"የሻማ እንባ ድራማ የቀድሞ ስሙ ኮብራው ነበር " አርቲስት አበባየሁ ከአሜሪካ መልስ //የት ናቸው?// በቅዳሜ ከሰአት
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ወንድሜ እበባየሁ ታደሰ ከልጅነት እስካሁን ያለህን ጥረትና ትጋት ስለማውቅ ዛሬ ደግሞ አብሬ ባደኩበት ቤት ውስጥ ይህን ያማረ ውይይት ከማከብረው ጋዜጠኛ ጋር ስታደርግ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: በርታልኝ ውንድሜ!
የሻማ እምባ የመሲ የመጀመርያ ስራዋ
አርቲስት አበባየሁ ብዙ ድራማ ሰርተሀል ከዛ መካከል ከሰለሞን ቦጋለ ጋር የሰራኸው ድራማ መቼም አልረሳውም እንኳን ደህና መጣህ 💚💛❤️
የፍቅር ሽሚያ ነዉ የመጀመሪያ ፊልሟ
Never keshama enba drama betv ketelalfe behula new yefker shimia ytseraw.
Abebayhu is one of the most humble, honest, and extraordinary person I met in San Jose. He does care not only about art but he really tries to make an impact in the community. Well deserved!
በጣም ደስ ይላል ወደ ትዝታ እየውሰዳዥሁን . እባካችሁ ንግስት ሰልፉ ወዴት ናት ያን ድንቅ ድምፅዋን አሰሙን ❤❤
Endet tezalecheshe yelejenet tezetachen
በሆስፒታል፣በእስር ቤት እና በመቃብር ውስጥ አይደለንም እግዚአብሄርን ለማመስገን አንድ ደቂቃብቻ!
Egezihabiher yemesigen
Ameni geta yimasgn❤🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም😥😥😥
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
ዋውው አበባው ታደስ የወታደር ልጅ መሆን እምዬ ሀገር ሁሌም በልቡ ውስጥ አለች ስላየሁህ ደስብሎኛል🙏
አዎ በጣም አስታውሰዋለው ለማየት ሠው ቤት ኤጄነበር የማየው እያባረሩን አየው ነበር በስማም ያልሞተ የሚባለው እውነት ነው ልጂነቴ ኣይ❤❤❤❤❤❤
ሀ ሁ የተማርኩት እነ አበ ባያሁ ግቢ ነው ያስተማረኝ ይስሐቅ ታደሰ ነው የአበ ባየው ታላቅ ወንድም ፈረንሳይ ሌጋሲውን ብዙ አመት ወደ ኋላ መለሰኝ
አርቲስት አበባየሁ ታደሰ ድምጸ ሸጋ አድባረ ጥበብ ከያኒ ፤ በሁለት ብቻ ሣይሆን በሁሉም በኩል የተሳለ ቢላዋ ፤ በድርሰት እና ዝግጅት እንዲሁም በአስደማሚ ትወና ብቃቱ ጉምቱ የሆነ ድንቅ አርቲስት ነዉ ። " የሻማ እምባን " ማን ይረሳዋል ።
WOW!!! Yachen new Ethiopia yemelat Emebrhan eresashat😭😭😭 💚💛❤
Wawawawaw super yesefera leji ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምወደው አርቲስት ልጅነቴን ሳስብ ከነ ሰማያዊ ጃኬቱ ነው ትዝ የሚለኝ
የፈረንሳይ ልጅ ነህ ለካ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ
ምርጡ ወንድማችን የታወቀ ነዉ "ትችላለህ "
አበባው ታደስ❤❤
ህኖኮንሀደረስን❤❤❤❤❤❤
መሰረት መብራቴን ትላላችሁእንጂ ይሄው ጉዋደኛዋም አላረጀ😂 ገናአንድፍሬልጅናት መሲ
ፍቃዱ ተክለማርያምን አስታወሰኝ። ትችላለህ ወንድማችን
መሠረት መብራቴ አላረጀችም አለማየሁ ግን ትንሽ አርጀት ብላል
Befit tilk nebere
Wow
💔💔😭😭 ወይኔ እኔ አረጀው ኸረ ጃጀው 😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ወንድሜ እዛው ነክ ያኔ በልጅነት እንዳየውክ በስመሀብ ደስ ሲል ያኔ እንደ አውሬ ነበረ የማይክ መስዬን በhiv ስለበከልካት 😅😅 ስላየውክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛ ❤❤❤❤❤
Mesi yemitilat ekon oromo kan jibitudha kanama jalaten jibitan Elle hibektani
ሲድኩባኢ መራታ
❤❤❤❤❤
እውነቱን ነው፣ በተለይ እንደእነ አለምፀሀይ ወዳጆ አይነቱ የባህል ሚኒስትር መሆን የሚገባቸው ባለሙያዎች ነበሩ😏
የዛሬ 24 አመት አስታወሳችሁን
የሻማ እምባ እረ 29 ወይም 30 አመት ይሆናል ! እኔ የ4 ወይ 5 ክፍል ነበርኩ ! የመጀመሪያ ተከታታይ ድራማ ነበር ! ት/ም ቤት ስንሄድ በእረፍት ግዜ በጣም እናወራው ነበር ድራማውን !
እንኳንለብረሀነጥምቀቱአደረሰህከነመላቤተሰብህድቅሰዉነህመችምየማይረሳየሻማእንባእናመሰግናለንመልካምበአል❤
መሲ ቅልብጭ እንዳለች ነው እሱ ሸምግሏል
እንደነዚህ አይነት እንቁ የሆኑ የጥበብ ባለሙያዎችን የምትገፊ ኢትዮጵያ ግን ወዮልሽ
,❤
❤❤❤