ሙሐመድ አሕመዱ || አዲስ የ ራያ መንዙማ || ሙሐመድ ሙሰማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024
  • ሙሐመድ አሕመዱ || አዲስ የ ራያ መንዙማ || ሙሐመድ ሙሰማ #ALFARUQTUBE
    አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፦ / @wekil_al_-_faruq
    አስተያየትዎን በዚህ ሊንክ ያድርሱን 👇👇👇
    ****************
    t.me/ALFARUQTUBE5
    t.me/ALFARUQTUBE5
    t.me/ALFARUQTUBE5
    t.me/ALFARUQTUBE5
    Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
    የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
    / alfaruqtube
    የፌስቡክ ገፅ ||
    / falfaruuq
    ቴሌግራም ||
    t.me/alfaruqtub

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @ALFaruqTube
    @ALFaruqTube  4 года назад +168

    አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፦ ruclips.net/channel/UCvNiSCe-yZWQ8SqhN_1i6YQ
    አስተያየትዎን በዚህ ሊንክ ያድርሱን 👇👇👇
    ****************
    t.me/ALFARUQTUBE5
    t.me/ALFARUQTUBE5
    t.me/ALFARUQTUBE5
    t.me/ALFARUQTUBE5
    Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
    የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
    ruclips.net/user/ALFaruqTube
    የፌስቡክ ገፅ ||
    facebook.com/FALfaruuq/
    ቴሌግራም ||
    t.me/alfaruqtub

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 2 года назад +148

    ""ሙሀመድ ማለት በቃ ፍቅር ነው🌹ፍቅር ማለት ያው ሙሀመድ ነው🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹""

    • @tameryerga4353
      @tameryerga4353 2 года назад +1

      Alehmedulilahi.

    • @AyshaaOroTube
      @AyshaaOroTube 2 года назад

      @@tameryerga4353 please Leki subscribe 🙏 💓

    • @sualihgebeyehu4539
      @sualihgebeyehu4539 2 года назад +6

      ለዲግሪ ነዉ እንጂ ❤እውቀት ከረሱል ነዉ !!!!
      ❤ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤

  • @betelhemdesalgn7570
    @betelhemdesalgn7570 2 года назад +114

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው ሲጨንቀኝ ሲከፍኝ አልቅሼ ምፅናናበት ነውስደሰትም በዝ ደስ ብሎኝ አብዳለው

  • @yoyopisay5932
    @yoyopisay5932 3 года назад +206

    ክርስቲያን ነኝ!!!ወገኖቸ በእስልምና እንዲህ ስለ ጥልቅ ፍቅር ሲዘመር በማየቴ ይህን መንዙማ ደጋግሜ ብሰማው አልሰለች አለኝ!!!
    ሁሉ ሀይማኖት ፍቅርን ሲሰብክ ማየትም መስማትም መታደል ነው። ፍቅር!!!የሁሉ ነገር ጠቅላይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር!!!!

    • @sameras4748
      @sameras4748 3 года назад +6

      ውዲእሥልምናይሥጥሺ

    • @bananonsence3875
      @bananonsence3875 3 года назад

      እወዳችኋለሁ

    • @susutobe6759
      @susutobe6759 3 года назад +1

      Yeh zazen new ihert isliman awklm 🥲🥲🤭🤭

    • @UMUabdullah-n2t
      @UMUabdullah-n2t 3 года назад +22

      ወገኔ ይህ እስልምናን አይወክልም!! እስላም ማለት ለአሏህ ሱበሀነዉ ተአላ እጅ መስጠት ሲሆን :-እሱ ስሩ ያለዉን መስራት እኛን ወደ ትክክለኛዉ መንገድ ለመምራት ነብዩ ሙሀመድን ሠለላህ አለይሂ ወሠለም እንደ ሠበብ አድሮጎ ላከልን,ያንን ነብይም ተከተሉት እሱ ያለዉን ስሙ ስሩ አለ የኛ ድርሻ ታዳ መስማት ነብዩ የሠሩትን መስራት ነዉ ድርሻችን ድበር ማለፍም በእስልምናችን በጣም የተከለከለ እርምነዉ እና ይህ ደሞ ሙሉ ለሙሉ በነብዩ ላይ ድበር ታልፎበታል!! ለማንኛዉም የሌላ እምነት ተከታዩች ኢስላም በደዚህ አይነት እምትገልፁት ከሆነ ተሳስታችኋል ኢስላም ከጨፈራና ከነመሶሎቹ የጠራ ነዉ ነሽዳም በሉት ያዉ ጭፈራነዉ የዱርየ ስራ ነዉ ኢስላም የሚል ስም ቢቀቡትም !!

