Amaraw ሻምበል በላይነህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • shambel belayneh,ethiopian music,ethiopia,new music,ሻምበል በላይነህ,ethiopian muslim,ethiopian christian

Комментарии • 237

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Год назад +6

    ከ8 አመት በኋላ ይሄን ሙዚቃ ስሰማው ያኔ በሺዎች የሚፈናቀለው ህዝብ አሁን በሚልየን ሆኗል ::
    ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን 😓😓😓

  • @zahr7513
    @zahr7513 4 года назад +11

    አማራነት አንድነት ነው አማራነት ክብር ነው አማራነት ኩራት ነው 100ጥሩ መልክት አባታችን

  • @surafeltessema164
    @surafeltessema164 5 лет назад +9

    አላውቅም ምን ማለት እንደምችል ይህን ዘፈን ሰማ በጣም ነው ሚከፋኝ እውነት ይሄ ትውልድ አስተዋይ ይሆን ዘንድ የዘውትር ፀሎቴ ነው ፣ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ፣ እውነት ነው አፍርሶዋት አያውቅም ኢትዮጲያን አማራ

  • @tatekmulate1982
    @tatekmulate1982 6 лет назад +6

    ሻንበል ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንወድሀለን እግዚአብሄር እረረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @likeyou7375
    @likeyou7375 6 лет назад +3

    የናተ ትግል ነወ ያሁኖ ተሥፋ ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @manunitedfanss3149
    @manunitedfanss3149 3 года назад +3

    ምን ልበልህ ቃል አጣውልህ💚🧡❤️

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j 6 лет назад +12

    ሻንበል ውስጤ ነው

  • @tigisttekele2487
    @tigisttekele2487 Год назад +2

    My Amhara 🇪🇹 🥺🥺🥺🥺

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад +1

    አማራና ኢትዩጲያ አንድ ናቸው ደሜ ናቸው አርቲስት የሻምበል በላይነህ እናመስግኔለን

  • @entu750
    @entu750 Год назад +2

    አማራነት ክቡር ማንነት ❤💛💚👌አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ህዝበይ😭💔

    • @user-qg6ct8xt4x
      @user-qg6ct8xt4x Год назад

      ዘረኛ ነቀዝ በኢትዮጵያነትሽ ብትመኪ ነው ደግነትና ጨዋነት

  • @nancyethiopia2148
    @nancyethiopia2148 7 лет назад +16

    በትክክል ውድው የእማራ ልጅ። ክፉህን አልወዶም። ውድድድድድ አማራ ነኝ

  • @ethio4319
    @ethio4319 3 года назад +3

    እውነት ነው "አማራን ከኢትዮጵያ ነጥሎ ማየት : ሁለቱንም ማጥፋት: ዘበት ነው ዘበት::🙌🏾🙌🏾🇨🇬🇨🇬💚💛❤️🇨🇬🇨🇬✨✨🇨🇬

  • @abelakataragaw3971
    @abelakataragaw3971 7 лет назад +16

    ትክክል.የኔ.አባት.የኔ.ባትሆን.ይቆጨኝ.ነበር.ጤና.እና.እድሜ.ይስጥልኝ.አባቴ

  • @FOZiYAMOHAMED-rb4nk
    @FOZiYAMOHAMED-rb4nk 7 лет назад +11

    አማራነት ክቡር ነው

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 Год назад +1

    Egziabher hagerachinin hizibachinin yitebiklin.

  • @Teddymihret
    @Teddymihret 2 года назад +1

    የ40አመት የአማራ ስቃይና በደል በዚኛው የአማራ ትውልድ ያበቃል!!
    "አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ"!!

  • @bellaroman6704
    @bellaroman6704 8 лет назад +31

    ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @umerindrees1513
      @umerindrees1513 7 лет назад +2

      ወያኔይጠፉልአማራያንሰራፉል

    • @kibushferaw9799
      @kibushferaw9799 6 лет назад

      Bella Roman we Agrane Ymdfrate Argegnae Arwendwe Ethiopia Lzllame Nrlge

    • @user-ez7xv5st2r
      @user-ez7xv5st2r 6 лет назад

      Ergm edmy

    • @bembetkonjo2255
      @bembetkonjo2255 5 лет назад

      ere sew sew ufffff amlake etiopian tebkat

  • @dawitbogale
    @dawitbogale 6 лет назад +8

    God bless you abundantly !! I have big time respect for you Brother Shambel Belayneh. Thank you again and again !!

