ድንቅ መንዙማ መህቡቢል አወል በሠኢድ ሸህ ሙዘይን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @terowurekgetachewtita6745
    @terowurekgetachewtita6745 3 месяца назад +15

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ግን ይህ መንዙማ ውስጤ ነው ❤❤❤❤ኡፍ ደግሞ ስታምሩ ❤ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤ ማሻ አላህ መብሩክ ❤❤❤

  • @tgtube8966
    @tgtube8966 8 месяцев назад +37

    እኔ ክሪስቲያን ነኝ አሁን ግን እወነቱ እየገባኝ ነው ሰንወለድ ሙስሊም ነበሪን እስከምንጠመቅ እናታችን ልክ ልጂ ስትወልድ እስላም ነች ይባላል ለ12 ቀን ፀበል እስከምትረጪ ታድያ ሁሉም ሲወለድና ሲወልድ ሚስሊም ነው ይህ ሀቅ ነው

    • @Tamgn
      @Tamgn Месяц назад

      @@tgtube8966
      ታቂያ የሸሪያዋ ቅዱስ ውሸት እቺ ወሬ ኦርቶዶክስ ላይ ብቻ ነው ነው የምሰራው ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው የምትሉዋት አድ የቡድሀ እምነት ሰው ፊት አትሉዋትም ለምን በቡድሀም ጥምቀት የለም ስለዚሕ ሰው ሲወለድ በደል ሀ ነዋ

    • @NogusMari
      @NogusMari 15 дней назад

      @@tgtube8966 ክሰረክ

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Год назад +30

    እኔ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ይህንን መንዙማ የረመዳን ቀን የሆነ ፖሮግራም ማጅባ ሆኖ ነበር የሰማውት እናም ስራየ ብየ ዮቲብ ላይ ፈልጌ ሙሉውን ሳዳምጠው ብቻን የሆነ ያፅናናል የደከመን ያበረታታል ለድሆችም ተስፋ ይሰጣል ከጭቀት ይገላግላል በውነት እዴት ድንቅ መዙማ ነው (አላህምዱሉላኢ) እግዛቤር ይመስገን እናመሰግናለን❤

  • @abiybelay3462
    @abiybelay3462 11 месяцев назад +22

    እኔ ክርስቲያን ነኝ መንዙማ ስሰማ ውስጤ ሁሉ ሀሴት ያደርጋል

  • @meje4180
    @meje4180 4 года назад +101

    ወንጀል ብቻ ነው ስራችን
    አይተህ እለፈው ጌታችን

  • @user-pi6wp2hj4h
    @user-pi6wp2hj4h 3 года назад +22

    እኔ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መንዙማ ውስጤ ነው

    • @TaibahSaeed
      @TaibahSaeed 2 месяца назад

      ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ አላህ

  • @lemilemi9765
    @lemilemi9765 4 года назад +557

    እኔ ክርስቲያን ነኝ አባቴ ግን ሙስሊም ነው ከመዝሙር በላይ መንዙማ ነው ምሰማው ❤❤ ሰላማቹ ይብዛ ታምርላቹ እኔንም ወደ እስልምና አላህ ይወፈቀኝ 🙏

    • @aminyimam2199
      @aminyimam2199 4 года назад +22

      ይወፍቅሽ

    • @ale..9487
      @ale..9487 3 года назад +19

      አላሀ.ይወፍቅሺ.

    • @lemilemi9765
      @lemilemi9765 3 года назад +10

      Amin betesb 🙏🙏

    • @marifamusa5829
      @marifamusa5829 3 года назад +16

      ነ ያ ሳይመሽ ማለቴ ሞት ሳይመጣ

    • @lemilemi9765
      @lemilemi9765 3 года назад +6

      @@marifamusa5829 እሺ

  • @orit4787
    @orit4787 5 лет назад +38

    እኔ ጴንጤ ነኝ ግን በጣም ደስ ስላለኝ ጨርሼ ነው ያየሁ በጣም ቆንጆ ነው ጌታ ይባርካችው ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርላችው

    • @የኛየሁላችንታሪክ
      @የኛየሁላችንታሪክ 5 лет назад +3

      በቃ ሰው ማለት እዳቺ ነው አይማኖቱን የሚወድ የሰው ሃይማኖት አይነቅፍም ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነፂ ፕሮግራም ላይ. አየሰማሁት. ነበር ጨርሼ ስመለስ. አየውሁት. ደስ. ነው. ያለኝ. የፍቅር. አምላክ. አድ ያረገን. ፍቅሩ. መከባበር. አገራችን. ሰላም. ያድርግልን

