እንዳያመልጣችሁ የማስጠነቅቃችሁ! ከ54 አመት በኋላ ለመጀመሪያጊዜ ቤተሰቧ የሰማዉ ሚስጥር | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ያኔ ምንም ሳላዉቅ እድሜ 14ኛዉ ላይ ባልደረሰበት በደረሰብኝ ጥቃት ሕይወቴ ላንዴም ለመጨረሻ ጊዜ ተመሳቀለ። በሕይወቴ የተደሰትኩት 3ት አመት ብቻ ነዉ! | የእርቅ ማእድ #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Комментарии • 254

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 года назад +19

    ያኔ ምንም ሳላዉቅ እድሜ 14ኛዉ ላይ ባልደረሰበት በደረሰብኝ ጥቃት
    ሕይወቴ ላንዴም ለመጨረሻ ጊዜ ተመሳቀለ። በሕይወቴ የተደሰትኩት 3ት አመት ብቻ ነዉ!

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 2 года назад

      pls. Send. ur. her. mobil pls.

    • @umuhuzeyfaethiopa
      @umuhuzeyfaethiopa 2 года назад

      😭😭😭😭😘

    • @sekimola6906
      @sekimola6906 2 года назад

      @@umuhuzeyfaethiopa ጸጸዐዐጸዐጸዐጸዐዐዐጸጸጸዐዐዐጸጸዐቀጸጸዐጸዐዐጸዐዐዐዐጸዐቀዐቀዐቀቀዐቀዐቀዐ

    • @zinet1310
      @zinet1310 2 года назад

      ŬŰŰŬŰŬ

    • @teshomadiyana7130
      @teshomadiyana7130 2 года назад

      Ry

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +86

    በፎጣ ተጠቅልለው የተጣሉ እና በጉዲፈቻ ለባዕድ ሀገር ተሰጥተው ያደጉት እናታችን ብለው ፈልገው ይረዳሉ ይረዳሉ ይህቺ እናት ግን ዘመኗን ሙሉ ለልጆቿ የኖረችና ልጆቿን ለቁም ነገር ያበቃች እናት ናት እና ልጆቿ ለምድነው የማይረዷት ለምንስ ጨካኞች ሆኑ ነገ በልጆቻቸው ያገኙታል ስለዚህ በጊዜ እናታቸውን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው

    • @habesha9871
      @habesha9871 2 года назад +2

      Mekeniyatum enesu betam be fekerena be enkebekabie selemiyasadegoche ye welaje feker men endehone tenekekew yakalu egna demo begeza welajochachen after bulu yedefachehu eyetabalen ye bet sira ke akemachen belay sira eyaseru ena shekemachewen teshekemen yeweleduten yenesun halafunet egna Gena bechekelanetachen asadegen New yenorenew fekerus bihon seseteshen setawekiw Eko New yemigebashe....

    • @melaku6462
      @melaku6462 2 года назад +2

      Ayatachewe Asadegawe Mesegana Aladaragacheme Rase wedadena Ya Menefase kenate Alabate

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 2 года назад

      I feel sorry for those of you who believe this fabricated drama. How come a newborn baby survives after drinking “Berekina”, bleach?

    • @manahlosharagaw8077
      @manahlosharagaw8077 2 года назад +2

      እንዳልክ ሰማሁት እባክህ ይህችን እናት ከልጆቿ ጋር አስታርቃት:: ወደራሷ መልሳት ::ስታሳዝን..

    • @tedlanegash9624
      @tedlanegash9624 Год назад

      ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ግን ብድሩን በልጅ ያገኙታል ።

  • @yalemzewdendashaw9489
    @yalemzewdendashaw9489 2 года назад +5

    እናት እናት ናት አትለወጥም!!!!
    ልጆችሽ እራስ ወዳዶች ናቸው እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!!

  • @etagneterfe1426
    @etagneterfe1426 2 года назад +9

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ይሰጥሸ አይዞሸ ጀግና እናት ነሸ አይቆጭሸም የኔናት እኔም ልጄነ ቤተሰብ ጋ አድርጌ በሰደት ነው ያለሁት ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ከእንቺ የተማርኩት ጌታ ይባርከሸ ቶሎ ወደ ልጄ እመለሳለሁ🙏🙏🙏

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад +5

    አይዞሽ! አሁን ታሪክሽን ሲሰሙ ይረዱሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ፍቅር ነው። አንቺና ልጆችሽን እዚህ አድርሶአችኋል። ወደ እርሱ ተጠጊ በንስሃ ሕይወትሽን አስተካክዬ። ያኔ ሁሉ ይቃናል።

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 2 года назад +4

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ አሁን በዜህ እድሜሽ ፈጣሬ ብቻ ነው የሜያስፈልግሽ ልጆችሽ ወልደው ይቅመሱት ብዙ ፈተና አሳልፈሻል አሁን ያንቼ ዘመን ነው ንስሀ ገብተሽ የቤተክርስቲያን አባቶችንም አማካሪ የምመክርሽ ይሔንን ነው ልብሽ የ ይቅርታ ልብ አለሽ የእርቅ ማድ በጣም አስተማሬ ነው የምታቀርቡት ሁሉም አመሰግናለሁ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +12

    የኔ ምስኪን እናት አይዞሽ በእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆች በጣም ጨካኞች ናቸው እንዴት ይህን መረዳት ያቅታቸዋል እናት እንኴን ይህን ያህል ዋጋ ከፍላላቸው ይቅርና ስለወለደቻቸው ብቻ የልጅነት ፍቅር መስጠት መንከባከብ ይገባቸው ነበር

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад +54

    ልጆች ማፈሪያ ናቸው መንገድ ላይ የተጣሉ ልጆች ወላጆቻቸው ከረሚላእንኳን ያልገዙላቸውን ወላጆቼ ልጆቻቸው ሲያድጉ እናቲ አባቴን እያሉ ይፈልጋሉ ይህን ሁሉ ዋጋ ከፍላ መራቅ ምን ይሉታል ለነሱ እንደምትፈጋ ያውቃሉ አይደል ኤንዴ ከዚህ ደረጃ ያደረሰች እናት መግፈት ከሀዴነት ነው

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 года назад +5

      ትክክል ዋጋ የተከፈለበት ነገር ዋጋ የለዉም ድሮም

    • @gloriakassa6813
      @gloriakassa6813 2 года назад

      God bless you!!!

