ፖሊስን ሳይቀር ያሳዘነ ከአረብ ሀገር እስከ አዲስ አበባ የደረሰ አሳዛኝ ታሪክ። ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 716

  • @fikirteasfaw513
    @fikirteasfaw513 3 года назад +81

    ይሄ ሰው የሌብነት ትምርት ቤት ነው የተማረው ማፈያ ነው እግዚአብሔር የስራአን ይስጥ ዘመን ሁሉ የስቃይ ዘመን ይሁን በሄድክበት ሁሉ ስቃይ ይግጠምህ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +30

    ወይ ፈጣሪ ሴቶችን ሁሌም ማስለቀስ እንደዚህ ያሉ ወንዶች ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣችው

  • @zlove9884
    @zlove9884 3 года назад +22

    እግዚአብሄር ከእንደነዚህ አይነት አስመሳይና አጭበርባሪ ወንዶች ይሰዉራችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ 💚💛❤

  • @liliyoyo2901
    @liliyoyo2901 3 года назад +117

    እባካችሁ እህቶቼ በተለይ አረብ ሀገር ላለነው ሴቶች እዚህ እንቅልፍ አተን ነፃነታችንን አተን ልጅነታችንን በስራ ጨርሰን ብዙ ነገር እያማረን የቆጠብነው እንዲ በቀላሉ የቀን ጅቦች ሲወሰድ በጣም ልብ ይሰብራል እኛ እዚህ የለፋንበትን ለመብላት አፋቸውን አሹለው ወረበላዎች እየጠበቁ ነው እና እንጠንቀቅ ቅመሞችዬ

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 года назад +12

      በጣም ትክክል እኔ እንጀራ እያማረኝ ገንዘብ ላለማዉጣት ከመሰሰቴ የተነሳ ኖሬአለሁ

    • @liliyoyo2901
      @liliyoyo2901 3 года назад +3

      @@yaniyani8683 እረ ሆድ ይፍጀው ይገባኛል

    • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
      @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 3 года назад +1

      በትክክል

    • @beshadub2628
      @beshadub2628 3 года назад

      @@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት ....

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 года назад

      @@yaniyani8683 ልክ እንደኔ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +35

    እህቴ አይዞሽ! እኔ ለምን ተታለሽ አልልም ሁሉንም በወንድ የሚታለሉ ሴቶች ለምን ተታለላችሁ አልልም። እኔም በሰፈሬ ልጅ ልታለል አላህ ነው ያወጣኝ። አልሀምዱሊላህ አንድም ቀን ወንድ አታሎኝ አያውቅም። በትዳር የሚቀርበኝን ወንድ ሁሉ ሌባ ስለሚመስሉኝ አንድም ቀን ስለ ትዳር አስቤ አላውቅም።
    ግን አንዳንድ ሴቶች የብዙ ሴቶችን ታሪክ ሰምታችሁም ትታለላላችሁ እባካችሁ ንቁ

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад +6

    እየረዳሽ ያለው ሽማግሌሸን ብድሩን አምላክ በልጆቹ ይክፈለው እናመሠግናለን ወንድማችን 1000 አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል እሱ በጥናት የመጣ ነው የሚመሰልው ለፍቅር ሳይሆን ለበቀላ የመጣ ነው የሚመሰለው በደንብ በጥናት የተሰራ ነው የሚመሰለው በጣም የሚገረመው ሁሉ ነገር ነው የምታመኝው ትንሸ እንኳን ጥርጥር የለሸም ይገርማል ሰው በተለይ ወንዶች በሰው ሃገር ለፍታ ያመጣቸው ገንዘብ እግዚአብሔር ይፍረድብህ !!!

  • @eldafikir4614
    @eldafikir4614 2 года назад +7

    እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ የትም አይደርስም እህቴ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እራስሽን ጠብቂ ይህ ቀን ያልፋል

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 3 года назад +188

    የስው ልጅ ለመስርቅ ይህን ያህል እውቀት ከሚኖርው ለስራ እንዲህ ብኖርው የት በደርሳን ነበር ሱብሀነላህ

    • @ሀለውያሀበሻዊት
      @ሀለውያሀበሻዊት 3 года назад +6

      ትክክል

    • @kdyghgh8381
      @kdyghgh8381 3 года назад +5

      እኔ የሚገርመኝ ሰንት አረብ አገር ሴቶች እያለቀ ሱ በሌባ ወንዶች ሌለዋሤት የያለምን ማሥረጃ ብሯን አንሥት የምትሠጠዉ ሐምን ደነዉ ሥንት እህቶቻችን ናቸዉ በዚህ ምክንያት ህይወታቸዉ ያጡት

