የታፈነ ዕውነት! ልጅነቴን ሳልጨርስ በ 14 ዓመቴ ተደፍሬ ወለድኩ ተጥሎ ነው ተብሎ በጉዲፈቻ ተሠጠ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 342

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 года назад +92

    የኔ እህት ማርያም ማርያም ብለሽ እንደወለድሽ አሁንም እመብርሀን ከልጅሽ ታገናይሽ አይዞሽ በርቺ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 года назад +40

    መሲ አንቺ የተቸገሩትን ወገኖች ሳታፋጥጪ ሲሜታቸዉን በፍቅር የማዳመጥ ችሎታሽ ማንነትሽን ይገልፃል ተባረኪ ከልብ የዋህ ነሽ 💓💓💗💗💗

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 года назад +33

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ ።አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ታሪክን የሚቀይር አምላክ ታሪክሽ ተቀይሮ ዳግም እንደምናይሽ ተስፋ አረጋለሁ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +32

    ወይኔ እህቴን እኔ አፈር ልብላ እንደው መቼ ይሁን የሴት ልጅ ፈተና የሚያበቃው ደፋሪ ወንዶች ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋቹ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ታሪክ ይቀየራል በጣልያን የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች እና ኤርትርያኖች ይረዱሻል እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ😭😭😭😭

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +40

    እግዚኦ 😭😭 እቤት የስው ልጅ መከራ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ እንባሽ የሚታበስበት እሩቅ እይሆንም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው 🙏🏾

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +14

    በጣም የሚያሳዝን ችግር ነው ያሳለፍሽው ልጅነትሽን ሳታሳልፊ እዚህ ደርሰሻል አይዞሽ ልጅሽ ማንነቱን ይፈልጋል መምጣቱ አይቀርም የወንድምሽ አሟሟት ግን ልብ ይሰብራል ካጠፋ ማሰር ሲቻል መግደል ይከብዳል ብርታቱን ይስጣችሁ እናትሽንም ጤና ይስጣቸው

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw1781 2 года назад +16

    እህቲ አንቺ ማፈር የለብሽም ማፈር ያለባቸው አስገድደው የሚደፍሩ ናቸው አንች የተበደልሽ ሰው ነሽ አይዞሽ እህቲ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው

  • @abebachane7978
    @abebachane7978 2 года назад +44

    ቁስልሽ አመመኝ የኔ እናት ለበዳዮችሽ እሣት ይላክባቸው

    • @mitu8128
      @mitu8128 2 года назад +2

      Enem amemegn bedua chama bihon sikayuan sasib lebe dema

    • @segazabedibaba1965
      @segazabedibaba1965 2 года назад +2

      Yekoyale egi ayekereme

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 2 года назад

      ትክክል በዳዮችሽን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 2 года назад +12

    አይዞሽ የኔ እህት አንቺ ጠንካራ ሁኚ ለናትሽ ነገም እናቴ ብሎ የሚመጣ ልጅ አለሽ አክስት ተብየዋ ፖሊሳ ስልጣናን ተጠቅማ ሕይወታቸውን ያመሰቃቀለችው ፍርድ አለባት

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +16

    አይዞሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው የስራውን ይስጠው ጠንክሪ ልጅሽንም አላህ በጅሽ ያስገባልሽ አክስት ተብየዋም የስራሽን በልጆችሽም በልጅ ልጆችሽም ያሳይሽ ሌላ ምንም አልልም😭😭😭😭😭

  • @redeizeraimichael3067
    @redeizeraimichael3067 2 года назад +9

    እህት አለምዬ !ሰዎች ስለኔ አወሩ ብለሽ አትጨናነቂ። ልጅሽ እናቴ ብሎ እየጠበቀሽ ስለሆነ ኑሪለት። እራሴን ላጥፋ ምናምን የምትይው ነገር ይቅርብሽ። ለልጅሽ ስትይ ሁሉንም ነገር ቻይው። አለበለዛ በልጅሽም ህይወት ሌላ ችግር ልትፈጥሪበት ትችያለሽ። ማርያም ማርያም ማለትሽን ደግሞ ቀጥይበት።

