እሼ ከቤቱ ከ ህጻን አዛርያ ጋር : የምንላችሁን አትመኑ ፡ Donkey Tube: Comedian Eshetu Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ESHE KEBETU
    This is a weekly show that comments on the political economical and social issues of the world during the week based on different news. this show is free from any political, religious or any institution or beliefs. in our content we want to promote love peace and solidarity amongst the people of the world.
    The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
    if you want to contact us please use the following address
    email: yodkiyu@gmail.com
    website: www.eshetumelese.com
    phone: 0938 21 20 20
    to contact the owner of this channel pleases use the following address.
    ESHETU MELESE
    eshetumelese.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 517

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 года назад +139

    እንዴት አይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደገዉ የዚህ ልጅ አእምሮ በተፈጥሮና በአስተዳደግ የተገነባ ነዉ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +86

    እንኳን ለኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ተክለሃይማኖት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @ayuachawu4619
    @ayuachawu4619 3 года назад +38

    እንደ አዛርያ ሺ ህፃናትን ያብዛልን የኔ ቅመም ልጅ በጣፍጭ አንደበቱ ሲያስተምረን ደስ ይላል ።እሺ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ እሺየ

  • @user-ld1sf5ko3i
    @user-ld1sf5ko3i 3 года назад +48

    ይሂ ልጂ የ100 አመት ሰውየ በውስጡ አለ መሰል
    ማሻ አላህ

    • @ajmanajman7323
      @ajmanajman7323 3 года назад

      ማሻአላህ የ100። አመት ሰው ወሬ ይጠፋበታል ተሰጥቶት ነው ከላይኛው

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 3 года назад +39

    የማዳም ክሞሞች ዲካማችንን አይቶ እደዚህ ምርጥ ልጅ ይስጣችሁ

  • @almazephrem198
    @almazephrem198 3 года назад +49

    ልጅህ ነው የሚመስለው በእውነት ማር እግዚአብሔር ያሳድገው የልጅ ትልቅ

  • @tinsudesign7136
    @tinsudesign7136 3 года назад +104

    የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ አላዛር እድግ በልልኝ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 года назад +54

    ወይኔ ተሸዬ አምሮብሀል ኧረ በቀሎ ስጠኝ😂😂😂
    ወይኔ ይህ ልጅ ጥበቡን ያብዛልህ አፉ ሲጣፍጥ እደግ ተመንደግ ትልቅ ደረጃ ድረስ

    • @abutesfaye2697
      @abutesfaye2697 3 года назад

      ቃልዬ ካላገባሽ ባል አለው

    • @kf4113
      @kf4113 3 года назад

      አሜን ቃሉ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад

      @@abutesfaye2697 ነይ

  • @tyoutube7244
    @tyoutube7244 3 года назад +6

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሳድግህ በእውነት ስታወራ እኮ አንጀት ነው ምታርሰው እሼ ልክ እደራስክ ነው ልጅ እመብርሃን ትጠብቃቹሁ

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 года назад +6

    እሼ የዚህን ገራሚ ልጅ እናትና አባት ጀግና መፍጠር ፕሮግራምህ ላይ ብትጋብዛቸው መልካም ነው። እውነት ነው ጀግኖቻችንን ማሸማቀቅ ባህል እየሆነ መጥቷል።

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 3 года назад +4

    እረ ወየው ይሄ ህፃን ልጅ እግዚአብሔር ከሰው አይን ሰውሮ ያሳድግህ ኡኡኡኡኡ ደሞ ሞገስህ እራሱ ሲያምር 👍👍👍👍👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k 3 года назад +2

    አዛርያ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ አሽዬ በርታ ማስተዋሉን ያዴለን
    ደግነቱ እኔ እንደዚ አይነት vidio አላይም የገሌ ጉድ የእገሌ ገመና ምናምን ስለ ሰው ህይወት መስማት አልፈልግም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aj8229
    @aj8229 3 года назад +86

    በጉጉት ነው የምጠብቀው ይሄን ፕሮግራም።😎

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад

      እሺ እባክህ ክረምት ለልጆች ስዕል ት ት የሚስተምር ጠቁመኝ እባክህ ልጂ ካላስተማርሽኝ ስላለኝ

  • @mehasarahawi5356
    @mehasarahawi5356 3 года назад +19

    ይሔ ልጅ ማለቴ ይሔ አዋቂ የሆኑ ሠውዬ ውጥዋል !!!ያሳድግህ መጨረሻሕን ያሣምረው።

    • @hiruthirut9796
      @hiruthirut9796 3 года назад

      ክክክክክ በትክክል ውስጡማ ትልቅ ሰውዬ አሉ

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 года назад +63

    የሳኡዲ ቤት ሰበራ ያሳሰበው ማነው በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-bo6bp4gs3c
      @user-bo6bp4gs3c 3 года назад

