Ethiopian Music Shambel Belayneh(Embi Ale)ሻምበል በላይነህ(እምቢ አለ)New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 фев 2021
  • Ethiopian Music : Shambel Belayneh (Embi Ale) ሻምበል በላይነህ (እምቢ አለ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- minewshewa?igsh...
    Subscribe :- ruclips.net/user/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #ShambelBelayneh #ethiopianmusic #Ethiopia
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @semerewoldeabzgi2041
    @semerewoldeabzgi2041 Год назад +19

    Viva fano......viva Welqyt....viva Amhara....your brother from Eritrea 🇪🇷.

    • @Gjgdh-bv1le
      @Gjgdh-bv1le 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤ እኛም ኤርትራውያን እንወዳችኃለን

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 2 месяца назад

      we love u broye

  • @Sam-hj6be
    @Sam-hj6be 3 года назад +132

    ሻበል አባቴ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም የምወድህ ክፉ አይንካህ🇪🇹 ከመላው ቤተሰቦችህ

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 3 года назад +369

    አንደኛ ነኝ ላይክ ፈልጌ ነው የመጣሁት ቤተ አማራዎች የት ናችሁ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 года назад +490

    ሻምበል በላይነህ የአማራው ነፍጠኛ ስወድህ!😍
    የነፍጠኛ የአማራ ልጂ ነኝ!!
    ነፍጠኞች ሙቸ ነው የምወዳችሁ!😍❤

    • @bezualemassefa2847
      @bezualemassefa2847 3 года назад +6

      እኛም እንወድሻለን የኔ ዉድ

    • @meramammeram26
      @meramammeram26 3 года назад +14

      ድሮ ድሮ ነፍጠኛ ሲሎ እናድድ ነበር ስድብ እየመስለኝ አሁን ግን በኩራት ንፍጠኛ መሆኔ ኩራቲ ደሜ ማንንቴ

    • @hanan7573
      @hanan7573 3 года назад +3

      የኔ ውድ እህት 😘😘😘

    • @Beti-mw6pb
      @Beti-mw6pb 3 года назад +3

      እኔም የኔ ቆንጆ

    • @sadahassan1832
      @sadahassan1832 3 года назад +2

      እኛም ውድድድድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 года назад +280

    አማራ ባልሆን እንዴት ይበሽቀኝ ይነደኝ ነበር ...
    ፋኖነት ይለምልም
    ነፍጠኝነት ይለምልም
    አማራነት ይለምልም
    አማራነት ጀግንነት !💪

    • @zemayared9542
      @zemayared9542 3 года назад +13

      አማራ ነዉ ኢትዬጵያን ያቆያት

    • @user-gg2op6yo9w
      @user-gg2op6yo9w 3 года назад +9

      በትክክል የኔ ነፍጠኛ !

    • @tedy536
      @tedy536 3 года назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @ysvf2071
      @ysvf2071 3 года назад

      ቆመጠ፡ለማኞ

    • @helenhelen9606
      @helenhelen9606 3 года назад +1

      አሜን 😍❤

  • @user-de1qw5jp8o
    @user-de1qw5jp8o 3 года назад +95

    ጎንደር 💚ጎጃም💛ወሎ❤ ሸዋ አንድ አማራ ከሀገር ወዳዱ አማራ ወገኔ እንኳንም ተፈጠርኩ ደሞቸ💔

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 3 года назад +2

      እኔም እንኳን ከአማራ እናት እና አባት ተወለድኩል. አማራዎች እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ ውውውውይይይይ ውውውውድድድድ ነፍጠኖች 💪

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 3 года назад +132

    ነፍጠኛ ነኝ ቤተ አማራዎች ላይክ ሚ

  • @yingesumekonen1320
    @yingesumekonen1320 3 года назад +79

    ብዙ ማይወራለት ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ሻምበል በላይነህ ዕድሜና ጤና በጣም ቆንጆ ስራ ነው እንወድሃለን 💚💛❤️

