የህፃናት አልባሳት አመራረጥ በተለይ ||ለአራስ ልጅና ስድስት ወር ላልሞላቸው ልብስ ስንገዛ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ ||New born clothing Tips

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የህፃናት አልባሳት// አመራረጥ በተለይ ለአራስ ልጅና ስድስት ወር ላልሞላቸው ልብስ ስንገዛ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ //new born clothing Tips & Tricks what we should buy and not.የህፃናት አልባሳት አመራረጥ በተለይ ||ለአራስ ልጅና ስድስት ወር ላልሞላቸው ልብስ ስንገዛ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ ||New born clothing Tips
    Welcome to #Denkenesh Ethiopia RUclips Channel
    Willkommen Bei #DenkneshEthiopia RUclips channal
    ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
    If You are new to My Channel don't forgeet to subscribe
    check my videos hear
    Hair Care የፀጉር ክብዛቤና ማስዋብ
    www.youtube.co....
    Motherhood እናትነት
    www.youtube.co....
    Baby Food የህፃናት ምግቦች
    www.youtube.co....
    Denknesh kitchen ከማአድ ቤቴ
    www.youtube.co....
    Fashion ወረት
    www.youtube.co....
    Life Style የንሮ ዘዴ
    www.youtube.co....
    Good to know ቢያውቁት
    www.youtube.co....
    LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ??
    I N S T A G R A M @Fetyhabesha
    F A C E B O O K Denknesh
    E-mail zumracultural@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
    • ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 106

  • @user-oj1nm1tu5g
    @user-oj1nm1tu5g 4 года назад +2

    ወይኔ ሥይሽ ሁሌም ፊትሽ ገራገር መሆንሽን ይናገራል በጣም አለ አደል በጣም ቅን ልብ ያለሽ ይመሥላል ሙሥሊም ብትሆኚ ታድለሽ

  • @rahamayasin1459
    @rahamayasin1459 2 года назад +1

    እህት ከልብ እናመሠግናል ጥሩ መረጃነው እኔ ካምስት ወር ቡሀላ በአላህ ፍቃድ እወልዳለሁ ነፍሠጡርነኝ በስደት ነው ያለሁት በዱአችሁ አስቡኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ 🙏🙏

    • @rahamayasin1459
      @rahamayasin1459 2 года назад

      @@DenkneshEthiopia አሚን ውዴ አሁን ስምት ወሬ በፀሎትሽ አስቢኝ ሚሪዳ ብጠጣ ችግር አለው??

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      አብሽር ምንም ችግር የለም ጠጪ አታብዢ ግን ስኳር ስላለው በልክ አርጊው 😉

  • @hani-ox1gn
    @hani-ox1gn 3 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው 10 q

  • @mohamedneimayoutube3300
    @mohamedneimayoutube3300 2 года назад

    ድንቅነሺ ምርጤ ልጆችሺን አላህ ያሳድግልሺ እርጉዝ ነኝ ግን ማቅለሺለሺ ሊገለኝ ነው ሀኪቤት ሄድኩ መፍትሄ የለውም ምን ይሻለኛል 😢💔

  • @yemisirachtube1146
    @yemisirachtube1146 4 года назад +1

    ፈቲዬ በጣም የምፈልገውን ነው የሰራሽው እማርበታለሁ የኔ ውድ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      እሰይ እንኳንም ሰራሁት ነገ ዛሬ ስል እስካሁን ባለመልቀቄ እየቆጨን ነበር በጣም😘😘

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 года назад +1

    ማሪቱ ልጆችሽ እደት ናቸው አላህ ለመውለድ ያብቃን ኢሻአላህ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ማሪቱ ለገሰን ነው ??? 😂😂😂 እእእእ... እኔን ነው ደህና ናቸው አመሰግናለሁ በጣም ማሬ 🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +1

    ድንቅነሽ ምርጤ እንኳን በደና መጣሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      😍ሚሚሾ ጠፍተሽ ነበር በሰላም ነው እንኳን በሰላም ተመለሽ 🙏🤗😘

  • @asmerttekle3008
    @asmerttekle3008 4 года назад +1

    ፈቲዬ እናመሰግናለን አራስ ጥየቃ አለብኝ ጥሩ ሰዓት ነው የኔ ልጆች እንኳን እያደጉ ነው ግን ጥያቄ አለኝ እረ እባክሽ ብቻሽን አትክሺ አብረን እንክሳ መላ በይኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      😂😂😂

