DN, Daniel You know very well about history of our country and I always interstate to hear your interview . I am really want to read your book. But until then thanks 🙏 for your good job. Keep teaching and tell the truth.
Great job. The idea of creating and building lnclusive Narratives can be a curing remedy for the deep-rooted prejudices and biases in Ethiopian Histography. Thank you Dani. May God bless you!!
Blessings to 🙌 Dn. Daniel. Your ethical and moral integrity without fear and your wisdom ✨️ is a blessing to humanity 🙏. God's blessing be with you and your family abundantly.
I don't think you understand the meaning of ethical and moral. First what is the difference about the last 30 years and the last 7 years. So that's why supporting this slaved to abyie (daniel). Ethiopiaian people they go 10km with out kidnapped, every corner of the country.
@addisgessesse6203 I don't think you know what you are commenting about. I don't think you understand what actually means 10km, let alone commenting about ethics and moral integrity.
@@PeaceToAll5758I don't think you understand, what I said. Let me clear it. Right now every corner of the country you cannot travel safely. Can you? Or you are one of oromuma project instrument , which is delusional like your floke.
የሃገሬ እውነት እጅና እግር እያበቀለች ነው። let's embrace the reality on the ground! እንደ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እውነትን መናገር ትርክትን መጋፈጥ የግድ ነው። የፅንፈኛ ብሄርተኞች ፀሐይ እየጠለቀች እውነትና ኢትዮጵያ እየተቀራረቡ ነው🎉🎉🎉🎉 Much appreciation and due respect for both of you!👏👏👏
Daniel Kibret will be the second accountable person for the all things happened in the last six years in Ethiopia and face court when transitional justice secured in the country.we remember his last book was about Abune Teklehimnot Ethiopiwi Kirbu and this book we can call it Abune Abiy Ahmed Ethiopian Atefe…no need to spend money on the book and time to read it.
The show is Idea, clarification. Yante degmo Kift af, minm hasab yelehim. I don't think even you can read or write. Yemisadeb sew hulgize bado new. BADO!
You enlighten the public then you may save the youth who goes to those groups through pland and organised manipulation. The leaders of those groups don't care about the public or their followers. They do it for money and power. They sleep with strategic enemies.
DN, Daniel
You know very well about history of our country and I always interstate to hear your interview . I am really want to read your book. But until then thanks 🙏 for your good job. Keep teaching and tell the truth.
ብዙ ቅራኔ ቢኖረኝም በዚህ hard talk ላይ ግን በእውነት ትችላለህ ዳኒ
ድንቅ አዳማጭ ነህ በሁሉም ነገር እኮ ልንስማማ አንችልም መቃረን ያለ ነው የኛ ትንሽ ይበዛል ቢሆንም ጥሩ አሳቢ ስው መሆንህን ያሳያል👍
ጋዜጠኛው በጣም ክብር ይገባሃል። የሙያዊ ስብዕናህ ብስለት አለው። ጥሩ አድርጎ ሐሳቡን እንዲያብራራ አድርገሃል። ሙአዘ ጥበብ እውነትም እንደስምህ ጠቢብ ነህ ። እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
በእዉነታ ደስ የሚል ሓሳብ ነዉ ከዚህ በተቃራኒ ወይም የተሻለ ሐሳብ ያላቹ ሐሳባችሁን አቅርቡ እና ለአገራችን ሕዝብ ሰላሙን አምጡልን።አንገታችንን ቀና አርገን እንድንሄድ ፈጣሪ ይርዳን።
ስለ እውነት, እውቀት, ጥበበኛነት እና አርቆ የማስተዋልና የመተንበይ ብሎም አገርን የመውደድና በቅንነት አገርንና ሕዝብን ለማገልገል በቁርጠኝት ተነስቶ ለሚያርገው ልዩ አስተዋጽኦ ትልቅ ክብር አለኝ!
ሁሌም ሰላምህን ያብዛልህ!
