የምን ስጦታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 162

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح 2 года назад +58

    ለኔም ዱአ አርጉልኝበትዳር ላይ 5አመቴ ግን ልጅ እፈልጋለሁ አላህ ግን እስካሁን አልወፈቀኝም እስኪ ዱአ አርጉልኝ የሠውልጅ ሣይ በጣም የማልቅሠው ያረብ አላህ ምንም የማቸግረው ነገር የለም አንድቀን ይሰጠኝልብየ ተስፋ አረጋለሁ

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 года назад +10

    በጣም ትክክል መጥፎ ንግግር መቸም ከልብ አይጠፋም በተለይ በሚዲያ ለማንኛውም አይዞሽ እህት አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 года назад +8

    ማሻ አላህ ታረቃቹ በጣም ደስ ቡሎኛል ሚስጥራቹ ለማንም አትናገሩ ሁለታቹ ፍቱ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር እስከ ጀነት ያረብ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад +1

    ማሻአላህ ይማም ያገሬ ልጂ እኳን ደስ አላችሁ ሀዩ
    ለኔም ስጦታ እሚሰጠኝ እፍልጋለሁ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  2 года назад

      አብሽሪ ደሞ ለስጦታ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @@hayatyimamtube9596 ጀዛከላህ ኸይር ጥዶች ስጦታ ያስደስተኛል

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 Год назад

    የኔማር በጣምከፍቶታል. እደኔ ❤❤አላህመሠላምለሁለትያርግሺ

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 Год назад

    ❤❤❤❤የኔእህት😢😢😢

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 8 месяцев назад

    ❤️👍👍ዋውው ደስ ስልይ

  • @Mነኝየቦርናዋ
    @Mነኝየቦርናዋ 2 года назад +2

    ማሻአላህ እኳንም ታረቃችሁ ውደታ እስከጀነት

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 2 года назад +1

    ማሻአሏህ እንኳንም ታረቃቺሁ ለልጆቻቺሁም ዬእናተ በፍቅር አብራቺሁ ሁናቺሁ ማሳዴጉ በጣም ዴስ ይላል እህታቺን አሏህ በሰላም ይፈርጂሺ ኢንሻአሏህ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ማሻአላህ. እንካን ታረቃችሁ. ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታ ይጨምርላል ብለዋል. እረሱላችን ሰለላሁ. አለይሂ. ወሰለም. አንቺንም. አላህ. በሰላም ይገላግልሽ ያረብ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ክሰጡታመልካምንገገርይቀርማል

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 года назад

    ሀዩ አልሀምዱሊላህ የእኔ ውድ አሳዝነሽኝነበር

  • @sikosilo6351
    @sikosilo6351 2 года назад

    እህቴ አላህ በሰላም እሁለት ያርግሺ

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 2 года назад +1

    የኔእህት እደት አጀቴን በላሽው ሀይ እደው ግን ይህልጂ ፊትስመለከተው አስተዋይ ቆይ እሚመስ ለኝ ማለትነው አሁን ምንብየ እደምኮምት አላቅምምም

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 года назад +3

    ማሻ አለህ እኳን ተረቀችሁ አላህ በፍቅር በኢማን በጤና ያኑረችሁ ውዶቼ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 года назад

    አብሽሪ እህት ነገሮችን ለመርሳትሞክሪ

  • @ፍጡማሀሊማዩቱብ
    @ፍጡማሀሊማዩቱብ 2 года назад +1

    ማሻአላህእንደዚህሥትሆኑነውየሚያምርባችሁ አላህእስከመጨረሻውበፍቅርያኑራችሁ🌹🌹🌹

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 года назад

    ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ አልሀምዱሊላህ ሀዮ አላህ በስላም ያገላግልሺ ያኡምሪ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 года назад

    ስጦታው ያምራል ግን ባሎች ልቦና ይስጣችሁ

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃችሁ ያዩዋ አችም በሰላም ወልዴሽ የምንዴሰት አላህ ያረገን