    • @asmerttekle3008
      @asmerttekle3008 4 года назад

      አንቺ ሳቂ ፈቲ ምን አለብሽ እኔ ቦርጬም አያስቀኝም እንደልቤ

  • @user-yg9ue6un1u
    @user-yg9ue6un1u Год назад

    ተባረኪልኝ የኔ እህት አራስ ነኝ ገና የመጀመሪያ ልጄን ነዉ የወለድኩ እና ልምዱ ስለሌለኝ ለጨቅላዉ ምን አይነት ልብስ መግዛት እዳለብኝ አላወኩም ዝብሎ ኮት ሱሪ ቢጃማ ነገር ገዝቸ ዳይፐር እንኳን አልገዛሁለትም 20 ቀኔ ነዉ እና እሱን ቦዲ ከገዛን ዳይፐር መግዛት አስፈላጊ ነዉ ?#👉በማርያም መልሽልኝ ማር

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 года назад

    ፈቲያ ቆንጆ እናመሠግናለን።

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 4 года назад +2

    አላህ ልጅ ይስጥኝ እንጂ የመዳሜ ልጅ ያለበሳቸው ኳሊቲ ልብሶች በሻንጣ ጠቅጥቄ አስቀምጬዋለሁ ከስደት መልስ አላህ ይስን

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 3 года назад

    Mare Cs hogne new yeweledkugn Hoden Alaserkum nbr Estill nw wegeben betam yamegnal hakimen Amakrew ye madenzezaw or Unstajaw nw Alegn Anchi beza Sleweledsh mare chigrun enam meftihewun btnegrign lelaw Mn Aynet Pant baderg yimeretal Ezi hager Sefi enam telek yale bye mgezaw hula ke Embrte betach nachew Suris yetuga nw mekolef yalebgn???😍

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад

      ገና መውለድሽ ከሄነ ለወገብሽ ህመም መፍትሄው በቂ እረፍት መውሰድ ነው በተቻለሽ ሁሉ ጋደም ለማለት ሞክሪ በቀን ከግማሽ ሰአት በላይ ወክ አታርጊ ቤት ውስጥ ስራ ስትሰሪ በመሃል እያረፍሽ መሄን አለበት ይተውሻል ሰውነትሽ ራሱ ድንጋጤ ላይ ስለሆነ መረጋጋት ያስፈልግሻል ፓንቶ ሌስ የሆነ ወገባቸውጋ ስፌት የሌላቸው አሉ ተለቅ ያለ የ H&M ወይ C&A መደብሮ አካባቢሽ ካለ እዛ ሂጂ ታገኛለሽ ሱሪ ለግዜው የነፍሰጡር ወይንም የነፍሰጡር ታይት ወይ ሃይ ዌስት የሆኑ ሱሪዎችን ተጠቀሚ በጋ ስለሆነ ቀሚስ ብታደርጊ ይበልጥ ምቾት ይኖርሻል ኖርማል ሱሪዎች ስትለብሺ በተቻለሽ ወገቡ ስፌቱ ላይ ባያርፍ ጥሩ ነው ሄድሽንም ክትት እንዲያረገው ሃይ ዌስት ዱሪዎች ለመልበስ ሞክሪ በተረፈ አትጨነቂ ልጅን ያሃል ነገር ወደዚህ ምድር አምጥተሻል አስርወር የተሸከምሽበት ባንድ ወር ስለማይመለስ ለራስሽ ግዜ ስጪ ግዜሽን ከልጅሽጋ አጣጥሚ መልካሙን ሁሉ ተመኝቼልሻለሁ ከነልጅሽና ቤተሰብሽ 🤗

  • @burtehabesha1628
    @burtehabesha1628 4 года назад

    እናመሠግናለን

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 4 года назад

    ኢንሻአላህ ሀገሬስገባ ባልዋጋስገናኝ ያረብ ሰላም ለሀገሬአብቅተኸኝ ወልዶለመሳምአብቃኝ ዛሬስልጂአማረኝ ያረብልጂማሳደግ አስመረረኝ ብቻአልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን ድቅዪ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      አብሽሪ አይቀርም ኢንሻአላህ አላህ መልካም በል ይስጥሽ 🙏🙏

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia ባሉስ አለ ውደ ስደት አራርቆን ነው እጂ አመሰግናለሁ ፈቲያዪ እወድሻለሁ የኔቆጆ

  • @mesiyayana9482
    @mesiyayana9482 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @lewantesfayguber1376
    @lewantesfayguber1376 4 года назад