    • @محمدمحمد-ش9ن8و
      @محمدمحمد-ش9ن8و 2 года назад +1

      ኡነትሽነውማርግን መጨፈርአይቺልምሀራምነውእሱእኮእደሆታነውየተጠቀመውአይፈቀዳም አባባሉቆጀነው

  • @suudfuad3722
    @suudfuad3722 3 года назад +129

    ሙሀመድ የልብ መድሀኒት ናቸውና ልባችንን አላህ ይክፈትልን ❤❤❤🕌🕌🕌🕋

  • @yabesiraabebe2515
    @yabesiraabebe2515 2 года назад +45

    I'm Orthodox but I love this menzuma💙💙💙💙

    • @kingabeny5436
      @kingabeny5436 Год назад

      Because its shit bro !!! Eski ke minute 2:13 - 2:30 drs smaw memshet mengatu be Mohhamed nw eyale asemawm 😄 memshet mengatu demo be egzabher nw...or u can call it ALLAH!

  • @ayu_um_ljifuade8262
    @ayu_um_ljifuade8262 3 года назад +109

    አዎ ሙሀመድ ማለት ፍቅር ነውያአላህ ሰላትና ሰላምታ በርሶላይ ይሁን

    • @kediryimer3357
      @kediryimer3357 2 года назад +1

      እና በኔ ጨፍሩ ብለዋል እንዴ

    • @araezakdubai6436
      @araezakdubai6436 2 года назад +1

      ኣዎ ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍቅር ናቸዉ እንጂ መጨፈርያ አይደሉም የነሱ ፍቅር በጭፈራ ነዉ እንዴ ምገለፀዉ???

    • @amirseid5174
      @amirseid5174 2 года назад

      @@kediryimer3357 o

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 2 года назад +16

    ያረሱለሏህ እናቴም አባቴም ፊዳከ ይሁንለወት❤❤❤

  • @ademtilahun1853
    @ademtilahun1853 Год назад +14

    አላህ እኛንም እናንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @ebrahimhusein3385
    @ebrahimhusein3385 Год назад +12

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ማርያምን ይሄን መንዙማ በጣም ነው የምወደው b/c i'am #ወሎዬ❤

    • @Brookmelessaw
      @Brookmelessaw 8 месяцев назад

      Yaw endenat shirk sihona nawa mitwedut

  • @semermuhamed7870
    @semermuhamed7870 3 года назад +1

    Simtsih Masha Allah new gin dual baynorew arif neber beketay ystekakelal bye tesfa adergalew

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 года назад +128

    ሠይዳችንን ስታወድስ ለምንድን ነው ምትወዛወዘው ቢሉት ...
    እሱን የእሁድ ተራራና የተምሩን ዛፍ ጠይቁ አላቸው ፡፡ ያረሱለላህ ﷺ

  • @obaihashim8396
    @obaihashim8396 3 года назад +87

    ዛሬ ጁምአ ነው እስኪ የኔ ውድ ነቢ ላይ ሰለዋት አውርድ ❤️🤍

  • @medfumohammed3449
    @medfumohammed3449 2 года назад +7

    ሰ.ዐ.ወ የማይጠገብ መንዙማ መስተካከል ያለበት የሚያመሸው የሚያነጋው አላህ ብቻ ነው

  • @حليمهإثيوبيا-ص3ز
    @حليمهإثيوبيا-ص3ز 2 года назад +5

    ሙሀመድ የኛ ሀቢቢ ሰለዋት ረቢ ወሰላሙ አለይህ በርቱልን

  • @faizasaeed7106
    @faizasaeed7106 4 года назад +55

    ያረሱለላህ ወላሂ እንባዬ መጣ ሰለላሁ ወሰለም ፊዳክ ኡሚ መአቡዬ

    • @moniy3999
      @moniy3999 3 года назад +3

      እምባሽ መጣ አይ ጉድ አይዞሽ እስኪ የሙዚቃ ትዝታ ከባድ ነዉ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад +3

      @@moniy3999 ክክክክክ ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመደርሱለሏህ ስንኙን ስሚው በሰለዋት ነው የሚኮነው ብርቱ በሙሀመድ ነው መምሸት መንጋቱ አላለም ጭራሽ የአላህን ስልጣን አሳልፉ ለነብዪ አልሰጥርም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

    • @habshanegyge5214
      @habshanegyge5214 2 года назад

      ❤️❤️❤️❤️

  • @rozamuahmud1657
    @rozamuahmud1657 3 года назад

    ዋኢስላማአንተሙሀመድ.አልካቸዉአላህግንበቁረአንዉስጥበስማቸዉአልጠራቸዉምአንተነብይሆይአያለነዉየጠራቸወአንተሙሀመድየእያልክበስማቸዉትጨፍራለህየሆንክደደም

  • @zisebri1751
    @zisebri1751 2 года назад +19

    Ahmediye Muhammadiye Mahiye s.a.w ስማቹ ሲጠራ መጣፈጡ ማር ማር ማለቱ.......ምንም ብል ስለርሶ አውርቼው አልጠግብም 24hr ስለርሶ ባወራው አልጠግብ MashaAllah💚💚💚በርቱልኝ አህባቦች❤️🤩🥰🥰

  • @enatehiwote3140
    @enatehiwote3140 2 года назад +32

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም። እኛን በመናፈቅ ያለቀሱ ድንቅ ነብይን ቅምጥልጥል የሚያደርጋቸው ስሰማ የባሰ በፍቅር እሰምጣለሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን❤

