Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ሀይለማርያም እርስዎ ከአብዮቱ ውጭ ምንም እንደሌለዎት ተናግሯል።ጌታዬ ትልቅ ሰው ኖት🙏🙏🙏
አቶ ተወልደ, እኝህን, ትልቅ, ሀቀኛ, ምሁርና ታጋይ ሰው ስላቀረብክልን ከልብ ከልብ አመሰግንሀለሁ።እሳቸው የአአ ከንቲባ በሆኑ ጊዜ እኔ ምናልባት የ16 አመት ወጣት ነበርኩ, ግን ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል, በጣም የማደንቃቸው ሰው ናቸው።ባገኛቸውና አንድ ጊዜ አብሪያቸው ሻይ ብጠጣ እጅግ በጣም ደስተኛ ነው የምሆነው።እባክህ የምትችክ ከሆነ አገናኘኝ። ለሁሉም እሳቸውን ስላቀረብክልልንና ይህን የመሰለ ተመክሮና እውነት እንድናውቅ ስላደረግከን እንደገና ምስጋናየ ይድረስህ።
እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በዚያ መንግሰት ቤተሰብ አጥቻለሁ ብዙ ነገር የሚያናድ ድ ነገሮች ተፈፀመዋል ሰለ ደርግ ሳሰብ ግን ከሚያናድ ዱኝ ነገር ወንኛው ያችን አገር ለ ወያኔ ለሻብያ አሳልፋችሑ መሰጠታቸሁ እና ሁሉን ነገር በመግደል ማመናችሑ እሰካሁን ያናድ ደኛል ያሳዛነኛል ወያኔ አመጣጡን እያወቃችሑ አሰቀድማችሑ አገር በማይበትን መንገድ አገሪቶ የምት ሄድበት መንገድ መቀየር ትችሉ ነበር ነገር ግን ሰልጣናችሑን ለመሰጠት አልፈለጋችሑም መደራደርም አልፈለጋችሑም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰለእናንተ ያለውን አመለካከት ለመመልከት አይናችሑን ጋረዳችሑ በዛ ምክንያት አገሪቱ አሁን ላለችበት ሰቆቃ አደረሳችሑዋት ይህን ሰል በ አብዛኛው በዛን ግዜ ያላችሑ ባለሰልጣኖች ግን ሌቦች ዘረኞች አልነበራችሑም
በ1978 ዓ/ም ደብረ ዘይት እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ዲፕሎማ ሢሰጡኝ አስታውሳቸዋለሁ።
ruclips.net/video/X4Sa2iK1yjM/видео.html&ab_channel=BiniamHirut%27sHistoryTube
Dr Alemu as a Mayor
ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ሀይለማርያም እርስዎ ከአብዮቱ ውጭ ምንም እንደሌለዎት ተናግሯል።
ጌታዬ ትልቅ ሰው ኖት🙏🙏🙏
አቶ ተወልደ,
እኝህን, ትልቅ, ሀቀኛ, ምሁርና ታጋይ ሰው ስላቀረብክልን ከልብ ከልብ አመሰግንሀለሁ።
እሳቸው የአአ ከንቲባ በሆኑ ጊዜ እኔ ምናልባት የ16 አመት ወጣት ነበርኩ, ግን ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል, በጣም የማደንቃቸው ሰው ናቸው።
ባገኛቸውና አንድ ጊዜ አብሪያቸው ሻይ ብጠጣ እጅግ በጣም ደስተኛ ነው የምሆነው።
እባክህ የምትችክ ከሆነ አገናኘኝ።
ለሁሉም እሳቸውን ስላቀረብክልልንና ይህን የመሰለ ተመክሮና እውነት እንድናውቅ ስላደረግከን እንደገና ምስጋናየ ይድረስህ።