አንተ ብስብስ ጠንቋይ የራሱን ያህያ ጥሬ ስጋ በሊታ ቅዘናም ሰይጣን፣ መች ነው ተረት ተረታቹ ምታቆሙት፧ ግማታሞች፦ ዝምበል ግማታም፦ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያህ አካል ኑራ አታቅም፤ አሜሪካ ናት ልጂኦፖሎቲካዊ ጥቅምዋ ብላ ለቅዘናሙ ሃይለስላሴ የሰጣት፦
@@gethab2306 ወገኛ
Jawisa
Dleni, thanks for helping your Country, you are doing amusing jobs
አንተ ብስብስ ጠንቋይ የራሱን ያህያ ጥሬ ስጋ በሊታ ቅዘናም ሰይጣን፣ መች ነው ተረት ተረታቹ ምታቆሙት፧ ግማታሞች፦ ዝምበል ግማታም፦ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያህ አካል ኑራ አታቅም፤ አሜሪካ ናት ልጂኦፖሎቲካዊ ጥቅምዋ ብላ ለቅዘናሙ ሃይለስላሴ የሰጣት፦
እውነትን ለማሳየት በግልጽ የሚሞግት የዘመናችን ምርጥ ሰው:: በቅርብ ላወቀው ደግሞ የሚያኮራ ምርጥ ወዳጅ::
ዳቆን ዳንኤል ክብረት ድሮ የሚያራምደው ሃሳብ ከፋፋይና ፅንፍ የያዘ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አመለካከቱ 360° ነው የተቀረው ሰው በሀሳብም በእውቀትም ያድጋል የዳንኤል አሁን የያዘው አስተሳሰብ አገር የሚገነባ ነው ለብሄርም ለሀይማኖትም እውቅና ይሰጣል በጣም ተመችቶኛል
Thank you Dani
ሁሉም ቢያዳምጥ ወይም መፅሀፉን ቢያነብ ለሀገሪችን ትልቅ መፍትሄ ይመስለኛል እንደዚህ እየተናቆርን እስከመቼ እዉነት ለሀገር ለወገን የምትቆረቆሩ ሁሉ አንዴ ቆም ብላቹ አስቡ የዳንኤልን ሀሣብ የማትቀበሉ ካላቹ ደግሞ እስቲ በሌላ ፅሁፍ ኑና የበለጠ እዉነት ካለ እንረዳ
አንተ ብስብስ ጠንቋይ የራሱን ያህያ ጥሬ ስጋ በሊታ ቅዘናም ሰይጣን፣ መች ነው ተረት ተረታቹ ምታቆሙት፧ ግማታሞች፦ ዝምበል ግማታም፦ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያህ አካል ኑራ አታቅም፤ አሜሪካ ናት ልጂኦፖሎቲካዊ ጥቅምዋ ብላ ለቅዘናሙ ሃይለስላሴ የሰጣት፦
ጥሩ ውይይት:: በርቱ
Outstanding discussion ደጋግሞ ቢሰማ ያንፃል
አንተ ብስብስ ጠንቋይ የራሱን ያህያ ጥሬ ስጋ በሊታ ቅዘናም ሰይጣን፣ መች ነው ተረት ተረታቹ ምታቆሙት፧ ግማታሞች፦ ዝምበል ግማታም፦ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያህ አካል ኑራ አታቅም፤ አሜሪካ ናት ልጂኦፖሎቲካዊ ጥቅምዋ ብላ ለቅዘናሙ ሃይለስላሴ የሰጣት፦
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ!
Unity is strength
Fano❤❤❤❤
Thanks bro❤❤❤
ሀገሬ ሰው አላት
ፈሪ ስትሆን በመግደል በማጥፋት ነው እምታምነው ተከራክሮ በሀሳብ አሸንፎ መኖር አይሆንለትም ። ነጮች የሰለጠኑት ሁሉም አዋቂ ሆነው አይደለም አዋቂያቸውን ያከብራሉ ይንከባከባሉ እኛ ጋ ግን ያዋርዳሉ ይሳደባሉ ይገላሉ እንዴት እንለወጥ ? በመንጋ ከማሰብ ፈጣሪ ይርዳን
You are right honestly
Great job. The idea of creating and building lnclusive Narratives can be a curing remedy for the deep-rooted prejudices and biases in Ethiopian Histography. Thank you Dani. May God bless you!!
Thanks Dn Daniel! YeOromoo hizbi warkama tarikoch, Tilikik muhuroch, Jagnoch ena lazich hager yekefele huleta beleboch tasarkuwal!
