ለጸጉራችን ፈጣን እድገትና ጤንነት ዉጤታማ ዘይቶች Best oils for Faster Hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 94

  • @user-ie3qs4go7r
    @user-ie3qs4go7r Год назад +6

    ጀዛክ አላሁ ኸይር በመቀጠል ሰላምታ ሙሉ ሰላምታ አቅርብ ምን አሰቸኮለ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በማለት ሙላው አጅር አለው በመቀጠል በርታልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-xy7qp4ks3j
    @user-xy7qp4ks3j Год назад +20

    ውንድም አህለን አንድ ጥያቄ መልስልኝ በአላህ ምንም አይነት ዘይት ፀጉራችሁ ላይ አታቆዪ ታጠቡ እና ከታጠብን ቡሀላ ነውኮ ሽግሩ ምን መቀባት ይሻላል ከጣብን ቡሀላ ይበላሻል ቅባት ካላገኝ እና ደሞ አገላለፆህ በጣም አሪፊ ነው

    • @user-rd9rt4to3v
      @user-rd9rt4to3v Год назад +4

      ከታጠብሽ በሇላ leave in condltioning በጣም ያረጥበዋል

    • @user-xs6dq1nb1o
      @user-xs6dq1nb1o Год назад +1

      የፀጉር ክሬም

    • @user-rd9rt4to3v
      @user-rd9rt4to3v Год назад

      @@user-xs6dq1nb1o አዎ የፀጉር ከታጠብሽ በሇላ የሚቀባ ነው😍

    • @user-xy7qp4ks3j
      @user-xy7qp4ks3j Год назад

      @@user-rd9rt4to3v ምንድነው በውስጡ የሚካትተው ከምን የተሠራ ክሪም ነው ??

    • @user-rd9rt4to3v
      @user-rd9rt4to3v Год назад

      @@user-xy7qp4ks3j ሺአ. ባተር

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад +2

    ዶኪተር እደትናችሁ ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Год назад

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +3

    እናመሰግናለን 🙏ሮዝመርይ በጣም ጥሩ ነው

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 Год назад +1

      ለምድነው ጥቅሙ

    • @user-rg8xm9wj8d
      @user-rg8xm9wj8d Год назад +1

      @@toybawollotube789 ለፀጉር ጥሩ ነው እማ እኔ አንድ አመቴ መጠቀም ተጀመርኩ በጣም ሀሪፍ ነው እማ ተጠቀሚው

    • @user-ol4is8qx2h
      @user-ol4is8qx2h Год назад

      እራሱን የቻለ የሮዝመሪ ቅባት አለ?

    • @hawaalyou280
      @hawaalyou280 Год назад

      @@user-ol4is8qx2h አወ አለ

    • @neijatearebu1194
      @neijatearebu1194 Год назад

      ባረበኛምድነውስሙ እማ

  • @user-ro7lc9be5h
    @user-ro7lc9be5h Год назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @rabyasaed4779
    @rabyasaed4779 Год назад

    ወድሜለመታፀገርመፍትሄንገረኝ ብዙነገርመከርኩኝግንምንምመፍትሄአላገኘሁም

  • @kuridemakuridema
    @kuridemakuridema Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Год назад +1

    ዶክቶር በጣም እናመሰግናለን
    ጥያቄ ደሞ በአጠቃቀሙ ላይ ስሆን
    ለምሳሌ በየቀኑ ተቀብተን በየቀኑም ደግሞ የምንታጥበው ከሆነ ጉዳት የለውም ወይ?
    እነ ለምሳለ ጸጉሬ በጣም ስስና ለስላሳ ነው
    በተለምዶ ደሞ አነ በየሳምንቱ ነው የምታጠበው
    እና እነዛን ቅባቶች ለጸጉሬ ወደድሁት ግን ተቀብቼ በየቀኑ የምታጠብ ከሆነ የባሰ እየሳሳና እየተነቀለ አይድም ወይ ዶክቶር

