت-د8د 8 месяцев назад

      በጣም

    • @rahima1683
      @rahima1683 8 месяцев назад +1

      ስህ እስተዛሬ የትነበር😂😂😂​@@anshaebrahim3901

    • @tigistnewreboh5482
      @tigistnewreboh5482 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 8 месяцев назад +5

    እናንተ ሰትከፉ ፈጣሪ አያሳየኝ እወዳቹአለው የፍቅር ተምሳሌት ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HailCity-hm6pn
    @HailCity-hm6pn 8 месяцев назад +123

    መቼም አይለያዩም ሩታና ኡብርሽ እልልል🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥀🥀በላይክ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 8 месяцев назад +34

    እሩታየ የኔ ሌዩ እህት ወንዲምሺን ከአብርሽ ጋር ለምን አታሥተዋውቂውም እንደኔ መቸው አብርሽ ትክክል ነህ በግልፅ አውራው ወንዲሟን⁉⁉⁉⁉✅✅✅✅✅✅✅

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 8 месяцев назад +54

    ማነው እደኔ ደስ ያለው ሩታን ሲያይ❤የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @زهرة-م6م
    @زهرة-م6م 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ይርዳችሁ ፍቅር ያሽንፋል የሩታየ ወንድም እባክህን ፍቀድላቸው እሩታ ንፁህ ልብ ያላት ሴት ❤❤❤.

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 8 месяцев назад +26

    ተመስገን ኪዳነምረት እናቴ የጠየኩሽን መልስ ሰጠሽኝ አብርሽየ ሂሩታየ እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ውደብታጅራ ተመለሱልን❤❤❤

    • @SmyrahSgalh
      @SmyrahSgalh 8 месяцев назад

      @SaraTobe-qb9tj እሽውዴ

    • @SmyrahSgalh
      @SmyrahSgalh 8 месяцев назад

      ውዴ​@SaraTobe-qb9tjውዴ ደምሬሻለሁኝ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 8 месяцев назад +16

    ደስ ይላል ግን እኔ የምለው ሩታ ቤተሰቦችሽ መደሰት ነበር የነበረባቸው ምክንያቱም ተመልካች ወዶሻል አብርሐምም በሚቻለው አቅሙ አንችን የሚያስደስት ነገር እያረገ ነው እንደውም በጣም መደሰት ነው የሚገባቸው

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 8 месяцев назад +15

    አብርሽዬ እሩታን ሲያገኛት ፊቱ ተፈታ❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን❤

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 8 месяцев назад +11

    በወድምሽም አትፍረጅ እሩታ ለአች አስቦ ነው ጊዜ ስጭው በስራአት አስረጅው ወድምሽንም so ወድም የታወቀ ነው እኔም ደርሶብኛል ወድም እኮ ይለያል ❤❤❤❤❤❤

    • @NaimaMohammed-q9w
      @NaimaMohammed-q9w 8 месяцев назад +1

      በጣም ወንድም ይለያሉ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 8 месяцев назад +23

    ሩታዬ የአዲስአበባ ወንድሞች አስቸጋሪ ናቸው ግን ጉረኛ ስለሆኑ ነው እንጂ ከልባቸው አይደለም ይሔ እኛ ቤት አለ ውይይይ እረ የአዲስአበባ ወንድሞች እባካችሁ ከቡታጅራ ወንድሞች ተማሩ በቃ እኔ አቅልሻለሁ ነው የሚሉት እረ ተፉቱን እኛ ቤት ያላችሁትን ጭምር ነው በቃ እኔ እኮ እነሱ የወለዱን ሁሉ ይመስለኛል አንዳንዴ 😂😂ሩታዬ ቻይው ወደፊት ትዳር ስትይዠ ይስቃሉ አንቺ ታናሽ ስለሆንሽ ነው ታላቃቸው ሆነሽ እንዲህ ነው የሚያረጋቸው እንኳንም አላገኘሻቸው ጓበዝ አስተዋይ ነገ ለሚያልፍ ለምን የማይሆን ነገር ይነጋገር ሩታዬ ያልፉል በርቺ❤❤❤

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂እነሱ የወለዱን ነዉ የሚመስሉት አላለችም

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 месяцев назад

      አወነት የኔ ወደሚ ወለሂ የእህቴ የሰረጋ ቀን በጠም ነዉ የማታት ክክክ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 8 месяцев назад +92

    አብርሽ እና ሩታ መቸም አይለያዩም የሚትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️አብርሽ አስተዋይ ስው ነው ❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад +2

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤❤

    • @አልሀምዱሊላ-ዘ3ዘ
      @አልሀምዱሊላ-ዘ3ዘ 8 месяцев назад +1

      🎉

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      @@አልሀምዱሊላ-ዘ3ዘ ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ 8 месяцев назад