  • @serkalemdubale3209
    @serkalemdubale3209 3 года назад +103

    እንደ እኔ ሀገሩ ኢትዮጲያ የናፈቀው እስኪ ልያችሁ እረ ሀገሬ እረ ሀገሬ 😢😢😢እንባ አነቀኝ🇪🇹🇪🇹

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 года назад +58

    አቤት. አማራ ሲያዩት. ማማሩ ጀግንነት የአባቶቻችን. አማራዬ. የሀገር. ባለውለታ. የሀገር. ኩራት. አማራ. ተራራው. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር. 💚💚💛💛❤❤🐅💪💖. ጎንደር. ጎጃም. ወሎ. ሸዋ. አንድ. አማራ. 💚💛❤🐅💪

    • @amanamoroc3253
      @amanamoroc3253 3 года назад

      ግን አተ ልጂ እቱክ ላይ ሳይ በቃ አማራነትህን በጣም ነዉ የምትወደዉ ታሳዝነኛለህ

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 года назад +3

      @@amanamoroc3253 😂😂😂😂. ለምን አሳዝናለሁ. አማራ. ማለት. ኢትዮጵያን. የመሰረተ አማራ. ነው. የሀገር. ባለውለታ ባለ ታሪክ. ባለ. ገድል. አማራው ተራራው 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🐅🐅🐅💪💪💪

    • @amanamoroc3253
      @amanamoroc3253 3 года назад

      @@yegnatube7556 እኔም አማራ ነኚ የሸዊ ልጂ ግን ብዚም አላዉቅም ነበር ማለት ጠልቅ ብዬ ታሪክ ስለማላዉቅ ነዉ ግን ሳቅህ ምነዉ

    • @hanan7573
      @hanan7573 3 года назад

      ጥልየ አለህ ወንድም

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад

      እውነት

  • @user-kd9iw9jj8f
    @user-kd9iw9jj8f 3 года назад +39

    የነፍጠኛው ጀግና ስወድክ እኮ
    ጎደር ጎጃም ሸዋ ወሎ የጀግኖች ዘር

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 года назад +104

    አማራ ተራራው እንኳንም አማራ ሆንኩ አማራነቴ ኩራቴ ነው ። እንኳን ለዚች ቀን አደረሠህ ለአገርህ ምድር አበቃህ ። ይህ ማየት ለራሡ መታደል ነው

    • @kingman7945
      @kingman7945 3 года назад

      anchi zeregna wusha

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 года назад

      @@kingman7945 አወ ዘረኛ ነኝ ምርጥ ነፍጠኛ አንች ቅማላም

    • @kingman7945
      @kingman7945 3 года назад

      @@elhammohammed4137 leza newu yetenebashiwu atela

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 года назад

      @@kingman7945 ቅማላም ለማኝ ችጋራም ሂጅ የዘመዶችሽ እሬሣ ጠንብቷል

  • @shewayeabebe5930
    @shewayeabebe5930 3 года назад +25

    እንኳንም አማራ ሆነኩ ሆልግዜም ደስተኛ ነኝ መከራችሁን አያሰማኝ
    ከወሎ አማራ ላስታ ላሊበላ ነኝ ደሞቼ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @werkem7946
    @werkem7946 3 года назад +50

    በጣም አረፍ ስራ ነው በአማራነታችን በኢትዮጵያእነታችን ሁሌም እኮራለን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘው ውድ መድሜ!

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 3 года назад +34

    ወልቃይት የደም መሬት!
    ዘላለማዊ ነፃነት ለወልቃይትና ራያ አማራዎች።
    ሻምበል በላይነህ የነፃነት ድምፃችን፣ እንወድሃለን።

  • @dureti742
    @dureti742 3 года назад +277

    ኦሮሞ ነኝ አማርኛ ሙዝቃ ውስጥ ነው እትዮጵያዊ ከሆንክ ምትጠላው ብሄር የላም ሁላቹም ዘላላም ኑሩልኝ እንደዝ ሚዘፍንላትን ጎንደር ሳላይ እንዳልሞት ከስደት መልስ እቅዴ ነው

