በጣም እየተጎዳ ነዉ....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 86

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  6 дней назад +12

    ruclips.net/video/6F7nnJ2RTq8/видео.htmlsi=sd9MQuaSNHxDXgsz ቴዲ አብ እቴሜቴ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 4 дня назад +2

    እኔ የምመኝልሽ የቤተክርስቲያን ሰው አያጠፍም ብዬ አይደለም ቢያጠፍም አባቶች የሚወቅሱት ትልቅ የበሰለ ቢሆን አባቶች ቢድሩሽ መልካም ነው ለወደፌት የትዳር ጥያቄ አፈቀርኩት አፈቀረኝ ሽማግሌ ላከ የሚል ነገር አትልቀቂ 👏👏

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 6 дней назад +5

    እሙ የኔ አስተዋይ አይዞሽ ያች ያለው አለ ሁሉም በግዜው ይሆናል ለምንም ነገር እዳቸኩይ የኔ ውድ ❤🥰

  • @HeniHeni-r5v
    @HeniHeni-r5v 6 дней назад +11

    ሙዙቀዉ ሊስተዋዉቅ ነዉ እዶትሸወጂ የነባ ድራማ ይበቃል ሲጀመር ከጓድኘዉ ጋርም አልተጣላም ባችለይ ድራማ ነዉ የሰሩብሽ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 дней назад +16

    ውጥቶከማቅራት አላህ ይጣብቃን ጉሉ አሚን😢😢😊😊

    • @kabetube
      @kabetube 6 дней назад

      አሚን ሰብ አድርጊኝ

    • @atsede
      @atsede 2 дня назад

      አሜን

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 6 дней назад +7

    ማንንም ኣትመኝ እሙዬ የ RUclips ማሳደጊያ ሊያደርጉሽ ነው

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 6 дней назад +12

    የሀበሻ ወንድ ፍቅር አያቅም ከፍቅሩ ይልቅ ኪሱን አይቶ መግባት ይሻላል እሙ🤣

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 4 дня назад

      ኪሱም ይቅርብን ልብን ብቻ ግን ጊዜው ተበላሼ ወንዶቻችን የተረገሙ ይመስላሉ

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 4 дня назад

      @AmalAmal-kg1qb እኔ ምርጨዬ ፍቅር ነበር ምንም የሌለዉን ንፁህ ልብ አለዉ ብለሽ ብትይዢዉ ቆየት ብሎ ሽኮኮ በይኝ ነዉ የሚለዉ ወይ ሀብት የለዉ የዉ ክብር የለዉ ስለዚህ ሀብታም ብታገቢ እስከኖርሽ ድረስ ፀዳ ብለሽ ትኖሪያለሽ🤣

