Arbegna Asres, you are a well-educated leader, and your political view is best and defined for the people of Ethiopia. Keep your patriotism for the poor and soundless citizens. You are Hero!!
Thank you, Aseres. I don't know if there is any capable apolitical communicator as good as Aseres within the Prosperity party or TPLF or OLF. He is very well read & put the objective across very clearly. Well done long may continue!!!
አቤት እውቀት አቤት ትንታኔ አስረስ እውነትም ምሁር ጀግና ነህ
አስረስ ማረ በ እውቀት የተመሰረተ ገለፃ ስለምታረግ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ❤
አስረስ ማረ ዳምጤ
የፓለቲካ ሳይንቲስት
የጦር ስፔሻሊስት💪💪 ምንጊዜም አማራ
ምንጊዜም ፋኖ!!
አስረስ ማረ የዘመኔ ጀግና ፓለቲከካኛ ታጋይ ነህ እግዚአብሔር የለፋህለት ትግል ፍሬ አፍርቶ መጨረሻውን ለማዬት ያብቃህ ❤
አስረስ ማረ በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ግልፅ ትንተና ስለምታደርሰን እናመሰግናለን
ድል ለጀግናው ህዝብ አማራ ✊✊ ጀግናው ፋኖ አሸንፏል 💪💪💪💪 💚💛❤
ጠበቃ ፋኖ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ የዘመናችን ምርጥ ፖለቲከኛ እድሜና ጤና ይስጥህ
አርበኛ አስረስ ትለያለህ ጀግኖቻችን የአማራን ነፃነት ድል በቅርቡ ያሳይህ ያሳየን እግዚአብሔር አምላክህ ከአጠገብክ አይለይህ
ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤የነፃነት ታጋይ ፋኖ አገረ ጠባቂ ለወገኑ የሚሞት❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርላቹ ጀግናው አርበኛ አስረስ ማረ እና ጀግና ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ብዙዎችን የኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ ከፋኖ ጋር ደምራችዋል ብዙዎችን የኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝቦች ደግሞ ከጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ቀንሳችዋል ጠቃሚ መረጃ እና ማስረጃ አብዝታቹ ስላካፋፈላቹ በዚህም ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ።ታላቁ ነብይ ዳንኤል በፈጣሪ መፃፍ ላይ ማንም አካል እና ማንኛውም ነገር አትፍቀድለት ከፈጣሪ ሕግ መንግስት ( ቃል ) በቀር አውጥቶ በሌላ መንገድ ሊመራ እና ሊቀርፅ ሲል እምቢ ብሎ ቁርጠኛ በመሆን መፅናት ግድ ይላል። ይህ አይነት ተግባር ከፈጣሪም ዘንድ ( ፊት ) በሰው ዘንድ ( ፊት ) ትልቅ መክሊት ያሰጣል።ይህንን ለመግቢያ ካልኩ ዘንድ መሬት ላይ ወደ አለው እውነት ልለፍ።1.የፋኖ ትግል IDEOLOGICAL ( ርዕዬት አለማዊ ) የሆነ ትጥቅን መሠረት ያደረገ የፓለቲካ ትግል ነው እንጂ የአማራ ብሔር ትግል ብቻ አይደለም።ትግሉ ማንኛውንም አካል እና ማንኛውንም ነገር BEFORE LAW ( ከሕግ በፊት ) እኩል ነው የሚል ነው።CENTRIC ( መአከላዊ ) ሆኖ የሚያጠነጥነው የገደሉን፣ያስገደሉን፣ያገዳደሉን፣ያፈናቀሉን፣ያሳደዱን፣የዘረፉን፣ ያዘረፉን፣ያዘራረፉን ወዘተ...ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ለፍርድ ይቅረቡ ነው።ለምሳሌ የጀነራል ሳአረ መኮንን፣ የኢንጅነር ስመኘው በቀለ፣የጀነራል አሳምነው ፅጌ፣የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ፣የክቡር በቴ ኡርጌሳ፣የክቡር ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ክቡር ስዩም መስፍን፣ክቡር አዘዝ ዋሴ፣ክቡር አስመላሽ ወልደ ስላሴ፣ ፣የክቡር ግርማ የሺጥላ፣ክቡር አባይ ፀሐዬ፣አባ ገዳ አጋ ጢንጢኖ ወዘተ......