Galaa is not Ethiopian people ok you know that the only solution is fano astegche new yemnegrh
Blessings to 🙌 Dn. Daniel. Your ethical and moral integrity without fear and your wisdom ✨️ is a blessing to humanity 🙏. God's blessing be with you and your family abundantly.
I don't think you understand the meaning of ethical and moral. First what is the difference about the last 30 years and the last 7 years. So that's why supporting this slaved to abyie (daniel). Ethiopiaian people they go 10km with out kidnapped, every corner of the country.
@addisgessesse6203 I don't think you know what you are commenting about. I don't think you understand what actually means 10km, let alone commenting about ethics and moral integrity.
@@PeaceToAll5758I don't think you understand, what I said. Let me clear it. Right now every corner of the country you cannot travel safely. Can you? Or you are one of oromuma project instrument , which is delusional like your floke.
Enamesegnalen 🎉🎉🎉❤❤❤
እውነት ❤❤❤❤
ምንም ቁም ነገር አላወራም ምንም ጥቆማም አልሰጠም በጣም አዝኛለሁኝ በጣም
This is a radical change if he really truly believes in what he says about nations and nationalities in Ethiopia.
This is it ! The truth is the truth! Thank you
Thank You So Much! Dn Daniel and Dawit!
እውነት ለምን ውሽት አይነግስልንም ስለሆ አቶ ዳንኤል ክብረት የሃሳብ ጀግና ኢትዯጵያዊ ድምፅ ሆነዋል አምስግናለሁ::
Great analysis
Thank you Mr 🙏
ወላሂ ሙአዙ ጠቢብ ነው
Dani ye ewnet ena ewqet saw 💯
በደራሲው ላይ ሀሳብ መስጠት ባልፈልግም ጋዜጠኛው ግን ብስለት የጎደለው፣ የሆኑ ግለሰብ ወይም ግሩፕ ለማስደሰት ያንን እያሰበ የሚጠይቅ ነው ። በጣም ለአንድ ወገን የሚያዳላ ዘረኛ ወይም ዝቅ ሲል አድር ባይ ነው። የዉቀትም የቅንነት ደሀ ነው።
የሃገሬ እውነት እጅና እግር እያበቀለች ነው። let's embrace the reality on the ground!
እንደ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እውነትን መናገር ትርክትን መጋፈጥ የግድ ነው። የፅንፈኛ ብሄርተኞች ፀሐይ እየጠለቀች እውነትና ኢትዮጵያ እየተቀራረቡ ነው🎉🎉🎉🎉
Much appreciation and due respect for both of you!👏👏👏
አስኪ ብሄርተኝነት ማለት ተንተን አርግልን አለካ።
@@abrahamnigussieI said extremist don't try to miss quote,
ከርሳም ካድሬ
@@abrahamnigussieyou are in a better position to explain this as you growing up with it,TPLF,
እውነት ነው። የሀሳብ ልክፍት አለባቸው ። እንኳን ከመንግሥት ጋር መነጋገር ይቅርና አብረው እየታገለ ካለው ወንድሙ ጋር መነጋገር፣ መምራት ፣ መመራት ያልቻሉ ናቸው ።
ማንም ብሆን ለመምራት መጀመርያ መመራት አለበት።
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ
አንበሳ
Daniel Kibret will be the second accountable person for the all things happened in the last six years in Ethiopia and face court when transitional justice secured in the country.we remember his last book was about Abune Teklehimnot Ethiopiwi Kirbu and this book we can call it Abune Abiy Ahmed Ethiopian Atefe…no need to spend money on the book and time to read it.
Daniel is the perfect Example of Hodam Amhara and Banda!!
Woyane!!!!
