Ethiopia Sheger FM Mekoya - መንግስቱና የሞት ወጥመዱ ስብሰባ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ጥር -26 | መቆያ | Tizita Ze Arada

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 20

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 8 месяцев назад +1

    תודה!

  • @mekalihtigray8627
    @mekalihtigray8627 8 месяцев назад +4

    ያሰይጣኑ ሰውየ እስካሁን በሂወት መኖሩ ይገርማል😢

  • @tiaraj1416
    @tiaraj1416 8 месяцев назад +1

    Keep up that's history is good to know knowledge is power 🎉

  • @Melaku-rx2ut
    @Melaku-rx2ut 7 месяцев назад

    ጒድ መንግስቱ ከብዙ የግድያሙከራ መትረፋቸዉና ቅስፈት በበዛበት አለማችን ረጅም እድሜ መኖራቸዉ እግዚአብሔር የልባቸዉን መሻት ተመልክቶ ይሆናል፡፡

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 8 месяцев назад +6

    ትውልድን የበላ ስርዓት

  • @habtamuyosef3492
    @habtamuyosef3492 8 месяцев назад +1

    ውበት ያለው አገላለፅ ክበርልኝ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa2362 9 месяцев назад +5

    Beginning of up down movement of Ethiopia started on this time

  • @weddihager
    @weddihager 5 месяцев назад

    It is a puzzle that the butcher is still alive.

  • @teweldedebessay2944
    @teweldedebessay2944 8 месяцев назад +3

    ይሄ ነው እንግዲህ እስከዛሬ ብዙዎች እንደጀግና የሚቆጥሩት ኣረመኔ ሰውበላው መንግስቱ ሃይለማሪያም ሌላው ቀርቶ የገዛ ጓደኞችን በየግዜው እንዴት በኣሰቃቂ ሁናቴ እንደፍጀ ምስክሩ መንግስቱ እጅግ ፈሪና ጨካኝ የብዙ ኢትዮጵያውያን ደም በእጁ ላይ ያለ ብቸኛ ነፍሰገዳይ ነው ሃገር ወዳድ ገሌመለ የምትሉቱ ህዝብን በግፍ እየጨፈጨፈ ሃገር መውደድ ለኔ ኣይገባኝም
    መንግስቱ በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ፈሪና ጨካኝ ቆሻሻ ፍጥረት ነበር በብዙ ሚሊዮን ለሚቆጠሩት ኢትዮጵያውያን ሞትና ስደት ብቸኛ ተጠያቂ ነው

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 8 месяцев назад +2

      ይሄ አውሬ ብዙ አድናቂዎች አሉት እንደ እሱ ያሉ አውሬዎች።

  • @Melaku-rx2ut
    @Melaku-rx2ut 7 месяцев назад

    አንድ የበለስ ፍሬ አቅፎ ያኖረዉን ግንድ መርቆ እንደሚወድቅ እምዬ ሚኒሊክም እንዲሁ ነበሩ ፡ግንዱም ለሌላ የበለስ ፍሬ ማበብ ይጀምራል እና ህይወት እንደዚህ ሥለሆነች በክፋት ባናየዉ፡፡

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 9 месяцев назад +2

    ማርክሲስት ሲደመር ሚሊተሪ ውድመት

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 8 месяцев назад

    Eskhun ne sa alwetahm

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 7 месяцев назад +1

    እንዴ የብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ ፎቶ በሀይሌ ፊዳ እና በሰናዬ ልኬ ፎቶ መሐል ምን ያረጋል?😂

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 5 месяцев назад

    ስለ ሻምበል ሞገስ እና አለማየሁ የኢህአፓ አባልነት ከብዙ የኢህአፓ አመራር እና አባላት ሰምተናል ስለ ጄነራል ተፈሪ እና ሌሎች 4 ሰዎች አባልነት ወይም ተሳትፎ ግን በግልፅ አይነገርም እባካችሁ ይህን ጠይቁልን እስኪ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 8 месяцев назад +1

    ስንቱን ጀግኖችን ገደለ ይሄ evil መንግሥቱ ። ኢትዮጵያ ባዶ አደረጋት ከእደዚህ ያለ ውድቀት ያደረሳት አገሪቱን እርሱ ነው። now we have a brainless dictator who goes to Italy and told them that Ethiopia 🇪🇹 is belong to them.. ድሮ ተዋግቱው ያላገኞት አሁን በአብይ አሕመድ በነፃ አገኞት።

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 8 месяцев назад +2

    ታላቁ ቤተ መንግሥት እኰ ኢዮቤልዩ ሳይሆን የምዬ ምኒልኩ ነው፤ ምነው ምኒልክ ቤተ መንግሥት ብላችሁ መጥራት ቢያስፈራችሁ ፎቶ ግራፉም ከታሪክ ስዕሉ ተሰርዟል??

    • @alextemesgen723
      @alextemesgen723 7 месяцев назад

      በትክክል ታዝበኽልኛል ደርግ ኑሮውም፣ስብሰባውም፣ግድያውም እዛው ታላቁ ቤ/መ ውስጥ ነው!!!።