♦️ሰማዩ በጃን ሜዳ ♦️ የሚገርምና የሚያስደንቅ ነው♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 105

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 Год назад +4

    በመላው አለም ያላችሁ ውድ የክረሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክረሰቶሰ ጥምቀት በአል በሰላም አዴረሰን አዴረሳችሁ አሜን

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l Год назад +15

    ስደተኞች ሀገራችን ገብተን ለማክበር ያብቃን እንኳን አደረሳችሁ 😢❤❤

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሀገሬ ልጆች

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 Год назад +12

    የአመቱ ሰው ያርገን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤❤በስግደት ያላቹ እህት ወንድሞች አይዞዋቹ ሁሉ ያልፋል በፉጹም አትከፉ👍👍በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜንንንንንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @kwkw2678
      @kwkw2678 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን ባረካታችው ይደርብን አሜን❤❤❤❤

    • @fkreyashenfal5610
      @fkreyashenfal5610 Год назад +1

      Amen Amen Amen 🙏🥰

    • @MekdesHaile-sg5vu
      @MekdesHaile-sg5vu Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏❤🙏❤🙏❤

    • @werkinshshemu9288
      @werkinshshemu9288 Год назад

      @@MekdesHaile-sg5vu ❤🙏

    • @werkinshshemu9288
      @werkinshshemu9288 Год назад

      @@MekdesHaile-sg5vu ❤🙏

  • @munamulu4998
    @munamulu4998 Год назад +2

    እንኳን አደረሳች የተዋዶ መእመናን በትኛውም ዓለም የምትኖሩ ሕዝበ ክሪስትያን የኢትዮጵያ አምላክ የኛም አምላክ ይኪበር ይመስገን

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ Год назад +21

    ለመላዉ ዎርቶዶክስ ተዋህዶ እካን አደረሳችዉ ልዉል እግዜአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን ጦርነትን ዘረኝነትን ያጥፋልን አባቶቻችን ታለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእምዬ ተዋህዶ ልጆች👏👏👏♥️♥️♥️እኛም በስደት እምንኖረዉ እህት ወንድሞቼ ሀገራችን በሰላም ገብተን ለማክበር ያብቃን ቸሩ ፈጣሪያችን🤲🤲🤲♥️♥️♥️😥😥😥

  • @yemariam
    @yemariam Год назад +1

    አቤት አምላካችን ቅድስት አገራችንን ተብቅልን ሲያምር 😢🇪🇹🌼🙏

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 Год назад +3

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገነ ለዚኽ ቀን ያደረሰን በሰላም ያስፈፅማቹ መድኃኔ ዓለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላምን አደረሳችሁ አደረሰን በረከታችሀ ለእኛም ይድረስ
    የዓመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን❤⛪🙏❤

  • @AynalemShiferaw-pn2sx
    @AynalemShiferaw-pn2sx Год назад +5

    ሰላም እዴት አደራችሁ የግዜአብሄር ልጆች እኳን ለብርሀና ጥምቀቱ አደረሳችው ሰላማችሁ ባላችውበት ይብዛ ላገራችን ሰላምንና ፍቅርን እዲህም አድነትን የእስራኤል አምላክ ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏

    • @HappyBarn-bb5ij
      @HappyBarn-bb5ij Год назад

      አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤲🤲እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @arfdjfhjn9986
    @arfdjfhjn9986 Год назад +1

    የዓመት ሰው ይበለን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 Год назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መልካም በአል ይሁንልን በሰላም የጠናቀቅ

  • @e.tdebebe1539
    @e.tdebebe1539 Год назад

    Thank you thank you thank you God bless you

  • @fozeyamohammed8786
    @fozeyamohammed8786 Год назад +2

    እንኳን ለብርሐነ ጥምቀት አደረሳችሁ ❤

  • @TigistWondimu-mg1nu
    @TigistWondimu-mg1nu Год назад +4

    ናፍቀኝ እካ እፉፉፉ ሰደት😢

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Год назад +1

    😢እኛ ብቻ😢ሳንጠመቅ😢አመለጠን😢

  • @TigistWondimu-mg1nu
    @TigistWondimu-mg1nu Год назад +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Год назад +1

    ❤❤❤ኡፍ ደስ ስል❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🙏❤😍❤🙏❤መልካም ባአል ይሁንላችሁ ❤🙏❤🙏❤እኛንም በሰው ሀገር ያሉትን እህት ወንድሞቼ በሰላም መልሰዉን ለዝ ቀን ለዝ ክብር ያብቃን ❤🙏❤🙏❤🙏እናት ሃገሬ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤ፍቅር አንድነትን ያድለን መከፋፈልን መለያየትን ያጥፋልን ቸሩ መደንአለም የአለም ቤዛ🙏❤🙏❤🙏❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Год назад

    🙏🙏🙏😇😇😇💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ክብር ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tibebyoutube
    @tibebyoutube Год назад +1

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስናምር እኮ እግዚአብሔር ይመስገን ያአመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አሜን

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ነሞቱትም ነብሳችውን ይማር ለምንጋደለውም ልብ ይስጠን ኢትዮጵያ ሀገሬ የእግዚአብሔር ስላም ይብዛልሽ