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 2 года назад +1

      Maferia bicha..mininewu kiadmen kesete minimi yemayawukutini eyefelegu...

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 года назад +4

      ድሮም ልጅ እንደናቱ አይሆንም እናት ለልጇ ስትል ሂወቷ ቢሆን አሳልፋ ትሰጣለች እንደዚህ ደህና ቦታ ደርሰዉ ምንስ ብትበድል እንክዋን እስዋን መገዝ ያቅታቸዋል የታደለ ስንት ደከማ እናቶችን ሲረዱ እያየን ነዉ ጨካኞች ናቸዉ ሴት ብትኖራት እንደዚህ አትጨክንባትም ነበር

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад

      @@tegestasrat4843 በጣም

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 2 года назад +2

    የአማካርዋ፣ ስንዬ፣ አጠቃላይ፣ ሐሳብ፣አርኪ፣ነው።
    የባለታርክዋ፣ ታሪክ፣ ጥንካሬን፣ ጅግነትን፣ የእናት፣ትልቅነትን፣ ያገናዝባል፣ ፕሮግራማችሁ፣አስተማሪ፣ነው። ምስጋናዬ፣ይድረሳችሁ።

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 года назад +7

    ለልጆችሽ ትልቅ መስዋእትነት ከፍለሻል እግዚአብሔርም አላሳፈረሽም አላሳጣሽም ልጆችሽንም ትልቅ ደረጃ አድርሶልሻል ይበቃል አሁን መወቃቀሱ በሽታ ላይ ነው የሚጥልሽ ስለዚህ ወደፈጣሪሽ ተመለሺ በእምነት በፀሎት ትጊ እምነት ቤት አዘውትሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ አይዞሽ እናት ተመስገን በይ!

  • @GenetTesema-z1o
    @GenetTesema-z1o Год назад +1

    አቤት ምን ዓይነት ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад +8

    አሁንም እቺ ሴት ድጋፍ ያስፈልጋታል ፣በኑሮዋ ደስተኛ አይደለችም መንፈሳዊ ድጋፍ ያስፈልጋታል ፀሎት ያስፈልጋታል ።

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እናትነት ከባድ ነው ልጅ አይረዳት ባል አይረዳት አይዞሽ የኔ እናት ጌታ ይርዳሽ ከባድ ከባድነው

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 2 года назад +6

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ልጆች ወላጆችን አይረዱም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው። አስረጃቸው ታግሰሽ ያላገኙትን ፍቅር ለመስጠት ሞክሪ ስሜቱ ቀላል አይደለም በርቺ።

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 года назад +5

    የኔ እናት የዘንድሮ ልጅ እራስወዳድ ናቸው እናታችን ለኛ ነው ይሄንን መስዋህትነት የከፈለችው አይሉም የእራሳቸውን ጥቅም ብቻ ነው የሚያስቡት የሚያስቀድሙት የሚያሳዝን ነው ይሄንን መስወሃት ለከፈለች እናት ይሄ አይገባትም ስትሞት እናቴ ብሎ ማልቀስ ትርጉም የለውም በሌላ ብትጎዳ ትረሳዋለች በልጆች ግን ከባድ ነው ከስማችሁ ወይም ይሄንን ካያችሁ እናታችሁን ተንከባከቡ በሃላ እንዳይቆጫችሁ

  • @yeneyork3201
    @yeneyork3201 2 года назад +15

    አረብ ሀገር ኑሮ ሆድ ይፍጀው ምን ደግ ቢሆኑ እናታቸው አንድነች የምትከፋበት መንገድ አይጠፋም እህታችን በጣም የሚይሳዝን ታሪክ ነው ያላት ሰዎች ይህም እንደሚያልፍ ነገ ሌላ ቀን እንደሚህን ያስተምራል

  • @bizuneshworku2611
    @bizuneshworku2611 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ ስሜትሽን እረዳለሁ ልጆች ራስ ወዳድ ናቸው ምናልባትም እጅሽ ባዶ ሆኖ ይሆናል

  • @ribkaabrham8123
    @ribkaabrham8123 2 года назад +2

    ወይኔ የእኔ እናት ስታሳዝን እኔ እያለቀስኩ ነው እየሳማው ያለሁት ኡፍፍፍ እንዴት ያማል ውስጤ ተቃጠሌ በለጋ እድሜ እዬ ሁላ ስቃይ ፈጣር ይርዳሽ

  • @adanechaytenfisu4977
    @adanechaytenfisu4977 2 года назад +5

    አይዞሽ እናት የምትከፍለውን ውድን ህይወት እድሜሽን ዋጋ ከፍለ ሻል እግዜር ጤና ይስጥሽ ።ብንታደሪጊው ነበር የሚቖጭሽ ለፉተሽ እዚህ ያለአጋዥ አድረስሽና እግዜአብሄርሽን አመስጊኚ።የልፋትሽን ውጤት በአይኒሽ እያየሽ ነው።አይዞሽ መመካት በእግዚአብሔር ነው።