    • @ሀለውያሀበሻዊት
      @ሀለውያሀበሻዊት 3 года назад +2

      @@kdyghgh8381 መቸም አይሰሙም እኔ ደከመኝ

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 3 года назад

      እውነት ነው በጣም ትክክል እህቴ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

      ትክክል😍

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +46

    ትልቁ የእኛ ሴቶች ችግር ወንዶች ሚያወሩልንን ነገር አምነን መቀበላችን ጭራሽ ማጣራትም አንፈልግም ሲባልም አረብ አገር ምንሰራ ሴቶች ካለን ድካም እና ከሰው ናፍቆት የተነሳ ያሉንን ሁሉ እናምናለን ግን ከ መቶ አንድ ወንድ ነው እውነተኛ ሚገኘው እንጠንቀቅ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 3 года назад +5

      ትክክክል የኔ ውድ ፈጣሬ ከደዝህ አይነት ውዶች ይሰውርን ያማል😭😭😭😭

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 3 года назад +8

    ይሄ የኔም ታሪክ ነው እኔም አልፌበታለው ልክ የኔን ሂወት ነው የገጠመሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና የሠው ሂወት የሚያጨልሙ በጣም ብዙ አሉ ይብላኝ ለነሡ ሺ አመት ለማይኖሩ የሠው እባ የእግር እሳት የሆነባቸው ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው አይሽ ያልፋል

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 2 года назад +1

    በመጀመርያ ደርጃ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ ንብርተሽ ይመልስልሽ ሲቀጥል 100% አንቺ ነሽ ጥፋተኛ አራት ነጥብ

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 года назад +3

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው እውነት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይፈረድበታል አረብ ሀገር ተቃጥላ ያገኝችውን ጥሪት በዚህ ሁኔታ በላህው በቃ አይይ አይጠቅምህም የዘላለም እሳት የሚባል አለ

  • @ኢትዮጲያ-የ4የ
    @ኢትዮጲያ-የ4የ 3 года назад +3

    ይኸውልሽ እህቴ አታልቅሺ እንደዉም በጣም እድለኛ ነሽ! እህት አና ወንድሞች አሉሽ!የጠፋዉ ገንዘብ ነዉ ሂወት አይደለም! ሚተካ ነገር ነዉ! ስለዚ እርሺዉ ገንዘብ አንዲ ነወ! ስለዚ አንቺ ሙሉ ጤነኛ ነሽ ስራ ስሪ!!! አበቃ ከንቺ የባሰ አካል ጉዳተኛ የሆነ እና ዘመድ አዝማድ የሌለዉ በብዙ የተበደሉ ብዙ ሴቶች አሉ! ባገራችን! ዝለዚ ጠንከር በይ! !

    • @yeberhanulij7831
      @yeberhanulij7831 3 года назад +1

      የኔ እናት እርሽው ማለት ቀላል ነው ገንዘቧ ስሜቷ ብዙ ነገሯ ተጎድቷል ምኑን ጤነኛ ሆነች በሽታ አልጋ መያዝ ብቻ አይደለም ያውም ሰው አገር ተለፍቶ ያገኘሽው ገንዘብ አንድ ብር ያማል በዛ ላይ ባመንሽው ሰው ...ጥፋት አለባት ቢሆንም ከባድ ነው እግዜር ይርዳት

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 года назад +18

    ውይ😭 ልብ ይሰብራል ታርኩ
    እባካችሁ እሕቶች ከአንድ አንድ ታሪክ እንማር በጣም ብዙ ታሪክ በ ዩቱብ ይቀርባል ግን መስማት ብቻ ሆነ ለምንድነው ት /ት የማንወስደው ❓️

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 года назад +2

      ፍቅር የሚሉት ነገር እኮ ነው ጉድ እየሰራን ነበር።

  • @سانيابينتباباف
    @سانيابينتباباف 3 года назад +15

    አይዞሽ እሆቴ የሴትን ልጅ ህይዎት የሚያመሰቃቅሉ ወንዶችን ከውሀ የቀጠነ ከጄት የፈጠነ ተቅማጥ ይልቀቅባቸው

    • @tsionmenberu6736
      @tsionmenberu6736 3 года назад +1

      ተቅማጥማ ያንስባቸዋል

    • @ማሂነኝብቸኛዋ
      @ማሂነኝብቸኛዋ 2 года назад

      😂ሳልፈልግ አሳቅሽ እናማ ሰው የዘራውን ያጭዳል ቢዘገይም😢😢😢😢

    • @sekiye
      @sekiye 10 месяцев назад

      😂😂😂 beged asakeshge 😂😂
      Wendoch gn endi miyaderegu afer belu😢

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +53

    ይሄ ታርክ ተደግሞ ነው ልበል ለማንኛውም ልብ ያለው ልብ ይበል ፍቅር እና ገንዘብ ለይለን የማት አለብን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад +6