ገዳዬች ለፍርድ ይቅረቡ ብለን ተደጋጋሚ ሰልፍ አድርገን ውሾች ትጮሐላቹ ምንም አታመጡም ግመሉ መሔዱን አያቆሙም ተብለን ይሁን ብለን እየተሰደብን፣እየተረገጥን፣እየተጨቆንን ወዘተ....ሠላማዊ ትግል ለማድረግ ብንፈልግም ቀያችን ድረስ ወረራ በማድረግ ATTACK ( ቅጥ ያጣ ጥቃት ) በመፈፀም የፍትህ ጥያቄአችንን ቢችሉ SHUT DAWN ለማድረግ ካልቻሉ ደግሞ ABORTION ( ለማጨንገፍ ) ጠላት ያፈነዳው ( OPEN UP ) ያደረገ ጦርነት ነው።እርግጥ ለተከፈተብን ATTACK ( ጥቃት ) DEFENCE ( ራስን የመከላከል ) ትግል አድርገናል ወደፊትም ይህ ጥቁር ፋሽስት ለፍርድ እስኪቀርብ መከላከል ብቻ ሳይሆን ወደ COUNTER ATTACK ( መልሶ ማጥቃት ተሸጋግሮ ) ለፍርድ እስኪያቀርብ መታገላችን የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን EXISTENTIAL THREAT ( የህልውና ትግል ) እንጂ ጠላት እንደሚለው እና እንደሚያላግጠው ሕገ መንግስት በሐይል ለመናድ፣ስልጣን በሐይል ለመያዝ፣ሁሉንም ችግር በጠላት ላይ የማላከክ ወዘተ...አይደለም። ትላንት ጌዲዬን ጢሞቲዎስ ሚስቱ ሀና አራዕያ ግብረ ስላሴ በአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ላይ ይልቁንም ፋሽስቱ አብይ እና ግብረ አበሮቹ ወዘተ....እንደሚያላግጡት አይደለም።ሰሞኑን ደግሞ የጠላት ፕርፓጋንዳዎች ማሽን እና ኦፕሬተሮች እንደ ግሩም ጫላ ያሉ ይልቁንም ምን እንደነካቸው የማናቀው የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለ ማራያም ደሳለኝ ሳይቀር ዲያስፖራውን ኩሊ፣ታክሲ ነጂ ወዘተ....እያሉ ሰሞኑን ከበሮ እየደለቁ፣እያስደለቁ እና እያደላለቁ ወዘተ.... ይገኛሉ።እኔ ግርም ያለኝ ራሔል ደሳለኝ ወላይታዎ ከአሜራካ መታ አይደል ወይ አዲሳ አበባ ላይ ሕንፃ እየገነባች አይደለም ወይ? በጭፍን ዲያስፖራ እንዴት ኩሊ ይባላል ይህ ትልቅ ጨለምተኝነት ነው።ለማንም የአፍራካ አገራት ሳይበደሉ ቀርተው ነው ወይ ሠላማዊ ሠልፍ የማያደርጉት ለሚለው የጉሩም ጫላ የጥቁሩ ፋሽስቱ አብይ ግብራ አበር ጥያቄ የትኛው አገር ያለ ሕዝብ ነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሐያሏን አሜራካ ጨምሮ ከDEMOCRATIC ስርአት ውጭ የሆነ? የህልውና የመኖር እና ያለመኖር ስጋት የገጠመው እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ የትኛው ሕዝብ ነው? ለማንኛዉም በዚህ እና በሌላ መሰል ጉዳዬች ተደነጋግረን ትግላችን ቅንጣት ታክል ለሰከንድ እንዳንዘናጋ ፈጣሪ ለሁላችንም ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።እንጂ የፋኖ ትግል ብዙዎች እንደሚያስቡት አማራዊ አይደለም አማራዊ ቢሆን ኖሮ ጀነራል አበባው ታደሰ፣ጀነራል መሐመድ ተሰማ፣አረጋ ከበደ፣አህመዲን አህመድ ወዘተ...ሁሉም አማራዎች አይደሉም ወይ? ልዩነታችን የ ርዕዬት አለም ይልቁንም VISION (የራዕዪ ) እና የግብ ( MISSION ) ልዩነት ነው።ጠላት ዘረኛ ሳይሆን ፋሽስት እና አናርኪስት ነው። አብይ፣አባዱላ ፣አረጋ፣ ተመስገን፣አዳነች፣ሽመልስ ወዘተ....ውሕድ ወይም ድብልቅ ናቸው እንጂ ንፁሑ አማራ ሆነ ኦሮሞዎች አይደሉም።እርግጥ ነው ይህ ፋሽስት እና አናርኪስቱ አብይ ከ1000 የማይበልጡት በብልፅግና እና በኦሮሞ ብሔር እና በአማራ ብሔር ዋሻ ማድረግ ይፈልጋሉ እንጂ መሬት ላይ ያለው እውነት የሚያሳየው PRIVET OLIGOPOLY GOVERNMENT ( ፈላጭ ቆራጭ ፣ አዛዥ እና ናዛዥ ) ወዘተ...ሐይል ለመሆን ቀን እና ሌሊት የሚጋጋጥ ሐይል ነው።እርግጥ ፋኖ OR AMHARA REGIONAL DEFENCE FORCE ( ARDF ) ሆነ መሰሎቹ TPLF OR TDF፣ OLF OR ወዘተ...CHAPTER ONE ( የምራፍ አንድ ) የመከላከል ( DEFENSIVE ) አጀንዳ ጨርሰው ወደ ሁለተኛው ምዕራፍ ( CHAPTER TOW ) OFFENSIVE ( የማጥቃት ) ምዕራፍ ተሸጋግሮ ጠላትን ለፍርድ የማቅረብ ለድርድር የማይቀርብ ትግላችን ውጤት ሁላችንንም ፈጣሪ አብሮ የሚያሳየን ይሆናል።
አይ አማራዬ ምን እላለሁ ቃላቶች አጣሁ ❤❤
Unity, they fight, we can shout !
