🔴 “

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 229

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  Месяц назад +19

    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    RUclips (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 Месяц назад

      ወይ ጋሽበቄ ትውልዳቸው ወለይታ የትከተማነው

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Месяц назад

      @@denekealembo840ለስራ ነው የሄዱት ወላይታ

    • @amarebedasso9658
      @amarebedasso9658 22 дня назад

      😊😊😊😊😊

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 Месяц назад +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ! ጋሽ በቄ ስለ ብሩህ አእምሮህና ቅንነትህ፣ አንተን ለምድራችን ስለ ሰጠን ጌታን እባርካለሁ። ኪያ አንተ ብሩክ ነህ !!!❤❤❤❤❤❤

  • @lemmarabo2556
    @lemmarabo2556 Месяц назад +9

    ጋሽ በቄ የተባረኩ አገልጋይ ሁልጊዜ በሁሉም ቦታቸው የወንጌልን ቁም ነገር ጥለው የሚያልፋ ……………ቀሪ ዘመኖት ይባረክ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Месяц назад +15

    ጋሽ በቅዬ ታድለህ ህይወትህን ሁሉ በቅንነት ኖረህ ወደመጨረሻው አካባቢ ደረስክ ውስጥህም ውጪህም አንድ የሆነ ድንቅ ሰው ነህ
    ከልብህ የወደድከው ጌታ እንዴት እንደረዳህ!!!
    እድሜህን ያርዝምልን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Месяц назад +5

    ደስ የምሉ አባት ናቸው
    ንግግራቸው ጣፋጭ
    አንደበቱ የሚፈውስ
    ለትውልድ አባት ናቸው❤❤🔥

  • @bethelevangelicalministrie6983
    @bethelevangelicalministrie6983 Месяц назад +13

    ጋሽ በቄን እየሰማሁት እየሰማሁት ደስ እያለኝ መጨረሻ ላይ ልቤ ስብር አለ እና እንዲህ አልኩ "ጌታ ሆይ ጋሽ በቄን ዕድሜ ጨምርለት ፈቃድህ ቢሆን"

  • @danieldejene9800
    @danieldejene9800 Месяц назад +7

    ተባረኩልኝ በጣም በጣም ነው ምወዶት ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ከፊት ተቀምጠው ከሃላ ሳዮት ደስ ይለኛል እወዶታለው ❤❤

  • @yonasagiza2021
    @yonasagiza2021 Месяц назад +20

    በጣም ደስ ይል ነበር ጋሽ በቄ አይጠገቡም!
    ወንድሜ ግን የስቱዲዮ ወንበሮችህ በፍፁም ለረጅም ሰዓት ተቀምጦ ለማውጋት ምቹ አይመስለኝም ለዛውም በዚህ ዕድሜ ለሚገኝ ተጋባዥ እንግዳ በዚህ ያህል ሰዓት ሲሆን ከባድ ነው...በርግጥ የአንተ የተሻለ ነው!ትንሽ እየው እስቲ!ቢሮ አታድርገው!በተረፈ በጣም ጀግና ነህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ተባረክ!

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Месяц назад +2

    Bless you

  • @abayabay690
    @abayabay690 Месяц назад +13

    ጋሽ በቄ የሚያስገርም እና የሚያስተምር ታሪክ ያለህ አባታችን ነህ ብዙ ዘመን ከጤና እና ከብርታት ጋር ጌታ ይጨምርልህ ኑርልን ❤ ።

  • @tha6776
    @tha6776 Месяц назад +12

    Pastor BWK deserves an honorary degree in theology. His service in recording the history of church growth in Ethiopia and penning theological works deserves recognition.