    • @ayoayo1140
      @ayoayo1140 3 года назад +5

      💚💛❤😍😍😍😍

    • @hibrekelemat4
      @hibrekelemat4 3 года назад +7

      እኔም ምኞቴ ነው

    • @fatangewindy3899
      @fatangewindy3899 3 года назад +7

      ነይ እንስተናገድሻለን አብሽረ

    • @birtukanasmamaw5463
      @birtukanasmamaw5463 3 года назад +5

      እግዚአብሔር መልካም ነው ምኞትሽ ይሳካል

    • @hibrekelemat4
      @hibrekelemat4 3 года назад +3

      @@fatangewindy3899 እሽ አመሰግናለሁ

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 года назад +58

    አማራ ጠላቶቹ እንደፈፀሙበት ግፍ ሀውልት ቢተክል ኖሮ ሀገሪቱ ሀውልት በሀውልት ትሆን ነበር ።።ገራገሩ አማራ ፈጣሪ ክፉ አያሰማን ደግ ህዝብ ሰው የማይነካ ከነኩት ልክ የሚያስገባ ሀገር ወዳድ ህዝብ ።።።።

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      እ፣ዝምሢባሉ፣መኖርነፈጉነ፣በርቱ

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 года назад +69

    ማነው አማራ በመሆኑ እደኔ የሚኮራ ያውም ነፍጠኛ ጎደሬ

    • @hanan7573
      @hanan7573 3 года назад

      አለሁልሽ ማማየ

    • @hayu__habeshawit2158
      @hayu__habeshawit2158 3 года назад

      እኔ አለሁ እህቴ በአማራነቴ የምኮራ ♥♥♥

    • @marifamarifa2622
      @marifamarifa2622 3 года назад

      አለሁልሽ አማራይቱ አርበኛ ጀግና

    • @ethioseny6939
      @ethioseny6939 3 года назад

      ከእኔ ሚበልጥ ቀብራራ አለ እንዴ?!ጎንደሬ ቢከተሉት ፍቅር ቢያስከትሉት ኩራት እኮ ነን!

    • @Ethiopia184
      @Ethiopia184 3 года назад

      አማራ መሆን መታደል ነው ያውም ምርጥ ጎንደሬ 💚💛❤

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h 3 года назад +195

    አማራ ተራራው
    ጎንደር
    ጎጃም
    ሸዋ
    ወሎ
    አምላኬ
    ሆይ እንኳን
    ከአማራ ፈጠርከኝ
    ሻበልዪ
    እግዚአብሄር
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +2

      ስላምያግሪ ስብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኛ አመስግናልሁ ክልብ ፣

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 3 года назад +1

      መሲ የሓገሬ ልጅ እዚም አለሽ😂? ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልኝ ማሯ😘

  • @lina3748
    @lina3748 3 года назад +18

    ጎንደሬ ነኝ ኢትዮጵያዊ በጀግንነት ቀዳማዊ!👑❤
    ዘፈኑንማ ጋሽ ሻምበል ይዝፈነው እኔ ልስማ🙌😍

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m 3 года назад +24

    ሻበል በላይነህ በጥበብህ የአማራን ወጣት በማነሳሳት የአንበሳውን ድርሻ ይዘሀል ከዚህም በላይ ክብር ይገባሀል እንወድሀለን ኑርልን
    አማራዎች ዘራችሁ ይብዛ
    ከአብን ጋር ወደፊት ሀገራችንን እናሳድጋለን

  • @center1921
    @center1921 3 года назад +15

    የሻበል በላይነህ እንኳን ደስ አለህ ወልቃይትን ጎንደር ናት እንዳልከዉ አስመለስክ💚💛❤️

  • @yatoyyone2398
    @yatoyyone2398 3 года назад +13

    Ethiopian will win 🇪🇷❤️🇪🇹

    • @mula887
      @mula887 2 года назад

      Shambel jegna

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z 3 года назад +339

    በገዛ ፈቃዴ አማራ ሆኛለዉ የሰዉ ዉሀ ልኮች የሀገር ዋልታና ማገሮች ኑሩልኝ

    • @salamagashio7943
      @salamagashio7943 3 года назад +4

      😍😍😍😍😍😍

    • @mubarkekadere7334
      @mubarkekadere7334 3 года назад +22

      የምትወዱን እንወዳችኋለን ከኛ በላይ አላህ ይዎደዳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @user-gg2op6yo9w
      @user-gg2op6yo9w 3 года назад +15

      አማራ ማለት ኢትዮጵያዊ ንፁህ ኢትዮጵያን መውደድ ነው!