    • @tirunashwosene3535
      @tirunashwosene3535 2 года назад +1

      ትክክል ለስው ከመንገር ለእግዚአብሄር መንገት ይሻላል

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 2 года назад +4

    ልጆችሽ ራሳቸው ችለው በትምህርትም ገፍተው ጥሩ ደረጃ ደርሰው ማየትሽ እድለኛ እንደሆንሽ እግዜአብሔርን አመስግኝ :: ተበላሽተው ከንቱ ሆነው ቢሆንስ ምን ልትይ ነበር:: ይህ በጣም ልጆቼ ይንከባከቡኛል የሚልና ያማከሩኛል የሚል ግምት በውስጥሽ ከፍተኛ ስለነበረ ይህን ባጋጣሚ ስላላገኘሽ ቅሬታ ሊሰማሽ ችለዋል:: ይህ የተፈጥሮ ህግነውና ልጆችሽ የራሳቸውን ህይወት ሊመሩ መገደዳቸው ቅር አይበልሽ:: ህይወታቸው መምራቱ ትልቅ ደስታ ሊሰማሽ ይገባል:: አንቺም ለነሱ ያደረሽላቸው ውለታ እንደ ትልቅ ነገር እየቆጠርሽው ከሆነ ትክክል አይሆንም:: ግዴታሽ እንደሆነም አስቢ:: በጣም ትልቅ ነገር ገምተሽ ትንሽ ነገር ብታገኝ ቅር አይበልሽ:: ልጆችሽ እዚህ ደረጃ መድረሳቸው በጣም አመስግነሽ ይህም ያንቺ ጥረት እንደሆነ በፍቅር አስረጂያቸው:: እንጂ በቁጣና በልቅሶ አይሆንም::

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 2 года назад +1

    በጣም አሳዛኝ እና አስተማሬም ነዉ። በጣም የሚገርምነዉ በየቤተክርስቲያኑና በየቦታዉ የተጣሉ ልጆች እንኳ እናታቸዉን ለመፈለግ ከሀገርም ዉስጥ ም ሆነ ከሀገር ዉጭ እያለቀሱ የሚፈልጉትን በጣም አደንቃለሁ። እናት ወዳ ልጆቿን እንደማትጥል ስለገባቸዉ። እሷእኮ በሰዉ አገር ተጎድታ ተሰቃይታ ባታስተምራቸዉ ድክተርና ኢንጂነር ሆነዉ ወልደዉ ከብደዉ መኖር አይችሉም ነበር። አይዞሽ የኔ ናት ፀልዬ ይመለሳሉ አንችም በጥሩ ፊት ደስ ብሎሽ ተቀበያቸዉ እንዳይሹሽ ስላላሳደግሻቸዉ ለአንችም ሆነ ለእነሱ ፀባያችሁን ለመረዳት ይከብዳችሗል።

  • @gentengosy3460
    @gentengosy3460 2 года назад +9

    አይዞሽ የኔ ናት ለልጆችሽ መክፈፈል ያለብሽን መሠዋትነት ከፍለሻል ፈፈጣሪ ይርዳሽ

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 года назад +6

    👉የኔ እናት ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ!! በርችልኝ!!
    👉አንች ተሰደሽም ከሀገር ውስጥም ከሚገባው በላይ ተሰቃይተሻል።
    👉እኔ ከ31 አመት እድ ሜይ ጀምሮ ልጆቼን ብቻዬን ነው ያሳደኳቸው።
    በእርግጥ በአንችና በእኔ ህይዎት መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለው።
    👉እኔ ከፍተኛ የመንግስት ሰራተኛ ነበርኩ፣ ከቤት ሞግዚትና ሰራተኛ ነበረኝ። ነገር ግን ከስራ በቀር ከሁሉም ነገር ተቆጥቤ በእኔ ደመወዝ ብቻ ሁሉን እያሟላሁ በጎደለ (ነ.ይ) ወላጆቼ ከሞራል መስጠቱ ባሻገር፣ ይጎላታል ብለው ያሰቡትን ሁሉ ጭነው ያመጡልኝ ነበር። ገንዘብም እንዲሁ ይሰጡኝ ነበር።
    👉በእርግጥ ደመወዜ የማይበቃኝ ሆኖ ሳይሆን እነዚህን 4ቱን ልጆች በደንብ እንዳሳድግና ወንድ እንዳላስብ እያሉ ነበር።
    👉ያም ሆነ ይህ በጥሩ ሁኔታ አድገው BA, MA ይዘው አግብተው ሲወጡ እናቴ ብለው አይደውሉ፣ አይጠይቁኝም።
    👉አንች ጋር ተመሳሳይነት ያለን ከግማሽ አመት ጊዜ በኋላ ልጆቻቸውን ይዘው ሲመጡ በጣም ያስጠሉኛል እበሳጫለሁ። ፊት አልሰጣቸውም ወተው ይሄዳሉ።
    👉ይህ ስሜት በጣም ይገባኛል። እንች እድሉ ስላላጋጠመሽ ተሰደሽ ልጆችሽን ቦታ አስይዛለች። ፍቅሯን አገኙ አላገኙ እሷ ባትልክ እዚህ አይደርሱም።
    👉ልጆቿ እናታችሁ ብታዝንባችሁ እግዚአብሄር ይፈርድባችኋል!!

  • @abayneh5945
    @abayneh5945 Год назад

    በአንቺ ላይ የደረሰውን ችግር ና ፈተና በትክክል ተረድተውሽ ቢሆን ዛሬ በአንቺ ላይ የደረሰውን አያደርጉም ነበር አንቺ ግን ጀግና ነሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ያለ አባት አሳድግሻቸዋልና

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 2 года назад +12

    ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ የለሁት ሀረብ አገር ነኝ ልጆቼ እትዮጵያ ነቸው መቼ እንደምገበ አለውቅም እስከአሁን በሰለም ነው የምነወረው ከልጆቼ ገር። እና ጌታ ይርደሽ በሉኝ

    • @asteralemu9606
      @asteralemu9606 2 года назад +1

      Enate kezi bezu memar techiyalesh. Lejoch kewelajochachew genzeb yilek fekrachewen new yemifeleguit