    • @hugojumbo6658
      @hugojumbo6658 5 лет назад +1

      እውነት ጥያቄ አለኝ እነዝህ ሰዎች ስለ መሀመድ ህይወት ያውቃሉ? የመሃመድ ህይወት ራሱ ስያነቡት ይቀፋል ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ መፅሐፍ ላይ የጦር ሰው አመንዝራ ነፍሰ ገዳይ አንደ ግመል የምያስጉራው ጂኒ አለበት ነው የምለው በዛ ላይ የ9ወር ህፅን ደፍሮዋል መሀመድ ሞቶ በስብሶ እንደማንኛውም ሰው ተረስቶ ቀርቱዋል

    • @KoketBerhanu
      @KoketBerhanu 7 месяцев назад

      @@hugojumbo6658 ኧረ ወንድሜ እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን ሙሀመድ የ9ወር ህፃን ደፍሯል የሚል ምንም አይነት መረጃ የለም።እባክህን ከማውራትህ በፊት አረጋገጥ።ደግሞም እኔ ስብእናውን እስከ ሰማሁት ድረስ ጥሩ ስብእና ነበረው።

    • @SeidMohammed-kd6ms
      @SeidMohammed-kd6ms 6 месяцев назад

      ​@@KoketBerhanu altesasatem lk new kuran lay new ko yemilew

    • @SeidMohammed-kd6ms
      @SeidMohammed-kd6ms 6 месяцев назад

      ​@@hugojumbo6658lk blehal

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад +47

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ስነስርአታችሁ በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤

  • @ኤልሳደርቤ
    @ኤልሳደርቤ 4 года назад +107

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው ይሄን መዙማ

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 3 года назад +155

    እኔክርስቲያነኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስታምሩ ስራታችሁ የኔልዪወች

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 года назад +111

    ሙስሊም አይደለውም ግን ኢሄን መንዙማ በጣም ነው የወደድኩት ወንድሞቼ እርጋታቹ ደስ ይላል 💚💛❤🖐🖐😍😍😍 እንኳን አደረሳቹ መልካም የመውሊድ በዓል ለኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ በሙሉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 года назад +188

    እሄ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንዙማ ውስጤ ነው... በጣም አዳምጣልሁኝ
    በፅሞና ካዳመጥነው.. ስም እና ወርቅ
    ነው በዚህ ላይ... የኢድ ቀን ልዩ ነው
    ሀገር የጋራ ነው.., ሀይማኖት የግል ነው!

    • @فوزيها-ق1ب
      @فوزيها-ق1ب 3 года назад +1

      ረጨ

    • @Muslim786-oh2ne
      @Muslim786-oh2ne Год назад +1

      I think manzuma Afanormo is better than music if I go back home to Africa I go watch manzuma Afanormo life manzuma Afanormo not calling beauful women they calling only god

  • @eyerusalemasrat8252
    @eyerusalemasrat8252 2 года назад +49

    በስመአብ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርከው በጣም የሚጣፍጥ የአምላክ ምስጋናነው እኔ የኦርቶዶክስ ተዊህዶ ነኝ ግን በቀን አንዴ ኢሄን መዙማ ካልሰማሁ ይጨንቀኛል ሱስ ሆነህብኛል አክብርሀለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መንገድህን ይጠብቅ ምርጥ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏

    • @user-kg5ke8br9m
      @user-kg5ke8br9m 2 года назад +4

      አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ያረብ
      በተለይ ቁርአንን ብታደምጭ ደግሞ የበለጠ እርጋታ ታገኛለሽ
      እኔ አንዲት ክርስቲያን አቃለሁ ስትተኛ ቅዠት ይበዛባት ነነበር እና መዳማ ቁርአን ስትቀራላት አትቃዥም ሰላም ያለው እንቅልፍ ትተኛ ነበር ምንም እንኳን እኔ እስከማወቀው ድረስ ባትሰልምም ለእስልምና ትልቅ ክብር ነበራት አላህ ሁላችንም ሙስሊሞች አድርጎ ይግደለን ያረብ

