🔴 ህዝቡ አልቻለም!😭 አንጀት የሚበላው ስርዓተ-ቀብር!አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ! በእንባ እና በለቅሶ ተሸኘ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 45

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 3 месяца назад +14

    በመጀመሪያ አርቲስት ኩራባችነብስ ይማር ለቤተሠቦችህ እና ለወዳጂ ዘመዶች መፅናናትን እመኛለሁ ይህ ሁሉ አርቲስት ዛሬ ከየት መጣ መርጦ አልቃሽ ሁላ ትላት የት ነበራችህ የአርቲስት ባቡጂ የቀብር ስነ ሥረአት ምድረአስመሳይ ሁላ አፈር ብሉ ባቡጂ ነብስህን ይማረዉ

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 месяца назад +1

      ትክክል

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 3 месяца назад +22

    ምነዉ ይሄ ሁሉ ህዝብ በተለይ አርቲስቶች ለባቡጂ ቀብር የት ነበራቹዉ ለቅሶም እየተመረጠ ሆነ እዴዴ😢😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 месяца назад +1

      ትክክል አሽቃባጭናቸው

    • @HabtamKassa-i3v
      @HabtamKassa-i3v 3 месяца назад

      በጣም ያዛዝናል😢😢

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад +1

      አርቲስቶች በተለይ በአናታቸዉ ይተከሉ እስመሳዮች😥

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 месяца назад

      @@gfg4073fano was there

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 3 месяца назад +1

      መርጦ አልቃሺ ናቸዉ ቆሻሻ ናቸዉ ድሀን ማን ይወዳል

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад +8

    የእኔ አባት ነፍስህን ይማረዉ♥️😭😭ግን ትላንት ለባቡጂ ቀበር ስነስርዓት አንድ አርቲስት አላየንም በጣም ታሳፍራላችሁ መርጦ አልቃሾች😢😢😢

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 3 месяца назад

      አስመሳይ ሁላ ናቸው

  • @Halima-x5x
    @Halima-x5x 3 месяца назад +4

    እናተ አርቲስቶች እርኩሶች ናቹህ ገዘብ ብቻ የምሰበስቡ ጭቅላት የሌላቹህ ወላሂ በጣም ተሰማኝ ትናት ያቡጀን ቀብር የት ነበራቹህ

  • @YeshworkTegegne
    @YeshworkTegegne 3 месяца назад +2

    ከእውቀት ነፃ ሁላ አርቲስት የሚባል አንድ አገናዛቢ ሠው ባቡጂ ቢኖር በሞቱም አገለሉት ምድረ ተመፃዳቂ

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v 3 месяца назад +2

    የባለጌ ጥርቅም በየተራ ይልቀማችሁ መርጦ አልቃሽ ሁላ 😭😭😭

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 3 месяца назад +1

    በጠቅላላ እዚህ የሚታዩ የዛሬ ቀባሪዎች የነገ ሞቾች ናቸው ለሞተም ነብስ ይማር በስተመጨረሻ ለባቡጂ ምነው ቀብሩላይ ጠፋቹ ያሳዝናል በጣም

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ

    እግዚአብሔርን እንደዛሬ የኢትዮጵያ አርቲስት አስጠልተውኝ አያውቁም መርጦ አልቃሽ አሽቃባጭ ደደብ ናቹህ ለሞቱት ነብስ ይማር እናተ ሄዳቹህ ቀራቹህ ከአፈር ከመግባት አይቀርም በአነድ አይን የሚያይ ግን አንድ ጌታ አለ 😭😭😭😭😭

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 3 месяца назад +2

    ባቡጂ እድህ አልቅሳችሁ አልቀበራችሁም ምድር አስመሳይ ሁላ

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 3 месяца назад +3

    ከዚህ ቀብር የተገኛችሁ አርቴስቶች ፈጣሪ አዲስ አመትን አያሳያችሁ እሽ እናንተ ሰው ለይታችሁ የምትቀብሩ አፈር ብሉ እሽ

    • @EeEe-yp6eh
      @EeEe-yp6eh 3 месяца назад

      ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ በቁም እያለ ሰውን የመቅርብና የመግባባት ወይም ያለመቀራረብ ያለምግባባት ጉዳይ ነው ስርአት ያለውን ማንም ይወደዋል

