የወይራ ዘይት ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Amazing Health Benefits of Olive Oil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የወይራ ዘይት
    የወይራ ዘይት ለፊት
    የወይራ ፍሬ
    የወይራ ዘይት አጠቃቀም
    የወይራ ዘይት አይነቶች
    የወይራ ፍሬ ጥቅም
    የወይራ ዛፍ
    የወይራ ዘይት ጥቅም
    የወይራ ዘይት አሰራር
    የወይራ ዘይት ጥቅሞች
    የወይራ ዘይት ለፀጉር
    የወይራ ዘይት ለፊት ጥራት
    የወይራ ዛፍ ጥቅም
    የወይራ ዘይት ጥቅም ለህጻናት
    የወይራ ዘይት ለብልት የሚሰጠው ጥቅም

Комментарии • 64

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    እሚገርም እምቅ እውቀት ነው ያለህ ተባረክ የምታስረዳበት መንገድ እጅግ ግልጽ ነው❤🎉

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Год назад +18

    ረመዳን ሙበራክ ኡመታ ሙሀመድ በሙሉ እንኳን አደራሰቹ አደራሰን አላህ ፁመው ከሚጠቃሙት የድርጋን ያረብ ጉሉ አሚን

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Год назад

      ኩል አምቱ ብከይር. አላህ ይባረክ ፊክ😊

    • @sititube8698
      @sititube8698 Год назад

      አሚንንን

    • @zenabmohamd3588
      @zenabmohamd3588 Год назад

      Ammmen yrab

    • @AlkelimatuTeyebaSedeka
      @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад

      كُل سَاعَة... كُل يَوْم... كُل اسْبُوع... كُل رَمَضَان... كُل عَام وَأَنْت بِأَلْف خَيْر.....

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

      አሚንንንን

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    ወአለኩምእሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ደኩተረ ጀዛክ አላህኸይር❤❤❤

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад +2

    አወን ሰውየየ ዶክተር ነው በጣም ይወዳ

  • @JaHa-lm4qr
    @JaHa-lm4qr Год назад

    በጣም ነው ማመሠግነው ወንድሜ

  • @elhammohammed1486
    @elhammohammed1486 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ዶክተርየ እረመዳን ሙባረክ አበረታቱት ሀሪፍ ነዉ ትምርቱ ተከታትየ ተጠቅሜበታለሁ

  • @JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx
    @JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @genetabate8524
    @genetabate8524 Год назад

    Thank you for sharing your knowledge with us! God bless you!!

  • @abebagetachew6820
    @abebagetachew6820 Год назад

    Theank you for sharing

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Год назад +1

    እናመሰግናል 💐💐💐

  • @OmarOmar-b4q8o
    @OmarOmar-b4q8o 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ረመዳን ሙባረክ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад

    Shukeran Doctor

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    جزاك الله خيران

  • @sadyamaruf
    @sadyamaruf Год назад

    شكراً دكتور

  • @AswqAswq-u3t
    @AswqAswq-u3t 5 месяцев назад +1

    ቀጥልበት

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 Год назад

    Thank u🙏

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ Год назад

    Thanks

  • @fuadsiraj5302
    @fuadsiraj5302 Год назад +1

    ለምግብ ዘይትነት ያገለግላል ወንድሜ?????

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Год назад +7

    እግሬን በጣምያምኛል መጀመርያላይ ጉልበቴን ብቻነበር ያመመኝ አሁንግን ከጉልበቴ እስክውጡን እግሬን ያመኛል የመደዘዝስሜት አለው እስቲ ምንማደርግእዳለብኝ ንግርኝ

  • @sititube8698
    @sititube8698 Год назад

    እናማሰግነልን

  • @ዘሀራ-የ2ቐ
    @ዘሀራ-የ2ቐ Год назад

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ

  • @GgGg-kh7ry
    @GgGg-kh7ry Месяц назад

    organic olive oil ነው እሚለው እኔ ገዝቸ ልጠጣው ነበር ባረበኛ ደግሞ جوف ነው እሚለው እግሊዘኛ አልችልም አብራራልኝ ጠጥቸው እራሴን ያመኛል ሁሉን ጂስሜን አብራራልኝ ዶክተር ጀዛከላህ ኸይር

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 Год назад

    ዶክተር ስካር አትጠቀሙ ባልከው ላይ ቻሌንጅ ጀምሪ ልክ ዛሪ 27 ቀኔ ስካር ጣፋጮችን ከተውኩ 👌👌👌👌

  • @aselefmekonen758
    @aselefmekonen758 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ዶክተር በቅባት ምክንያት ለሚመጣ አለርጀሸከ መፍትሄ ካለ