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p 3 года назад +3

      ❤❤❤❤❤

    • @user-er7im4mz9h
      @user-er7im4mz9h 3 года назад +6

      ኑርልን

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi 3 года назад +47

    ክብር ለአማራ ፋኖና ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ 💚💛❤️👈 የጨረስ ክሊፕ የነቀነቀ ዘፈን 🙏👌 ሻንበል

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Год назад

      🕎💞💞💞💞💞🌲🥀🌲🌲🍇🍈🍉🍊🍐🍉🍒🍒🍓🍌🥕🧄🫓🥬

    • @user-bc9jk1uz2w
      @user-bc9jk1uz2w 8 месяцев назад

      መከላከያ አሁን እየጨፈጨፋቹ ነዉ

  • @oneloveonelove3929
    @oneloveonelove3929 3 года назад +21

    ሻበል በጣም ነው የምወድህ ተመልሰን አንድ የምንሆንበት ሩቅ አይሆንም
    ጁንታም በአንድ ሆነን ነው የመታነው:
    በአንድነት ተሰውተናል ስለዚ አጆና አይዞን 🇪🇷🇪🇹

  • @user-do2pq7qe5w
    @user-do2pq7qe5w 3 года назад +24

    አንድ አማራ💚💛❤️
    ጎንደር ጎጃም ወሎ ቤት አማራ ሸዋ
    40-30 አመት ሙሉ ሀገሬ ስል ኖሬ ሊነጋ ነው መሰል ፀሃይ ወጣች ዛሬ እልልል በይ ኢትዮጵያ እልልል በይ ሀገሬ 💚💛❤️አማራው ተራርው

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 3 года назад +16

    አቤትጎንደሬወች ስወዳችሁ. ነፍጠኛ ይለምልም ዋዉዉዉ ደስ የሚል ሙዚቃ

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 3 года назад +32

    ፈጣሪ ከተገፋና ከተበደለ ጎን ቆመ !!!!እላህ ትልቅ ነው !!!ታላቅ ነው !!!!

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад

      ስላምያግሪ ስብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኛ አመስግናልሁ ክልብ ፣

  • @amuanayilak3274
    @amuanayilak3274 3 года назад +36

    ወልቃይቴወች አማራወች የታለቹህ ሁመራን አያቹሀት እዴት አደምታር እልልልልልልልልልልልልል. ፀሀይ ወጣ

  • @user-gg2op6yo9w
    @user-gg2op6yo9w 3 года назад +36

    አምላኬ የቀረብኝ አያስቆጨኝም:: አማራ ሆኘ ከአማራ ማህፀን ተፈጥሬ ኢትዮጵያን የሚወድ ማህበረሰብ አሳድጎኝ እብድ እስክል ኢትዮጵያን እንድወድ አርገህ አማራ አርገህ ስለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ይግባህ ፈጣሪየ!
    ሻምበልየ እድሜ ይስጥሕ ወንድምዋ

    • @user-vr2fr2pl8z
      @user-vr2fr2pl8z 3 года назад

      አምላክ መፈጠሪያክን እንጂ ቢሄር አልሰጠም

    • @user-vr2fr2pl8z
      @user-vr2fr2pl8z 3 года назад

      አምላክ መፈጠሪያክን እንጂ ቢሄር አልሰጠም

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 3 года назад +14

    የኝ ጀግና አተ ለኝ መከታችን ኩራታችን ነህ እንወድሀለን💚💛❤አማራነቴ ከራቴ ኢትዮጵያዊ ነቴ ደሜ🇪🇹💉🇪🇹💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤🐆🐆🐆🐆🐆

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 3 года назад +27

    ታሪክ ይፍረደን ፡ጊዜ ይፍረደን
    ብለህ ዘፍነህ ነበር ይሄው ፈረደን ።

  • @fgnh966
    @fgnh966 3 года назад +24

    ያልተዘመረልህ ጀግናችን ነህ ሻምበል በላይነህ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 года назад +25

