አዲስ ምርጥ መንዙማ በጀሊል ቁድራ//ሰዒድ ሸህ ሙስጠፋ//best new menzuma//jeilu media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2024

Комментарии • 907

  • @Salam-qy7th
    @Salam-qy7th Год назад +29

    እኔ አሪቶዶክስ ነኝ ግን ሙስልም እህት ወንድሞቸ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @olfatjamal9999
      @olfatjamal9999 Год назад +1

      እናመሰግናለንን ውደ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 7 месяцев назад +1

      የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

    • @AAmalll-mi8uw
      @AAmalll-mi8uw 2 месяца назад

      @@Salam-qy7th እኔም እወደሻለሁ እት 💗💗💗💗

    • @JenetKerrebi
      @JenetKerrebi Месяц назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚🌹🌹💚🌹🌹💚💚🌹💚💚🌹🌹🌹🌹🌹✅✅

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 4 года назад +132

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ።ግን መንዙማችሁ ውስጤ ነው ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ውይ ድምፁ መሻአላህ

    • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
      @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 4 года назад +1

      ውድድድድድድድድድ ነው የማደርግሽ የኒ ልዩ

    • @ሙሉሙለታየራያዋ
      @ሙሉሙለታየራያዋ 4 года назад +1

      እኔም ውድድ ሰላምሽ ይብዛ

    • @bezawitgirma184
      @bezawitgirma184 4 года назад +1

      Enm

    • @አራዳቲዩፕ-ጘ2ሠ
      @አራዳቲዩፕ-ጘ2ሠ 4 года назад +2

      እኔም ስለወደድሽውአመሠግናለሁ

    • @mohammedadam4422
      @mohammedadam4422 4 года назад +4

      እኛም እንወድሻልን አንችም የፈጥሮ ሰው ሰው ሰለሁንሽ ነው ሰለዝህ ቀጥሊ መንዙማ መስማት ምናልባት ለወደፊት ትክክሉ ምንገድ ያደረስሽ የሁናል

  • @betytade2907
    @betytade2907 2 года назад +26

    እኔ የምነቱ ተከታይ ባልሆንም የምር መንዙማችሁን በጣም ነው የምወደው ከበሮው ጭብጨባው ሁሉም ለፈጣሪ ስለሆነ ይገባዋል ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад +2

    አዉ ዋሎ በዱአ ነው በናተ አደለም በቆለኛ ወንም በደገኛ አደለም ከአላህ ነው ቁዋ የተሰጠን እንዳዉም ወሎ የ 2 አገር ማብራት ናቸው ለዛም ነው ከፈጣሪ ቃልኪዳን ያለን ወሎ የጀማ አገር 💚✌🤓😎

  • @aminamena4705
    @aminamena4705 2 года назад +6

    የዘመኑ ኮኮቦች እንቆች ማሻላህ ሃይባህ 👏👏👏👏🌟🌟🌟🌟🌟✨✨✨✨⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ በቄህ ነው አላህ ይህፈዛችህ

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤አላህይጨምርላችሁ
    ማሻአላህ

  • @ruthwondie8234
    @ruthwondie8234 2 года назад +9

    i am orthodox christian but i love muslim menzmua

  • @mahitarafa5384
    @mahitarafa5384 4 года назад +4

    Ena ortodox negn mezuma enedate edemewed dessss sel mashala alah yechemerelachu ye ewnet betam des telal 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኸዲጃየረሱልወዳጅ
    @ኸዲጃየረሱልወዳጅ 5 лет назад +4

    የኔ ምርጦች አሏህ ይጠብቃችሁ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ጃሂል ሁላ ናችሁ የምትሳደቡ እነሡን ልትመክሩና ልትሳደቡ የምትነሡት ሀታ አምስት አዉቃት ሶላት አሟልታችሁ የማትሰግዱ ናችሁ ሡብሀነሏህ አሏህን ፍሩ አትሳደቡ ብትሳደቡ ደግሞ ክብራቸዉ አይቀንስም እሽ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልአል

    ኮሜት ላይ ነኝ እኔ አልሀምዱሊላ አልወድም ነሽዳ ምክንኛቱም ጪብጨባና የሙዚቃ መሳሪያወች ካሉት ያው ሙዚቃ በሉት። አላህ ይጨምርላችሁ መሻአላ መሻአላ የምትሉ እህቶች ቁርአን እየቀሩ መሰላችሁዴ እያጨበጨቡ እያዞጠዞጡ ነውኮ ከሙዚቃ በምን ተለየ ታድያ ለዚህ ነውዴ መሻአላ የምትሉት አላህ ይሂድኩም ይህድና

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 года назад +8

    ዋ ዱኒያ በዚክ በሚያምረው ድምፅክ የአላህን ቃል ቅራበት የበለጠ የሚማርከው እሡ ነው የዱቤ ነሽጃ አያዋጣም አላህ ሆይ ቀልባችንን በቃልህ ላይ አፅናልን ያረህማን

  • @MooMkkk-w5r
    @MooMkkk-w5r Месяц назад

    Selam aleyk yanebi👏👏👏👏👏👏bejelil kudra bekunu yetesera👏👏👏👏masha Allah ♥️♥️♥️♥️

  • @omer7624
    @omer7624 5 лет назад +10

    ድምፅህ ማሽአላህ ብያለሁ በአላህ በዚህ ድምፅ ቁርአን አሰማን

    • @maazamarks9329
      @maazamarks9329 4 года назад

      Yhiamindinnewo

    • @jemilajemila7449
      @jemilajemila7449 4 года назад +1

      ምርጥ ስልክ አለሽ ማሻ አላህ ብያለሁ በዚህ ስልክሽ ቁርአን ብታዳምጭበት

  • @hassenali8811
    @hassenali8811 3 года назад +2

    ሼህዬ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርሎት የነቢን(ሰዐወ) ውዴት ይስጥሆት ለአላህ ብዬ እወድዎታለሁ

  • @montahamohammed8371
    @montahamohammed8371 5 лет назад +10

    አዳሜ ስንት ሀራም እየሰራህ(ሸ እዚጋ ምኑው ሀራም) ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም

  • @ዙዙስደተኛዋ
    @ዙዙስደተኛዋ 5 лет назад +23

    ድቤ ከምትቀጠቅጡ ስለ ተውሂድ ለምን አታስተምሩም በየገጠሩ ስንት ዘመዶቻችን ናቸው ጨለማ ውስጥ እየኖሩ ያሉት ማንም ሳይደርስላቸው አላህ ጋ ሳይተዋወቁ መለከል መውተ መቶ የሚወስዳቸው እዚህ እየመጣችሁ ኡታጨብጭቡ ስለድን እውቀት ካላችሁ በየ ክፍለ ሀገሩ ውረዱና አስተምሩ
    ኮሜንተሮች ደግሞ ምኑም ነው ማሻ አሏህ የምትሉት አስተዋሉ
    አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ አውቆ አጥፊ ከመሆን ባንተ እንጠበቃለሁ

    • @neimaneima4843
      @neimaneima4843 5 лет назад +3

      አንችሽ የሠው ወጀል ከምትቆጥሪ ራሥሽ ገጠር ሂደሽ ለምን አታሥተምሪም

    • @ዙዙስደተኛዋ
      @ዙዙስደተኛዋ 5 лет назад

      @@neimaneima4843
      ያኡክቱ እኔ ወንጀል አልቆጠርኩም ላኪን እውነታውን ነው የተናገርኩት ድቤ መቀጥቀጥ ማፊ ፋይዳ ኢንሻ አላህ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝጂ አስተምራለሁ

    • @HH-yy7wg
      @HH-yy7wg 5 лет назад

      @@ዙዙስደተኛዋ ዝብይ የሳዳት ውሻ የማይመለከትሽን አታውሪ

    • @abdulhamidwilzy1059
      @abdulhamidwilzy1059 5 лет назад +1

      @@HH-yy7wg ትክክል ማማ የወሀብያ ቡችሎች አትሥማያቸው

    • @nnnn.5185
      @nnnn.5185 4 года назад

      ትክክል ነሽ እህቴ ።ከዘፈን በምን ይለያል እየተወዛወዙ ።በነሽዳ የሚያደነቁሩን እኔ አስለን ጀመር አድርጌ ነው የተውኩት ።የገባሁን ልሰማ ሳይሆን ስራቸውን ላይ ነበር ።አልህ የህዲሁም ።