    • @temimatemima6804
      @temimatemima6804 Год назад +1

      😘😘አላህ ☝ቀጥተኛዉን መገድይራሺ ዉዴ👈

    • @eliaskifle723
      @eliaskifle723 11 месяцев назад

      @@user-kg5ke8br9m bushti

    • @eliaskifle723
      @eliaskifle723 11 месяцев назад

      bushti

  • @eyobmultimedia901
    @eyobmultimedia901 5 лет назад +124

    ክርስትያን ወንድማችሁ ነኝ የዜማው የግጥሙ አወራረድ እጅግ ማራኪ ለጆሮም ጥዑም ነው

  • @kiroshabtamukiroshabtamu7593
    @kiroshabtamukiroshabtamu7593 Год назад +16

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን የሙስሊም መንዙማ መስማት ይመቸኛል መንዙማክ ደግሞ በጣም ነው ደስ የሚለው አዳዲሶች ካሉ ልቀቅ

  • @Nddje-c8h
    @Nddje-c8h 11 месяцев назад +32

    በሙስልምነቴ በጣም ነው የምኮራው ወላሂ ያረብ ይሄን መዙማ ስሰማ እዴት እደምረካ❤❤❤❤❤❤

  • @mekuanetadmas2518
    @mekuanetadmas2518 4 года назад +181

    እንዴት ያምራል በፈጣሪ ድምጽ አቀማመጥ... የምንም እምነት ተከታይ ሁን ይሄንን መንዙማ ሰምተህ ልብህ ካልተነካ ማሪያምን ሰውነትህ ያጠራጥራል ዳግም መሐመድ አወል /ትልቁ መሀመድ/ እድሜ ይስጥህ

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ 9 месяцев назад +14

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ💚💚💚💚💚

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 2 года назад +22

    መሻአላህ ተባርከላህ ኮሜታተሮች ክርስቴኖችናችሁ ጠቅላላ አላህ ያስተካክላችሁ ያርብ😘😘❤❤❤

  • @tewodrosalazar3136
    @tewodrosalazar3136 4 года назад +182

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ከምሬኔ በጣም ታምራላቹ መንዙማው በትሰማው ብትሰማው አይሰለችም ያምራል

  • @sarapaolos2947
    @sarapaolos2947 2 года назад +39

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን መዝሙሩን ስሰማ በጣም ነው ደስ ያልሁ ጌታ ይባርካቹልችሁ የምረን በጣም ደስ ይምል መዝሙር ነው

    • @etsegenetalemu8274
      @etsegenetalemu8274 Год назад

      መዝሙርን ከዚህ ጋር አታወዳድሪ ፈጽሞ አይገናኝም

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ Год назад

      የኔናት መዝሙር አደለም. ለማንኛውም. ኢቱብ ላይ ገጠመኝ. መምህር ተስፈየ ብለሽ ተከታተይ ይተቅምሻን

  • @user-lp8mh3to4u
    @user-lp8mh3to4u 5 лет назад +303

    ዋው እኔ ኦርቶደክስ ነኝ መዝሙማን መስማት ደስ ይለኛል ስነስራታቸው አቀማምጣቸው ደስ ይላል

  • @sifanphonetastic5667
    @sifanphonetastic5667 5 лет назад +419

    እኔ ክርስትያን ነኝ እንዴት እደምታምሩ ስርአታችሁ ደስ ይላል!!

    • @Ali-pv5xc
      @Ali-pv5xc 5 лет назад +6

      👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

    • @khyria143
      @khyria143 5 лет назад +5

      እናመሰግናለን

    • @jabarjabar745
      @jabarjabar745 5 лет назад +3

      እናመሰግናለን ሲፈን ቆጆ

    • @fafitubefafitube3563
      @fafitubefafitube3563 5 лет назад +3

      ሽኩራንሀቢብቲ

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g 5 лет назад +2

      እናመሰህናለን ውዴ😍😍😍😍😍

  • @chvddhcx4648
    @chvddhcx4648 4 года назад +43

    ጥራት ይገባው ሙሢሊም ላደረረገኝ ጌታ አአልሀምዱሊላሂ

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 9 месяцев назад

      👍👍👍👍አልሀምዱሊላህ💚

  • @jannathjann4374
    @jannathjann4374 5 лет назад +351

    አኔ ክርስታ ነኚ ግን በጣም ነው ደስየም ትሉት ኢድ ሙባርክ

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 6 месяцев назад +10

    ሙስሊም የሆናችሁ እካን አደረሳችሁ ረመዱን ሙባረክ ከይረ ይወፍቀይ

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች

    በድምፃችሁ ብቻ ቢሆነረ መሻ አላህ
    አልሃምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም 💝🌻