እርበኛ ጀግናው ፋኖ አስረሳችን ባለብሩህ አህምሮ ንግግርህ አይጠገብም ❤❤❤❤💪💪💪💪💪🙏
ከንቲባ አብይ አህመድ የአማራን ሕዝብ አታሸንፍም ።
ድል ለሰፊው ለአማራ ሕዝብ
ድል ለፋኖ ።
😊
ምኞት አይከለከልም
ምኞት የማይከለከለው ለማን ነው ? @@bkale6181
የመሬት ይገበኛል ጥያቄ አሁን ባናመጣ
የምን ከንቲባ ሹመት 7ኛው ጬ ብለህ አስተካክለው 😂
አማረ አማራ አማራ ብጠራው የማልጠግበው ፋኖ ይችላል
AMHARA ♥️💎
አስረስ ምርጥ አገላለፀ ነው በርቱ ድል ለፋኖ
አርበኛ አስረስማረዳምጤ በጣም ጉበዝ እኔንየሚገመኝ በዝህ ፍጥነት አንድም ቃላት ዝንፍ የማትል ቀልጣፋ ማብራራ መስጠት ይገርማል በርቱ ልን
የአስረስ ማረ ትንተና ከወዴት ይገኛል ?አንጀት አርስ ነው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!
የዘሜ ቀኝ እጅ የዝናቡ ወንድም ትንታግ አማራ
"አሳውን ለማጥፋት ባህሩን ማድረቅ" ሊያጠፋው ያቀደውን ህዝብ ሰልፍ ውጡልኝ ብሎ ይለምናል። አሏህ በአለም ለተጨቆኑ ህዝቦች ነስርን ይስጠን።
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
ግሩም አገላለፅ ነው ጀግናችን ትችላለህ
እንደ አስረስ ማረ ዳምጤ የበሰለ ሰው ሀገራችን በብዙ ቢኖራት ሀገራችን አሁን ያለችበች ምስቅልቅል ባልገባች ነበር።
ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤
አርበኛ አስረሥ ማረ ለምታደርገው ከልብ የመነጭ ትግል እናመሠግናለን በርቱ መሣያችን
መድሀኒዓለም አደራህ እባክህ ለድል አበቃቸው ጀግኖችን ❤
ፈጣሪ ይርዳችሁና ህዝባችን እፎይ የሚልበት ግዜ ቶሎ ይድረስ ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉
አስረስ ማረ የዘመናችን እንቁ ፖለቲከኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ፋኖ ይችላል❤❤❤
ጤና ይስጥልን ወነድማችን መሣይ መኮነን የምታስተላልፍን መረጀ ምርጥ ሆኖ ሳለ በሥረ ለሚሠቃዩት ለወድሞቻችን ለአቶ ክርስቴያን ታደለ እና ለአቶ ይዮሃነስ ቧያለው ሰለጤንነታቻው ባለው ይዞታ በተለይ ሰሞኑን ቀዶ ህክምና ተደርገላቻው በተባላው ጉዳይ ምን ደደረሰባቻው እና ህመማቸውን ሳያገግሙ ወደሥረ ቤት መመለሳቻውነ አሳወቁልን እባካችሁ ደጋግማችሁ ለሕዝቡ አሳዉቁልን ❤ድል ለፋኖ ❤ከጎንህ ነን እንውድሃለን እግዚአብሔር ብርታቱን❤ ይስጥህ
አማራዬ አንድነት ሀይል ነው አንድ አማራ አንድ ፋኖ 💪💚💛❤️
መሪዎቻችን አንድ ባለመሆናቸው ምክንያት የአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው ‼️
አዎ አንድ ሁኑልን አንድነት ኃይል ነው አማራዬ
ማሻአሏህ ሲያምሩ የኔ ኩሮዎች ፋኖዎችዬ ሀባቢ
ሳተናዎቻችን ፋኖ ትንታግ ነበልባሎቻችን ደሞቻችን አለሞቻችን በርቱ ፋኖ ወጥሩ እመብረሀን ከናንተ ጋር ትሁን ድል ለነበልባሎቻችን ፋኖ ትንታግ የአማራይቱ ልጆች የጀግና ዘር
አስረስ ጀግና ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስረስ ለአማራ ፖለቲካ ወሳኝ ሰው ነው ብዙ ምክንያታዊ ሰው ነው
በርታ ፋኖ አባይን ተሻገር እየጠበቅን ነው ሁሉንም እያጠናን ነው ፋኖ ያሽንፋል
ድል ለአማራ ነፃ አዉጪ ፋኖ
ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናሸንፋለን❤❤❤❤