  • @GeremachewWeldeyohans
    @GeremachewWeldeyohans Месяц назад +34

    ጋሼ በቂ አንተ መሰማት በረከት ነዉ ተባረክ ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 Месяц назад

      @@GeremachewWeldeyohans መርገምም

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Месяц назад

      ነፍሰበላ

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 Месяц назад

      @@GeremachewWeldeyohans ተኹላ የጌታውን ትህትና የረሱ ባህሪያቸው የተደበላለቀ ወይም ወይ ሙቅ ወይ ቀርቃዛ

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et Месяц назад

      @@zbestisyetcome1
      ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው።
      ታላቅ ይከበር።

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et Месяц назад

      @@lhaile1499
      እንዲህ አይነት ጥላቻ ግን የጤና ነው?

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i Месяц назад +20

    ተባረኩልኝ ። ጋሽ በቄ አንተ በረከታችን ነህ ። ሀያ አራት ሰዓት ብሰማህ የማልጠግብህ የተወደድክ አባት ነህ

  • @TaraWold
    @TaraWold 28 дней назад +2

    ጋሽ በቄን ስሰማው ውየ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም።እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይጨምርልወት!!ጌታ የተናገረወትንም ይፈጽምልወት።

  • @bethelevangelicalministrie6983
    @bethelevangelicalministrie6983 Месяц назад +8

    ወንድማችን ዐብይ ጋሽ በቄን ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ ፣የጋሽ በቄን መጽሐፎች ዝርዝር ከስር ብታስቀምጥልን ሁላችንም ቢኖሩን መልካም ይመስለኛል፣የበፊቶችም፣በቅርብ የፃፋቸውም እንደገና ታትመው ፣በውጪ አገር ላለንም በአማዞን በኩል እንዲደርሰን በማድረግ ብትረዳን ብዬ አሰብኩ
    ስለምትጋብዝልን ራሳቸው መጽሐፍ ስለሆኑ አባቶቻችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @meskeremfikre6903
    @meskeremfikre6903 Месяц назад +9

    ክብር ለረዳዎት ጌታ ይሁን ተባረኩ የሚገርም ቃለ ምልልስ ❤

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or Месяц назад +2

    ወይ ጋሽ በቄ ስወድህ እኮ ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት እግዚአብሄር የሰጠን በረከታችን ነህ!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад +7

    ምን አይነት አሰደናቂ የሕይወት መንገደ ነው ተባረክ ፖሰተር ጌታ ጤና እደሜ ያብዛልህ የትውልድ በረከት ነህና
    ተባረክ ወንደም አብይ 🙏🙏🙏

  • @dawitbaye1760
    @dawitbaye1760 Месяц назад +6

    ጋሼ በቄ አስከዛሬ ክርስቶስ በዉስጥህ ባስቀመጠልህ ፀጋ ስላገለገልከን ተባረክ።

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Месяц назад +12

    እንዲህ ዓይነት የተባረኩ ሰዎችን ስለሰጠኸን እግዚአብሔር ተመስገን።

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 Месяц назад

      @@asegedechabate የተረገሙ ይቅርታ የማያቁ

  • @teferashimbulo3274
    @teferashimbulo3274 Месяц назад +5

    ፓ/ር በቄ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ለአዲሱ ትውልድ ታስፈልጋለህ።

  • @ReadySolomon
    @ReadySolomon Месяц назад +5

    ጋሽ በቄ ብዙ ቁምን ነገር አለዉ እግዝእብሔር አብዝቶ ይባርከዉ። አንተም ተባረክ።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Месяц назад +6

