በ'ቁማር ሱስ' ምክንያት ለጎዳና ተዳርጎ የነበረው ወጣት ድንቅ የህይወት ጉዞ! ይቻላል! Ethiopia |EyohaMedia| Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 179

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 года назад +32

    እዮሃ የሚዲያ የሚያቀርባቸዉ ሰዎች በጣም አስተማሪ የሆኑ ሰዎች ናቸው እናመሰግናለን

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 года назад +3

    ውብና ድንቅ ወጣት ነህ። እርጋታህ፣ አክብሮትህ፣ግልጽነትህ አርአያነትህ ይገርማል። በእውነት ብዙ ጥንካሬን እና ብርታትን፤ተስፋ አለመቁረጥን ከአንተ ተምሬአለሁ። በርታ።
    ግን አንዳንድ ክርስቲያን ነን ባዮች ያበሽቃሉ። ክርስቲያን ማለት እኮ ይህን ልጅ ግራ ገብቶት ውድ እናቱን ለማሳከም።ሲታትር እሱን ከማሳጣት ብር አዋታችሁ አትሰጡትም ነበር። ያማል። ይህን መስማት በጣም ያሳዝናል ክርስትና እኮ ሰውን መርዳት፣ሰውን መደገፍ ነው። ሁሉንም እየወቀስኩ አይደለም።ነገር ግን አማኞች ነን።እየተባለ በክርስትና ስም ግን እየተደረገ ያለው በደል ብዙ ነው። አይዞህ ወንድም አለም። ስለወላጆችህ ማረፍ በጣም አዝናለሁ። ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን። ህይወትህን ስላካፈልከን አመሰግናለሁ። እጅግ ድንቅ ነፍስያ ያለህ ውብ ወጣት ነህ ፈጣሪ በጥበቡ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ። ከብዙ ፍቅርና ከብዙ አክብሮት ጋር አመሰግናለሁ።

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 3 года назад +26

    ጌታ ታማኝ ነዉ God is good ለክብሩ መጠቀምያ አደረገዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏽

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 года назад +12

    ሰይጣን ተረገጠ
    ሰይጣን ተረገጠ
    አይነሳም ብሎ ደምድሞ
    የሱ ነገር አበቃ ብሎ
    አንተ ግን ተነሳህ በህግዚአብሄር ሀይል
    እግዚአብሔር አቆመህ ጭንቅላቱ ላይ
    ከፍታህ እየሱስ ነው
    ከፍታህ ሌላ ምን እላለው
    ምስጋና አበዛለሁ
    ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠህ ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን
    ክፍል 2 ቢቀጥልልን ደስ ይለኛል ደሞ ደስ የሚል ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ 😍😍

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

  • @rb2782
    @rb2782 3 года назад +1

    እዮሃ ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ናቸው፡
    በጣም እርግጠኛ ነኝ በዚህ ልጅ ታሪክ የቡዙ ወጣቶች ሕይወት ይለውጣል፡ እግዚአብሔር በጣም ታማኝ አምላክ ነው፡ እግዚአብሔር ሁላቹሁም ይባርክ፡

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 года назад +12

    ምስኪን የልፋት አለም ስንቱን አየነው ጌታ, ግን ጌታ ነው ከጉድ ያወጣናል!

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +12

    የሰው ልጅ በፈተና ውስጥ ሲያልፍ ጥሩ ነው ፈጣሪ ያስታውሳል ።በጣም ጠንካራ ነህ ወድቀህ ያለ መቅርትህ ።

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад +18

    እናመሰግናለን አንተ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ሆነሀል በርታ❤💪 እህት ወንድሞቼ በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብትሆኑም ግን ተስፋ አትቁረጡ ሁሉም ያልፋል በርቱ ታገሱ ሁሌም እራሳቹ ላይ ስሩ እወዳችኋለሁ ❤

  • @asnaasna4215
    @asnaasna4215 3 года назад +1

    እግዛብሔር ለዚህ ክብር ስላሰበልህ ነዉ ከክፉ ሁሉ የጠበቀህ ተመስገን

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 3 года назад +7

    እግዚአብሄር፣ስሙ፣የተመሰገነ፣ይሁን፣የተን፣ህወት፣የቀየረ፣የብዙ፣ሰው፣ትምህርት፣ይሆናል

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 года назад +15

    የረዳህ ጌታ ይባረክ

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 года назад +2

      የረዳ ጌታ ይባረክ ማለት ምን ማለት ነው እራሱ ሰማይና ምድር የፈጠረ አምላክ ማነው እሚባርከው ሆ ማስተዋል ይስጣችሁ እናንተ መናፍቆች

    • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
      @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 года назад

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754 ጉድ እኮነው ፈጣሪ ለምን ይመሰገናል ሚባልበት ግዜ ላይ መድረሳችን...!😕

    • @elroe.373
      @elroe.373 3 года назад +2

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754 አዎ እኔ የለመድኩት የፈጠረኝን ጌታ ማመስገን መባረክን ነው እንጂ እንዳንቺ ጠንቋይና ደብተራ ቤት ሄጄ አልሰግድም 😂😂😂 ጌታ ይባረክ በማለቴ ምን አንጨረጨረሽ😂😂 መናፍቅ ማለት በክርስቶስ የማያምን ማለት ነው ስለዚ መናፍቅ ማለት አንቺ ነሽ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 3 года назад +1

      @@elroe.373 ጌታሺን ይባርካል እንጅ አንች እሱን አትባርኪም የመናፍቅ ሩጫ ለጫማና ልብስ ለሆድ ከዚህ አያልፍም በቃ የመጨረሻው ግባቸው ሺክ ማለት በቃ😂😂😂😂

    • @tenajesus7515
      @tenajesus7515 3 года назад

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754ውስጥሽ፡ያለው፡ ጋንኤል፡ ፈጣር፡ ስመሰገን ይንጫጫል፡ስራዉ፡ናው፡ ኣምላክ፡ ይባረክ፡ degimhi tnchacha ደሞ፡ ኣጥቤሽ፡እንዳላስጣሽ ዝም፡ብትይ፡ ይሻልሻል፡ ኣንች፡ ጣዑት፡ አምላኪ፡ አርፈሽ፡ ምስሎችሽን፡ ተንከባከቢያቸው፡ ይሔ ነው ምንፍቅና ፡፡ደሞ ገላቲያ 5 ን፡ ገልጠሽ፡ኣንብብ፡ ያኔ፡ መናፈቅ፡ማለት፡ ምን፡እንደሖነ፡ይገባሻል፡

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 3 года назад +14

    ውገኖች ለይክ አርገኝ Eyeoh media እጅግ በጠም ጥሩ ሥራ እየሠራችሁ ነው በርቱ ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን እርድክ ለሎችም ምስል ነህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይበርክ ስለም ለምድር ለእማይይይይይይ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +9

    ትልቅ ክብር የሚገባው ሚዲያ ነው በርቱልን

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

  • @sintuabebe8902
    @sintuabebe8902 3 года назад +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር የኑሮን ካርታ ከሚያጠፋ ሱስ ተመለስክ በጣም የሚያሳዝነው በጣም ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ናቸው በመጠጥ እና በቁማር በሌብነት ሱስ ውስጥ የተዘፈቁት ሁሉንም እግዚአብሔር በቃቹ ይበላቸው ይመልሳቸው ህይወታቸውን ይኑሩ እንዳተ ያለፈው ህይወታቸው ትዝታ ይሁንላቸው ከመጥፎ ሕይወት አንድ መልከ መልካም ወጣት ተመልሶ ታሪኩን በዮሐ ሚዲያ ሲናገር ስላየነው ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን የምታውቃቸውንም ልጆች በቁማር የተጠመዱ በተለያየ ሱስ ለመ መለስ ሞክር የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 года назад +4

    ወንድሜ አሁንም በርታ!ፈጣሪ በሰው አይን አያይም እንኳንም ስምህን ቀየረው እግዚአብሔር ድንቅ ነው!!!

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад

    እንግዳህ ግልፅና ተጨዋች ነው ደስ ይላል ተባረክ ሰው ያጠፋል ከስህተቱ መመለስ ግን ትልቅነት ነው

  • @user-ru2ut4ur7y
    @user-ru2ut4ur7y 3 года назад +6

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ምታቀርቡት ውድቀትን ብቻ ሳይሆን ወድቆ መነሳትም እንዳል በምክርና በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባር ነው ምታሳዩን እናመሰግናል በርቱ

  • @amyam2368
    @amyam2368 3 года назад +7

    አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም አስተማሪ ነገር ነው ፈጣሪ አንኮን አንተንም ከመጥፎ ሱሱ አወጣህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስግን ወንድማች ተመሰግ ንው የሚባለው እንኳን አምላክ ጠበቅህ ወንድማች እግዚአብሔር አምላክ ብእኛ አላማ አለው ስለዚህም ነው ከጥላት ወጥመድ የሰወርህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 3 года назад +1