    አማራ እደምድረ አሸዋ ዘራችሁ ይበዛ🤲😍 ለሀገረ የሚቆም ምሰሶ ነው አማራ 👍 ፍቅረ ነው አማራ ❤❤❤

  • @user-dt1lo1fe9k
    @user-dt1lo1fe9k 3 года назад +17

    ሆድ አስባስከኝ ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን 🇪🇹🙏

  • @WebeBerha
    @WebeBerha 3 года назад +54

    We love Amhara people from 🇪🇷

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +9

    ዋው አማራነት ኩራት አማራነት ጀግንነት አማራነት እውነተኛ ኢዮጵያዊነት ቃል ያጥረኛል ሀገሬ በጣም እወድሻለሁ

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 3 года назад +6

    ዋው ያምራል ክሊፑም 1ኛ ነው👍👍👍ለምድን እደሆነ ባላውቅም ሙዚቃውን ሥሰማው ወረር ወረር አረገኝ አማራነት ይለምልም💚💛❤💕💕♥️😘

  • @abadiabraham2627
    @abadiabraham2627 3 года назад +13

    እውቀትን፣ ጥበብ ፣ፍቅርን ፣አንድነትን፣ውብትን፣ጀግነትን፣በጎነትን፣፣አሟልቶ የሰጣቸው የአማራ ህዝብ !!!ኑሩልን !!! ደስታችሁን እንጅ ክፋታችሁን አየሰማን !!!

  • @habtam3831
    @habtam3831 3 года назад +6

    ዋውውው የኔ ጀግኖች አማራ ባልሆንሮ ይጨኝ ነበር 💚💛💓💪

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 3 года назад +9

    እንባዬ በጣብኝ ሻምበልዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @mubarkekadere7334
    @mubarkekadere7334 3 года назад +32

    የአማራ አርቲሥቶች በጣም ሀራፍ ሥራእየሠራችሁ ነው ንቃ የአማራወጣት በገዛ ሀገራችን አገታችን እዳንደፉ ማንነታችነን ማጥበቅ አለብን ኢትዮጲያ ብቻ እያልን እያለቅንነው። 🙏🙏🙏

  • @haftomhaile8339
    @haftomhaile8339 3 года назад +3

    ዋው ዋው ዋው ሻምበል በላይነህ ታግለህሀል እንኳን ደስ አለህ አማራው የት አለህ ለሻምበል ፍቅርህን ግለጥ በላይክ

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 3 года назад +8

    እልል በይ አገሬ🙏 እድሜና ጥና ለሻበል

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 3 года назад +76

    ገባ ገባ በሉ አማራወች አማራ ባለበት ሁሉ ገብቼነዉ ላይክ ማረገዉ አርቲስቶቻችን ልናበረታታ ይገባል

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад +1

      ቆንጆ እኔንም ሳብስክራይ በማድረግ አበረታችኝ

  • @user-dt1rp3dx4c
    @user-dt1rp3dx4c 3 года назад +6

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ሳየውም አለቅሳለው እኔም በፍላጎቴ አማራ ሆኛለው ማን ይከለክለኛል

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e 3 года назад +5

    ወርቅአይት ወርቅአይት (ወልቃይት) ዳግም በልጆዎችሽ ተሞሸርሽ ደሞዎቼ ዘላለም ተደሰቱልኝ ቸሩ መድሀንያለም ክብር ይገባሀል ገዳዮዎቹ ሞተው እኛ ማቾዎቹ ስለቆምን 🙏🏽💚💛❤️💪🏾💪🏾

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +8

    ኢትዮጵያ ኩራቴ የዘላለም ሀብቴ ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ ሚያዳምጥ ጀግና 💪💪💪💪💪

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 года назад +16

    ሰላም ያገሬ ልጅች በአለም ዳርቻ ያላችሁ ሰላምና ጤና ነው እና ለሰው ልጅ መሰረቱ ሰላምና ጤና ባላችሁበት ይሁን
    ለኮሜንቶሮች 5 ነኝ
    ሻንበለን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @masikabada4405
    @masikabada4405 3 года назад +4

    ሻንበል አንተ ጀግና ነህ በተሰጠህ ፀጋ ህዝብህን ያገለገልክ በርታልን እንወድሀለን አሪፋ ስራ ነው 😍💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 года назад +3

    ሻበልየ የኛ እንቁ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ 😍
    አማራየ ሙሽራየ ሁሌም ይመርብሽ በልጆችሽ አማሮች ከልብ ውድድድ ❤❤😍😍

  • @user-lc8xf9wj4k
    @user-lc8xf9wj4k 3 года назад +5

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሻንበሌ ስወድህ እረጅም እድሜ ዬስጥልን የአማራይቱ ልጅ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራነት ይለምልም

  • @user-of4mw8wu1s
    @user-of4mw8wu1s 3 года назад +10

    ጎንደሬዎች የት ናችሁ ወኔ የሚቀሰቅስ ድንቅ ስራ💚💛❤💪💪

  • @gunatube1556
    @gunatube1556 3 года назад +7

    ሻምበል በላይነህ የአማራው ነፍጠኛ ስወድህ!😍
    የነፍጠኛ የአማራ ልጂ ነኝ!!