  • @shjbtna5854
    @shjbtna5854 5 лет назад +10

    ክክክክክ ውይ ኮሜቶች ስታስቁ እኝኝ አትበይ እያዳንድሽ እዴክረምት ቀን ካልፈለግሽ አታዳምጭ
    ማሻአሏህ ውድ ወንድሞቼ ደስ ስትሉ አብሽሩ ቀጥሉበት ወንድም ሰኢድ መንዙማህን ስወደው
    #መቼም አታፍሩም እነ ታች ሰፈሮች ቢድአ ሽርክነው መንዙማ ትይኝ ይሆናል

    • @የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ
      @የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ 5 лет назад

      ነአም ቢድአ ነው ይህ 44።

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      ረሱለሏህን ጥራ እድታገኝ መግፊራ ይላል መግፊራ የሚሠጠው ማነው አላህ አይደለ እዴ ሽርክ ውስጥ እየገቡ ነው ሲቀጥል ቢድአ ነው ድምፃቸው ስላማርሽ ዝም ብለሽ አትከተይ እያስተነተንሽ አዳምጭው

    • @የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ
      @የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ 5 лет назад

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እነሱ ሀዳሁምላህ እንጂ ሀቅን ሳይሆን የሚፈልጉት ከስሜታቸው ጋር የሚገጥመውን ነው ሱብሀነከረቢ አላህ ጥራት ይገባው

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +2

      @@የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ ከምር እህቴ አስተንትነው ካዳመጡት ብዙ ለአሏህ የሚገባውን ለረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ለአብደላ አል ሀረሪ ሲሠጡ ታያለሽ አላህ ይስቱር

    • @የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ
      @የኡስታዝሳዳትተማሪነኝአላ 5 лет назад

      በዚህ ሊክ ግቡ ለሌሎችም ሸር አድርጉላቸው ያ ጀመአ

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 4 года назад +1

    Selam aleyk yanebi...👏👏👏👏👏👏
    Bejelil kudra bekunu yetesera👏👏👏👏
    Masha alah yene wudoch🌷🌷🌷🌷🌷
    👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    ያሰላምምም እንደውኮ የነቢ ሙሂቦች ውብ ናችሁ ጌታየ እኔንም ሙሂብ አድርገኝ

  • @afgh3699
    @afgh3699 2 года назад

    ማሻኣላህ ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርላቹ የኛ ጀና👉🐅🐅🐅🐅 2ታታታታታታታታታታታ እድምየ ከሙሉ ኣፍያ ኣላህ ይስጣቹሁ ቃላየለኝም ላተየምበቃ በቃ ውስጥነህ😭😭📗📗📗📗🌻🌻
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘✅✅✅🌹🌹👏🌹🌹👏👏👏👏👏👏💔💔💔💘💘👏👏🏆👏🏆👏🌹👏🌹👏💔👏🌹👏🌹👏💔👏
    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيكم الله يحفظكم وجزاكم الله خيرا واحسن الجزاء
    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم الله اكبر صلى الله عليه وسلم روحي فداكم يا رسول الله صل الله عليه وسلم ❣️❣️💞💞💞

    • @عطريه
      @عطريه Год назад

      አሚንንንንን❤❤❤😍

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ድምፁ ማሻአላህ ነው ሀበሻዊም አይመሥል መልኩ ሱባሀን አላህ

  • @kksakksakksakksa2661
    @kksakksakksakksa2661 2 года назад

    ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ የዓቡዱሪ ጀጉኖች ነኝ የናተ ወዳጅ ኣየ ደስስስስስ ሱቱሉ ኣሏህ ይጨምርላቹ ነኝ መዉልድ ኣክባሪ

  • @ረህማየረሱልናፍቂአፍቃሪ

    ባረከላህ ፊኩን ማአሻ አላህ ስታምሩ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ramiiyesuf7129
      @ramiiyesuf7129 5 лет назад

