በ ነቢል ልደት ናቲ አደጋ ደረሰበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 788

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 2 года назад +545

    መክሊትዬ በእናታችሁ የቀልድ ሲሆን እግዚአብሔር ። ማርያምን ብላችሁ ባትምሉ እባካችሁ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 2 года назад +4

      በጣም ይገርማል አረ

    • @SinitSinit2314
      @SinitSinit2314 2 года назад +1

      👍👍

    • @tigistgetenete3139
      @tigistgetenete3139 2 года назад +3

      የምር ስንቴ አየዋት

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍

    • @gbeyatoday1189
      @gbeyatoday1189 2 года назад

      ነገን የሚያልመው አካውንቲንግ ተመራቂው ሊስትሮ" on RUclips
      ruclips.net/video/ydipEaQY5Pk/видео.html

  • @FetaZenaEntertainment
    @FetaZenaEntertainment 2 года назад +105

    እናንተ ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆኑ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ። በልዩነት ውስጥ ትልቅ መከባበር ሊኖር እንደሚችል በደምብ አሳይታችሁናል። እጅግ ታስደስታላችሁ። አሁንም ፈጣሪ በስራዎቻችሁ ሁሉ አይለያችሁ።

    • @Qalfx
      @Qalfx 2 года назад

      ye 12 amet youtube channel
      :- ruclips.net/channel/UCoRMdrOTxZqXcUYQ7ACbqeQ

    • @hamidawit8919
      @hamidawit8919 2 года назад

      What about Mekdi ende 🤔

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 2 года назад

      በውሸት ትምያለሽ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @ቲጂየእናቷ
    @ቲጂየእናቷ 2 года назад +205

    መቅዲ የት ነች 😭😭😭
    መልካም ልደት 😘😘😘

  • @tizitalemma8003
    @tizitalemma8003 2 года назад +24

    መልካም ልደት ነቢሎ::🎂🎂🎂🎂
    ግን መቅዲዬስ ቆይ???? የኔ ፍልቅልቅ ❤
    እባካችሁ አትለያዩ።

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 2 года назад +137

    እኔ ምለው መቅዲ የት ሄደች ???
    እውነት ኣምጡልን ተናፍቃለች በተረፈ ውድዶዶዶ❤❤❤❤

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 2 года назад +6

      የኔም ጥያቄ ነው መቅዲ ጠፋች ናፍቃኛለች

    • @mihiretmercy5639
      @mihiretmercy5639 2 года назад +5

      እእእ መቅዲስ ??
      happy birth day nbilooo

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@emitube-5760 ሰብ አርጉኝ😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@mihiretmercy5639 ሰብ አርጉኝ😍

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 2 года назад +11

    እኔ እምላችሁ. መቅዲ ጠፍታለችሳ በሰላም ነው ወይ ዲምቀታችሁ ናትኮ አቅርቡባን በተረፈ እጅግ በጣም ነው የምዎዳችሁ. አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zizomoha3678
    @zizomoha3678 2 года назад +53

    መቅዲን አትቀንሱብን ቤተሰብ🙏💚💛❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +42

    Guys አልገባኝም ምንድነው የመቅዲ ጉዳይ እህ አምጡልን እንጂ ጌታን ተናፍቃለች መክሊትዬ አምጫት በማርያም ❤💝👌

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 2 года назад +1

      ተጣልተዉ ይሆናል

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

      @@aminanuredine4278
      Maybe ያው እሱም ከሰይፉ ኢንተርቪው በኋላ ምን ልርገጥ ብሏል እኮ 😒

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +46

    መቅዲስ የታለች የአቤልን ዝም ስንል መቅዲም ቀነሳቹት

    • @jerryash2344
      @jerryash2344 2 года назад +2

      Ereee mekidi yet nat

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@jerryash2344 ሰብ አርጉኝ😍

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +3

    መክሊትዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቀውጢ ነባዬ እንኳን ተወለድ መልካም ልደት እዴት እደምታምሩ እደምታስቀኑ ፍቅሩን ከዚ በላይ ይጨምርላቹ ናቲዬ አላህ አፍያ ያርግህ እዴት እዳስደነገጥከኝ ነቢሎ እዴት እደደነገጠ እንባው ሁላ መጣ እኮ ትለያለክ ነቢሎ ሁላቹም ትለያላቹ እናተ ለብዙዎች ተምሳሌት የምቶኑ ምርጥ ጓደኛሞች ናቹ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +6

