Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መልካም መርሐግብር ነው! ስለሁሉም የቅዱሳኑ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቦታውን መንፈስን የሚገዛ መልከዓ ምድርና አስደናቂ ታሪክ ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ይህን መሰል ያላየናቸውን/ያልሰማናቸውን አስደናቂ ክስተቶች የሚያሳውቁ መርሐግብራት በጣም የሚበረታቱ ናቸው። ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
የቦታው በረከት በሁሉም ኦርቶዶክስያውያን ላይ ይደርብን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
የቅዱሳኑ በረከት አይለየን የስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
ጋራው መድሀኒአለም መናገሻ ፣በእውነት በጥም ደስ ይላል ፣ሶስት ግዜ ይህንን ቦት የረገጠ ግሸን ማርያም እንደሚረግጥ፣ቃልኪዳን አለው፣እናም ሙዝየም አለው ፣በዛ ላይ የቅዱስ፣ዋሻ አለ በት ነው ግን ወደ ታች ነው የሚከደው በአርምሞ ነው ጧፍ ተይዞ እጅግ በጣ ደስ የሚል የነብስ እፎይታ ያለበት ነው ፣ድጋሚ ለድጁ ያብቃኝ ያብቃን አሜን
የት ነው ይህ ቦታ ክፍለሀገር ነው አካቢውን ብትነግሩን ? ከይቅርታ ጋር
@@estegenetedesta9373 K Addis Abeba-Mengash wed Addis alem mesmre new kirbe new k A.A
እንዲያው ግን እህታችን!ሁሉ ነገር ጥሩ ሆኖ ሳለ ከወገብ በታች የሚሸፍን ነጠላ በአገር ጠፋ እንዴ?!🫢
@@estegenetedesta9373Ke A. A bizu ayirqm Menagesh newi
@@yordanosarega2761Menagesh newi Ke Adis Abeba bizum ayirqm heje neber qyital engi
ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።የቅዱሳኑ በረከት አይለየን።አሜን
የጹኑት የቅዱሳን አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከት ትድረሰን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት!
አሜን አሜን አሜን የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ እአዴት በረከት ይደርብንለደጁ ያብቃን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረ ቅዱሳን በርቱልን
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴትና በረከት ይድረሰን !
እናመሰግናለን ቦታውን ስለ አስተዋወቃችሁትእኔም አንድ ጊዜ ወጥቻለሁቦታው በጣም ደስ ይላልያላያችሁት የተዋህዶ ልጆች ጋራው መድኃኔዓለም ሄዳችሁ ለመሳለም ያብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወደዛ ለመሄድ እንዴት ነው እማረገው
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋዜጠኛ እህታችን ስለ አንድ ቦታ ታሪክ ለመስራት ስትንቀሳቀሺ ስለቦታው አጥንተሽ በቦታው ላይ ያሉ እረጅም እድሜ ያስቆጠሩ ሊቃውንት አባቶችን የአካባቢ ነዋሪዎች በእድሜየገፉ የቦታውን ታላቅነት እንዲሁም ትክክኛውን ታሪክ በተጨማሪም ከተቀመጡ የታሪክ ማህደር ከብዙ በጥቂቱ እንደጋዜጠኛ መጠየቅ ይፈልጋል ለምን ቢባል ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ሌላው ቢቀር ሰለ አብነት ትምህርት ቤቱ በውነቱ እንደነ ቆሞስ አባ ሞገስ ቀን ከሌሊት ከልጅነት እስካሁን ለደረሱበት ስልጣን ያገለገሉ አሁንም በታላቅ መንፈሳዊነት እያገለገሉ ያሉ አባቶቻችንን እንዲሁም ማህበረ ካህናቱን ማህበረ መነኮሳቱን መጠየቅና መመርመር ነበረብሽ እንደ አንድ ጋዜጠኛ እንደ አንድ ብሮድካስት ጣቢያ ሰራተኛ እንደ ሞያው ስነ ምግባር መትጋት ይጠበቅብሽ ነበር ???? ይህን ባለማድረግሽ በጣም የተሳሳተ የተዛባ ታሪክ ነው ያስተላለፍሽው ታሪክ እንዲሁም ትውልድ ይጠይቅሻል ???? የቦታውን ታላቅነትና ታሪኩን የምታቁ እንዲሁም ቦታው ላይ ወንድሞቻችን አባቶቻችን ከእውነት ጎን በመሆን በሃገር ወስጥ እንዲሁም ከሃገር ውጭ ያላችሁ ሃሳባቸውን እንድትሰጡ በእመቤታችን ስም እጠይቃለሁ። አስራት
የአባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን የስውሯ የጌታ እናት ፍቃድሽ ሆኖ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ🙏✝️
አባ አብረሐም የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ረድቶኝ ቦታውንና እርሶን ለማየት ያብቃኝ
በረከታቸው ይደርብን አሜን
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴት በርካት ይድረስልን !