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 3 года назад +4

    ሻምበል ለዚች ቀን እንኳን አደረሰህ !!! አደረሰን !!!ለፈጣሪ ምስጋና ክብር ይገባው !!!!

  • @user-tt6kg4nk3w
    @user-tt6kg4nk3w 3 года назад +8

    ወንዱ በየምድሬ የሻበል አችን ኑኑኑኑርልን🙏🙏🙏🙏👍💋

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 года назад +7

    ዋው አማራው ተራራው ሻንበልዬ ስወድህ እስቲ የሻንበል አድናቂ 💚💛❤️👍

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 3 года назад +7

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስታችሁ አስለቀስኝ ሁሌም ሳቁልኝ 💚💛❤

  • @messitube6792
    @messitube6792 3 года назад +10

    የኔ ኮስታራ ስወድህ የኛ ጀግና ❤️❤️🇨🇬💋💪

  • @Ay_Beauty_Star
    @Ay_Beauty_Star 2 года назад +10

    I love you Ethiopians !!!!💞💞💞💞💞💞💞🤩🥰🥰🥰 💚💛❤️
    He's a huge singer I love him💃💃💃💃💃🥳
    From Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 года назад +102

    ኮመት ሶስተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml 3 года назад +10

    እትዮጵያ , I Miss You👈🇪🇹👈

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 3 года назад +12

    የጀግና ሀገር ኢትዩጲያ የጀግና ልጅ ሻምበል🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👍🏾👍🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 3 года назад +26

    ኧረ ይንጋልን
    እዉነት
    እግዚአብሔር ሆይ የ ሀገራችንን እንባዋን አብስልን

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 года назад

      እረ፡ይጋልን፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ሻበል፡በላይነህ

  • @birhanegezahegn9593
    @birhanegezahegn9593 3 года назад +10

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ
    ክፉሽን ያርቅልኝ
    ዘላለም ክበሪልኝ

  • @etagmiek3377
    @etagmiek3377 3 года назад +6

    ሳልጨርሰው ነሸጠኝ ምርጥ ስራ

  • @ethiopiayoutube
    @ethiopiayoutube 3 года назад +8

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ሰላምሽን እጅ ክፉሽን አልስማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birukk.andualem2193
    @birukk.andualem2193 3 года назад +5

    ምርጥ ነው። ኩራታችን ነህ በርታልን ኑርልን።
    ወልቃይትን የምትወዱ እስኪ ላይክ አድርጉ

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g 3 года назад +9

    አማራዬ💚💛❤️ ነይ ሙሽራዬ ክብር ለአማራ ፋኖ አንበሳው መሳፍንት የፋኖ አባት

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 3 года назад +18

    I am literary crying ,

  • @user-dd4st8ws6v
    @user-dd4st8ws6v 3 года назад +5

    ምርጥ ስራነው ሻምበል ኩራታችን አማራ መሆን መታደልነው ኑርልን

  • @user-sz5vz2gi8p
    @user-sz5vz2gi8p 3 года назад +10

    ጎንደር ሸዋ ጎጃም ወሎ አንድ አምሀራ 💚💛❤

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 3 года назад +6

    ሊነጋ ነው መሰል ፅሀይ ወጣች ዛሬ👍👍

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 3 года назад +2

    የኔ ነፍጠኛ አባት እረጂም እድሜ ጤና ይሥጠልኝ የኛ ጀግና አማራወችየ ውድድድድድድድድ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 3 года назад +5

    አለን በተ አማራዎች💪💚💛❤💪🐆🐆

  • @ffwdee4926
    @ffwdee4926 3 года назад +10

    ዘራችሁይብዛ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +18

    ወይኔ በጣም እስናፈቀኝ በሀሳብ ክጎንደር አዘዞ ደርሸ ተመለስኩ

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 3 года назад +16

    እነማንን ትቸ እነማንን ላሳ ጀግናው ያማራ ልጅ የበረሀ አበሳ ኢትዮጵያ ለዜላለም ትኑር 💚💛💓

  • @LucyLucy-pf4uk
    @LucyLucy-pf4uk 3 года назад +1

    አማራነቴን በጣም ነው ምወደው ግን በተለይ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ ከምንም ና ከማንም በላይ ነው ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር !!