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ፍሬው ላይ ግን በጣም ብዙ ጨው ለምን ይጨመራል

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 10 месяцев назад +2

    ሆድ ድርቀት ያለባችሁ ኦርጂናሉን ዘይት ከሎሚ ጋር በባዶ ሆዳችሁ ሞክሩት በአንድ ቀን ነው የሚያክማችሁ ተሰቃኢቼ ነበር አላህ እረድቶኛል
    ባረክአላህ ፊክ ዶክተር

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад

    -٢ رمضان 🌺
    اللهُمّ اعِنّا علىٰ صِيامه وقيامِه وتقبّل اعمالنَا ‏وَلا تجعلنا مِن الخاسرين فيهِ ، اللهُم إجعلنا ممّن تدركهم الرحمة ثم المغفرة ثم العِتق من النار 🌺

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ

  • @sititube8698
    @sititube8698 Год назад

    ዋአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 10 месяцев назад

    ለህፃናት ፀጉር መጠቀም ይቻላል?

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر Год назад +4

    እረ አበረታቱቶስትና ስንት ፈልፍ ካፊሮች በፕራክ ሢጃጃሉ እያየን እናበረታለን ለነ ደግሞ አይፈቀድም ሙስሊሞች ማለቶ ነው አበረታቱት ቢደወዉም ጠቃሚ ነው እውቀትን ቅሠሙ ዛሬ ባይጠቅም ነገ ይጠቅመናል ጀዛከሏህ ዶክተር

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад

    Wa wr wb

  • @lubabalubaba5481
    @lubabalubaba5481 Год назад

    አለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ነህ ዶክተር ስለ ስብ ምደሀኒት ንገረን

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Год назад +1

    ስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ደኩትርየ እባክህ እህን ኮምትካይህው መልስስጠኝ በአላህ

  • @zelalemlakewu1062
    @zelalemlakewu1062 Год назад

    ዶክተር ስለ ጉንጭ ውፍለት ለመቀነስ ትንሽ በለን

  • @ikma-xc2qj
    @ikma-xc2qj 3 месяца назад

  • @Rehima-l1k
    @Rehima-l1k 7 месяцев назад

    እስኪ ቀላል ጥያቄ መልሱልኝ የኢትዮጲያ የወይራ ዘይትና የአረብ ሀገር ዘይት ዘትቶን አንድ ነዉ ወይስ ይለያያል ?

  • @Zzzzzzzkkkk1010
    @Zzzzzzzkkkk1010 Год назад

    ወይራ ዘይት ፀጉሬን ስቀባ ይሸብታል

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወንድም ለምግብነት እጠቀመው ነበር በዘይት ምትክ ግን ምንም ሰላም አልስጠኝም ለፀጉሬም ለስውነቴም ስጠቀመው ድርቅ ነው የሚያደረገኝ ይቅርብኝ
    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የጨኮራ ባይረስ ጀርቱማ ወይም እልቲሀብ የሚባለው አለብሺ አሉኝ ሀኪም ቤት ኢንፌቅሺን ቁስለት ነው አልገባኝም
    ምን አይነት ምግብ ልጠቀም ከምንስ ልጠበቅ ከውጪ እራሱ ቆስሎል ምግብ ከቀመስኩ ወደ ላይ ነው የሚለኝ ተስቃየሁ ትንሺ ሀኪም ቤት ሂጀ መዳኒት ከስጡኝ ወድህ ለውጥ አለኝ ወደላዩ ቁሞልኛል እና ይሄንን አትብሊ ምናምን አላሉኝም ሆድሺም ውስጥ አየር አለ አሉ የኩላሊት ጠጠር ብቻ አላህ ባሮቹን በተለያየ ነገር ይፈትናል አላህ ሳብር ይስጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ያጀማአ

  • @umuabedallah8625
    @umuabedallah8625 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zahramohamad8924
    @zahramohamad8924 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Год назад

    አው ቤሩት ሰወቼ በጣም ያመርታሉ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад

    አረብ ሀገር በጣም ሙቀት አለ እና ጎጂነቱ እንዴት ነው 😮😮😮 እና ደሞ እኔ ጋር ያለው ዘይት መጨረሻ ላይ ዝቃጭ አለው extra virgen ነው ምግብም ይሰራበታል

  • @NefisaM88
    @NefisaM88 25 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @QuibUhbb-dg1zl
    @QuibUhbb-dg1zl 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 Год назад

    🤲🤲👍

  • @nafeeshabah
    @nafeeshabah Год назад

    ☝☝☝🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🌹

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

    ወዐለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛከላሁኸይር አላህ ይጨምርልህ

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    👍👍👍