    • @Kadija-jq7kf
      @Kadija-jq7kf 3 месяца назад

      ትክክል የኔ ቆንጆ

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 3 месяца назад +1

    የአርቲሥቶች መኖር ገነት የሚያሥገባ፣አለመኖር ሢኦል የሚያሥገባ ቢሆን ጉድፈልቶነበረ ግን አይደለም

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v 3 месяца назад +1

    አፈር ብሉ አፈር ያስበላችሁ ይሄው ቁም ነገር ሁኖ ሰው ትመርጣላችሁ ደስ እሚለው ነገር ሁላችንም ሟች ነን ባቡጅ እና ኩራባቸው ምድነው ሉዩነታቸው ይሄም አርቲስት ያም አርቲስት ደሀ ቀባሪ የለውም ትል ነበር አያቴ ዛሬ አየሁ😭😭😭😭

  • @FoziSeid-r1t
    @FoziSeid-r1t 3 месяца назад +4

    መርጦ አልቃሽ ህዝብ

  • @Kadija-jq7kf
    @Kadija-jq7kf 3 месяца назад +1

    አርቲስቶች ልሳናችሁን ይዝገው መርጦ አልቃሽ

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 3 месяца назад

    አረቲስት ኩራበመቸወረ ነፍስህን ይማረው ለመለመው ቤተሰብህ መፅናትን እመኛለሁ ወገን ሰው እዲሞት አይፈለግም ግን ደሞ ባሁኑ ግዜ ቤተሰብ ታሞ የሞተበት መታደል ነው ምክንያቱም ወድም ወድሙነረ እየገደለ ያለዲሚያቸው ህፃናቶች እየተደፈሩ እየሞቱ ነው ፈትህ ፈትህ በግፍ ለሚገደሉት እስኪ ፈትህ የምትሉ like አሳዩኝ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው😭😭

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 3 месяца назад

    ነብስ ይማር

  • @sara25365
    @sara25365 3 месяца назад +1

    ለሟቹ ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ 😢 🙏 ለ አርቲስቶቻችን ግን ጥያቄ አለኝ ባቡጄ የስራ ባልደረባቹ አልነበረም ? ለምን አልተገኛቹም ትገርማላቹ ወላሂ ጌታቸው እጅጉ (ባቡጄ ) ነብስ ይማር ሁሌም በልባችን ተኖራለክ

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 месяца назад +1

    ለኩራባቸው ደነቀ
    ቁርሱን ሊበላ ነበር የተቀሰቀሰው
    "ሳትበላ አትሙት" አይባልም ሰው?
    ምግቡንስ አይብላ መቸም አልታዘዘ
    ችግሩን ሕመሙን መቸ ተናዘዘ?
    ነብስ ይማር።

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 3 месяца назад +4

    አይየኛነገር ለካ ሀብታም ሲሞትም አሽቃባጭ አለዉ

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z 3 месяца назад

    ለዲሀማንምየታየየለም ሁሉምቤትአለሞትአይቀርም😢😢😢😢😢😢ዘሪብላችሁአስቡ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 месяца назад

    ነፍስ ይማር

  • @elenihaylu8607
    @elenihaylu8607 3 месяца назад

    ድንገተኛ ሞት እና ታሞ የሞተ ሰው ያሳዝናል ሁለቱንም ነብስ ይማር

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 месяца назад +1

    ታድያ የኛ ሰው በሞቀበት ታዱኝ ነው ምን ታደርገዋለህ 😢😢😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 месяца назад +3

    መርጦ አልቃሾች አስመሳይ ያሚስኪን ባቢጄ ሲሞት ማንም አልተገኘም አፈር ብሉ ሁም የሚያሸረግደዉ ላለዉ ነዉ ቆሻሻ ናቸዉ የኢትዮ አርስተስቶች 😢😢😢😢😢 👎👎👎👎👎

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 3 месяца назад +1

    አሽቃባጭ ነውረኞች አርቲስቶች ናቸው ። ለአሽቃባጭ አርቲስቶች አጨብጫቢዎቹ ብዙ ናቸው

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 3 месяца назад

    መንግስተ ሰማይን ያውርስህ

  • @meselubekele
    @meselubekele 3 месяца назад +1

    እኔ መርጦ አልቃሾች

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 3 месяца назад

    Nebs yimar 😢

  • @addisababa995
    @addisababa995 3 месяца назад

    nefs yimar

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg 3 месяца назад

    መርጦ አልቃሾች 💔

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 3 месяца назад

    አስመሳይ ሁላ መርጦ አልቃሽ እዚህ ውስጥ ያየኋችሁ አርቲስት በሙሉ አስጠላችሁኝ። ሞት ለሁሉም አንድ ነው ምነው ባቡጂን አፈር ለማልበስ ተፀየፋችሁ?😭😭 ያም አርታስት ይሄም አርቲስት። አሽቃባጭ ሁላ አሁን እናንተ የኪነ ጥበብ ባለሞያ ናችሁ?😡😡