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +30

    በጣም ልብ የምነካ ታርክ ነዉ😭 አይዞሽ እህቴ ለበጎነዉ ያልፋል

  • @elisamekonen1674
    @elisamekonen1674 2 года назад +2

    ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል የዘሩትን ይጨዱ ፣ አይዞሽ እህታችን የድንግል ልጅ አማኑኤል ከአንቺ ጋር ነው በርቺና ፀልይ።

  • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ

    አይዞሽ የኔ እህት፣ "ሊነጋ ሲል ይጨልማል-ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል"

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +3

    እንኳን እኩልነት የበለጠ ነሽ እንጂ❤️ ተደፈርሽ እንጂ በፈቃድሽ ስላልነበር ልታዝኝ አይገባም❤️ እንዴት ላስረዳሽ❤️ ነጻ ሰዉ ነሽ❤️

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 2 года назад +5

    አይዞሽ አንቺ ከሰው በላይ ነሽ ሰው ለመናገር ግፍ አይፈራም ግን ከፈጣሪ መልስ አለ።አይዞሽ ጎብዢ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @Shashemene
    @Shashemene 2 года назад +29

    ጀግና ነሽ የተዘበራረቀ ስሜት 💔♥️

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 года назад +2

    አግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት መሲ የሁሉም ደሰታ።ለማየት ከልብሽ ነው።የምትሰሬው ።ሀሌም አግዚአብሔር ከፊትሽ የቅደም ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +3

    አይዛሺ እህቴ እግዚአብሔር ለሁሉም ዋጋውን ይክፍላችዋል. እውነት በእንባ ነው ይጨርስኩት አክስትሺ ግን ለህግ ትቅርብ እውነት ወንድምሺም ነብስኑ ይማርው የአገሬ ልጂ ጉንዳርዋ

  • @መሪማ
    @መሪማ 2 года назад +5

    አይዞሽ የተሻለ እድል ይገጥምሽ ይሆናል በራሰሽ ተማመኒ ልጂ አላህ ያስገኝልሽ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад +11

    መሲዋ ሰላም! የዚህ ቁስል ጥልቀት ከእግዚአብሔር በቀር የሚፈውሰው የለም።አቤቱ!!!

    • @ethio4421
      @ethio4421 Год назад

      Ewnet new kalim atan eko

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 года назад +3

    በጣም ከልቤ አዝንኩ በየቤቱ ስንት የስው አውሬ አለ እውነት ፍርድን ይስጥሽ ያንቼ ባሰ እግዚአብሔር በቀረው ዘመን ደስታን ያድልሽ

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 2 года назад +8

    ባይሆን ልጁ 18 አመት እስኪሆነው ድረስ መረጋጋት አለባት ልጁ በህይወት መኖሩ ራሱ ትልቅ ተስፋ ነው

  • @ጆአሚታጆ
    @ጆአሚታጆ 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያብርታሽ በጣም ጠካራ ነሽ ከማንም በላይ እንጂ ከማንም በታች አይድርለሽም ድግል ማርያም ከልጅሽ ታገናኝሽ

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 года назад

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው የሰዎቹን አድራሻ ዋወቅሽ እራሱ እግዚአብሔር እንደሚረዳሽ ማሳያ ነው እግዚአብሔር በሰዎቹም በልሽም ፊት ሞገስ ይሁንልሽ በርቺ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +24

