ሰበር የቪዲዮ መልዕክት ከግንባር :- ይበቃል | የአርበኛ አስረስ ማረ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት Haddis Media January 7, 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 893

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 День назад +65

    መድሐኒዓለም ፋኖን አንድ አድርጎልን የአማራን ህዝብ ፈተና ያቅልልልን

    • @kefaledagne5624
      @kefaledagne5624 День назад +2

      አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጣቸውና አንድ ያድርጋቸው እስካሁን አንድ ቢሆኑ ጠላትን አፈር ደሜውን ያበሉት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የበይዎች አለመስማማት ለተበይዎች ይበጃል ሆነጅ ነገሩ አንድ ቢሆኑ መከላከያውም ወደነሱ ነበር እሚቀላቀላቸው

    • @aynalemngus-ri7cv
      @aynalemngus-ri7cv День назад +1

      አሜን በእውነት🙏

    • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
      @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ День назад

      @@wazircell6391 አሜን በእውነቱ💚💛❤

    • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
      @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ День назад +2

      @@wazircell6391 በፀሎት ማሰብ ነው።💚💛❤አይዞን

    • @TemesgenMasresha-kg6zf
      @TemesgenMasresha-kg6zf День назад +1

      egzabher shifta ina geday aydegifim

  • @EMAN.HUSSEN
    @EMAN.HUSSEN 17 часов назад +5

    ሀሳባችሁን አላህ ያሳካው ጀግኖች❤❤❤

  • @bitwodedmengeshajenbere3537
    @bitwodedmengeshajenbere3537 20 часов назад +5

    ወንድሜ ፋኖ አርበኛ ስለሺ ከበደ እንዲህ ከታላለቆቹ አርበኞች ከእነ አርበኛ ዘነመ ካሴ ጋር ስላሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
    ስለሺ ወንድማችን የዳንግላው ፋኖ በርታልን ፣ፋኖ ዘመነ ካሴ የሚመራው ትግል የሰብኣዊነት፣ የሞት ሽረት የአማራው መነሳቱ መልክት እና ማሳያ ነው፡፡
    ፋኖ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ የመዳን ተስፋዋ ነው፡፡ አምላክ ፊቱን ይመልስልን
    እንድ አማራ ሁሉም አማራ ፣
    ሁሉም አማራ አንድ አማራ
    አዲስ አብዮት
    አዲስ ድል
    አዲስ ትውልድ
    አዲስ አስተሳሰብ
    አዲስ ተስፋ!

  • @NuruHassen-v8d
    @NuruHassen-v8d 9 часов назад

    ዘሜ የደበረው ይመስላል አይዞህ ዘሜ ድል ለጭቁኑ የአማራ ፍኖ

  • @TesfayeWedage
    @TesfayeWedage День назад +33

    ድል ለፋኖ እየጠበቅንነው አ አ አለን

    • @HakimMusa-y2z
      @HakimMusa-y2z День назад +2

      ኧረ ተስፋ አልቆረጥክም አባቴ አራት ኪሎ በር ላይ ቆመህ ብጠብቃቸው አይሻልህም እከክ ግም ለግም አብረህ አዝግም የግም ስብስብ ሁላ

    • @HayteAhmed-r4g
      @HayteAhmed-r4g День назад

      ምንአቃጠለህለሽሆይ​@@HakimMusa-y2z

    • @Emamimami
      @Emamimami День назад

      @@HakimMusa-y2zጥንብ ቀንህን ጠብቅ አንተ ወሸላ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 День назад

      ክክክክክ የአሸባሪዉ ደጋፉ ፋኖ ያቸንፋል 4ኪሎ ይገባል ባይገረማችሁ ሁሉም ህዝብ የፋኖን ዲል በደስታ ነዉ የሚጠብቀዉ ኩክንያም 😜😜😜😜😜👊👊👊👊​@@HakimMusa-y2z

    • @kaleabyimenu305
      @kaleabyimenu305 День назад

      እከካም ታካልህ እንጅ አ.አ ቁጭ ብለህ ምንም ጠብ የሚል ነገር አታይም

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy День назад +57

    ጀግኖች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የዘመኔ ጀግኖች አላህ ይገዛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MuazinNasir
      @MuazinNasir День назад +3