  • @Ahmed-or3mz
    @Ahmed-or3mz 4 года назад +25

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱልሏህ
    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
    የኛነብይኮ ፈቅር ናቸው
    ያረሱልሏህ ውድድድድድድ
    ድድድድድድድድድድድድድ
    💕💕💕💕💕💕💕💕
    💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @adrees5202
      @adrees5202 4 года назад

      መሸአለህ እኔም ዉድድድድ

  • @yasminyasmin7738
    @yasminyasmin7738 5 лет назад +204

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በፍቅር ነው የምወዳቹ የኔ ልዩዮች

  • @wizfziqueen3506
    @wizfziqueen3506 5 лет назад +154

    Musilam mehon eko metadele new ❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂሀበሻ-ጀ6ዸ
    @ቲጂሀበሻ-ጀ6ዸ 5 лет назад +40

    ከድቤው እና ከጭብጨባው ይልቅ ከአፉ የሚወጡት ቃላቶች ውብ እና ድንቅ ናቸው

    • @تركيالحربي-ذ8ح1ق
      @تركيالحربي-ذ8ح1ق 5 лет назад +1

      ሸባቦቹ ደሞ ቀሽት ናቸው ክክክክክክ

    • @hayatbilal6211
      @hayatbilal6211 3 года назад +1

      በጣምጎበዝነሽየተከለከለውምጭብጨባናዱቤነው

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ruclips.net/video/mDxyPnI3K6E/видео.html

  • @tinseaabebaw4673
    @tinseaabebaw4673 Год назад +5

    ሙስሊም አይደለሁም ግን እንዴት እንደም ወዳቹ ስታምሩእኮ ውይ ውት 😍😍😍❤😍❤😘😘😍❤😘😍❤😍

  • @የረሱልወዳጂ-ቈ4ጘ
    @የረሱልወዳጂ-ቈ4ጘ 4 года назад +11

    ማሻ አላህ 🌹 ማሻ አላህ 🌷🌷 አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘

  • @tebaayalew305
    @tebaayalew305 4 года назад +24

    ወላሂ ልብ ነዉ የምትነኩት ወንድሞቼ አላህ ይጨምርላችሁ ኢማን

  • @irbua2089
    @irbua2089 5 лет назад +52

    አህመድ መሀመድ ሱሎዎት
    ደስ ደስ ይለኛል ስሞት🙏🙏🙏

  • @thesalehislam
    @thesalehislam 4 года назад +12

    Mashallah I like this manzuma though I don't understand the language 'your brother from Morocco'
    ما شاء الله تبارك الله
    منظومة جميلة بارك الله فيكم
    أخوكم من المغرب

    • @habtamuaba5230
      @habtamuaba5230 3 года назад

      We love u too bro,
      From Ethiopia (Habesha)

  • @suzanmuhammed9643
    @suzanmuhammed9643 4 года назад +17

    What beautiful both Ethiopian Christians and muslims still together and will continue..thanks those Christians who comment below with full of love and positivity. This how we can fight hate and haterd

    • @misrachtube3180
      @misrachtube3180 Год назад +3

      Well Said! God bless you and all of us Christians and Muslims fellows!

    • @عبدالداوودع
      @عبدالداوودع Год назад +3

      ዘመን የማይሺረው ምርጥ መንዙማ ማሻ አላህ

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 4 года назад +37

    አቤት ዲምፅ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ😘😘

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 лет назад +129

    ዲምፅህ ያምራል ሀይማኖቴ ባይሆንም በጣም እወደዋለሁ

    • @zidanelyas9772
      @zidanelyas9772 5 лет назад +2

      Txs

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 лет назад +2

      Yemrash

    • @alematalmoha965
      @alematalmoha965 5 лет назад +1

      @@zidanelyas9772 ማሻአላህበጣምደስይላልእንኳንሙስሊምያረገኝአላህይጨምርላችሁ

    • @jgyhmxkxmx8112
      @jgyhmxkxmx8112 5 лет назад +1

      ዋውውውውውው ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @muba9028
      @muba9028 4 года назад +1

      Wow

  • @اللهاكبراللهاكبر-ث5ن

    ኮሜንቶች ትገርማላችሁ ሀራምንና ሀላልን ለይቶ ነው ይሄን ያለው አንድ የማታቁ ሁላ ሙዚቃ ይመስላል ትላላችሁ እርግጠኛ ነኝ አሁን ድራማ ሰርቶ በሆነ ( ماشاءالله) ትሉ ነበረ