  • @tezitadesse3565
    @tezitadesse3565 Год назад

    thank you Dr lemeteseten mikir pls Dr leqoda kintarot yemihon kale leliji

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад

    Thank you Doctor 💊🙏

  • @user-tq5qm2xv4v
    @user-tq5qm2xv4v Год назад

    አህለን ዶክተር እናመሠግናለን

  • @user-gv6ww7jw9c
    @user-gv6ww7jw9c Год назад

    Jazak Allah khari 👍👍

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ አህለን ወንደማችን ❤❤ሰወደህ እኮ

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 Год назад

    ጀዘኪአለህ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 Год назад

    ወአ ወራ ወበ አህለን ዴክቶር

  • @EmeneshTigabu-nq1mk
    @EmeneshTigabu-nq1mk Год назад

    የዱባ ፊሬ ቅባት አሰራሩን አሳየን ዶክተር

  • @hamdanalymmahi
    @hamdanalymmahi Год назад +1

    ዶክተርየወስ ፋትመድሀኒትንገረኝ

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Год назад

    እህቶቼ ሩዝሜሪ ያለው ኢክሊል ጀበል የባላል በአረበኛ ዘይቱን ግዙ ያጉሉ ዘይት የወይራ ዘይት ዘይት ስምሰም የኩኩናት ዘይት አቀላቅላችሁ ተጠቀሙ እሱ እንዳለው የሩዝ ሜሪውን ዘይት እንዳታበዙ ቲኒሽ ነው የምጨምሩት እሰከ ቅንድቤ እየተጠቀምኩት ተጠቅሜበታለሁ ከብዙ ልፋት ቡሀላ በነዚህ ዘይቶች ለውጥ አገኝቻለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Год назад

    Selam Dr enamsegn alen wndemachen melkm sew 😍💚💛❤💞

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 Год назад

    ወአ ወራ ወበ

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u Год назад +1

    አወአለይኩምሰላም ፎርፎር መዳሀኒት ካለህ ስራልን

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን💖

  • @kehu3355
    @kehu3355 Год назад

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @egzabhirymsigen3368
    @egzabhirymsigen3368 Год назад +1

    ፎረፎር አስቸገረኝ ወድም ዶክተር

  • @meh.3461
    @meh.3461 Год назад

    ወንድሜ ጀዛክ አላሁ ኸይር ግን የት ነው አድራሻህ እባክህ አዲሳባ ከሆንክ ለህክምና ስለምፈልግህ ነው

  • @kidistzerihun835
    @kidistzerihun835 Год назад

    ወንድሜ እናመሰግናለን ግን ጥሩ ሻፖዎችንም ብታሳየን ደስ ይለኛል

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 Год назад

      ዶ/ር ሰይፈ ሰርቶታል ግቢና እዪዉ ዶ/ርሰይፈ ብለሽ

  • @rahma98came
    @rahma98came Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ዶክተር እናመሰግናለን የሩዝ መሪ ቆንጆነው እኔ እጠቀመዋለሁ በቴሬግራም ፅፌልህ አልመለስክልኝ ከቻልክመልክልኝ ጥያቄነበረኝ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Год назад

    ዋአለይኩም አሰላም አህለን

  • @saleehahmed9348
    @saleehahmed9348 Год назад

    اسلام عليكم
    ይቅርታ ዶክተር H.Pylori bacteria በጣም አስቸገረኝ እባክህ መፍትሄ ካለህ ብትመክረኝ

  • @aeth2591
    @aeth2591 Год назад

    አህለን ዶክተር where have you been is been long time to see ur channel welcome back

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 Год назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ግን ልማከር እፈልጋሎ ሁለት የሆልኝፊት ጥርስ ይነቃቃል ምን ማደርግ አለብኝ ያለሁት ዱባይ ነው

  • @Fozi254
    @Fozi254 Год назад

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህን ወድም እኔ ጥያቄ አለኝ ኢሻአላህ ጥያቄየ ምድነው ያለሁት ስደትነው እና ያመኛል እሚመኝ ከአገቴ በላይ በሙሉ ነው ማለትም መጀመሪ እደ ማስነጠስ ያረገኛል ከዛ ከአገቴ በላይ በሙሉ እሽኝ እሽኝ ይለኛል እና ምድነው መዳኒቱ !!

