Anchor Media የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት ያስከተለው ጥፋት በኢትዮጵያዊው ዓይን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 16

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 5 часов назад +12

    ሰላም አንበሳው ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጂ አላት ኩራት ይገባታል

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 4 часа назад

    welcome! Mesay. we thank you always!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 часа назад

    ላይክ ሼር በማረግ አበረታቱ🎉❤

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 4 часа назад +1

    🔵ግሩም ሥራ መሳይ! 🔵እግዚአብሔር ይባርክህ በስራህ ሁሉ።
    🔵እግዚአብሔር ያበርታዎ/ያበርታችሁ ዶ/ር በርገኔ። በፀሎት እናስባችኋለን።

  • @jajah7767
    @jajah7767 4 часа назад

    Dr በርገኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ...

  • @SsSs-pb3oo
    @SsSs-pb3oo 5 часов назад +2

    ሰላም መሣይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሠላም ለሀገራችን💚💛❤

  • @HananHanan-g3t
    @HananHanan-g3t 5 часов назад +5

    መሳይ አደኛነኝ❤❤❤❤

  • @Sadah-g8y
    @Sadah-g8y 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 4 часа назад

    መሣይ ወደዚህ ዘገባ ብታተኩር ይበጅሀል
    ሀገር ለማፍረስ ከምትጋጋጥ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 5 часов назад +1

    Why America left Ethiopia remaining portless (landlocked) country ?

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 4 часа назад

    ሰውየው እምነቱ አጠራጥሮኛል ምክንያቱም የእሳቱን ሰደድ አንድ አንድ ከመንፈሳዊ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ስጠይቀው ከመንፈሳዊ እምነት ይልቅ ያስገርመኝ አደገው ነው ለምን ይላል

  • @ElsaTekalign
    @ElsaTekalign 4 часа назад

    ሰማይ በአሜሪካ በሰደድ እታቱ ተቃጥሎ ሞተ

  • @AhmedAly-e7n
    @AhmedAly-e7n 4 часа назад

    😂😂😂ይህንንም የአብይ አህመድ ሴራ ነው ብለን መቸም አታፍርም

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 часа назад

    Baka Balen Amlake Ebkeh

  • @aligemalgemal9489
    @aligemalgemal9489 5 часов назад

    ተውመሳይአልቀነሰምእሳቱ