  • @abduShamsu
    @abduShamsu Год назад +11

    መሀመድ ማለት በቃ ፍቅር ነው !!
    ፍቅርም ማለት የው መሀመድ ነው ❤❤❤

  • @amyramh5800
    @amyramh5800 3 года назад +2

    ወድሜ ረሱስልን ስለላሁ አለይህ ወሰለም አፍቅረህ ቢሆን የሳቸዉን ሱና ትከተል ነበር ። የረሱል መከተያ በዋነኝነት ቁርአን ነዉ እሺ ። ሲቀጥል ነብያችን ነብይ እጂ ፈጣሪ አይደሉም ባቱ የተመካ እዱኒያም አኪራም አያፍርም አትበል በነብዮች የተመካ ሁሌም አፋሪ ነዉ ። መመኪያ አድ አላህ ሱበሀነዉ ታለ ብቻነዉ ። ሌላዉ የረሱል እግር አይጠባም ። ስለጀነት እኳ ሲጠየቁ እናት እግር ስር ነዉ ነዉ ያሉት ። የሳቸዉ እግር እሚጠባ ጥጦ ነዉዴ ። እሚጠባ ቢሆን እኳ ሰሀቦች ይቀድሙን እግራቸዉን ለመጥባት ። አላህ ህዳዉን ይስጠን ። የዉነት እረሱልን ካፈቀርክ ታሪካቸዉን እወቅ ቁርአንን ቅራ ። እዴት ያላህ መልክተኛ እየተወሱ እዴት የአላህ ስም አልተወሳም ???? አላህ ይጠብቀን ። እኔ እዴዉ መዙማ ብለህ ከምትል ። የዉለጋ ሽቦ 2 ብለህ ብትል ያምርብሀል ። ምዞማና ዉደሳ በሙሀመድ አወል ቀረ ። ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ( ያላህ ሰላም እና እራህመቱ በአላህ መልክተኛ ለይ ይሁን ።።

    • @MoniraMonira-i7l
      @MoniraMonira-i7l 23 дня назад

      አያፍርም ያረሱልን የያዘ ሸአፋችን ነገ በአኬራ አስታራቂ ማን አለ

  • @ሀዬቲ-ዐ9ፐ
    @ሀዬቲ-ዐ9ፐ 4 года назад +6

    اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
    ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡

  • @nejibsa8030
    @nejibsa8030 2 года назад +5

    MashaAllah!
    ትውልዱን የቀደመ ግጥም

  • @bintbaba6152
    @bintbaba6152 4 года назад +16

    ወላሂ አላህን ፍሩ ፍሩ ቆይ ለሙዚቃ ነው ማሻአላህ ማሻአላህ የምትሉ እዚህ እየመጣችሁ መጀመሪያ ተማሩ የሚሉቱን እቅንጭላታችሁላይ አስገብታችሁ ምን እንደሚሉ አሰላስሉት ኢናአሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጅኡን አላህ ልቦና ይስጣችሁ

    • @ልጅፊርዶስሰዒድየከላ-አ3ኈ
      @ልጅፊርዶስሰዒድየከላ-አ3ኈ 4 года назад +1

      አላህ ያጥፋው አቦ አኡዙቢላህ አጥፊወች

    • @sadam95282
      @sadam95282 4 года назад +1

      መሣደብአይቻልም ግንአዳዲ ከሸሪአው ወጣየሚልአለ። ሙሉበሙሉ ። ግን ማሻአላ የሚባልአደለም። ምርቃናውእጂ ትሪጉሙ። ትንሽ ወጣይላል ።። መሳደብግን። ጥፋትነው

    • @hubiabdu6086
      @hubiabdu6086 3 года назад

      ኢላሂ ብሎብሎ ምን ይሆን ጭራሺ እንደዚህ የገራችን ይሰርግ ሆታ እርስመለሉት እኔስ በጣም ገረመኝ

    • @Haisasafimohamadi
      @Haisasafimohamadi 21 день назад

      😭😭

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 года назад +1

    Abo tebarku werkochi💙💙💙💙🌷🌷

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ 3 года назад +24

    ፍቅር እራሱ ያፈቀረው ❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +5

    ማሻ አሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😥💕💕💕❤❤

    • @Zeyba-oz3sb
      @Zeyba-oz3sb 3 месяца назад

      ያአላህደስሲል💗💗💗💗💞💞💞

  • @Alhidayajemeatube
    @Alhidayajemeatube Год назад +3

    Abo wollahi ka manzuma wust Endazi Aynat manzuma Huste Algabam Sesame Enbaye nw mimataw ❤️🥰🥰🥰🥰✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @seadatube8751
    @seadatube8751 3 года назад +2

    ቆንጆ የራየ ሙዝቃ ያዝ በለው ጭፈራ ይቀርዋል😁😀😀😀😁😁😀😀😀

  • @sitimusema6509
    @sitimusema6509 4 года назад +61

    ሙሀመድ ማለት በቃ ፍቅር ነው ❤️ ፍቅር ማለት ያዉ ሙሀመድ ነዉ ❤️ በደም በአጥንት ሚዘዋወር ነው ❤️ ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ማሻ አላህ በርቱ 👍👏👏😍😍😍