      እኔሥ በረ በተኳኳ ቁጥረ ተሸማቅቄ ልሞት ነው ከስራ ቦታ

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 года назад +1

      ማሳሰብ ብቻ እስኪ አልፎ ይወራ

    • @yewbdartesfaye9413
      @yewbdartesfaye9413 3 года назад

      @@user-bo6bp4gs3c
      Ààq
      Qqq5

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q 3 года назад +2

    የአዛሬያ. አባት. በእውነት ከዘረኝነት ከጥላቻ አረቀው ስለአሳደጉት ክብር ለእርሰወረ አንተ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ እደግ ተመደግ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 года назад +10

    የኔማረ እድግ በለ አፈህ ሰታወራ ይጣፈጣል የኔ ማር 🐝🐝🐝 እግዚአብሔር ይጠበቅህ 💞💞💞💞

  • @zaftube4305
    @zaftube4305 3 года назад +17

    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ቸርነት ከናንተ ጋር ይሁን

  • @fafitube8260
    @fafitube8260 3 года назад +2

    ምርጥ ስው እሽ አላህ ይጠብቅህ🙏 ልጅ አዛሪያስ ፍጣሪ ያሳደግህ 💞💞 የውድፊት ተስፋ👍👍👍😍

  • @yeshiloveethio7240
    @yeshiloveethio7240 3 года назад +30

    አረ ተሎ ሴት ልጅ ወልጄ ለአዛርያ እድረውአለሁ። የኔ ምርጥ ልጅ

    • @samsungj2core919
      @samsungj2core919 3 года назад +2

      ክክክ በይ ስራ ጀምር

    • @yeshiloveethio7240
      @yeshiloveethio7240 3 года назад +1

      @@samsungj2core919 ወድያው😂😂

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 года назад

      ውይ ከናቱ ጋራ ልጅሽን ለልጄ ተባብለን ጨርሰናል ይቅርታ ተቀድመሻል!

    • @user-uc4xe2jk4m
      @user-uc4xe2jk4m 3 года назад

      @@eshetubeyene9557 እስይ የንቺ ይሻላል
      እግዚአብሔር ያሳደገው

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 3 года назад

      Kkkkk

  • @fte2032
    @fte2032 3 года назад +134

    አዛርያስ ምቶዱ ላይክ

    • @mimiak325
      @mimiak325 3 года назад

      አዛርያስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +25

    ለዚህ ልጅ ቃላት የለኝም የእውነት ጎበዝ ነህ ባባዬ ከስው አይን ያውጣህ

    • @fiqirtameh9189
      @fiqirtameh9189 2 года назад

      ቤብዬ ከሰው አይን እጠብቅ ህ ልጄ ፈጠሪ ያሰድግህ ለእናት ለአባትህ ያኑርህ ሠላሙን ያብዛልህ አቦ።

  • @user-qw5mb6dk3l
    @user-qw5mb6dk3l 3 года назад +7

    እኔ ቪዲዮውን ጨርሼ ሳላይ ኮመንት አላደርግም። ምን ለማለት ነው ቪዲዮውን ሳታዩ ለኮመንት አትሽቀዳደሙ የኔ ትዝብት ነው። አሹዬ እናመሰግናለን አዛርያ ድንቅ ልጅ ነህ መድኃኔዓለም ትልቅ ደረጃ ያድርስህ! በዩ ነኝ።

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 года назад +8

    አዛርያ አለባበስክን የሀበሻ ብታደርገው ይበልጥ ትደምቃለህ የሀገራችንም የልብስ በአል ለህጻኖች ማስታወቂያ ትሆናለህ እሺ ብዙ ህጻናት ስለሚከታተሉ ከሜዩት ነገር ፍቅር እንዴድርባቸውና የሀገራችን ልብስ ፍላጎት እንዲኖራቸው ታደርጋለህ
    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Год назад

    እሸቱ እናቤሰግናለን የኔ ጌት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ከዚህም በላይ ማስተዋሉን ይስጥህ