      Allah yichemerelachu bexam des yemil new 💞

    • @ramiiyesuf7129
      @ramiiyesuf7129 5 лет назад

      Masha Allah masha Allah
      Allah yixebeqachu

    • @nurishann2966
      @nurishann2966 5 лет назад

      ክክክክክክክክ👍👍👍👍👏👏👏💗💗

  • @شرقيهبنتاحمدين
    @شرقيهبنتاحمدين Год назад +1

    ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    የኛ እንቆች👏👏👏💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @karemaseid5625
    @karemaseid5625 5 лет назад +24

    ሠለሏሁ አለይሒ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቢድአ ባዬች ይልቁንስ ቢድአ ከሆነ ተቆጠቡ መእናውን የማታውቁ ቢድአ ብትሉ አይፈረድባችሁም አሏህ የህዲኩም

    • @حوبيكونسلفيكونسلفي
      @حوبيكونسلفيكونسلفي 5 лет назад +1

      ኧረ ባክሽ ሰለፊያወችን ታሪክ አንብቢ በእስክታ አይደለም ያሳለፉት በሰይፍ ነው እናንተን አላህ ሂዳያውን ይስጣችሁ ለሁላችንም ይስጠን

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

      ቆይ ረሱለሏህን ጥራ እድታገኝ መግፊራ ይላል መግፊራ እዲሠጠን የምጠራው ማንን ነው አሏህን ብቻ ነው ቢድአ ማ ቢድአ ነው ከቢድአም አልፎ ለአላህ የሚሠጠውን ስልጣን ለረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም አሳልፈው ይሰጣሉ የሽርክ ቃል ይላሉ አስተንትነሽ እስከመጨረሻ ግጥሙን አዳምጭው ሞ የልጁን ድምፅ ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @marshmellotfue7175
      @marshmellotfue7175 5 лет назад

      Karema Seld HB by!

    • @karemaseid5625
      @karemaseid5625 5 лет назад

      @@marshmellotfue7175 አ

    • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ
      @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ 5 лет назад +1

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ነገ በአሂራ ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ ሲል እነሱ ናቸው እኮ ሸፈአ አማላጅ ከአሏህ

  • @makinkamal8676
    @makinkamal8676 2 года назад +2

    ماشاءالله تبارك الرحمن يعطك الف الف العافية بارك الله فيك يااخوي

  • @ramarahal9288
    @ramarahal9288 5 лет назад +5

    መሸ አለህ በጠም ደስ ይለል
    ሙነሽድ ሰእድ ፈገግተ በጠም ደስ ይለል
    አለህ እውቀት ለይ እውቀት ይጨምር
    እልም ለይ እልም ይጨምረለቹ

    • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
      @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና 5 лет назад +1

      ማጨብጨም መጨፈር አሁን እዉቀት ይባላል
      ሴራ ተማሪ የነብዩ አህላቅ ወል አዳም ታሪካቸዉ

    • @ramarahal9288
      @ramarahal9288 5 лет назад +1

      አሁን ኤሄ ልጅ ምን አጠፈ ቢዞቹ የሙዝቀ መሰርየ ጨምሮ ነሽደ እየሰሩ ይገኘሉ ግን አሚን ቢለቹ ተቀቢለቹሀል ምቀኛ ቢቻ

  • @oumeradem6879
    @oumeradem6879 2 года назад +1

    ወድሜ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው የምወደው አላህ ይጨምርልህ

  • @sadiyamuhammed9262
    @sadiyamuhammed9262 4 года назад

    ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
    ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ...mashi allah

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 4 года назад +4

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ በርታ 👍👍👍💛💛💓
    ኮሜቶች ሙዚቃ ቢሆን አቤት አድናቆት ከፈለጋችሁ አዳምጡት ካልፈለጋችሁ ተውት

