😭ኢናሊላ 😭ወኢናሊላሂ ራጅኡን 😭የሲህሩን መደሀኒት ተጠቅሜ ታይቶ የማይታወቅ ከሆደ ውስጥ ወጣ ጉደ ተመልከቱ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 165

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 4 месяца назад +11

    እህቴ አላህ ጭርሶ አፍያ ያርግሽ በርች ብዙ ሰወችን መርዳት ትችያለሽ ወላሂ ሀባይብ ተጠቀሙት በጣም ምርጥ መዳኒት ነው እኔ ለወድሜ ከሷ ስምች ውስጅ ተጠቅሞት በጣም ሀሪፍ ለውጥ ነው ያግኝንበት እና ተጠቀሙት እህቴ. ጃዛኪ አላህ ኽይርን

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 4 месяца назад +1

      የትእናግኘት በአላህ ዱባይ የሆነቺ ልጂ እየተሰቃየቺ 😢😢😢😢

    • @muhammadfentaw-w5s
      @muhammadfentaw-w5s 4 месяца назад +1

      የት ነው እሚገኘው

    • @ayedaayeda-kr9nk
      @ayedaayeda-kr9nk 4 месяца назад

      እራሷ ሀዩ ትልክላችሀለች አዋሯት

    • @mathinamathina7506
      @mathinamathina7506 4 месяца назад +1

      እረእኔም እፈልጋለሁ 11አመቴ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ኢንሻ አላህ እህቴ ለሱም ኢንሻ አላህ❤❤

  • @FyHg-n4k
    @FyHg-n4k 4 месяца назад +1

    በአሏህ አትለፉኝ እኔ በጣም ሂወቴ አደጋ ላይ ነው ከባሌጋ አልግባባም ምንም እንኳን ባደርግልኝ አያስደስተኝም እሱ እኔን ለማስደሰት ያላደረገው የለም እኔ ግን ሳየው ገና ስደቢው ስደቢው ነው የሚለኝ ይህ ሁለተኛ ባሌ ነው የልጀንም አባት አሰቃይቸው ነው የፈታኝ አሁንም ትዳሬን ላጣው ነው ቁረአንም ማዳመጥ አልችልም ያቅለሸልሸኛል በሆነው ባል ሄነው እናደዳለው ያለሁት ሳኡዲ ነው እደሰው እሰራለው ግን አንድም ነገር በሂወቴ አልሳካልሽ አለኝ የሆነ ነገር አደርጋለው ብየ ስጀምር በልሆነ ነገር ይፈረስብኛል አሁንስ ወድቆ መነሳት አቃተኝ እሲ ይህ ምንድን ሊሆን ይችላል

    • @FyHg-n4k
      @FyHg-n4k 4 месяца назад +1

      ባሌ ሲርቀኝ ይናፍቀኛል ሲቀርበኝ ያስጠላኛል ግራ ተጋብቻለው 😢እህቶቸ ስህር ይሆን እደው ምን ይሻለኛል ግራ ተጋባው እፍፍፍ😢

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      በጣም አዘኩልሸ ነይ በውስጥ 0554973522

  • @mathinamathina7506
    @mathinamathina7506 4 месяца назад +3

    እኔግን አድግዜ ወስጃለሁ ወደላይ ወደታች እራሤን ስቸ ነበር አሁን ተመልሶ መቷል እራሤን አይኔን ሆደ ይነፋል ሠውነቴ ይቆስላል ትዳር አልፈልግም ቤተሠቦቸን አልወዳቸውም አልስማማም ብቸኛመሆነው የምፈልገው አላህ አፊያችንን ይመልስልን ያረብ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      አብሸረ አድሰወት ይሆናል አሁንም ተጠቀሜው🎉🎉🎉🎉

    • @mathinamathina7506
      @mathinamathina7506 4 месяца назад

      @@hayatyimamtube9596 የኔውድዋ እውጭነው ያለሁት አሁን በጣምታምሚለሁ ሆደ ሰውነቴን እያሳከከኝ ልሄድነው ኢሻአላህ በ11ወር ማቅለሽለሽ ምግብ ሸተተኝ እያልኩ ደምነገር ካየሁ ያመኛል አሁን ብሄድ ቤተሠቦቸን ማየት አስጠላኝ ያረብ አፊያችንን መልስልን