  • @zelalemandualem8650
    @zelalemandualem8650 5 лет назад +2

    እድሜና ጤና ከነተቤሰብ ይስጥህ እምወድህ የነፃነት ጀግና።

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 года назад +4

    ✍️🤚🧏‍♀️שיר עוצמתי אין מילים פשוט אמת אם משמעות ✍️חזק מאוד המילה ✍️🤚🕎🤲🦁🌾🌾🗝✍️🤚🧏‍♀️ ሀይለኛ ዘፈን ቃላት የሉም እውነት ከሆነ ትርጉሙ ✍️ ቃሉ በጣም ጠንካራ ነው ✍️✍️✍️✍️✍️אתה זמר גדול ישבל בלאי👏👏

  • @user-ys6vd8sr1c
    @user-ys6vd8sr1c 7 лет назад +14

    እናመሰግናለን እንወድካለን የኛ አባት እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 5 лет назад +3

    የኔ አባት ስራዎቺህ ሁሉ ለሪፍ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️አቤ ስወድህ

  • @nahomenasmamaw4403
    @nahomenasmamaw4403 7 лет назад +4

    ሻበል በላይነህ.. .ዘፈንህ ውስጤ ነው..ወድም አለም..!!!!

  • @wodeanbachew1795
    @wodeanbachew1795 8 лет назад +25

    ሻምቡየ የእኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ashemar101
    @ashemar101 8 лет назад +6

    አምላክ ይጥብቅህ መድሀኒያልው ካይን ያውጣህ ነገርልኝ እማ ለማያውቁት ውንድምይ

  • @addispro2438
    @addispro2438 Год назад +1

    በጣም ግሩም ነው።🙏ከ7 ዓመት በኋላ ደግሜ ስሰማው ግርም ይለኛል። 100%Respect👏👏

  • @FOZiYAMOHAMED-rb4nk
    @FOZiYAMOHAMED-rb4nk 7 лет назад +5

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሻበልዬ የኔ ውብ እወድሀለሁ አባቴዋ

  • @hlomsoso2450
    @hlomsoso2450 7 лет назад +2

    እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bettytube2298
    @bettytube2298 8 лет назад +3

    በጣም ምርጥ ዘፈን
    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-sp4nk8ww7p
    @user-sp4nk8ww7p 8 лет назад +3

    ምርጥ ዘፈን ነው ትክክል ነው

  • @yallowmimi9011
    @yallowmimi9011 6 лет назад +1

    እውነት ነው አማራነት ክብር ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 8 лет назад +1

    Deep Message Shambel God Bless You.ጀግና የጀግና ዘር ቀብራራው ጎንደሬ

  • @raeecell2444
    @raeecell2444 5 лет назад +7

    Amara fikre new

  • @shibabawmuche5583
    @shibabawmuche5583 8 лет назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልህ!

  • @FOZiYAMOHAMED-rb4nk
    @FOZiYAMOHAMED-rb4nk 7 лет назад +1

    ምርጥ ሰው ነህ ስወድህ ሻበልዬ የኔ ውብ

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 года назад +1

    እደዉ ስዉ ስወድህ እሜናጤና ከነቤተሰብህ የኔ ምር አባት ሁሉም ስራወቺ እዉነት እና ለዛ ያለዉ ነዉ

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 4 года назад +1

    የኔ ሩህሩህ ኑርልን

  • @analoliy3068
    @analoliy3068 3 года назад +2

    every words You said true
    May god give long live for you and
    Long live 🇪🇹Ethiopian
    Long live My people Amhara

  • @user-ss2re8mf4s
    @user-ss2re8mf4s 8 лет назад +1

    አረጀም እደሜ እና ጤና ይሠጠህ ወንደምችን በረታ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 2 года назад +1

    ደጉ ያገሬ ሰው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ras7585
    @ras7585 5 лет назад +1

