በመጨረሻም ያልጠበቅነዉ ነገር ተፈጠረ የቴዲን ካሜራ ማን አገኘነዉ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 205

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze День назад +40

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይሄ ስራ በጣም አደጋ አለው እራሳቹን እየጠበቃቹ እባካቹ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 День назад +4

    ወድሜ ስራችሁ ከባድ ነው እግዛብሔር ይጠብቅህ ። ይሄን ልጅ. ሁከቱንም እንዳትለቃቸው አሳለወፈህ ለህግ ስጣቸው የኛ ጀግና ጋዘጠኛ እረስህን እየጠበክልን ሸርታ

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw День назад +3

    👍👍👍❤️❤️❤️❤️ጀግናሁ ጋዜጣኛ ባሪተልን ኡነት ተሻንፋሌች ፋጠሪ ከነቴጋር ይሁን እራሠቹን ጠብቁ ወዲሞቼ ይገሪማል አሚላኬዋይ ተራቀን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako День назад +11

    እጁ በጣም ረጅም ነው የሚሉት ፈሊጥ አይገባኝም እጃችሁን ስብርብር ያድርገው ፈጣሪ ክፉ ወንጀለኞች! ባለ ረጅም እጁንም መቆራረጥ ነው።

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 22 часа назад

      እውነትም!
      አሜን ይቁረጠው!!

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j День назад +13

    የሌቦች ጥርቅም ትሁን ሃገራችን ወንጀልን መብቴ ነው ጉድ እሚያሳዝነው እጁ እረጂም ነው ህግ የለም በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 День назад +5

    አረ አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳክ ወንጀለኞችን ብቻ ሳይሆን አብሮ ሰራተኞቻችሁንም እየፈተሻቼሁ ሰው ሁሉ የብር ባሪያ ሆኗል ወንድሙን መረጠ ኖርማል ህኗል የዮሴፍ ወንድሞች መንፈስ የተሞላ ትውልድ ነው

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 День назад +18

    ወይኔ እረ ሰዉ አትምኑ እባካቸሁ አት ጀግና እራሰህን ጠበቅ አይሰዉ ማምን ጠላት ትሩቅ አይምጣም😢😢😢

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w День назад +1

      💪💪💪💪💪🤲📖🙆🙆

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r День назад +9

    ኦ ጌታ ሆይ መውጣት መግባታችሁን ጌታ ይጠብቃችሁ አደራ አትዘናጋ እራስህ ጠብቅ ማንም አይታመንም😢😢😢😢😢😢😢

  • @higtug6
    @higtug6 День назад +3

    ጀግናው እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ዛሬ ሰው አይታምንም እኔ ከነዚህ ብዙ ተምሪያለሁ ሰው እዳላምን ነው ያደረኩኝ በጭራሽ ሰው አላምንም ሰው አምኞ ተጎድቻለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ተምሬበታለሁ

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ День назад +19

    ዱካ ሾው እና ናሲር አይን ጣፉ 👍👍👍

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i День назад +3

    ወንድሞቸችን ጌታ እግ/ር ይጣብቃችሁ🙌🙌 ጌታ ከዚህ ከክፉና ከጭከኔ ዘመን ጌታ ሆይ አድናን አውጠን ጌታ አምለክ እጀችሁን ይይዝለችሁ🙌👍👍ከውስጠችሁ ሰው አለ የለውን አጠረ በሉት👍👍ይህንን ልጅ ብትጠፈጥፎ ይነጋር ነበረ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o День назад +13

    አረተዉ አትከዳዱ ጎበዝ እሚታን ሰዉ ጠፋ ካሜራ አማን ሁሉ በገዘብ እየተቀየሩነዉ ምጉነዉ

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y День назад +3

    የምዬ ጀግና አላህ ይጠብቅክ እራሳችሁን በደብ እየጠበቃቹ እሺ❤🎉❤🎉❤🎉❤💪💪💪💪

  • @ZinetAdem-p2h
    @ZinetAdem-p2h День назад +5

    ጀግናው ወድማችንእራሰህን እየጠበክ አላህ ይጠበቅህ

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה День назад +4

    ንሰሮቹ፣አንኳን፣መጣህ፣❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 17 часов назад +1