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 года назад

    ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል ግን ብራክ መስሎኝ ነበር ከስጦታይልቅ ግን መልካም ንግግር ይበልጣል አላህ መላካም ሰው ያድርገን

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 2 года назад

    በሰላም ወልደሺ ሳሚ

  • @ሮዛሁሴን
    @ሮዛሁሴን 2 года назад

    የኔ ቆጆ ጥብስብስ አረገሺ ይሄ ገገማ ለማንኛውም እኳን ደስ አላችሁ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 2 года назад +2

    ጥፋቱ እማን ላይ እደሁ አይታወቅም እሱም ያለ ምክንያት ይኸንን አይልም እኔ ብዙ ሴቶች አውቃለሁ ከባላቸው ተደብቀው ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኝ ወዶችም እደዛው

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 года назад

    ማሻአላህበጣምያምራል ሀዩ በሰላምወልደሽየምታቅፎያረጋችሁ አላህፈቅረይስጠንለሁላችንም

  • @ስደተኛዋMሀበሻዊት
    @ስደተኛዋMሀበሻዊት 2 года назад +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድረግላችሁ የሆድሽን በጀረባሽ አላህ ያድረግልሽ ሀቢበት ለትዳረ ዋናው ምሰሶ ሴት ልጅ ናት ስለዚህ ትዳረ ጥሩ ነው አግቡ እህቶቸ አትሸወዱ ወላሂ

  • @zbethiotube4716
    @zbethiotube4716 2 года назад

    እኳን ደስ አለሺ ሀዩቲ አላህ በሰላም ወልደሺ እቀፉ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr 2 года назад

    አሠላምአለኩም
    ዉድ ያገሬልጆች ሰላም ላገራችን
    ኑኑበቅንት እንዛመድ አብረን እንደግ👈
    ሰብ ላይክ ሸር አርጉልኝ እመልሴለሁ
    ማሻአላህ የ ታምራላችሁ😍👍

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 2 года назад +11

    በፊት እናተን ታይ ማግባት ያምረኝ ነበር አሁን ግን ከነማሠብም ተውኩት በቃ በሥደት ያላችሁ ወዶች አንድ ናችሁ አገሪ ትገባ አገበዋለሁ ተከፋኝም ደርደር ወደአባቴ የሆኩትን ሁሉ ለአባቴ ትነግረው እረሠዋለሁ