    • @aminzrehun8214
      @aminzrehun8214 2 года назад

      Emberhan. Teredashe

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 2 года назад +1

    እህታለም አይዞሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ! ልጆችሽን አባትም እናትም ሆነሽ የሚጠበቅብሽን ሁሉ ለልጆችሽ አድርገሻል ።ማንም ባይረዳሽም የምትጸጸቺበት ነገር የለም።አንቺ ማዘን የነበረብሽ ልጆችሽ ጎዳና ቢወጡ ከሰው በታች ቢሆኑ ነበር።አንቺ እንደሻማ ቀልጠሽ ለነሱ ብርሀን ሆነሻል።እነዚህ ልጆች ራስ ወዳድ ሆነው እንጂ አንቺ ያጣሽውን ነገር ማየት ቢችሉ ይሸልሙሽ ነበር።ፈጣሪ አይተውሽም አይዞሽ የኔ ጀግና።

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 года назад +12

    በእናታችሁ ልጆቿን ፈልጉላት እኔ እንባየ አለቀ እሷባትሰራ መማር ይቅርና በልቶና ተሰትሮ ማደር አይገኝም በሉና አስታርቋት በፈጠራችሁ

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 2 года назад +1

    ይች ሠው የሂወት ተሞክሮ በጣም አሣዛኝ ነው እንዴት ዶክተርና ኢንጅነር ሌብል የደረሡ ልጆች እንዴት ሊረዱዋት አይችሉም ለነሡ ሥትል ለከፈለችው መሥዋእትነት ።መማር እንደዚህ ከሆነ ይቅር ክፉ ነት ነው።እናት ባሣለፈችው ሂወት እየሠራች ባትረዳችሁ ነሮ መንገድላይ ቤንዚን ሣቢ ሁናችሁ ትቀሩ ነበር።እናት ምንም ትሁን ክብርና ፍቅር ይገባታል።
    ሸም ኦን ዩ ።

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 года назад +2

    ውድ እናት ነሽ አይዞሽ እናት እናት ነች እራሳቸው ፈልገውሽ ይመጣሉ ጥሩና ጎበዝ ናጠንካራ ነሽ

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 2 года назад +9

    የእኔ እናት አቺ ጀግና እናት ነሽ ያንቺ ልጅ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር የልጆችሽን ፍቅር ይስጥሽ የእናትነት ምስክር

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 2 года назад

      አይዞሽ የኔ እናት በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ወድቀሽ አልቀረሽም ዋናው ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ አድርሰሻል አንች ለፍተሽ እዚህ ባታደርሻቸው አሁን ጐዳና ላይ ወይም ዱርየ ነበር የሚሆኑት አብረሻቸው ብትኖሪ ችግር ነው ተሰደሽ ብትተያቸው ቢሉም ያምራል ለነሱ ብለሽ ነው የተሰደድሽው ነገ ይቆጫቸዋል ልጅ እንደወላጅ አይሆኑም እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን

  • @የአርሴማእናትነኝ
    @የአርሴማእናትነኝ 2 года назад +3

    ምንቴ አኔም ጋር አለ ልጄ አሁን 14ዓመታ ነው 3ዓመታ ጥዩ ነው የወጣሁት እኔ ባደኩበት አንዳታድግ ግን ቨሳ ሴሜት አይሰጣትም ግልፅም ሆና አታናግረኝም ስሜቱን ባቀውም ምንም ማድረግ አልችልም ልጆች አይረዱም ጉዲፈቻ ሰጥተን አነሱም የናት ያለ ከሚሉ እኛ ተሰቃይዘን ከቤተሰብ ይደጉ ብለን እራሳችንን አየማገድን ነው ካልተረዱ መንም ማረግአንችልም ሲወልዱ ይረዳሉ ተሳክቶለት ማንም አብሮ መኖርየሚጠላ የለም

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +5

    እናትነት ከባድ ነው እህቴ የእውነት ለእኔ ጥሩ ትምህርት ንው የወሰድሁት እኔም ያንች ዕጣ እንዳይደርስብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @AsdAsd-in2qv
    @AsdAsd-in2qv 2 года назад +9

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው ያለአባት በስደት ያሳደኩት ልጄ እያስለቀሰኝ ነው

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 2 года назад +3

      Enam. legocha. Macha temtalch. blew. Yetbkalu. nebrat. lemwrase. God is good

    • @AsdAsd-in2qv
      @AsdAsd-in2qv 2 года назад +3

      እኔም ከልጄ የማየው ነገር ተመሳሳይ ነው

    • @betigeda7693
      @betigeda7693 2 года назад +2

      ወንድ ልጅ ይሄ ያንቺ ችግር አይገባውም ሴት ልጅ ግን ይሄ ቁስል ይገባታል አንቺ የኔ እናት ካንቺ እንኳን ያልጎደለ አይዞሽ ጌታ አልሽ በፀሎት በርቺ

    • @assimaabdulahi6748
      @assimaabdulahi6748 2 года назад

      @@betigeda7693 አግዛብሔር መርቆ ሲስጥ ነዉ ለኔ ወንዱ ልጄ የትሻለ ነው አሱ ትንሺ የረዳል ግን ሁሉም ጥያቄ አችው አንድ ነው የት ነብርሺ?

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 года назад +25

    በእምነትሽ ትጊ እናቴ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ንስሀ ገብተሽ ስጋ ወደሙ ተቀበይ አንቺ እድለኛ ነሽ ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ በሕይወት በጤና አቁሞሻል እና ተመስገን❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +6

    ልጆች ወላጅን ማሳዘን ተገቢ አይደለም ነገ በናንተ ህይወት ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ
    እናት አንቺ ደሞ አለሙ ይበቃሻል ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ንሰሀ ግቢ ቆርበሽ ኑሪ ልጆቹ በራሳቸው ጊዜ ይመጣሉ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 2 года назад +13

    የኔ እናት እኔም እንዳንቺ ነኝ ያንችስ ልፍትሽ ቆጥሮልሽ ጥሩ ደረጃ ደረሰዋል የኔ ዛሬም እያሳደኩ ምን አደርገሽልኘን ይልኛል ከገንዘቤም ወይም ከልጆቼ ሳልሆን እድሜየን ጨረስኩት በስደት አንዳንዴ ምናል ካገሬ ባልወጣ እላለሁ እውነት ለመናገር የኔ ካንቺ የባስ ነው