  • @tube6846
    @tube6846 4 месяца назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ቁጥርሺን እፈልገለሁ ዉዴ❤❤❤❤❤❤

  • @hebe3258
    @hebe3258 4 месяца назад +2

    ወአለይኩምሰላም የኔ ወንድሞቼ ታማሚ ናቸው መደሀኒቱ ወዴት ነው የሚገኘዉ እሲ አሳዉቂኝ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      አብሸረ ነይ በቴሌግራም🎉🎉🎉🎉

  • @janabjanab7243
    @janabjanab7243 4 месяца назад +4

    ሀዮ እኔአባቴን ይዠ መሄዲ እፈልጋለሁ እደት ነው ያርገበትን ሰው ማወቅ እምቺለዉ ሰዉ አያሥገቡም እነሡም ማን እደሆነ አይናገሩም አሉ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ነይ በቴሌግራም🎉🎉🎉🎉

    • @علدعلد-ز4ي
      @علدعلد-ز4ي 4 месяца назад

      ​@@hayatyimamtube9596የቴሌግራም ሊክ አስቀምጭ

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር

    እህቴ አሏህ አፊያ የርገሽ በነትሽ እኔንም በጠምነው ምየመኝ ቁራን ተቀርቶብኝል
    አልተሸለኝም

  • @ያረበናኡሙሰአድያ
    @ያረበናኡሙሰአድያ 4 месяца назад +3

    አለሽ ወይ ከይህ እህት

  • @Seada-xt6nq
    @Seada-xt6nq 4 месяца назад +5

    እረ የትነዉ የሚገኝዉ በአላህ እናቲ ታማብኝ አለች በሢህር ምክንያት

    • @HahahahVhaahh
      @HahahahVhaahh 4 месяца назад

      እኔእራሱእናቴታማብኝአለይያረብየትነውእሜገኘው

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ​@Hahaነይ በቴሌግራምhahVhaahh

    • @Seada-xt6nq
      @Seada-xt6nq 4 месяца назад

      @@hayatyimamtube9596 የትነዉ ቲሊ ግራሙ ሊክ አሥቀምጪልን

    • @እሙረያን-ከ9ሸ
      @እሙረያን-ከ9ሸ 4 месяца назад

      በምንላገኚሺ. የቴሌግራምሺን. ቁጥርበምንላግኘዉ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      @@እሙረያን-ከ9ሸ 0554973522

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 месяца назад +3

    ኸረ በአላህ ለኔም መላ በይኝ ውዴ ወላሂ እኔ ራሱ በጣም ያመኛል የት ነው የሚገኝ በአላህ እንዳታልፊኝ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ላናግርሽ ሀኪም ተመላለስኩ ምንም ፋይዳ የለውም

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du 4 месяца назад +1

    ጀዛኪላህ ህይር የትነዉ መዲሀኒቱ እሚገኘዉ መገኛዉን ብትነገሪኝ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ነይ በቴሌግራም