በእውነት እውነትን የሚናገር ጀግና !
አረበኛ አሰረሰ ማሩ ፍጣሪ የእውነት አላክም ይርዳን የአማራ መከራ ሰቆቃ መቸ ነው የሚቆመ የወገኔ ሰቃይ ያመኛል እግዚአብሔር አምላክ ይሆን
ድል ለአማራ ልጅ ለፋኖ ለጀግኖቻችን
ተመስገን !!!!
ብሶት ለወለደው ለተገፋው ድል አማራ ፋኖ !!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 28:53 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 28:47 28:48 28:49
አርበኛ አስረስ በሰጠሄዉ ገለፃ መሠረት በርታ በርታ❤❤❤❤❤
ድል ለፉኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
አስረስ አማረዳጤ ልብ የሚያርስ ትንታኔየምትስጥ በእወቀት የተላበሰ መልስ መስጠት የምትችል ሰው ነህ በእውነት የምንኮራብህ አርበኛ እንከብርሃለን
ድል ለአማራ ፋኖ ተስፋ የቆረጠዉ ብልግና አብይ በግዳጅ ሰልፍ አይሳካለትም
ፋኖ ላይጨርስ አልጀመረም 💪💪💪💪💪
Arbegna Asres, you are a well-educated leader, and your political view is best and defined for the people of Ethiopia. Keep your patriotism for the poor and soundless citizens. You are Hero!!
የህግ ብቻ ሳይሆን የጦርም የፖለቲካም እውቀት ስለአለህ የተሟላ ጀግና መሪ ያደርግሀል።አስረስ በእውነት ትለያለህ💪💪💪👍👍👍✌️✌️✌️
ድል ድል ድል። ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ። ፋኖ ይቺላል ፋኖ ያሸንፋል። ወሮበላው ሺፍታው በተሎው ይጠፋል ድል ለየዋሁ ወገኔ ለአማራው ህዝቤ ። ፈጣሪ አምላክ እባክህ ከህቦቻችን ጎን ሁንልን
As Jounalist It is expected but I appreciate the way Asres Responded especially 3 questions. Any ways Greate Thank fro two
ዋው፣ማሻአሏህ፣አሏህ፣ከናንተ፣ጋር፣ይሁንንንንንን
አስረስ የዘሜ ታማኝ
የአማራ ጠበቃ
ወንድሜ አስረስ ክፉ አይካህ ጎበዝ በሩቱልን እግዚአብሄር ሃይል ጋሻ መከታ ይሁናችሁ
አሜን አሜን አሜን
ድል ለአማራ ፈኖ
አላህ ያግዛቹሁ የኛ ጀግናወቺ ፋኖ
❤❤❤❤
አስረስ የዘመኑ ምርጥ ሰው
መሳይ ጀግናችን በርታልን የሱለይማን ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ? አደራ አትርሱት መሳይ በመቀጠል ለተገፋው ለተጨቆነው ብሶት ለበዛበት ወገኔ አማራዬ
ማንንም መሬት ጠፍጥፎ የሰራ የለም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ምድር ናት::
መሳይ መኮንን ፣
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፣
ምንም የማይሳነው ልዑል እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርካችሁ ።
Thank you, Aseres. I don't know if there is any capable apolitical communicator as good as Aseres within the Prosperity party or TPLF or OLF. He is very well read & put the objective across very clearly. Well done long may continue!!!