    ትልቅ እኒሳይኮለፒዲያ ውስጥ ስዋኝ ነበር ።ተባረክ የጌታ ባርያ።

  • @FikerFz
    @FikerFz Месяц назад +5

    እግዚአብሄር ይባርክህ ኪያ ይህን የተከበረ ፓር በቀለ ወ/ኪዳንን ስላቀረብክ ይህ መልካም ነው ጌታ ይባርክህ።

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Месяц назад +15

    ጋሼ በቄ አንጋገርህ ግልፅነትህና ምሁራዊ ትንተና ምግብ ነው እርጂም እድሜ ከጤነት ጋር

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 Месяц назад +8

    ጋሽ በቀለ በአንተ ህይወት ስለ ተገለጠው እና ሰላገለገለን የእግዚአብሔር ጸጋ ጌታ ይመስገን! ደግሞ እስትንፋስ እስካለህ ድረስ ይህን የተባረከ ልውጠተ አእምሮ በቃ ብለህ ባትዝጋው ! እንደው በዚህ ሁኔታ ባንዘጋው እንዳልክ! እንደሆነውም !ዘመንህ ይለምልም ....

  • @aregaanore4469
    @aregaanore4469 Месяц назад +5

    የሕይወት ጉዞ መተረክ መታደል ነው ያውም ከእግዚአብሔር ጋር ተባረኩ

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 Месяц назад +7

    ፓስተር በቄ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ

  • @MeseleMelaku-r7i
    @MeseleMelaku-r7i Месяц назад +1

    Wow lyu yehonu yegeta sew.
    God bless.

  • @yaredhaile-q9e
    @yaredhaile-q9e Месяц назад +3

    ጋሸ በቄ ጌታ ቀሪ ዘመንዎን ይባርክ። በጣሞ ጠቃሚ ምሰክርነት

  • @tedyyehuala3954
    @tedyyehuala3954 Месяц назад +4

    ጋሽ በቄ አንተ ራስህና ህይወትህ መፀሃፍ እኮነህ፣ ጌታ ይባርክህ!

  • @YosephKefelegn-f7r
    @YosephKefelegn-f7r Месяц назад +9

    ጀምሬ እስክጨርስ የሰአቱን መንጎድ እኔም አላስተዋልኩትም ደግመን የጋሼን አይነት ሰው እናገኝ ይሆን ? ቶሎ የሚያንቀላፋ አይመስለኝም ገና ብዙ ይቀረዋል
    ምን አይነት የፀጋ መትረፍረፍ እንዴት ያለ እውቀት እና ጥበብ ተጠግቦ ከማይሰለች የንግግር ቅላጺ እና እንቅስቃሴ ጋ የታደረ ፊት ለፊት ተናጋሪ እና ግልጽ ሰው ❤❤❤❤❤❤

  • @woldeurga9858
    @woldeurga9858 Месяц назад +2

    ረጅም ዕድሜ ይስጦት

  • @shitayetolossa873
    @shitayetolossa873 Месяц назад +5

    ጋሽ በቄ ሰምቼህ አልጠግብም ሁልጊዜ የሆነ ሰው እንተርቪው ብያደርግህ በጣም ደስ ይለኛል በጣም እንወድሃለን አንጠግብህም የመጨረሻ አታድርገው እባክህን ግብዝነት የሌለብህ ምሳሌ መሆን የምትችል አባት ነህ
    ወርልድ ቪዥንም ሙሉወንጌልም አብረን ነበርን በጣም ነው የምንወድህ እንኳን አንተን ክርስቶስንም ብዙ ብለውታል አይደንቅም ደስ ያላቸውን ማለት ይችላሉ

  • @Maga-1
    @Maga-1 Месяц назад +3

    አቤት መነካት አቤት መታደል ጋሽ በቄ ! እግዚአብሔር ይመስገን ! አብያችን በጣም እየጠቀምከን ነው! what a gracious show

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Месяц назад +4

    ጋሽ በቄ ማትጠገቡ፡ጌታ ቀሪ ዘመንዎን ይባርክ፣የተናገሮትን ይፈፅምልዎ፡በጣም እንወዶታለሽ፡❤❤❤❤ፍፃሜዎ ይመር❤❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AgezeTereda
    @AgezeTereda Месяц назад +1

    Pastor Bekele W/Kidan God blesses your future life. I am proud of your passion for Jesus. You are a great servant of Jesus. I wish and need the wisdom of God that you received from Jesus. I am very happy listening to your interview.