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v 3 года назад +10

    እኔ እኮ ላዛሪያ ቃል የለኝም ተሽዬ የእውነት እንዳንተና እንደ አዛሪያ ሰው ያብዛል እወዳችኋለሁ

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 года назад +9

    አላዛር እድግ በልልን የኔማር የወደፊት ተስፋችንን

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 3 года назад +4

    የኔ እንቁ ዲያመንድ እውቀት እግዚአብሔር ያደለህ :: እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ ተባረክ: የኢትዮጵያ ተስፋ::
    እሼ ነፍስ ነህ እኮ

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q 3 года назад +10

    እኔ እደአዛሬያ ያሉ ልጆችን ሳይ ሀገራችን ወደፊት ከፍ እደምትል አልጠራጠርም

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 3 года назад +5

    Azeria Great mind keep it up!!! Much love from South Africa Capetown
    እደግ
    የወደ ፊት የሀገሬ ተስፋ
    እግዚአብሔር ያሳድግክ፣

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 3 года назад +2

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ህፃን አላዛር እግዚአብሔር በጥቡ ያሳድግህ አንተን የወለዱ ቤተሰብ ምነኛ እድለኛ ናቸው አሁንም እድግ በል

  • @serekalemgeremew5201
    @serekalemgeremew5201 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኢትዮጲያ ተስፋ ነህመጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @vgfgdg8106
    @vgfgdg8106 3 года назад +4

    አላዛር በርታ የወደፊ ሀገርህን ኢትዮጲያን ተረካቢ አተ ነህ የኔ አበሳ እግዚያብሄር ያሳድግህ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 года назад +3

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ ፣ ከአይን ያውጣህ እድግ በልልኝ።

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +6

    አላህ ያሳድግህ አላዛርዬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +1

    አዛርያ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስክ
    እሼ ምርጥ ሰው ስወዳችሁ ተባረኩ

  • @alanasmoon
    @alanasmoon 3 года назад +2

    እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ:: ይሄ ፕሮግራም አስተማሪ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው: ለአዛሪያ ግን ከእድሜው በላይ ነው:: ይሄን ፕሮግራም ለማዘጋጀት ሲል ብዙ ማየት የማይገባውን ቪዲዮዎች ሊያይ ነው:: ከሱ ጋር ሌላ ልጆችን የሚመለከት ቪዲዮ ብትሰራ እላለሁ:: እንደ አስተያየት ነው ልጁ ስለሚያሳሳኝ::

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 3 года назад +37

    እስቲ ኮሜዲ እሸቱን የምታደንቁት ❤

  • @i.k.m5554
    @i.k.m5554 3 года назад +16

    የክረምት በቆሎ ናፈቀኝኝ አይ ስደት

  • @yohannsabate6045
    @yohannsabate6045 3 года назад +11

    እሼ ተባርክ እፃን አላዛርን በማቅርብ ይገርማል ትልቅ ት/ት ነው በተለይ ለዮቲበር አስተማር ነው

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 3 года назад +7

    "ስግጥ ብላቹ ስም አታጥፉ"
    አዛረያ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 года назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እሼ ስለ አላዛርያ ጌታ እባርካለው ዘመናችሁይባረክ በርቱ

  • @tztatzta5131
    @tztatzta5131 3 года назад +1

    እሸየ በእውነት የምታነሳቸው ነገሮች አስፈላጌ ናቸው በርግጥ ልጁ በጣም የፈጠነ ነው እግዚያብሄር ያሳድገው ይሄይ ውይይት ከሱጋር አይሄድም ገና ልጅ ነው ብዙ ነገር ቢሰራ እደልጅነቱ ጥሩ ነው ወድሜ እዳስተያየት ነው የተናገርኩት በጣም አድናቄህ ነኝ

  • @utf3893
    @utf3893 3 года назад +4

    ውይ አንተና ምግብ ክክክክክክክክ ሁልዬም አንተና ምግብ በየቪድኦው አትለያዩም

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад +1

    ማሻ አሏህ ይህ ጩጬ ስወደው እድግ በልልን ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ ተስፋ አለኝ👍👍

  • @adamwondwosen4920
    @adamwondwosen4920 2 года назад

    የተናገራቸው ሁሉ ትክክል ናቸው እድግ በልልን

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 года назад

    ይሄ ልጅ ግርም ይለኛል ጭንቅላቱ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አእምሮህን ያብራልክ ያሳድግህ ውዴ እሼም ተባረክልኝ

