Thanks to Lord Jesus! I haven't seen such a brilliant preacher in my life. Where he has been until today? Why he didn't exposed and seen via social media? God bless him and his families all. I love this guy, because of his life changing preach ever seen.
እንደኔ በጉጉት የተጠባበቀ፡ ጌታ ሆይ ለባሪያህ ፀጋውን አብዛለት፡ እኛም ልባችን ተከፍቶ መማር እንድንችል መንፈስህ ያግዘን። አሜን❤
አሜን🙏
Amen
🙏🙏🙏😊
Me too
Amennnn Blessed be the name of the Lord 🙌❤
እደነቃለሁ በዚህ ደረጃ ወንጌል ማስተማር እግዚአብሔር ካልረዳህ የሚሆን አይደለም 🎉
እውነት ነው ምን አይነት መገለጥ ነው የሆነለት የጌታ ቃል አፉ ላይ ሲጣፍጥ፡ እኔ ገና ልሰማው ስከፍተው ልቤ ሃሴት ያደርጋል፡
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
- ዕብራውያን 13፥8
ጥልዬ እንደው እንዴት አርጎ ቢገልጥል ነው ዘመን ይባረክ ውሌም እምናፍቀው አምላኬን ይበልጥ እንድናፈቀው እምታረገኝ ከዚ በላይ አምላኬ በክብር በመገለጥ እንድትሰብክ አምላኬ እ/ር ፀጋውን ይግለጥል !!! ዘመን ይባረክ
ስብከትህ ሳይሰለቸኝ ሁልጊዜ አዳምጠዋለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው በሰማያዊና በምድር በረከት የተባረክህ ሁን በእየሱስ ስም
ከቅርብ ግዜ ወደዚህ የጴንጤ የቤተክርስቲያን መድረኮች ላይ ከቃለ እግዚአብሔር ይልቅ ቀልድ እየበዛ ምእመኑ የኮሜዲ ቲያትር ለመመልከት የገባ እስኪመስል ድረስ በተለይ በማያምኑ ሰዎች እየተቆራረጠ እየወጣ ደግሞ እራሳችን የተናገርነው ንግግር ለወንጌሉ እንቅፋት እየሆነ መምጣቱ የአደባባይ ሚስጥር ነው ነብይ ጥሌ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እባክህን በተከበረው የእግዚአብሔር መድረክ ላይ ፈፅሞ ቀልድ አይኑርህ እንደ እኛ አንዳንዶቹ ሰሞነኛ ኮሜዲ ሰባኪያን ሰለባ አትሁን። በዚህ ትምህርትህ ላይ ቀልድ የሚመስሉ ንግግሮች በርከት ብለው ስለታዩ ነው ይሄን የፃፍኩት ። እውነት ለመናገር ትንሽ ግራ መጋባት ነገር ይዞኛል በመድረኮቻችን ላይ እንደ ፋሽን ሆኗል ልብል ምእመኑን ማሳሳቅ ???።
ወደ ክርስቶስ ማሳደግ ይሄ ነውዴ በፍርሀትና በማክበር ይሁን እንጂ ጥልዬ አንተ እንደነሱ ነህ እያልኩ ሳይሆን ይሄ አዲስ መጤ እስታይል ተፅእኖ እንዳያሳርፍብህ ፍራቻ ስላለኝ ነው ለጌታ ቃል ያለህን ትልቅ ክብር ስለማውቅ ።
ቶሎ ቶሎ ማይለቀቅበት ምክንያት ብትነግሩን ደስ ይለናል በፍት ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በ አካል መገኘት ስለማንችል ነው ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ እንዎዳቹአለን
በየሳምኖቱ ነው ዮመስለኛል ውዴ😊❤
እኔ እራሱ እዴት እደምጋጋ እየሱስን እድ ልማረው እና ላውቀው ስለታደልኩ ጌታን ሁሌ እባርከዋለው❤
@@MehretGodabo ከእየሱስጋር ባዶ ሙሉ ነው የኔ ፍቅር እየሱስ I💓you
@@SafuuAraarakef በፍትህ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ነበር
@AyinalemManigasha ok እኔ ሁለም ብለቀቅ በጣም ደስ ይለኛል አልጠግብም💓
ጌታ ያንተን ሰባት እጥፍ ፀጋ እዲሰጠኝ ፀሎቴ ነዉ ያለፍክባቸዉንም መከራ ጭምር እዳልፍ መሻቴ ነዉ
በጣም በጉጉት ስጠብቅሕ ነበር ጥሌ ተባረክ እጅግ ደስ ብሎኛል።!!!