      እነሱ አለህን የቀሉ 😅

    • @bekinay-k12
      @bekinay-k12 День назад

      ❤❤❤❤

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu 20 часов назад

      አማራ የሆነ ያቃል​@@MuazinNasir

  • @SuwshAjwffh
    @SuwshAjwffh 10 часов назад

    እንኳንምአደርሳችውውድ የኢትዮጵያ ልጆች በአገርም ውስጥ ሆነበአገውጭያላችው

  • @azeb33azeb63
    @azeb33azeb63 День назад +16

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሪዎቻችን ❤❤❤ምን ግዜም ከጎናችሁ ነን።ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 День назад +34

    የእኔ ብርቅዬ ጀግኖች እናንተም እንኳን አደረሳችሁ🤲🤲🤲 መሬት ላይ ያለውን የህልውና ትግሉን ውሎና አዳር የተጋድሏችሁን ሃቅ ከእናንተ በላይ የሚያውቅ እንደሌለ ግልጽ ነውና እንደ አማራ ከእኛ የሚጠበቀውን ሚና ለመወጣት እናንተን መሪዎቻችንን እናዳምጣችኋለን፣እናምናችኋለን፣እናከብራችኋለን፣እንወዳችኋለን። ✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @AmanuelDeguale
    @AmanuelDeguale День назад +41

    በጣም ደሰ የሚል መግለጫ ነው ዘመነና አስረስ ተቃቅረዋ እየተባላ ለሚወራው አሉባልታ ትልቅ ድል ነው እንደዚ ባንድ ላይ መቅረባቸው ተመስጌን

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c День назад +2

      ውደ ዘመነ እና አስረስ ወድማማች ናቸው ተመካክረው አድ ይሆናሉጂ ማንን ለማሥደሠት ይለያያሉ ደሞ ዘሜ ጥበበኛ መካሬ አስተዋይ ነው።ዘመደ የሚወራው ሀሜት አስረስን ከዘመነ ለመለየት ከዛም ዝናቡን ከዘመነ ለመለየት መጨረሻ ዘመነን ብቻውን ለማሥቀረት አላማው ይሄነው የዘመደን ሴራ ሁሉም አውቆታል ቦታም አይሰጡት።ወሎ ሸዋ ጎደር እደተለያዩት ጎጃም አይለያዩም ጎበዞች ናቸው

    • @Peak.570
      @Peak.570 16 часов назад

      መጀመሪያም አልተለያዩም ጠላት ብዙ ያወራል!!! አትስሙ!!!

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 День назад +24

    🔵 ጎበዝ! እስቲ ይህንንም በጣም እንረዳ!
    🔵እግዚአብሔር ለድሎች ድል አማራንና ጀግኖች ፋኖ ልጆቹን ብሎም ኢትዮጵያውያንን ያድርስልን!

  • @genetmekuria2538
    @genetmekuria2538 6 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኖቻችን እግዚአብሔር የድል ባለቤት ያድርጋችሁ :: ስለውጪው እናንተ ጥናት አድርጋችሁ አንድ ሁለት ሶስት ታማኝ የሆኑ ትልልቅ ሰዎች መርጣችሁ ሁሉም ነገር በነሱ በኩል እንዲከናዋን ማለት እርዳታውና የዲኘሎማሲው ስራ በነሱ ብቻ ከናንተ ጋር በቅርብ በመነጋገር እንዲከወን ማድረግ ብትችሉ ጥሩ ውጤት ሊያመጣ ይችላል

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw День назад +25

    እንኳን አብሮ አደረሰን መላው የአማራ ፋኖዎች
    ፈጣሪ በየአላችሁበት ጥላ ከለላ ሆኖ ለድል ያብቃልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ♥♥♥♥

  • @YdycHcjc
    @YdycHcjc День назад +13

    ድምፃችሁ ብቻ በቂ ነው ኑሩልን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @nattyfetene
    @nattyfetene День назад +9

    እንኳን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ።ፍኖ ፍኖ ስልህ እዳሸሽ ፈርተህ እኔነኝ በላቸው ደረትህን ነፍተህ።