    • @wagayetube7705
      @wagayetube7705 2 года назад +1

      ሁሉም አንድ አይደሉም

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      ትክክል

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 2 года назад

      💚🌹👍

    • @እሙሐያት
      @እሙሐያት 2 года назад +1

      @@wagayetube7705 እንደው የሣኡዲን ውሀ የጠጣ ወንድ 100 /10ደህና ቢገኝ ነው

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 2 года назад

      ውደ በሚድያ ያየሽው ሁሉ ይዋደዳሉ ብለሽ አትሰ ቢ ውሸት ነው

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 года назад +3

    🔖መሳደብ የመጥፎ የክፉ ሰዎች ባህሪ ሲሆን መልካም ጥሩ ስነምግባር ደግሞ የኢማን ባለቤቶች ባህሪ ነው እየሰደቡ መምከር የኢስላም ተግባር አይደለም📌
    ➞▹▹በአላህ ዲን ➷ላይ ዳእዋ ➷ስታደርግ መጀመርታ ➷ከእውቀት ጋር ➷ጥሩ መልካም ➷ስነምግባር ሊኖርህ ➷ግድ ይላል ካልሆነ ➷ግን ከምትሰራው ➷እምታጠፋው ይበዛል እና◃◃◌
    ➞▹▹ሰዎችን ➷መቀየር እና ወደ ➷አላህ ዲን መጣራት ➷በመልካም ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ➷የሰለፎችን ግንዛቤ ➷በመከተል ሰዎችን ➷መቀየር ይቻላል ከስተታቸውም ➷ማረም ይቻላል◃◃◌
    ➞▹▹ሰዎችም ➷ከስተታቸው ከጅህልነታቸው ➷እሚቀየሩት በመስደብ ➷አግባብ ያልሆኑ ➷ቃላት በመጠቀም ➷አይደለም በጭራሽ ➷የብርቅየ ሰለፎች ➷የውዱ ነብያችን ➷ተግባር በጭራሽ ➷ይህ አልነበረም እና ➷ይልቁን የአላህ ➷መልክተኛ በመልካም ➷በጡሩ ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ላይ ➷አዘውናል◃◃◌
    ◎◎አነስ رضي الله عنه እንዲህ ይላል◎◎
    ➞▹▹የአላህ መልክተኛን ➷አስር አመት ➷ያህል አገልግያለሁ ➷ወላሂ በፍፁም አንድ ➷ቀንም ኤጭ ኡፍ ➷ብለውኝም አያውቁም ➷ክፉ ንግግር ➷ወጥቶቸው አያቅም◃◃◌
    ➞▹▹የአላህ መልክተኛ ➷ባልደረቦቻቸውን ➷በመልካም በጥሩ ➷ስነምግባር እንዲታነፁ ➷ጥሪ ሲያቀርቡላቸው ➷እንዲሁም ከመጥፎ ➷ከክፉ ስነምግባር ➷ደግሞ እንዲርቁ ➷አስጠንቅቀዋቸዋል◃◃◌
    ◎◎አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል◎◎
    🔖قال تعالى «وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيم
    ➞▹▹መልካሚቱ እና ➷ክፉይቱም ፀባይ ➷አይተካከሉም በዚያች ➷እርሷ መልካም ➷በሆነችው ፀባይ ➷መጥፎይቱን ገፍትር ያን ➷ጊዜ ያ ባንተ እና ➷በሱ መካከል ➷ጠብ ያለው ➷ሰው እርሱ ልክ ➷እንደ አዛኝ ➷ዘመድ ይሆናል◃◃
    🔖قال تعالى: {وَقُل لِّعِبَادِي يَقُولُواْ الَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ الشَّيْطَانَ يَنزَغُ بَيْنَهُمْ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلإِنْسَانِ عَدُوًّا مُّبِينًا} [الإسراء:53].
    ➞▹▹ለባሮቼም ➷በላቸው ያችን እሷ ➷መልካም የሆነችውን ቃል ➷ንግግር ይናገሩ ➷ሰይጣን በመካከላቸው ➷ያበላሻል እና ➷ሰይጣን ለሰው ➷ግልፅ ጠላት ነውና◃◃◌
    ➞▹▹ሰዎች ➷ሊስተካከሉ እና ➷ከስተታቸው መመለስ ➷እምችለው መጀመርታ ➷አንተ መልካም ጥሩ ➷ስነምግባር ልትላበስ ➷ይገባል መልክተኛው ➷ሰዎችን በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው◃◃◌
    ➞▹▹እንዲሁም ➷መጥፎ ክፉ ንግግርም ➷ከመናገር እንድንቆጠብ ➷አዘውናል ዲናችን በመልካም ➷በጥሩ ስነምግባር ላይ ➷በጥቅሉ አዞና ሰዎችጋ ➷ስንነጋገርም ሆነ ➷እነሱን ከስተት ➷ልናርም ሆነ በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው ➷ግዴታ ነው◃◃◌
    ➞▹▹ሙእሚን ➷አላግባብ ንግግር ➷መጥፎ ክፉ ንግግሮችን ➷በፍፁም አይሰነዝርም ➷ምክንያቱም የሰው ➷ልጅ በስድብ በመዝለፍ ➷አይቀየርም ይልቁን ➷መጥፎ ስነምግባርን ➷ታስተምረዋለህ እና◃◃◌
    ➞▹▹የአላህ ➷መልክተኛ እንዲህ ➷ይላሉ እኔ ዘንድ ➷በጀነት ወደኔ ቅርብ ሰው ማለት ➷ስነምግባሩ ያማረ ➷ሰው ነው◃◃◌
    ◌◌◎አልሼይኽ አልባኒ ❬ረሂመሁላህ❭ እንዲህ ይላሉ◎◌◌
    ➞ሀቅ ➷ከባድ ነው ➷በመጥፎ ስነምግባራቹሁ ➷የባሰ አታክብዱት ➷ከዚህ በፊት ➷የኡማው ችግር ➷የአቂዳ ብቻ ➷ይመስለኝ ነበር ➷አሁን ግን ችግሩ ➷የአቂዳ እና ➷የስነምግባር እንደሆነ ➷ግልፅ ሁኖልኛል◃◃◌
    📚سلسلة الهدى والنور رقم (٩٠٠)
    ➞▹▹ሰዎችን ➷ለማስተማር ሆነ ➷ከስህተታቸው እንዲመለሱ ➷ማድረግ እሚቻለው ➷በስድብ በመጥፎ ➷ባህሪ አይደለም ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ያስፈልጋል ለከት ➷አልባ አንደበቶች ➷በስድብ የተሞላ ➷ፁሁፎች የበዙበት ➷ትምህርት ጉዳቱ ➷የከፋ ነው◃◃◌
    ➞▹▹አንድ ➷አላዋቂ ጃሂል እኮ ➷የሚሰራው ስራ መልካም ➷መስሎ ይታየዋል ➷ካልተማረ ለዲኑ ➷ትኩረት ካልሰጠ ➷እዴት መጥፎ እና ➷ጥሩን ይለያል ➷ስለዚህ አንተም እሱ ➷አጠፋ ተሳሳተ ➷ብለህ ስድብን ➷ሳይሆን እምታጠጣው ➷በመልካም ንግግር በቁርአን ➷በሀዲስ ማስረጃ ➷ልትመክረው ልትለውጠው ➷ጥረት ታደርጋለህ◃◃◌
    ➞▹▹በዲናችን ➷ስድብ ዘለፋ ➷የተጠላ ተግባር ባህሪ ➷ነውና ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ሊኖረን ይገባን◃◃◌
    🍃🍃🍃🎋🎋🎋🍃🍃🍃