@@davehm1825!! PP is the offspring of weyane!! You dumb!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የ"ብሔር " ማንነት የቅዠት ትርክት እስካለጠፋና በኢትዮጵያዊ ዜግነት ላይ የተመሠረተ ህገመንግስ ካልጻፍን መደመር አይሠራም። በመደመር ህግ(law addition)መደመር የሚቻለው ተመሳሳይ ነገሮች ናቸው። ለምሳሌ: 2 በግ ከ2በግ ጋር ሊደመር የሚቻለው እንዲሁም 2ዜጋ ከ2 ዜጋ ጋር እንዲሁም 2 ሰው ከ2 ሰው ጋር መደመር ይቻላል። ሰለዚህ ለመደመር ሰዎችና ዜጎች እንሁን ንግዳችንም ሀብት ማፍራታችንም እንደ አንድ አገር ኢትዮጵያ መደመር እንችላለንደ
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
ዳኒ ሁሌም የማከብርህ ያንተ ኢትዮጵያ ከንፈርህ ላይ ሳትሆን ልብህ ውስጥ ናት Thank you for your analysis and የትርክት እዳና በረከት መጽሐፍ🎉
ዲ ዳንኤል ክብረት ብረቅዬ ሃገሬ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@GosaGona ውሀሀሀሀ
በለፈለፉ ይጠፉ አሉ 🤦♀️
ሲጀመር ዳኔል ትክክለኛ ሜንታሊቲ አለው? ይህን ምለው ገሀነም ቢወርዱም እንወርዳለን ሚል ነው ቀጥሎ በጣም የተከበሩትን አባት ያዋረደ ክብር ማያውቅ ወራዳ ነው።
እጅግ፣ እጅግ ግሩም ምልከታ እና ትንተና። ክብረት ይስጥልኝ።
Danal grd
🇪🇷 SHABIYA ADENEKUT BETAM ! WEYANE AGONBISO SILETELITIH SHABIYA ADINOH ! BE BILLIONS WAGA YEMIKOTER MESARIYA WESDO ! TELATU DEMSISO ! ANTE BETIRIKT SITISADEB 😢😢 SHABIYA BE HONE YE ETHIOPIA 🇪🇹 MERI ASBALKEGN.
እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው እውነትም መዋለጥበባት ጀግና ዳኒ ቀጣዩ መሪያችን ትሆናለህ❤❤❤❤❤
Wow almost practical teory like postulates
DN Daniel you are really amazing knowledgeable person. God give you long life and blessings ❤❤.
የሀርድ ቶክ ጥያቄ ወይም የምርመራ ጥያቄ ይመስላል ጋዜጠኛው ፣ደራሲው ያነሳው ሀሳብና እይታ ከጥሩ ማብራርያ ግሩም ነው።
🎉🎉🎉🎉
why you return the mic in the opposite direction,,so that the audiences are in a good look to the conversation
ሞያዘጠብብ በተጨባጭ ያለውንና ያለፈውን ያብራሩበት መንገድ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ ዕድሜና ይስጦዎት
ከ40 ሚሊዮን አማራ አንድ አንት ትበቅላ ጀግና ሰው
ጥሩ ዕይታ ጥሩ አገላለፅ ነው
ይህን ሰው በአሁኑ ፖለቲካ ብጠላውም የሚያነሳው ሀሳብ ግን አለማድነቅ አይቻልም በቃ ይችላል
ANTE MOZAZA TIBEBAT !! SHABIYA ADINOH ? SHABIA YADANEBET TIRIKIT ATINEGRENIM KAHADI!! SAD 😢😢
ክብር ይገባሃል ዳኒ በትክክል ነው ያስቀመጥቀው ሻቢያ። ከግብፅ ተማረ እሱ ለወያኔ አስተማረ እሱ ደሞ ሌላውን ፈለፈለ ትርክት ፈጣሪው ሻቢያ አሁንም ቀጥሎበታል
The Fotto analogy is wonderful to describe the country's history and reality today.
Wow what an explanation
እጅግ ድንቅ እይታ ሁሌም ለኢትዮጵያ አብሪ ኮከብ ነህ🎉❤✌👋 ወላሂ ለአዚም!!!
OMG! from where can I get this book? interesting expression!