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 2 года назад +9

    ሲጀምር ልጆቹ ህፃን አይደሉም አሁን ያሉበት እንዲሁም እናትየው አስተምራ የደረሱበት አንዱ ዶ/ር አንዱ ኢንጂነር ሌላውም እንደዛው ተምረው ትልቅ ቦታ ደርሰዋል እንዲሁም እናታቸውን ምንም ይሁን ምንም ያለችበትን ሁኔታ በተለይ እንደዚ የተማሩ ናቸው ተብለው እና ካለንበት ዘመን ጋር በሚሰሙት እና ከሚያዩት ታሪኮች እናታቸውን በደንብ መረዳት ነበረባቸው ግን ልጆቹ እራስ ወዳድ ናቸው !!! ደግሞ ልጆች አይደሉም 👉 ሰውዬዎች ሆነዋል ትልቅ ናቸው በእድሚያቸው !! ሌላው ይቅር እና በዚ ግዜ ስንት ነገር በሶሻል ሚዲያ እያዩ እና እየሰሙ ነው እንዴት ሌላ እናቶች ሲቸግራቸው ልጆቻቸውን ለጉዲፈቻነት ሲሰጡ ፣ መንገድ ላይ ሲጥሉ እንዲሁም ሽንት ቤት ውስጥ ሁሉ ወልደው የከተቱ አረ ስንቱን ስምተዋ አይተዋል እናታቸው የከፈላችውን መሰዋእትነት መክፈልዋን ለመረዳት እድሚያቸው በጣም ከበቂም በላይ ነው !!! ግን ምን ያደርጋል ልጅ አላህ ካልሰጠክ የፈለገ ቢለፉባቸው እንደዚ ደነዝ እያወቁ እንዳላወቁ እራስ ወዳድ ነው የሚሆኑት !!! አንቺ ግን ምርጥ እናት ነሽ💝💞🙏🙏 አላህም ጥሎ አልጣለሽም እንሱ ፊታቸውን ቢያዞሩም አንቺ ማስብ ያለብሽ በምንም የማይተካውን ጤናሽን ሰጦሽ እንዲሁም ከእነሱም ሆነ ከሌላ ምንም እንዳትፈልጊ አድርጐ በራስሽ እያኖረሽ ነው ጌታችን ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏💞💝☝️ ?? ምንም 🙏🙏💞💝💝❣️ !!! ስለዚ አላህን እያመስገንሽ ህይወትሽን ፈታ ብለሽ የሌላውን አለም እንዲያስተካክልልሽ ዱአ አድርጊ !!! ልጆችሽ (ውይ የምን ልጅ
    👉 እራስ ወዳዶቹ በእድሜ ትላልቅ የሆኑ ልጆችሽ ) እናት በህይወት መኖርዋ ብቻ በቂ መሆኑን የተረዱ ግዜ በራሳቸው ጊዜ ይመጣሉ አብሽሪ ጀግና ነሽ አንቺ 💪💪💪ምርጥ ነሽ💪💞💝❣️ የእኔ እህት ሰላምሽን እና ደስታሽን አመኝልሻለሁ 🙏💝😍🥰

  • @debritubelete3165
    @debritubelete3165 2 года назад

    እግዚአብሔር አለልሽ አይዞሽ እህቴ ልጆችሽ ሲገብቸው ይመጥሉ አንች ግን ይህንን አይነት ሂወት እድትኖሪ ያረገሽ መጀመሪያ ብደረሰብሽ ጥቃት ነው አሁን ግን ይህንን ሁሉ አልፈሽ እዝህ ደርሰሻል ጀግና ነሽ በርች::

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +30

    ህይወት ፈተና ናት , አይዞሽ የኔ እናት 🙏🏿❤ሁፍፍፍ 😭

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 года назад +13

    በጣም ከባድ ህይወት ነው ያሳለፈሹ እናቴ አይዞሸ ፈጣሪ መጨረሻሸን ያሳምርልሸ

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 2 года назад

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ ወንድ ልጅ የሚስቱ ነዉ ከንቱ ድካም ነዉ ።ከወንድ ለጅ መንም አይጠበቅም እኔም ደርሰሸብኛል ።ሕሊና ይዉቀሳቸዉ ብድሩን ያገኙታል።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +3

    ልጆቹ ጨካኝ ናቸው:: ደስ የሚለው ግን እንክዋንም ልጆችሽ ተምረዋል ስራ ይዘዋል ትዳር ይዘዋል ይሄ ሁሉ የድካምሽ ዋጋ ከንቱ አልቀረም:: በሱስ አልተያዙም ይሄ ራሱ እድለኛ ነሽ:: አይዞሽ ልጆችሽ እያደር ይፀፀታሉ ወደ አንቺ ይመለሳሉ:: አንቺ እራስሽን አትጉጂ ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም የመስራት አቅም አለሽ:: በትእግስት ጠብቂ:: ሁሉም ነገር አልፎ ልጆችሽ እንደእናት የሚያከብሩሽ ቀን ይመጣል ::

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 года назад +1

    እንደዚሕ አይነቶቹ ግፍ ተጠራቅመው ሳይሆን አይቀርም አሁንእንደ ሐገርመከራ የምንከፍለው አሁንም ወደ ልቦናችነ ብንመለስ ይሻላል ፈጣሪ የቀይ እነዲለን

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 года назад +8

    በጣም ያሣዝናል ግን ደሞ ያሥተምራል አደራ ልጅ ወልደችሁ ስደት የምትመጡ እህቶች ወድሞች ቆመ ብላችሁ ልታሥቡ ይገባል እእኔ የማቀዉ ታሪክ አለ እና ብልጥ ሰዉ ከሠዉ ይማራል የዋህ ደሞ ከራሡ ይባላል