    አይ የሴት ልጅ ፈተና! እሱ አስወልዶ ክዶ የራሱን ህይወት አስተካክሎ ይኖራል፣ መከራው ለሷ ተረፈ ያሳዝናል😪

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 года назад +4

    አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚያብሔር ሁሉን ያያል ዝምታም መልክት አለው አንቺ ለናትሽ እናትሽ ላቺ ስለምትፈላለጉ ጤናችሁን አምላክ ያክልልሽ አይዞሽ በርቺ ከዚ በላይ ምንም ቢመጣ መቋቋም የምትችይ መሆንሽን አሳይተሻቸዋል አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ ያሴት ፈታነ ብዙ ነው ፈጠር እባሽ ያብሰው ጣከራ ሁኝ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ ያለፈን ታሪክ እያስታወሽ አትታመሚ ለመርሳት ሞክሪ ወደፊት እንጂ ወደሀላ አትመለሺ ሂወትሽን ወደ አዲስ ሂወት መስመር ግቢ ከልጅሽ አምላክ ሁኔታውን አቅልሎ ያገናኝሽ አንቺም የምትሄጂበት ሀገር በሰላም ግቢ ከመልካሙ ቤት ይግጠምሽ ይቅናሽ

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h 2 года назад +15

    እግዚአብሔር አንተ ጋር ነው ፍርድ የሰው ልጅ በአደባባይ ሲገደል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 года назад +17

    You are a hero.

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ከማለት ውጭ ምን ልልሽ እችላለሁ ደፋሪ ወንዶችን ማኮላሸት ነበር አስደፋሪዎችንም ጭምር😢😢😢 ለሞተው ወንድምሽ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ

  • @meh2832
    @meh2832 2 года назад +5

    ምን ብዬ እንደምጽፍ ግራ ገባኝ .......መሲዬ እንዲህ አይነት ታሪክ ፊት ለፊት ሆኖ መስማት እንዴት ከባድ እንደሆነ መገመት አያቅትም ኡፍ

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ልጅሽን ታገኝዋለሽ ምንም ቢጨልም መንጋቱ አይቀርም ተስፋ አትቁረጭ ይሄን ችግር ለማለፍ በተስፋ ፅኚ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 года назад +1

    አጄብ ያረህማን ረሂም በየ ጎዳዉ ሥንት አይነት ህይወት አለ አላህ ይዲረሥልሽ እህት ተረጋጊ አብሽሪ ነገ ሌላቀን ነዉ ከልጂሽ አላህ ያገናኝሽ ።

  • @lemlembereket839
    @lemlembereket839 2 года назад +4

    አይዞሽ አንቺ ከማንም ትበልጫለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @selama936
    @selama936 2 года назад +25

    ደፍሪ ወንዶች የሞት ፍርድ ሊፈረድባቸው ይገባል

    • @asterdebebe6200
      @asterdebebe6200 2 года назад +1

      እህቴ አውቀው አይደለም በመንፈስ ግፊት ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው
      በዚሁ አጋጣሚ ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ አዳምጩ

    • @meseretbegashaw83
      @meseretbegashaw83 2 года назад

    • @eyorikaebuy2143
      @eyorikaebuy2143 2 года назад

      @@asterdebebe6200 አህቴ ኣትሳሳቺ አግዛብሄር አማትቆጣጠረው ስሜት ኣይሰጥም ተገድደው ቢሆን ፈጣሪም አንድትችለው ኣያስገዲድህም ነበር ይሄ መጥፎ ይተለመደ ጎጂ ባህል ነው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 года назад +1

    አይዞሽ እናት እግዛብሄር የፈቀደው ይሆናል ያለፈውን እርሽው አዲስ ህይወት ለመኖር ጥረት አድርጊ ሁሉ ነገር በግዜው ይሆናል።

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад +13

    እችአረመኔ ሳይጣን እግዚአብሔር የሰራዋን ይስጣት አንች ሳትሆኝ አክስትሽ እስከልጇቾ ሰይጣን ናት ማፈር የነበረባቸው እነሱ ናቸው አንች ጠንካራ ነው መሆን ያለብሽ እነሱ ጅቦች ናቸው ይፈሩ እነሱ አይዞሽ

  • @mekdeswoldeyes940
    @mekdeswoldeyes940 2 года назад +4

    አዞሽ እግዚአብሔር አምሮሽን ይፈዉሰዉ እናትሽም ትዳንልሽ አክስቶችሽም ያክስትሽ ልጆች የዘሩትን ያጭዳሉ በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @elsakousha476
    @elsakousha476 2 года назад +3