    የጓደኝነትጥግ ይላል ኡፋ😘😘😘😘😘😘😘ውስስስስስስስጤናቹ ፍቅራቹን ያብዛው መቅዲዬ ተነፍቃለችችችችችች መኪታ አምጫትትትትት

  • @abayethio1893
    @abayethio1893 2 года назад +38

    መክሊት በዉሸት አትማይ ማሪያምን አትበይ ጥሩ አደለም 😘😘😘

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 года назад +3

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤ ግን በውሸት ባትምሉ ጥሩ ነው መክሊትዬ

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 2 года назад +2

    ሁላቹንም እወዳቹሀለው እውነት ግን ነቢል ስብህናህ ዋው አንደኛ እወድሀለው ሁለተኛ መክሊት እያለ ይቀጥላል እናተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለሁ ተባረኩ 😍

  • @mhrettsegay2146
    @mhrettsegay2146 2 года назад +21

    መልካም ልደት ነባዬ 🎉🎂ግን መቅዲ የት ነች እናትዪን በጣም ነዉ የናፈቀችኝ በሰላም ነዉ የጠፋቹ 😟

  • @ዳሀብዳሀብ
    @ዳሀብዳሀብ 2 года назад +4

    ናቲ አሳዘነኝ አወዳደቁ ግን ኩላሊቱ ተርፏል 😥😥😥
    አሏህ ደህና ያድርግህ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад +9

    ሁላችሁንም እጅግ በጣም ነው የምወዳቹ 💞
    መክሊት ግን በተደጋጋሚ በውሸት በእግዚአብሔር ስም አትማይ ውዴ በተደጋጋሚ ስላየሁሽ ነው እማ እግዚአብሔር ሁሌ ዝም አይልም ከቅጣቱም ማምለጥ አይቻልም ና ተጠንቀቂ

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 года назад +23

    እኮን ተወለድክ ነቢል አረ መቅዲ የት ነች

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +2

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 года назад +5

    እሰኪ እደኔ የሄን ጀመአ ከልቡ የሚወድ እኔ በሉ 😘😘

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 2 года назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ እንደ ሀሳብ ግን ለፕራንክ ማርያምን እግዚአብሔር ን ባትሉ ባይ ነኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ6ጀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ6ጀ 2 года назад +5

    መክሊትዬ በጣም ነዉ እምወድሽ በተረፈ በዉሸት አትማይ እሺ የኒ ፍቅር😌😍😍😍

  • @selamtekle1626
    @selamtekle1626 2 года назад +5

    ኦርቶዶስ ሆነሽ ማረያምን እግዚያብሄርን በወሸት አይከብድም እንኳን በውሽት በእዉነቱም ፈፀማቹ አትማሉ ነው የሚለዉ ቅዱስ ቃሉ ስለዚህ ተጠንቀቁ እባካቹ መክሊትዬ🥰🥰

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 2 года назад +4

    ነብሎዬ እንኳን ተወለድክ ነፊ እድሜ ኑሪ
    ግን መቅድ የት ሄደች?

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 года назад +12

    ስወዳችሁ ግን ብራክ ስትሰሩ አትማሉ ሀይማኖታችን ን አክብረን ነው መሆን ያለበት በሀሰት መማል በፈጣሪም ፊት ያስጠይቃል

  • @hayrumurad2563
    @hayrumurad2563 2 года назад +3

    መልካም ልደት ነባ
    መቅዲ ግን የት ናት ችግር ተፈትሯል ወይ ?

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +19

    በጣም ነው የምወዳችሑ አረ ቶሎ ቶሎ ኑ እስኪ ለበላይ በቀለ ወያ ድምፅ ሑኑት የት ይሖን ጨንቆኛል ፈጣሪ ባለሕበት ይጠብቅሕ ወንድማችን 🙏

  • @semehargeresu7178
    @semehargeresu7178 2 года назад

    Mekdi yet gebach koy? Happy birthday nibilo ayleyachu

  • @kbredu4282
    @kbredu4282 2 года назад +1

    መኪሊትዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እጂ ናፈቃችሁን እወዳችኋለዉ😘🤩

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +1

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አሞላክ ሰላም ፍቅር ጤና እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!!