  • @hananahmed5674
    @hananahmed5674 3 года назад +7

    ሰኢዲ ባለ ማረጉ ዘላለም ይበላል ሠርጉ ........ማሻ አላህ

  • @اللهاكبراللهاكبر-ث5ن

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች መንዙማ
    ማሻአሏህ ደሥ ይላል አሏህ ይጨምርላችሁ
    صلى الله عليه وسلم

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 Год назад +7

    i love ur neshida from Orthodox ❤❤❤

  • @sebrenamuhammed8036
    @sebrenamuhammed8036 5 лет назад +19

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❣️ ማሻ አላህ በጣም ነው እምዎዳችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @dubaiajman1766
    @dubaiajman1766 5 лет назад +50

    ደጋግሜ ደጋግሜ ብሠማው አልጠግበው አልኩ ይህንመዙማ አላህ ያቆይልን ወድሞቸ

  • @user-qs8xy4oj1r
    @user-qs8xy4oj1r 4 года назад +22

    እኔ ክርስትየን ነኝ ግን በጣም ነው ምወዳቹ

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 3 года назад +14

    በጣምምምምምም የምወደዉ መንዙማ ነዉ ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርልህ ሶለላሁ ዓለይሂ ሰሰለም ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @صوفيمحمد-ز2ح
    @صوفيمحمد-ز2ح 5 лет назад +10

    ይሄንን ነሽዳ ስፈልገው ነበር ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል

    • @laylas525
      @laylas525 4 года назад

      ነሺዳ ሣይኡን መዙማነው

  • @ghhsbdhdh2798
    @ghhsbdhdh2798 4 года назад +7

    አሏሁመሶሊወሰሊምአላነብይናሙሀመድ ሶለሏህአለይወሠለም ❤

  • @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ
    @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ 5 лет назад +4

    መንዙማ ስሰማ ነብሴ ትረጋገለች ማሻአላህ በአላህ ጥበቃስር ያርጋቹ።

  • @tiyyuuolii5628
    @tiyyuuolii5628 5 лет назад +34

    Masha Allah batem des yelalh gin ene kirstan negeny yemusilm nasheda batem des yelegeny I like it! Amazing!🌹🌹🌹🌹🌹💌💌💌

    • @bdryaalkabe6149
      @bdryaalkabe6149 5 лет назад

      😍😍💘💘💘

    • @Muslimah-z2e
      @Muslimah-z2e 5 лет назад

      Everything in Islam is perfect but we muslims are not perfect... Welcome
      to Islam ..
      The religion of peace and tranquility

    • @Muslimah-z2e
      @Muslimah-z2e 5 лет назад

      In Islam, believing only is treasure

  • @betelihembetelihem1562
    @betelihembetelihem1562 5 лет назад +40

    mashala Betam Des Ylal Haymanote Bayhonm Semalew 👌👌👌👌👌💖💖💖💖

    • @mominammm7759
      @mominammm7759 5 лет назад +2

      Innem Krista nabarku ahuni gini musilm nanyi baxam das yilali konjoooo

    • @saadayousof3297
      @saadayousof3297 4 года назад +2

      ማሻአላህ

    • @abubekertaye1981
      @abubekertaye1981 2 года назад

      🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏❤

  • @faxekadir9012
    @faxekadir9012 Год назад +3

    ማሻአላህ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ።ስታምሩ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲💖💖💖❤❤❤💖💖💖❤❤❤💖💖💖😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @የተሠጠንንብናቅየጎደለንየ

    የኛ ዉዶች ባላችሁበት አለህ ይጠብቃችሁ ሱሏሁ አለይሂ ወሠለም👏👏👏👏👏👏👏 እሰሱሱሱ ወላሂ ዉሥጤ ናችሁ ❤❤❤ አልሀምዱ ሊላህህህህ ቀጥተኛዉን መገድ የመራኝ ጌታ ሠዉ መሥለዉ ሠይጣን ከሆኑ ተኮለኛ ሁሉሉሉ አላህ ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቀን👐👐👐 ያረብ 👏👏👏 እሱሱሱሱሱ