    እውነት ከሚገባው በላይ ሽምግላ ላይ ለምስክርነት የቆሞው ወድማችን ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት እውነኛ ስው ነው እግዛብሄር ዘበኑን ሁሉ ይባርክለት እውነት

  • @lovekonjo9313
    @lovekonjo9313 3 года назад +51

    😏ግን አንዳንድ ሰዎች ለምነዉ መሞትን የሚረሡ 😥ይች አለምኮ ቀሪ ነች😥

    • @teenateena3461
      @teenateena3461 3 года назад +1

      በጣም😥

    • @workitukebede9937
      @workitukebede9937 3 года назад +1

      እናንተ የ አረብ አገር ሴቶች ልብ ግዙ

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 года назад

      @@workitukebede9937 እሺ እማ

  • @endzinawtefera3275
    @endzinawtefera3275 2 года назад

    የኔ አስተያየት ለእርቅ ማእድ ነው፣ ጥሩና መልካም ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ አመሰግናችኋለሁ። እንደዚህ አይነት ወንጀለኞች በአደባባይ የሚጋለጡበት መንገድ ቢፈለግ ጥሩ ነው። ጠንከር ያለ እርምጃ የሚወሰድበትን መንገድ እባካችሁ ፈልጉ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!

  • @etk153
    @etk153 3 года назад +15

    ስላከፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተማርን 🙏

  • @ሀለውያሀበሻዊት
    @ሀለውያሀበሻዊት 3 года назад +22

    ህግ መሬቱ ሽጦ ብርዋን ይመልስላት😢😢😢😢

  • @hirutgmeskal7581
    @hirutgmeskal7581 3 года назад +4

    አይዞሽ ህእቴ ጠርቶት የዋሸበት እግዚያብሔር ፍርድ ይስጥሽ ለሌሎች መማሪያ ነው

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن 2 года назад +1

    በእዉነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 года назад +8

    እኔ ላልቅስልሽ የኔ እናት አንጀቴን ነው የበላሽኝ የኔ ከርታታ 😭😭

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 3 года назад +3

    አጥንቶሽ ነው የዘረፈሽ የኔ እናት እግዚያብሄር ይፍረድበት

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 2 года назад

    ጎበዝ ነው ደግ አደረገሽ ትንሽ ብትቆዪ እያንዳንዱን የሰውነት አካልሽን ባንቺ ደግነት ቸርችሮ ከጨረስ በኋላ ያኔ ስትነቂ ማን እንደሆነ ትረጂ ነበር ።

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 3 года назад +38

    ሁሉም ባይሆኑ ግን እናንተ ወንዶች ምን ይሻላቹሀል የሚያያችሁ ፈጣሪ መኖሩንም ጭራሽ እረስታችሁታል ልበል, እህህ አልጠረጠርኩም ነበር አለች ሴትየዋ ለሁላችንም ልብ ይስጠን

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs 3 года назад +1

      አሜን መቼም ልብ ከመስበር አይቆጠቡም እግዚኦ

  • @johnhanna6342
    @johnhanna6342 3 года назад +18

    ትልቁን ጥፋት ያለው አንቺው ጋር ነው ያለው ገንዘብ ብድር ሲጠይቁ ወንዶች ድራሻችውን አጥፉ ሌቦችና አጭበርባሪዎች ናቸውና ፍቅር ሌላ ገንዘብ ሌላ ምን ጉድ ነው

    • @aklilubelachew4092
      @aklilubelachew4092 3 года назад

      በዚህ በከፋ ዘመን ማንንም ማመን አይቻልም እንኳን የእናቴን ልጅ ጎበዝ እንጠንቀቅ

  • @ስለአገርፍቅር
    @ስለአገርፍቅር 3 года назад +50

    ሚስቱም አብራ የምታጭበረብር ማፊያዎች ናቸው ሚስቱ ወርቁንም ሆነ መሬቱን ማስቀረት ስለፈለገች እንጂ ልብዋ ያውቀዋል :: ይሄ ግፍ አንድ ልጃችሁን ያሳጣችኃል ሞትና መቅሰፍት ቤታችሁ ይገባል እግዚአብሔር ዝም ሲል የተወ ይመስላል እንጂ አይተውም ይፈርዳል

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 года назад +4

      ያባት እዳ ለልጅ ነው ይዘገያል እንጂ የእግዚአብሔር ፍርድ አንድ ቀን የእጅህን ታገኛለህ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 года назад +5

      እዉነት ነዉ ግን አባት እናት ባጠፋዉ ልጆች ይጎዳሉ

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 года назад +1

      @@hanagerma9528 ችግሩ እሱ ነው እህቴ

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 года назад +1

      ምን ባጠፋ ልጃቸውን ክፉ ይድረስበት እራሳቸው ያወራርድት።

  • @senasena3091
    @senasena3091 2 года назад +3

    እከዋን አልገደለቨ እናቱን የገደለ ሳያገልሸ ፈጣሪ አተረፈቨ

  • @genetabeba5571
    @genetabeba5571 3 года назад +2

    አየይዞሽ የኔ እህት ወንዶችን ማመን ቀብሮ ነው አግዚኣብሔር አለሽ!