  • @dawitgebremichael6264
    @dawitgebremichael6264 2 года назад +1

    camera angle...plus quality yigolewal..lemasitekakel mokiri,,just comment.

  • @tehetenabedilu810
    @tehetenabedilu810 2 года назад

    Enante ye fkr sefer lejoch wdddddd nw margachu yanurilegn😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @selam57364
    @selam57364 2 года назад +1

    ወይ መክሊት እየዋሸሽ ማርያምን እ/ሔርን ትያለሽ ፈጣሪ ብንደዚ ቀልድ አትማይይ እህቴ ዋ ፈጣሪ መስተዋል ይስጠን🤲

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 года назад +2

    መክሊት ይቅር ይበልሽ ማርያምን እግዚአብሔር ን ስትይ ትንሽ እንኳ ፍርሀት የለሽም 😭

  • @temesgentekle2314
    @temesgentekle2314 2 года назад +2

    Nice one where is my baby Mekdi ❤️

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 года назад +1

    መቅዲ የት ገብታ ነው አላያትም ኸረ መልሷት እንዴ ነቢሎ መልካም ልደት ብለናል ታስንቃላቹሁ

  • @fkadegetahun2330
    @fkadegetahun2330 2 года назад +8

    ኸረ መቅዲ የት ነች ችግር ካለ ተነጋገሩ አትለያዩ😢😢

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 2 года назад +1

    በጣም ተናደድኩ አትማይ ባክሽ ደሞ በማርያም ሸም ነው

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 2 года назад +1

    መቅዲ የት ሄደች መክሊትዬ በውሸት ግን እግዚአብሔርን ማርያምን አትበይ ሃጥያት ነው ለማንኛውም ደስ ትላላቹ

  • @sulemandawud2000
    @sulemandawud2000 2 года назад

    Mekdin gn yastwalat yelem?

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +9

    መክሊት በጌታ በውሸት የቅድስት እናታችንን የድንግል ማርያምን ስም አትጠቀሙ አንችን ጨምሮ በውሸት አይማልም 🙏plz

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад +27

    ደስ ስትሉ ፍቅር ያብዛላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @Qalfx
      @Qalfx 2 года назад

      ye 12 amet youtube channel
      :- ruclips.net/channel/UCoRMdrOTxZqXcUYQ7ACbqeQ

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 2 года назад

      @@seaditube-lz2zu እሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ 💋💋

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@askidesta4271 ሰብ አርጉኝ😍

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад +6

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ 😘

  • @Youtuber_g123
    @Youtuber_g123 2 года назад +7

    ከ መቅዲ ጋር ቪዲዮ እስከምትሰሩ ድረስ ከዚ በሗላ የማናቹንም ስራ ላለማየት ወስኛለሁ። Bring Mekdiyeee we miss her, we would like to see her.

  • @imranabdulkhalik261
    @imranabdulkhalik261 2 года назад +1

    i love this viode i🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abi9263
    @abi9263 2 года назад

    where is Mekdi?

  • @shivahack2275
    @shivahack2275 2 года назад

    where is mekdi what have you guys did to her she is the most fun so much to be loved we need to see here where she at?

  • @Heyatvloge
    @Heyatvloge 2 года назад +6

    መቅዲ የት ጠፍታ ነው????? ❤️❤️❤️❤️እናተን አለመውደድ ይከብዳል አይለያቹ🙏❤❤❤️❤️

  • @kidusanshiferaw2796
    @kidusanshiferaw2796 2 года назад

    Mekidi yetaleche?

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 2 года назад

    Hey guys love you all but what happened to makide ?😢 i what to see u all together 😢

  • @avishai6709
    @avishai6709 2 года назад

    ere meklita be weshet gn maryamn betam yekebdam .beterefe enkuan teweledk neba
    🥰

  • @bintmahmmoud2607
    @bintmahmmoud2607 2 года назад

    Mekdiiiiiis?

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 года назад

    መክሊትየ አትማይ ማርያምን እግዚአብሔር ትያለሽ እሱን ብታስተካክይ ደስ ይላል

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 года назад

    Welcom Mirtoche nabilo happy birthday

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 года назад +19

    I hope everything is okay with you guys and mekdi. At least let your respecting and loving fans know what happened amongst y’all.