ሁሉም ሠው ሊጎበኘውና በረከት ሊያገኝበት የሚገባ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የምንመለከትበት ቦታ ነው
ቃለ ሀይወትን ያሰማልን፣ የቦታው በረከት ይደርብን፣ የአባቶች ጽሎትና ምልጃ አይለየን አመን!
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴትና በረከት ይድረ
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
መንፈሴ ታደሰ እግዚአብሔር የመሰገን ኦርቶዶክሰን የሰጠን የቅዱሳን አባቶች ቤርከታቸው ይደርብን
በረከታቸው ይድረሰን። ቃለህይወትን ያሰማልን።
በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይድረሰን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፕሮግራም አዘጋጅች በርቱ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን።
ውይ ይሔ ቦታ ሁሌ እዛ ደጋግሜ ብሔድ አይሰለቸኝም እውነትም ስውሯ ማርያም እድለኛ ነኝ ከበረከቱ መዳህኒዓለም ህንፃው ሲሰራ ሸክላ ተሸክሜ አቀብያለሁ አረሳውም ሰኔ ማርያም ላይ ዝናብ ነበር የወደኩት ሁሌ አስታውሳለሁ ❤❤❤
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ልደታ ማርያም
አባቶቻችንን ያቆይልን በተደጋጋሚ ሄጄበታለሁ ነገር ግን ሁሌም አዲስ እና አጓጊ ስፍራ ነው አይጠገብም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
ድንቅ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን።
ሁሉም ሠው ሄዶ ሊጎበኘውና በረከት ሊያገኝበትና የሚገባ ቦታ ነው።
አቤቱ አምላካችን ሆይ እባክኽን አገራችን ኢትዮጵያ አድናት 🙏🙏😭😭😭
Bereketu yidresen. Amesegnaehu
እውነት ነው መድሀኒአለም የመረጣቸውን ልበ ንፁሀን ቅዱሳኖቹን ነጥሎ ሰውሮ የሚያኖርበት አንዱ የቅድስና ስፍራ ነዉ።
አውነት ነው እህቴ! - ለእኛ ለለዓለማዊያን የሚያሳስቡን የመመሸትና የመንጋት የቀናት መለዋወጥ እና የወቅቶች መቀያየር በበዓታቸው ለጸኑት አያሳስባቸውም፤ ለእነሱ ቀናት ሁሉ አንድ ናቸውና በተዘክሮተ አግዚአብሔር ብቻ ይኖራሉ ! ... በረከታቸው ይደርብን !
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
አባ አብርሃም ይባርኩኚ
Egziabher ystln❤
ታላቅ የበረከት ቦታ ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ልደታ ማርያም
ክብርና ፡ ምሥጋና ፡ ለማኅበረ ፡ ቅዱሳን ፡ ይሁን ፡ ከ ፡ 61 ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ ዕድሜ ፡ ሰጥቶኝ ፡ በማየቴ ፡ እደመታደል ፡ ቆጥሬዋለሁ።ከ1955 ፡ ዓ/ ፡ ም ፡ በፊት ፡ ደጋግሜ ፡ አይቼዋለሁ ፡ ፡ ቀ/ ፡ ኃ/ሥላሴ ፡ ያሰሩት ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ ነበር ፡ ፡ የማውቀዉ ፡ ዋሻዉን ፡ ጭምር ፡ የ ቅዱሳኑንም ፡ አፅም ፡ አይቼዋለሁ ፡ ረድዕ ፡ ነበሩና ፡ በሳቸዉ ፡ አማካይነት ፡ ቡራኬ ፡ ተቀብያለሁ። ደጋግሜ ፡ ማኅበረ ፡ ቅዱሳንን ፡ ደግሜ ፡ እያመሰገንኩ ፡ ያኑርልን ፡ እላለሁ።
እግዚአብሄር ይመስገን የእድሜ ባለፀጋ ነውት🙏🙏
Glory to the Almighty God!!!
ደስ የሚል የበረከት ቦታ ነው።
ውይይ ተፈጥሮው እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤
ልቤ በደስታ ሞላ እናታችን ቤተክርስቲያን ሆይ ኑሪ ለዘላለም
ከዓመታት በኋላ መናገሻ መድኃኔዓለምን በድጋሚ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የበገናውን ድምጽ ግን በጣም በጣም ብትቀንሱት ጥሩ ነው። ከመኖክሴው ድምጽ የበገናው ድምጽ በለጠ።
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን
Sorry we can not listen what what he was explaining. the "Begena" music is to loud !