ዳኒ ጥሩ ገልጸዋል በ21 ክ/ዘ የሰው ወሀ ልክ የሚሉ የደደቦች ስብስብ ሠጡ
ለጥላቻ ለዘሬኝነት መንሴ ዲንቁሪና ::
👍
ሙዋዘ ጥበብ የሚለውን ማዕረግ ሲሰጦት አለምክንያት አልነበረም: የአእምሮ ብሰለቶ የአስተዋይነቶ በራስ የመተማመኖ ሌሎችም ተደምረው እንደሆነ በዚህ ሞጋች ዘመን አሳይተዋል:: በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ሰው ለግሉ ለራሱ ምን እንደሚፈልግ ምንእንደሚመርጥ ተቸግሮ በደቦ በሚያስብበት የዲጂታል ዘመን ይህን የመሰለ አስቸጋሪ ሊነካ ያልተሞከረውን ሃሳብ በመፅሃፉ ሰንደው ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ሰለሰጡን ጥልቅ ማብራሪያ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ:: 🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ያውም በከበቡዋት ጠላቶችዋ መሀል ሆና እናደክማታለን እንደቆረቆዘች እናስቀራታለን ብለው በተነሱ የውስጥና የውጭ ጠላቶችዋ ፊት::🎉🎉🎉🎉🎉
ሰዎች እሪፖርት እያረግን
ጥሩ አሳብ
እሔ ሰውዬ መፃፍ ፃፈ ነው የተባለው ድቅ ነው
34 books
አፋር በሰላም የሚተኛ አንበሳ ነዉ💪🥰❤🙌🙏
Good work…please work on eliminating ethnic based politics. That’s the ultimate solution to build a great nation
ለሆዱ የሚኖር ከአሳማ መለስ ያለ ባለ ሁለት እግር አሳማ፡ነው።ዳንኤል ሚባለው እነሱን የመስለኛል።እከካም
The show is Idea, clarification.
Yante degmo Kift af, minm hasab yelehim.
I don't think even you can read or write.
Yemisadeb sew hulgize bado new. BADO!
ያንተን መጨረሻ 🙏🏽🙏🏽
ሻዕቢያ በናንተ ኣፍ የሚጠራ ኣይደለም ኤርትራ የሰማእታት የጀግኖች ኣገር ናት ኤርትራውያን ኮማንዶ በኣስመራ ኣየር ሃይል ዘልቀው በመግባት የ 18 ደቂቃ ተልእኮ 6 ሰዎች 33 የኢትዮጵያ የጦር ጀቶች ኣጋይተው ኣንድ ሰው የ 18 ዓመቱ እምባየ ብቻ እግሩን ተመትቶ ጠላት ሊይዙት ሲመጡ ጥይቱን ጠጥቶ ተሰዋ የደርግ ወታደሮች ኣስከሬኑ በመኪና ሲጎትቱት እየተዘጋጁ መንግስቱ ሃይለማርያም ከእዲስ ኣበባ መጥቶ ኣስከሬኑ ጀግና ነውና በጀግና ኣቀባበር ቅበሩት ኣላቸው ሌላ ም በኢሳያስ ኣፈወርቂ ተልእኮ ታጋይ ዓሊ ሰይድ ዓብደላ ከሳህል በረሃ ተነስቶ ኣራት ሰዎችን ይዞ የኢትዪጵያ ኣውሮፕላን ኣግተው በፓኪስታን ካራቺ ኣሳርፈው ኣጋዩዋት የዛን ግዜ ዓሊ ሰይድ ኣለም የኤርትራን የነጻነት ትግል እንዲያውቅ ኣድርገዋል ።ከዚያን መልስ ዓሊ ሰይድ በሻድሻይ ወራር (ቀይ ኮኮብ ዘመቻ) በጣም ሃይለኛ የጦር መሪ ነበር ! ደርግን ኦሮማይ ያስባለና ናቅፋን በጠላት ላለመያዝ በከፍተኛ የጦር ኣመራሩ ተዋግቶ ደርግን ኣሸንፎ ወደ መጣበት እንዲመለስ ኣድርገዋል ። ታጋይ ኣባታችን ዓሊ ሰይድ ከነጻነት በኋላ የኤርትራ ግብርና ሚኒስተር ነበር ከ2000 ታሞ እስከተሰዋበት ደግሞ የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሆኖ ሃገሩን ኣገልግለዋል ዓሊ ሰይድ ዕድሜውና ወጣትነቱን በሙሉ ለሃገሩንና ህዝቡን ያገለገለ የኣፋር ተወላጁ ዓሊ ሰይድ ነብስህ በገነት ትኑር። ኤርትራ በናንተና በነ ጫታሙ ስዩም ተሾመ የምትጠራ እንዳልሆነች ልንነግራቹ እንወዳለን የተከፈለልንን ዋጋ እናውቃለን ሌላ ጀግንነት ከፈለጋቹ ዩትዩብ ገብታቹ The History Of Eritrean navy Operation fenkl David vs Goliath ኤርትራውያን ኣባቶቻችን በ ዓበ ሳልሕና በዛሬው የኤርትራ ሚኒስተር ተወልደ ቀላቲ መሪነት በጀልባ እንዴት የናንተን ትላልቅ የጦር መርከቦችና ባህር ሃይላቹ እንዳወደሙት እየመረራቹም እዩት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርቱ። እናከብራችኋለን