    • @AwalMahmoud
      @AwalMahmoud 2 дня назад

      ሳህይ😂​@@fghuutyu8870

  • @እሙሙባርክ-ዀ7ዸ
    @እሙሙባርክ-ዀ7ዸ 6 дней назад +4

    እሙ ልክነሽ እድሜዉ ገፍ ያለነዉ እሚሆንሽ ዉርጋጥ አይሆንሽ ተጠቅሞ ይሄዳል ጠካራ ሁኚ ❤❤❤❤

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 6 дней назад +6

    እሙዬየኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen 4 дня назад +2

    ❤️❤️❤️

  • @birutawitmulugeta
    @birutawitmulugeta 6 дней назад +11

    እሙ ሁሉንም ነገር ለሚዲያ ባታቀርቢው? ይህ የኔ አስተያየት ነው።

    • @selamawittegegne814
      @selamawittegegne814 5 дней назад

      ትክክል ነሽ ሰው የግል ገመና ሊኖረው ይገባል
      እመቤት ደግሞ ታበዛዋለች

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 4 дня назад

      ይህ የለሚዲያ የሚሆን ስራ እና አስተማሪ ነው የግል ሒወቶን ወደፌት የምትደብቅ ይመስለኛል እስከመጨረሻው አዳምጡ

  • @Redmi9Newphonr-eo5wt
    @Redmi9Newphonr-eo5wt 5 дней назад +2

    እሙ መሸአላህ ወፈረቺ ልበል ❤❤❤

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 5 дней назад +4

    አይ ልጁ ሞቅ ብሎታል😂😂😂😂

  • @AdeyababawAdey
    @AdeyababawAdey 6 дней назад +14

    እሙ አደራሽ ከወጠጤ እራቅ😅😅😅😅

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 6 дней назад +2

    እሙ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 6 дней назад +3

    አያስፈልግም አርፈሽ ተቀመጪ የምታውቂው ያገርሽ ሰው ታገቢያለሽ ጥንቃቄ አርጊ ነገርኩሽ ማንም እየመጣ መሰላል መሸጋገርያ እዲያደርግሽ አትፍቀጂ ባለፈው ተማሪ እሺ እሙዬ የኔ ውድ

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 6 дней назад +5

    እሙ ውፍረት እየጠራቻት ነው😂😂😅😂😅❤❤❤❤❤ሳቂልኝ እህቴ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 дней назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እሙዬ የኔ ብርቱ በርችልን❤🎉🎉🎉🎉የኔ ፍልቅልቅ

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 5 дней назад +2

    ሽማግሊዉ ይሻላል❤❤

  • @AsiaHadid-se1sb
    @AsiaHadid-se1sb 6 дней назад +3

    እሙየየኔየዋህሳቂልኝልዩነሽ❤❤ሁሌምይመችሽ

  • @Mariyam-v1e
    @Mariyam-v1e 6 дней назад +2

    ,እሙዬየኔዉድ❤❤❤

  • @eefg7698
    @eefg7698 6 дней назад +3

    እዳትሸወጂ እሙ ተጠቀቂ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 6 дней назад +13

    አንደኛ ነኝ የስደት እህቶቸ ላይክ አርጉኝ

  • @AdeyababawAdey
    @AdeyababawAdey 6 дней назад +4

    አይ ሳቅሽ ሲመቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 6 дней назад +3

    በሳቅ ልጁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @wewee6122
    @wewee6122 6 дней назад +2

    እሱነው በቃ ክክክክክክክክክክክ

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf 5 дней назад +2

    የማትያዝ የማትጨበጭ

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 4 дня назад +1

    Emyee yemanim mekeleja aydelechim senesireatachuwun yazu mnew shewa🏌🏿

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 2 дня назад

    ማንንም አትመኝ ራስሽን አውጭ ልጅሽን አሳድጊ

  • @meme3243
    @meme3243 5 дней назад +2

    ሴት ልጂ ቆፍጠን ስትል ነው የሚያምርባት

  • @ጹሆንአሽናፊ
    @ጹሆንአሽናፊ 6 дней назад +3

    መተናል አይይይ እሙዬ ስቀሽ ታስቂኝ የኔውድ በርቺ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 5 дней назад +2

    ከአሁን በሆላ ፍፆ ጋ ይለምን ሂዶ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 5 дней назад +2

    😂😂😂😂 የኔ ፈድሻ

  • @ReRe-to5qi
    @ReRe-to5qi 6 дней назад +1

    ሚስኪን😅😅😅😅😅😅😅

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 6 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HeniHeni-r5v
    @HeniHeni-r5v 6 дней назад +3

    እረ ወዲ ቆፍጠን በይ😒😁

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 5 дней назад +1

    😢😢

  • @Teddy_abb
    @Teddy_abb 6 дней назад +4

    በጣም ስለሚያፈቅራት ነዉ ሽምግልና የመጣሁት እየተጎዳ ነዉ በጣም😢😢😢

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 6 дней назад +3

      ክክክክክክ🤣😂🤣🤣

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np 6 дней назад

      ይቅናህ ሽማግሌው

  • @Aster-r8n
    @Aster-r8n 6 дней назад +2

    Emuye konjo

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 дней назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 6 дней назад +1

    Emyi asebibethi esuo yunali ymheresasi egzabhri ykali selzi egzabhresni thykiw khzi melsi ysetsali yni ywhi lebgunew memgemreyai leghi kenbhresw❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wdemahenhmi desylali sakhu hewtahu destelalhu

  • @SameeraA-r9x
    @SameeraA-r9x 5 дней назад +1

    ❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 5 дней назад +1

    ምነዉ እመቤት ላንቺ አዩ ሰንት መስዋትነት ከፍላለች መቼም ይሄ ዩቱብ ብዙ አሳይቶናል እንደአሁን ሳትትቫቫይ ከባሎ ስትጋጭ አታስታርቂም ዝም ይባላል