      በሰው ስም መነገድ ምን ይሉታል እጭ ሌብነት ነገ ትሞች ዛሬ ሳታቂ በአደባባይ ሌብነት

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 месяцев назад

      @@Mነኝየሶሊናፋቂ ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

  • @MIHIRATUANNEKefe
    @MIHIRATUANNEKefe 8 месяцев назад +82

    ኧረ ወንድማችን ማለትም የሩታ ወንድም በሚታምነው አምላክ እባክህን ልለምን በእነዚህ ልጆች ፍቅር መኃል አትግባ ተው ታረዳቸው እንጂ በሃያ አንደኛ ዘመን በዚህ ልክ ጫና## NO MORE #NO MORE !!!!

    • @rihanaribaa
      @rihanaribaa 8 месяцев назад +1

      ሽማግሌ አይልክም አካበዳቹ እሳ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 8 месяцев назад +2

      ​@@rihanaribaaዝም ብለው ያሽቃብጣሉ ወንድሟ ትክክል ነው የቤተሰብ ክብር ይበልጣል ከሁሉም ነገር ሽማግሌ መላክ አለበት እሷን ከወደደ ቤተሰቧን ማክበር አለበት

    • @RiyaRiya-pg9vo
      @RiyaRiya-pg9vo 8 месяцев назад +3

      እህቴ በወንድሞ አትፍርጂይ ግዜውንእያየነውእህቱን በማስብነው ይህ ደም ሽማግሌልኮ ይርካከቡ ክብር ነው በበተስብአትፍርዱ እህቶቸ

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 8 месяцев назад +1

      ስጀመር ወንድማ ጥሩ ስው ነው ወንድም ካመከታ ነው ግን እስዎ ደሞ እንዴ ሴት አትስተርም እንዴ ስለምጠላሽ አደለም አልጠላሽም በርግጥ ግን ያን ያህል ስገጤ እትሁኒ ሴት ልጅ ጠንከር ስትል ነው ማምርባት ማነኛው ነገር ደሞ በቤተስብ ብሆን ደስ ይላል

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 8 месяцев назад

      ስጀመር ወንድማ ጥሩ ስው ነው ወንድም ካመከታ ነው ግን እስዎ ደሞ እንዴ ሴት አትስተርም እንዴ ስለምጠላሽ አደለም አልጠላሽም በርግጥ ግን ያን ያህል ስገጤ እትሁኒ ሴት ልጅ ጠንከር ስትል ነው ማምርባት ማነኛው ነገር ደሞ በቤተስብ ብሆን ደስ ይላል

  • @user-dg9np6cf21
    @user-dg9np6cf21 8 месяцев назад +26

    ማነው እንደኔ አብረሽና ሩታን ከልብ የሚወድ 🥰❤️

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 8 месяцев назад +1

    ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው❤ ኡፍፍፍፍ ተፈቅሮ መኖር ከስት እድለኛ ነው የሚያገኘው 😢😢😢

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 8 месяцев назад +34

    ጀግነ ነት ሩታ ተበሪክካ አንበራከከቻዉ ሴት መለት ኢዲ ነዉ ብልጥ ስትሆን አብርሽ ምርጥ ሰዉ ይማችህ

  • @HanifaGrimaHanifaGrima
    @HanifaGrimaHanifaGrima 8 месяцев назад +19

    አልሃምዱሊላህ የናተ ደስታ የኔ ደስታ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️የኔ ጀግና ሴት አች እኮ የፍቅር ጀግና ነሽ እደምትወጭዉ እርግጠኛ ነበርኩ 💪💪💪

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 5:27

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 8 месяцев назад +2

      የዝሙት ተባባሪ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 месяцев назад

      ​@@tyabauae5539ደምሪኝእህቴ

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking 8 месяцев назад +1

      እሥልምናንአታሠድቡ በክት

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 месяцев назад

      @@Amharafanokingfanoking እስኪደምሪኝ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 месяцев назад +68

    በመጀመሪያ አገሬ ሸገር እንኳን በሰላም መጣክ
    ሲቀጥል ሩታ አንድ ነገር ልብ በይ ወንድምሸ ለራሰሸ ክብር ብሎ ነው እየተናገረ ያለው በክፋት አትውሰጂው አብርሸ ለምን ለቤተሰብ ሸምግልና አትልክም ለሰዋም ክብር ነው ለቤተሰብም ደሰታ ነው ሰለዚ ሩታ ቤተሰብ የሚልሸን ሰሚ በራሰሸ ምንም የመወሰን መብት የለሸም እንደኔ ነገ የሆነ ችግር ቢፈጠር ዞረሸ እዳው ለቤተሰብ ነው ተምረሻል አሰቢ
    በተሠፈ አብርሸ የምንረዳክ ነገር ካለ አለን በሸገር ዙርያ ቅልጥ ካለችው መንደር ከናፈቀችኝ ተወልጂ ካተኩባት ከጃል ሜዳ ወይም ዳግማም ሚኒሊክ ሆሰፒታል ሰፈር የሰፈሬ ልጆች አላችውልኝ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +4