  • @lubabayasuef290
    @lubabayasuef290 5 лет назад +2

    አላህ ጭምርምር
    ያርግልህ
    ሰይድ ድምፅህ
    በጣም
    ያምራል

  • @susubintbaba4816
    @susubintbaba4816 5 лет назад +13

    ልብ ሲስብ ከሙዚቃ ይበልጣል። ቢድአ አታስፍፉ እተቁ አላህ

  • @aminanurhussane.4294
    @aminanurhussane.4294 4 года назад +1

    ማሻአለህበጣምበጣምነወየምታምሩአላህይጨምረላቹህ

  • @ምአዛፍቅርየወሎልጂ0096

    ማሻአላህህህህህህ አላህ ባላቺሁበት ይጠብቃቺሁ

  • @samri591
    @samri591 3 года назад

    ዋው 1ኛ የሆነ መዙማ ነው ወላሂ ማሻ አላህ ደሞ እኮ ሰወድክ አላህ ይጨምርልክ በርታ ሀቢቢ

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 5 лет назад +11

    ሠላማለካ ነብይ ሀቢቢ ሙሐመድ ሰለላሑ አለሒወሰለም እንወደወታለንንንን❤የኛ እቁ

    • @sususaniya4320
      @sususaniya4320 3 года назад

      ከወደድሻቸው ሱናቸው ተከተይ ቁጭ አትበይና ጌዜ በድቤ መጨረስ አደለም

    • @miymunamohammed8852
      @miymunamohammed8852 3 года назад

      @@sususaniya4320 ድቤ ስደባ አየሽኝዴ?

  • @abdunurumuhea507
    @abdunurumuhea507 4 года назад +2

    ማሻአላህ ሀሪፍነው በርታ

  • @መዲመዲ.ነኚየለንደኗዘናጭ

    ማሻ አላህ ስታምሩ ይሀነን ነሽዳ ወዲጀው አለሁ ኒካ ላስር አራት ቀን ቀርቶኛን እንሻ አላህ በዚህ ነሽዳ

  • @SadaSayiid7090
    @SadaSayiid7090 3 месяца назад

    የኔ ወንድሞች መሻአላህ መቡረክ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهالناصر-ت7س
    @فاطمهالناصر-ت7س 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ወንድሞቼ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @fotmoh6875
    @fotmoh6875 3 года назад +2

    መንዙማውሁሉበጣምቆንጇነውአላህይጨምርልህ።

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 5 лет назад +4

    Bakachu yehe cefara ayedalame manzuma nawu kaletamachachu zeme baleu.demesu mashallah 💕💕💕👍

  • @ኢስማየረሱልወዳጅየአላህባ

    Masha aelah welahi betam new yemwedlh egg betam aelah ychemrlh lemisednuh degmo kenat slehon elefachew aente gn berta yeni wndm aelah brtatun ysth ayzoh keylbet

  • @firds1241
    @firds1241 4 года назад +50

    በሙዚቃ ጆሮሽን ስታደነቁሪ እምትውይው እኮ ነሽ እዚ አንድ መዙማ ስሰሚ አስር እምታወሪው

    • @ላታህዘንኢነሏሀማአናZ
      @ላታህዘንኢነሏሀማአናZ 4 года назад +1

      ፍርዶወስ የሀይቋ እናቴን ናፋቂ ወላሂ እውነት ብለሻል የኔ እህት ሙዚቃ ባደነቆረው ልባቸው መዙማ ሲያዳምጡ አይመጣላቸው በሙዚቃው አይነት ያነው ሙዚቃ ነው ስባቸውን የሚያረጥበው ሱበሀን አሏህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ኩሉነብሲን ዛኢቀቱል ሞት ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናትና አሏህ ከወደዳቸው ባሮቹ ያድርገን ያረብ ያረብ

    • @firds1241
      @firds1241 4 года назад +1

      @@ላታህዘንኢነሏሀማአናZ አሚን ውደ ይገርሙሻል አንዷ መጥፎ ኮሜንት ከሰጠች ሁሏም በዝልች ነው እምትመራው ምንም አላሉ የነብያችንን ስም ነው የጠሩት እኔ መዙማ ነሺዳ እያልኩ አልከፋፍልም ምክንያቱም ስንት የሰራሁት ወንጀል እያለኝ ነሽዳ ሀራም መዙማ አልልም አላህ ልብ ይስጠን

    • @seadahmehamed1071
      @seadahmehamed1071 4 года назад

      ሽርክ አና ወንጀል ይለያየሉ አሸ አልላህ ወንጀልን አምራለሁ ሽርክ ሲቀር የሚለውን አስታውሼ

    • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
      @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 4 года назад +1