ዉድ አገልጋይ ጥላሁን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ ።የዘመኑ ጳውሎስ አድርጎ ስለሰጠን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን።❤❤❤
Wellcome ጥሏ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ይርዳክህ ለኛንም ለመማር ግዜ እና ሁኔታውን አሳልፎ ይስጠን በጣም ለመማር የምፈልገው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው እስከ መጨረሻ የእግዚአብሔር በጎ ፍቃድ ይሁን አሜንንን!🙏🙏😊
እሰይይይይ ናፍቆኝ ነበር እስኪጀመር😮😮😮
መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ የምትፈልጉ ይህን … Amazing Covenant - አስደናቂ ኪዳን … ሚለውን RUclips ቻናል ተከታተሉ ... ❤❤❤
❤❤❤❤
በእውነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንዳልክ ሲያስተዋውቅ ሰምቼው ነበር አስር ጊዜ እየገባሁ ሳየው ነበር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ነብይ ጥሌ
ማነው እንደእኔ በጉጉት ጠብቆ ምማራው ጥልዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ❤️🙏
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ...!
ጥሌ ውድ ወንድማችን እንወድሀለን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት ስጠበቀው የነበር ትምህረት
ወንድሜ ፀጋው እየጨመረ ይጨምርልህ
Wowowo🔥🙏well come 💖Tlshi
ኡፍፍፍፍ አንተ ስበክ እንዴት ያለ ጸጋ ነው አቦ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ
ሊቀካህናችን ኢየሱስ❤❤❤❤
አሜን❤
Begugut neber mtebkew❤
ወንድሜ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ
ስለ አንተ እግ/ር ይመስገን እግ/ር ይባራክ የተባረክ ነህና
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል 🙌
ኢየሱስ ፈጣሪያችን ነዉ 😍
እየሱስ ክርስቶስ ትናትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
ዕብራውያን 13: 8
Yes yes yes❤ thank you so much🙏
አሜን🙏🔥🔥
ተባረክ አንተንተን የሰጠን እግዚአብሂር ይመስገን ለአንድ ሰአት ያክል እንዲ ቁሞ መስበክ ራሱ ትልቅ ነገር ነው ቁጭ ያሉት እንኳን ይደክማሉ እንኳን የቆመ😢
ameeeeeennn
አሜንንንንን 🙌🙌🙏🙏
ተባረኩ
ወንድማችን ጥሌ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሃለል❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ 🎉🎉😍🙏😍😍😍
Tabarki qiri !
!
Sel Eysues bat Aedebet mesmat meneng metadel new ❤❤❤❤❤Edat Aeynetu yebzalen tewldu yemeysflegew Edat Aynet Aestemar new teberk
የዛሬ 28 አመት የሰማሁትን ወንጌል ነው በዚህ youtube እየሰማሁ ያለሁት እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ። በጣም ደስተኛ ነኝ
አንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነብይ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ አይገርምህም ጳውሎስን እኮ ባንተ ነው ጥሩ አርጌ የተማሀርኩት አንዳዴ አንተ እራስህ ጳውሎስን ነው እምትመስለኚ ተባረክ ዘመንህ ቤተሰቦችህ አገልግሎትህ ይባረክ 🙏🙏🙏😘
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ❤ ሁሌም አንተ የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ክፉ አይንካህ። አንተና ቤተሰብህ የተባረካችሁ ሁሉ። በጣም እንወድሀለን❤❤
ማለቁን ሳላዉቅ ነዉ ያለቀዉ ጣዕም ያለዉ ትምህርት እግዛብሔር ይባርክህ የኔ እየሱስ የማያልቅ ርዕስ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን
አሁንስ የነፋቀኝ በምተስተምር ጉኤ ተገኝቼ መማር ጌታ ኢየሱስ አብዝተው ይባርክህ ተባረክህ ❤
ዎውው 🙆♀️📖🥛❤️❤️🫶❤️🥰
Tebereki
ዘመነ ይባረክ
Amen amen God bekases you
በእውነት ፀጋው በህይወትህ ይትረፍረፍልህ ኢየሱስን እንዲሁ ከዚህም በላይ እንደገለጥከዉ ዘመንህ በፊቱ ይለቅ!︎!!!!!!ደግሞ መምጣት ስለማንችል እንዲህ በበቤታችን እንድንማር ለምታካፍሉን ለሚዲያ አገልጋዮች ትልቅ አክብሮትና ፍቅር አለኝ ተባረኩ ብትችሉ ፀሎቱንም ባትቆርጡት ፀጋው ይጨምር ይብዛላችሁ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዕብራውያን ; ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል 🥰🥰🥰🥰 wow ❤❤
ምን እንደምል አላውቅም በጣም ነፍሴ ተደስታለች ይህን እድል ጌታ ስላዘጋጀልን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዌልከም ❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📚📒🖊🔍🔦
ክብር ለእርሱ ይሁን እርሱ ከሁሉም ይበልጣል❤ ኢየሱስ ነብይ ጥሌ ቡሩክ ነህ ኢየሱስን የምትገልጽባት መንገድና ትምህርት ለምልም❤ ጸጋ ይብዛልህ
❤️❤️❤️❤️ተባረክ ❤️📖📖🍇
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
ተባረክ ነብይ ጥሌ በብዙ እንወድሀለን ድቅ ጥናት ነው ይዘህልን የመጣሀው በጉጉት እጠብቃለን እስኪለቀቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amennb
የጌታዬ መንፈስ ይርዳህ እንደዚህ የምታጠጣን የእግዚአብሔር ቃል እየተጨመረ ይብራልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ already blessed man of God!!
