Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሠለሙለይኩም ሀዩ አረተይ ፍትልኝ እስኪ በኮሜት 👍👍👍
ኢንሻ አላህ እስካየሁት እፈታለው
ውዴበአላህፍችልኝበህልሜየልጀአባትየሆነወረቀትየተጠቀለለአሽናእይውሲለኝአስቸሳየውከላይሙሀመድይላልከውስጥያለውንአለነበብኩትምልስመኚሢልይኸንሳታምንሌላልጅአማረክእዴእላለሑበውነቱተጣልተናልቤቱንምሳፅዳለትነበርአበዛውብሺይቅርታ
ruclips.net/video/RF8BKvvMNmA/видео.htmlsi=TpaOm0a-F4byO9bv 👈የሙሀመድ ስም እዚህ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ ወረቀቱ መጠቅለሉ ደሞ ግና ወደፊት የሚፈጠር ከዚህ በፊት የነበረ ግን የተቋረጠ ነው ።ruclips.net/video/oJlPZFVlD8U/видео.htmlsi=ilNH2e1ZszX19hhn 👈
ታርኩ እረጀም ነው ካገኝውት ቆይቻለው 😭😭😭😭ያለበትን ሁኔታ አላውቅም ግን ዛሬለሊት በህልሜ 9,30 ከቤተክርሰቲያን ሢወጣ አየውት
ሀሊማዬ እረጅም ጊዜ አንድ አይነት ህልም አያለሁ በቀኝ በኩል ከላይኛው ጥርሴ ተመዞ የማያልቅ የማይበጠስ ክር አንዳንዴ አንጅት እየሆነ እየመዘዝኩ አውጥቼ ለመጨረስ እሞክራለሁ ግን አያልቅም ተመዞ አንዳንዴ መናገር እስኪያቅተኝ ስጋ አፎ ውስጥ ይሞላል በተደጋጋሚ ነው ህልሙ ተፋትቻለሁ ፍቺልኝ
እንደትነሺ ❤❤❤ዉድአሠላሙአለይኩም
ዋለይኩም አሰላም
አሰላምአሉይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አስቀያሚ ቤት በጣም አሮጌ የሸረሪት ድር እያየሁ ይህንን ቤት መልቀቅ እንዳለብኝ ሌላ ቤት መከራየት እዳለብኝ እወስናለሁ ጣሪያው እንዴለ የሸረሪት ድር ነበር አዲስ አርብያን መጅሊስ ቤቱ ውስጥ ነበር እንዳይቆሽ እያልኩ ቤት መቀየር መፍትሄ እንደሆነ አስቤሉሁ ሙልሺልኝ ተፋትቻለሁ
ስለ ሸረሪት ድር እዚሁ ላይ አለ ግን ጠቅለል ባለ መልኩ ከላይ ያለውንም ህልም ጨምሮ የሂስድ ተጠቂ ነሽ አንች ለመፈወስ ትጥሪያለሽ ግን ሙሉ በሙሉ አልተሳካም የምታደርጊውን ጥረት ቀጥይበት። በውኑ የምትኖሪበትን ቤት ወይም ሰፈር መቀየር ከቻልሽ ሞክሪ
የኔዉ ፈችልኘ አግብቸ የፈታሑነኚ እናቴ ጩኸት የለሌዉ ለቅሶታለቅሣለቸ እኛም እናለቅሣለን አንባመ አለን እናወደአሡርላይየሖነነገር እንዳደነግጡትለናለች ይፈጠራል ትላለችከዚም ይጨንቀኛል እና መጨርሻላይ ሸሐዳታረጋለች ልትምትይመሥለኛል ሸሐዳበታረግየበፈቱ ወንጀሏሥ እላለሑ
አኔ ሠዉሐገርነኘ ያለሑት እኔቶቻችንንአሏሕይጠብቅል ያረብዛሬ ደግም አባቴ ሟችነዉ እናበሕልሜ እያሥታወከዉ አየሑት እኔንም ያሥታወከኝ ይመሥለኛልአራቁቱን ነዉያየሑት ወደ ሐኪም እንሒድ እንላለን ወደሐኪም የወሠዱት የመሥለኛል ሟች ወንድሜምአለጨንቆኝኛል እሕቴ😢😢😢
ruclips.net/video/7uqghwtcn9U/видео.htmlsi=sW5KWP_s1kKB2Qs- 👈
ruclips.net/video/K25Yp48TGkw/видео.htmlsi=I_A0IXqNVSBQsr20 👈
As wr wb halimaye baletdar set negn alweledkum sini kene maskemechaw yehoneche lej tewasechegn yemimeles selehone kotre setehuat be ewnetaw alem lejetu teru lej aydelechem dereten tayaleche be ejua metshefen mesla
ሚስጥርሽን ትፈልጋለች አንች በሂወትሽ የምትደሰችበትን ነገር ትጠቀማለች ግን ግዚያዊ ነው ወዳንች ይመለሳል
❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ እደት ነሺልኛ ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እባክሽ በኮሜትም ቢሆን መልሽልኝ የሞተች ጎረቤታችንን ሁለተየ በህልሜ ሙታለች እያሉኝ አያታለሁ ሬሳዋ እጨት ላይሆኖ ሰወች ተሸክመዋት ከየት አደሚያመጧት አላቅም
ruclips.net/video/gAoU0Xj8uvE/видео.htmlsi=S-6lss-e4wjLUeWc 👈👈
ሠላም እህት በተደጋጋሜ ጥጥ እየፈተልኩ አያለው የወነሺ ሴቴዩ ቀይናት ተሎቱሎ በይ ትለኚ አለች
በቅርቡ ቪዲዮ ጠብቂ
ሠላምነሺ ብዙህልም አልፈሺኛል እና በህልም ዘይት ምድነው 55533ሌትር ሰጠኝ እማቀውልጂነው እናዛሬደሞ እራሴይዤውአየሁ ሁለትግዜነው ያየሁተ እናሴትነኝ ፈትነኝ 2ትእናትነኝ ማርምአያለሁ እዛፍላይነው ማሩ አልበላሁም ግን አበዛሁብሺ ይቀርታ
ruclips.net/video/CPVFfPywIVg/видео.htmlsi=abnEPc7GNKRbZUJn 👈ዘይት በሕልም ውስጥ መታየት ጥሩነትን እና የተትረፈረፈ ኑሮን ያሳያል።
ሐሊማዬ እንዴት ነሽ በናትሽ ይቅርታ 1ሰአት አልፎኛል ይቅርታ በርግጥ ግን በቻልሽው ነገር መልሽልኝ በተደጋጋሚ እኔም ባለቤቴም የተለያየ ቦታ ፍራሽ ላይ ተኝተን አያለው አሁን ደሞ ባለቤቴ ኢትዬፕያ መቶ ይመስለኛል ያለበት ስሄድ የድሮ ፍራሻችን ተነጥፎ ነበር ማን አመጣው እዚ እይያልኩ እሱ ልብሱ ቆሽሿል በጣም ከዛ አብረን ተኝተን እንሳሳማለን ከዛ ልሄድ ነው ይለኝና ወተን እኔ ዳገት ነገር እየወጣው ዞር ስል ከሁዋላዬ እየተከተለኝ ነበር ከዛ እህሄዳለው በመሀል ትዝ ሲለኝ 5ሌትር። ዘይት የርረሳው ይይመስለኛል እደውልለትንና እዛው ጠብቀኝ መጣው ዘይት እረስቻለው ቁልፍ ትከፍትልኛለክ ስለው መጀመርያ አትናገሪም አሁን ልታስቆይኝኝ ነው እያለ እየተቅቆጣ ሲያናግረኝ ባነንኩ ውዴ እባክሽ❤
እሱ ያለበትን እዳ ወይም በመካከላችሁ አለመግባባት አለ ግንመተዳደሪያሽ በእሱ እጅ መሆኑን ያሳያል
@@HalimaTube-hs8dw ኡፍ እንደው ምን ልበልሽ አላቅም ቃል የለኝም ምናልባት የኔ የቃል እዳ አዎ ፈጣሪ ነው የሚያቀው መተዳደርያው አዎ ያግዘኝ ነበር አሁን እረዥም ግዜ ነው ባለመግባባት ጠፍቷል አመሰግናለው በጣም
በርች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሠለሙለይኩም ሀዩ አረተይ ፍትልኝ እስኪ በኮሜት 👍👍👍
ኢንሻ አላህ እስካየሁት እፈታለው
ውዴበአላህፍችልኝበህልሜየልጀአባትየሆነወረቀትየተጠቀለለአሽናእይውሲለኝአስቸሳየውከላይሙሀመድይላልከውስጥያለውንአለነበብኩትምልስመኚሢልይኸንሳታምንሌላልጅአማረክእዴእላለሑበውነቱተጣልተናልቤቱንምሳፅዳለትነበርአበዛውብሺይቅርታ
ruclips.net/video/RF8BKvvMNmA/видео.htmlsi=TpaOm0a-F4byO9bv 👈የሙሀመድ ስም እዚህ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ ወረቀቱ መጠቅለሉ ደሞ ግና ወደፊት የሚፈጠር ከዚህ በፊት የነበረ ግን የተቋረጠ ነው ።
ruclips.net/video/oJlPZFVlD8U/видео.htmlsi=ilNH2e1ZszX19hhn 👈
ታርኩ እረጀም ነው ካገኝውት ቆይቻለው 😭😭😭😭ያለበትን ሁኔታ አላውቅም ግን ዛሬለሊት በህልሜ 9,30 ከቤተክርሰቲያን ሢወጣ አየውት