    አክስትሽ ልጅ ያበላሸዉ ያቺን ይሆት አይደለም የራሱን ነዉ በጊዜ ስም tiliqi ዋጋ ይከፍላል ጎበዝ የኔ ጀግና በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 года назад +3

    በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን ጠንካራ ሴት ነች በርቺ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው ታሪክ ይቀየራል ጣቴ ገማኝ ተብሎ ተቆርጦ አይጣል ነገር ሆኖብሽ ነው የናት አንጀት ልጅም ሳይፈልግ የመከራ ሽክም ሆነበት እውነት ተደብቆ አይቀርም ለሁሉም ግዜ አለው ለበዳዮች ግን ፈጣሪ ብድራትን ይክፈልልሽ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 года назад +4

    አብሽር እህቴ አላህ ይርዳሽ በረቺ እናትሽን አላህ
    ይማራልሽ ዉዴ እንባሽ ይታብሰል ኢንሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ አይዞሽ እህቴ የታመንሻት እመብርሃን ከለጅሸ ታገናኘሸ እንኳንም እራሰሸን አለጠፋሽ የሥጋ ከነፈሰ መካራ አይበልጥም እና ወንደምሽን ፈጣሪ ነብሱን የማረው ባልፀነው አካልሽ የደረሰበሸ ገፍ ካበድ ቢሆንም በቤተሰብሸም የደረሰው እጅ ፈተኛ ነው ግን እሄ ሁሉ አልፎል አሁን ደግሞ የጊዜ ባለቤት ወደተሻለው ይመራሻል ገፈኞችም ፈጣሪ ብድራቱን ይከፍላቸዋል ከለጅሸ ያገናኘሸ አይዞሽ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 года назад +4

    ያዩሀን ናስ እተቁ ረቢኩም
    አላህ ይጠብቅን በጣም የሚያዘዝኑን ተደፍረው ገና ልጁን ላላ ማየት ሚነጠቁ ልጆች ናቸው ማንም ይሁን ምንም ሁሉም አምጮ ነው ሚወልደው በጣም የምጠላው ጂቃላ ተወለደ የሚለው ቃል ይህ ቃል አላህ ያጥፋው

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ሁለም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ አንቺንም ክልጅሽ ያገናኝሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉ ነገር ለበጎ ጠንክሪ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +4

    መሲዬ ይሄ ደግሞ አሳዛኝም ከባድም ነው

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 2 года назад +1

    አይ ሰው🤔 ምን ዝምድና አለ፤ እግዚአብሄር ዋጋቸውን ይክፈላቸው!!
    አይዞሽ!! ሁሉም ያልፋል!! ታገሽ!!

  • @ወለተማርያም-በ6ኀ
    @ወለተማርያም-በ6ኀ 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ። እግዚአብሔር ነገሮቹን ሁሉ በጌዜው ያስተካክላል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብለሽ እግዚአብሔር አመስገኝ ፆለትም አድርጌ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ በአንች ቦታ ብሆን ይሔን ሁሉ ህመም ምችለው አይመስለኝም አይዞሽ እህቴ ቸሩ አምላክ ደስ የሚል ዜና ያሰማን መስይይ በጣም እናመሰግናለን

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 2 года назад +1

    በጣም ያማል እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የልጀነት ልጅሽን ያገናኝሽ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +2

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የሰውማ ምላስ አጥት ይሰብራል እሱን የአመነ እን መችም አይሰበርም ነገ ያፍራሉ ዛሬ አችን አገት የአስደፉሽ አይዞሽ💞😭

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 2 года назад

    አይዞሽ ፈረንጆች ልጅሽ እንዳይረብሽ ብለዉ ነዉ። 18 አመት ሲሞላዉ ይፈልግሻል። እራሥሽን ጠብቂ። ልጅሽ ጥሩ እጅ ላይ ነዉ ያለዉ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣቸዋል አይዞሽ ጠንካራ ሆነሽ እናትሽን አበረታች በጣም ያሳዝናል ወንድምሽንም ነብሱን ይማረው ልጅሽንም እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад +1

