😭😭ማነው እንደኔ ግን ታሞ እንዳልታመመ የሚኖር ዛሬ ሀኪም ቤት ሂጀ አስወጭው አሉኝ ምን ይሻለኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 41

  • @user-th8nb8wr3
    @user-th8nb8wr3 4 месяца назад +2

    ፎሊስ ስታይለምንተፈሪአለሽ ምንሰርተሻል

  • @Fatema-oo2sl
    @Fatema-oo2sl 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢አብሺር

  • @ወለየዋ-ፐ2ፀ
    @ወለየዋ-ፐ2ፀ 4 месяца назад +2

    አላህ ያሽርሽ ሁቢ

  • @RMohammed-o8t
    @RMohammed-o8t 4 месяца назад +2

    አላህ ያሸርሺ የአላህ ጥርሰ ህመም ለጥላትም አይመኝ ወላሂ ኦፍላም ዉሰጁ እሱ ትንሺ ያሰታግሰልሻል ግን በጣም ነዉ የሚመረዉ

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 4 месяца назад +2

    የጥርስ እመም ለጥላትም አይያድረስ ያሳብዳል ወተት ጠጭ ሴነሳብሽ ያበረዳል ጨውም ንከሽበት

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 4 месяца назад +2

    😢😢😢አይይይይይ እኔ አሏህ ያሽርሽ እህትዋዋዋዋዋ😢😢😢😢

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 4 месяца назад +2

    እህ እኔም አሞኛል መግብ የሚቡል አያሲበላኝም የጥርስ ህመም ከባድነው

  • @madinaomar6422
    @madinaomar6422 4 месяца назад +5

    እህቴ ከቻልሽ ብታስወጪው ይሻላላ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽሽ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 4 месяца назад +2

    አስወጪዉ እኔም በጣም ነው የሚያመኝ እያስወጣሁ ነው አለቅ ጠረሴ

  • @حسينحسين-ط4ش6ض
    @حسينحسين-ط4ش6ض 4 месяца назад +1

    ሙር በውሀሙቅ ዘፍዝፈሺ ተጉመመጪው

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 4 месяца назад +2

    አላህ ያሽርሽ አብሽሪ ውደ

  • @ydy3072
    @ydy3072 4 месяца назад +2

    ጫውእናለይሞንሞቅካለውሀጋ አዲላይ እያረግሽ እየተጉመጠመጥሽ ትፊው ይተውሻል

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 4 месяца назад +2

    አስወጭዉ እና ተገላገይ

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ 4 месяца назад +2

    ኧረእኔም ጥርሴን አሳበደኝ እቃፍየለኝእፍፍፍ

  • @ሸይማ
    @ሸይማ 4 месяца назад +1

    ሠላመቲክ ሀቤበቲ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 месяца назад +2

    እህ ውደ አላህያሽርሽ አደየከወጣ ሁሉም ነው የሚያመው ነጭሽንኩርት ድቅቅ አረገሽ አንፈቅፍቀሽ በውሀው ተኩሽው

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 4 месяца назад +2

    እረ እኔም ጥርስ እመም አለብኝ ላስወጣው ነው ሶስቱ ጥርሴ ተሸራረፎል

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 4 месяца назад +3

    እስካሁን ያልገባኝ ነገር ብኖር ጥርሳችን ምን እየሆነው ነው በአላህ እስቲ ጥርስ ያላስወለቀችና ያልተቦረበረባት የታመመች ሴት አለ ለማለት ይከብደኛል ስደት ያለን ልጆች ያለ እድሜያችን ጥርሳችን ጨረስን

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 месяца назад +2

    እኔ ስንት አመት አሰቃየኝ አስወጥቸ ጨረስኩት

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ 4 месяца назад +1

    እኔማ ብረትአግሌ እተኩሳለሁብየ ድደንአቆሰልኩት

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አላህ ያሽርሽ እኔም ያመኛል የፊቴ ተቦርቡሮ ተሸረፈ አልወስደኝ ብለዉነዉ ሀኪም ለማዉለቅ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 4 месяца назад +4

    አለህ የሽርሽ የጥርስ ህመም ኡኡኡኡኡ ነዉ የደረሰበት የቀወል

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 4 месяца назад +2

    አላህያሽልሽ እህት ከባድነው የጥርስበሽታ

  • @HalimaMohammed-xb5nc
    @HalimaMohammed-xb5nc 4 месяца назад +2

    እኔ ትናት አሶጣሁ አህ ሲያም ግን

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د 4 месяца назад +2

    ልክ እንደኔ ሀዩዩ

  • @ZenatZenat-h7f
    @ZenatZenat-h7f 4 месяца назад +2

    እና አታሶሊቂውምደ የታመመ ጥርስ ህመም ንይሰራ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 4 месяца назад +1

    አብሺሪአላህያሺሪሺ

  • @እሙኢምራን-ቀ3ዀ
    @እሙኢምራን-ቀ3ዀ 4 месяца назад +2

    አላህይዳሽእህቴ

  • @ErgoyaTube
    @ErgoyaTube 4 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍ የጥርስ ህመም ለጥላትም አይስጠው እኔ ስድስት አስወጣሁ

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د 4 месяца назад +3

    ሀዩ የኔውዲ እኔ እራሱ ተገብግቤ ልሞት እንዳቺው ያሻለኚን ልነርሺ ውሃ እና ስኳር እና እሾቦ ታጥኔ ተኛሁበት ሺፉንፉንብየ በጣምአላበኚ ተንስቸ ጠብኩ ደሞ በሳምንቱ ተንሳብኚ እንደዚያው ታጠንኩት አልሀምዱሊላ ወርሁንኚ አሁን ሳያመኚ

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 4 месяца назад +3

    ነጭሸኩርትና ጨዉ ፈጭተሸ ያዢበት ሀዩ

  • @EMANALI-nx9rq
    @EMANALI-nx9rq 4 месяца назад +2

    አስወጭ ውዴ እኔ ተገላግየ ነው 6ጥርስ አስነቀልኩ😊

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 4 месяца назад

      የምርሺነው 5 አስወጥቸ 3 ደሞ ታከምኩ አሁን ያመኛል

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 4 месяца назад +2

    ቢክን ቦደር እና ለይሙን አድርጊበት ውዴ እስከ ነገ ድረስ

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 4 месяца назад +2

    🎉🎉🎉❤

  • @ليليمحمد-ج5ج
    @ليليمحمد-ج5ج 4 месяца назад +2

    አፋያድገሽ

  • @HffVbc-f3m
    @HffVbc-f3m 16 дней назад

    እነሀዪዩጠፊእሳበሰላምነው

  • @ዘይነብፋሪስ
    @ዘይነብፋሪስ 4 месяца назад +2

    አስሞሌውይምአስውጭው

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    እኔ ዱባይነኝ ጠለብ 😢አገር ብንሆን የበርበሪ ስሩን የቱቦሀ ስሩን ቀጥቅጠሽ ብነክሽበት ጸጥ ይላል ለግዜዉ እና ቁሩፉድ ነጭ ሽኩርት ያዥበት

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 4 месяца назад

      የትንቦጉዲ