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 5 лет назад +21

    ማሸአላህ ማሸአላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 5 лет назад

      Silezemeru ? Hulum ga eko mezmur ale melekiaw zefen ayimeslegnm

  • @abdibedru5682
    @abdibedru5682 3 года назад +3

    ሠለ አሏህ ዓላ ሙሀመድ
    መህቡቢል አወል
    ሠለ አሏህ ዓላ ሙሀመድ
    አኑሪል አወል ♥️♥️♥️♥️

  • @mensuratube
    @mensuratube 4 года назад +6

    አንተንስ ሁልጊዜ ብሰማህ አይሰለቸኝም አላህ ጤናና እድሜ እመኝልሀለሁ

  • @ብትአብዱሠኢድነኝ
    @ብትአብዱሠኢድነኝ 4 года назад +10

    አተ ዘፋኝ ኡሥታዝ ሣዳት ከማል ወሬዉን ጨርሦታል አሏህ እድሜዉን ያሥረዝምልንና እናተን ግን ከነመሠሎቻችሁ አሏህ ሂዲያ ይሦጣችሁ ዘፋኝ አቃኒ

  • @sameyoutube4370
    @sameyoutube4370 5 лет назад +7

    ዋው ከአይን ያውጣህ ድምፅህም ያምራል ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 5 лет назад +6

    ማሸአላህ ስወደው አለምን ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @massbass8771
    @massbass8771 4 года назад +9

    ስ አ ወ ያሀቢቢ ያረሱለላህ አኔ ልሰዋ ላንቱ አኔ ፊዳ ልሁንሎት

  • @ashjanalenezii6039
    @ashjanalenezii6039 5 лет назад +7

    Ena Orthodox ngn gen menzumachu began new ymwdew hulgeza adamtawalhu seratachu dese yelegnal debachum began new ymwdew yzhe lje degmo wow new demtsu mashalahe beyalhu

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 4 года назад +5

    ድምፅህ ደስ ሲል የሄን መዙማ ስተየ ሰማሁት

  • @ferezreasefa1529
    @ferezreasefa1529 5 лет назад +15

    ሰይድ ያገሬ ልጅ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክክ የአምላክ በቸርነቱ ይጨምርልክ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይጠብቅክ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +4

    ድቤ መደበደቡና እጅ ከመጨበጨም ውጭ አርፍ ነው አላህን ማወስ ዱአ ማድርግ ነብያችን መሃመድ ሰለላሁ አሌሂ ወሰላም ያሃብብና ሱና መከተል ደስ ይላል ወድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ በድቤው በማጭበጨብ በሙልዱ ባልሰማማም

  • @jamalkadir2022
    @jamalkadir2022 6 месяцев назад +3

    Listening in Washington state 2024❤

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ረመዳን ወር ቤት የሚያሞቅ ነሺዳ አገር ቤት ትዝ አለኝ 😥😥😥😥

  • @YehunTeka
    @YehunTeka 7 месяцев назад +2

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄን መንዙማ በጣም ነው የምወደው

  • @user-pz9tk4vy1e
    @user-pz9tk4vy1e 5 лет назад +54

    ድምጽህ ውስጤ ነው ሀራም ይሁን ሀላል አላውቅም ግራ ገብቶኛኛል

    • @nuredinhussein3437
      @nuredinhussein3437 5 лет назад +1

      እኔም

    • @fozyayasen9966
      @fozyayasen9966 5 лет назад +2

      ይቅርብሽ የኡህቴ በድቤ ጭፈራ አኡዙቢላህ

    • @MAd-by5ft
      @MAd-by5ft 5 лет назад +15

      አላህ ወኪል አላህ ወኪል ክልክል ነው ያኡምሪ አሁንይሄ ከሙዚቃ የሚለየው የረሡል ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ስም ስለሚወሳበት ብቻነው ረሡልን ደግሞ በጭፈራ ሳይሆን በብዙ ነገሮች ማውሳት እችላለን

    • @subaidasubu6653
      @subaidasubu6653 5 лет назад +7

      አላህ ወኪል አላህ ወኪል
      ሀላል ነው
      እህት

    • @fatumaaliali9610
      @fatumaaliali9610 5 лет назад +2

      ሀራምነዉ

  • @SalamSertse
    @SalamSertse 6 месяцев назад +2

    Ene Orthodox nagn gen baxam naw mewadachu ewnat sereatachu erasu yebaqal
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedadefa9441
    @ahmedadefa9441 4 года назад +9

    wow! it is fantastic!, I respect your cermony and melody. መሻአላህ !