  • @SamuelDemissie-x1w
    @SamuelDemissie-x1w 14 часов назад

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ድል ለፋኖ እውነተኛ ታጋዮች ለሆኑት✝✝✝

  • @Peak.570
    @Peak.570 16 часов назад

    አለን ከጎናችሁ!! እዚህ ያደረሳችሁ እግዚአብሔር ጉልበታችሁ ነው!!! ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻

  • @hiwotmekuria2699
    @hiwotmekuria2699 4 часа назад

    አርበኛ ዘመነ ካሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምለውም የለ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 19 часов назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ ጀግኖች ወንድሞቻችን ሞገሴ ሽፈራው እንኳን አደረሰህ ወንድማችን።

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam День назад +13

    መልካም በአል ይሁንላችሁ አላህ ከክፍነገር ጠበቆ ለነፃነታችን ያብቃን

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh День назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t День назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የአማራ ጀግኖች አምላክ በአላችሁበት ይጠብቃችሁ❤

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi День назад +9

    አምላክ ባላቹህበት ይጠብቅልን የአይናችን የልባችን ተስፍዎች ከጎንደር

  • @ZedZelke
    @ZedZelke День назад +17

    ዘሜዋዋዋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህህህህ!!!! የአማራው ህዝብ ተስፋ ነህና!!!።

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 День назад +23

    ❤❤❤ በደኖ ክፍለጦር የሚባል የሰራዊት ሃረግ መመስረት አለበት ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሆኗል አሜን ❤❤❤

    • @bekinay-k12
      @bekinay-k12 День назад

      በደኖ፣ ጋረ ሙለታ፣ አርባ ጉጉ፣ ጉራ ፈርዳ፣ ወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች፣ መተከል፣ ወልቃይት፣ ማይካድራ፣ ጭና.... ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ።

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 День назад +17

    ደማችሁን የምትገብሩልን ፋኖ ወንድሞቻችን ለዘላለም ኑሩልን💐💐💪💪💪😍😍😍

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul День назад +7

    ጀግኖቹ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አላማችሁ ተሳክቶ እንድታዩ እመኛለሁ

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem День назад +13

    ❤❤❤❤ ጀግኖች እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ድል ለአማራው ፋኖ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 День назад +9

    ዘመዴ አንድ ሁኑ ናው ይለው የአገው ሸንጎ መናፈቃኖቹ ብአዴኖች ሰርጎ ገቦች አሰወግዱና ወደአንድናት ኑ

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 День назад

      ሳ ትክክልነው አወ ??

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j День назад +1

      ዘመድኩን ቆሻሻው

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 День назад +1

      በሽታ ይሸንጉርህ

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 День назад

      @muluTam7471 ቆሻሻ ንፈጣም

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d День назад

      @@MamoMihiretu-z7j ዘመዴ ጌታህ ነው , አገው ሸንጎ

  • @AMSAYAWZeru-wx5gd
    @AMSAYAWZeru-wx5gd День назад +6

    በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ያለን የአገው ልጆችም ይሄን አረሜናዊ አገዛዝ ለመጨረሻ ጊዜ ልንቀብረው ዝግጁ ነን።

  • @tesheteshe8597
    @tesheteshe8597 День назад +11

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘመነ የዚህ ትውልድ ማንዴላ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 День назад +10

    በርቱልን ልድለፋኖ 💪💪💪
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen День назад +10

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሪዎቻችን!!!
    አማራ ታሪኩን ያድሳል!!!
    ወልደ አብ ወልደ ማርያም ስለተገፋው የአማራ ሕዝብ ሲል ይጠብቃችሁ፤ድልና ግርማ ሞገስም ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን!!!

  • @nikodimoskinfe8606
    @nikodimoskinfe8606 День назад +6

    ብዙ ጊዜ ዘመነ በንግግሩ መሀል ''ወንድሜ አስረስ'' ሳይል የቀረበት ቀን ጥቂት ነው። ደስስስ ሲል!!!