  • @ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ

    ሀየ ሀየ እፉ አላህ ይጠብቃችሁ ሠላማችሁ ብዝትብዝትዝት ያርገላችሁ ሱ ጌታየ ማሻላህ

  • @የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ
    @የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ 3 года назад +21

    ባማረው ድምፅህ ቁርአን አፍዝበት ሰው አታጥሙ ፍቅር የሚገለፀው በመጨፈር አደለም አላህ ይዘንልን ሂድያ ከአላህ ነው ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም አልሀምዱሊላህ ከዚህ ጥመት የጠበቀኝ ስበብ ለሆነኝ ደሞ አላህ ይጠብቀው አቡ መሬም ጀዛውን አላህ ይክፈለው የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት

    • @peaceforethiopia3991
      @peaceforethiopia3991 2 года назад +1

      Temama, ante mechem timet aygebahm. Mnu lay new timet?

    • @footballlive5622
      @footballlive5622 2 года назад

      @@peaceforethiopia3991 tadiya dedeb dros yet yakal beya

  • @abdulkerimahmed2276
    @abdulkerimahmed2276 3 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቀልባችን አላህ ያግራለን ያረብ

  • @salesale2542
    @salesale2542 4 года назад +12

    አጂብ
    ፊዳከአቢወኡሚ
    ያረሱሉላህ
    ሀቢቢ

    • @zaynabmohmed8336
      @zaynabmohmed8336 3 года назад +1

      ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🐕🐕🐕🐕

  • @wollotubee
    @wollotubee 2 года назад +1

    ☑መንዙማ ፈዋኪሁል ሀዲራ ማዲህ @ ሁሴን መሀመድ - Hussen Mohammed Ethiopian Menzuma 2014

  • @adbireho2464
    @adbireho2464 4 года назад +65

    "ፍቅር ያፈቀረው" ምንኛ ያማረ ወርቅ የሆነ አገላለፅ ....አላህ ይጨምርልህ የሀቢቢ ወዳጅ ስታወድስ ምትኖርበትን ረጅም ሀያት ጀባ

  • @mahirpg4311
    @mahirpg4311 2 года назад +1

    mindnaw hay loga asmaslkaw 😱 😱 😱 😱 😱

  • @zeharaali3180
    @zeharaali3180 2 года назад +4

    عليه افضل الصلاة والسلام ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹

  • @ItsstitdiTissitrus
    @ItsstitdiTissitrus 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 4 года назад +9

    Masha allah mash allah allahu Aqiber Allah Aqiber Mash Allah Mash Allah
    Solellahu Aleyhi Weselem Solellah Aleyhi Weselemmmm እልልልልልልልልልልልል

  • @እናቴዉስጤናት-ደ4ወ
    @እናቴዉስጤናት-ደ4ወ 3 года назад +13

    ወይኔ የነብያችን ስም የማንም ሰካራም ማላገጫ ይሁን 😭😭😭

    • @noreyyaibrahim7190
      @noreyyaibrahim7190 3 года назад +5

      ከአፋቹህ ቃል ብትጠነቀቁ ጡሩ ነው

    • @kalidhayredin6167
      @kalidhayredin6167 3 года назад +2

      Aw በ ሙሃመድ ነው መምሸት መንጋቱ ይላል
      ኢና ኢላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከዚ ትልቅ ክህደት በ አሏህ እንጠበቅ
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ኡሙሂክማYouTube
    @ኡሙሂክማYouTube 3 года назад +8

    በለው ደህና ሙዚቃ አሏህ የህድኩም ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @umureyan2982
    @umureyan2982 3 года назад +10

    ሶለላህ አለይሂ ወሰለም የነብያችንን ዉዴታ በድቤና በጭፈራ አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 4 года назад +12

    አኡዙቢላ ኢናሊላሂ ወይናይለይ እራጅኡል አተ እውነት ነብዩን ብትወድ ሙዚቃ አዘፍንም ነበር ለጥቅምህ ብለህ ነው የምዘለው ባተ ቤት በጭፈራ ይመስልሀል ጀነት የምትገባው ልብ ይስጣችሁ ይስጠን ሶሀቦች በጭፈራ አይደለም ውዴታቸውን የገለፁት

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 8 месяцев назад

      በጣምያሳፋራል በዚህልክ😢😢😢😢አኡዙቢላ😢😢😢

  • @AliAli-tc1yl
    @AliAli-tc1yl 2 года назад

    ምርጥ እስክስካ ነው

  • @sofibintiislam496
    @sofibintiislam496 4 года назад +16

    አህመዲዋ
    የኔፍቅር
    ወለላየ
    ሰላሜዋ ሙሀመድ ማለትኮ ፍቅር ነው
    ፍቅር ማለት ያው ሙሀመዲ ነው S.a.w ሀቢቢ