  • @ምጥን
    @ምጥን Месяц назад +8

    ጋሽ በቄ በጣም እወድሃለሁ ንግግርህ አይጠገብ ❤❤❤❤

  • @ermiasashebo4314
    @ermiasashebo4314 Месяц назад +3

    አብይ ተበርክልኝ እንድህ ዓይናት ትልልቅ የአበቶችን ተርክ አሠመልን : ገሽ በቀለ ረዥም እድሜ እመኝሎታለዉ

  • @WossenWoldekidan
    @WossenWoldekidan Месяц назад +3

    Very happy to hear "Alo" mentioned who was in my childhood memory preaching in a basement house church in Mekele during Dergue times.

  • @SolomonAbate-ve4ft
    @SolomonAbate-ve4ft Месяц назад +5

    GOD Bless you more pastor Beka. thank you Abiy for your media.

  • @OlinafGidisa
    @OlinafGidisa Месяц назад +3

    I deeply admired this man of God.

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 Месяц назад +2

    Gash Bake we love you !!

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Месяц назад +6

    ጋሽ በቄ እድሜዬ ገፍቷል መርሳት ጀምሬአለሁ ብለህ ነበር ስከታተልህ ግን የሚገርምየማስታወስ ችሎታ ነው ያለህ ድንቅ ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት የእግዚአብሔር ሰጦታ ኖት ተባረኩ ተጠንቅቀዉ እንዳገለገሉ።

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Месяц назад +4

    ጋሽ በቄ እኔና ቤተሰቤ ላንተ ያለንን ፍቅርና አክብሮት ስንገልፅ ደስ ይለናል። በመፃህፍቶችህ ፣በትምህርቶችህ እና ስብከቶችህ ተጠቅመናል። ረጅም እድሜና ፀጋ ይብዛልህ።

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Месяц назад +5

    ❤❤❤ አሜን ጋሼ በቄ እንደ እርሶ አይነት በመንፈሳዊውም በምድራዊውም እውቅት የበሰሉ መንፈሳዊ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን
    1 ዮሐ 2 : 1 - 29 ቁ፦ 13 ቁ፦ 14
    ተባረኩልኝ ❤❤❤

  • @seble8135
    @seble8135 Месяц назад

    Pastor Beke we respect you and love you❤ thank aklesya midea

  • @rebeccawubishet9211
    @rebeccawubishet9211 Месяц назад +3

    ጋሽ በቀለ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 12 дней назад

    ጋሽ በቂ ብትናገር የማትጠገብ እድሜ ይ ጨምርልህ ተባረክ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Месяц назад +4

    ጋሽ በቄ ስው የሆነሰው ከሞት ባሻገር የሚኖር እንዳንተያሉትን
    በፀጋው እንደገና
    ያስነሳልን ያቆይልን ዘንድሮ
    ሰው የለን እውነት እሚያጎርሰን ኑሩልን ::🕊️💙🙏🏽🏃🏿‍♂️

  • @abelnigatu7577
    @abelnigatu7577 Месяц назад +2

    በጉጉት ነው የምሰማቸው። የተባረኩ አገልጋይ!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Месяц назад +1

    ተወዳጁ አባት❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Месяц назад +1

    Abatachen mechem bihon ke libachen Ayetefum bezu temert ke erso temerealehu tebarku❤

  • @shewaaweke9723
    @shewaaweke9723 Месяц назад +4

    ጌታ ይባርክህ ጋሽ በቄ

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j Месяц назад

    Gashe Beqele yemiwededu ye Egzabhier sewu ❤❤❤ .

  • @DanielAlemu-d6f
    @DanielAlemu-d6f День назад

    መዝሙረ ዳዊት 27 14 እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግበርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።

  • @emuye10
    @emuye10 Месяц назад

    Pastor Bekele W/neberet alwot,yawem hezeb ye Erso neberet new !betam yemwedewot teweld alwot, genam yenorotal!! Rejem edem ❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Месяц назад

    ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን!!!!