የተፈጥሮ ዉበትዋ ስያምር❤❤❤❤❤❤❤❤
Des yilal enem be 8maniyawohu here angishalehu des yemil new bereketu ayileyen Amen!!!
ye alem medhanit bebereketu yetebken amen
መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብርልን ስለመራግብሩ ግን የበገናው background music ግን ድምፁን ብትቀንሱት ጥሩ ነው ምክንያቱም አባቶች ሲናገሩ መስማት ይከብዳል በተለይ ለትልቅ ሰው መስማት ይቸግራል, በተረፈ በርቱ በናተ ምክንያት ነው እሄን የመሰለ መረሀ ግብር ያየነው
ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነገር ንው።ያቀረባችሁልን
እባካችሁ ታሪኩን እንስማበት ሙዚቃው ይቅር ።
አለባበስሽ እርጋታሽ ሳላደንቅ አላልፍም። እኛንም የደጁ ያብቃን።
እባካችሁ ጊዚያችንን በቲክቶክ እና በፌስቡክ ከምናቃጥል እንዲህ ልብን የሚገዙ ነፍስን ወደ መልካም ስፍራ የሚወስዱ የገዳማት ታሪክ ልቀቁልን ገዳሙም ቀድሞ ወደነበረበት ክብርና ዝና እንዲመለስ የሁላችንም ድጋፍና እርብርብ ያስፈልጋል የአምላካችን በረከት የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለየን አሜን!!!!!!!!11111
ጥሩ ዝግጅት ነው አንድ ነገር በተደጋጋሚ የሚታይ የኤዲቲግ ችግር የተናጋሪው ድምፅ አንሶ የጀርባው ማጀቢያ በገናም ሆነ መዝሙር ድምፁ ይበዛል የተናጋሪውን ቃል ለመስማት ያስቸግራል ምክንያቱም አባቶ ረጋ ቀስ ብለው ነው የሚያወሩት እና ድምፅ ቢስተካከል የጀርባውን መዝሙር የሚማርክ ቢሆንም ከተናጋሪው በላይ መሆን የለበትም።
በረከተቱን ያሳትፈን
የተኣምር ማህደር እመቤታችን እኛንም ከኣዳኝ አውሬ ሰውሪን
አካውንት ብታስቀምጡ ጥሩነበር እንደአቅማችን እንረዳለን
መቼም በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም የቅዱሳኑ በርከት ትድረሰን
የመናገሻ ፡ ማርያምንም ፡ የባንክ ፡ ቁጥር ፡ እባክዎ ፡ ?
thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን
Amen amen amen
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የመናገሻ ፡ መድኃኔዓለም ፡ ቤ/ክ ፡ የባንክ ፡ ቁጥር ፡ እባክዎ?
ኤዲተሮቹ በገናውን በለሆሳስ ብታደርጉት።
አሚን
Deju Nafkogn Neber Slasayachihun Enamesegnalen Tewelije Sladekubet Betam Desss Yilegnal Yalayachihut Eyut
ምነለ በገናውን ቢቀር እንዳይሰማ አደረገው እኮ።
ግሩም ነው
ሼርር ላይክክክክክ
ሀገሬ ገብቼ ይህንን ቦታ ባየሁት የት ነው ቦታው
እመቤቴ ከደጅሽ ተጥዬ ልኑር ጠዋት ማታ ቅዳሴ ውዳሴሽን እንድሰማ አብቂኝ ለዛ ከነቤተሰቤ🙏🙏🙏❤
Ehhite rezem Yale netela bitilebshi des yilal enamesegnalen
የሚሠራው ተንኮል ያሳዝናል።
EGZI biher fewdoligni Ke 20 amet befit ayichewalehu nefis yemirekabet bota newi,Ye qidusanoch berket yideribin 🙏🙏🙏
ትረካው ጥሩ ነበር ምስማት ግን አይቻልም:: የበገናው ድምፅ በጣም ይረብሻል:: ይሄ በናተ መርሐግብር ሁልጊዜም አለ ብታሻሽሉት መልካምነው::
መኪና ይገባል
ለፕሮግራሙ በጣም እናመሰግናለን በገናው ንግግሩን ለመስማት አስቸገረን ቀነስ ቢል ጥሩ ነበር 🙏
♥️🙏🙏🙏⛪
እህቴ ሰለፕሮግራሙ ምስጋናችን ከልብ ነው ግን በዚ አለባበስ አይቀርብም የነጠላው ማጠር ሲቀጥል ደግሞ የቀሚሱ መወጠር በሰላም ነው አደለም ገዳም ቤተክርስቲያን ለቅዳሴ እንኩዋን ባይደረግ እኛ የተዋህዶ ልጆች ነን
ታሪክ ያለው ለታሪክ ይጨነቃል ታሪክ አልባ ትውልድ ደግሞ ታሪክነ ያወድማል ኦርቶዶክስ ታሪክ ናት ስንል በምክንያት ነው
ማህበረ ቅድሳን በርቱ ይህን የሚመስል ፕሮግራም አቅርባቹሀልና
ያላወቅነውን ቦታ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ታድለሽ ድንቅ ሥራ ነው።
ወደዚ ቦታ ለመሆድ እንዴት እንዴት ነው ሚኬደው?
