ለወሊድ የሚያስፈልጉሽ ነገሮች |የሆስፒታልቦረሳ ዝግጅት |My Hospital Bag preparation ይ|DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 206

  • @TheBitiko
    @TheBitiko 5 лет назад +2

    I wish I seen this before but thank you so useful for our community there isn’t a lot of videos in Amharic.

  • @esubaleabnew2329
    @esubaleabnew2329 6 лет назад +1

    ትክክል ነሽ መጠቀቁ አይከፉም ልባም ሴት ነሽ.ጎበዝ በርች አዳድ ጌዜ ትንሽ ትንሽ ከቤተሰብ የምንወርሰው ልምድ አለ አች ደግሞ የበለጥ አብራራሽው በእውነት ጥሩ እና መልካም ሴት ንሽ የምታውቄውን ሁሉ ታሳውቄያለሽ ሁሉንም እየተከታተልኩ ነው

  • @ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ
    @ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ 6 лет назад +2

    Thank you so much for sharing this with us! It is very helpful for many of us. God bless you

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 6 лет назад +1

    Thank you so so so much my dear sister. It is really really very important and helpful. When i have my first baby, it was emergency delivery, so i don't prepare nothing. So keep up your amazing channel. May Dear God and His Dear Mother be with you.

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 6 лет назад +4

    ፈቲ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን እቅፈሽ ለመመለስ ታብቃሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️❤️ ፈቲ እኔም ሴት ከወለድኩ አደራ የ ቀሚሱዋን ነገር በጅሽ የሰራሻቸው በጣም ነው ሚያምሩት ❤️❤️❤️

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 6 лет назад +1

    Mariyam Basalaam timarish tigalagilish yen konjo Egziaber yixabiqish yibarkish

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 6 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል በነገር ሁሉ እግዚአብሔር። ካች ጋ ይሁን።

  • @elieassy7993
    @elieassy7993 6 лет назад

    thx konjooo egzar baslame yeglglshe era enam 3samnte nw yakrge yazgjhoute yalme batm amsgnalwe la satsheg temhrte

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 6 лет назад +3

    እግዚአብሂር ከአንቼ ጋር ይሁን ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ።

  • @hayatmashallhhayatmashallh2180
    @hayatmashallhhayatmashallh2180 6 лет назад +1

    በሰላም ይገላግልሽ እህቴ

  • @terryberhanu6067
    @terryberhanu6067 6 лет назад +1

    Sew ager kebad new rassen chelo kalhedu. Gobez tiru experience new. May God ease your delivery.

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 4 года назад

    እሺ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ቪድዮችሽንም እንዳለ አይቻቸው አለው እና በርቺ ሁለ ነገርሽን ነው ምወድልሽ

  • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ

    እህት አላህ በሰላም ይገላግልሽ አይዞሽ
    ሲቀጥል እህቴ ከላይ እንዳለችም እመበርሃን በሰላም ተገላግልሽ ምትሉት እህቶች መለቴ ክርስቲያኖች ይቅርታ አደርጉልኝና አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ግን አትዘላለፉ መለቴ አንዘላለፉ ። ማንም የማንም ሃይማኖት ማንቋሽሽ አይችልም ነገር ግን እኔ ልላቹሁ ምፈለገው ምንድን ነው ።
    ማርያም እኮ ሰው ነበርች ከናትና ከ አባት ነው የተፈጠረችው እሷም ፉጡር ፈጣሪ አላት ። ሌላኛው ደግሞ እንደ ማንኛውም ሰው ሞታለች አሁን በ ሂወት የለችም። ታድያ እንዴት በ ሂወት ለሌለ ሰው ድርስልኝ ይባላል ኬት ነው ሚደርሰው? በተጨማሪ ማስታወስ እምፈልገው ነገር ቢኖር
    ምሳሌ ላንሳላቹሁ በቀላሉ አንድ ሰው አባትም እናትም እያሉት ሂዶ እናንት አባቴም እናቴም አይደላቹም ብሎ ሌላን ሰው እናቴ እናቴ እና አባቴ ናቹሁ ቢል
    መጀመሪያ የሄደባቸው እንዴት ይቀበላሉ ያልወለዱትን
    እሄንንም ለማለት የፈለኩት እናንተ ማርያም እንዳል ፈጠረቻቹሁ ታውቃለቹሁ ፈጣሪ እንዳለ ታምናላቹሁ ታድያ ፋጣሪ እያለ ለ ፍጡር? ????ፍጡርን አንተ ፈጣሪ ነክ እንደ ማለት እኮ ነው ምነው ወገኖች እኔ ለናንተ ብዬ ነው።
    በጥቅሉ እኔ ፈጣሪና ፍጡር ለማመሳሰል ሳይሆን ለምሳሌ ያህል ነው።
    እኛ ዘንዳ ትልቀወ ቦታ አላት መርየም እንወዳታለን ግን አናመልካትም ምክንያቱም እሷም ሰው ነችና ሌላኛው ደግሞ እኔ ለምሳሌ አባትና እናቴ ሙስሊም ስለ ሆኑ አይደለም ሙስሊም የሆንኩየት ስለ አመንኩበት እንጂ ስለ ዚህ እናንተም ቤተሰቦቻቹሁ ስለ ሆኑ ቢቻ እንሁን አይባልም ትክክለኛውን መንገድ ሁሉም ለራሱ ነውና የቱ ነው ብላቹሁ ቆም ብለቹሁ አስቡ።
    በ እውነት ሚመለክ የለም አላህ ቢሆን እጆ።
    ሁላቹም ይቅርታታታታታታታታ!!!