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 Месяц назад

    What a blessing to have, Gash Beke he is an amazing man of God .

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz Месяц назад +4

    እንደ ጋሽ በቄ የታደለ አማኝ በአለም ላይ ስለመኖሩ እጠራጠራለሁ። እጅግ የተባረከ ቅን ሰዎ ነህ ወንድማችን።

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 Месяц назад +2

    Wuy balaleke yihe interview 🎉🎉🎉🎉 Astemari Asgerami new..........Ere Siaworu biwlu byadru kaamlak yetesetwot silehone new chemrubet betesetwot zemen . Kya show tebarek🎉🎉🎉

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or Месяц назад

    ኪያ ክፍል 3 ብትሰራልን ጥሩ ነበር ብዙ ያላለቀ ነገር ውስጡ እንዳለ ያስታውቃል

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Месяц назад +1

    God bless you you blessed 🙏

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 Месяц назад +3

    Gash Beke
    Geta yibarkih
    The lord used you to keep the unity of Muluwengel church

  • @melkamieadem5138
    @melkamieadem5138 Месяц назад +4

    እባክህ ወንድማችን ፓስተር መርዕድን አቅርብልን።

  • @AbenetKefle
    @AbenetKefle 14 дней назад +1

    ጋሸ በቄ ተባረኩ እዴት እደምወዳቸው

  • @lngl2786
    @lngl2786 Месяц назад

    Egziabher ybarikih gash Beke

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Месяц назад

    Dear gash Bekele what a Godly man are you!...a champion!

  • @myyeshua6804
    @myyeshua6804 Месяц назад

    Blessing interview

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Месяц назад +2

    እፍ ጋሽ በቄ የልብህን መሻት አንድም ሳይቀር ጌታ ተስማምቶበት ፈፅሞት ያሳይህ ❤🎉❤🎉

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 Месяц назад +1

    Gash Beke wish you stay with us till the day of rapture as usual....Thankyou

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Месяц назад

    ጌታ እብዝቶ ይባርካችሁ

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas4843 Месяц назад

    ጋሽ በቄ በጣም የተወደዱ የወንጌል አባት ልበ ሰፊ የሆኑ ጌታ የባረካቸዉ አባት ናቸዉ በፍፁም መሰጠት ጌታን ያገለገሉ የተወደዱ አባት ናቸዉ በማገለግልበት ቤተ/ክያን መተዉ በፍፁም ትሕትና ያገለገሉን የተወደዱ አባት ናቸዉ ረጅም እድሜ

  • @desalgnetkelamariam9649
    @desalgnetkelamariam9649 Месяц назад +1

    Gashe Beka you are blessed ❤

  • @ruthteferi2606
    @ruthteferi2606 Месяц назад +1

    ምንም ያህል ብትናገር አንተን መስማት አይሰለችም ብዙ ኑርልን ጋሼ

  • @MelkeTaddesse
    @MelkeTaddesse Месяц назад

    ፖስተር ይህንን ቃለ ምልልስ በመስማቴ እድለኝ ነኝ እባካችሁ ለህዝብ ቢደርስ ተባረኩ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Месяц назад +8

    ጋሽ በቄ ስወዶት እርሶን መሰማት አይሰለቸኝም ለምልሙልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤

  • @ማቢ
    @ማቢ Месяц назад +1

    እንጸልያለን እኮ የፀሎት ርዕሳችን ይለያል እንጂ

  • @semeregeberehiwot3846
    @semeregeberehiwot3846 Месяц назад +1

    Dr . Baker william maroon bram , he was speaking about Ethiopia & nazzy before the beginning of the war , maro bram before six years Italy defeat by Ethiopia before the war started william maroon braim speaking about Ethiopia . Thanks

