Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሠግናለን በርቺ እህት
🎉🎉🎉
thanks my sister love you ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you too
ሰላምሼ ይብዛ እህቴ እስካሁን ለምትፈችልኛ ህልሞች መጣም እናመሰግናለን
አንደኛ
እኔ አላገባሁም የኔ ቆንጆ እባክሽን እልሜን ፍችልኝ ውሃ ከቧንቧ በእጄ አድርጌ ጠጥቼ ቀና ስል የማላቀው ወንድ ቀይ ወፈር ያለ መቶ ውሃ ስጪኝ አለኝ ከቧንቧ ጠጣ ሰለው አይ በብርጭቆ አለኝ ቤት ገብቼ ብርጭቆ ሳነሳ ከብፌላይ ብንን አልኩ
በአላህ ፍችልኝ በህልሜ አዲስ መስጅድ ተሰርቶ አዲስ ምንጣፍ ሁሉ ተነጥፏል እኔም ኧረ መስጅዱ ተሰርቶ አልቆ ብዬ ጫማዬን አውልቄ ስገባ ሰፊ ነው ውስጡ ማንም የለም ከዛ ከየት መጣች ሳልላት በፊት ማቃት ጓደኛየ ተከታትላኝ ከኋላዬ ግብት ስትል ከመስጅዱ በር ላይ የተያያዘ ሾህ በእግሯ ይገባል እኔም አይዞሽ ብዬ እሾሁን ከመስጅድ አውጥቼ ወረወርኩት አደራ ፍችልኝ?🙏🙏 የትዳር ሁኔታ ደሞ ገና ምንም አላገባሁም
ታገቢያለሽ ኢንሻ አላህ አህላቁ ጥሩ የሆነ ሀፍታም ከዛም ሰወችን መርዳት ትጀምሪያለሽ
@@addismedia9882 እሽ ጀዛከሏህ
ኢንሻአላ ትመልሽልኛለሸ የመሥላወት ስባሪ ላይ የማቀው ሰው ፊቱ ቆዳ በሙሉ ተነሥቶ ከመሥታወቱ ላይ ተለጥፎ አየሁት ካገቱ በላይ ከነጭቅላቱ አሁን ድረሥ ከፊቴ አሌድ አለኝ ያየሁት ከስራ ቦታየ ነው አሠሪየን ለመጠየቅ ብየ በዛው በህልሜ ፈርቸ ተውኳት ባለትዳርነኝ
ሰውየው ጤንነቱ ምን ያሰጋል ካልሆነ ባንች ላይ መጥፎ አመለካከት አለው ተጠንቀቂ
@@addismedia9882 እሽ እህት ጀዛኪላህ ኸይረን
በርቺማርሁልጌዜነውየምመለከትሽ
የኔን ፍችልኝ በአላህ አገሬ ገብቸ ውሀ እየቀዳሁ ይመስለኛል ምድነው እዳታልፊኝ በአላህ
ruclips.net/user/shortsUBOuQfAfBEI?si=eprnkqa16191WeWX
አሰላም አሌይኩም በአላህ ቺልኝ በህልም ፍቅረኛዬ ለስለሳ መሪዳ ሰጠኝ ከብዙ ለስላሳ መሃል ሚሪዳውን አንስቶ እሄ በጣም ነው ብሎ ነው የሰጠኝ እና በሃለህ ፍቺሊኝ
የትኛውም ለስላሳ መጠጥ የአጭር ግዜ ደስታ ነው ቢጫ ከለርም እንደዚሁ ደስታን ያሳያል።
ሰላም እህቴ በህልሜ ውሃ ገዛው ውሃ ገዝቼ አስር ብር ሰጥቼው አምስት ብር መለሰልኝ እናም መጀመሪያ የገዛሁትን ውሃ ትቼ ሌላ ውሃ ስጡኝ አልኳቸው እናም ሌላ ውሃ ሰጡኝ በአላህ መልሺልኝ እንዳታልፊ
😍😍😍😍
Eseyiiiiiiiiii Ede Afesh Yedrglgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን 🤲🤲😍🙏
