Ethiopia - ሰበር የድል ዜና ሚኒሻና ፋኖ አስገራሚ ገድል ፈፀሙ! | ወልድያዎች የጁንታውን ሃይል እየረፈረፉት መሆኑ ተሰማ!
HTML-код
- Опубликовано: 8 авг 2021
- Ethiopia News - FetaDaily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ተከብረሽ የኖርሽው
ባባቶቻች ደምም
እምዬ ኢትዮጵያ
የደፈረሽ ይውደምምምም💒💒🕌🕌💚💛❤💪💪💪
አማራዬ ኩራቴ እናሸንፋለን ድል አማራ ህዝብ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
ክብር ለወልድያ ከንቲባና ለጀግኖች ህዝቦቿ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያዬ እንደዚ መልካም መልካሙን አሰሙን ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን ሁሉም ባለሀብቶች ከአቶ ዮሀንስ ሊማር ይገባል ክብርና ምስጋና ለአቶ የሀንስ!!
ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል !!
የመንግስት ዝምታ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ቁጣውን ያብረድድልን
ወልደያ አማራ ወጥር ሴራን በጥስ 💪💚💛❤
ትክክል
ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😢😭 ዛሬስ አቃተኝ ወገኖቼ ምን ላይ ይሆኑ እፍፍፍፍ 😭😭
የአገላለፅ ጥበብ ሌሎቹ ካንተ ቢማሩ መልካም ነበር ።በርታ ውድ ወገኔ
አምላኬ ሆይ እባክህን ቀን አምጣ አረ ልቦና ስጠን ሰላም አምጣልን
እርግጠኛ ነኝ አማራ ህዝብ አንድ ልብ ካደረገ ህውሐት ይጠፋል እንደ አፋር ህዝብ አማራ ለጠላት አንድ ልብ መኖር ይጠብቅበታል
መች አንድ ሆን😥😥😥
ትክክል አማራን የበደለዉ አዳድ ሆዳም ብቻ ነዉ
@@user-yz7ct9iz9f በህይወት ተስፋ አለመቆረጡም እና ከአባቶቻቸው የቄራው ጅግንነትን ወደ ፊት መሄድ ነው ፡፡ ሴቶችም ወንዶችም ተማሪዎችን እረኛው ለጠላትም ሀይል ላይ አንድ ልብ እና ለወደፊቱም ምን ይሆናል ብላችሁ ማሰብ ነው ፡፡ ሞት ማንም አይቀላቀልም ሁላችንንም ለሞት እንኖራለን ሳአት ከመጣ ከሞት ማንም ልከላከል አይችልም ጦር ግንባር ብትሆንም ቤት ውስጥ ብትሆንም የትም አይቀርም ሞት እና ከሞታችሁ ለአገር እና ለህዝብ መሞት ነው ፡፡
@@user-ur8ni4fe5o እይወላ አሉ ወላሂ
@@afartriangleyoutube እሱ ልክ ነህ ግን መንግስት ከከለከለን ምን አለብን 😥😥😥
እደወለዴያ ጀግና የለም ሌሎችም አደነሱ ሁኑ እያከለ እግዛብሔር ይርዳችሁ ወልዳያ ቤራቦ
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ሰላምን አውርድልን ይህን መንግስትና ህዋትን ቁጣህ አውርድባችው ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለኢትዮጵያ ለአማራ ፋኖ💚💛💕💕
ጎሽ ፈታ ፈታ አደረግከን ። ከዚህ ዜናህ በኋላ ህውሀት ይህንን ቦታ ያዘ የሚል ዜና እንዳንሰማ ፈጣሪ ይርዳን ።
@SGhost በሕልምሕ መሆን አለበት
እኔም ያስጠላኝ ይሄ ነበር ብዙ ሰው አለ ለካ እንደኔ
Bewhushet new lol
@sesu can you give the meaning of " lol "
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለወልዳየ
ፍትሕ ለመላው አማራ
ሀገራች መቼ ሰላም የምታገነው ፈጣሪ በቃበን
የአላህ ሀገራችን ሰላም አርግልን ዞሮ መግብያችን 🇪🇹🇪🇹✌️✌️
ሰላም ከለለ መኖር ይከብዳንና ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን!!
የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬሆደ ተረበሸ ምን ሆነች ሀገሬ ለስራ ብወጣ እንዴወፍ በወሬ መግቢያየ ነሽ እና የትም ዙሬዙሬ ልምጣ ተቀበዬኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ
ያአሏህ እርዳን እባክህ መከላከያ እደሁ እረስተውናል በቃ ባአሏህ ተወከልን ከአሏህ በታይ በጀግናው ፋኖና ገበሬ ና ሚኒሻ
አትሰቢ ውደ የኔም ቤተሰቦቼ ወልደያ ናቼው ግን አትፍሪ እኛኮ አማራዎች ነን💚💛❤️💪
@@waynshtbarehun4262 አልፈራም አሏህ አለን
አምላኬ ሆይ ይሄም ታሪክ ሁኖ ያልፍ አሁንስ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ
Im glad you are 0o00k8
@@ameettiiabdishu2706 009
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያሳዝናል
ምንድን ነው ወሎ ወሎ ምትይው። ከአፋር ህዝብ በምን ያንሳል? በቁጥር ከሆነ ከአፋር ህዝብ ቢበልጥ እንጂ ግን ፈሪ ስለሆኑ 10 እና 20 ታጣቂ ያውም ህፃናት ሲገቡ ጥለው እየፈረጠጡ ምን ይሁን ነው ምትይው? ያለሰማዕትነት ድል የሚገኝ ይመስልሻል? ቅዘናም
ይሰማኛል ደስታ
ካንች ተፈጥሬ
ጠላትሽ ይጥፋልኝ
እምይ ሐገሬሬሬሬሬ💚💛❤💪💪💪🙏🙏🙏💒💒🕌🕌
ድል ለአማራ ህዝብ ሠላምሺ ነፍቀኝ ሀገሬ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ያረብ ኢትዮጵያን ለብቅልን እናቴን አገሬን
🙏🏼💚💛♥️🙏🏼💚💛♥️🙏🏼💚💛♥️🙏🏼💚💛♥️🙏🏼💚💛♥️🙏🏼💚💛♥️🙏🏼👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ውርደት ለጥላቶቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
አገሬ ኢትዮጵያ ሐይልሽ ከፈጣሪ ብቻ ይሁን።
ሰላም ለዕናት ሀገሬ 😢😢
እፍፍፍፍፍ እኔ እንቅልፍ አጣሁ
አንተው በቃ በለን 🙏🏿😭
አልፎ እናየው ይሆን ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
ያልፋል ኢሻአላህ
@@aminaishak7147 🥺🥺🤲🤲💔
ክብር ልዩሃል ሚሊሻው ለመከላከያ ሥራዊታችን ዘላለማዊ ክብር ኢትዮጵያ ሃገራችን ክፎ አይካብኝ 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
1.አማራና አፋር ክፍለ ሀገር የገባው አሸባሪ ጁንታ ያለ አንዳች ጥርጥር በገቡበት ሸለቆ የመቀበር እድል እንኳ ሳያገኝ አስከሬኑ የአሞራ ሲሳይ ሆኖ ይቀራል ።ድል ለኢትዮጵያ ፍጹም አንድነት ታጋዮች ሁሉ ይሁን ።2.ባለሀብታችን ለመከላከያ ጀግኖች ልጆች ላደረጉት ከፍተኛ ተነሳሽነትና በጎነት እናመሰግናለን ።
የጁ እሳት ይዝዋል በእጁ!!
ማለት ይሄ ነው ::🇪🇹✊️
Thanks Mr. Mohammed we all Ethiopian praud of you and Wolediya jegenoch😊🙏 God bless 🇪🇹
እረ ጦርነት ይብቃን!ወገን !!ፈጣሪ አገራችንን በቸርነቱ ያስባት!
ድል ለኢትዮጵያ
ኸይር አሠማኝ እሥቲ 🥺🥺🥺🥺
ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል
ፍትህ ለወሎ
እኛ ማነን እንመን እነዛም ገደልን እያሉ ነዉ
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
ትንሣኤ ለሃገሬ….ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!!!!