  • @eid753
    @eid753 2 года назад

    ማሻአላህግን አታስከፈት ከዚህ ሁሉ መልካም ንግግር ይመልጣል

  • @jamilasid467
    @jamilasid467 2 года назад +6

    ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛውዲ ነብይ ርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰም ማሻ አላህ በመታርቃችሁ ደሰሰ ብሎኛል ወላ

  • @ZahraA-fo3ek
    @ZahraA-fo3ek 2 года назад

    አላህፍቅሩንውደታውን።ሙሀባውን።ይወፍቃቺሁ።እህቴ።አቺንምአላህ2ያርግሺማማየ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +4

    🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ
    @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ 2 года назад +1

    ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ ግን ፕራክ ነው መሰል ገግ ደስ ትላላችሁ

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 года назад

    የኔ እህት አላህ በሰላም ይማርሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 2 года назад +8

    ግን የውሽት ጠብ ነው ልበል አሁን ላይ እኮ እውነቱና ቀልዱ ተምታታብን😂 ለመፌመሥ ብላችሁ በትዳር አቀልዱ🌶

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 2 года назад

      ጉድ ነው

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад

      እኔም እንደዚያ ነዉ የሚመስለኝ ለመፈመስ እያሉ ብዙ እያወሩ ነዉ

    • @alainn5317
      @alainn5317 Год назад

      በትክክልፖራክመሆንአለበት

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 2 года назад

    ማሻአላህ ምርጫህ ያምራል ትችላለህ

  • @ahmafhasen6047
    @ahmafhasen6047 2 года назад

    የኔ እህት አይዙሽ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል በሰላም ውለጂ

  • @jdndhdc7771
    @jdndhdc7771 2 года назад

    Mash.alla.tamiralachu

  • @aminaoumer1266
    @aminaoumer1266 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ እህት አለም ለመጀመረያየ ኮሜት ሰፅፍ ግን ባል ተብየዉ ምን አይነት ሰዉ ነዉ አይይይይ እኔ ብፊት ሳየዉ ሚሰኪን ሰዉ ይመሰለኝ ነበር ልጆች የአላህ ሰጦታ ነቸዉ በሰላም ዉለጂ ለሱም ልቦና ይሰጠዉ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ
    ያረብ