  • @طيبهسيدالحبشي
    @طيبهسيدالحبشي 4 года назад +6

    ማሻ አሏህ በጣም ከምንም በላይ ነው ደስ የሚለው ጠንክሩ. የኔ ወንዲሞች. አሏህ ይጨምርላችሁ. አሏህ. በያላችሁበት. ይጠብቃችሁ. ሀገራችንንም. አሏህ ስላም ያድርግልን ያርብ. ይህንን ነሺዳ የወደ
    ዳችሁ እስኪ እንያችሁ ላይክ

    • @የአብዴርይነኝየረሱልወዳጅ
      @የአብዴርይነኝየረሱልወዳጅ 4 года назад

      ወላሂ ስወዴው በጣም ዴስ ይላል💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💓💓💓💓💚💚💚💚💚💚💔💔💔💔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @አኖርአብዱ
      @አኖርአብዱ 4 года назад

      ምኑ ነዉ ደስ እሚለዉ ጭፈራዉ ነዉ

    • @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ
      @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ 3 года назад

      እንድ ዉሀብያ አዝ ባታ አላችህ በየሀዳችህ ባታ ዉልክፎች ዉጪ ጪፈራ የት አለ እስክ ኑገሩኝ??? ዉሀባ የነብያችን ነው

  • @fftddt6709
    @fftddt6709 2 года назад

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء البه ماشاء الله ماشاء الله ماشاء. الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ 4 года назад +10

    ኧረ እምትሉትን አስተውሉ አኡዙ ቢላህ ኤጭኧረ አላህን ፍሩ ጭራሽ በየእርሻው እየሄዳችሁ ዳንስ ጀመራችሁ
    አርሂቡ ብላችሁ ተቀበሉት ኧረ አላህን ፍሩ እረሱልኮ ሞተዋል አይመጡም እንዴት ነው አርሂቡ እምትሉት?????

    • @ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ
      @ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ 4 года назад +3

      እኔ እሚ ገርሙኝ ማሻለህ የሚሉትናቸዉ🤔

    • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
      @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 4 года назад

      አላህይምራቸው ያሳዝናል እኔሚገርመኝ በሙስሊም ስም የሚነግዱት አኡዙቢላህ

    • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
      @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 4 года назад

      @@ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ ልክእደኔተገርመሻልእህት

    • @peaceforethiopia3991
      @peaceforethiopia3991 2 года назад

      Anchi dedeb bezuahir motu enji yanchin abat aynet meseleshde motachew. Yanchi betesebe moto endemibesebsew meselushde yegna wud neby.

  • @jemalali4284
    @jemalali4284 2 года назад +1

    Masa alhe batam naw meyamraw

  • @rabiyekaluwa443
    @rabiyekaluwa443 4 года назад +25

    አቤት አቤት አቤት አብሽሩ አቦ እሠይ እንድህ ነዉ እንጅ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ይነሽጣል ወላሂ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @najanajatyesscb.7j8by.sllo21
      @najanajatyesscb.7j8by.sllo21 3 года назад +2

      ሁሉን በጅምላ ሽሊላ ሽሊላ

    • @ekramahmed9686
      @ekramahmed9686 3 года назад +1

      @@najanajatyesscb.7j8by.sllo21 አንዳዱምንእደሚስደስተውየማያውቅይሳደባል

    • @unkn5033
      @unkn5033 2 года назад +1

      Betam

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад +1

      😍🌟🥰🙏✨👍👍👏👏👏🤩🥀😭😭🇪🇹🌹😂😂🤣🐎🏡🏡🏡 kedir delala ♥️♥️🥰 Brocker

  • @zemezemseid454
    @zemezemseid454 2 года назад

    ማሻአሏህበርቱ

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 года назад +11

    አስተገፉርላህ ምን ጉድ ነው አቦ አሏህ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ አህባሾች ጭራሽ ዱላ ይዛችሁ ጨፈራ ላኢላሃኢለሏህ

    • @yasminkedirdinu1162
      @yasminkedirdinu1162 4 года назад

      Amchinu yedfash

    • @sofiyaebrahim8597
      @sofiyaebrahim8597 4 года назад +1

      ምርጥ ባህልዊ ሙዚቃ ይሉሻል ይሄ ነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @ኸይራቢንትሰይድ
      @ኸይራቢንትሰይድ 4 года назад

      እነዚህ ሾጥ ያደረጋቸዉ ናቸዉ አላህ የረገማቸዉ ሲያይጠሉ ሰካራሞች

    • @አባቴኑርልኝኡሚየኔ
      @አባቴኑርልኝኡሚየኔ 3 года назад

      @@sofiyaebrahim8597 ትክክል አላህ የህዲሁም

    • @bintahmed915
      @bintahmed915 3 года назад

      Subhanellah....ke sew af yemiweta kal aymeslem....yaw hulum Muslim nw..manmn slemanem ayteyekm...Allah zend belachu Allah nw yemiyakew @semu habeshawit