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur 2 года назад +3

    ሰላም እንዴት ናቹ የእርቅ ማአድ እኔ በጣም ገረመኝ እኔ ከልጅ ከተለያለሁ አስር 10አመቴ ነዉ ያለሁት ሳውዱ አረቢያ ነዉ ሚሳራ ግን ልጄ እኔ በጣም ተራርቀናል እኔም ያለእናት አድጌ እሷም ያለእናት እያደገች በጣም ይጨቀኛል ገጠር ጎሮቤት ነን የልጅ አባት እና ቤተሰብ እኔን በጣም ይጠላሉ ስለኔ ጥላቻ ብቻ ነዉ ሚረግሯት ስልክ እንኳን አላወራም አለች የምገዛላት ልብሶች ልትለብስ አይፈቅዱላትም በጣም ጤነኛ አይደለሁም

    • @BettyBiruu
      @BettyBiruu 2 года назад +1

      አይዞሽ እናት ከቻልሽ ሀገር ገብተሽ ከልጅሽ አቅራቢያ ለመሆን ሞክሪ

    • @AsdAsd-in2qv
      @AsdAsd-in2qv 2 года назад

      ይሄ የኔ ታሪክ ነው

    • @destawoleyewa7024
      @destawoleyewa7024 Год назад

      ቶሎ አገር ገብተው ልጅሽን ፍቅር ስጫት

  • @bettyadis909
    @bettyadis909 2 года назад +2

    ውዪዪዪ አይዞሽ
    መከራሽን በልጅነትሽ ጨርሠሻል
    እንኳንም ልጆችሽ ቁምነገር ላይ ደረሡ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад

    አይ የስዉልጅ ሂወት ፈተና ሀገር አይል ስዉ ሀገር ከባድ ነዉ እህቴ ብዙ መከራዎችን እንዳሳለፍሽዉ በጤና መኖርሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ አይዞሽ ከዚህ የከፍዉንም አልፈሽዋል የማያልፍ የለም ፈጣሪ ልጆችሽ ችግርሽ እንዲገባቸዉ ያርግልሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    ሊረዷት ይገባል እሷኮ መስዋዕትነት እንደከፈለች እያወቁ ሰው ሲሆኑ አለመረዳት ገንዘቧን ሲጠቀሙ ቆይተው አሁን ማግለል እኔ ይቅርታና አልቀበለውም ልጆቿን አነጋግሩላት በጣም ጀግና እናት ነች። ሆኖም እሷም ባሕሪዋን ካላስተካከለች ጥፋት እየሰራች ነው ያርቃቸዋል።

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 2 года назад

    በእውነት ከሚባለው በላይ ከባድ ነው : እናት እባት የሚያቁ : ፍቅር የወላጅ ኣይተው ሰምተው : የማያቁ : የወላጅ ጥያቄ ያላቸ : በጉግት የሚጠብቁ ኣሉ :
    እናተግን ልትረዶት እልቻላችውም :
    ያሳለፈቹ ሁሉ ለናንተ ብላ ነው ::
    እግዚአብሔር ኣባትሽ ልጅሽ ሁሉም ነገር ነው : ወደጌታ ፊትሽን ኣዙሪ :
    ጌታ የሚሰጠን ሰላም ፍቅር : ኣለም ከሚሰጡን ይበልጣል : እና : ይጌታ ሰላም ፍቅር በረከት ጸጋ ይብዛልሽ :

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 года назад +1

    እህታችን ተስፋዬ አበራ ብለሽ RUclips ብለሽ ብትገቢ ትድኛለሽ የሚያሳድድሽ ማን እንደሆነ ታውቂው አለሽ በርቺ የኔ እህት

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 года назад

    ከባድ ነዉ አንደዉ የዛሬ ልጀ ይንን ሳይሰዳ ቀርቶ ነዉ እናት አንች ጀግና እናትነሸ አታልቅሸ

  • @mikeyasaber9088
    @mikeyasaber9088 2 года назад +8

    አይዞሽ የኔናት ምርጥ እናት ነሽ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 2 года назад +5

    I am so sorry all this happened to you 😢but God is on your side please seek his face that’s the only source, never to late, don’t give up❤

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 2 года назад +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኔም ታሪክ ነው እኔ ዛሪም ፈርቼ እዛው አረብ ሀገር ነኝ

    • @tigistyadete6592
      @tigistyadete6592 2 года назад

      ይበቃል ነይ ግብ ወደ አገርሽ

  • @short_news_video
    @short_news_video 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ መድሀኒአለም ይውቅልሻል

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 года назад +6

    ያሳዝናል የስደት ክፋቱ ይሄ ነው አንድ አመት እየተባለ አያ አመት በስደት ከባድ ነው እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @fantasedami5099
    @fantasedami5099 2 года назад +4

    ቃለመጠየቅ የምታረጉላቸው ሴቶቺ ሶፍት ይዘው መጣትአለባቸው ሲአለቅሱ ንፍጣቸውውን ወደውስጥ እየማጉ ይደብራን እማይነፈጡት ሸምነው

    • @melaku6462
      @melaku6462 2 года назад

      Ya Aseme Basheta Newe

  • @borhan12e55
    @borhan12e55 2 года назад +4

    ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 2 года назад +1

    አይዞሽ አናቴ ልጆችሽ በጠሉሽ ፈጣሪሽ አየጠላሽም በዚህ ደሰ ይበልሽ ምክንያቱም ጌታ ከእሱ ጋር በደስታ እንድትኖሪ የንሰሀ ዘመን እየሰጠሽ መሆኑን አውቀሽ ወደ ፈጣሪሽ ቤት ሂጅ እነሱ እያለቀሱ ይመጣሉ ፀፀቱ ለእነሱ ነው የሚብሰው በቃ ያሳለፍሽው ነገር ወደሽም ባይሆንም ንሰሀ ይገላግልሻል እውነት ነዉ የምልሽ አንች ወደ ፈጣሪሽ ሰትሄጅ እነሱ ወደ አንች ይመጣሉ የትም ተጥለው አድገው እንኳን ማንነታቸውን ፍለጋ መጥተው በወቅቱ ልክ ነበር ብለው ይቅርታ ያደርጋሊ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 года назад +3