    • @vhj9968
      @vhj9968 6 лет назад

      አላህ ሆይ ቀጥተኛ መንገድ ምራን sbuhanek yareb ....ma shaa Allah አላህ ይጨምርልሽ
      አው እያንዳዳች ቆም ብለን ማሰብ የግድ ነው ....
      አላህ በሰላም ይገላግልሽ ለሰው ቅን ማሰብ ለራስ ነው ....

    • @ለቤበእግዚአብሔርፀና
      @ለቤበእግዚአብሔርፀና 6 лет назад

      አላህ ሆይ ቀጥተኛ መንገድ ምራን እህት እኛ ኦርቶዶክስ እናመለክታለን ሚኪናቱም የፍጣሪ እናት ሰለሆንች

    • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
      @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ 6 лет назад +1

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና እሺ ማማዬ ግን ያው ፈጣሪ እንዴት እናት ይኖረዋል ማሬ ፈጣሪ ያው ይፈጥራል እንጂ ……………

    • @vhj9968
      @vhj9968 6 лет назад +4

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና መሪም የፈጣሪ እናት ከሆነች እንዴት ፈጣሪ ከመፈጠሩ በፊት እናቱ ተፈጥራ እሱ ተፈጠረ ወይ እሷ ልቶልደው ቻለች?
      አስቀድሞ ፈጣሪ ከሌለ እሷንስ ማን ፈጠራት ?????
      ኢሳ አለይክ ሰላም የአላህ ሰላም በሱላይ ይሁን እና ያለ አባት ከእናቱ መፈጠሩ የአላህ መልክተኛ መሆኑ ..እናት የተከበረች እንስት መሆኖ እናምናለን ማመንም የግድ ነው
      እነሱንም እኛንም ካነበርንበት ያስገኘን የአለማቱ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው ...መጀመሪያም የኖረ መጨረሻም ሚኖር የሆነው .....
      ....
      ማሰብ ማስተንተን ያለብ ማንም ሰው የፈለገውን እምነት የመከተል መብት እንዳለው ማንም የማንም እምነት ዝቅም ከፍም ማረግ የለበትም ሆኖም ምንከተለው እምነት ግን ስንከተል ከእውቀት ጋር ሲሆን የውስጥ ሰላም ይፈጥራል
      ማረያም ወይም መሪየም ማን ፈጠራት ...???የፈጣሪ እናት ከሆነች እንዴት ፈጣሪ ከሰው ጋር ይመሳሰላል ...እንዴትስ ፈጣሪ ከሌለ ሌሎች ነገሮች ሊፈጠሩ ቻሉ በማን ተፈጠሩ end So እያንዳዳችን ምላሽ ልናገኝለት ምገባ ጥያቄ ????
      በጣም ይቅርታ እኔ በእራሴ ሚሰማኝ ነው

    • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
      @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ 6 лет назад +4