  • @ሀገሬዙሬመግቢያየነሽእናት

    መሀመድ ማለት ፍቅር ነው ፍቅር ማለት ያውመሀመድ ነው ማሻአላህ ያሰላምምምምምምምምምምምም 💞💞💞💞💞💞💞 አላሀምዱሊላ እስላም ያደረከኝ 😘😘😘😘😘💘💘💘💘

  • @gjahe4820
    @gjahe4820 3 года назад +5

    ስአዳት 👍 ከማል ጥርግ አርጎሀል ግን አላህጥርግ ያርግህ ከወደድ ካቸው ለምን ሱናቸውን አትከተልም

    • @zlkazde6900
      @zlkazde6900 3 года назад +1

      💔💋🌹ትክክል ብላሸል ሉሉቲ አለህ ህደያ ይስጣቻው።

    • @omerhussein4865
      @omerhussein4865 7 месяцев назад

      Srat emnet yellow new mebtu new yewhabya emnet gedel endaysedachu

  • @firdowsamohamed5993
    @firdowsamohamed5993 3 года назад +1

    Mashallah, Barakallah feekum!

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 3 года назад +8

    Everything is astonishing here in WOLLO!!! Ethiopian Muslim could worship their God in this manner. impressive MENZUMA!

    • @somalien9447
      @somalien9447 2 года назад

      ALLAH has blessed the habasha people in his Qur'an for saving ISLAM and he promised them victory over there enemies but they need to make peace amongst themselves 😊

  • @nataliehourani358
    @nataliehourani358 3 года назад +2

    ወላሂ እዉነት ነዉ መሀመዲ ማለት በቃ ፍቅር ናቸ

  • @madam8059
    @madam8059 4 года назад +16

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወይይይይ እረ ያበደ ነዉ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @fafinegibintmuhammad1268
      @fafinegibintmuhammad1268 4 года назад

      የአላህ፦ #መልዕክተኛው ﷺ (በዲን ላይ የሚጨመር) ሁሉም ፈጠራ ጥመት ነው እያሉ፤ አንተ (በዲን ላይ የሚጨመር) መልካም ፈጠራ (ቢድዓ ሐሰና) አለ ትላለህ ??? " 📚 አላህ ያጠመመውን እሱ ይመልሳል አላህ ይመልሳቸሁ

  • @ሠሙቢንትሐሠንየበረሐዋእር

    አዑዙቢላሕ የሸይጧን ፈረስ ከልቦች አተ ነብዩ ሙሐመድ ስ ዐ ወ ሞተዋል የትነው የሚወለዱት እከፍ

    • @nadiaghazal9990
      @nadiaghazal9990 3 года назад

      Eko
      Shirk becha

    • @sofysofy4093
      @sofysofy4093 3 года назад

      መገን ጃሂል

    • @ሠሙቢንትሐሠንየበረሐዋእር
      @ሠሙቢንትሐሠንየበረሐዋእር 3 года назад +1

      ሶፋያ ይሐን የባህል ሙዚቃ ፈፅም አይወክለኝም አልሐምዱሊላሕ

    • @nadiaghazal9990
      @nadiaghazal9990 3 года назад +1

      @@sofysofy4093 shirk yelewm eyalsh kehone.. engedi lanchim eferaleshalehu. Allah hidaya ystesh

    • @ሠሙቢንትሐሠንየበረሐዋእር
      @ሠሙቢንትሐሠንየበረሐዋእር 3 года назад +1

      @@nadiaghazal9990 ለናተ ሒደያ ይስጣችሑ እናተ ማፈሪያወች ያዙኝ ልቀቁኝ እያላችሑ የምጨፍሩት እናተ ሲቀጥል በድድት አቧራ እያቦነናችሑ የምጨፍሩት እናተ አላሕ ሒደያ ይስጣችሑ ተረገዝውን ልጥባ :መምሽት መጋቡ ባተነው እጀን ያዙኝ ወድቄእዳልቀር ሙሐመድ ሲወለድ ከሜዳው እዳይ ኢናአሊላሒ ወኢነኢላሕ እጁዑን

  • @sondosnafisa8643
    @sondosnafisa8643 3 года назад +5

    Mashaallah ❤❤❤love love love❤mohamed👏👏👏👏👏

    • @dgeyheye4753
      @dgeyheye4753 2 года назад

      ماشاء الله تبارك الله وبركاته 🕋🕋🕋🕋❤❤❤❤

  • @ፋጡማሙሀመድ-ረ3ተ
    @ፋጡማሙሀመድ-ረ3ተ 3 года назад +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ የሰላምምምምምምምም የኔ አንደኛ ለኔ አንደኛ ነው ይሄ መንዙማ