ቦታው የት አከባቢ ነው የሚገኘው
ከአድስ አበባ 25ኪሎ ይሆናል
ምን ቢያድልሽ ነው ልጄ ዬምታይው ሁሉ ቀላ ል ስላልሆነ እግዚአብሔርይርዳሽ
አ.አ የት ነው
የገዳሙ በረከት አይለየን ግን ቦታ የት ነው ምን ውስጥ ነው የምገኘው ???
Ke addis Ababa 18km gedema, wede holeta mesmer.
ስጋ ሜዳ የተባለው ለምንድን ነው?
እማ ነጠላሽ በጣም አጠር ይሄ ቀሚስም ጥብቅ ባይል ጥሩ ነው ምክነያቱም ለሰው ከአለባበስ ጀምሮ ምሳሌ መሆን አለብን ጥብቅ ያለ ቀሚስ ከሱሪ አትተናነስም
የድሮ ዘመን ድንቁርና ለአሁኑ ድንዙዝ ትውልድ የሚተላለፍ አሉባልታ ነው
እግዚአብሔር ይገስጣችሁ
ማንኛውን ቦታ ሰታሰጎበኙ በገናውን ቀንሱተ ድምፁ ታርኩን ለመሰማት አይቻልምንግግሩን ይውጠዋል።
Ah!!! Wee😮
🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💕💕
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
ቦታው የት ነው?
መንፈሳዊ ቦታ ቢሆንም ለተረተረት አናዘንብል ይዛ ተሰወረች ከዛሰ? ሰዎቹ ቤተሰብ ይኖራቸው ስለዚህ ሰለጠፉት ሰዎች ያዝናል እንጂ መንግሰተ ሰማያት ገቡ አይልም እና እዉነት ብቻ እናዉራ።
ስውሯ አዲስ አበባ የካሚካኤል ያለችው ነች
ይስተካከል.....የታሪኩን ዜና ከባለ ታሪኮች ፈላሲ ስለታሪክ አያውቅም.....
አይይይይ ሰውውው ይገርማል ፈላሲ ማለት ምን ለማለት ተፈልጎ ነው በምህረቱ ይጎብኘን ይቅር ይበለን

ትረካው ጥሩ ነበር ምስማት ግን አይቻልም:: የበገናው ድምፅ በጣም ይረብሻል:: ይሄ በናተ መርሐግብር ሁልጊዜም አለ ብታሻሽሉት መልካም
ነው::
መኪና ይገባል
ለፕሮግራሙ በጣም እናመሰግናለን በገናው ንግግሩን ለመስማት አስቸገረን ቀነስ ቢል ጥሩ ነበር 🙏
♥️🙏🙏🙏⛪
እህቴ ሰለፕሮግራሙ ምስጋናችን ከልብ ነው ግን በዚ አለባበስ አይቀርብም የነጠላው ማጠር ሲቀጥል ደግሞ የቀሚሱ መወጠር በሰላም ነው አደለም ገዳም ቤተክርስቲያን ለቅዳሴ እንኩዋን ባይደረግ እኛ የተዋህዶ ልጆች ነን
ታሪክ ያለው ለታሪክ ይጨነቃል ታሪክ አልባ ትውልድ ደግሞ ታሪክነ ያወድማል ኦርቶዶክስ ታሪክ ናት ስንል በምክንያት ነው
ማህበረ ቅድሳን በርቱ ይህን የሚመስል ፕሮግራም አቅርባቹሀልና
ያላወቅነውን ቦታ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ታድለሽ ድንቅ ሥራ ነው።
ወደዚ ቦታ ለመሆድ እንዴት እንዴት ነው ሚኬደው?
ቦታው የት አከባቢ ነው የሚገኘው
ከአድስ አበባ 25ኪሎ ይሆናል
ምን ቢያድልሽ ነው ልጄ ዬምታይው ሁሉ ቀላ ል ስላልሆነ እግዚአብሔር
ይርዳሽ