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 3 года назад +43

    እኔ የሚገርመኝ የኛ የሴቶቹ ልብ አለመግዛታችን ወንዶቹስ መቸም ፈርዶባቸው እንደዚህ ሁነው ቀሩ እረ እህቶች ልብ እንግዛ ለወንድ ብር አትስጡ አንዳንድ ጥሩ የሚባሉ ወንድሞችን አሰደባቸው እኔ አላገባ ብሎ ይተወው እንጅ ብሬስ ቅምስ አላደርገውም ወላሂ እግሬ እስኪያብጥ ሰርቸማ ለወንድ ስራም አላጣሁ

  • @procell803
    @procell803 3 года назад +10

    አንዱ ባጠፋ ሌላው ይወቀሳል ብቻ ፈጣሪ ለኛም አስተዋይ ልቦና ለነሱም እዉነት ተናግረው የምንሩበት ቀን ያምጣልን ፈጣሪ የጁን ይስጥልን ብቻ የፖልሱን ዉሳኔ ለማውቅ ጉጉት አደረብኝ እህቶቼ ከዚህ ታሪክ ትምህርት መውሰድ አለብን

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +15

    ይሄ ሰዉ በሌብነት ትምህርት ሳይወስድ አይቀርም የእዉነት በጣም የማጭበርበር ዘዴዎች አሉት እግዚአብሔር አምላክ የወሰድከዉን ገንዘብ የእግር እሳት ያድርግብህ በጣም ያማል የአረብ ሀገር ገንዘብ እንዴት እንደሚመጣ የሚኖረው ነዉ የሚያዉቀዉ

    • @ስለአገርፍቅር
      @ስለአገርፍቅር 3 года назад +2

      Yani yani
      እመኚኝ ባልና ሚስት ተስማምተው የበሉትን ገንዘብ ለካንሰር ያጠፉታል ልጃቸውንም ለክፉ አሳልፈው ይሰጡታል ፣ ወደልባቸው ቢመለሱ ግን አሁንም አልመሸም

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 года назад

      @@ስለአገርፍቅር በጣም ትክክል

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 года назад

      በትክክል እኛ እንዴት ፈግተን እንደምናመጣ ያየ ያዉቀዋል 😢

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 3 года назад +7

    የሰውየው ጭካኔ ! የንቺ ሞኝነት።ያሳዝናል!!
    በጣም

  • @sebilegetanehsebilegetaneh3304
    @sebilegetanehsebilegetaneh3304 2 года назад +1

    የኔ ህሕት አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው

  • @ZebenayMengistu-wb3nx
    @ZebenayMengistu-wb3nx 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +28

    ይሄኮ ምንም ማጣራት አያስፈልግም ለልጅቱ ይፈረድ

    • @abimama7293
      @abimama7293 3 года назад

      የኢትዮጵያ ህግ

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 года назад +1

      Brava ጥሩ ብለሻል መለቀቅም የለበትም ነበር ወይም ደሞ ሌላዋን ሴት አጭበርብሮ ለዚች እንዲመልስላት ይሆናል ፖሊስ የለቀቀው

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 года назад

      አይ የኛ ሀገር ህግነዉ ለሷ የሚፈርድ ሪታዬ

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 8 месяцев назад

    እንደው እጥብ ነው ያረገሽ የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ሰውየው ግን በቃ የአሰራረቅን ጥበብን በማስተርስ ደረጃ ነው ተምሮ የተመረቀው እግዚአብሔር የእጁን ቅጣት ይሰጠዋል

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 3 года назад +7

    እርቅ መዓዶች ጥያቄዎቻችሁ ሚዛናዊ በመሆኑ አደንቃችኋል።ይሄ ሰው ግን መቀጣት አለበት።ሰው የሚማረው ወንጀለኛ ተገቢውን ቅጣት ሲያገኝብቻ ነው። የኔ ቆንጆ አንቺ ምንም አላጠፋሽም ስለወደድሽው ነው።ማናችሁም በሷ አትፍረዱ አያድርስ ነው።እሱን ግን ምላሱን ነበር መቁረጥ።

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 года назад +16

    ልብ ያለሽ ሴት ሁሉ ከዚች እህት ተማሪ አይ ወንዶች

  • @tsehaygetnet6569
    @tsehaygetnet6569 3 года назад +1

    አይዞሺ እህቴ ለበጎ ነው ይህ ሰውይ ይጥልቅ ሰይጠ ነው ትክክልኝ ሰው አይመስላኝ ይቅር ይባላው ፈጠሪ

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 3 года назад +8

    የተረገመ ሌባ ነው የገጠመሽ እህቴ !!!ለማየት ያብቃሽ እነዲህ አይነት ሰው ከፈጣሪ ቅጣት አያመልጥም !!!አይዞሽ። አላህ በተሻለው ህይወት ይካስሽ !!!