    Mrt hager wodaji, long life for you shambel

  • @user-ri5gl3mv9d
    @user-ri5gl3mv9d 5 лет назад

    አውነት ብለሀል እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉን ያሥተማረው አማራነው

  • @workenehyimer8882
    @workenehyimer8882 6 лет назад +2

    1000 አመት ኑር

  • @fkadukebede4363
    @fkadukebede4363 7 лет назад +1

    ምርጥ ኢትዩጵያ ነህ

  • @assafountakat
    @assafountakat 3 года назад +2

    I love it, it looks like own Amazigh music of North Africa

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад +1

    ሰላምህ ይብዛልን 😘😘😘😘😘😘😘🇲🇱✍️

  • @wowbestkawtharani5896
    @wowbestkawtharani5896 6 лет назад

    አማራነት ኩራት ነው ተባረክ አባ

  • @dessieashagrie119
    @dessieashagrie119 8 лет назад +4

    be tikekele thank you very much

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 5 лет назад

    በጣም ነው የምውድህ ሻምንበልዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @Wubshet371
    @Wubshet371 7 месяцев назад

    i am not amahara but its factttttt...i love Amhara people ❤❤❤

  • @teletele2907
    @teletele2907 5 лет назад +1

    ስወድህ እኮ የኔ ጀግና የኔ ኩሩ ምን በደለ

  • @samuelsami1829
    @samuelsami1829 7 лет назад

    ባልንጀራችሁን ውደዱ ያለው ጌታ እየሱስ ይህን ስለሚያውቅ ነው።

  • @zeskryas7057
    @zeskryas7057 2 года назад

    እውነት ነው ምን በደለ የአማራ ህዝብ በየቦታው የሚገደለው እፍፍ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 2 года назад

    ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ግን በዘር ማጥ ውሰጥ በማብኳት እየዳከረ ያለ ጥቅመኛና ተገዢ ወንበዴ የበላይነቱን ለማሳካት የሚጥር ሁሉ ድድብናውን በዚህ ሙዚቃ መልዕክት ይመልከተው No More ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @nigustilahun8142
    @nigustilahun8142 7 лет назад +1

    great you are special ,we wish long live our hero

  • @birhanulakew3516
    @birhanulakew3516 8 лет назад +1

    I LOVE shambel belayneh talented artisit

  • @selamtefera3155
    @selamtefera3155 3 года назад +1

    ይቅር ላገር ቢልም የሆዱን ቂም ሽሮ
    እየባሰ ሄደ ከአምናው የዘንድሮ

  • @mimilove9233
    @mimilove9233 8 лет назад +1

    shambel the KING!!!!!!!!!!!!!

  • @tgdagne4105
    @tgdagne4105 7 лет назад +3

    wow i like sham

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Год назад

    Amara ken yalfal❤

  • @abebechtsehay146
    @abebechtsehay146 2 года назад +1

    ager wedad mirt sewu egzabhar bedime betena yitebikihi

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 8 лет назад

    edema tena yesetelen amen
    ethiopia lezelaleme tenure
    amaran fetareye yetebeke

  • @tsedalemariam7920
    @tsedalemariam7920 8 лет назад +1

    Egziabhare yetebkew dehawn Amhara! Betam yasazenal!

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j 6 лет назад

    ሻንበል የኛ ጀግና እድሜ ይስጥህ

  • @gjjghfh237
    @gjjghfh237 8 лет назад +1

    ትክክክል። አላማራ ማማርየለም።ቅርብይሁን መገልገያችንከውያኔ

  • @yezinagebire8043
    @yezinagebire8043 8 лет назад +1

    betam enamesegnalen shambel wawwwwwwwwwwwwww the giret man shambel belayineh

  • @lidiyagetachew4710
    @lidiyagetachew4710 2 года назад

    nice message. Long live Artist Shambel!!

  • @zelalembezabh2459
    @zelalembezabh2459 8 лет назад

    Really touchy and it's also real that what is going on since 1991.so much humiliation and genocide done.

  • @meftheamare9236
    @meftheamare9236 5 лет назад

    shambel mirtu ethiopiyaw we all love u!!!

  • @user-fi9yi5pq6c
    @user-fi9yi5pq6c 5 лет назад +1

    እህህህህህህህህህ

  • @ayelebeletew7928
    @ayelebeletew7928 8 лет назад +4

    best ye amara lij yimechilgn bedlo aydelem wendme lehager slemimot new zemen tlon new ale amhara ethiopia 0000000000000000 nech

  • @zerihunmesh9287
    @zerihunmesh9287 8 лет назад +2

    one ethio!1!