  • @khuwavi9242
    @khuwavi9242 2 года назад

    😳😳😳😳 እእእእእ ተጣልታችሁ ነበርደ እኔ አላምንም ሀዩ የምርሺን ነው ግን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 года назад

    አወ ዋናው ጥፍትህ ላተ ካስጠላህይቅርታ ካልክ ማሻአላህ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 года назад

    ደህናሰው መስለህ መጥፎንህ አተም

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 года назад +7

    ኩርኳሚ ነህ የኔ ልጅ አይደለም ማለት በጣም ይደብራል እስኪ ህያት እንደ ጪው እንዳለች አንዳንድ ወንዶች የጎርፍ ያርጋችሁ አቦ እኔም ህመሙ ስላለብኝ ነው የምሳደበው ይቅርታ ቻለው ሰምተሀል

  • @sainabahassanp7279
    @sainabahassanp7279 2 года назад

    አላህመሰላምለሁለትያግሽ

  • @zd3603
    @zd3603 2 года назад

    እኳንም ተረቀቺሁ አልምዱሊላህ

  • @mubarkali6274
    @mubarkali6274 2 года назад +6

    አይ ሤት ግን እንደከፋሽ ይለያል ቸግርሽ ቢሆንጅ ይህ ባል አደለም ልክሥክሥ

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 2 года назад

    ዋውነውመሻአላ

  • @marya-fo6ho
    @marya-fo6ho 2 года назад

    ይህንንፀሁፍለወድምይማም።እኔአበቴአይወዴኝምልክእዴተ።እናቴ።በመከራአስዴገቺኝአሁግን።ልድምአለ።ቺግር።ያልፍል።ግንክፊንግግር።መቸምአያልፍም።የኔአበትአሁንይለድማል።ወእሱይፀፀተውአልተጠቀቁ።ለመጀመሪያግዜስጥፍ።።እነቴአናግሪውትለኝአለይእኔ።ውጤእቢአለኝ።ክፍንግግርግፍ።እድሁም።ያለልብስ።ስለአዴኩተስውበታቺሁኔአልረስኝእያለአላናግርውምምንላርግዱአርጉልኝ።ወዶቺምተጠቀቁ።እርዚቅበላህእጅናውድሜስውይስስተል።ግንእዴአይለመድህ።የኔአበትዘሬተራሴአልፌስው።እተርፍለሁግን

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    አብሽሩ፣የማይጣላ፣የለም፣ወገኖቼ፣ይቅርታ፣መባባል፣ትልቅነትነው፣በህይወታችሁ፣ብዙ፣መከራወች፣ይገጥማሉ፣አብሽሩ፣ት፣በመረዳዳ፣ነገን፣ተሻገሩ፣በክፍቀን፣ወደዃላ፣ማለት፣ጥሩአደለም፣ሰው፣በችግር፣ግዜነው፣የሚታየው፣ነግዲሁ፣ትምህርት፣ወሰዱ፣አብሽሪ፣እህቴ፣ትዳር፣ብዙ፣መስዋት፣ይጠይቃል፣በተለይ፣እኛ፣ሴቶች፣ጠንካራ፣እንሁን፣ለሀገራችን፣ለቤተሰብ፣ሸክም፣አንሁን፣እንቃ፣

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح 2 года назад +2

    በሰሣለም ውለጁ በጥልላይ መታረቅ አለና ሚስጥራችሁን በሚዳላይ አታውጡ ባልና ሚስት መጥፎውንም ጥሩውንም ተቻችሎነው አላህ ያስማማችሁ