    ጀግና እናት ነሺ የኔ ከረትት አዞሺ

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት ሰዉ ውለታ አያቅም በልጅ መሆኑ ነው ትንሽ ምያመው እንጂ ሁሌም ዝቅ ያሉለት ሰዉ ጀርባ ይውጋል
    እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን ሰዉ ሰዉ ነው እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን 🙏

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 года назад +1

    እግዚሓብሔር እባሽን ያብሰው ድካምሽን እሱ ፈጣሪ በደስታ ይለውጠው
    ልጆችሽን ጌታ ልቦና ይስጣቸው ከዚህ በኀላ ያለው ዘመንሽ በደስታ በሰለም በፍቅር የተሞላ ይሁን! ልጆችሽ ጊዜው ሳያልፍ አሁን ውለታሽን ለመክፈል ያብቃቸው

  • @yoditezazezaz3095
    @yoditezazezaz3095 2 года назад +1

    አይዞሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይረዳሻል

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 года назад +7

    የልጅ። ጉሎበት። ዳገት። የናት ጉለብት። ቁልቀለት።

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 года назад +1

    ልጆቾ ተረዶት ዋጋ ከፍላ አስድጋቹ አለች
    ከእግዚብሔር ብታች ዛሬ ለደረሣቹበት ደረጃ
    የእናታቹ ልፍት አለበት ተረዶት
    መጀመሪለይ የደረሠባት ጉዳት
    አለ ደግም ያረብ ሀገርን ህይወት የሚያዉቅ
    ያዉቀዋል

  • @teklemekonnen5034
    @teklemekonnen5034 2 года назад +1

    ጠያቂው ትምህርት ሰጭ በሆነ መልኩ መጠየቅ ይቸገራል? ለምሳሌ የመጀመሪያ ልጁዋን ከማን ወለደችው? እንዴት አደገ? እንዴት ታገኝዋለሽ? ብሎ መጠየቅ ነበረበት:: ቀጥሎ ባለታሪኩዋ በሽፍፍን የምታልፋቸውን ጉዳይች ዘርዘር አድርጋ እንድትገልጽ አያደርጋትም::

  • @ejegayehuzerfo9259
    @ejegayehuzerfo9259 2 года назад +4

    ሣሚዬ እባክህ ስልኬን ስጣት በማፅናናት በምክር እረዳታለሁ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад +1

    እኔም 😭😭4አመቴ ትቻት ክመጣሁ ልጀን እናቴ ጋር እሚክባክባት የለም እናቴ ትልቅ ናት ደክማለቺ እሱም ገጠር ነው ምንም አለሞላልኚም ስደት ያረህማን እርዳኚ እና ክልጀ አገናኚኚ ያረብ😭😭😔😔😭😭

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 2 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል ዋጋ የከፈለሽ እናት ይገበዋል From Eritrea

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    የእኔ እናት አይዞሽ

  • @sifanwodajo7655
    @sifanwodajo7655 2 года назад

    Beyesusem egziyaber yimesgen ke berekina medanu

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 года назад

    አምላክ የእረፍት ዘመን ይስጥሽ ልጆች አጠገባቸው ሆነሽ አይረዱሽም

  • @saroneyedenekachew1745
    @saroneyedenekachew1745 2 года назад

    አይዞሽ ወንድ ልጅ ሚስት ካገባ በኋላ ቤተሰቡን ይረሳል ሌላው የሚገባሽን አድርገሻል አሁን ራስሽን አደደምጪ

  • @mashofantaye8494
    @mashofantaye8494 2 года назад

    እግዚአብሔር እይማርሽ ምንም ቢሆን እንዴት እንደዚህ የምታደርጊው ባለጌ

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 года назад

    የልጆቹ መልስ,ትክክል ናቸው

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 2 года назад +3

    አይዞሽ የኔ እናት

  • @martitade4450
    @martitade4450 2 года назад +2

    እራስሽ ነሽ እራስሽን የጎዳሽው ሰውዬው ያደረገሽን ነገር ለአክስትሽ መናገር ነበረብሽ ዝም ስትይ እውነት ፈልገሽ ከሰውዬው ጋር አብረሽ የተኛሽ ነው የሚመስለው ብትናገሪ ግን ሰውየው ይታሰር ነበር አንቺም ይሄ ሁሉ ሳይደርስብሽ ትምህርትሽን እየተማርሽ ከአክስትሽ ጋር በሰላም ትኖሪ ነበረ

  • @simretaychew8789
    @simretaychew8789 2 года назад +1

    ልጆቹ የማይረቡ ናቸው።

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 2 года назад +1

    ግፈኞች ናቸው እሴት ሁና ለሴት የማትራራ አቤቲ ፈጣሪ ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @እሴተበፍቅር
    @እሴተበፍቅር 2 года назад

    በስመአም የዛሬ ልጅ እራስ ወዳድ ነው ዛሬ ፍሬ አፍርተው እንኮን እንዴት አይረዶትም የኔናት ልፍትሽን መዳኒአለም ይቁጠርልሽ እና ያሰብሽው ይሳካልሽ

  • @fjgbut9534
    @fjgbut9534 11 месяцев назад

    Esh buhalas Lamn waledshign malatu aykerimikoo😢😢 dehinatim iko turu aydelmmm
    Nage Lamn waledshign yilalll enemy ahuuun farahuuuu😢😢😢. Gn dehinatttt edmewu yiteeerrr😢😢

  • @bamlakemulugeta1654
    @bamlakemulugeta1654 2 года назад +5

    እናትነት ከባድ ነው ለአንድልጅ እንኩዋን ብዙዋጋ እየከፈልኩ ነው 😭😭

  • @aregaselamgebre4509
    @aregaselamgebre4509 2 года назад

    💔 ayzush E/r Amelke yabrtash 😘

  • @Bekemedia
    @Bekemedia 2 года назад

    She’s so strong

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 года назад

    በዚህ ምድር ላይ እናት እንደመሆን ምንም ከባድ ነገር የለም እግዚአብሔር ሲፈጥረን ግን የምንችለው መቻል በስመአብ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 года назад