    Thanks so much yenkojwo 👍👍👍👍

  • @emanahmed6851
    @emanahmed6851 3 года назад

    Sila ijoch video mayat dasyilang 💗giz comment yamarag limd yelangim

  • @amaamm3690
    @amaamm3690 4 года назад

    Enmasagnalen fatiye ene darshalew Allah beselam yigalaglsh balugn

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      አይዞሽ በርቺ ማሬ የቀረችሽን ግዜ ዘና ብለሽ የማይረሳ ግዜ ለማሳለፍ ሞክሪ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🤗😘

  • @khanKhan-lx9gc
    @khanKhan-lx9gc 3 года назад +1

    ኧረ መላ በሉኝ ሰባተኛ ወሬ ነዉ እርጉዝ ነኝ ማሐጸኔ በጣም ያሣክከኛል አሣበደኝ በአላህ ለምንድነው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад

      ለሃኪምሽ ንገሪ ብዙ ግዜ ነፍሰጡር ላይ ይከሰታል ግን መድሃኒት ይሰጡሻል አትፈሪ 😉😘😘

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 4 года назад

    የኔ ቆንጆ እናመስግነለን ልጆች እንዴት ናቹው

  • @user-zq9vl8iq9y
    @user-zq9vl8iq9y 4 года назад +1

    ለገላቸው ምን ብንቀባቸው እንሚስማማቸዉ ብትነግሪን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ቪዲዮ ሰርቻለሁ መጨረሻ ላይ ያደረኩትን ቪዲዮ ሊንክ ስትጫኚ ታገኚዋለሽ

  • @hiymnotabelt6676
    @hiymnotabelt6676 4 года назад

    Fetie salim neshe lejocheshe salim nachew samelgn eshe konjo

  • @user-rp7vt6xk3u
    @user-rp7vt6xk3u 4 года назад

    *ውቧ እናመሰግናለን ቅድሚያ ባሉ ይገኝ😜*

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 3 года назад

    Lije Tut metbat Aywedm Chaweta betam yiwedal beterefe Enklf yimechewal eyeterabem enkuan yitegnal 6 werun jemrual tinish tebalgn mlew be enklf lib Sale Akfew nw matebaw .chigr Alew?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад

      ያን ያሃል አትጨነቂ ለልጆች እንቅልፍምኮ ልክ እንደ ምግብ ነው ብዙ ሰአት መተኛት ለእድገታቸው አስፈላጊ ነው ቀስቅሰሽ እስከማጥባት መድረስ የለብሽም አንቺ እየተጨነቅሽ እንጂ ህፃኑ የሚያስፈልገውን ያሃል መጥባቱ አይቀርም ያን ያሃል ግን የሚያሳስብሽ ለየት ያለ ነገር ካለ ሃኪም አማክሪ እንደኔ መተኛቱ መጥፎ አይመስለኝም

    • @tsegiambaye479
      @tsegiambaye479 3 года назад

      Bzu temriyalew mare Betam 10q

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 года назад

    እኳንደህናመጣሽ ፈቲ ልጆችሽ እዴትናቸው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ማሬ ልጄች በጣም ደህና ናቸው ጎርምሰዋል 😂😂

    • @qatardoha9424
      @qatardoha9424 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia እሰይ አልሀምዱሊላህ. እድግይበሉልሽ. ለትልቅደረጃደርሰውለማየትያብቃን

  • @semiraali6042
    @semiraali6042 4 года назад

    Feti enamesegenalen end at new bewttet ena bemare beweyera zeyet yemetatbyachew

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      የማጠቢያ ገንዳ ውስጥ ሙቅ ውሃ አደርግና ወተት ትንሽ የወይራ ዘይትና ማር ጨምርበታለሁ ከዛ ማጠብ ስጨርስ ማውጣት ምንም አይነት ሳሙና አልጠቀምም ነበር እስከ ስድስት ወራቸው ከቻልኩ ቪዲዮ ሰራላችኋለሁ በደንብ እያስረዳሁ 😉

    • @semiraali6042
      @semiraali6042 4 года назад

      Betam desert yelegal video bays bedenb yegebagale

  • @anwarteshometeshome3952
    @anwarteshometeshome3952 4 года назад

    እናመሰግናለን ፈቲ ቆንጆ ግን እንደትነሺልኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      😍እኔም አመሰግናለሀ ውዴ በጣም ደህና ነኝ 🙏🙏🤗