ያረብ ላተየሚ ሳንህ የለም እና ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ሰላም አውርድልን ያረብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነትያድርገው ይጨርስልን
እድህ ስትል ትንሽ ጭቀታችን ይቀነሳል ወንድማችን በርታ 👍👍👍👏👏👏
በጣም እኔስ ጨነቀኝ ወሎዬ የዋሁ ህዝብ
ድልለአማራህዝብ
Keber Ato yohanes I realy appreciate you 🙏 You are a good 👍example for of every one. Thanks sir 😊
ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ የጦርነት የችግር ወሬ ጠፍቶ የሰላም የደስታ የአድነት የፍቅር የብፅግና ወሬ የምንሰማበት ዘመን እግዚአብሔር ያምጣልሽ ኡፍ ያቀን ናፈቀኝ
ሊመስል ይችላል ግን አላምንም ሳይወዱ ትግሉ ቶሎ ይቀጭ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሄር አይተወን!!!!!!፣
አይ የድል ዜና እውነት በሆነ እደት ደስ ባለኝ ነበር ግን ምን ያደርጋል ብቻ አላህ ሀገርና ህዝባችንን ሰላም ያውርድለት የወልድያና አካባቢዋ ስደቱን ተያይዘውታል ድል ቢኖር ኖሮ ለምን ይፈናቀላል የወሎ ህዝብ ስቃይ ይብቃ መንግስት ፈጣን እርምጃ ይውሰድ ህዝብ አለቀ ዝምታው ምድን ነው
ወልዲያ ጀግና
የዋሁ አማራ እራስህን ጠብቅ ከጀርባህ የተጠነሰሰው ሴራ ለአንተ ነው
የአማራ ህዝብ ማለቅ ለመንግሥት ደስታው ነው
ጀግናው አማራ በርታ አሁን ነው ስአቱ!!!
ፍትህ ከአሏህ እንጠብቅ በዱአ በፆሎት በርቱ ወገኖቸ ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ወሎ ኢቶጲያዊ አይደሉም
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Selam le ethiopia ኣይዝሽ እምየ
ተደመሰሰ አደለም መስማት የምንፈለገ ጠፈ ነው መስማትየናፈቀን
እናመሰግናለን 🙏👍
ደብርፅወንንና ጌታቸውረዳ ሙተው በሰማሁ እደት ደስባለኝ የኢትዮጵያ ካንሰር
Esw bhlams new enj mhem ayhnam
እያዛቺሁ አትማርኩ እረሺናቸው
ወልደያ ታሪክ አይረሳቸውም አንበሳ
የጁንታውን ምርኮኞችን አትመኗቸው እግዚአብሔር ግን ኢትዮጵያን ያሻግራታል🙏🙏🙏
ደል ለፋኖ ለወልድያ ጎባርጃ ልጆች
Somalia neber mewagaw esum tedemesese..yazinal.
አገራችን ሰላም የአላህ 🇪🇹🇪🇹
።ወልዳየ ላይ ያለ ማንኛውም ሰው በሙሉ ጌታ ሆይ በጥላህ ውሥት ላይ አድርግልን ያረብብብብብብ
አሜን አሜን
ሰልክ አይሰራ ተጨንቅን በሰው አገር
ሁሌም ተደማስ ነው 9ወር ሟለሁ
Winne for Amhara afar eritrea and whole Ethiopia
እግዛቤር ያጥፋቸው እነሱ ካላለቁሁ ኢትዮጵያ ሰላም አናገኝም
ፍትህ ለወሎ ህዝብ የወሎ ህዝብ አትሸወድ
አትሸወድ ስትይ ጥሎ ይፈርጥጥ? ቅዘናም ፍርጠጣ የወያኔ እንጂ የአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ አይደለም። ከአፋር ህዝብ የወሎ ህዝብ በምን ያንሳል? ፈሪ ስለሆኑ ነው እኔጂ።
@@brehanemeskelifa366 .መፍረድ ቅላልነው. መስራት እጀ. የወሎ።ህዝብላይ ክህድትነ ይትስራው።ወይ አላስታጥቆችው ። ዱላአሲዝው ሲ ቅለዱ። እጀ ቢታጥቁ።ጀግናነው ይወሎ ግበሬ እራሳችውን።ይመክቱነበር ግን ምን ።ዊጋአለው።በቻ ፈጥሪ ይድርስላችው ለሁሉም
Selam we'd yehagare liji
እውነት ይሆን
እናንተም ሁሌም ተደመሰሰሱ ተማረኩ ትላላቹ እነሱም እንደናንተው ሰመሰስናቸው ማረክናቸው ነው መቼ ነው ተደምስሰንም ተማርከንም የምናልቀው 😭😭😭😭😭
አንተ የምትፈልገው የቱን ነው?