አሰላም አለይኩም ማሬ እኔ ተፈትቻለሁ እናም ለባለቤቴ ወንድም በጆክ ውሀ ስሰጠው እናቴ ደሞ እዴ ለምድነው ንፁህ ውሀ የማሰጭው ብላ ትቆጣለች ከዛም ደፍች ንፁህ ውሀ እሰጠዋለሁ ማሬ ምድነው❤❤❤
ለሱ ያለሽ አመለካከት ጥሩ ባይሆንም ወደ ጥሩ ይቀየራል
ቢራ መጠጣትስ ውዲ💌
ብዙ ገቢ
እዳታልፋኝ በአላህ በህልሜ በተደጋጋሚ ሺት ወረቀት በታዋቂ ሰዎች ይሰጠኛል ብዙ ወድም ሴትም ተሰባስቦ በተቀመጠበት ለኔ እና ለጓደኛዬ በታዋቂ ሰዎች ይሰጠናል እናም እኔ ከነ የለተሸለ ሰነፍ ተማሪዎች እያሉ እዴት አየለከ በቁጭት የራሱ ጉዳይ በየ ልተወው ፈለኩኝ ነገረግን ጓደኛዬ መሥራት አለብን ብላ አደፍፈረችኝ ከዛም መሥራት ጀመረኩ አዘምድ እየሰራሁ ነቃሁ የትዳረ ሁኔታዬ ባለትዳረ ነኝ
በህልም ፈተና በይና ፃፊ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ 🙏
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ በ2ስልክ ነው ላይክ ያደረኩሽ
ሀሊማዬ ስሞትልሽ ፍችልኝ ብለሸዋል ግን ሌላም ካለው ፍችልኝ በህል ቁርአን እሚያስቀራኝ ኡስታዝአብረውኝ ላሉት ልጆች ወሀ ሲስጡቸው ይጠጣል ለኔ እች ሲለኝ ያፍችሁን አልፍልግም ስላቸው አስገድደው ሲያጠጠኝ ወሀው አይጣፍጥም ተልጅም ይመስለኛል ተፍሁት ፍቺልኝ በአላህ
አንች አልገባሽ ያለ ወይም ችላ ያልሽው የኢልም ትምህርት አለ
እኳን ደህና መጣሽ
አሰላሙ አለይኩም ውዱዋ እንዴት ነሽ በቀደም ፈተሽልኛል በጣም አመሰግናለሁ ላይክ አርጌያለው ኮመን አልፃፍኩም እንጂ ከዛ በፊት ጠይቄሽ አልመለሽልኝም በተከታታይ ነበር ያየሁት ፕሊስ እዚው ጋ መልሺልኝ
እንዳይበዛ ብዬ ነው እዚህ ጋ ምፅፈው ውዴ በህልሜ የሆነ ሰፈር ሂጄ የሰፈሩ መንገድ ቀጥ ያለ ጠባብ ትንሽ ዳገትም ይመስላል ዳገቱን ወጥቼ ተመልሼ ወደሀላ አንድ ሴትየው ቤት ሄድኩ ስላም ብለውኝ ከአንድ ሺ በላይ ብር ጠቅልለው ሰጡኝ አጠሀባቸው ትንሽዬ ወንድ ልጅ ነበር እዳሰጪው ዝም ብለሽ ይዘሽ ሂጂ አሉኝ እኔም ብሩን ይዤ ሄድኩ አሁንም የሆን ቤት ሄድኩ ይሆኑ ሴትየው አሉ ቤታቸው ትንሽ ነው ግርግዳውም ከላይ ክፍተት አለው በዛ ክፍተት ግርድግዳ ላይ ምትሄድዋ ነጭ እንስሳ ወደ ቤት ስትገባ ላባራት እጬህበታለው ከዛ ወንድሜ የሆነ ነገር ወርውሮ ሲመታው ሁለት ቦታ ተካፍሎ ተፈናጥሮ መዳፌን ነከሰኝ ትንሽ እባብም ይመስለኛል ከእጄ በግድ ስላቀው ስጋዬን ቦጭቆ አነሳው ፕሊስ ፈስሪልኝ 😢
ተፈቶ መስሎኝ