  • @samiraadem9426
    @samiraadem9426 4 года назад

    fetey telobeng sewedeshi 😘

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔም🤗🤗😘

  • @user-kc5qv3xx5c
    @user-kc5qv3xx5c 4 года назад

    እንዴት ነሽ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሁለኛ ልጄን እርጉዝ ነኝ ግን ያሁኑ እርግዝና በጣም ከብዶኛል ልጄ ገና አንድ ዓመት ከስድስት ወርዋ ነው ከልጅ ጋር ከባድ ነዉ እንዴት አሳለፍሽው ትንሽ ምክር ስጪኝ አመሰግናለሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +2

      ውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏 የኔም ልጅ አመት ከስድስት ወሩ ነበር የመጀመሪያዎቹን ሶስት ወራት በጣም ከባድ ነበር ግን ቶሎ ያልፋል እኔ ለልጄ ነፍስፕጡር መሆኔንና እህት እንደሚያገኝ ነግሬው ስለነበር ሲያመኝ ስተኛ በጣም ይረዳኝ ነበር እንድፕውም ውሃ እንድጠጣ ይሰጠኝ ሁሉ ነበር በግዜ መንገሩ ካልከበደሽ ብትነግሪያት የመረዳት ነገር ሊኖራት ይችላል 🤗

    • @user-kc5qv3xx5c
      @user-kc5qv3xx5c 4 года назад

      @@DenkneshEthiopiaአሜን ፈቲ በጣም አመሰግናለሁ እሺ እሞክራለሁ

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 4 года назад

    Nice 👍

  • @azidireart
    @azidireart 4 года назад +1

    ያልወለዳቹህ እህቶቼ ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ

  • @user-ig4px2rv2l
    @user-ig4px2rv2l 4 года назад

    እናመሰግናል ፈቲየ እኔማ ገና በ13 ሳምንቴ ልብስ እየሰበሰብኩነው ክክ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      ቸኮልሽ በጣም ትደርሺበት የለ ምን አስቸኮለሽ ደሞ ቶሎ ነው ሚጠባቸውኮ ብዙ አትግዢ 😂😂

    • @user-he3mg7mr8e
      @user-he3mg7mr8e 4 года назад +1

      በሰላም ተገላገይ ለኔም ድዋ እርጌልኝ እኔም ሆዴ እያበጠ ነው ክክክክክ

  • @nohaethp9988
    @nohaethp9988 3 года назад

    እርጉዝ ነኝ መስለኝ ምን? ማረግ አለብኝ ተጨንቂያለው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад +1

      አትጨነቂ ሃኪም ጋ ሃደሽ ወይንም ከፋርመሺ መመርመሪያ ግዢና ቼክ አርጊ ከዛ ወደ ሃኪም ሄደሽ ክትትል ጀምሪ ልጅ ሲፈጠር ደስታ ብቻ ነው ምልስተናገድ ያለብሽ ፍርሃትና ጭንቀት ጥሩ አይደለም ራስሽንሽን አረጋጊ እሺ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ 🙏🙏

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 4 года назад

    ሰወልድ ይጠቅመኛል ቆንጆ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      😍አዎ ያኔ ግን እንዳትረሺን አደራ ገንፎ እንድበላ😉 😂😂

  • @user-he3mg7mr8e
    @user-he3mg7mr8e 4 года назад

    አልህምዱሊላ እኔም እርጉዝ ነኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      😍እሰይ መልካም የርግዝና ግዜ ይሁንልሽ 🤗 የርግዝና ግዜሽን በደንብ አጣጥሚ ራስሽን ዘና አድርጊ 🤗😘

    • @user-he3mg7mr8e
      @user-he3mg7mr8e 4 года назад

      ወይ ፍቲ እረ ምን ትመክሪኛለሽ እብድ እያደረገኝ ነው. ማህፅኔ እያመመኝ ነው እቅልፍም አሳጥቶኛል. ሀኪም ቤት ስሂድ እርጉዝ ነሽ አሉኝ. ከዛው መዳኔት ሰጡኝ ግን ምንም ሊያስታግስልኝ አልቻለም ባሀሪው ነው ወይ የምልሽ ወላሂ መዳኔቱ በምውጥ ሰአት. ስሜቱ ይጨምራል ከዛው ለባሊ እኔ አልውስደውም ብዪ እቢ አልኩ. ከዛው ሀኪሞቹ ሂዶ ሲጠይቅ አይ መውሰድ አለባት አሉት. እየወሰድኩ ነው ምን አረጋለው ገና ወሩም አልሞላውም ፅሱ የነገ ሳምት ነይ ብለውኛል. ወሩ ይሞላል ማለት ነው እረ ድዋ አርጉልኝ እስኪ መልሺው ፍቲ በጥቅሉ ያጋጠማቹ ካላቹ ንገሩኝ ????