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ

    ሀሀሀሀሀሀሀእኔ እምለው ልጂ ካልፈለጋችሁ እንደበቅሎ መካኖችን ተመራምራችሁ አግቡ እየበላችሁ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 года назад

    ትክክል ነሽ

  • @fatumahussen4051
    @fatumahussen4051 2 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    እኔበሆን ወላሂ ይቅርታአላደርግም ግን ፕራንክእየሰራችሁ መሠለኝ እኔ አንደየልቤከተሠበረ አይጠገንምአንችግን ፍንሽንሽሽወጣ

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 2 года назад +1

      እኔም ዙሪም አላየው ነበር አዲ ግዜ ከጠላሁ ዲጋሚ ልውደዲ ብል እሽ አይለኝም

    • @nazrul4837
      @nazrul4837 2 года назад +1

      አይባልም ለአላህ ብልሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ አላህ ጀነት እዲሰጥሽ ከፈለግሽ አላህ ይቅርባይዎች ይወዳል

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 2 года назад

      @@nazrul4837 ትሽ ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ በይቅርታ ሰበብ ስሜት ማብረጃ አትሁኑ

    • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
      @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 года назад

      @@nazrul4837 ልክ ነሽ ግን የራሱንሽንትየካደባልድብንይበል ከዚህ የበለጠበደል የለም ልጁም ተወልዶአድጎ ይህንቪደዎ ሲያይከልጁምጋር መቆራረጥ ይመጣል።
      አላህ ይራህማት ጎደኛየ ሙታለች እናመርፊእየተጠቀመች አረገዘች. ባሏየኔአደለም ድቃላነው ያረገዝሽው ብሎፈታት ልጂቱም ተወለደች ወላሂ ጥፍሯሳይቀር ቁርጥአባቷን ከዛእንማለስ ይቅርታልጂቷየኔናት እኔንነውየምትመስለውአላት አልፍልግም አንተየሚባልሠው አላቅህምብላ ሌላአገባች እሱም ሌላ አገባ እሱያገባት አኑሯትውጭሂዶ ሲመለስ ደቅላጠበቀችው ።ያችኛዋም ዝንጥብላስትኖር አላህ ወደራሱወሠዳት እናአንዳንድ ሴቶችቆራጦችነን በተለይ በዚህ መንገድ ይደብራል።

    • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
      @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 года назад

      አሸጋረነው

  • @emuferdos4155
    @emuferdos4155 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 2 года назад +1

    ኮሜቶች አትሳዴቡ እሶ ታቃለይ የውስጦን

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 года назад

    በሰላምነው የጠፋችሁት

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 2 года назад

    አይወዶች ??

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ

    ወንዶችሆዳቸውን ብቻነው የሚወዱት

    • @zainabaahmed3817
      @zainabaahmed3817 2 года назад

      ትክክክክክክክክክልልልልል

  • @seadaadem5287
    @seadaadem5287 2 года назад +5

    ሸቅሉ ዛሬ እንኳን በውሸት ተሸቅሎና በሀቅም ተሸቅሎ በረካ አቷል

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ሚስኪን ውስጥሽ ደስ እንዳላለሽ ግልፅ ነው

  • @ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ

    መታረቃችሁ ጡሩ ነው ግን እስኪ አትሳደቡ ተሳዳቢወች እረ ያአላህ ዱአ አድረጉላቸው አላህ ፍቅርን በመካከላቸው ይለግሳቸው ብላችሁ ስድብ ወላሂ ለማንም አይጠቅምም እሱንም እምትሳደቡ አላችሁ እሶንም ከስድብ ትርፊ ምንድን ነው ???