    ማሳደግ አንችልም እየተባሉ ለጉፌቻ እየተስጡ በውጭ አገር ያደጉ እንኮን እናታቸው ይቅር እያሉ በሚፈልጉበት ዘመን ይህን ሁሉ ሁና ያሳደገች እናት ሌላው ቢቀር ዛሬ ያለበትን ማስታወስ እንዴት ተስናቸው እና ልጆቹም እናት ቁጭ ብለው ምክሩን አብረው ይውስዱ ከዚያ በኃላ ልጆቹ በሁኔታው ይፅፅታሉ ሌላው ቢቀር ላደረግችው ሁሉ እናመስግንሻለን ይበሉ: አለበዚያ ግን እግዚአብሔር ይህን እንባ ያብሳል እነሱም ወልደዋልና ተራውን ይቅመሱ አንተስ አባቴ ለእናትህ ምን አደረግህ የሚ ልጅ እያሳደጉ እንድሆነ ሊረዱ ይገባል
    እይዞሽ በልጅ ቆዳ የተቀበረ የለም ለከፈልሽው መስዋእት እግዚአብሔር ይከፍልሻል.: ንስሃ ገብተሽ ቀሪውን ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር ሁኚ::

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 2 года назад +1

    ኣይ ሀገሬ እዲህ ሁነም ቅረን ኣታፍቅሩ ተብሎ መድብደብ የኛንዘመን ኣይመልሰእ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 года назад +2

    እህቴ እንቺ ከእናትም ከአባትም ከልጅ በላይ ፈጣሪ አለሽ ፀልይ ፀልይ በቃ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገሪ መልስ ይሰጥሻል በጣም ወደ እግዚአብሔር እህቴቴቺከእናትምከአባትምከልጅበላይፈጣሪአለሽፀልይፀልይበቃከእግዚአብሔርጋርተነጋገሪመልስይሰጥሻልበጣምወደእግዚአብሔርጩ ሂ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 2 года назад

    uffffffffff yene jegena neshi eko selam tena ystshi egzabiher bneseha hiwet yanurshi ewnet

  • @chattynegn2149
    @chattynegn2149 2 года назад +3

    መማራቸው ምኑ ላይ ነው ታድያ ይሄን መረዳት ካቃታቸው መሃይሞች ናቸው እነዚ አልተማሩም::

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 года назад

    ወይ እኔ ለራሴ ፈራሁ ወንዱ ልጄ 18-19መሃል ላይ ነው ሴቷም አሁን 3/6ወር ሆኗታል አክስቷ ጋር ናት እና በተለይ የወንዱ ልጄ ህይወት ሁሌ ያስጨንቀኛል በሰው ሀገር ሰላም አጥቻለሁ አባት ደፈረ ወንድም ደፈረ በተባለ ቁጥር ደግሞ ስለሴቷ አለቅሳለሁ እና የእኔ ስልጅ ምን ይለኝ ይሆን? እናቴ እግዚአብሔር ይችላል ነገ አልፎ ሳይቆጫቸው ዛሬ ላይ ቢያስተውሉ መልካም ነው ልጅ ያለወላጅ ሲያድግ ትርጉም አልባ ህይወት ነው የሚኖራቸው እኛ የሚሰማን ስሜት አልባ ህይወት ነው የሚኖሩት ልጄ ሴቷን ስወልድ የሰው ፍቅር አሁን ገና በእሷ ገባኝ አለኝ እና ፍቅር የሌለው ህይወት ባዶ ነው ለመፍረድ አልችልም ባለተራ ነኝና እግዚአብሔር ይፍታው ይህን እንባሽ እንባችንን ያብስልን እግዚአብሔር አይዞሽ ቀን አለ ይለወጣሉ

  • @zemanygashaw3764
    @zemanygashaw3764 2 года назад +1

    ይቅርታ አንዴ በስተት ነው ያለገሽው ሁለተኛውም እንደዛው ግን የወሊድ መቆጣጠርያ የለም ነበር ያለሽበት ከተማ ነው ደጋግሞ ወልዶ መሰቃየት እና ልጆቹንም ማሰቃየቱን ፈልገሽው ነው በጣም ያሳዝናል

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 2 года назад +5

    እኳንም ወለድሻቸው ሲገባቸው ይመጣሉ

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 2 года назад +4

    ልጆቹ ከ እናት አብሮ ብሆን ደስ ይላል ነገር ግን ከላሰራን እንዴት አደረገን እናሳደጋለን ይሄ ችግርን ልጆች ማወቅ አለባቸው 😢😢

  • @sifanwodajo7655
    @sifanwodajo7655 2 года назад

    Yene teyake yemejemeriya lejish yet new endet hone ? Esun lemin atirejium

  • @gudyaggud4710
    @gudyaggud4710 2 года назад

    Waww jegena.neshi.emaye.edimaa.yisixishi.ema.yene.jegenaa

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 года назад +2

    GOD ALWAYS WOCING OVER VICTIMS. MIRACLE CAN HAPEND 🙏🙏💖 I HOPE YOU ARE 👍 BE STRONG 💪 🙏 💖

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад

    ታዳ ሶፍት ስጣት እጂ 😢አላህ ይርዳሽ እስልምናን ይወፍቅሽ ሰላምትሆኚ ነበር አምሮሽ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 года назад +5

    What is the point of being educated? Not understanding their own mom after she sacrificed her whole life for them 😢

    • @marsabethfloyd723
      @marsabethfloyd723 Год назад

      Thank you
      I was thinking the same thing
      Which part is educational for you listeners.. please explain!!!

  • @tanabahirdar5898
    @tanabahirdar5898 2 года назад +1

    ልጅ በፍቅር የእናት አባቱን ፍቅር አግንቶ ካላደገ የእናትነት ትርጉሙ እይመጣላቸውም