  • @zerihun-sb6og
    @zerihun-sb6og 6 месяцев назад +1

    ማሻላህ እንኳን ለ2024 ረመዳን በሰላም አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረመዳን ከሪም

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 лет назад +36

    ማናው ዱቤ እና ጭብጨባ ሀራም ነው ያላችሁ በእውነት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዙማ

  • @YidenkachewGetachepw
    @YidenkachewGetachepw Год назад +2

    ረመዳን ከሪም !!❤❤❤

  • @munaabdu2418
    @munaabdu2418 4 года назад +7

    ماشاءالله عليكم يااحلي الشباب الله يحفظكم🌷❤

  • @user-mq8kg2eo5k
    @user-mq8kg2eo5k 7 месяцев назад +2

    ماشاءالله❤mashallah👏👏ማሽአላህ☝️ወዳጄ ነው

  • @karemaseid5625
    @karemaseid5625 5 лет назад +7

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ እድሜና ቴና ይለግሳችሁ ውድ የኢስላም ወድሞች። ሠለሏህ አላሙሀመድ መህቢቢል አወል ያሠላም ነው

  • @yeabsradagmawe4714
    @yeabsradagmawe4714 4 года назад +1

    Ene christian negn gn betam new Muslim yemwedew, Yale Menzuma alwlem

  • @እናቴናፍቅሽኝ
    @እናቴናፍቅሽኝ 4 года назад +5

    اللهم صلي وسلم وبارك عليه
    حبيبين يا ررسول الله ❤️🌹

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 6 месяцев назад

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን በጣም በጣም ነው ይህንን መንዙማ የምወደው ሳልሰማው ስውል ቅር ይለኝል ፈጣሪ የሐሳባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ ደሞ ስራአታችሁ ሁሉ እንዴት እንደሚያምር ባጠቃላይ ፍቅር ናችሁ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @0509-o2x
    @0509-o2x 5 лет назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርል እኛንም ደሞ ቀጥተኛውን መንገድ ይንራን አሚንን ያረብ

  • @BekTi-lt7vb
    @BekTi-lt7vb 5 месяцев назад

    የእምነት ስርዓታችሁ እና አከባበራችሁ ደስ ይላል።ይሄን መንዙማ እንደ መዝሙር ባይሆንም ይመቸኛል።

  • @sherifhassenmuzeyin6683
    @sherifhassenmuzeyin6683 4 года назад +3

    Masha Allah it's very interesting manizuma specially about (NABERYOU) S.A.W

  • @kksakksakksakksa2661
    @kksakksakksakksa2661 2 года назад +1

    ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ደስስስስስስስስ ቲላላቹ ማሮቸ ኣየ ሱወዳቹ ማሮቸ ሁልየም ኣዳምጠዉ ኣለህ ግን ኣልጠግበዉም ኣየ ድምፃቹህ ሳምሪ ኣሏህ ይጨምርላቹ ኣቱ መርሓባ ያለማ ኣለዉ ጀነቲ ነዕማ ሳሕሕሕሕሕሕ ነኝ የናተ ወዳጅ

  • @firudosfirodose2350
    @firudosfirodose2350 5 лет назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ድምፅህ ያምራል

  • @abdiiAlbolka
    @abdiiAlbolka 4 года назад +2

    Maasha Allah!! Our brother !!I have no knowledge
    About Islam!! But prophet Muhammad (Sallallahu Aleeyh Wessalam)) is great man ever
    Seen on the world. Thanks to Almighty Allah who gave us Nebiyu Muhammad, S.A.W!!

    • @aasd3072
      @aasd3072 2 года назад

      ማሺአላ ብያለሁ

  • @user-qm2rf7sz8o
    @user-qm2rf7sz8o 5 лет назад +8

    ለኢድ ሲከፍቱት መሀመድ አወል ሀምዛ መስሎኝነበር ደስ ይላል ዲምፅህ እናተኑ ማዳመጥ ይሻላል ከሌላ ሙዚቃ በነብያችን ስም እየሰማን አብረን እያወደስን

  • @fatumakeramu4459
    @fatumakeramu4459 4 года назад +1

    Endezehe menzumanetun sayeleke mesemat des yelale masallahi 👌👌👌👌👌

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 5 лет назад +33

    ማሻአላህ ሙስሊም ደስ ይላል ስረቱ ፅዳቱ የጀነት ይበላችሁ

    • @ኢስላምድኑሰላም
      @ኢስላምድኑሰላም 4 года назад

      ጀነት የሙዕሚኖች ናት እ ምን ልልሽ መሰለሽ. በአላህ ላይ እያጋሩ ጀነት የለም ውድድድ ናት

    • @sumeyaahmedhussin5990
      @sumeyaahmedhussin5990 4 года назад

      ሸበአከጨ

    • @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
      @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 года назад