@@birhaneazazh6109 ewnutun newA
ሰላምለሀገር
መ ማረክ አያሰፈልግም።ሊወጋ ነው የመጣው እዛው ፍጀዉ በቃ።
ፍትህ ለወሎ ንፁሀን እደ ወደደሴ እስከሚገቡነውዴ የሚጠብቁት
ፈሪ ቅዘናም ስለሆናችሁ ነው። እንደ አፋር ህዝብ ባገኛችሁት ነገር መፋለም ነው
Keber lewelday kentba ena hezeb.keber lefano.minisha ...amahar hulame yhulum kurat nwe aybegarw allah ytebekachihu
Ethiopia agarchin selam yabezaln
አምላኬ ሆይ እምየን ጠብቃት
🇪🇷 👍👍🥰 fata bro
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪💪💪💪
Chere were yaseman, Ethiopian selam yarglen
ፍትህ ለወሎ ስወች እናትና እህቶቻችን ተስደዱብን 😭😭😭😭
10 እና 20 ሆነው ሲገቡ እየፈረጠጡ ምን ወሎ ወሎ ትያለሽ አስር ጊዜ። አፋሮች እኮ በድንጋይ በአካፋ እና ባላቸው ነገር እኮ ነው ያስለቀቋቸው። ትቶ መፈርጠጥ ኢትዮጲያዊነት አደለም።
@@brehanemeskelifa366 ያአላህ ከቤትሽ ይግባ የወሎና የራያህዝብ ጦርነት ከጀመራቸው 24ቀን ሆነ ያለምንም መከላከያ ያለምንም መሳሪያ እየተፋለሱ ነበርግን ከባድ መሳሪያ እየጣሉ ፈጇቸው። በተረፈ ካችም ቤት ይግባ
@@brehanemeskelifa366 ቁና ዘዋሪናት ካችቤት ይገባል 😏😏😏
@@user-tn6iv9ug2r ቲ ቅዘናም ሰው ባለው ነገር በሙሉ ካልተዋጋ ነፃነት ሚባል ነገር የለም። ገና 10 ሰው ሲመጣ ጥሎ እየፈረጠጡ መሄድ ኢትዮጵያዊነት አደለም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💪💪
Salam lhugerchen
መርሳንአለፉፋትህለወሎህዝብፋትህለወሎህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለሠራዊትችን"ሞት ለጅታው"ለገዛህዝቡላይ"የሚፈጽመ በደር አይረሣም"ወላሂ
Hulachum Ye Welldeya Ayenet Akwam Yazu Bota Tilo Mesheshi Mefithy Ayehonem
💚💚💛💛❤❤
ሠላም አርግልን አገራችንን አላህ
ዝብርቅርቅ ያለ ሆነብን ያረብ እርዳን
ዉሸትም ይሆን እዉነት አሜን ብለን አድመጥንሀል እግዚአብሔር ሰላሞን ያዉርድልን
@ፈታ ዴሊ ሁሉም ትግሬ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተነስቷል ሲያዙ አለማነበትም አይሰራም።
ሠላም
ፈታ ዴሊ ዋሽተ አታውቅም ተደመሰሱ እየታማረኩ ሁሌ ጀግነትን ነው የምታወራው እንደ ወሬው ማለት ነው ምንይክል ብዛት ቢኖራቸው ነው
Asalomu alaykum 🔔👍✍️🙋♂️☕🍫
እፍፍፍፍፍ ፈጣሪበቃቹ ይበለን
ወልዲያን አስታጥቁልንንንን መርሳን ራያን ኤጁን ሀብሩን መንግስት ማስታጠቅ አለበት
መከላከያ ምን እያደረገ ነበር ወልድያ እስኪደርስ????
የህውሐትጉድ ማለቂያየለውም አላሕሠላምያውርድልን
ምርኮኛ መቀለብ አያስፈልም እስከ ወዲያኛው ማስወገድ ነው ደሞ ለሽብርተኛ ታጣቂ ዛሬ ብትለቀው ነገ ተመልሶ ይወጋሀል እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም
Justice for all
ተማርከዋል ተማርከዋል ትላላቺሁ አያልቁም እዴ
ህዝብ እንዴት ያልቃል
ጉድ. ውሽት የስቱንቀጣፊእንስማ