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f Год назад

    ዶክተር እኔ የምቀባው ዘይት ወደቆዳየ አይደባም ምን ላድርግ😢😢

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад

    አህለን ዶክተር

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 Год назад

    Dr ❤️

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Год назад

    ሰላም ዶክተር ኮሊስትሮል ከፍ ብሎብኛ ከደም ማነስጋ እደት ይታያል ደም ምርመራ አዲርጌነበር ባይታሚንዲ ፣አይረን እጥረት አለብኝ ለሁለት ወር ሰተውኛል ኮሊስትሮል ግን ከፍብላል መዲሀኒት አልታዘዘልኝም

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад +4

    በወሳፕ መልኪት ነበርኝ አልመለስኪልኝ ዳኪትር የአጀት ቁስለት አስቃይቶ ልገለኝነው መፍትሆ ካላችሁ እር ለአላህ እሁናችሁ አለሁ ሀኪምቤት ህጄ መዳኒት ስጡኝ መፍትሆ የለውም እምኖርውም ክስው ሀገርነውና መላበሉኝ በአላህ ተስቃየሁ ያስመልስኛል ሆዴን ያቃጥለኛል ብቻ መተፍስ ይደክመኛል እር መላበሉኝ

  • @asbb3931
    @asbb3931 Год назад

    ሰላም ወድሜ ምንም ብጠቀም አልተመቸኝ ምን ይሻለኛል

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Год назад +2

    ማን ህንደቅቤ የለም ህንጂ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጠፋህ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Год назад +1

    በሹፍ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 Год назад

    የጦስኝ ዘይት በእንግሊዝኛ ምንድነው እሚባለው

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Год назад

    አህለን

  • @gdfh27
    @gdfh27 Год назад

    ወለይኩም አሰለም ዶክቶር ብጉር ፊቴን አበለሸው ምንም አይነት ሜከፕ አልጠቀምም

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад +1

    🌷👍👍👍👍👍

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад +15

    በአጀት ቁስለት ተስቃያቼ ልሞትነው እር በዱአችሁ አትሩሱኝ

    • @elhamabas158
      @elhamabas158 Год назад

      አይዞሽ እህቴ አሏህ አፊያ የድርግሽ

    • @hamzyaflower6373
      @hamzyaflower6373 Год назад

      አላህ አፊያ ያርግሽ እህቴ ደሞ አላህ ይጠብቅሽ

    • @madinakassem8241
      @madinakassem8241 Год назад

      Allha afyha yagsh

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b Год назад

      አላህ አፊሽን ይመልስሽእህቴ

    • @rozakadir8732
      @rozakadir8732 Год назад

      አላህ በራህመቱ አፊያ ያድርግሽ አላሁመ አሚን

  • @timatim1607
    @timatim1607 Год назад

    የትነው የሚገኘው ጋይስ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад

    የዱባ ዘይት የምግብ ዘይቱ ለፀጉር ይሆናል ወይ ??????

  • @tigihailu9027
    @tigihailu9027 Год назад +1

    እኔ ምንም ባረግ ለውጥ የለም

  • @user-sb5lt3xe4b
    @user-sb5lt3xe4b Год назад

    ደኩተር በዋትሳፕም በኢሞም ፅፌ ነበር ካላስቸገርኩህ ብትመልስልኝ አላህ ይወፍቅህ

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Год назад

      ቁጥሩን ስጪኝሲ በአላህ

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад

    Aslmlekume we we

  • @ksakaa4316
    @ksakaa4316 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 3 месяца назад

    🎉🎉🎉😢

  • @user-pr5nz5zc8b
    @user-pr5nz5zc8b Год назад

    በአላህ እዳታልፈኝ ፎረፎር ሊገለኝነው የፀጉር መዳኒቱ????

    • @sefitega3095
      @sefitega3095 Год назад

      እኔ ፎረፎር በጣም ያስቸግረኝ ነበር ግን የቅርፉድ የጥቁር አዝሙድ ውሀ አፍልቸ ስጠቀም ጠፋልኝ

    • @rabiaseid1288
      @rabiaseid1288 Год назад

      ​@@sefitega3095 እንዴት አድርገሽ ተጠቀምሽው እህት

  • @user-jn1bn3xv4z
    @user-jn1bn3xv4z Год назад

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @alganeshafewerqi1168
    @alganeshafewerqi1168 Год назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Год назад

    ወአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