      @@ኢስላምድኑሰላም እንዴ የጀነትን ቁልፍ በጅሽ የያሽው መስለሽ እንዴ አላህ ረሂሙ ጌታ ነው ጀነትን የሚወፍቀው እራስሽን እዴት ነው የምታይው

    • @lineup3485
      @lineup3485 4 года назад

      እረባክሽ.የትኛው.ሱራየቁረአን.አንቀፅነው.ነሽዳ.ቡዱቢ.ምቱያለው.አለይጀነት.አህ.ሂድያይስጣቸው

    • @muraadodowaa3816
      @muraadodowaa3816 4 года назад

      😘😘😘

  • @AlebachewAbera
    @AlebachewAbera 7 месяцев назад +1

    የምወደው መዙማማማማማማ

  • @samirahabdallah5477
    @samirahabdallah5477 5 лет назад +7

    ዋዉ ማአሻአላ በጣም ደስ የሚል መንዙማ ነዉ አላህ ይጨምርላቹ

  • @Muslim786-oh2ne
    @Muslim786-oh2ne Год назад

    From fandish Hamed Just like topst oromia Artist this young Qeerroo I am watching now manzuma Afanormo Fandish NAShiida the young man playing After fandish his good I like his manzuma

  • @sultannuriye5461
    @sultannuriye5461 5 лет назад +5

    ጴንጤ.ነኝ.ግን.ሁለ.ነገረችሁ.ዳስ. ይለኘል.እግዚአብሔር. ይርደችሀሁ.ቀጥሉበት.ሰጂን.ይልማ.ሊረንሶ.ከደ.አ

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 года назад

      የኔ።ቆንጅ።ውድድድ።ምርጥልጅ

  • @TsiAhadu
    @TsiAhadu 5 месяцев назад

    እኔ ቃል የለኝም ስሰማህ ውየ ባድር አትሰለቸኝም በጣም ነው የምወደህ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @طيبةيوسف-ل7ه
    @طيبةيوسف-ل7ه 5 лет назад +40

    ሙዚቃናፊልምከማየትይሔንማዳመጥይበልጣልአላህይጨምርላችሁ

    • @samiyabintahmed1186
      @samiyabintahmed1186 5 лет назад

      ሀሀሀሀ ኢሄስ ከሙዚቃ በምን ያንሳል እንደዉም ይሄነዉ ከባዱ ሀራም ዉድበሆኑት በረሱል ስም ሲጨፍሩ እንደማየት ምን የሚከብድ ነገር አለ ሰሀባወቺ ያልሰሩትን እንደመተግበር ምን የሚአስጠላ ነገር አለ

    • @nabytyemar8295
      @nabytyemar8295 5 лет назад

      ባላህ ስም መዝፈን ይፈቀዳልእንደ እየጨፈሩነ ውአላሁም ሙስታአን

    • @ብትአብዱሠኢድነኝ
      @ብትአብዱሠኢድነኝ 4 года назад +1

      ከሙዚቃና ከፊልም ምን ለየዉ ያዉ ነዉ እኛ ድናችን አይፈቅድም ሀድሥና ቁረአን ላይ ነብያችንም አላዘዙም ኢሄንን እነዚህ የቢድአ አጃወች ናዉ ገጠርላይ ያሉ ወገኖቻችንን የሚያጠሙት የዚህ የሠዉ መሠሎች ናቸዉ አሏህ ከምድር ያጥፋቸዉና ያረብ ያረብ ወላሂ የአሏህ በላ ይዉረድባቼዉ

    • @ብትአብዱሠኢድነኝ
      @ብትአብዱሠኢድነኝ 4 года назад

      ድነል ኢሥላም ከደዚህ አይነት ነገር ፅድት ያለ ነዉ አልሃምዱሊላህ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 года назад

      እዉነትብለሻልሠለላአላወሠሊምአላህይጠብቃችዉ

  • @MuniraDibba
    @MuniraDibba 5 месяцев назад

    ሙስልም ያደረከኝ ጌተዬ አለሐምዱልለሂ

  • @startinglifefromanscratch.9054
    @startinglifefromanscratch.9054 5 лет назад +3

    Mashaa Allah... may Allah bless you all...setameruu

  • @RemuSani
    @RemuSani 2 месяца назад

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሄመንዙማ ይመቸኛል ❤❤❤

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 4 года назад +4

    አህመድ መሀመድ ስልሁ ደስደስ ይለኛል ስምሁ