ነብይ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን የክብር ያድርግልህ።
ጌታ በብዙ የረዳህ ለበረከት የሆንክ ሰው ነህ 🙏
እሴይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋ ይጨምርልህ እንወድሃለን 🙏❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗
ጥሌ ወንድሜ እስከመጨረሻው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ሁሌም የማንንም ማንነት ሳይሆን ንጉሡን ኢየሱስን ስለምትነግረን ተባረክ ይብዛልህ
የወንጌል Nucleus የሆነ ድንቅ መጽሐፍ ዕብራውያን ❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Amen amen,❤❤🎉🎉🙌🙇🙇😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጥሌ ትለያለህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Be ewntw now zemenke yebarke get yebarke amen amen amen 🙌🙌🙌❤
ዘላለምህን ይባርክ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek yeabat jgena
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤
ስብከቱ የምያልቀው ነገር ስያናድ ❤❤❤❤
ነብይ ጥሊ አግዚአብሂር አብዝቶ ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምሪለሁ፡ደሞ አየተማርኩ ነው
አንተ የተባረከ ነህ በዚህ ዘመን አሰተማሬ ሰለሆንክ ጌታን አመሰግናለው
ዋዉ ተባረክ
የኔ አባት በጣም እንወድሃለን ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤
የሚገርም አስተምህሮ ለዘላለም ተባረክ
ተባረክህ ጥለ ጌታ እየሱስ ይባረካዉ ፀጋ ይብዛልህ🎉😢
ኢየሱስ ከሁሉም ይበልጣል❤
ፀጋ ይብዛልህ❤ ጥለ
Thanks to Lord Jesus! I haven't seen such a brilliant preacher in my life. Where he has been until today? Why he didn't exposed and seen via social media? God bless him and his families all. I love this guy, because of his life changing preach ever seen.
የማይጠገብ ትምህርት ደግሜ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ ጌታ እየሱሰ ተባረክ ብዙዋች ይህን የህይወት ቃል መሰማት ፈልገዉ ሳይሰሙ ቀርተዋል።
በጣም ደስ የሚል ማብራርያ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ
❤❤❤❤my sweet name Jesus ❤❤
ጥሌ የዕብራውያንን አንብበህ ስለሌለው ተናግረክ ወረድክ
የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በአገልግሎትህ ለኔ ብዙ ቀርቶልኛል ጌታን አመሰግናለሁ ቁጭ ብለዉ የሚሰሙ እድለኞች ናቸዉ
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር የሰጠ መገለጥ ወንድሜ ጥሌ እግዚአብሔር አባት በትዉልድ የቃል ረሀብ ሰለሆነ ተባረክ።
አረ ቀጣዩን ማግኘት አቅቶኝ ነው ወይስ ተቋርጦ ነው በቀን ሁለቴ እኮ ነው ሰርች እያረኩ የምፈልገው👏👏👏👏
አሜን ነብይ ጥሌ ተባረክ🥰🙏 ቀጣዩን በጉጉት ኤንጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤❤ My God bless you tile ,I love you
Selami lenite yihuni qudasani qolisiyasni cherishe zare jemrikuni waaawwwww tsga yibizaliki Sawu wodkhu😢😢❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የማስተማር ጥበብ የሰጠህ❤
እየሱስ ይበልጣ የፍጡራን ፈጣሪ ነው
ጌታ እየሱስን በደንብ አስተዋወከኝ ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጥልዬ ስወድህኮ
ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ስለ አንተ እግዚአብሔር እጅግ አድርግ አመሰግናለሁ ጸጋ ያብዛልህ ሕይወት ይባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉ነብይ ጥልሽ ጌታ ይባርክህ🎉🎉
ጌታ ሆይ ተባርክ ልጅህ ያደረክኝ ጌታ ዘመንህ ይባርክው❤❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን
የምርነው ምእልቸ እኔ እሁን ትእምርት የጅመሩክ ስአት ጅምሪ ትልውጣክ ውድምችን ጥል ጌት ዝምንን የብርክ ትብርክ 🎉❤❤
Amen. Amen. Geta. Eyesusi. Tsagaaa. Yabizalihiiii. Plse. Next