    ወይ ዘመድ እንዴት ዓይነት ጉድ ነዉ ታሪኩ ያስጠላል ብቻ ጌታ ይርዳሽ መቼም ልጁ ፈልጐ ልወለድ አላለም

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +1

    ❤️እህታችን አይዞሽ ዉዴ በጣም ያማም ህወይት ነዉ አምላክ ሆይ ልጇ አገናኛት መስይ አመሰግናለሁ የኔ መልካም ኑሪልኝ ❤️❤️🙏

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይካስሽ የኔ እህት ደስታሽን ያሰማን

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 года назад +1

    ጎሽ መስዬ ጭንቅላትሽ ጥሩ የበራ ነው ልጅቱ
    እዳትሰናከል ማረግሽ ጥሩ ነው እናቴ አንችም ራሽን ጠብቂ ዛሬ ሰው ምቀዮች አይጠፉም በርች መሲ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅቱን አይዞሽ በያት በደንብ ጸበል ትሂድ ደሞ አክስት ተብየዋ የጋኔል ልጅ ናት ከነልጇ እሷም እልጅቱ ላይ አደጋ እዳታመጣባት ትጠንቀቅ ንገሪያት

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና😭😭😭 እግዞኦ ቤተሰብ እኮ ነው በጣም የሚጎዳው የኔ እህት አይዞሸ ጌታ ይረዳሻል የእናትሸን ጤንነት ይመልስልሽ ወንድምሽ ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +12

    ይህ ሁሉ ጉድ እየተፈፀመ እንደት ሀገር ሰላም ትሁን? አይዞሽ ወገኔ ነገ ሌላ ቀን ነው እህህህ ልብ ይሰብራል!!

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад +1

      እውነትሽን ነው ፤በሀገራችን ያለው መከራ ሁሉ የሰው ልጅ ያመጣው ነው። እግዚአብሔር ለህዝባችንና ለሀግራችን ምህረት ስላደረገ ብቻ ነው ።

  • @መሪማ
    @መሪማ 2 года назад +2

    እናትየ አይዞሽ እንኳንስ ካስት ልጂ ከወንድሙም የሚወል አለ ስለ ሰው አትጨነቂ ሰወች ምንጊዜም ከሰው እራስ አይወርድም ስለዚ አንቺ በራስሽ ለመተማመን ሞክሪ አባባሌ ህይወት ትቀጥላለች ሰለ ሰው ቀድጀ ልልበሰው ይባላል። አንቺነ በንግግር የሚያስቀይምሽን ሰው ንቀሽ ተይው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ነገር ግን ማወቅ ያለብሽ ነገር ቢኖር አንቺ በጭራሽ ጥፋተኛ አይደለሽም የሃገሬ ሰዎች ለስማቸው ለዝናቸው እንጂ ለሰው ልጅ ግድ የሌላቸው ደፋሪ ወንዶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ሴትን ጉዳት ላይ መጣል ሲቀጥል ልጅን መካድ በፈጣሪ ዘንድ መካድ እንዳለ የዘነጋችሁ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እና በቶሎ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል በምድሪቱ ላይ ሌላ ስቃይ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ተመለሱ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +3

    የእኔ እናት አሳዘሽኝ እግዚብሄር ይርዳሽ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад

    በየለቱ የሚገርም ነገር ፈጣሪ ከልጅስ ጋር ያገናኝሽ አይዞኝ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 года назад +3

    ያማል ከባድ ነው ፈተናም ቢሆንም አልፈሽዋልን ጠካራ ነሽ የሴት ምሳሌ መሆን የሚትችል ናት

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 года назад +1

    ወይ በስመአብ በየቤቱ ስንት መከራ አለ በየቤቱ እኅቴ ቀና በይ እንደውም በጣም ጠንካራ ነሽ ። ሰው ግን አውሬ ሆኗል ከመደፈሯ ወንድሟን ማስገደላቸው‼️እግዚአብሔር ይበቀላቸው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +27