  • @nestaneteliyas6543
    @nestaneteliyas6543 3 года назад

    የኔ ጌታ ምን አይነቱ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ እሼ በርታ

  • @gg7946
    @gg7946 3 года назад

    አላዛር የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ወንድማችን እሸቱ እናመሰግናለን እንደናንተ ያሉትን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 3 года назад +1

    የምወደዉ ፕሮግራም ምርጦች ኑሩሉኝ የአዛርያ ቤትስቦች ምርጥ ወላጆች ብያለዉ

  • @user-ly1hy6sb2w
    @user-ly1hy6sb2w 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ የወደፊት ተሰፋ የተጣለባቸው ልጀቸ እግዚአብሔር ያሳደገች

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 года назад +2

    የኛተሥፋ አዛሪያሥ እድግበል💚❤💚💛💚❤❤❤💚💚

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ከትልልቅ ሰው ይበልጣሉ፣ ሀሳባቸው

    • @MimiMimi-sh9nq
      @MimiMimi-sh9nq 3 года назад

      እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад

    [][]ኣዛሪያዬ_እግዚአብሔር_ያሳድግሕ_የኔ ፍቅር እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ‼️[][]
    >>ኮሜዲያን እሸቱ_መለሰ_የእናት_እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ‼️በእውነት እጅግ በጣም ጎበዝ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለዉለታ ነህ ኑርልን እሺዬ።።።።።ኢትዮጵያ ።ለዘላለም ።።ትኑርልን።።።።❤።።።።።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +35

    ልጅ አላዘር እድግ በል የወደፊት ተስፋችን ነህ

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 года назад

    Egzihaber yasadeghe yene konjo eshe enamesegnalen

  • @tirudej
    @tirudej 3 года назад +1

    እሼ ለ አዛርያ እባክህ RUclips የልጆች ዮቲዮብ በግሉ እንዲከፍት ብትረዱት ብዙ ያስተምራል 👈ስወደው 👍👌

  • @zeynebamohamed3157
    @zeynebamohamed3157 3 года назад

    በትክክል እሼ 💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigistwehrli37
    @tigistwehrli37 3 года назад

    This kid is highly enlightened and bright minded. Esthetu,,,, you should hv shown us his parents who r in the studio coz I give them a lot of credit,

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 3 года назад +1

    ልጅ ዎው ውሰጡ ሌላ አዎቂ ልጀአለ አይደል😉🤔 ብቻ ደሰይላል አሰተማሪና አዝናኝ ነው በረቱ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 года назад +1

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU YOUNG MAN 🙏 YOU ARE BRILLIANT 👏 STAY POSITIVE 🙏

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሴድግህ አዛሪያ
    እሼም እናመሰግናለን ስላቀረብከው::

  • @JomikTG
    @JomikTG 3 года назад +21

    የዛሬ ልጆች ያስደነግጣሉ.....እኔማ አብሬም መቀመጥ እፈራለው....ጥያቄ ከ ጠየቁኝማ እፈረጥጣለው

  • @tinsudesign7136
    @tinsudesign7136 3 года назад +5

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 3 года назад

      Yene Astway 😗😗😗😗

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 2 года назад

    እሼ በጣም አሪፋ ሰዉ ተባረክ።

  • @hasmahasma5072
    @hasmahasma5072 3 года назад

    የኔ ጌታ አቡሽዬ እድግ በልልኝ
    የልጅ ሙህር ተባረክ

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 3 года назад +1

    This boy is something else he is way far from his age 😍🥰🥰 love him very smart

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 3 года назад

    Tnsh Eshetu Bertu Egzaber yrdach
    Ameen

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 года назад +1

    አዛርያ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤

  • @zizibaltena5439
    @zizibaltena5439 3 года назад

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ የዚህ ልጅ ቤተሰቦቹ የታደሉ ናቸው እነሱም ያስተዳደግ ውጤታቸው ነው ማር ነው

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 3 года назад +1

    አርቲስቶች ከመልካም ነገራቸዉ ብልግናቸዉ የበለጠ ነው ከነሱ መልካም ነገር መማር ከባድ ነው

  • @meniotmesgano1912
    @meniotmesgano1912 3 года назад

    የኔ ጀግና በእውነት አነጋገርክ አጀትያርሳል እግዚአብሔር ያሳድግክ💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weleteamanual2128
    @weleteamanual2128 3 года назад