    አስተማሪ የሆነ የህይወት ጉዞ። ቅንነቱ ደስ ይላል🙏

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 እስክ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад +1

    ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲል ነው የሚሆነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад

    ጋዜጠኛው እርጋታህና ትህትናህ በጣም ደስ ይላል ሀሳባቸውንም በእርጋታ ታስጨርሳቸዋለህ ጥሩ ነው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 года назад

    እንዴት ደስ ይላል የሰውልጅ ከብዙ መከራ ብሃላ እንደዚህ መልካም ሆኖ ማየት እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ አምላክ በየቤቱ በየመንደሩ የሚሰቃዩ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ፈጣሪ አምላክ ይጎብኝልን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +3

    እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +12

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት ሀገራችን 😭😭🙏🏿
    መቼ ነው ሀገራችን ሰላም አግኝታ እንቅልፍ ምንተኛው?? መድኃንያለም ሆይ በቃ በለን 🤲🏿🤲🏿😭😭

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 3 года назад +3

    እንኳን ጌታ እረዳክ ወንድሜ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 года назад +11

    ጋዜጠኛው ድምፅህ ደስ ይላል እርጋታህም እንደዛው

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 3 года назад

    አይወይኔ ወንድሜን ከዚህ መከራ አላህ ያዉጣልኝ ደክሜበታለሁ ቡዙ ኦፍፍፍ

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +4

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን፡!

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ይርዳህ ጌታ ነዉ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +11

    አሰላመ አለይኩም ወራህሙቱላሂ ወበረካቱሂ ውድ የኢስላም ልጅች የአላህ ስላምታ መልሱ ትልቅ አጅር አለው እውቁት😭ሀገራችን ስላም ያምጣልን አላህ በቃቹ የብለን🌹ውድ የኢስላም ልጅች ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ፍሎፍይሩን ተጭናቹ ግቢ😭😭😭እዳያመልጣቹ

  • @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ
    @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ 3 года назад +23

    አላህዬ ፂም ያለው ወድ ባል ወፍቀኝ ግረማሞገሡ ያምራል ቀልቤ አረፈብህ😁😁

  • @serkalemabunu9206
    @serkalemabunu9206 3 года назад

    ቆንጆ አስተማሪ ኘሮግራም ነው ፡ጌቾ በርታ ወንድሜ ስልክ ተውሼ ነው እያየሁ ያለሁት ፡በረከት ሀይሉ ከወልዲያ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 года назад +3

    አስተማሪ ወጣት👍👍👍👍👍👍

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

  • @jahmananbsa193
    @jahmananbsa193 3 года назад

    Wow I meet him 10yare ago ..nice to See you agen ...He was strong even that time

  • @happy_woman2
    @happy_woman2 3 года назад

    እንኳን ጌታ እረዳክ❤️❤️❤️❤️

  • @ameleworkgbresilassie2226
    @ameleworkgbresilassie2226 3 года назад

    Wow get zamnihin yibark ewuntanga yhiwat tarik❤❤❤

  • @getahunipad1533
    @getahunipad1533 3 года назад +1

    Good life experience.

  • @venusclass552
    @venusclass552 3 года назад

    God bless, Enquwan Amerobehee ayenehee.

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 3 года назад +2

    አሥተማሪ ዲንቅ ታሪክ ነው

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 года назад +2

    #በጉራጌ እኮራለሁ 100!

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 года назад

    አብቸን በጣም ይመሳሰላል ወንድሜን

  • @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ
    @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ 3 года назад +3

    ባሁን ስአት ኢቶጲያላይ የማንን ሚድያ ታደቂያለሽ ብባል እዬሀ ።

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 3 года назад

    Bemikir ina bekelela yetebaberuhn sewoch alemersateh betam gobez neh. Melkam yesera mingizem keAllah yigegnal.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад

    አገራችንንና ህዝቦቻን ሰላም ያርግልን

  • @ሲቲሽብሩ
    @ሲቲሽብሩ 3 года назад

    የኔ ማር ጎቦዝ ያገሬልጅ

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 года назад +1

    ቁማር ያበድራል ሲወስድብህ ግን ካለህ ላይ ብቻ ሳይሆን ገና ወደፊት ከሚኖርህ ላይ ጭምር ነው።

  • @getahunipad1533
    @getahunipad1533 3 года назад

    So honest. Stay blessed.