  • @bineyamzerihun6431
    @bineyamzerihun6431 2 года назад +5

    በየሁለት ወር ነው እኔዴ ልደት ምታከብሮት

  • @afomiaalehegn18
    @afomiaalehegn18 2 года назад

    Mekdi yet tefach??

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 года назад +3

    የምወዳቹ እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍
    ደሞ አንደኛ ነኝ 🙄

  • @ስላሴመታመኛዬ
    @ስላሴመታመኛዬ 2 года назад +2

    ስታምሩ ሁሉም እደናተ ቢዋደድ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሰላም ማጣት አይኖርም ነበር የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዛላችው ግን እኔ ቅር የሚለኝ ለፕራንክ ብላችው የእግዚአብሔርን ስም ስጠሩ ትንሽ ይከብዳል መክሊትዬ ነቢልን ለማሳመን ብለሽ ማርያምን እግዚአብሔርን ስትይ ስለሰማው ነው እደዚ መሆን የለበትም እኛ የራሳችንን እምነት ካላከበርን ማንም ሊያከብርልን አይችልም አንቺ ለፕራክ ብለሽ በጠራሽ ስምኮ ድውያን ይፈወሳሉ የተራቡ ይጠግባሉ የተጠሙ ይረካሉ የታመሙ የድናሉ የተጨነቁ ይረጋጋሉ እግዚአብሔር በሚለው ስም ያጡ ያገኛሉ ታዲያ ይህን አያል የሆነ ስም በውሸት በቀልድ መጥራት ልክ ነው??? የእመቤታችን ስም ቢሆን ስንት ታምራትን ያደርጋል ዳቢሎስኳ ስሟን ሲሰማ ይቃጠላል እንኳን የአምላክ ስም እንኳን የአምላክ እናት የሆነች የእመቤታችኝ የድንግል ማርያም ስም ቀርቶ የሰማህታትና የቅዱሳን ስም እኳን በሆነው ባልሆነው አይጠራም እባካችው የተዋህዶ ልጆች እናስተውል አይማኖታችንን አክብረን እናስከብር እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ።

    • @nebu8025
      @nebu8025 2 года назад

      Lek bleshal ehte enem endeza new masbew❤❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 года назад

    koy makidi yet heda new mkiliti ?

  • @makedaeijgueijgu1786
    @makedaeijgueijgu1786 2 года назад

    were are you mekdy

  • @rgebyoutube728
    @rgebyoutube728 2 года назад +8

    ልዩ ናቹ👉♥♥♥👈

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    💝💝ነባዬ 💝💝የኔ ምርጥ ዘመንክ ሁሉ የስኬት ይሁንልክ አባቴ 🎉👑🍹🎂🍰🎂🍹🍹🍷🍾🍷🍽️🍽️

  • @dagiyemareyam620
    @dagiyemareyam620 2 года назад

    Happy birthday nebile 🥳🥳

  • @tsehaytsehay6101
    @tsehaytsehay6101 2 года назад +1

    መክሊትዬ እስቲ ስለ መቅዲና አብዲ አንዳንድ ነገር በይን እባክሽ ጀማቹ ናፍቆናል🥺

  • @Jerry-cl2ze
    @Jerry-cl2ze 2 года назад +3

    በጣም ደስ የምትሉ ጋደኛሞች ናችሁ

  • @sebtube5656
    @sebtube5656 2 года назад

    I love you guys getan❤❤❤❤

  • @seadinuru862
    @seadinuru862 2 года назад +9

    ለምንድነው ግን መቅዲ የጠፋችው ??

  • @jiaul565kidf6
    @jiaul565kidf6 2 года назад +1

    ደስ ትላላቹ ግን መቅዲ ምን ሆና ነው የለችም

  • @semirahasen1063
    @semirahasen1063 2 года назад

    Yene wedoce sewedacu eko ayleyacu hulem❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲነኝ-አ7ዸ
    @መቅዲነኝ-አ7ዸ 2 года назад

    where is mekdi my moksheee love u all😍😘🍻🎂🍷

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 года назад

    Happy birthday nebelo. Mekdi yet tefach gn???natiye egr yemarek next time take care!