      ያ አላህ ባረያ ነኝ Vhj ጀዛኪላሁ ኸይረን ጀዛ እህቴ ልክ ነው ፈጣሪ እናት የለውም ደሞ እንዴት ተፈጥሮ ፈጣሪ ሊሆን ይችላል።

  • @fatumahussan2036
    @fatumahussan2036 6 лет назад +3

    እኔስ እረ ለልጄ ነው አንድ ሻንጣ ልብስ ያዘጋጀሁት 35 ሳምንቴ ንው ሁላችነንም በሰላም ይገላግለን ማር

  • @genetfiker4234
    @genetfiker4234 6 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ ሲስ ጠንቃቃኮነሽ ሰላም ይገላግልሽ ፈቲ በጣም ደስ ይላል በርቺ ደሞ

  • @elianamikael6709
    @elianamikael6709 5 лет назад

    Enamesegenalen fetiya konjo

  • @merryabraha581
    @merryabraha581 6 лет назад +1

    Emebrhan bselam tgelaglish marr glxnetshna mkrish betam des ylal👌👜👒

  • @سعادةالصمداني
    @سعادةالصمداني 6 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ፈቲ የኔ ውብ
    በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
    ውድድድድፍ

  • @senitkefali9735
    @senitkefali9735 6 лет назад

    Eneym erguz neg 4wer new betam inamseginalen yene fikir emebete mariyam ikif digif ariga kene lijis wedbets tbkacsh marr.

  • @rahelseyum5731
    @rahelseyum5731 6 лет назад

    tebareki konjye

  • @tomget1259
    @tomget1259 6 лет назад

    Hey konjo teyake alegn pls meleshilegn geeman new yalehut ena 7 were new ahun so yehe kebeto mimeselew hoden endidegefelegn yaleshiw yet new yegezashiw plus demo yelebeseshiw shurab letut matebatim hone lela betam mimech yemeselal yet new yegezashiw pls

  • @ሳምሪ-ዐ8ዐ
    @ሳምሪ-ዐ8ዐ 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህቴ የርሳሁትን አስታውስሽኝ አላህ ሰላም ይገላግልሽ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ኦፕሬሽን እፍራለሁ ኖርማል አላህ ያርግልን

  • @ዉቢትየጃማልጅየጃማሸበላ

    የኔ እህት እንደው አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሷሊህ ልጅ ያርግልሽ

  • @diredawa5733
    @diredawa5733 6 лет назад

    Fitishin yamtatabibatin yet new ye gezashiw Ka DM Ale Germen New yamtnoriw Aydel ?

  • @shahaishahai9009
    @shahaishahai9009 6 лет назад +1

    በሠላም ተገላገይ የእኔ ቆንጆ

  • @zuzubaba1611
    @zuzubaba1611 Год назад

    Yet hospital nw yeweledeshiw?

  • @ሮሐማነኝ
    @ሮሐማነኝ 6 лет назад +3

    እህት ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ 🙏🙏🙏

  • @asayechasayechhyilaw.sanbe8613
    @asayechasayechhyilaw.sanbe8613 6 лет назад +7

    ጌታ ከጎንሽ ይሁን ኦፕሬሽን ሳትሆኚ በሰላም በቀላሉ መንገድ ትገላገያለሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 6 лет назад

    Thank you

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 лет назад +1

    እደውእኔምገናሳላረግዝሳስብነበርበሚገርምሽነገርምንምንይያዛልእያልኩአየምኞትበንፋስይረገዝይመስል።ለማንኛውምእናመሠግናለንበሠላምተገላገይ

  • @mekdilove305
    @mekdilove305 6 лет назад

    Ehta embrhan kancga teun enata yalastmatchegen kanche temarku demo gelshe neshe sewdshe beslam lemglagl yabkashi

  • @shazirkhan7484
    @shazirkhan7484 6 лет назад +2

    የኔ ቆጆ አላህ ካችጋ ይሁን

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 6 лет назад +1

    Betame betame amesegenalew emebata beselme tegelgelshie betame tero lge neshie egezeyabeher yseyeshie tero meker newe yesetehiene