    • @fatumasaeid-qt6du
      @fatumasaeid-qt6du 4 месяца назад

      @@hayatyimamtube9596 እሺ የቴሌ ግራም ሊክ ሰቀምጭልኝ

  • @fatumageleta6038
    @fatumageleta6038 4 месяца назад +5

    እስኪ ለኔም ጂዳ አምጪልኝ ለእህቴ ሆዳን ይነፋታል ወላሂ ከመጣች 5ወሯነው ግን ስትመጣ ጀምራ የ9ወር ነብሰጡር ነው እምትመስለው

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 4 месяца назад +3

    እሽ፡እኔም፡ወድሜአለበት፡መላበይ

  • @sjsjj6191
    @sjsjj6191 4 месяца назад

    እኔ ደሞ እቅልፍ እቢ አለኝ ዶክተርዬ መላ በሉኝ😂

  • @monamona4720
    @monamona4720 4 месяца назад +1

    ሀዩ ወግዲ ለሚ ትልካላችሁ የአክስቴ ልጅ አብልተዋት እየተሰቃየችነው ቁጥረ ስጭን በአላህ

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ 4 месяца назад +3

    እረየትነዉእህቴ. እኔእፈልጋለሁ

  • @halimamustefa7470
    @halimamustefa7470 4 месяца назад +1

    ሀዩየ እኔ ዱባይ ነኝ እንደት ማግኘት እችላለሁ

  • @AbcAbc-kn1ek
    @AbcAbc-kn1ek 4 месяца назад +3

    እሰኪ እህቴ እኔ እህቴ እየተሰቃየይ ነው እባክሽ መዲና ላኪለኝ እስኪ

  • @Eman8888-r7w
    @Eman8888-r7w 4 месяца назад +1

    በአላህ እኔ ቴሌግራም አልጠቀምምና መዳኒቱን እንደት ላግኝ ውዷ

  • @shshsjajjja471
    @shshsjajjja471 4 месяца назад +2

    እረ በስደት ላለነው😢😢😢

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 4 месяца назад +5

    የትነው እህቴ እናቴ ሲህር አለባት እባኪሽ ውዴ❤😭

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад +1

      አላህ አፊያ ያረግልሸ ነይ በቴሌግራም🎉🎉🎉

    • @የኔመንገድ-የ9ዐ
      @የኔመንገድ-የ9ዐ 4 месяца назад

      የት አለ የቴሌግራ አድርሻሺ​@@hayatyimamtube9596

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 4 месяца назад +3

    አረ እህቴ እኔም እየተሰቃየሁ ነው😢😢 በስደት ላይ ምን ይሻለኛል❤😢😢😢

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 4 месяца назад

      ይቅርታናግንሲህርየሚባለውምልክቱምድነውህመሙ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      አላህ አፋያ ያረግሸ ያረብ🎉🎉🎉

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ​@@ፋጡማየወሎየዋ እንደት ያረግሻል🎉🎉🎉

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ራስምታት ይበዛል​@@ፋጡማየወሎየዋ

  • @መልካምሰውሁን
    @መልካምሰውሁን 4 месяца назад +3

    ወይት ነው ያለው

  • @madzz6518
    @madzz6518 4 месяца назад +1

    በአላህ
    እኔም
    እፈልጋለሁ
    ወላሂእህቴ
    ከታመመች
    ሥንትአመቶ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      አብሸረ ነይ በቴሌግራም

    • @madzz6518
      @madzz6518 4 месяца назад

      @@hayatyimamtube9596 አልመጣልኚአለ

  • @FatomaOmar-qk3tp
    @FatomaOmar-qk3tp 4 месяца назад +1

    መላበይጥርሴአለቀ

  • @dghdhj2603
    @dghdhj2603 4 месяца назад +1

    አላህእህትእኔበሲርእይተሰቃይሁነዉይትነውያለዉቁራአንእያስቀርሁነዉግንሊተወኝአላቻለም

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      አላህ ያሸረሸ ያረብ አች የት ነሸ መደሀኒቱን ተጠቀም

  • @ZamzamZamzam-ee1sw
    @ZamzamZamzam-ee1sw 4 месяца назад +2

    ሀዩዬ ወአሌኩመ ሰለም ወረህመቱለይ ወበረከቱሁ🎉🎉🎉 ሀዩዬ ደምርኝ

  • @hayathayattadese9518
    @hayathayattadese9518 4 месяца назад +3

    እህትእሰኪቁጥረሸንሰጨኛየማነገረሸአለኛ

  • @Seada-xt6nq
    @Seada-xt6nq 4 месяца назад +5

    ዉጫሌ ትልኪልኝአለሺ ዉይ

  • @madzz6518
    @madzz6518 4 месяца назад +1

    በአላህ
    እንደትነው
    የማገኚሽ

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 4 месяца назад +2

    እስኪ በአላህ ስልክ ስጭኝ እኔ በድግምት መሰቃየት ይዣለሁ ቤተሰቦቸም እዴዛው እና እኔም መውሰድ እፈልጋለሁ አድራሻ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 4 месяца назад +1