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 года назад +5

    ዋናው ነገር ከነበርክበት መውጣትህ ነው ለሌላው ምሳሌ ትሆናለህ

    • @mube8885
      @mube8885 3 года назад +2

      አማኒዩል ይርዳሽ የእመቢቲ ልጅ አችም በፀሎት በርቺ🙏🙏🙏💞💞💞💞🌸💐🌹🎋🍃🍂🌿🌺🌾☘️🌷🥀🌵❤️🎋💐🌹🍃🌸🍂🌿🌾

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад +11

    የሱስ መጥፎ የስንት ሰው ሂወት አመሳቀለ

  • @የሠንኩራተዎለጅነኝ
    @የሠንኩራተዎለጅነኝ 3 года назад +1

    አሚን

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 3 года назад

    Egziabher yimesigeni enquan Geta Redahi Ahunim ke Geta Eyesus gari tetabeki

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад

    ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው ጥሩ ነው

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 года назад +1

    Anten Yesma Amelak Tanash Wendimnm Yesema

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад +1

    Enkwan egiziyabhir awetashi keziya gifu tegibari

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 года назад

    Enini yesbe gete uluni yesibechu

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 года назад

    Yani wedimi ulechini bizu negeri beustechin ela

  • @haneyyedelilah8200
    @haneyyedelilah8200 3 года назад +1

    mejemriya mnem yhun mn ahun yalehbet slemiyamer des ylal

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 года назад +2

    ሰላም ለናተ ይሁን ቤተሰብ ዌል

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 3 года назад

    Yehiwet guzoh astemary new tenkara wetat neh,mingizem tesfa yalkorete yasebebet bota yidersal.
    Lewedefit melkam hiwot beteseb agbiteh weldeh indemnayih tesfa alegn Allah dnawin menged yimnrah leagotih rejim tena .

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 3 года назад

    Desi yemli Tariki nwu Edim Tiru libona Aleh berita

  • @muleyetewlde4393
    @muleyetewlde4393 Год назад

    አረ እኔም ውጭ ኣገር ሆኔ በዚ ሱስ የኔበረኝ ቡዙ ዶላር ኣጥፍቸ በብድር እየተሳቀየኩ ነኝ ላንተ የረዳ እግዚአብሄር ይርዳኝ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 года назад

    Part 2

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад +4

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ 🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ

  • @geneteden6924
    @geneteden6924 3 года назад +1

    ምንም አልገባኝም ይህ ሰው ወደ ቤተክርስትያን ሄደ ጌታ እየሱስ ከትብያ አንስቶ ሰው አደረገው የጨለማ ሐይል ገፎ ነፃ አወጣው ስለ ጌታ እየሱስ ታላቅነት ቅንጣቱዋን ማንሳት እንዴት አቃተው ????? 🤔

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 года назад +3

    የጉራጌ ታሪክ የተቀየረው ከሊስትሮ ነው

    • @rehmaumushehd4811
      @rehmaumushehd4811 3 года назад +1

      እንዴ ምን ማለት ነው እኛ አንማርም በቃ ጦርነት ካልጀመሩ ሠው ሠው አይመስላቹም

    • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
      @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 года назад

      @@rehmaumushehd4811 አንማርም አደለም ጉራጌ ከትንሽ መነሳት ይችላል ለማለትነው ውዴ

  • @Ok-wx4gz
    @Ok-wx4gz 3 года назад

    የበግ ሰጋ ብለዉ የምን ሰጋ ሲያስገቡ ነዉ ያለዉ ?አልሰማ ስላለኝ ነዉ please

    • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
      @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 года назад +2

      የጥጃ😂😂😂

    • @Ok-wx4gz
      @Ok-wx4gz 3 года назад

      @@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ አመሰግናለሁ ጎበዝ ጥሩ ጆሮ ነዉ ያለሽ ተባረኪ 😍

  • @dejengetnet-cy9qv
    @dejengetnet-cy9qv 7 месяцев назад

    እኔም ከዚህ ሂወት ዉስጥ ነኝ መዉጣት አቅቶኛል ምክራችሁን ለግሱኝ እስኪ ሂወቴ እየተበላሸ ነው እርዱኝ አግዙኝ

    • @bealuarsenal2229
      @bealuarsenal2229 7 месяцев назад +1

      ቁማር ገዳይ ነው ሰዎች እራሳቸውን ያጠፉ አሉ

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 года назад

    Eyesi gate nwu ukeni gaten ewki

  • @fekadkz8094
    @fekadkz8094 3 года назад +1

    ትልቁ ነገር ከሡሡ መውጣትህ ነው አንድ ያክሥት ልጅ አለኝ ሠርቶ ለቁማር የት ይደርሣል የተባለ ልጅ በቁማር ጡዙዋል በር ታ ሀብታሙ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ

  • @tube-pd9ci
    @tube-pd9ci 3 года назад

    እሰራለሁ ለቁማር ሲያሳዝን

  • @atnh5955
    @atnh5955 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 года назад

    Ebtu gate woyi

  • @goodness776
    @goodness776 3 года назад +6

    ፋዘሬ ፣ማዘሬ ፧? እንደው ምናለ ኣባቴ እናቴ ብትሉ?! ቋንቋችን እያለ የሌሎችን እያመጡ መዘበራረቅ። እንደ ጋዜጠኞችና ኣርቲስቶች ቋንቋን ማቀብ ግዴታችሁ ነው።

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 3 года назад

    Kesus melakekeh ena yesera sew mehoneh teru hono sale lebesku enji temarku selalalke betam azegnalehu l

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 3 года назад +7

    አንተን ቀልብ የሠጠህ አላህ ለሀገራችን አጥፌና ባንዳን ልብ ይሥጥልን

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 3 года назад +2

    ደምሩኝ ሥወዳችሁ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад

    ከጥጃ ስጋ የበግ ይበልጣል እንዴ የጥጃኮ ውድ ኖ 😐😁😂😂

  • @የማርያምነኝ-ለ1የ
    @የማርያምነኝ-ለ1የ 3 года назад +2

    መናፍቃን በአዲስ መንገድ ደግሞ መተዋል!

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад +1

      ምን ማለት ነው መናፍቅ???

    • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
      @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 года назад +1

      @@zeroto2347 በክርስቶስ የማያምን ማለት ነው!!

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      @@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ እና ልጁ በክርስቶስ አያምንም????

    • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
      @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 года назад

      @@zeroto2347 መልሴ ለባለ ኮሜንትዋ ነው!የመናፍቅ ትርጉም ሳታቅ ሊቅ ሊቅ ለምትሞክረው...!

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      @@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ መናፍቅ kkk በጣም ታስቁኛላችሁ

  • @nuhaminnuhamin9318
    @nuhaminnuhamin9318 3 года назад

    Fitih le wollo hizib

  • @kambatube9059
    @kambatube9059 3 года назад

    ደምሩኝ

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 3 года назад

    gobz

  • @ngstiasmeromasmeromwil3682
    @ngstiasmeromasmeromwil3682 3 года назад +7

    ወንድሜ ታሪክህ አስተማሪ ነው በመሀል ግን ኦርቶዶስከ ከጼንጤ ጋር አንድ እንደሆነ ተናግርሀል ነገር ግንአይደለም አለማዊ ዘፈን እና የጼንጤ መዝሙር እሳት ካየው ምንለየው ወይም ከድጡ ወደ ማጡ ነው ነገሩ እና በመጀመርያ ጸበል ሂድ ተጠመቅ ወደ እናት በተክርስትያን ተመለስህ ግባ

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 3 года назад +3

      ጴንጤዎች ሞቶ ከሞት የተነሳውን እየሱስን ያመልካሉ ኦርቶዶክሶች ሰው ስለሆነች ሞት ገድቧት መነሳት ያቃታትን ማርያምን ያመልካሉ በጣም ልዬነት አላቸው አንድ አይደሉም በፍጹም 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥_🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @mube8885
      @mube8885 3 года назад +1

      @Ethi opia አንች ባለጊ መናፍቅ

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 3 года назад +2

      @@mube8885ባለጌ መናፍቅ ማለት የሞተችውን ማሪያም አለች ብሎ መናፈቅ ነው

    • @martha1222
      @martha1222 3 года назад

      @@ethiopia7544 please mind your language

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      ሁሉላቺን አንድ ነን በእግዚአብሔር ይሄ የእናንተ ሃሳብ ነው ኢንጅ እህቶቼ ሰላም ለሀገራችን 🙏

  • @yoba8106
    @yoba8106 3 года назад

    ኧረ ሀብቲሽ

  • @tsigareda
    @tsigareda 3 года назад +1

    ሀብትሽ ቁማርተኛ ነበርክ ሆ ሰው እኮ ከምን እደሚለወጥ አይታወቅም

  • @alkaidtu.nuranyaashi1039
    @alkaidtu.nuranyaashi1039 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