    • @user-he3mg7mr8e
      @user-he3mg7mr8e 4 года назад

      አመሰግናለው የኔ ልዩ

  • @zainabomer5801
    @zainabomer5801 4 года назад

    Balfew legtemshe nger azenshe nber fetaryi seteshe enda malt woldeshe enda

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      😍አይ ማሬ ይሄ ትንሿ ልጄ አራስ እያለች የተነሳ ፎቶ ነው 😉 አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏

    • @zainabomer5801
      @zainabomer5801 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia ok mokri gen tesefa atekurchi

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 4 года назад

    እናመሰግንአለመን
    ልጀ6ወሩ ነው የራሴን ብቻ ነው ማጠባው እና ጉንፈን በተደጋጋሚ ያምብኛል ሌት ሌት ያስለዋል ያፈነዋል እና ደክተሩም ኖረማን ነው ይለኛል ምን ትይ አለሽ ካለሽ ልምድ የተነሳ

    • @dinkinesholana7921
      @dinkinesholana7921 4 года назад +1

      እኔ የስምንት ወር ልጅ አለኝ ጉንፋን ይዞት ያውቃል አሁን እራሱ ይዞታል ግን ምንም መድኃኒት አላስተማርኩም እናቴ የምትለኝ ነጭ ሽንኩርት እየበላው ትኩስ ነገር እየጠጣው አጠባዋለው ኢትዮጵያ ከሆንሽ ተጠንቀቂ ዶክተሮቹን አላምናቸውም እኔ በአራስነቱ ወስጄው የተሳሳተ መዳኒት ሰተውኝ እግዚያብሄር ነው ያተረፈልኝ እቤት ውስጥ ውሀ በጨው አፍይ ወይም ትንሽ ቪክስ ማፍላት ትችያለሽ እና ጉንፋን የያዘው ሰው ከልጅሽ አርቂ

    • @ruhamaethiopian6219
      @ruhamaethiopian6219 4 года назад

      @@dinkinesholana7921 በጣም አመሰግንአለሁ
      አውሮፓ ነው ምኖረው እንዳልሽው ነው ማደረግለት ያለ ምንም ማድረግ አይቻልም

    • @dinkinesholana7921
      @dinkinesholana7921 4 года назад

      Kiber Ethiopian እኔም ለመውለድ የሄድኩ ግዜ ነው ያጋጠመኝ እኔም ባለሁበት አገር ዶክተሩ መድኃኒት አልሰጠንም የልጅሽ መድኃኒት ጡትሽ ነው በደንብ አጥቢ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +2

      ጡት የሚጠባ ልጅ ምንም መድካኒት አያስፈልገውም ጡትሽ ራሱ መድሃኒት ነው እፕፍንጫውን ሲደፍንበት የጡትሽን ወተት ትንሽ አፍንጫው ውስጥ ጠብ አድርጊለት ሄባመኔ ናት ያስተማርፕችኝ 100% ይሰራል የእናት ጡት ወተት ልህፃናት ዋናው መድሃኒት ነው 😉😘

    • @ruhamaethiopian6219
      @ruhamaethiopian6219 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia Danke በጣም የኔ እህት!!

  • @user-xt3oo8tm7o
    @user-xt3oo8tm7o 4 года назад +1

    እንዴ ፈቱዬ 3ተኛ ወለድሽ ማር

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад

      Le nafekote lije yihonal ije 😍😍

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o 4 года назад +1

      @@fikerintarabelibefikerinta1713 ♥♥♥♥

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +2

      ሶፊ አራስ እያለች የተነሳነው ፎቶ ነው።
      ከዚህ ቀደምኮ አሳይቻችሁ ነበር እንደተወለደት የለቀኩት ቪዲዮ ነበር ከዛ ላይ ነው ፎቶውን የወሰድኩት 😂😂

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 4 года назад

    ማማየ ለወንድ ህፃን የሚሆን አሳኝን እስኪ ከቻልሺ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      እሺ