    ደፋሪ ወንዶች እግዚአብሔር መስሪያችሁን ይገንጥለው 😕😭🤲🏿ያማል እኔም ስለደረሰብኝ ነው ያውም በ5አመቴ 😭😭😭😭😭😭ደግሞ ቤተሰብ ሲሆን እንዴት ይከብዳል

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 года назад +10

    በጣም ልብ የሚነካ ታረክ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +2

    _በፈጣሪ😭😭😭😭የእኔ እናት_
    _ልብ ይሰብራል እመቤቴ ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ የእኔ እናት_

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ፈጣሪ ከ ልጂሽ ጋር ያገናኝሽ በጣም ልብ ይሰብራል

  • @gigigeb8156
    @gigigeb8156 2 года назад +1

    የሃገራችን በህል ይሚያስጠላው አዚ ላይ ነው። ኸመርዳት ይልቅ ማማት፣ ወገን ከመሆን ይልቅ መግደል፣ ከመደገፍ ይሊቅ መበደል። መች ይሆን የኛ ኡብረሰብ የተጎዳችን ሴት የሚጠግነው? ዩህ ጉዳት በዘመድ ኣዝማድ ሊጠገም ይችል ነበር

  • @hiwotalehlegn5658
    @hiwotalehlegn5658 2 года назад

    የኔ እህት አይዞሽ አልቅሰሽ አስለቅሽኝ የወለድ ያውቀዋል ህመምሽን እመ ብርሀን ትርዳሽ ግን እንደዚህ የሚያደርጉ ስወች እግዚአብሔር ይፈረድባቸው በሙሉ የተደረግሽው ሁሉ ነገር ያማል ወንድምሽንም ነፍሱን በገነት ያኑረው ነፍሰ በላወችንም እግዚአብሔር. ይፋረዳቸው

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው የንፁሕ ሰዉ ደም ፈሶ አይቀርም በልጅ ልጆቻቸዉ ያገኙታል

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 2 года назад +4

    የኔ ናት አይዞሽ 😘መስዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ 😘

  • @mekdsegebre9356
    @mekdsegebre9356 2 года назад +1

    የኔ እናት ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኝሸ አይዞሽ በርቺ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +3

    አንችልኩም እውነት በጣም ያማል

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 года назад +4

    ውይ የኔ እህት አይዞሽ የሚክስ ጊዜ ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +2

    የኔ ልዕልት የኔ ውድ ማንም ማንንም ላይ ጣት መቀሰር አቅሙም መብቱም የለውም ሁሉም የየራሱን የውስጥ ሽፍን ሀጥያት ባወቀና ፈጣሪውን ለምኖ በተነጻ ልላቸው እወዳለው እነዛ እንዲህ በሂወት መኖር የለብሽም ብለው ለፈረዱብሽ ፈራጅ አንድ ፈጣሪ ነው ይህ ደሞ አንቺ ፈልገሽ ሳይሆን ተበድለሽ ነው እነሱ ይፈሩ በተለይ እህቱ አይዞሽ በርቺ እንደውም ጠላት ሲኖር ያበረታል ባሁኑ ጊዜ ከውጭ ጠላት የቤተሰብ ጠላት ነው የባሰው እግዚአብሔርሽን ለምኘ አይዞሽ ሁላችንም እንፀልይ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ እያንዳንዶ ቀን የየራሱ መልካም አለው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    እባክሽን ኦራስሽን ጠብቂ❤️ እባክሽ ስለ እግዚአብሔር ብለሽ❤️ ማልቀስ የማይገባሽ እንደሆንሽ ብትረጂ እንዴት ጥሩ ነበር😥