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 3 года назад +1

    ሽማግሌ ሁኖ የተላከው ሰውዬ ግን በጣም የሚገርምእውነተኛ የግዛብሄር ሰው ነውእግዛብሄር ዘሩን ያርባው እግዛብሄር ይባርከው ምን አይነት ስው ቢሆን ነው አይዞሽ እህቴ እንች መማር ቢቻል ሌሎችም ይማሩ በት አብሮ ትዳር መስርቶ ወልዶ ክብዶ ለሚመጣው ችግር ነው መስዋት መሆን እንጅ እብሮ ሳይኖሩ ለወንድልጅ መጃጃል አያስፈልግም ሁሉም ባይሆኑ በብዛት ዎንዶች እናት ያላቸው እህት ያላቸው አይመስሉም ብቻ እግዛብሄር ከተለከፉት እግዛብሄር ይጠብቅ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 3 года назад +3

    እንደው የእረብ ሀገር ሴት እንደው እይማሩም እውነት ትገርማለች ስራ ፍት ነች በእውነት የእነዚህን ማስተማር እርስ ማዞር ነው ግራ የገባት

  • @NaniNani-iz5sl
    @NaniNani-iz5sl 3 года назад +1

    እውነት እውነት ነው የምላችሁ ያለ ዛሬም ይሄን ፕሮግራም ሰምቼው አላውቅም ነገር ግን ብዙ ብዙ እህቶቼ የሚማሩበት ይመስለኛል ሌሎችን እናትርፍበት በኛ ይብቃ እኔም በ80 ባሌ ከዚች እህቴ የከፋ በደል ደርሶብኝ ለ7 አመታት በየፍርድ ቤት ብንከራተትም ይኸው ፍትህ አጥቼ አለቅሳለሁ ልክ ኢትያዊነቴን የተነጠኩ እስኪመስለኝ በሰው አገር ክብር የለን ባገራችን ክብር የለን እናም ፍትህ ካለ ፍትህ እደሻማ ነደው ለሰው ብርሐን ለሚሰጡ እህቶቻችን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +7

    ሳሚ ተው እንተኛበት 🙄😕
    ሰላም ድል ክብር እድገት ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🙏🏿እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ 😭😭😭

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @asnakech6413
      @asnakech6413 3 года назад

      Endaw afer abahe bela merze yeunbh kefu laba

    • @asnakech6413
      @asnakech6413 3 года назад

      Endaw afer abahe bela merze yeunbh kefu laba

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад +1

    ኸረ ጉድ በጣም የሚገርም ነገር ነው
    የምለው ነገር አጣሁ ቃላት አጣሁለት ለሰውዬው ሌብነት

  • @yaarabbi170
    @yaarabbi170 3 года назад +3

    ከንችህ የበሴም አሌ መመዬ የንችህ ትንሽ ናት አኔ በባሌ ተጨበርብሬ 8መቶሺ አጠው ግን ሀላል አይጠፋም አለሀ ጭንቀቴን አይተው 6መቶሺ እጄ ገባ አለሀምድለሀ ከእብደት የተረፌኝ ፈጠሪ ምስገና ይገበው😭😭😭😭ዱአ አድርጉልኝ 2መቶሺ አስቀርቶብኛል😭 ወንዶች ሌበ እንደሎኑ ከወቀቹት ወደ ህግ ሰይሆን ልክ እንደነሱ ስስቴም ተጠቅሜሽ ንብረትሽን አስመልሺ ህግ ይሌም አለሀ ይርዳሽ ጤነሽን ጠብቂ ህጅና ሰሪ ቸለወጪ😍😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ክፉውን አርቆ መልካሙን ያቅርብልን ይህን ነው ማለት የምችለው አሁን ላይ ቤተሰብ ፣ጌረቤት፣ ዘመድ፣ ጉአደኛ ፣የሀገር ልጅ መተማመን ጠፍቱአል ። ግን ቢያንስ ስንሰጥ ስንወስን ለቤተሰብ እናውራ እንዲህ የሚያደርጉ እያደነዘዙአችሁ ስለሚሆን ለሰው ስትናገሩ ያነቁአችሁአል ቤተሰብም ለምን ብለው ይጠይቁታል. አሁን ላይ ሳስበው ሰው በጤናው ንብረቱን እያነሳ አይሰጥም በጭራሽ ።
    እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሽ 👏👏👏
    ታሪኩ ግን የቆየ ነው ተመሳሳይ ? ካሁን በፊት የሰማነው መሰለኝ

  • @ahabte
    @ahabte 3 года назад +4

    Besemeaab Weweled 🙇‍♂️🙇‍♂️
    siasfera .. 😐
    ayadres new

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay6929 3 года назад +12

    በተለይ አረብ አገር ያላችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ በለቃቃሚ ወንዶች አትሸወዱ እግዚኦ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +11

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ያማል😭😭😭

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад +2

    ወይ ሀገሬ የወንበዴ እና የዘራፊ ማጠራቀሚያ መሆኑዋ በጣም ያስዝነኛል ማን ይታመን ?