ሀሊማዬ እረጅም ጊዜ አንድ አይነት ህልም አያለሁ በቀኝ በኩል ከላይኛው ጥርሴ ተመዞ የማያልቅ የማይበጠስ ክር አንዳንዴ አንጅት እየሆነ እየመዘዝኩ አውጥቼ ለመጨረስ እሞክራለሁ ግን አያልቅም ተመዞ አንዳንዴ መናገር እስኪያቅተኝ ስጋ አፎ ውስጥ ይሞላል በተደጋጋሚ ነው ህልሙ ተፋትቻለሁ ፍቺልኝ
እንደትነሺ ❤❤❤ዉድአሠላሙአለይኩም
ዋለይኩም አሰላም
አሰላምአሉይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አስቀያሚ ቤት በጣም አሮጌ የሸረሪት ድር እያየሁ ይህንን ቤት መልቀቅ እንዳለብኝ ሌላ ቤት መከራየት እዳለብኝ እወስናለሁ ጣሪያው እንዴለ የሸረሪት ድር ነበር አዲስ አርብያን መጅሊስ ቤቱ ውስጥ ነበር እንዳይቆሽ እያልኩ ቤት መቀየር መፍትሄ እንደሆነ አስቤሉሁ ሙልሺልኝ ተፋትቻለሁ
ስለ ሸረሪት ድር እዚሁ ላይ አለ ግን ጠቅለል ባለ መልኩ ከላይ ያለውንም ህልም ጨምሮ የሂስድ ተጠቂ ነሽ አንች ለመፈወስ ትጥሪያለሽ ግን ሙሉ በሙሉ አልተሳካም የምታደርጊውን ጥረት ቀጥይበት። በውኑ የምትኖሪበትን ቤት ወይም ሰፈር መቀየር ከቻልሽ ሞክሪ
የኔዉ ፈችልኘ አግብቸ የፈታሑነኚ እናቴ ጩኸት የለሌዉ ለቅሶታለቅሣለቸ እኛም እናለቅሣለን አንባመ አለን እናወደአሡርላይየሖነነገር እንዳደነግጡትለናለች ይፈጠራል ትላለችከዚም ይጨንቀኛል እና መጨርሻላይ ሸሐዳታረጋለች ልትምትይመሥለኛል ሸሐዳበታረግየበፈቱ ወንጀሏሥ እላለሑ
አኔ ሠዉሐገርነኘ ያለሑት እኔቶቻችንንአሏሕይጠብቅል ያረብ
ዛሬ ደግም አባቴ ሟችነዉ እናበሕልሜ እያሥታወከዉ አየሑት እኔንም ያሥታወከኝ ይመሥለኛል
አራቁቱን ነዉያየሑት
ወደ ሐኪም እንሒድ እንላለን ወደሐኪም የወሠዱት የመሥለኛል ሟች ወንድሜምአለ
ጨንቆኝኛል እሕቴ😢😢😢
ruclips.net/video/7uqghwtcn9U/видео.htmlsi=sW5KWP_s1kKB2Qs- 👈
ruclips.net/video/K25Yp48TGkw/видео.htmlsi=I_A0IXqNVSBQsr20 👈
As wr wb halimaye baletdar set negn alweledkum sini kene maskemechaw yehoneche lej tewasechegn yemimeles selehone kotre setehuat be ewnetaw alem lejetu teru lej aydelechem dereten tayaleche be ejua metshefen mesla
ሚስጥርሽን ትፈልጋለች አንች በሂወትሽ የምትደሰችበትን ነገር ትጠቀማለች ግን ግዚያዊ ነው ወዳንች ይመለሳል
❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ እደት ነሺልኛ ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እባክሽ በኮሜትም ቢሆን መልሽልኝ የሞተች ጎረቤታችንን ሁለተየ በህልሜ ሙታለች እያሉኝ አያታለሁ ሬሳዋ እጨት ላይሆኖ ሰወች ተሸክመዋት ከየት አደሚያመጧት አላቅም
ruclips.net/video/gAoU0Xj8uvE/видео.htmlsi=S-6lss-e4wjLUeWc 👈👈
ሠላም እህት በተደጋጋሜ ጥጥ እየፈተልኩ አያለው የወነሺ ሴቴዩ ቀይናት ተሎቱሎ በይ ትለኚ አለች
በቅርቡ ቪዲዮ ጠብቂ
ሠላምነሺ ብዙህልም አልፈሺኛል እና በህልም ዘይት ምድነው 55533ሌትር ሰጠኝ እማቀውልጂነው እናዛሬደሞ እራሴይዤውአየሁ ሁለትግዜነው ያየሁተ እናሴትነኝ ፈትነኝ 2ትእናትነኝ ማርምአያለሁ እዛፍላይነው ማሩ አልበላሁም ግን አበዛሁብሺ ይቀርታ
ruclips.net/video/CPVFfPywIVg/видео.htmlsi=abnEPc7GNKRbZUJn 👈
ዘይት በሕልም ውስጥ መታየት ጥሩነትን እና የተትረፈረፈ ኑሮን ያሳያል።