    እረበአላህየትነው ሀያትእህቴ የትላግኘው ወንድሜ እየተሰቃየነው ሀገርልገባነው በቅርብቀንንገሩኝ ይዠለትልሂድ

  • @temertemer1591
    @temertemer1591 4 месяца назад +2

    እህት ቁጥርሽን አስቀምጪል

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 4 месяца назад +2

    ረ እኔም ሲህር አለብኝ 10 አመቴ በየት ላግኘው

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw 4 месяца назад +1

    የትአገኘሽውበአላሕ

  • @hayatmahommed3920
    @hayatmahommed3920 4 месяца назад +1

    እህቴ በአላህ ቁጥርሽን በምን ላግኘው እባክሽን ተባበሪኝ እፈልጋለሁኝ

  • @HawaAli-v5c
    @HawaAli-v5c 4 месяца назад +1

    ቁትርሺንእድትላገኝው

  • @FatomaOmar-qk3tp
    @FatomaOmar-qk3tp 4 месяца назад +1

    መካይገኛልወይ

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 месяца назад +2

    እኔ ጀርባየ ቀኝ እጀ በጣም እየዛለ እንቢ አለኝ ቀኝ እግሬን በጣም ነው የሚያመኝ ሲቀጥል ጀርባሽን ዋግምት ተደርገሻል ወይ በጣም ነው የሚያመኝ ጅዳ መዳኒቱ ካለ መላ በይኝ በአላህ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      አላህ አፊያ ያረጋችሁ አው ተደረጊለሁ አብሸረ🎉🎉

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 4 месяца назад +2

    እህቴ ሥልክቁጥርአሥቀምጪልን

  • @HahahahVhaahh
    @HahahahVhaahh 4 месяца назад +2

    የትነውእሚገኘውእህቴእናቴታማብኝነው

  • @AbcAbc-kn1ek
    @AbcAbc-kn1ek 4 месяца назад +3

    ሳኡዲ አለሽ ወይ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 4 месяца назад +1

      @@AbcAbc-kn1ek ወላሂሰራቸእንደልሰራሁበሰደትእደሚየንጨረሰኩ

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      የለም ኢንሻ አላህ ይመጣል🎉🎉🎉

    • @hayatyimamtube9596
      @hayatyimamtube9596  4 месяца назад

      ​@hayathayattadese9518አብሸረ የት ሀገር ነሸ መድና ከሆንሸ ኡስታዝ አለ🎉🎉

  • @MBabab-sm5ok
    @MBabab-sm5ok 4 месяца назад +2

    ቁጥርሺላኪልኝ

  • @dghdhj2603
    @dghdhj2603 4 месяца назад +1

    እባክሽየነዉየምግኝዉመልሽ

  • @montahabusera6285
    @montahabusera6285 4 месяца назад +3

    አረእስቲየተጠቀምሺውን፣መዳኒት፣ፎቶውንላኪልኝ፣እባክሽ፣እየተሰቃየውነው፣ያትጠቀምኩትመዳኒት፣የለምግንምንምለውጥየለኝም

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 4 месяца назад +1

    በአላህ እዳታልፊኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @Seada-xt6nq
    @Seada-xt6nq 4 месяца назад +3

    የትነዉ ቲሌግራሙ

  • @መልካምሰውሁን
    @መልካምሰውሁን 4 месяца назад +2

    ወይት ነው ቴሌ ግራሙ

  • @zahereale6968
    @zahereale6968 4 месяца назад +1

    የትነዉ የሚገኘዉ መዳኒቱ

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 4 месяца назад

    የቴሌ ግራም ሊኩን አስቀምጭልኝ

  • @foziyaMaeruf
    @foziyaMaeruf 4 месяца назад +1

    Yet ygegnal

  • @wdfda3874
    @wdfda3874 4 месяца назад +2

    ላኪልን ቁጥርሽን ሀያት

  • @wdfda3874
    @wdfda3874 4 месяца назад +1

    ሀያት ጅዳነኝ ወየት ላግኘዉ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @KemilaHusen-r7w
    @KemilaHusen-r7w 4 месяца назад +1

    የቴሌግራም ሊኩ የትአለ

  • @habbahabba5985
    @habbahabba5985 4 месяца назад +2

    እህቴ ኮይት ትልካላችሁ

  • @nebiatharbutube4300
    @nebiatharbutube4300 4 месяца назад +1

    Ete kutr askemchi