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 года назад +1

    Betam yamal gen betam yewahnesh ya Allah Allah yerdash

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 8 месяцев назад

    የኔ እናት አይዞሽ💔😢

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 3 года назад +6

    ምንተስኖት ዕድሜ ጤና ይስጥህ ተረጋግተህ ታድምጣለህ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 года назад +25

    ደሰው ኑሮ ቤት አፍርሶ የራስን ቤት ማደስ ማሞቅ አይከብድም ፍትህ ለህታችን ቤቱን ሸጡ በፍጥነት ንብረቶቷን ይመልስ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 года назад +17

    ምንም ስተት የለብሽም ባላኔው እጮኛዬነው የነገ ሂወቴነው ትዳሬነው ብለሽ ነው ያደረግሽው ስለዚ እህቴ አይዞሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ያበርታልኝ ሀቅሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ ከባድ ነው ህግ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህታችን ይገባታል ሌባን አጭበርባሪን ቀጦ ማስተማሪያ ይሆናል

  • @meseretalemu9523
    @meseretalemu9523 3 года назад +3

    በጣም ታናድጃለሸ በሙሉ ሰህተቱ የአንቺ ነዉ ይሄ ሁሉ ሳዘርፍሽ

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 3 года назад

      እደኔ እደዚህ አይነት ታሪክ ፈታ ነው የሚያደርገኝጅ አታሳዝኑኝም ሴቶች

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td 3 года назад +15

    ሆሆሆ አጥቦ አሰጣሽ እማ ምስኪን የቀረሽ ህይወትሽ ነው አይይይይ ወዶች አፈር ያስባላህ

    • @selamdesta8514
      @selamdesta8514 3 года назад

      ግን የሆነ አፍዝ ነገር እዳደረገባት እዳትረሱ

    • @selamdesta8514
      @selamdesta8514 3 года назад

      ፍዝዝ አርጎ በየተራ ቀማት ሁሉንም አፍዝዞአታል በተራ በተራ ጤነኛ ሰው አይቀማም ጎበዝ ንቁ

    • @selamdesta8514
      @selamdesta8514 3 года назад

      ሁላችንም ማመን ያለብን በምናምነው ሀይማኖት ጠበቅ ብሎ እራስን በ እምነት ማጠከር ነው በክፉ መፈስ ነው እየዘረፉ ያሉት

  • @eett1683
    @eett1683 Год назад

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @etyety7760
    @etyety7760 Год назад

    እግዚአብሔር የሰራውን ይስጠው አይዞሽ እህቴ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 года назад

    እንደዚህ አ.ይነት ወንዶችን ፎቶግራፋቸውን በየቦታው መበተን ሽማግሌው ተባረክ ለእውነት የቆምክ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ

    እኔ መጀመሪያ የስራ ፍላጎቷን ያጣጣለባት ግዜ እደሚዘርፋት እርግጠኛ ነበርኩ አላህ የስራውን ይስጠው አንቺም አጥፍተሻል ቢያንስ ከተጎዱ እህቶችሽ አልተማርሽም ። አይዞሽ ነገሌላ ቀን ነው።

  • @AlmazWeldemariam
    @AlmazWeldemariam 8 месяцев назад

    በጣም በጣም ይገርማል በማታለል ድግሪ ያለው ሰው ነው ልብ ይነካል ግን ትንሽ እንኳን ጥርጣሬ የለም ለመፍረድ ከባድ ነው 😢

  • @begood4all157
    @begood4all157 2 года назад

    አላህ እምባሽን ያብስልሽ አብሽሪ የደረሰብሽን ተማሪበት እንጂ ተስፋ አንዳትቆርጪ በመሳሳትሽ ምንም እንዳትበሳጪ ስህተትሽን ተማሪበት በቃ ሰው ነሽ ።

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 года назад +1

    💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥ውይ እህቴ እምባሽ እንደ እሳት ያቃጥለ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 года назад +4

    በመጀመሪያ ሳሚ በጣም ነው ምናመሰግነው አላህ ይድረስልሽ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባቹ አረመኔዎች ናቹ ከናተጋር እንዴት ትዳር እንደምነመሰርት እራሱ ያስፈራል 😭😭😭😭😭😭