  • @firehiwotrobsan9836
    @firehiwotrobsan9836 6 лет назад

    Nice and best information. stay blessed my chekolata

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 6 лет назад

    እህት። እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ደግሞ እንካን ማርያም ማረችሽ ለማለት ያብቃን

  • @kedirmohammed9730
    @kedirmohammed9730 6 лет назад +1

    ያረብ ትዝ አለኝ
    አላህ ከአንች ጋ ይሁን እህቴ
    ግን normal ከወለድሽ ለምን 2 ቀን እኔ ቢገርምሽ ኢትዮጵያ ነው የወለድኩ ከ3 ሠዓት በኋላ ነው ውጭ ያሉኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 лет назад

      Kedir Mohammed። እዚህ ጀርመን እንደዚህ ነው ለናቶችና ህፃናት ልዩ ትኩረት ስለሚሰጡ እርግጠኛ ሳይሆኑ ወደቤት እንድትሄድ አይፈቅዱላትም ሃገርቤት ያው አልጋ ማግኘትም ችግር ነው እንኳን ሊቆይ

  • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ

    እንኳን ሰላም መጣሺ ፈቲ ቆጆ ወልዶ ለመሳም ያብቃሺ

  • @semiraasefa4208
    @semiraasefa4208 6 лет назад +2

    Abshir ehti feyariy beselam ygelaglshi ehti

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @marimath4923
    @marimath4923 6 лет назад

    Thank you so much

  • @maryammaria5366
    @maryammaria5366 6 лет назад

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 лет назад +1

    ፈጣሪ ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @ዉቢትየጃማልጅየጃማሸበላ

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት

  • @fidakaaruhiyarasulelhafida7987
    @fidakaaruhiyarasulelhafida7987 6 лет назад

    Yane konjo alhha beselam yigelaglsh

  • @ጦይባቢትኢስላምአላሁአክበ

    አይዞሽ እህቴ አላህ ያግዝሽ

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @nasir3906
    @nasir3906 6 лет назад

    የኔ ማር አላህ ካንቺጋ ይሁን በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ

  • @ስደትአይኑይጥፍ-ጘ5መ
    @ስደትአይኑይጥፍ-ጘ5መ 6 лет назад +2

    ታድለሽ ደስተኛ ነሽ እኔ ግን ጭንቅ ጭንቅ ብሎኛል ቀኔ ሲደርስ

  • @zelalemtemesgen3578
    @zelalemtemesgen3578 6 лет назад +1

    May God be with you. I can't wait to see your princess 😍😘😘

  • @tinbitwerku8887
    @tinbitwerku8887 6 лет назад

    ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ

  • @መዲናየአላህባረያነኛ

    አላህ.በሰላምይገላግልሽ
    በሰላምተመለሽልን.የኔማር

  • @E.T3731
    @E.T3731 3 года назад

    በጣም ደስ ትይኛለሽ በሰላም ተገላገይ 🙏❤️

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад +1

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ይሄ የቆየ ቪዲዮ ነውኮ ልጄ አድጋ ሳስት አመት ሊሆናት ነውኮ🤗😘😘

  • @ወይንወይንሸት
    @ወይንወይንሸት 6 лет назад +1

    minim sysemshe bselm bdesita yalaoprshen fetr bselm yegelgilishe tenkra set nshe btam new yewiwedshe💯✔

  • @feizamohammed3165
    @feizamohammed3165 6 лет назад +2

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህትዋ

  • @የፍቅርእናትነሽድንግልሆይ

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ማር

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 6 лет назад

    እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ። ድንግል ማርያም እንኲን ለሰው ልጅ ይቅርና ለተቸገሩት እንስሳት የምታዝን እናት ናት ምናለበት እመቤቴ ማርያም በሠላም ትግላግልሽ ማለት ? ክርስትና ፍቅር ነው ያስተማረን።

  • @miskmisk3189
    @miskmisk3189 6 лет назад +1

    Allah basalma yagalagleshi ya rebi

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 6 лет назад +1

    ye fetary enate dengel maryam beselam tegelaglsh

  • @KingKhan-kh2wb
    @KingKhan-kh2wb 6 лет назад

    Yen konjo beselam tegelagey

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    የኔ ጡንቁቅ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ

  • @sit8475
    @sit8475 6 лет назад

    ማሻአላህ በሠላምይገልግልሺእህት

  • @hdhdhfhffhbdhhf1976
    @hdhdhfhffhbdhhf1976 6 лет назад +1

    Allah beselam yigelagleshe

  • @hebron5934
    @hebron5934 6 лет назад +2

    May God be with you in that room😊

  • @mobizone1755
    @mobizone1755 6 лет назад

    Ayzoshi mari
    Saregz edegena eketatelshalehu
    Enamesegnalen

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 6 лет назад

    ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናላን አይዞሽ

  • @yasminrede5553
    @yasminrede5553 6 лет назад +1

    Tenkaka neshe betam thanks

  • @የማርያምልጅነኝየማርያም

    እመቤቴ በሰላም. ትገላግልሽ ማር

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 6 лет назад +1

    Egzabher kanchi gar yihun

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 6 лет назад

    Amen enkan mariam.marchi enem 36 samenti new

  • @mesaysm9780
    @mesaysm9780 6 лет назад

    Emebete terdasch 💕
    Betam Enamesgenalen 💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍👍💙💋💕💓💚

  • @bezajhon2206
    @bezajhon2206 3 года назад

    Wey bal ayfqedem ezih endemangnawm sew gebto aytoshe yhdal

  • @selamtamru5713
    @selamtamru5713 6 лет назад +1

    Ayzoeshi berta baye enem walja ayechawalew lazawm be operation.

  • @allahakber2313
    @allahakber2313 6 лет назад +1

    Allah beslam Yegligles ehti

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ

    እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @samirayassen7464
    @samirayassen7464 6 лет назад +1

    Feti allah beselam yigelagilsh

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ7ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ7ፈ 6 лет назад

    ዋውውውውው
    አመሰግናለሁ
    ውድድድድድ

  • @mariahali6396
    @mariahali6396 6 лет назад +1

    Yemssaferi new yemeselshiw ene ethi slehone yemweldew yetewesene eyizalehu enji 1shanta anyways tnx

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 лет назад +1

      Mariah Ali ሃገርቤት ጋቢው ራሱ አንድ ሻንጣ ነው ሚያስፈልገው።

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 лет назад

    denkesh sem awetashlat wey?/

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 лет назад +1

    አሳዘሽኝ ማሬ የኔነገር አታመንም ስትይ አዞሽ እኔም ደአችው ቀዶጥገና ነወለዱኩት 😢

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 лет назад +1

    Beselam fetarey yegelageleshe💕💕💕💕

  • @fozyamohamed3080
    @fozyamohamed3080 6 лет назад

    allah beslam yeglaglen

  • @muneeramuneera4533
    @muneeramuneera4533 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ በሰለም ድንግል ማሪያም ትገላገልሸ ልጅሸን እንዳታሰይን ወይ ለኛም ከስደት መልሰ የብቃን

  • @azizaakmel6739
    @azizaakmel6739 4 года назад

    Ymejemriya lijshin be cs nber ywldshiw hultegnawn be natural delivery new ena plz and video sri ke cs buhala be normal slemewld 38 week negn ena am try to vbac

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      አትጨነቂ ይቻላል የመጀመሪያውን csየሆንሽበት ምክንያት ወሳኝ ነው። ለምሳሌ የኔ ህፃኑ ተልቆ ስለነበር ከሶስት ቀን ምጥ በኋላ ትኩሳቴ ስለጨመረ ነበር በcs እንድወልድ የተደረገው ያንቺም ምክንያቱ ወቅታዊ ከነበረ ያሁኑን ያለምንም ችግር በሰላም በምጥ ትገላገያለሽ ሄስፒታል ለውይይት ስትቀርቢ ዋና አዋለጇንም ሄነ ሃኪሟን ቆፍጠን ብለሽ በምጥ መውለት እንደምትፈልጊ ንገሪያት ያኔ የሰውነትሽን ሁኔታ ያያሉ ፋይልሽን ያመሳክሩና የተሻለ የሚሉትን ሃሳብ ያቀርባሉ ግድ ካልሆነ በቀር በምጥ እንድትወልጂ ይፈቅዲልሻል ግን ቀጠሮሽ እስኪደርስ ምጥ ካልመጣ የቅፕጠሮሽ ቀን የምጥ መድሃኒት ይሰጡሻል አንቺ መጠንቀቅ ያለብሽ የህፃኑ ክብደት እንዳይጋነን አመጋገብሽን ከሃኪምሽ ጋር ተነጋግተሽ አስተካክይ አይዞሽ ምንም አትፍሪ ለአላህ ምንም አይሳነውም ቢሊዬኖች የተወለድነው እንደዚህ እንደሆነ አስታውሽ እሺ ዘና በይ ሁሉንም ነገር በግዜው ትወጩዋለሽ ቀድመሽ አታስቢው 😉😘😘