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 2 года назад +2

    መችም በነፃ ዋይፋይ ስለምናያችሁ ዲራማ ትሰሩብናላችሁ አዴ ታረቅን አዴ ተጣላን ሹ ሀዘ

  • @ahmafhasen6047
    @ahmafhasen6047 2 года назад +1

    አይባችሁን ሚዳያ አታውጡ የዛሪ ሰው ትነሽ ታገኝ ማወዛወዚ ነው

  • @fወለየዋ-e8s
    @fወለየዋ-e8s 2 года назад +1

    ምን ይመስላል ሴት አ ሴት

  • @kedirabdelkadir6014
    @kedirabdelkadir6014 2 года назад

    ምነው. ፋተሸን. በጣም ነወ የዘፈሸው

  • @zeyneb720
    @zeyneb720 2 года назад +3

    አታፍርም ግን

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 2 года назад

    ነፈዝ ምንም ጥሩ ነገር የለህም አብርህ እየኖርክ ልጁ የኔ አይደለም ማለት በጣም በጣም ነውር ነውር ነው አሰቀያሚ ነህ

  • @xoxo7068
    @xoxo7068 2 года назад

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    እድውውውው ድፈረትህ ወላሄ እደዛ ስድበሀት መልስህ በሳልባጅ ማሞኝትህ ነው ታሳፈራለህ ወላሄ ልጁ የኔ አይደለም አያገባኝም ስትል አልነበረ ሀያት ነገጦት ከወለረሺም በሆላ ቆይ ታያለሺ አውጥቶ ነው እሜጥልሺ

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ
    @Aነኝየኡሚናፋቂ 2 года назад

    ይገርማል ወዶችየሚያስመስሉት ነገረስአይየኛየሴቶችልብ የዋህነት ያጠቃናል

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f 2 года назад

    ባል ማግባት እደዚህ ያጠቁራል እንደ ኧረ በደንብ ተከባከባት ሆ

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 года назад

    ግን የምራችሁን ነበርደ ከሆነ ይደብራን አን ተ በጣም ታናደለህ

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 года назад

    ቅስሟንሰብረኸው ልብስመቸይጠግነዎልበል

  • @halemahad3297
    @halemahad3297 2 года назад +1

    ብስብስ ነገር ነሽ ባል ካጣሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ነው የምትመስሊው

    • @እስልምነየየልቤትርታ
      @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад

      ሳህ ወላ እኔ ባሌጋር እድ ስድብ ስድቦኝነው አልፍልግምብየ የተለያየንው ልብአደአይስበርጅ ልቤከተስበር በጣም ቆራጥነኝ

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 2 года назад

      @@እስልምነየየልቤትርታ ታዳ እራስሽን ማስከበር ያለብሽ እራስሽ ነሽ
      በአደባባይ እንደዛ ክፍ ዝቅ አድርጓት በቁስ ታለለችለት

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 2 года назад

      @@እስልምነየየልቤትርታ እኔም ወላሂ ልጅ ይዤ ተቀምጬ አንድ ቀን ሰድቦኝ ፍታኝ ብየ ነው የተፈታሁት ሆሆሆ ባደባባይ ከፍ ዝቅ አርኅ ተሳድቦ መጣ ቱ አይ ሴት

    • @እስልምነየየልቤትርታ
      @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад

      @@መኪያሰኢዲ አብሽሪ ማማየ

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 года назад

    አሁን ምን ተሠማህ ባል ተብየው እንደዛ በሚዲያ ስታዋርዳት የእውነት ተጣልታችሁ ነበር ግን

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 года назад

    ወላሂ ዥልጥ ነህ ሴታሴት መጀመሪያ ሱሪህን ከማውለቅ መቆጠብ ነበርብህ እሷ ፍልጋም ድትድርገው ሳፍልግ በቅኪኒና ትቃጠልልህእዴ

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ
    @ኡምሙሀመድየመርሳዋ 2 года назад

    አይይይ አይባችሁን አለም ላይ አውጥታችሁ እንድገና ይገርመኛል ትዳር እንድ ቀልድ ሲታይ

  • @xoxo7068
    @xoxo7068 2 года назад +1

    አተገገማአፈረብላ:ዉሻነህ

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 года назад

    ዝም አይነቅዝም

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ውዶችዬ የቢላል፣የነጃሽ የኡሙአይመን ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ እግዳ ተቀበሉኝ ውዶችዬ ruclips.net/video/A14aaze_F4I/видео.html