የምታቂውን ተራራ (ዳገት) ማየት ጠንካራ መሆንሽን ነው ቀጥ ያለ መንገድ መጓዝ እረጅም እድሜ እና ትክክለኛ ውሳኔ ነው ከትልቅ ሴትዮ ብር መቀበልሽ እርዝቅ ነው ቀዳዳ ግርግዳ ወጭን ወይም ሀሜትን ማለቴ ነገር ማመላለስ ሲሆን እጅን መነከስ ወጭ ነው ወይም ስራ ማቋረጥ
ጀዛኪ አላህ ኸይር የኔ ውድ እህት በጣም ጨንቆኝ ነበር አላህ ከጭንቅ ይጠብቅሽ❤
ሰላም እችን ፍችልኝ,,ከማቃት።ሴት ከኪሷ ሀብልያገት፣ሲወድቅባት ሳታየው አንስቺ፡ወደ፡ኪሴ፡ከተትኩት አበዛሁብሽ፡ይቅርታ።
ሰላም እህቴ እኔ እቃ ቤቴ ግማሽ ድረስ ውሀ ሞልቶ ማየትስ ሌላው የምወደውን ልጅ የሱን መኪና እኔ እየነዳሁ እሱ ከጎኔ ተኝቶ ቀጥ ባለ አስፓልት ረዥም ግራና ቀኙ የሚያምር ግሪን በሆነ መንገድ ስንሄድ ፍችልኝ🙏
በሂወቱ ውስጥ ትልቅ ሀላፍትና ይሰጥሻል በፍቅር የተሞላ እረጅም እድሜ ትኖራላችሁ ። ኩሽናሽ ውሀ ሞልቶ ማየትሽ ብዙ እርዝቅ ነው ውሀው ድፍርስ ካልሆነ
@@addismedia9882 ውይ የኔ እህት አፈታትሽ የሆነ ያህል ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏 ውሀው ንጹህ የቧንቧ ውሀ ፈንድቶ ነው
ሠላም እህት የምወደዉልጂ ነበር ተራርቀናል እናም ጎደኛዉን በፎቶነዉ የማቀዉ እና በህልሜ ሥሙን እየጠራ የጎደኛየ ሚስት ይለኛል አይደለሁም ክተራራቅን ቆይተናል እለወለሁኝ ኸር እባክሽ እያለ ፍግይላል እደት እደተኛሁ ሣላቅ አብሬዉ ተኝቸ እደት አብሬ ልተኛቻልኩ እያልኩ ልነሳስል አያሥነሳኝም ግንኙነት ሊያደርግሲል ጩሆተነሳሁ ስነሳ ክጉኖ ጎደኛዉ ተኝቶል እሆኛዉ ጋግን እንተዋወቃለን እናም ክተኛበት ቀና ይልና በግባሩ ይጠቅስኛል ምሆሽ እደማለት መሠለኝ ምንም ሳልል ትቻቸዉ ሆድኩኝ የተፍታች በሚለዉ ፍችልኝ ሥወድሽ❤
አሠላሙአለይኩም ወረህመቶሏህ የኔ ውድ እኔ እናቴ ትመስለኛለች ንፁህ በውሀ ብርጭቆ እየሠጠችኝ ግን ሳልቀበላት ነቃሁ? ያላገባሁ ነኝ
እስኪ ፍቺልኝ አንድ ቁርአን የምታስቀራኝ ልጅ ነበርች በህልሜ አሲር የሚጠጣ በመጠጫ ጉደል ጉደል እያርገች በብዙ እቃ ስትሰጠኝ ከዛ እኔ ጉደሉውን ካንዱ እቃ ወደ አንዱ ሙልቼ ስጠጣው አሲር ማለቴ ስፍን ወይም ፒፒስ ማለቴ ነው በመቀጠል አላገባሁም በአላህ ይሁንብሽ ካይሽው ፍቺልኝ sis
ከሱዋ የእውቀት ጥቅም ታገኛለሽ በሰጥሽ ምሳሌ ተነስተሽ ሙሉ ተጠቃሚ ትሆኛለሽ
@@addismedia9882 አላህ ይጠብቅሽ sis
እር ባአላህ እዳታልፌኚ አረጎዴ ትልቅ ሻሽ ወይም ሻርብ ማን እደሰጠኚ አላወኩም እና አዲስ ነው ተብየ ሳየው ትንሽየ ተቀዶል ከዛ ልለብሰው ስል በትልቁ ይቀደዳል ከዛም ልለብሰው ብየ ነቃሁ የትዳር አጋር አግብቸ የፈታሁ እና ካላበዛሁብሽ ሌላኛው ደግሞ የቀድሞ ባለቤቴ ትልቅ የብር ሀብል ለብሶ አየዋለሁ
ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አትዘንጊ ይህ ካልሆነ የተበላሽብሽን የትዳር ሕይወትሽን ያሳያል ባልሽ የብር ሀብል መልበሱ የሚወዳትን ወይም ከዚህ በፊት የሚያቃትን የትዳር ጓደኛ ያገባል
@@addismedia9882 ጀዛ ከላህይር በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
እረዛሬ አማና እዳታልፊኝ ዛሬ እቤቴ በርስር ይመስለኝና አድቀብር አለ እሱን ስከፍት አይሁ እናም በጣም ከልቤ አዝኜነበር አግብቼ የፈታሁኝነኝ በኮሜት መልሽልኝ
የብቸኝነት ስሜት ነው
@@addismedia9882 መሽኩራ ሀቢቢቲ ፈርቼነበር እዴት የተቀበረሰው እከፍታለሁ ብዬ
Tukusi woha menidenew godagiye tukusi woha koshasha besitali wiste chamarachi Kaza wisiti hitsani ale besitalu wisite kaza takatala itsanu min yihuni
Aslam walyekum ehte ebakishen kandem hulte leke alftashelgne layemcheshe yechlal gin ebakishe bitfachelgne ene baltdar ena yeljoch enat ngne kehlme wuch yasikayemachegn yebalbete yedro fikrgna nbrach tdaren eskambatbt ena bhilme ehtiwa betkirsityan djafi kuch bila sikochat ayehu ebakish fichlgne
ክርስቲያን ከሆንች ወደፈጣሪዋ ትመለሳሉች ሙስሊም ከሆነች ከሽርኳ ተጠንቀቂ
Shukiran habibty
ውዴ ሠላም ብያለው . ፍቅረኛየ ነበረ እረጀም ጊዜ ሆነው ድሮ ነው የተለያየነው በህልሜ እኔ ከላይ ከፍቅ ቤቴ ቁጭ ብየ የፍቅረኛየ ልጀ ጠታች ተቀምጣለች ማሰክ አድርጋለች እና 2ሴቶች መጠው ሢወሰዶት አየው ከምትወሰድት አንድን አውቃታለው .እኔም እናትና አባቶሰ ብየ እራሴን እየጠየኩ በርቀት አያችዎለው .በአላህ በኮሜንት ንገራኝ
ሴት ልጅ እዱኒያ ነች ሲወስዱዋት ማየትሽ ላንች የነበረ ትኩረት ባለመስጠትሽ በሰወች ምክነያት ያጣሽውን ነገር ነው
በህልሜ እህቴን የውዱእ ውሃ ስጪኝ እላታለሁ ሄደሽ ውስጂ ትለኛለች በቅርቤ ግን ውሃ ነበር ግን ቆሻሻ ነው እላያላሁ ከዚያ ልጄን አረ የኡዱ ውሃ ስጪኝ እላለሁ እራሴ ለመውስድ ሄድኩ ከዚያ ከውስጥ ሱሪ አልለበስኩም አልኩና ውሃውን ሳልወስድ ተመለስኩ
ruclips.net/video/fRH4aedYTJU/видео.htmlsi=_h3l5DHioR4BXrqI