      ትክክል በጣም ቁራ የራሱ ቦለጮ አይታየውም እንደሚባለው kkk

    • @hawausef9140
      @hawausef9140 4 года назад

      H

  • @KING-fn2gs
    @KING-fn2gs 5 лет назад +2

    ማሻአላህ. በርቱ ወጣቱ በሰነፍበት ዘመን የረሱላችን ስም ማወደስ በጣም ደስሚልነውአሏህ በጅነትያሳየን

    • @kadirhassan6786
      @kadirhassan6786 4 года назад +1

      Mahal💝💞💟💙❤💚💚💚💚💚💚💚

  • @mdmoner9608
    @mdmoner9608 5 лет назад +21

    አሁን ምን ያስድስታል አላህ ይህድነ ይህ ከሙዚቃ ምንም የሚለይበት ነገር የለም

    • @zinatsirajsirajsweet983
      @zinatsirajsirajsweet983 5 лет назад +1

      Ye musiqa mesar yelehum bemin Haram hone

    • @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
      @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 лет назад

      አው ወላሂ ሰውን ሲቀባጥ ከቁራን አዘናጉት

    • @hawamuhamed8550
      @hawamuhamed8550 5 лет назад

      ሙዝቃ ጋራ የት ይገናኛል የሚናገር የአላህ ቃላ ነው

    • @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
      @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 лет назад +1

      @@hawamuhamed8550 በአላህ ይሁንብሽ ይህ የአላህ ቃል ነው ስትይ አታፍርም ሰባነአላህ ያአላህ ቃል ቁርአን ነው እጂ መዙማ በድቤ አይደለም ።

    • @hawamuhamed8550
      @hawamuhamed8550 5 лет назад +2

      ሲጀመር ካልፈለጋችሁ ማን አዳምጥ አላችሁ ሙዝቃ ከሁነ አላማዳምጥ ነው እዝህ ላይ ክርክር አያስፈልግም

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 8 месяцев назад

    ማሻአላ እሥላም መሆን መታደልነው እኮ ደሥሥትሉ❤❤❤❤

  • @alqua1719
    @alqua1719 5 лет назад +4

    ማሻአላህ በጣም ያምራል መልክህ ለኒቃብ የደረሠ ነው ወንድሜ በጣም ታምራለህ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @halimmohammed576
    @halimmohammed576 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ዲምጽህያምራል ❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 года назад +15

    ሀቅ ግን። ከኛ ምላሰ ሀራምየለም ሰንት ሀራምአለ ምንአደረጉ ከፈላጋቺሁ አለማየት

  • @AddisalemTeklaselasa
    @AddisalemTeklaselasa 4 месяца назад

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኘ ግን ትመችኘላችሁ በተለይ መንዙማ የምትለው ቀጥልብት አንደኛ ነህ

  • @kubratube3110
    @kubratube3110 5 лет назад +8

    ሡበሀን አላህ አረ ወደየት እየኸድን ነዉ አሁን መኑነዉ ከሙዚቃ የሚለየዉ ለዛዉም በነብዩ ሥም አላህ ይሥትር ብቻ አለሁ ያእለም

    • @makiyaahmed7119
      @makiyaahmed7119 5 лет назад

      Dedeb eski mejemeriya suretul asetekakeleshe qeri seladin ateyaqa beteteyeqi adem atemelesheim ataweri silu semeta doro taqa moteche adache ayenetuwa

    • @mariyamuae7650
      @mariyamuae7650 5 лет назад

      Mashaa allah mashaa allah rabbin umrii isin haa dheresu

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ

    ያረቢ አተ ሁነኝ የኔ ነገር እጃ❤❤❤

  • @ghassanyassine7966
    @ghassanyassine7966 5 лет назад +4

    ወላሂ ሙስሊም በመሆኒ በጣም የምደሰተው አልሀምዱሊላሂ ለአላህ ምስጋና ይድረሰው

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

      እህቴ የኔ ውድ ይሄ እኮ በእስልምና አይታወቅም ከቢድአነቱ ቀጥሎ በጣም የሽር ቃል አለበት ሀቢብቲ አሰተንትነሽ አዳምጭው ድምፅቸው ስለሚያምር አትታለይ

    • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ
      @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ 5 лет назад

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ምኑ ነው ቢዲአው እንዲሁም ሽርኩ አታፍሪም

  • @ZadiRaya
    @ZadiRaya Год назад +1

    መሽአላመሽአላበጣምያምራልበርቱልኝ❤❤❤💚💛❤🚞🏯

  • @asushkor1407
    @asushkor1407 5 лет назад +3

    Mashallah mashallah selilah we aleyhi we selame ❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያሠላምሽይብዛልኝ

    ማሻ አላህ ምርጥ ነው

  • @mekonenasres4834
    @mekonenasres4834 5 лет назад +35

    አይዞህ በርታ ጥሩነው ፣ እሂንስልን እኔ ሙስሊም አይደለሁም

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 3 года назад

    ሙስልም ወንድሞች ትችላላችሁ እኔ ግን ደስ እሚለኝ ኢስላም ስላችሁ ነው ግን አሁን ግዜው ተቀየረ ግን እደ ኢትዮጵያ ኢስላም የትም የለም

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 5 лет назад +7

    ወንድሜ አሚኑ ሁሌም ዱአየ ነወ ከእዚህ ጥምት እንዲያርቅህ

  • @z.yhayiklejyersulwodajfida938
    @z.yhayiklejyersulwodajfida938 5 лет назад +1

    Masha allah
    Masha allah
    Masha allah
    Allah yetbeqacehu wollahi betaM disssd ymel menzuma new

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    አላህ አተ አዋቂ ነህ የበለጥ

    • @selam6848
      @selam6848 4 года назад

      Masha allah habibi

  • @Sነኝየረሡልወዳጂ
    @Sነኝየረሡልወዳጂ 5 лет назад

    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ፊዳከ ኡሚ ያረሡለላህ ማሻአሏህ የኛእንቁወች

  • @haitmozml2061
    @haitmozml2061 5 лет назад +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ሰላም በኡማው ሁሉ ላይይሁን ያረበና

  • @እናቴናፍቅሽኝ
    @እናቴናፍቅሽኝ 4 года назад +2

    اللهم صلي وسلم وبارك علي حبيبنا محمد

  • @shitayedasta3132
    @shitayedasta3132 4 года назад +4

    Sallaallahu aleyhii wassaallam

  • @makamaka884
    @makamaka884 5 лет назад +2

    ማሻአላህ አከየ ያምራል ። እትሳምትህ ህልዋ

    • @makamaka884
      @makamaka884 5 лет назад +1

      ማሻአላህ ያምራል

  • @ረህማየረሱልናፍቂአፍቃሪ

    ኮሜቱን በቢስሚላህ ጀመርኩት ማአሻ አላህ
    እስቲ ላይክ ግጩኝ

  • @mominamomina4965
    @mominamomina4965 4 года назад +1

    Saallaahu Aaleyih woosaallaam

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 5 лет назад +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ተባረክረህማን❤❤

  • @ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ

    አላህ ሂድያውን ይስጣችሁ ምን አለ በዚህ ድምፀህ ቁራአን ብቀራበት አላህ ኡስታዝ ሳዳት ከማልን ይላክባችሁ ጀግናው የተውሂድ አበሳ

  • @اسلامعليكمورحمةللهوبركاته

    አላህን ፍሩ ትክክለኛ ሙዚቃነውኮ

  • @mohammedkedir1338
    @mohammedkedir1338 2 года назад

    ማሻ አላህ ድምጽህ በዚህ ቀጥል

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 лет назад +4

    ማሻ አላህ አቦ ስታምሩ

  • @rahimaitopia3327
    @rahimaitopia3327 Год назад +1

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @hafaneali867
    @hafaneali867 4 года назад +4

    ማሻ አሏህ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @ghjbdjjr4854
    @ghjbdjjr4854 4 года назад

    Sahih....habayib....mashaalahi.....wewwwwww

  • @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ
    @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ 5 лет назад +5

    ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምር

  • @Mary-k9b4g
    @Mary-k9b4g 5 лет назад +3

    አለባበሳችው ያምራል ማሻአላህ አርጎዴውን አጠፋችውት ♥♥

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube 3 года назад

    አሪፍ ነው ግን ዱቤየው ቢቀር ጥሩ ነው ሙዚቃ ጋር ይመሳሰላል

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ

    የደምፅህ አደናቂ ነኝ ግን ደቤውን እና ጭብጫቦቱን ትተህ ብትነሽድ አሪፍ ነበር አይኖችህ ህውኝ ህውኝ ይላሉ

  • @wanagoibrahim5577
    @wanagoibrahim5577 3 года назад

    Masha Allah alx asalamu cleykum ya xabiib scw

  • @ሀዋሙሀመድሀዋሙሀመድ-ጠ4ቘ

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tesnimdesalegn5802
    @tesnimdesalegn5802 3 года назад +1

    ማሻአላህ ረመዳን ከሪም❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💕💜💜💜💜

  • @aaminodaahir8229
    @aaminodaahir8229 2 года назад +2

    Masha Allah🥰🥰🙏

  • @sisyemamii8875
    @sisyemamii8875 4 года назад

    Uuff mn larg dimts masha Allah ene protestant negn
    Amen amen

  • @mominamomina4965
    @mominamomina4965 4 года назад +4

    Maashaa allaah 🌹🌹🌹🌹🕋🕋🌹🌹🕋🌹🕋🌹🕋💔💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌲🌲💔💔💔💚💚

  • @bchvjc2975
    @bchvjc2975 Год назад

    بارك الله فيكم صلى الله عليه وسلم ماشاء الله ماشاء الله 🕋🕋👉

  • @user-vd9iq4bs4v
    @user-vd9iq4bs4v 5 лет назад +4

    Masha allah

    • @sururyimer
      @sururyimer 4 года назад

      እኔንም ማሻአሏህ በሉኝ
      ruclips.net/video/uMUjbE92f3Q/видео.html

  • @qr8431
    @qr8431 5 лет назад +1

    መሸአላህ ስወድህህህህ ሰላምህህን ያብዛልህ

  • @bushirazegeye765
    @bushirazegeye765 5 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል መንዙማ ነው

  • @hawahabib4940
    @hawahabib4940 4 года назад

    ማአሻላ፡በጣም፡ደሥ፡ይላል፡በርታ፡ወድማችን

  • @madinahalsaedi3399
    @madinahalsaedi3399 5 лет назад +3

    መሻአላህ ድምፅ

  • @kemernurye8496
    @kemernurye8496 3 года назад

    Mashallah mashallah Allah ychemerlachuh

  • @ethioamin7439
    @ethioamin7439 5 лет назад +4

    ሰለዋት ኢባዳ ነው
    ቁርአን ላይ እንደማይጨበጨበው እንደ ማይጨፈረው ሰለዋት ላይም አይጨፈርም አራት ነጥብ

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 лет назад +1

    ማሻአላህ. ሥታምሩ.እንኻን ደህናመጣችሁ. እኔ.ነሽዳ.እወዳለሁ. ጀዛአኩም አላህ ኸይር

  • @oromiafororomo7349
    @oromiafororomo7349 5 лет назад +3

    Maashaa'allah❤❤
    Sallallaahu aleeyhi wassallam❤❤

  • @ferari6990
    @ferari6990 7 месяцев назад

    ምርጥ ድምፆ አለ ይጨምርል😅😅❤❤

  • @khadijasaid990
    @khadijasaid990 5 лет назад +3

    Mashallh Allah stamrew

  • @hindyaahusseanyaaallaahbar9357
    @hindyaahusseanyaaallaahbar9357 4 года назад

    Walleekumasallaam waramatuullaah wabarakatuuhu masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah jazakallaahu keryani sallaallaahu aleyhi wasallaallaam sallaallaahu aleyhi wasallaallaam sallaallaahu aleyhi wasallaallaam sallaallaahu aleyhi wasallaallaam sallaallaahu aleyhi wasallaallaam ❤️♥️❤️👍🇸🇦🇸🇦🇪🇹♥️✔️