    ምናልባት በድህነት ምክንያት ሊሆን ይችላል. ግን በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የማይታመኑ፣ክፉዎች እና እጅግ ጨካኞች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @tru1614
    @tru1614 День назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም የቴዲን ካሜራ ማን በደንብ ጠፍጥፈህ አስወጣው ይኼ ትቢተኝ ከሀዲ

  • @אספהוובנך
    @אספהוובנך День назад +1

    ሚኪ በጣም ጎዝ። እና ጄግና በመሆንህ አደንቅሀለሁ በርታ

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3ui День назад +2

    በርታየኔጀግና❤❤❤❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 День назад +8

    ወይነ በዚህ አለም ማነው የሚታመነው 😢😢😢 አረ እትዮጵያእያን ሶው አትመኑ ወዳጅ ያጠፈባት ሀገር 😢😢

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 День назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዬ እባክህ እራስህን ከፈጣሪ ጋ እየጠበክ ።

  • @amulove5866
    @amulove5866 День назад +1

    እረባክ ወዲሜ ማንንም አትመን ካሜራማን ሁሉም ካጂ ወኖዋል ከቀረፃቹ ቡዋላ ተከታተሏቸዉ እባካቹ

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 День назад +4

    በናትህ የምን መቀለድ ነው ካሜራውን አጥፍና ጥርሱን አራግፈው ከዛ ያወጣል
    ጋዘጤኛው በርታ በር ጠንከር ያለ ዱላ ስጡት በስው ሄወት አትቀልዱ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 День назад +5

    እንዲህ አይነት ስራ የሚትሰሩ መድሀኒአለም ይጠብቃቹ🙏❤️እረ ዘላለም ዘገየ ከወንድሙ ልኡል ጋ የት ገቡ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f День назад

    ይህ ልጅ ግን በእውነት ጀግና ነው❤❤❤ እራስህን ጠብቅ የኔ ውድ ወንድም

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ День назад +5

    እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃቹሁ ፡ ወንድሞቼ ፡

  • @galsxykwt
    @galsxykwt День назад +2

    አቤትምንአይነት.ዘመንላይ,ደረስን.ደሞእኮ.ህግየለም.ሲሉግርም.ይለኛልእናተየምትሰሩትወንጀልአይደል,አፈርብሉ😢😢😢😢😢😢

  • @حكمهسعيد-ر7غ
    @حكمهسعيد-ر7غ День назад +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ይሄስራ አስቸጋሬ ነው

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q День назад +7

    ያሳዝናል የራስ ሰው ነው እሚያጠፋው
    የነበልባል ወድምም ያስገደለው ኢድተሩ ነው ከመሪት አንስቶ ሰው ቢያደርገው ወድሙን አስገደለበት ብቻ ሰው አትመኑ ገንዘብ እየቀየራቸው ነው😢😢😢😢😢

    • @SmJefdah-mh3cv
      @SmJefdah-mh3cv День назад +1

      የሰው ክፋት 😢😢 እዚች ምድር ላይ ስንት አመት ሊኖር ነው 😢😢ሠውን መግደል ማገት መደብደብ ለምን ትንሽ እግዚአብሔርን መፍራት የለም ኧረ የሠማይ ቤታችሁን አስቡ ሁሉም ቀሪ ነው😢😢😢😢

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 День назад +2

    ሱብሀን አላህ የሀበሻ ከሚራ አማኝና የቮሊስ መርማሪ የህግ ጠበቃ አማካሪ ጥቅመኞች ከበዳይ ግን የሚቆሙ ሰወች ናቸዉ በጣም ያሳዝናል የስኡድ ህግ ይዉጣልን