  • @marsawok6083
    @marsawok6083 День назад +9

    ሰታምሩ ሌላ ቃል የለኝም እግዘብሔር እናተን ይጠብቅ

  • @alembekele8683
    @alembekele8683 День назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን በርቱ እመቤታችን ትጠብቃቹህ ድል ለአማራ ፋኖ ተግባቡ ተዎደድ ወደፊት ብቻ እንዳአባቶችህ 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
    @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ День назад +12

    እንኩዋን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን ድል ለመላው ፋኖ ይሁን💚💛❤እግዚአብሔር ከቁጥር ሳያጎል ከዓመቱ ያድርሳችሁ💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የዘመናችን ጀግኖች አንድነታችሁን አጠናክሩ መተማመን በመሀላችሁ ይኑር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏😍💪

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s День назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዘመን በላዮች ጀግኖቼ ፈጣሪ ሀሣባችሁን ያሣካላችሁ የእሥራኤላውያን አምላክ ከናንተ ይሁን💚💛❤💪💪💪

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 День назад +8

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፣ የዘመዴ ፍላጎትን እግዚአብሔር አሳክቶታል ይኽን ነበር የተመኘው ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ። መልካም የጌና በዓል ለመላው ኢትዮጵያዊያን ይሁን ።

    • @sewlesew_2127
      @sewlesew_2127 День назад

      ዝም በል ይኽ ዘመድኩን የምትሉት ሰላቢ ምን አለበት ከትግሉ ገለል ቢል

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j День назад

      ዝም በል ዘመድኩንማ በመሀላቸው ገብቶ ሊነጣጥል ነበር ዋጋውን ሰጡት

    • @MilanDMilan
      @MilanDMilan День назад

      ​@@sewlesew_2127አስረስን ከዘመነ ስረ ገለል አርገው

    • @Wondeyemac
      @Wondeyemac День назад +1

      ጎንደር ገብቶ እውነትን ሲገልጥ በርታ ብራቮ ዘመዴ:: ጎጃም ሲገባ ደሞ ከፋፋይ ካልክ አንተ ያልበሰልክ እንጭጭ ጎጠኛ ነህ:: የአማራ ፋኖ ትግል ብዙ የተጠላለፉ ችግር ያለበት ትግል መሆኑን ከሁኔታዎች መረዳት ቀላል ነው:: እውነት ብትዘገይም ትወጣለች:: ሂስን ፈርተን ይህንን ትግል አንድ ስንዝር ማስኬድ አይቻልም::
      ለምን አንድ መሆን አቃታቸው?

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j День назад

      @@Wondeyemac ስለ ጎንደር ምን አገባኝ?

  • @mulugetatibeb8454
    @mulugetatibeb8454 2 часа назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።።።።።

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 День назад +15

    ድል ለትንታጉና አይበገሬዎቹ ለእውነተኞቹና ሀቀኞቹ ለእውነተኞቹ የሕዝብ ልጆች ለአማራ ፋኖዎቻችን 💪💪💪

    • @MarhabaWasel
      @MarhabaWasel День назад

      ❤🎉ፋኖ 🎉❤🎉❤ፋኖ 🎉❤ይችላል🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @መኖርታሉት
    @መኖርታሉት День назад +11

    የአማራው አርማወች ኑሩልን ክበሩልን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርልን

  • @Destaye-v6c
    @Destaye-v6c День назад +7

    የእውነት አንድነት ነው ዋናው መሰረት
    መለያየት እንኳን ለትልቁ አላማ ይቅርና
    ላንዲት ቀን መዋል ይከብዳል
    አንድነት አንድነት

  • @ethioamericann
    @ethioamericann День назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን💚💛❤️
    ለዳያስፖራ የሰጣችሁት ማስጠንቀቅያ አዝል መክር
    ግዜውን ያወጀ ነው!!!