በናትሸ ፍቺልኝ ፍቅርኛዬ ከሴት ጋር ቁጭብሎ ማነች እለዋለሁ ከዛ እህቴነች ያለኛል እጅ ለእጅ ተያይዘን እናወራለን 1ፍሬ ብርቱ ካን ቆራርጣ አምጥታ ለ 3 እንበላለን ከዛ እነሱ ያጠፋብኛሊ ከዛ አባቴና ሀኪም ቤት ያመሰለኛል ለዶ /ሩ ምርመራው ነው እለዋለሁ አይ የአንቺ ነው ያለኛል ምርመራውም ውጤት ቅመም አታብዢ ይለኛል አይንሸን ግን እስፔሻሊስት ዶ/ር ያሻል እዚሁ ያለኛል አልገባሁም
ስለ ብርቱካን መብላት ተፈቷል በህልም ፍራፍሬ በሚል ፈልጊ እጅ ለጅ መያያዝ እኩል የሆነ ፍቅር ነው ሲጠፋብሽ ያለመግባባት ነው ዘመዶችሽን ሀኪም ቤት መውሰድ ወይም መላክ ሰወችን መርዳት የምትወጅ መሆኑን ያሳያል
💖💖💖🙏🙏🙏
ኬኔንቶስምንድንነዉዉደ
ruclips.net/video/gc-8hm3pvyI/видео.htmlsi=n2vnmWKBppW3ohje
@@addismedia9882 ምንነበርዉዷ
የኔንብቻነው የማመልሺው
የቱ ነው
በህልም ውሀ እህል ውሀ አይደለም የሚብለው
አሰለሙአላኩም እህቴ ብዙ ህልምጠይቄሽ አልታመለሰም ብያስ ኤህንን መልሽ እህታ በለትደር ነች አብረን አድስ አልጋ እርሰስ አይነትነውሁለታችን ቁጭብለን ስነውራ ነጭአልጋ ቆሻሻይሆና መለቃቻው ሰዎች አምጥቶ እንቃይር ሱሉ አንቃይርም ውጡ ከዛመግርብ ይመስለል ልብስ ስቶክስ አንድ ሰዉይ መጣ በመሽኑ ስቶክስ አትዝጋቢይ እኔዎስጄ ሼለቶክሰለዉ ሁለት መግርብደረሰብይ ሌለዉን ቶኩት
የማታውቁት አልጋ ወይም የሰው ከሆነ መሳፈር ነው የሰፈር ሁኔታችሁን ሊያበላሽባሁ የሚያስቡም አይጠፉም መግሪብ የህልምሽ ፍች ሊደርስ ትንሽ ቀርቶታል
በርሽ
እኔ ደሞ ትልቅ ሰውዬ ውጪ የውሀ ቆጣሪያችንን እየዘጉት ልክ ከቤት ድንገት ስወጣ አያቸዋለው ከዛ ጮኬ ተቆጥቼ አስቆማቸዋለሁ ይሄስ ምን ይሆን ውዴ እና ደሞ ከተለያየነው ፍቅረኛዬ ጋር እኔ እቤት ውሀ እየሞላሁ ይመጣል ከዛ ያግዘኝ እና በ ባልዲ እና እቤት ውስጥ ባለው ሁሉ እቃ አብረን ስንምላ አይቼ ነበር ከዚ በፊት ይሄንን ፅፌልሽ አልፈታሽልኝም ውዴ ፡ አላገባሁም
ቆጣሪ ያጠፉብሽን ካወቅሻቸው ተጠንቀቂ ጥሩ አይመኙልሽምና ካላወቅሻቸው ጥሩ የማይመኝልሽ ሰውች በዙሪያሽ እንዳሉ ያሳያል። ውሀ እርዝቅ ነው ጓደኛሽ ጋር ዳግም አብሮ መሆን የማይቻል ከሆነ ከተውሽው ስራ ዳግም ተጠቃሚ ትሆኛለሽ።
በጣም ነው የማመሰግነው አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል
As wr wbtu Hitee ine baletidari negni inam behilime ya abateni saxini kefiche yenateni diriya awoxalewu konijo huno taxifo ayewalewu kezam ya abateni surina kotii ahotalewu kezam suriwuni sayi zipu tebelashitowali kezam ine asitekakelikuti mindinewu Hitee fichiligni kayeshii