  • @hundumakumera8839
    @hundumakumera8839 3 года назад

    ይህች ልጅ ግን የምትገርም የዋይና ሞኝ ነገር ነች። እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 3 года назад +6

    ብዙ ታሪክ ስምቻለሁ የእርቅ መአድ ላይ የዚህ ግን የተለየ ነው እባካችሁ ይህንን ፕሮግራም በቴሌቪዥን አቅርቡትና ብዙ ስው ይማርበት ሚዲያችሁን ወደ ቴሌቪዥን እሳድጉት please please እኔ መቼም እድሜ ልኬን ከተማርኩት ትምህርት የእናንተ media ብዙ አስተምሮኛል የኔ ቆንጆ አንቺ ጋርም ትልቅ ስህተት አለ ብሩን ከወስደ ቡሃላ እንኮን መንቃት ነበረብሽ ለቤተስቦችሽ እየሆነ ያለውን ነገር መናገር ነበረብሽ ወርቅሽ እንኮን ይተርፍልሽ ነበር እልቀበረሽም እንጂ ገሎሻል ለማንኛውም አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ነው ይረዳሻል ከወደቅሽበት ትነሻለሽ

  • @ኡሙአህላሰአዲእንደታዘዝከ

    ምን ብየ ልኮምት ሴትቾየ አላህ ልባችሁን ጠንካራ ያድርገው ለእንደዚህ አይነት ወንዶችም አሏህ ባጭር ያስቀራቸው ጥሩዎቹን ማን ይመናቸው እሽ አፈር ድሜ በልቼ የሰራውትን ብር እንኳን ልሰጠው ሞኙን ይፈልግ

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن 2 года назад +2

    እግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ🙏😭

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 3 года назад +3

    ሀገራችን ላይ ህግ ሚባል የለም ምክንያተም ብሯን ሳይቀበለት ምፕፍታት በፍፁም አልነበርበትም ውጋናችን አይዞሽ አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል እኔም ልክ እንዳቺ ሁለት መቶሺህ ብደር ብሌውስዶ ክዶናል በአካልም በስነልቦምና ነው የተጉዳሺው ፍትህ ይግባላሽል

  • @ማሂነኝብቸኛዋ
    @ማሂነኝብቸኛዋ 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢ፈጣሪ ፍርድ ቢዘገይም ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @lishanali4252
    @lishanali4252 3 года назад +1

    እዉነትን ያነገበ ሰው እንዴት ደስ ይላል ሽማግሌ ሁኖ የተላከዉ ሰው የሚደነቅ ፈጣሪ ገንዘብሽን ጌጣ ጌጥሽን እጅሽ ያስገባልሽ ሰዉ ፍፁም ስላልሆነ አረብ አገር ስትሰሪ አልምጠሽ የሆነ የሆነ ነገር በድለሻቼው ከሆነ አዝነዉብሽ ሊሆን ስለሚችል ይህን ግፍ ያመጣብሽ ንስሀ ግቢ

    • @alemhailemariam3682
      @alemhailemariam3682 3 года назад

      እግዚአብሔር በደልንአይቆጥርማንንምበክፍአይፍትንማንምንፁህየለምአትፍርዱእግዚያብሄርንእንፍራ

  • @salehasaleha3776
    @salehasaleha3776 2 года назад

    በጣምነዉየምትገርሚዉ. ለማትዉቂወድእይወጠሺየምትሰጨዉ

  • @tewahdolezelalemtnur8335
    @tewahdolezelalemtnur8335 3 года назад +8

    እርቅ ማዕድ እናመሰግናል 🥰ገረመኝ ግን ሠው ይሀንን ያክል ማስመሰል እና መዋሸቴ ይችላል 🤔እኔስ ፈራሁ 😥 የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምረው 🙏

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 3 года назад

    ክብር ይገባካል ልጅ አዋቂ

  • @KamesayHirut
    @KamesayHirut Год назад

    ምናይነት ደነዝ ነሽ ይሄ ሁሉ እየሆነብሽ የማትባንኝዉ ደግ አረገሽ ድንዙዛን ብየሻለሁ

  • @ህይወትሠይድ
    @ህይወትሠይድ 2 года назад

    ያማል በጣም

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 года назад +2

    ምን ዓይነት ዳፍንታም ለቤተሰብሽ ጠንቅ ነሽ:: ወንድምሽ የጠየቅሽውን ብር ሰጥቶሽ እሱንም አስበልተሺው ቢሆን ኖሮ ነገሮች በዚህ የሚቋጩ መሰለሽ? ነፍስ አስጠፍተሽ ከዚህ የባሰ አደጋ ውስጥ ከነቤተሰብሽ ተዘፍቀሽ ነበር:: በንብረት ብቻ ማለፉን ሕይወት አለመነካቱን ተመስገን በይ:: ጤና ከሰጠሽ የትም ሠርተሽ ትመልሺዋለሽ::