ወለጋ ውስጥ ለተድራጀ ፋኖ 🫵🏻💪💪💪💪
እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፋኖ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
👏🏽👏🏽👏🏽🎊🎊🎊🎊ልዩ ነው ፋኖ!! ፋኖን ይዞ....
ድል ለነፃነት ለፍትህ ለእኩልነት እና ለህልውናው ታጋዮች የአማራ ፋኖዎች! ሞት ለደፋሪዉ ለአዉዳሚዉ ለዘራፊዉ ለደፋሪዉ ለአራጁ ለአፋኙ የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ።
Asres mar my mom name is Asres so Asres mar is the strongest man I really love him ❤❤❤ justice for Amhara people ❤❤❤❤❤
ሚገርም ሪፖርት ነው🎉
ድል ለአማራ
ነገ አዲስ ቀን ነው አማራ 💚💛❤️
🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
ዘዳግም 1፥11
____
🙏ለአማራ ኢትዮጵያውያን!!! እነሆ፥ !አሁንም 🙏እንላለን!
___
እኛ ኢትዮጵያውያን! እነሆ🙏
____
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
“አሁንም !እንላለን 🙏
ድል ለፋኖ እናሸንፋለን
ድል፣ለፍኖ❤❤❤🎉🎉
ጀግኖቻን እግዝአብሔር ይጠብቃቹ ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ አንድ ሆኑልን ወንድሞቼ እውነት ያሸንፍል 💚💛❤️
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
ድል ለፋኖ ❤
የአርበኛ አሥረሥ ሀሳብ ገዢ ነው።
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
ከተሸረሸረና አንድነቱ ከጠፋ መቼም ቢሆን መውደቁ አይቀሬ ነው ግን አንድነቱን አጠናክሮ ከማንኛውም ከሕውሐት እና ከብልፅግና ጠል ከሆን የሀገራችን ሕዝቦች ጋር በጥምረት መቆም አለበት!!!!
ድል ለአማራው ፋኖ
የበሰልክ ሊቅ የአማራ ጀግና ፍኖ ያሸንፋል በርቱ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
መሳይ ሳትሳቀቅ አፋጠህ ስለምትጠይቀው እናመሰግናለን። you are bringing the best out of him! Asres is one of the best Fano leaders without a doubt
ድል ለአማራ ፋኖ! !ዓምላክ ይባርካችሁ !!
💚💚💚
💛💛💛
❤❤❤
Viva Fano For ever
አስረስ ጀግና ሰው
Fano 💚💛❤️💪💪💪
yes, we Can FANO 💪💪💪
❤አማራው
Yay yay dream will come true, Fanno bravo
በርቱልን 💪💪💪ፋኖ ፋኖ
ድል.ለአማአራአ.ፋአኖኦ
እውነትነውፋኖያሼንፋልጋዜጠኛመሣይ።
👍😘ሠላም ብለናል መሱ
ፍኖድልልልልልልል
በመንግስት ተብየው ውስጥም ሆነ በተቃሞ ፖለቲካ ውስጥ አስረስን የሚስተካከል ትንታግ ወጣት ፖለቲከኛ የለም:: አስረስ የጎጃም ፍኖ መሪ ብቻ አይደለም የሁሉም አማራ ፋኖ ባጠቃላይ ወክሎ ወደፊት ቢመጣ እጅግ የሚያኮራ እንጂ የሚታፈርበት አይደለም:: ብራቮ አስረስ!!
ድል ለናንተተ ይሁን ጀግኖቻችንአስረስ ጀግናት አንተን የወለደች እናትትባረክ እድለኛ ናት ጀግናው ወንድማችንፈጣሪ ይጠብቅሕ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤
መሳይ አንተ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው እናመሰግናለን
መሳይ መኮንን የኝ ጀግና በርታልን
ሺ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም 💪🏾ፋኖ
ድል ለፋኖ
ሃያል. ዓምላክ. የእብሪተኞችን. እንደ ጎመ የተወጠረዉን. ልባቸዉ. የሚያስተነፍስ.
ሃይሉን. ሞገሱን. ጥበቡን. ያላበሰዉ. የግፉሃን. ስብስብ. የንጹሃን. ደም. መላሽ. ፋኖ. በዙፋኑ. ያኑርሕ. የእዉነት. ዓምላክ. አይለይሕ. !