አባትሽን በገንዘብ ታግዥዋለሽ
Shukireni okitii🙏🙏
እህቴዋ የማላቃት ቀዝቃዝ ያለ ውሀ የሚጣፍት ስትሰጠኝ ስጠጣ አየሁ ምንድን ነው ድፍርስ አይደለም የምንጭ ውሀ ነው 😮😮😮 እህትየ ንገሪኝ
እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ ማማዬ
ሀላዶች ተዴርዲርው ተቀምጠዋል በርዶ ከውስጣቸው አለ አስች ጠጣሁ
Selamብህልሜ አልጋ ልብሴ ቆሸሾ አይዋለሁ ከዝያ የሚያምር አልጋ ልብስ ቀየርኩለት ከዝያ አልጋ ላየ አብረን የተኛነዉ ሰዉ ታዋቄ ሰዉ ይመስለኛል እሱ ጋር ተኝቼ 2 ታችንም ሞባይል አያየን ነበር እና አሱ live ገብቶ ይመስለኛል የማየዉ ከዚያ ሞባይሌን ይዞ ሰቀnለዉ ከላዬ ያለዉን የተለጠፍዉን glasun ሰብሮብኛል በጣም ተናድጄ አስድnዋለሁ አርግመዋለሁ ከዚያ ግን ከታች መስተዋቱ ምንም አልሆነም ወስጀ አስቀይርዋለሁ ሰል nkahuuu( yftahu nigneAlegawun alawukwum
አድስ የትዳር ጓደኛ ታገኛለሽ ግን በሀሳብ ትመሳሰላላችሁ ። ስለ ሞባይል መሰበር በህልም ሞባይል በይና ፃፊ በቪደወ አለ
ምነው ጠፋ ሽ
ዛሬበህልሜመለስዜናውእጄንእጠቢኝብሎኝአጠብኩትልጅአለሽወይሲለኝአወአልኩትአይዞሽያምራልአያምረምአለኝበጣምያምራልአለኝአይዞሽየሠጠኝንአላቅምግንሙባይልይመሥለኛል3ነነውየሠጠኝ
አልገባኝም
የበፊቱ,,መግሥት,,መለስ,እጄን.እጠቢኝብሎኝ..አጠብኩት.ቀጥአለእና..ልጅአለሽ.አለዉ..አወስለው..ያምራልሲለኝበጣም..አልኩት.አይዞሽአለኝ.ከዚያሶሶትነገርሰጠኝ..ሙባይልመሠለኝ.
እህቴበተደጋጋሚከባሌጋርበጣምእየተጣላንነውደሞየሆነችሴት3ብርሰጠችኝግንየሆነነገርገዝታትረፉንስጪውብላነበርየሰጠችግግንእኔወሰድከት
በህልም ከባልሽ ጋር መጣላት ፍቅር ነው 3ቁጥርን በተመለከተ በህልም ቁጥር በይና ፃፊ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

Selam
ብህልሜ አልጋ ልብሴ ቆሸሾ አይዋለሁ ከዝያ የሚያምር አልጋ ልብስ ቀየርኩለት ከዝያ አልጋ ላየ አብረን የተኛነዉ ሰዉ ታዋቄ ሰዉ ይመስለኛል እሱ ጋር ተኝቼ 2 ታችንም ሞባይል አያየን ነበር እና አሱ live ገብቶ ይመስለኛል የማየዉ ከዚያ ሞባይሌን ይዞ ሰቀnለዉ ከላዬ ያለዉን የተለጠፍዉን glasun ሰብሮብኛል በጣም ተናድጄ አስድnዋለሁ አርግመዋለሁ ከዚያ ግን ከታች መስተዋቱ ምንም አልሆነም ወስጀ አስቀይርዋለሁ ሰል nkahuuu
( yftahu nigne
Alegawun alawukwum