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c День назад +3

    ቅዱስ ገብሬል ይጠብቃችሁ የናተ ስራ የሒወት ስራነው

  • @Takkiti
    @Takkiti День назад +2

    Ana kan naa garamee akkati utalee balbla bahee🤣🤣🤣🤣🤣 mucaa yoo argani ofi irrati fincayuu heedu😂😂😂 Ati barii leenchumaab🙏👍👍👍👍👍👍waaqayyoo sii haa gargaruu 😍 jabaa koo

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 День назад +3

    በርታ የእኛ ጀግና በርታልን ነገር ግን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ አቤት የአገራችን ጉድ መንግስትም ህግም ስለሌ ነዉ እኮ

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 День назад +1

    ወይ ሀገሬ ወይ ኢትዮጵያውያ ያሁሉ ደግነት የት ጠፍ የት ሄደ አገሬ ወንጀል በወንጀል ሆነች ወደእግዛብሄር እንጩሁ

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u День назад +1

    የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ ይሆ ከሀዲ አብረህ ኖረህ አሳልፈህ ሰጠህዉ ይገርማል በዚህ ልክ 😢😢😢😢

  • @WendesenAbera-f8j
    @WendesenAbera-f8j День назад +1

    ጎበዝ የኔ ወንድም

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 День назад +1

    Yhe hulu yebeteseb sikay begeza kemyamnwachew sewoch new betam yasazinal wendme egziabher ytebikih

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h День назад +1

    አጋሰሶች በዙ ወንድሞቼ እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa День назад +1

    ጀግናዘመንየበረክ,ከነበለደረቦች

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube День назад +1

    አላህ ይጠብቅሀ ወንድሜየ አገራችን የሚሠማወ የሚታየወ በጣም አሲከፈ ነወ

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m День назад +3

    Rabbiin siyaa tiksu bro jabaadhu ❤

  • @HassanYTR
    @HassanYTR День назад +1

    ጀግኖች፣ጋዜጠኞችንበሙሉአላህይጠብቃችሁ፣ዱካሾ፣እናየነሥርአይን፣ጠፉሣበሠላምነዉ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 17 часов назад

    ሰው ማመን ቀብሮ ነው እራስህን ጠብቅ ወድማችን 💪💪👍

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j День назад +2

    እደ ሌሎች በሀይል ለምን አልተጠቀምከም ለምን ተለማመጥከው ስለ ምታውቀው ነው😢😢

  • @Amelias4373
    @Amelias4373 День назад +3

    Nesroch !⁉️⁉️⁉️
    Kante weset sew Alen belohal .
    Atara Sategoda .
    Awetataw yenegerehal .
    ⁉️⁉️⁉️

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 День назад +2

    እየዋሸህ ነው አንዴ ሽበት አለው ይላል አንደ ኩፍያ አርጎ ነበር አለ እንዳታምነው።

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos6005 День назад +1

    Jegina Windom 🙏🙏🙏

  • @ueuri3r
    @ueuri3r День назад +1

    እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በተረፈ ልኡል እግዚያብሄር ከናተጋይሁን

  • @AyeleEngidaw
    @AyeleEngidaw День назад +1

    ጀግና በርታ ወንድማችን

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 День назад +1

    Welcome🎉🎉🎉🎉

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy День назад +1

    ዋጋውን ሲሰጠው ያወጣታል አረመኔዎች ናቸው ራስህን ጠብቅ ወንድሜ እ/ር ካንተ ጋ ይሁን

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም День назад +3

    ያረቢ ከሀድ የበዛበት አገር

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 День назад +1

    ይኸ፣እጅ፣ረዥም፣የሚለው፣ቃሉ፣አስጠላኝ፣፣እየዘረፈ፣እያስገደሉ፣መኖር፣ከፋት፣መልሶ፣ወደራስ፣ይመጣል፣ጠብቁ፣

  • @samersmuhammed5967
    @samersmuhammed5967 День назад +2

    ወይአገሬየወንጀለኛመፈንጫሆነች ሰዉአግታችሁየምታገኙትገንዘብሱምይሁንባችሁ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 День назад +1