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 3 года назад +1

      ማማየ ምኑም አንደኝነት የለውም በሽርክ የተሞላ ነው ነገር ግን የ አመቱ ምርጥ ሙዚቃ ይወጣዋል

  • @arafatomer5686
    @arafatomer5686 3 года назад +11

    Y salam! I can’t stop watching this 🌟❤️

  • @samsiyasamsiya6907
    @samsiyasamsiya6907 3 года назад

    መሽ አሏህ ነሽዳ በጠም ነው ምወደው ሶሏለሁ አለይህ ወሰለም

  • @iloveyoumama6062
    @iloveyoumama6062 4 года назад +4

    ባዳምጠው የማልጠግበው ያረብ

  • @Eነኝየአሏህባርያ
    @Eነኝየአሏህባርያ 3 года назад

    صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عليه وسلم

  • @እሩሄፊዳላንቱያረሱለሏህየ

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ደሥየሚል ምርጥ ነሽዳ ነዉ
    ሀየየ ሀየየየ ዋይ ዋይ 🥰🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁👏👏👏🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁👏👏👏👏🥁🥁🥁 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @liyamuzyen7753
    @liyamuzyen7753 4 года назад +6

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fatum3010
    @fatum3010 4 года назад +23

    MashaAllah you have natural voice 👍🥰

  • @samiahmed1707
    @samiahmed1707 2 года назад

    S.a.w fidake abi we umi,ya habibe Allah

  • @zeynebebirahim5452
    @zeynebebirahim5452 3 года назад +7

    ማሻአላህ ድምፅህ ሲያምር

  • @RayaRayuma-x5p
    @RayaRayuma-x5p 2 года назад

    2013😥😥😥😭😭ይህስወጣ🇪🇹👈ነበርኩ፣ኣይስደትኣይንህይጥፋ

  • @itsme-mw5gz
    @itsme-mw5gz 4 года назад +37

    አህመዱ መሀመድ አህመዱ ሰሉ አለ ነቢ ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia5582
    @ethiopia5582 3 года назад

    አርኡኡኡኡኢኢኢኡኡኡ ድናቺነን ነብያቺነን ጨፈሩበት ያጀመአ እነዚህ አህባሾቺና ሶፍያወቺ

  • @ጧሊበታልዒልምነኝእየሱስየ

    ኢናሊሂ ዋኢና ኢለሂ ራጂኦን

  • @hamdexhamdex4446
    @hamdexhamdex4446 2 года назад +1

    አላህ ይውደድህ በ ነቢይ S.A.w በረካ

  • @nasirmohammed1270
    @nasirmohammed1270 4 года назад +144

    እሰይ መሃመድ ማለት በቃ ፈቅር ነው !!!!❤❤❤

  • @ሀሊማወሎየዋ-ከ9ደ
    @ሀሊማወሎየዋ-ከ9ደ 3 года назад +5

    አኡዙቢላህ አላህ ይመልሳችሁ ውድ ነብያችንን በዚህ ነው እንዴ እምትገልጿቸው በዚህ ድምፅህ ቁረአን ቅራበት ይሄ አያዋጣህም
    ሀቢቢ ያረሱለላህ صل الله اليه وسلم

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 года назад +23

    መሀመድ ማለት ፍቅር ነው ፍቅር ማለት ያው መሀመድ ነው አህመዱዬ ❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ghkhfhj1807
    @ghkhfhj1807 2 года назад

    ሰለትና ሰለም ይራድ በሙሀመሀድ

  • @ፈቲያአባቷልጅ
    @ፈቲያአባቷልጅ 4 года назад +5

    ይህ አሁን ም እንበለው ያረቢ አተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ጭፈራ በሉት መንም ቅጡ የማያስታውቀ😥

  • @farismubeyin5045
    @farismubeyin5045 3 года назад

    Ahmedye yega Muhammad bejenet yantu gorobet yargen habibuna Muhammad selelahu aleyhi weselem
    Dmsh betam yamral quran bqerabet demo 😋🤔🤔asebkut

  • @AsiyaaSharafuu
    @AsiyaaSharafuu 4 года назад +7

    ማሻአሏህ 🥰
    ማሻአሏህ 💚
    ማሻአሏህ 🥰
    ማሻአሏህ 💚
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    😍😍😍😍😍
    ያሰላም 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

    • @fafinegibintmuhammad1268
      @fafinegibintmuhammad1268 4 года назад

      ለምኑ ነው ማሻአላህ ለሙዚቃው

    • @fafinegibintmuhammad1268
      @fafinegibintmuhammad1268 4 года назад

      የአላህ፦ #መልዕክተኛው ﷺ (በዲን ላይ የሚጨመር) ሁሉም ፈጠራ ጥመት ነው እያሉ፤ አንተ (በዲን ላይ የሚጨመር) መልካም ፈጠራ (ቢድዓ ሐሰና) አለ ትላለህ ??? " 📚 አላህ ያጠመመውን እሱ ይመልሳል አላህ ይመልሳቸሁ

    • @AsiyaaSharafuu
      @AsiyaaSharafuu 4 года назад

      ፈተዋ አያስፈልግም ከተመቸሽ ማበረታታት
      ካልተመቸሽ ጥግያዥ

    • @AsiyaaSharafuu
      @AsiyaaSharafuu 4 года назад

      @@fafinegibintmuhammad1268ሀሀሀሀሀሀ አጀብ ሙናፊቅ ማን እደሆነ እኳን ሳታቂነው ፈተዋ ልሰጪ የመጣሽው ሙናቂ ማለት እሰው ኮሜት ስር እየተልከሰከሰ ሰውን እሚዘልፍነው ይመሰለኛል