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 года назад +12

    I can not to stop listening this music since early morning until now......➡️

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 3 года назад +10

    ተሰብሰብ አማራው ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ

  • @samidan0930
    @samidan0930 Год назад +2

    ትክክለኛ ወጉን የጠበቀ ጀግንነታችን የሚገልፅ ሙዚቃ 💪💪💪💪

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 года назад +3

    የኔ ጀግና ሥቃይህን ሠምቶ ፈጣሪ ለዚህ ያበቃህ ምሥጋና ይድረሠው አማራወች ተለይተንም እየሀገደልን ከዘረኝነት የፀዳን ነን ለአንድ አገር የምንኖሮ

  • @genetunega2233
    @genetunega2233 3 года назад +5

    ምርጥ ስራ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-ts5uh6tk6e
    @user-ts5uh6tk6e 3 года назад +3

    ይህን ሙዚቃ ስሠማ እንባየን መቆጣጠር ልችልም🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n 3 года назад +1

    አማራወቼ ነፍጠኙች ክፎ አይንካቹ ጠላታቹ ይውደም ዘራችሁ ይብዛ ውዶቼ💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 3 года назад +11

    It was a very great song with a powerful lyric and with remarkable melodies at the exact time thanks for everything that you did the great legend musician Shamble Blaynehe to much love and respect for you. You are the pride of Ethiopia 💚💛❤

  • @eyesutemesgen2554
    @eyesutemesgen2554 3 года назад +11

    አማርነት ክብር ነው

  • @wubitager8125
    @wubitager8125 3 года назад +10

    ራያ ነኝ like ግጭኝ🇪🇹

  • @hailedes6699
    @hailedes6699 3 года назад +1

    Gondar Gondar...Emama Ethiopia🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹

  • @user-nm4zw4tc5y
    @user-nm4zw4tc5y 3 года назад +21

    ያማራ ዘፋኞች ኑሩልን በጣም ነው እምወዳችሁ የኛ ታጋዩች ። በሉ አማራወችዬ ሰስክራይቭ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 3 года назад +4

    Amara Wobetu Ethiopiawinetu !!!! I love you Shamble! You're the best!

  • @HayatArebu-kl1ir
    @HayatArebu-kl1ir 3 года назад +4

    ሻበል በላይነህ የአማራ ነፍጠኛ. 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍ኦፍፍ እንካንም. የነፍጠኛ ዘር ሆኩኝ💪💪💪💪

  • @Addiszena84
    @Addiszena84 3 года назад +2

    ድሜፅ እኮ ዋውውው ነው 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜ ዘመንህን ይባረከው እግዚአብሔር

  • @zufanalemaw4256
    @zufanalemaw4256 3 года назад +16

    I wish my father was alive to see this time & you mad me cry to see most off my father’s friend in the video thank you

  • @tirubrtube4395
    @tirubrtube4395 3 года назад +4

    ደስ ሲል ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙏

  • @shonduehannahkhan4787
    @shonduehannahkhan4787 3 года назад +12

    Yaaaaaaaas they jammin I enjoyed every second and on repeat thanks for sharing your culture thru my feed I’m hooked ❤️❤️❤️❤️🇪🇹💃🏿👏🏿💃🏿👏🏿💃🏿👏🏿💃🏿👏🏿👸🏿🇩🇲✔️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kalkedanaaa8295
    @kalkedanaaa8295 3 года назад +4

    አሪፍ ስራ ነው ሻምበል ጀግና ላገረህ ብዙ ምሷት የከፈልክ ነህ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +3

    ሻንበል ሂድ 👣ባለከዘራው አገር አስከባሪጋ መከላከያ ሙዚቃ የራበው ወንድሞችህጋ ቆንጆ ስራ እናመሰግናለን💚💛❤🙏👏👏👏👏👏