    Gin betam yikeduwachuhal kamera man oditer tebakiwochachu minamin betam yasazinal 🤔

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም День назад +1

    አረ ልኡልና ዘላለም ጠፉብን በሰላማቸው ነውግን ያረቢ ጨነቀኚ

  • @AlemBeby-m5h
    @AlemBeby-m5h День назад +2

    Salam lazi bet era bafaxari zale ina liuli yet tafu 🙆‍♂️🙆‍♂️😢😢

  • @Chalo1202-c7g
    @Chalo1202-c7g День назад +3

    እንዲህ ሲያምኑት ለሚክድ በደንብ ነው መገረፍ ያለበት

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl День назад +1

    Agrachin hig mibal nagar yelam hizbu hula tbay awre naw Allah bicha yrdan 😢😢😢😢😢

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ወይኔ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ጀግኖቸ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 День назад +1

    ወይ ጉድ ስንት ማፍያ ነው ያለው ሀገራችን ላ?? ???? ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ???? ሲቀጥል ልኡልና ዘሌ ጠፉብን በሰላም ነው??????

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo День назад +1

    በደንብ ከካሜራ ጀርባ እርግጥ አታደርጓቸዋቸው በአንዴ የወራሉ።ያለበለዛ ያዳርቁሀል።እነዚህ የለመዱ ናቸው

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m День назад +1

    እባክህ ወድሜ በፈጣሪ እራስህን ጠብቅ ❤❤😢

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye1076 День назад +2

    ጀግናውን እናበርታታው

  • @higtug6
    @higtug6 День назад +1

    ለጋዜጠኞች አንድ ነገር ልናገር ወደድኩ እደዚህ ከምትጨቃጨቁ አናወጣም ካሉ ደህና አድርጋችሁ ወቀጧቸውና 👊 ከዚያ ፀበል እደገባ ሰይጣን የለፈልፍሉ

  • @SaraEthiopia-b1t
    @SaraEthiopia-b1t День назад +1

    እግዛቤር ይጠብቅ ወንድሜ ሰው አትመኑ በገንዘብ ሰው መሸጥ ጀምረዋል ህግ ምናምን ይላል እማይረቡ

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 14 часов назад +1

    የኛጀግናበሪቱልንወንዴሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq День назад +1

    😢😢😢😢አይሰዉአወሬሆነ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu День назад +1

    ቸለማምጠክነው ወንጀለኛ የምትመረምረው የምገርምሰውነክ

  • @SaraSara-gb5fw
    @SaraSara-gb5fw День назад +2

    ሰውእንደሆነተጨካክናልአረበመደሀኒያለምአራሳችሁጠብቁ

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 День назад +1

    አረ አገራችን የወንበዴ ጥርቅም ሆናለች ሠውን ለመጉዳት ኢሄናህል መደራጀት ህግ ባለበት ሀገር አላህ ይድረስልን በጣም ያስፈራል

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 День назад +1

    ለገንዘብ ብለው የነበልባል ወንድም አስገደሉ ይሄ ደግሞ የቴዲን አባት እንዲታገዱ አስደረገ መጨረሻቸው ገንዘብ ስለሚያስፈልገን ነው በቂ አይደለም ይላሉ እንጂ የስው ህይወት ምንም አይመስላቸውም እግዛብሄር ፍርዱ ዘገየ አሁንስ 😢😢

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 День назад +1

    ይገርማል ሀገራችን የወንጀል መጠራቀም ሆች

  • @berekhetkfle9556
    @berekhetkfle9556 День назад +2

    ውጭ ካሉ ጠባቂዎች ይደበቁ እነሱ ኣይቲ እንዳልሸሽ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 День назад +1