  • @prophetElpanim
    @prophetElpanim Месяц назад

    ተሃዲሶ ለኢትዮጲያ ቤተ ክ/ያን ፡፡

  • @abebademise
    @abebademise Месяц назад

    ድህነት መፀሀፍ አሁን አለወይ ካለስ የት ይገኛል

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 Месяц назад +4

    ጋሽ በቄ እንወድሀለን ❤
    እንዳንተ አይነት አባቶች ለቤተክርስቲያን በጣም ያስፈልጓታል❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Месяц назад +1

    በክፉት የፃዲቁን ሰው ክፉ የሚመኝ የተረገመ ይሁን::

  • @weretayawkewgetaye6339
    @weretayawkewgetaye6339 28 дней назад

    "ያላወቅሁት ኢየሱስ " በፊሊፕ ያንሲ ...የሚለውን መጽሐፍ እባካችሁ አንብቡት።ያነበባችሁ ላይክ!!!

  • @upright4363
    @upright4363 Месяц назад

    Kiya berta and blessed

  • @Selam-o7m
    @Selam-o7m Месяц назад +1

    Nurlen Gash Beke❤❤❤

  • @Belina52
    @Belina52 Месяц назад

    Please part 3

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 27 дней назад

    ግዙፍ ላይብረሪ ኖት ተነበው የማያልቁ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመኖትን በዘይቱ ያለምልም ረጅምም ዕድሜ ይስጦት ተባርከዋል

  • @greenfarmgabella22
    @greenfarmgabella22 Месяц назад

    ጋሽ በቄ ተባረክ ምን ማለት ይቻላል ባገኝህና ብትባርከኝ እናፍቃለሁ

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 Месяц назад

    እባክህን አብይ ስልክህን ልታስቀምጥልኝ ትችላለህ?..የጋሽ በቄን መጽሐፎች እጅግ በጣም ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም..thankyou

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Месяц назад

    1:00:52 please donate the books to abrihot library. I hope they call the shelf 'Bekele Woldekidan'

  • @atsedegebrekidan2058
    @atsedegebrekidan2058 Месяц назад

    Layer

  • @ZeleTsehaye
    @ZeleTsehaye Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebiyouTesfaye-i9w
    @NebiyouTesfaye-i9w Месяц назад

    ጋሽ በቄ እወዶታለው ውስጦት ያለው ኢነርጂ የሚገርም ነው እኛኮ ታድለናል እንደናንተ ያለ በልምድ የበሰሉ መሪዎች የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናንተ ራሳችሁን ያሳደጋችሁት ተፍጨርጭራችሁ ነው እኛ ያልደከምንበትን ለመሰብሰብ በናንተ ድካም ገብተናል ቸሩ አምላክ ከኛ ከልጆቻችሁ መሀል እንደናንተ ያሉ እግዚአብሔርን የሚወዱ በሳል መንፈሳዊ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ይስጠን

  • @bereketatnaw5567
    @bereketatnaw5567 12 дней назад

    ብዙ ያልተሰሙ ነገሮች ለንጉስ ሃይለስላሴ የመጣላቸው ትንቢት ጭምር በጣም አስገርሞኛል አስደንቆኛል:: ተዝቆ የማያልቅ የቤ/ክ ተንቀሳቃሽ ኢንሳይክሎፔድያ! እንደ ጋሽ በቄ ያሉትን የቤተክርቲያን እንቁ ፍሬዎችን የሰጠን አምላክ ክብር ይሁንለት:: ሌሎችንም ያብዛልን:ያስነሳልን::አሜን::

  • @SolomonAbate-ve4ft
    @SolomonAbate-ve4ft Месяц назад +1

    Please, can u interview Rev Tezera Yared

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 Месяц назад +1

    ኮሜንት ላይ ጻፉ እያልከን ነው። ግን ምላሽ እያስፈለገው ግን ምንም ምላሽ አላገኘሁም።