    በእዉነት ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 3 года назад +2

    ስወድክ አሼ በተለይ ህፃኑ አሼ እንደሱ የተባረከ ልጅ ይስጥክ ይስጠን አሜን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад

    ማሻአላህ እንዴት አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው በአላህ የዚህ ልጅ አእምሮ እዴት የተገነባ አስተዳደግነው ቤተሰቦችክን አላህ ይስጣቸው እሼ ያነሳቹት ሀሳብ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው

  • @elsaemshaw6402
    @elsaemshaw6402 3 года назад +1

    ይሄ ልጅ ሲያድግ ጠቅላይ ሚኒስተር ነው የሚሆነው ታየኝ ውይ ደስ ሲል👌👌👌👌👌

  • @AAbus-vu9ex
    @AAbus-vu9ex 3 года назад

    yes geta yebarekchu

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 года назад +3

    የኛ ነገር 100 ሰው ያጠፋል 1ሰው ያርማል እኔ እንደዚህ አይነት ቪዲዎ አይቸ አላቅም አዛርያስየ የእሼ ምትክ እግዚኣብሄር ያሳድግህ በርቱልኝ ዶንኪ ትዩብ በደስታ የምከታተላችሁ

  • @madetube5829
    @madetube5829 3 года назад +2

    ማሻ አላህ
    አላህ የሰድግልህ🌷🌷

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 3 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግህ አድገህ ሀገርህን ኢትዬጰያ የምትጠቅም ያአድርግህ 🌹🌹🌹🌹👈👈

  • @fiqirtameh9189
    @fiqirtameh9189 2 года назад

    ፧ቤብዬ እድግ በልልአኝ የኔ ጣፋጭ ።

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 года назад

    ውይ የኔ ጣፍጭ ይህ ትንሽ ልጅ አይደለም ማሻአላህ

  • @user-oe3le1lb7s
    @user-oe3le1lb7s 3 года назад

    አዛርያ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @user-dg9mx4of2l
    @user-dg9mx4of2l 3 года назад +3

    ይህ ልጅ ስወደው

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 3 года назад +9

    ይሄ ልጅ ከጭንቅላት በላይ ነው
    የትንሽ ትልቅ ማለት ይህ ነው

  • @MESERETMARIKA-gv6fp
    @MESERETMARIKA-gv6fp Год назад

    ቅመም የሆነ ልጆ እግዝቤር ያሳድግህ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 года назад

    እሽ እንኮን ደህና መጣችሁ. እዲግ በል. ትክክል መልካም አስተማሪ. ሰወችን. ትንሽ ስህተት ነዉ እምንፈልገዉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    በጣም ደሥ የሚል ነገር ነው ሁሉም የምታቀርበው እሸ ሠላምህን ያብዛው🙏🙏🙏

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 года назад

    Egzabher yasadegeh Azhriyaya betam ewedhalhuj esti ke ezeh Henan Temaru Gays !!!

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 3 года назад +5

    እሸ ይሄ ልጅ ግን እድሜው ልክ ነው??

  • @gigi849
    @gigi849 3 года назад

    አላዛርዬ እደግልኝ ለኢትዮጵያ ተስፋ ነህ

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 3 года назад

    እሄልጂ ሽማግሌ ውጧል እሸ ሲያወራ ሀሳቡን ሳያሥጨርስ ወሬ አይደበልቅም ዋው አተን የወለደች መሀፀኗ ይባረክ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 года назад

    አዛርያ እደግ ተመደግ ትልቅ ቦታ ድረስ የኔ ቅመም

  • @good-go6yx
    @good-go6yx 2 года назад

    ናይ ማቱሳላ ዕድመ ይሃብካ ፈጣሪ

  • @masarattiesarattie5920
    @masarattiesarattie5920 3 года назад

    እንደዉ አንተ ጣፍጭልጅ እግዜአብሄር ያሣድግህ ትልቅ ደረጃ ድረስ የኔማር

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 года назад

    አለህ ያሳድግህ

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 года назад +3

    ህፃኑ እደግ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w 3 года назад +1

    አዛርያ የኔ ልዩ ስዉድህክ እኮ ልጅን ነዉ ምመስለኝ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 года назад +3

    😳አንተ ልጅ💚💛❤😁✋

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 3 года назад

    እሼ ለኔ ታላቅ ሰው ነህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