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 5 дней назад

      መች ተጣላች ድራማ እኮ ነዉ ከብት ሁሉ🤣

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 6 дней назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @IserviceCell
    @IserviceCell 6 дней назад +3

    ምንድነዉ፡እሙየ፡አይሠማም፡ድምጹ፡ወይሥ፡የእኔ፡የሥልኬ፡ችግር፡ነዉ

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 6 дней назад

      አዎ የልጁ አይሰማም

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 дней назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l 6 дней назад +3

    ማነውእደኔልጅየሚለውአልተሰማው

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 6 дней назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 6 дней назад +2

    ሰላም ናችሁ

  • @HawaMs-ws1ve
    @HawaMs-ws1ve 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Makdes.1994
    @Makdes.1994 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 6 дней назад +1

    Ayi emuyi ekani denhi metselni setskeku ulonemo nhew fekai emhtargwi bhrehi

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 5 дней назад +1

    ካለፈው ሂወትሽ ተማሪ እሙ

  • @ElsaMeles-b8m
    @ElsaMeles-b8m 5 дней назад

    Atastelu medre seget

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 6 дней назад +1

    Ywdemheni genhi demhxhi aysemami bhzu alfe alfe bhlu aysemami

  • @meron5640
    @meron5640 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @HeniHeni-r5v
    @HeniHeni-r5v 6 дней назад +1

    😂😂😂

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂❤

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 6 дней назад +1

    Emyi genhi denhi mebhlatih akaehew bhtami awfhrsi telki asemaslsi akarehew ednhi ywferali ylalo eghi enhi aweki aydelmi

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 6 дней назад +1

    Wyni emyi bewnti nurhlni edhi ybezlni bewnhti kenu tebhrki

  • @SisaySimon-h1u
    @SisaySimon-h1u 6 дней назад +1

    😅

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 4 дня назад +1

    ያገኜሽውን ሁሉ በነጻ አታስተዋውቂ በልቶ ካድ ሁላ ከጊዜው ጋይ ተራመጅ ሰው ውደጅ ገንዘብን አፍቅሪ

  • @SintuAlemu
    @SintuAlemu 6 дней назад +2

    ፍቅር ይዞት ነው ምስጊን 😅😂

  • @evan-v4t
    @evan-v4t 6 дней назад +3

    በቃ እኔ ልንገርህ አፍቀርኩሽ ነው የሚልሽ😂

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 6 дней назад +1

    ❤❤

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 6 дней назад +1

    Enyennm like arguing 1000 asegebuleg please ❤❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 6 дней назад +6

    እሙ ለምን ሁሌ በvideio የማንም ከርፋፋ እየመጣ አንችን መካሪና አማካሪ ይሆናል? ከዛ አንች መጥተሽ ደግሞ እንዲህ ሆኜ እንዲህ አርገውኝ እያልሽ ታለቅሻለሽ ያንን ማየት ደግሞ ይሰለቻል። አንች እራስሽን ችለሽ የሚመችሽን ሰው መምረጥና የምትወጅውንም ሥራ መስራት አትችይም እንዴ?እነዚህ ሁሉ በዙሪያሽ የሚንጋጉት አንችን ወደፊት እንዳትሄጅ ወደ ኋላ የሚጎትቱሽ በአንች መጠቀምና መታወቅ የሚፈልጉ ናቸው። በዛ ምክንያት ይመስለኛል የአንች ሥራ አሁን አሁን እንደ ድሮ የሚጋብዝ አይደለም ለማየትም በፍጹም አያጓጓም።

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 6 дней назад +1

      ልጁ ዘፈን ለቋል ለዚያ እንደማስታወቂያ ነዉ ግቡና እዩለት አበረታቱት መልካምነት ለራስ ነዉ ለልጁ ብታስተዋዉቅለት ችግር የለዉም እሷ እራሷን ከንግዲህ ታቃለች ብዬ አስባለሁ

    • @Teddy_abb
      @Teddy_abb 6 дней назад +1

      🙏​@@fghuutyu8870

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge 6 дней назад +1

    mn ymslal