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 3 года назад +1

    በነገራችን ላይ ይህንን ታሪክ ከረጅም ጊዜ በፊት ሰምቸዋለሁ አስታውስኩት

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው ግን የቆየ መሠለኝ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 3 года назад +1

    መልኩን እየቀያየረ ተለመደ። እይዞሽ እናቱ።

  • @የፈረሰተስፍ
    @የፈረሰተስፍ 2 года назад +1

    እና እዴት ሰው እንመን አይዞሽ አላህ ይገዝሽ ገንዘብሽንም አላህ ይመልስልሽ😭

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 2 года назад +2

    ወንድን በገንዘብ መግዛት ለምትፈልጉ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው። እኔ አላዝንሞ ለነዚህ ሴቶች። ደግ አረጓችሁ በጅ ሰጥቶ በግር ፍለጋ😷😷😷😷

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 2 года назад

    ህግ ብሎ ዝም ነው እኮ የሀገራችን ነገር

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 3 года назад

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ

  • @Wudemake
    @Wudemake 4 месяца назад

    እባጃችዉ እደዜህ አይነት ታጌኮችን ለብዙ ሰዉ እዴደርስ አርጉ ብዙ ሰዉ ይማርበታል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ይህንን ነፍሰ በላ ወንበዴ የጅን ይስጠው

  • @addisalme4150
    @addisalme4150 3 года назад

    እሙ አታልቅሺ ሁላችንም በጉያችን ሸሽገን የምንኖረው ታሪክ አለን ማልቀስ መፍትሄ አያመጣም ለምታምኝው አምላክ ስጭው እሱ ስራውን ይሰራል ነገ የተሻለ ቀን ነው በሀዘንና በብስጭት ነገሽን አታበላሺ ካንቺ የበለጠ ታሪክ ያሳለፋ ልጆች አውቃለሁ በኔም ህይወት ከባድ ነገር አሳልፌለሁ ግን ይህች አለም ለእውነተኞች ቦታ የላትም የእውነት ለመኖር በውሸት እንፈተናለን አይዞሽ በርቺ

  • @berhanezelelew3365
    @berhanezelelew3365 2 года назад

    በሌብነት የእግዚአብሄር ፍቃድ የሚባል የለም
    በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ሰዎች ከባድ ቅጣት ሊደርስባቸው ይገባል

  • @hayat6122
    @hayat6122 Год назад

    እጅግ በጣም ይገርማል ያሳዝናል

  • @abduls8233
    @abduls8233 3 года назад +2

    ፍንጩ ከተገኘ ፍጸሜዉ የመርመሪውና የአቀቢዉ ደኛ ጥኒከሬን ስለሚጠይቅ የእርሷም ከፍተኛ ስህታት አለ!!

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 года назад

    አይዞሽ አምላክ ይበቀልልሻል የኢትዮጲያ ህግ ድክመት ስላለበት ሌበች አጭበርባሪዎች የልብ ልብ አግኝተዋል ወገን ወገኑን ሲከዳ ያምል

  • @emebetsntayehu9713
    @emebetsntayehu9713 3 года назад +21

    ኡፍ እንዳው ማንን እንመን እኔማ ተጠራጣሪ ከመሆኔ የተነሳ ቁሜ መቅረቴነው ምን ይሻለናል የማዳም ቅመሞችየ

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 года назад

      Wendoc setekerbiyachw ber kalush merak eybejeshsl mekenyatu degmo esu bershn enji anchin alwededem malet new so gagebash wedeya keteferaremachu bewala yemiwedesh kehone yesu yanchi yanchi degmo yesu new gen welum wendoch ande nachw maltem ayechalmn edemish siderse legabecha gabecha melkam new des yelaln kezam leje dimeta degmo yebelte heheti eni awen eyayewet selone

    • @MeronNigatu-t3z
      @MeronNigatu-t3z Год назад +1

      enam edache ney weda

  • @ሙልሃያትቱዩብ
    @ሙልሃያትቱዩብ 3 года назад +15

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ስደት ያየው ይወቀው አሏህ የስራውን አክል ይስጠው ያረብ

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 года назад +10

    እረ የዚ አይነት ታሪክ ቡዙ ሰምተናል እህቶቼ አይናችሁ ክፈቱ ወንዶች እናተን ለማጥመድ የሚጠቀሙት ታክትክ ነዉ።አንዳንድ ሰዎች ስራ ከመስራት በማጭበርበር የሰዉን ገንዘብ መዝረፍ ነዉ የሚመርጡት።አንቺም የገጠመሽ ልምድ ያለዉ አጭበርባሪ ነዉ።ምንግዜም የሰዉ ገንዘብ ምንም ጊዜ የእሳት እራት ነዉ የሚሆንበት