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 2 года назад

    ሰይዞሽ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ለበጎ ፡ ነው ፡ አትዘኝ ፡ ጠንከር ፡ ብለሽ ፡ ለመከታተል ፡ ሞክሪ ፡ አይቀርም ፡ እናቴን ፡ ብሎ ፡ መመለሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይርዳሽ ፡ ለሱ ፡ የሚሳነው ፡ የለም ፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +2

    አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ።ለበጎ ነው።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +7

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ ተወርቶ አያልቅም::🥲😭

  • @መሪማ
    @መሪማ 2 года назад +3

    መሲ ያንቺ ኘሮግምን ምንግዜምበጉጉት እጠብቀሰለው

  • @derejebelaye8842
    @derejebelaye8842 2 года назад

    አይዞሺ እህቴ በዝህ ምዲር መሸም ፈተናው ብዙ ነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад

    አይዞሽ እመብርሃን ልጅሽን ታጋናኝሽ💐

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከባድ ነው። በጣም
    መሲ እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 года назад +6

    ፖሊስዋ ግን በህግ ልትጠየቅ ይገባል

  • @meseybelay2400
    @meseybelay2400 2 года назад +1

    በሁለቱም ሞባይሊ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ መስየ በጣም ነው የምከታተልሽ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад

      እስኪ እኔን ሰብስክራይብ አድርጊኝ⁉️

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 2 года назад

    አይዞሽ ሰለሰዉ አትጨነቄ እኔ የማዉቃት ዘመድ አለችኝ ከወድሙ የወለደች እንኳንስ ከ አክስት ልጅ የሚደፋሩት ነዉ ማፋር ያለባችዉ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 года назад

    እግዜአብሔር ታላቅነው እህቴ ልጅሽን ታገኝው አለሽ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 года назад

    አይዛሺ የኔ እህት ሰው ምንም ይበል ጠንከር በይ ፋጣሪ ይርደሺ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    በጣም ከባድ ነው አዬ ወንድ ለስሜትክ ዘመድ እንካን አመሬጡም ለስሜት መገዛት ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ። በጣም ክፉ ናቸው አክስትችሽ በሰፈሩት ቁና መዝገናቸው አይቀርም ፈጣሪ ይፈርዳል። ፀልይ እመቤቴ ማርያም ታምረኛ ናት የሳልጅ ነው በስማ የተወለደ አንድቀን ታገናኝሻለች አይዞሽ። ሰው ይኖር ዘንድ ሞትንም መቀበል አለበት ከላይ ነው መፅናናትን ተመኝው ወደፊት አስቢ ጠንክረሽ ስሪ ስደትም ከመጣሽ እመቤቴ መልካሙን ሁሉ ታርግልሽ

  • @meserethailu6775
    @meserethailu6775 2 года назад

    Mese yedoctor amamuat mechersha men yehone?

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +3

    እፍፍ 💔😭አይዞሽ እውነት መውጣቱአይቀርም

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 года назад +1

    Egzio Egzio Egzio Meharine Kirstos ! Getayie Eyesuse Kirstos kimekeraw hulu yesewiren ! Egzio Ethiopia 🇪🇹

  • @tegidemla179
    @tegidemla179 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በሰላም የገኒኚሺ የመአኒ 😭😭😭😭😭😭

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 года назад

    መሲ ሰልክሽን ባገኘው ጥሩ ነበር እህት በጣም እፈልግሽ አለው

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад +2

    Be strong God is still with you and your mom

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 года назад +2

    አይዞሽ እናት ለሁሉም ቀን አለው!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +5

    አይ ወንዶቸ ግን ምንም አይደል
    የመጨረሻ ቀን ፈራጅ ፈጣሪ አለ
    ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል

  • @zuzubentseidtube798
    @zuzubentseidtube798 2 года назад

    የኔቆጆ አይዞሽ በሰውላይ ፈተና አለ ለበጎነው ማለጌወችን አትስሚ አይዞሽሽሽሽእናትሽም ይኑርሩልሽ ጀግና መሆንነው ያለብሽ ጠክሪአላህ መፈተሄውን ያምጣልሽ