    • @sadietube4069
      @sadietube4069 4 года назад +1

      የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ አድስነኝ እና ያለሁት ከሰው ሀገር ነው ቢያንስ ሥወልድ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም በጣም ፈርቻለሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      አይዞሽ አትጨነቂ ማሬ ሁሉም ነገር እንዳመጣጡ ያልፋል ስትደርሺበት ሁኔታው ራሱ መንገድ ይከፍትልሻል ያን ያሃል ጭንቀት ውስጥ መግባት የለብሽም እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ከወለድኩም በኋልል የሰራኋቸው ቪዲዮዎች አሉ ምናልባት ከጠቀሙሽ ብታያቸው ሊንኩ👉ruclips.net/p/PLzR_psiAYBe2ooJWAM10kOcsrjzMbCMnl

    • @sadietube4069
      @sadietube4069 4 года назад

      እሺ የኔ ውድ ከልብ አመሠግናለሁ ቢደወችን ደግሞ አያቸዋለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ልጆችሺንም አላህ ያሳድግልሺ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ ከነ መላ ቤተሠብሺ የኡነት እልሻለሁ ለተቸገሩ ሠወች ተስፋ የሚሰጥ የለም እንደ አንች አይነት መልካም ቢሆን እንጅ ነፍ አመት ኑሪልኝ እህቴ🙏🙏

  • @hiymnotabelt6676
    @hiymnotabelt6676 4 года назад

    Fetie enmsgnalan

  • @user-yl1xs5xy1v
    @user-yl1xs5xy1v 4 года назад

    ፈቲሰላም እባክሺ ልጀንያሳክከዋል ምላታለሺ ያለሁበትአገረሙቀትነው መላታለቺ መልሺልኚ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      የኔ ቆንጆ ሃኪም ጋር ውሰጃት እኔ ይሄን አድርጊ ይሄን ብዬ ያልሆነ ነገር መምከር አልፈልግም የባሰ ለሌላ ችግር ነው ሚዳርጋት ስለዚህ እንዲህ አይነት የጤና ችግሮችን በቶሎ ሃኪም ጋር በመሄድ ማሳየት ነው እኛ እዚ ዩተብ ላይ ያለን ሰዎች ልክ እንደናንተ ሁላችሁም ተራ ሰዎች ነን ከራሳችን ተሞክሮ ወይንም አንብበን ከተረዳነው ነገር ነው ትንሽ ለማካፈል ምንሞክረው እንጂ ይተተለየ እውቀት የለንም 😉 ልጅሽን አላህ ያሽራት አንቺግን ሃኪም ጋር መውሰዱን እንዳትረሺ 😘

    • @user-yl1xs5xy1v
      @user-yl1xs5xy1v 4 года назад

      አመሰግንለሁ ሀኪምአማክሬ ምንምአይለወአሉኚእኔግን ተጨናነሁ

  • @user-rz7td9te2l
    @user-rz7td9te2l 3 года назад

    ዋጋዉ ሥትነዉ እኔ ኢትዮጲያነኝ ያለሁት አዷ ፉሬ በሥትነዉ ገና አዲሥነኝ ለልጅ ሠባት ወሬነዉ

  • @mohamedneimayoutube3300
    @mohamedneimayoutube3300 2 года назад

    ድንቅነሺ ምርጤ ልጆችሺን አላህ ያሳድግልሺ እርጉዝ ነኝ ግን ማቅለሺለሺ ሊገለኝ ነው ሀኪቤት ሄድኩ መፍትሄ የለውም ምን ይሻለኛል 😢💔

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ውሃ በደንብ ጠጪ ጥሩ እንቅልፍ እረፍት አርጊ የማይረብሽሽን ወይንም የሚያረጋጋሽን ነገር ተመገቢ እኔ ለምሳሌ ሚጥሚጣ በዳቦ ስበላ መቅለሽለሹ ይተወኝ ነበር ትንሽ ግዜ ነው ይተውሻል ብዙ ውሃ መጠጣትና እረፍት ማድረግ ግን ከምንም በላይ ወሳኝ ነው አይዞሽ በርታ በይ እሺ 🤗

    • @mohamedneimayoutube3300
      @mohamedneimayoutube3300 2 года назад

      @@DenkneshEthiopia ወይኔ የኔ ቆጆ ከልብ አመሰግናለሁ 😘 ውሀ እኔም ለመጠጣት እሞክራለሁ ግን አይወሰደኝም ብቻ ከባድ ነው አወ እርፍት አርጋለሁ