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 14 часов назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፍኖ እናሸንፋለን ❤

  • @Tseg1212
    @Tseg1212 День назад +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኖቻችን

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 День назад +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኖቻችን ድል እና ነፃነት ለአማራ ህዝብ ፋኖ መመኪያችን እግዜአብሔር አምላክ የድል አክሊል ያጎናፅፋችሁ።

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e День назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወላዲተ ቃል ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን

  • @SadaSeade
    @SadaSeade День назад +15

    ❤አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፍኖ በአላህ ፈቃድ እናሸንፍለን

    • @HhiHhi66
      @HhiHhi66 День назад

      🐶🐶

    • @GeteAyalew
      @GeteAyalew День назад +1

      ሞጣ ዙሪያ ልዩ ስሙ ጉራንዳ የተባለ ሰፍራ ለተፈናቀሉ ሙስሊም ወገኖችህ አታስቢም፣? ለስሙ ሙስሊም ነሽ

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq День назад

      ምንአገባህ ከፋፋይ አተብሎ ከለሙሥሊም አሣቢ​@@GeteAyalew

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 20 часов назад

    ልክ ብላችኋል ድል ከናተጋር የሁን በርቱ 💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @haymanotgebeyaw8472
    @haymanotgebeyaw8472 20 часов назад

    መልካም ብዓል እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 День назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ደሞቸ አላህ ከናተጋይሁን ፋኖዎች 💚😍

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli День назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተበደለው ለተጨቆ ነው ወገኔ

  • @MuhammedHassen-i4e
    @MuhammedHassen-i4e 21 час назад

    አሏህ እግራችሁን ይስበረው !

  • @aabbeebbeeaweeluu9594
    @aabbeebbeeaweeluu9594 19 часов назад +2

    ሀብታሙና ዘመድኩን እባካችሁ ከአማራ ትግል ውጡልን እኛ እውነተኛው ጋዜጠኛ መሳይ ይበቃናል አማራ ሁናችሁ የአማራን ትግል ለማምከን የምትጥሩ ውርድዎች እረፋ

  • @BunignLafto
    @BunignLafto День назад +8

    ድል ለፋኖ ለኢዮጵያዊነት ጥግና ጀግንነት ተባረኩ

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 День назад +2

    አዲስ ህይወት ፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ በደንብ በፋኖ አባላትና በወጣቱ መሰረት ወሳኝ ታሪካዊ ሽግግር ያመጣል❤❤

  • @yechuahituagubelyoutube3537
    @yechuahituagubelyoutube3537 23 часа назад +1

    መልካም ንግግር ❤❤❤ በርቱልን ፩ አማራ❤❤❤

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 23 часа назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነቱ ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ያሰበላት ይመስለኛል ያለምክንያት ፋኖን ጠብቆ ከዚህ አላደረሰዉም በሰማይም በምድርም እሳት እየወረደበት እንደዚህ በፅናት የቆመ የሰዉ ዘር ያየሁት አማራ ብቻ ነዉ ከባዶ እጅ ወደ ስናይፐር ብሬን ድሽቃ አልፎም ሞርተር የታጠቀ ብቸኛ ህዝብ አማራ ወይም ፋኖ ነዉ:: ይህ ሁሉ ሲሆን ከማንም ሀገር የመሳሪያ ግዢ እንደሌለ ሁሉም ያዉቃል ታዲያ የፈጣሪ እርዳታ የለበትም ብላቹ ታስባላቹ? አሁንም የእሱ እርዳታ አይለያቹ ድሉ የእናንተ ነዉ ክብር ለተሰዉ ወንድሞቻችን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @yosefdmu
    @yosefdmu День назад +6

    ጀግኖቻችን💪
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ !! ድል ለአማራው !

  • @hfj4001
    @hfj4001 День назад +8

    ያብረሐም ይይስሳቅ ያይቆብ አምላክ የምታምኑት አምላክ ይረዳችሁ ድል ለናተ ድል ለፈኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 День назад +4

    ወደፊት አማራዬ💚💛❤️🇨🇬💪🔥

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 22 часа назад +1

    ድልልልል ለፋኖ❤💪💪💪🙏

  • @kebrongebreyesus15
    @kebrongebreyesus15 21 час назад

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም ኣደረሰን

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 День назад +6

    ፈጣሪ፣እንደሰውአይደለም፣የዐላማትጌታከናተጋርይሁን

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 День назад +6

    እንኳን እብሮ አደረሠን የኛ ጀግኖች እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤ ያሸንፋል

  • @SialfWaza
    @SialfWaza День назад +7

    ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ !! አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን !!
    ሊነጋ ሲል ይጨልማል !! ድል ለፋኖ !!!!