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 года назад +3

    ዛሬስ ሆድ ባሰኝ ሀገር በሰራ በካራ ታረደ ተጨፈጨፈ አማራ ምን ያልሆነው አለ ታሪክ የሌላቸው አመድ አፋሽ አደረጉት ወይኔ ወገኔን

  • @memememe-zs9eh
    @memememe-zs9eh 8 лет назад

    አምላኬ ሆይ ቀሪው ዘመንክን ይባርክ

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 6 лет назад

    አንጀት ይበላል, ኸረ ሰው!! ኸረ ሰው!! ኸረ የሰው ያለህ!!! አማራ ምንም አልበደለም ስርዓቱ እነጂ አማራነኝ ብሎ ሳይሆን በኢትይጲያዊነት ሁሉንም እንደ አመሉ ይዞ በብህልነት አገሩን ያስተዳድር ነበር። አማራ ከዘሩ ይበልጥ ለመልካም ወዳጅነት ቅድሚያ የሚሰጥ ህዝብ ነበር።

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k 8 лет назад

    ሻበል ጎበዝ በጣም ምርጥ ዘፈን

  • @robeltsegaye4173
    @robeltsegaye4173 9 лет назад +3

    Thank you shambel

    • @yerommekonen8296
      @yerommekonen8296 8 лет назад

      እድሜናጤና አንተነህ ስላማራ የዘመርከው ልማትላማራው አማርው ቻይናታጋሽ ነው

  • @mesertmessi8813
    @mesertmessi8813 8 лет назад +1

    wooooooooow ewunet new betam enamesegnalen

  • @user-cp5xz9sc4d
    @user-cp5xz9sc4d 4 года назад

    ትክክል ኣቦ ኣማራ ፍቅር ነው ሻበልየ ኑረልን

  • @yemifeker1830
    @yemifeker1830 Год назад +1

    😘😘😘😘😘

  • @salehmuhamad8210
    @salehmuhamad8210 6 лет назад

    አገሮን ባጠና ደበር በጠበቀ ትክክል የኔ አባት እረ ሰው እረ ሰው

  • @netsanetmengesha7503
    @netsanetmengesha7503 8 лет назад +1

    wow shambel really u did it

  • @bzuayehuandargie7319
    @bzuayehuandargie7319 6 лет назад

    ትክክል የአሬቴስት ሰው አንተ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 7 лет назад

    Always Nice Music Tnxxxx

  • @teletele2907
    @teletele2907 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 месяца назад

    ሻምበልዬ❤❤❤❤😢😢😢

  • @samrikonjo9582
    @samrikonjo9582 6 лет назад

    ወይኔ አማራነታችን ተደፈረ እከከከከከከ ዘራፍ አለንልሽ እማማ አማራ ኡፍፍፍፍ አንጀት ሲበላ አይ ወያኔ ቆይ ጠብቁ እንቆላችሀለን አንደ ቆሎ ኦሮሞ ስጋዋቻችን ናችሁ ለአማራ ኑሩልን ኦሮሞዋች በአባቲ ኦሮሞ ነኝ

  • @fozikedr2558
    @fozikedr2558 8 лет назад

    takikkl ballahal shambal enne yemigramagn 50milliyon amara atanasum ende hullachinam enanasa. kawalaga. eyalachuhubat enanasa new yemalaw

  • @user-xq9we2kg2l
    @user-xq9we2kg2l 5 лет назад +1

    ትክክል ሻበየ

  • @almazworku1914
    @almazworku1914 5 лет назад

    God bless You.!!💚💛❤

  • @beletebelay6304
    @beletebelay6304 8 лет назад +1

    really we are killed by woyane b/c we stand for unity

  • @batekongoo3515
    @batekongoo3515 5 лет назад

    እግዛብሄርይጠብቅህ

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 5 лет назад

    All Amharas, we have to develop Jewish system which is to be one. We will be there.

  • @kedir6172
    @kedir6172 Год назад

    አማራይቱ ልጂ እናት ወልዳለች

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 года назад

    Legend 👏👏👏👏👏👏

  • @soyosuki
    @soyosuki 6 лет назад

    yes that is the truth thank you brother

  • @alexman8620
    @alexman8620 Год назад

    Love it❤

  • @gizalekulu5844
    @gizalekulu5844 8 лет назад +7

    አማራ ሲናገርም ሆነሲነሳ ልክ እንዳንበሳ ልማት ለአማራ

  • @mohameddijdj7659
    @mohameddijdj7659 5 лет назад +2

    አይ የኛችግር ስቃያችን ገና አላለቀም!!!