    ሚንይቀባጢራሊያዘዉ

  • @DuEf8
    @DuEf8 День назад +1

    ምን አይነት ያሉ ሰዎች ናቸው በሰው ገንዘብ እየተዝናኑ ይድፍቹ

  • @ישיגרמה-י5ת
    @ישיגרמה-י5ת День назад +1

    ግብዝ እራስህን ጠብቅ ❤

  • @Ruk-xt9xb
    @Ruk-xt9xb День назад +1

    አጠያየቅህ ትንሽ ዝብርቅርቅ ያለ ስለሆነ ይጫወቱብሃል

  • @Rahma-u3r
    @Rahma-u3r День назад +1

    ጉድነዉዘድሮ😢😢😢

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 День назад +1

    እባካችሁ ንስሮች ዱካ ሾው ወይም ዘላለም እባካችሁን ውስጣቸው ያሉትን ሰዎች ሙሉ በሙሉ አትመኑ ካሜራማን ነው ተገዝተው የሚሰሩት

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 День назад +1

    ለምን በጥፊ አትለውም የምታባብለው😢😢

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 День назад +1

    ግርማ የምባለው ስው መያዝ አለበት ያለበለዝያ ለናንቴም አስግ ነው

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 День назад +3

    Selam ebakihin erasihin tebik

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 День назад +2

    Weynie Ageritu Bewenjel tetleklkalezh Egzabher yihunen Sew lesew mamen kentu hunowal Hlinachn Seytan wesedew Aye Agerie?

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z День назад

    agchewaloh blehal sewyow ameleteh🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j День назад +2

    አገጩን አራግፍለት ያወጣል

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp День назад +1

    ወንድሞቻችን የኔ በምትሉት ሰዉ ተሰቃያችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 День назад +1

    የምር ጀግናነህ በነገራቸን ላይ ግርማዎች ሥንት ናቸው ኦረ ወየው የወንጀለኞች ሥም ነው ግርማ ትርጉም አለው ልበል? በርታፐእራሥህን ጠብቅ👍👍👍💪💪🥰

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n День назад +1

    ኧረ የጋዜጠኞቹ ጠላት ሆነው የሚገኙት ካሜራ ማኖቹ ናቸው ደሞ የሚገርመው የእጃቸው እርዝማኔ የእነርሱን እጅ እግዚአብሔር አይደል እንዴ የምን ጉድ ነው።

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ День назад +2

    ራሳችሑንጠብቁእባካችሑዘሌናልኡልበተስፋዛሬቢመጡወይጉድጥላታችሑእጉያችሑስርነውአጀብ😢😢😢

  • @DfgggGghhh
    @DfgggGghhh День назад +1

    ማንን. እንመን እዚህ እዲኒያላይ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r День назад +2

    ጌዲዮን ለሊት አይንጋልህ ቴዲን ሸጥከው ይሁዳ😢😢😢😢

  • @Habesha28
    @Habesha28 День назад +1

    ይሄ ታስሮ/ተገርፎ ማውጣት አለበት፤ ውስጣቹ ሰው አለ የተባለው ይሄ ነውራምን ነው። ትንሽ የሚያሹ ጋርዶች ያስፈልጉሃል።

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 День назад +1

    ቴዲን ካደረሱበት ጉዳት አንፃር መጀመሪያ መቀጥቀጥ ይገባቸዋል

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    አፈር ያስበላቸው ያርብ የሰውን ሄወት የሚያበላሹ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz День назад +1

    ካሜራ እያጠፈችሁ ጥሩ አድርጋችሁ አትመቷቸውም እነዚ የህዝብ በሽታ ናቸው

  • @SussuYousef
    @SussuYousef День назад +1

    Dabibachu tolo managair😢😢

  • @Slam-r8l
    @Slam-r8l День назад +2

    ጊዜው ከፍቷል ማንንም አትመኑ እባካቹህ

  • @djleulseged754
    @djleulseged754 День назад +1

    ለምን ስልካቸውን የማትፈትሹት ይገርመኛል

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 День назад +1

    Woyna🤔🤔😢😢😢😢