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w День назад

      4ኪሎ የለምምምምም😂😂😂

  • @Fafi_fafi_n1llks
    @Fafi_fafi_n1llks День назад +8

    ጄግኖቹ 👍👍👍

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t День назад

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለተሰውት ውዶች እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው አሁንም አምላከ ቅዱሳን መጽናናትን ይስጥልን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለድል ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ድል ለጭቁኑ አማራ እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasawTezazu
    @KasawTezazu День назад

    አይዞንሁሉም መላዉ የአማራ ህዝብ ከጎናችሁ ነዉ።🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Amharawit0
    @Amharawit0 День назад +15

    first commenter❤💪
    መሪዎቻችንን እንጠብቃቸዉ የማንም ወናፍ እንኳን የአማራ ፋኖ አመራሮችን አይደለም የአማራ ህዝብን ከፍ ዝቅ የማድረግ ሞራል የለዉም።
    የአማራን ለአማራ
    የሰራዊቱን ለሰራዊቱ
    የተቋሙን ለተቋሙ
    ድል ለአማራ ፋኖ❤🥰🔥👑🇨🇬🔥🔥

    • @kebadmeda
      @kebadmeda День назад +2

      ማርያምን ቀደምከኝ እንኳን አደረሰህ 🎉🎉

    • @Amharawit0
      @Amharawit0 День назад +1

      ​@@kebadmedaእንኳን አብሮ አደረሰን🤗🥰

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 День назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን ከፈጣሪ በታች ተስፋችን እናንተ ናችሁ በርቱልን❤❤❤

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 День назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኖቻችን!! ከፈጣሪያችን በታች ተስፋችን እናተ ናቹሁ እባካቹሁ ከዚህ አውሬ አሸባሪ ቡድን ነጻ አውጡን እኛ አዲስ አቤቤዎች በተስፋ እየጠበቅናቹሁ ነው። እባካቹሁ አንድ ሆናቹሁ ከመከራ አውጡን!!

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 День назад +3

    አንኳን አብሮ አደረሰን
    አንድ አማራ አንድ መሪይ ከእግዚአብሔር በታች ለአማራ ሀይሉ ነው።አማራ ህዝብ ከእናንተ የሚጠብቀው አንድነትን ብቻና ብቻ ነው።ቃላችሁን በተግባር በቅርብ ቀን በአንድነት እንድትፈጽሙ እንድታሳዩን ተስፋችን ነው።

  • @NanaKoko-q5l
    @NanaKoko-q5l 23 часа назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @TigistYimer-x1b
    @TigistYimer-x1b День назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ጀግኖች!!!💪አላህ ይጠብቃችሁ ያ-ረብ🙏

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 День назад +3

    እንኳን አብሮ እደረሰን ወንድሞቼ ትክክለኛ የውጪ ዲያስፓራ ተወካይ አሳውቁ።
    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @suleymansoalih164
    @suleymansoalih164 День назад +3

    ትለያላችሁ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 День назад +1

    ወንድሞቸ ❤❤❤ እግዛብሄር ይጠብቅልን

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 День назад +14

    እናንት የአማራ ኩራቶች ድል ለ እናንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p День назад +4

    በርቱልን 💪💪💪👍👍👍👍💚💛❤

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 День назад

    Haddis Media በርቱ
    ከቦታው ያላችሁ መሪዎች እናመሰግናለን በርቱ። ዲያስፖራው ላይ ያለውን ህመም ማስተንፈሻ መድሀኒቱ እንደዚህ ከእናንተ የሚመጡት ድምፆች ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 День назад

    ድል ለጀግናው አማራው ፋኖ እንኳን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amazingman3002
    @amazingman3002 День назад +2

    ❤❤መልካም ለሁሉም ፋኖ የገናበኣል ይሁልላችሁ ድልለፋኖ

  • @Bezawit-i9u
    @Bezawit-i9u День назад +4

    ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm 15 часов назад

    በረቱ

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል

    አምላከ ነቢያት ወሐዋርያት የፋኖን ድል ያፍጥን ፤ አቅምና ጉልበት ይሁናችሁ ዜመዋ 💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪😊

  • @teshomeeshetekebede2659
    @teshomeeshetekebede2659 День назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin День назад +3

    እኳን አብሮ አደረሠን ያማራ መሪዎች ናችሁ ጠላት ብዙ ያወራል በዛሬው መግለጫችሁ እኛ ደሥ ብሎናል ጠላት ይቃጠል

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d День назад +6

    ጀግኖቻችን አላህ ከናተ ይሁንል 🤲ያረብ በርቱልን

  • @MekidesGetahun-p1h
    @MekidesGetahun-p1h День назад +5

    ❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @AmenKibru
    @AmenKibru День назад +4

    ጀግኖቹ እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 День назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ እንኴን አብሮ አደረሰን ወንድሞቸ

  • @MgsGjs
    @MgsGjs День назад +4

    እንቁ የዘመናችን ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለድል ያብቃችሁ ❤🙏

  • @TesfayeWedage
    @TesfayeWedage День назад +5

    ጀግኖች በርቱ 💪💪💪💪

  • @esubalewgetachew1440
    @esubalewgetachew1440 21 час назад

    May God keep you from evils and corrupt people

  • @amaretiruneh2977
    @amaretiruneh2977 День назад +5

    ጠላት እርር ድብን ቅጥል በል መልካም የትግል ዘመን ይሁንላችሁ ወንድሞቸ I hope see you soon ❤❤❤❤thanks for everything ❤❤❤❤ I am proud of you ❤❤❤❤

  • @GetenetFetene-cy7sq
    @GetenetFetene-cy7sq День назад +2

    እንቁ የአማራ ጀግኖች ሁሌም ሥራ ላይ ናቸው

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 День назад +23

    ጎበዝ! ዘመዴ እኮ ትክክለኛ መንገድ እንዲይዙ ለአማራ ህዝብ ኮዝ የሚመጥኑ እንዲሆኑ ነው እንጂ የሚፈልገው ከነሱ ሌላ ጉዳይ ያለው አይመስለኝም።

    • @dessiekelemu2864
      @dessiekelemu2864 День назад +5

      ዘምዴ ከፋፋይ ነው

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 День назад +1

      የሚጠቅምና የሚጎዳ አትመረምሩም ዘመኑን ድሮ በሚያረገዉ እደግፈዋለዉ እወደዋለዉ አሁን ግን መሳርያ ከታጠቁ ጋራ መከፋፈል ጊዴቲ ለህዝብ ነዉ ሲናገር ጥበብ የለዉመም ችግር ይኖራል ግን ጥበብ ማስተዋል ስንናገር ያስፈልጋል መርዝ ነዉ የሚተፋዉ እል ይከታል እኔ እልህ ይከተኛል ወገኖቼ ቆርጦ ቆርጠዉ ለህዝብ ሲተላለፍ ይጎዳል ትግሉን እስክድርም ሾቶላይ ነዉ ግን።በጥበብ አንድ እዲሆኑ መስራት ሠጥፈዊን እዛዉ ያለ መብቴ እዲያመጣ መመካከር😢እደሶስቱ በሬ ሊያረገን ያሰበ ይመስላል ተዉ እከፍ በሉት

    • @mmekonnn3823
      @mmekonnn3823 День назад +2

      የፋኖ አመራሮችና የዘመድኩን ስነ ልቦና ተመሳሳይ አይደለም ። ሙያን በልብ ብሎ ላደገ የአማራ ፋኖ ኢራሮች ልቅ በሆነ ማህበረሰብና ባህል ካደገው ዘመድኩን ዝርጠጣ ጋር አይስማምና ዘመድኩን ከሚገነባው የሚያፈርሰውና የሚበትነው ይበልጣል ።

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 День назад +3

      ​dessiekelemuክክ😅 አይዞዞን እስኳዶች አትጣጡ አይደለም ችግራችሁን ፍቱ ነው ያለውምን አደረገ ዘመዴ???

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube День назад +4

      እኮ ጉሮሮው እስኪደርቅ የሚደክመው ለነሱ እንጅ እሱ የሚጠቀመው ነገር ኑሮ አይደለም

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l День назад +2

    እንኳን አብሮአደረሰን መሪዎቻችንበርቱልን❤️💚💛🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