  • @meronhirpasa761
    @meronhirpasa761 2 года назад

    meklita anchi ena abel tetaltachehual ende? mekdi ena abel eko kayenachew koyen leabel degifa new yekerechiw?

  • @ቃልዬይቱብ
    @ቃልዬይቱብ 2 года назад +6

    መቅዲየትነች በአላህ እረበአላህ አብረንም አምጡት አድላይነው የምታምሩትበነገራችን ላይመቅዲን አፍጥኑልን

  • @eyueleyu7665
    @eyueleyu7665 2 года назад

    Ewedachualew gn bewushet ena be keld atimalu zm blachu ye fetary sim atitru tewu please!!!

  • @erusaman3949
    @erusaman3949 2 года назад

    Nbely hawey enkua twlideka marey 💙💙💙mkelit natiy mkdey hulachu wedddddd 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🤴👸

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 года назад +1

    መቅዲ ጠፋች በሰላም ነው ??? ደስ ትላላቹ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 года назад

    Where is mekdi?

  • @meekdesalegn960
    @meekdesalegn960 2 года назад

    nebil nur kmr you are real friend i adore you for real😢❤

  • @nuredinibrahim4198
    @nuredinibrahim4198 2 года назад +1

    Tayyy kfechi milew part 👌👌👌🤣🤣

  • @kalkidangezaheghn9253
    @kalkidangezaheghn9253 2 года назад

    mekdee ???

  • @henok2972
    @henok2972 2 года назад

    Guys mekedi yet heda nw ?

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 года назад +2

    መቅዲ የት ነች እባካቹ መልካም ልደት ነቢሎ

  • @rohobotmichale2858
    @rohobotmichale2858 2 года назад

    Yale mekdi ☹️mekdi yet nat miss her🥰🥰🥰

  • @MsAgere
    @MsAgere 2 года назад

    U guys are literally special🥰🥰

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 года назад

    Happy birthday 🎂🎁🎈

  • @fikertemezgebu6056
    @fikertemezgebu6056 2 года назад +1

    Gn mekdi yet tefeta new???

  • @janowitjano424
    @janowitjano424 2 года назад

    Mekdi gin yet heda new ???

  • @selamyenatelj6045
    @selamyenatelj6045 2 года назад +1

    Mekdin maswetatachugn bzum ayidelam betam mrt lj nat 🥺

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 года назад +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መቅዲዬ የታለች በጣም ቅርብሎኛ ❤️❤️❤️😍🥰
    💕💕💕💕💕
    💚💛❤️❤️❤️❤️😍🥰
    💕💕💕💕💕
    💚💛❤️

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 года назад +1

    መልካም ልደት ነቢሎ😍😍Wy love you guyss

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🌹🌹እናንተ ተናፋቂ የሆናችሁ ልጆች ፍትህ ለተመልካች ቶሎ ቶሉ ኑልን

  • @biniyamg9162
    @biniyamg9162 2 года назад

    mekdiyeeeee yt nat please we miss her betam

  • @munasaid5499
    @munasaid5499 2 года назад

    Nabilooo mirt saw siwdachu happy birthday

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 года назад +3

    ከስርቱ ትዛዛት ውስጥ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ ትጥራ ይላል ኦርት ዘዛአት ምእራፍ 20 -ቁ 7 ገልጠሽ አንብቢ ምንድነው በውሸት ማርያምን እግዚአብሔር አይከብደም ። እግዚአብሔር ለሁላችንም አስታዋይ ያደርገን በእውነት

  • @helenkonjo5315
    @helenkonjo5315 2 года назад

    Makede Yate tafeta nwe ?

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 года назад +2

    Where is Mekdi ??😢
    H B D Nebilo 🎂🍾🥰

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 года назад

    Happy birthday Nebilo no

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 года назад

    Happy Birthday 🎂 Nebelo yemchachu

  • @abebechtube3397
    @abebechtube3397 2 года назад +4

    ማርያምን እግዚአብሔር ከእውነት ቦታ ነው መጠራት ያለበት እባካችው ለጊዛዊ ጭዋታ ብላችሁ በከንቱ አትማሉ እባካችሁ

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ

    መክሊት የምትባይ አርቴ በቀልድ እግዚያብሔር ትያለሽ😮