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 4 года назад +11

    ወየው ወየው ነቢዩ ሢነሡ እንደት ደስይላል

  • @saadayalew8423
    @saadayalew8423 2 года назад

    አልሀምዱሪላእስልምናንለወፈቀንጌታችን

  • @titifeeamw1888
    @titifeeamw1888 4 года назад +11

    ማሻአላህ ምርጥ የሆነ መንዙማ ♥👌

  • @abduabdul7294
    @abduabdul7294 2 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ያረሱለሏህ

  • @የረሱልናፋቂ-ሠ1መ
    @የረሱልናፋቂ-ሠ1መ 4 года назад +15

    ማሻ አላህ ይህ ደምፀህን ቁርአን ቅራበት በጣም ደምፀህ ያምራል ወላሂ

    • @saifulrana3817
      @saifulrana3817 3 года назад +1

      ምሕልሁ

    • @reyan987
      @reyan987 3 года назад +1

      ቁርዐንን ከመቅራት አልፎ ተግባራዊ አያደረገው እኮ ነው።

    • @Zeyba-oz3sb
      @Zeyba-oz3sb 3 месяца назад +1

      እውነተሽንነወ👍

  • @ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ

    ሀየሀየሀየ ኧውውውውውውው ነፍፍፍ አመት ተመኘውላችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @zaharaabdo9493
    @zaharaabdo9493 3 года назад +5

    Aselamu aleykem betam des yelal yenebeyachin sira tewerto ayalkem bertu masah Allah

  • @proudamhararaya4668
    @proudamhararaya4668 3 года назад +1

    ማንሽአላህ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ያልኩት ነሺዳ ነው።

  • @hfuch6974
    @hfuch6974 4 года назад +5

    ኧረ አላህን ፍሮ ማሻአላህ የምትሉ ስወች

  • @سبحانالله-و8د6د
    @سبحانالله-و8د6د 3 года назад

    اللهم صلي وسلم وبارك على محمد

  • @በነብዬቀልድየለምየኔለርሶ

    በያዝከዉ ዱላ ነበር አንተን መጠግርር ምን አይቱ ነህ መሀመድ እያልክ ዱላህን ይዘህ ትዘላለህ ትጨፍራለሀ አላህ የህዲና የህዲኩም በስ

    • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ
      @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ 4 года назад +1

      እኮ ወለሂ ምን ጉድ ነው በአላህ በነብዩ ስም መጨፈር አይከብድም እዴ የረሱለላህ ፊዳ ትሁን ናፋሴ ለንቱ

    • @ፋፊቢትመሀመዲ
      @ፋፊቢትመሀመዲ 4 года назад

      ኮመቶችመሻአላህእያሉነው ግንእኮያውተዘፈንአይለይም ዱብአለጭፈራአለ

    • @saadaawal2493
      @saadaawal2493 3 года назад

      እናንተ አላቹ አይደልደ የገሀነም ብረት የሚጠብቃቹ ምን ይገርማል ሽርካም ሁላ

    • @aishamohamd6473
      @aishamohamd6473 3 года назад

      @@saadaawal2493 ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

    • @saadaawal2493
      @saadaawal2493 3 года назад

      @@aishamohamd6473 ምነው እና ነሽዳ ጠልታቹ እስከመቸ

  • @badheeyastube7410
    @badheeyastube7410 Год назад

    ዛሬ ሰኞ ነው ረሱላችን ሰ.አ.ወ ላይ ሰለዋት አውርዱ S.A.W S.A.W*100000…

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 4 года назад +8

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ሹ ሀድ?ሰዎችየ የማየውን በህልምሽ ነው በሉኝ ምን ጉድ ነው እኔኮ ቁራጩን በfb,ለቀውት ሳይ አቀነባብረውት ይሆናል እንጂ እውነት አይደለም ስል ነበር ጭራሽ የራያ መንዙማ ስትሉአታፍሩም የራያ ባህላዊ ጭፈራ አትሉም ደግሞ እኮ ሙሀመድ ነብየ እያሉነው የሚጨፍሩት አጅብ ብቻ ምንእደምል አላውቅም አላህ የህድኩም ወህድነ በስ!!?

  • @بنتاحمد-و5ض
    @بنتاحمد-و5ض 2 года назад +2

    እቢቢቢቢ አላህ ቁጣውን ያውርድባችሁ አላህ ያሳችሁ

  • @naseemayousuf1765
    @naseemayousuf1765 4 года назад +10

    Masha Allah ❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 3 года назад

      Muhamade😭😭😭😭😭☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦bmuhamade mamsatu nawasbalanaw BALANAW☝️☝️☝️

  • @ممم-ز7س
    @ممم-ز7س 3 года назад

    ሙሀመድ አህመድ ❤️❤️

  • @romanar4621
    @romanar4621 4 года назад +7

    Selewatu rebi weselamu aleyke ya habibiy ya resulelah