      ወንድም ነው የቀረው ይፈቅዳል አታካብጅ አብርሽ ጨዋ ነው እሚስከፋትም አደል

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 8 месяцев назад

      😘😘🥰🥰🥰​@@anshaebrahim3901

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 8 месяцев назад +2

      ባለዚ ኮሜት ኮተታም ሴት ነች እንደ ሴትነትዋ ራሰዋንም ቤተሰብንም ማሰከበር አለባት ሸማግሌ ቢልክ ምንድነው ክፋቱ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 8 месяцев назад +6

    ኣብርሽና ሩታኣ ትዳር መስርቶኦ ልጅ ወልዳቹኡ ፈጣሪ ያሳየን የምር

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 8 месяцев назад +22

    አብርሽ አላህ ይገዝህ ስቀህ እንደ ተነሳህው ፎቶ ሁሌም ሳቅ ደስታህን እንጂ መከፋትህን አያሳየኝ አይዞህ በርታ ከወንድም ጋር ስትነጋገር በትግስት አናግረው እሱም ፍቅር ይገባዋል ያልተመቸውን ነገር ተነጋግራችሁ ፍቱት❤❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 месяцев назад +1

      የኔዋ አሜን🙏🙏🙏

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 месяцев назад +1

      ትክክል የኔ ውድ

    • @raniaayoubi5941
      @raniaayoubi5941 8 месяцев назад

      aerut hgr Ala abrsh edayisma yanagrwo lam farsh

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад

      ​@@raniaayoubi5941እንዳይጣሉ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 месяцев назад

      ​@@raniaayoubi5941እንዳይጣሉ ነው

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 8 месяцев назад +14

    አይዛችሁ አብርሽ እና ሩታ ፈጣሪ ነገሮችን ያሥተካክልላችሁ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 8 месяцев назад +14

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አብርሽ ሩታ ስትለየው ፈገግታው በአንደዬ ጠፋ አይዞሽ ሩታን ይዘህ ቡታጅራህ ነው 👫🎉

  • @hannamelkayse
    @hannamelkayse 8 месяцев назад +2

    አብርሽ፣፣እና፣፣ሩታ፣መቼም፣መቼም፣አይለያዩም፣እስክ፣ደስስስ፣የለዋ፣😊😊😊❤ ላይ ❤ ነው ፣ስውድእ፣፣፣❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 месяцев назад +22

    ካቤታሰው ጋ ታስማምታ ትምጣ ለዋዳፊትም ታፅኖ አይዳርስባቹም ያኔውዶች 😢ያማትሉ ላይክ 😢😊❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 8 месяцев назад +61

    ሩታየ ለወድምሽ ጊዜ ስጭው የራስሽን ውሳኔ ለመወሰን አትቸኩይ የምትሉ በስምምነት ሲሆን ነውጅ አለዛ ሁለየም ውስጥሽ ሰላም አይሆንም😢😢

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ 8 месяцев назад +2

      በትክክል

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 месяцев назад

      እህቴሰብስክራይብአድርጊኝ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 8 месяцев назад +2

      በትክክል አስረዱት ምንም አይል

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 месяцев назад +3

      ለሱ ጊዜ ለመስጠት አትችልም ትምህርቶ ጋ መሂዲ አለባት

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 8 месяцев назад

      👍👍👍👍

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 8 месяцев назад +16

    የአላህ አላህ ወንድሞን አንጀቱን ያባባውና ሩታ አብርሺ ጋር ያምጣልን ተከፍታችሁማየት አንፈልግም ❤❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад

      ዴምሪኝ የኔ ልዩ 16:09

  • @YabsraGetu-n9t
    @YabsraGetu-n9t 8 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ያገናኘውን ማንም አይለየውም ❤❤❤ የነማርክን ነገር እንዴት ሆነ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tesfaneshKusa
    @tesfaneshKusa 8 месяцев назад +16

    ሩታዬ የኔ እናት በናትሽ በፍቅር ለመፍታት ሞክሪ እንጂ እንጂ ነገን የሚአበላሽ ነገር አንዳታደርጊ የኔ ኮንጆ እግዚአብሔር ይከተልሽ ሲጨንቅ ግን እሱም የወንድምነቱ ነዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