    • @azizaakmel6739
      @azizaakmel6739 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia btam tnx

    • @azizaakmel6739
      @azizaakmel6739 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia inshaallah allah yagzegnal anchin btam amesegnalhu for ur motivation you are inspired me through motherhood everytime

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      😍🙏🙏😘😘

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад +1

    የምትሰሪያቸው ቪድዩ የድምፅ ያጥራቸዋል ትንሽ ጨምሪበት ድምፅሽን

  • @khfgfu26
    @khfgfu26 6 лет назад

    ስላም ውለጀ ማር መውለድ ይከብዳል

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 6 лет назад

    በሠላም ውለጅ ፈቲ

  • @samrisami4388
    @samrisami4388 6 лет назад +1

    ደስይላል

  • @jamilah2908
    @jamilah2908 6 лет назад

    እመ ብረአን በሠላም ተገላጋልሽ

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 6 лет назад

    Egzhaber Yirdashi,Beselam ,Wleji

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን

    ጉበዝ ነሽ ማር

  • @hdhdhfhffhbdhhf1976
    @hdhdhfhffhbdhhf1976 6 лет назад +1

    Yeljeshen poto endetelkilen sanayat nafekanalchi

  • @zmanaymary6321
    @zmanaymary6321 6 лет назад

    batam enmsgenalne maer batam ymfalgau zgejet nbaer fatary kancy ga yhuen maer

  • @hayatmohammed5223
    @hayatmohammed5223 6 лет назад

    Allah beselam ye gelagelshi habeba

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 6 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ በስላም ፈጣሪ በስላም ይግላግልሽ ግን የጂ ስራውን አሳ....አሳይን ፕሊስ

  • @امينهاحمد-ت6خ
    @امينهاحمد-ت6خ 5 лет назад

    ፈቲ 6 ሳምንት እርጉዝ ነኝ እና በጣም እያመመኝ ነው ሆስፒታል ሄጄ መድሀኒት ሰጥተውኝ ነበር ግን በጣም ያስመልሰኛል ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል የምታውቂው መፍትሄ የሚሆነኝ ነገር ካለ ንገሪኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      ውሃ ብዙ ውሃ ጠጪ ጋልደም በይ እኔም ሁለተኛ ልጄ ላይ በጣም ተቸግሬ ነበር ነጭ ሽንኩርት ምናምን አትንኪ ስታስቢው ገና የምትጠይውን ነገር እትትብይ የሚበላልሽን ነገር ብቻ ብይ ብዙ ረፍትና እንዳትደክሚ ብዙ ውሃ ጠጪ ትንሽ ግዜ ነው ሁለትሳምንት ምናምን ይተውሻል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🤗😘

    • @امينهاحمد-ت6خ
      @امينهاحمد-ت6خ 5 лет назад

      አመሰግናለሁ ማር ውሀ እራሱ አልጠጣም ጋልደም ምንድን ነው

  • @መዲናየአላህባረያነኛ

    መልካ.ዜናሽየሰማን.እናቱ

  • @kalkedanderse7182
    @kalkedanderse7182 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ካንቼ ጋር ይሆን እህት!!!

  • @SelinaCurlyhair
    @SelinaCurlyhair 6 лет назад

    Danke dir 😍

  • @fremiki282
    @fremiki282 6 лет назад +1

    ich wünsche dir alles gute💞💞 ...meine liebe

    • @diredawa5733
      @diredawa5733 6 лет назад

      Frehiwet Kidane Ya Richtig Hast du Recht 👌🏽👌🏽👌🏽

  • @saradesalegn5239
    @saradesalegn5239 3 года назад

    የምታጠባ ሴት ሻይ በጅርመን ስሙ ምንድነው እህቴ