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr Год назад

    አሜን. አሜን. አሜን. እንኳን. አብሮ. አደረሠን. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    Amen Amen Amen yamt sew yebln besdt yalnwun ledju yabqan

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ

    ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ያጠምቅ ነው ከላይ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ ዝናብ ደስ ይላል

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የጥምቀት በአል❤❤❤❤

  • @SaraSara-gt6em
    @SaraSara-gt6em Год назад

    ❤❤❤❤❤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ Год назад

    አሜን(3)ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Год назад

    እግዝአብሐር የተመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የዓመት ሰው ይበለን💚💛❤️

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr Год назад +1

    እልልልል🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልል. 🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 Год назад

    Amen Amen Amen Enkan Abiro adrsan ❤❤❤❤🎉🎉🎉💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗🙏🏻🙏🏻

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ

    አቤት.ዉበትየታለ.ጠላቴአሳይትእቢካችሁ😁💒💒👏💐🌹

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Год назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤፡፡

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Год назад

    ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️

  • @HappyBarn-bb5ij
    @HappyBarn-bb5ij Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Год назад

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Год назад

    እግዚአብሔር ያመሰው ይበለን🙏 አቤትውበታችን ድምቀታችን

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Год назад +3

    ጃል ሜዳን ለምን ከፋፈሉት እንደዚህ ከዛስ እያመላለሱ ሊረጩ ነው 😢😢😢 መንግስት ድፍረቱን በጣም አብዝቶታል

  • @ErstuAbebe
    @ErstuAbebe Год назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @HanauNew
    @HanauNew Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Год назад

    ለመላው የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንክዋን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን 🙏

  • @HelenAlex-nv6ob
    @HelenAlex-nv6ob Год назад

    Amen amen amen

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Год назад

    Elllllllele Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @abbeyሚዲያ
    @abbeyሚዲያ Год назад

    አሜንእልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 Год назад

    እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም በዓል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад +1

    ላመቱ ሰላም ያድርሰን❤❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад

    እኳን አደራሠችው አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ንቁተዋህዶ
    @ንቁተዋህዶ Год назад

    AMENNN...

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Год назад

    AMEN 🙏🏾

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 Год назад +1

    ለመላው፡ የኦርቶዶክስ፡ እምነት፡ ተከታዮች፡ በሙሉ፡ እንኩዋን፡ ለበዓለ፡ ጥምቀት፡ በሠላም፡ አደረሳችሁ !!!
    ለሚቀጥለው፡ አመት፡ በሠላምና፡ በጤና፡ ያድርሰን፡
    አገራችን፡ ኢትዮጵያን፡ ሠላም፡ ያድርግልን፡
    አሜን !!!

  • @hannaghebretnsae5409
    @hannaghebretnsae5409 Год назад

    Enqae nebrhane timketu beslam abxehana nekulom Orthodox Tewahdo zeamenu hizbe kirstian

  • @semayawiTube12
    @semayawiTube12 Год назад

    የአመት ሰው ይበለን

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 Год назад

    እምዬ አጋሬ❤❤❤❤

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Год назад

    እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 Год назад

    Egzbir Yemsgn❤❤❤❤

  • @workiehabibi
    @workiehabibi Год назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 Год назад

    ልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 Год назад

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @HelenAlex-nv6ob
    @HelenAlex-nv6ob Год назад

    Yeamet sew ybelen

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 Год назад

    ❤ተመሥገን

  • @masimasi2725
    @masimasi2725 Год назад

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 🙏🤲🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @promobile5016
    @promobile5016 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ😊

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    እረኔ አላምንም እውነት የዛሬው ነው ወይኔ ምን ነካን

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Год назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕💕💕

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @HelenAlex-nv6ob
    @HelenAlex-nv6ob Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MisratMisrat-q5k
    @MisratMisrat-q5k Год назад

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenAlex-nv6ob
    @HelenAlex-nv6ob Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Год назад

    Ya ametu sew yadergen

  • @ertselam
    @ertselam Год назад

  • @brtuMegrsa
    @brtuMegrsa Год назад

    ✝️✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🙏🏻🙏🏻🥰

  • @Panshi-c2y
    @Panshi-c2y Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Год назад

    አመት አመቱ ያደርሰን ሰው ላልተጠመቀ መልቀቅ አለበት ዞር አይሉም ይገርማሉ አጥማቅውቹ እጃቸውን ያማቸዋል የህን ኮሚት የሰማች ሊሊቹ አዳርሱ አመሰግናለሁ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Год назад

    መስቀሉ ለዘመናት ቆሻሻ ከምረውበት አልቀረም ጊዜ ለኩሉ 😢😢

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 Год назад

    በመላው ዓለም ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    እንዲህ ባዶ ?ይቀመጥልሀል አብይ የታሪክ ዝቃጭ ሀይማኖትን አዳክመህ ሴጣንን ልታሰፍን አይሳካልህም። የዛሬ አመት አል ይህ ብን ያርግህ በጣም ይቅርታ አባቶች አንጀቴ ተቃጥሎ ነው ምን ይባላልይ ይፈርዳል

  • @freotkidane
    @freotkidane Год назад

    Amen amen amen

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ExcitedAlpineSkiing-ch3li
    @ExcitedAlpineSkiing-ch3li Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Год назад

    እልልልልልሌሌልልልል❤❤❤ልልልልልልልልልል❤❤❤ልልልልልልል

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