እውነትም ብልፅግና ሙሁር አላት ሀገርን እንዳከበሩ አላህ ያክብሮት።
ዛሬ ላይ እኛ የሚንጨቃጨቀዉ ታርክ ትላንት ላይ ለነበሩት ከነሱ በፊት የነበረዉ ታርክ የሚያጨቃጭቃቸዉ አልነበረም፡፡ እኛ ግን የታርክ ትርክትም ይሁን እዉነታ ለምን ተጨቃጫቂ ሆነን? ሁሉም ብሔር እየተነሳ ተጽፎ የተሰጠዉን ተጨቁነሃል የሚል እስክርፕት ካላነበቤ አናምነም አይነት ሙግት ይመስለኛል፡፡ የብሔር ጭቆና የምለዉ ትርክት
ዳኒን ያለማድነቅ አይቻልም!!!
Ordokaan akkamiitin biiyatana olchaan biilxumaadhagafatii shanyii.buqeedhabuugafatii shanyiindhiibaa iidabolaa adaan olaadha matadhamafii
Betaam yemmidenk mabrariya ena meglecha new . Lib yaallow lib yibal.
በቁሙ የሞተ ሰው ሲያወራ አየሁ የሚያወራ ሬሳ !
እስከመቼነው የግብፅን የቤትስራ ስንመልስ የምንኖረው ? ግብፅ እምትባል ባላንጣ እስካለች ድረስ የብሄርተኞች ጥያቄ አያልቅም ጠንክሮ በተወሰኑ ጉዳዮች ቀይ መስመር ማስመር ካልተቻለ ማብቂያ በሌለው እሽክርክሪት ውስጥ መጠመዳችን እማይቀር ነው ።
"....እህቴ ናት ብየ.....?😡....😥😭😢ወንድም አኮ ከአባትም በላይ ነዉ።አባት በእንጃ ናት ይቀየራል😭ወንድም ለዘልአለም እዉነት ነዉ።ዘግይት ገባኝ እንጂ😭😭😭😭😥🥰☝️🙏
Did he learn all these things recently or did he actually believe that all along?
አንተ የምትለው ብአዴን ለሕወሐት ማጎብደዱን ትቶ የኦሕዲድ አጎብዳጅ በመሆን የአማራን መፈናቀልና ችግር ይፈታል ማለት ነዉ ።
እረ ተው አሁንም ጥላቻ ነዉ እያወራ ነዉ እኮ.........................
አይይ ዳኒ ❤❤❤❤❤❤
Ilmiinxiiqoon abaasiifiidenyatiidhamadha alabiitaatii 3 hiirtaafii ekiilafaadhoynaa shiilmiidhaa
Humnaqabaanaan sagaleetolanii 2 dhabadhuuyadiidhamee amanamumaafiidoiimeree
የ ኢትዮጵያ እዳ ጋኔን ክስረት እና አለቃዉ ነዉ
ኢትዮጵያውያን የሚያድናት ጀግና እንደዚህ አራግፋቸው ዳኒዬ
Great insights, but what should to be done to bring armed groups into MEDEMER and embace them in the national dialoge
You enlighten the public then you may save the youth who goes to those groups through pland and organised manipulation. The leaders of those groups don't care about the public or their followers. They do it for money and power. They sleep with strategic enemies.
Articulated spot on. boom
አድር ባይ መሆኑን የምታቀዉ ላለፉት 35 አመት ሲያወራ የኖረዉን እየዉ::
😂
ወደድህም ጠላህም አማራ ላይመለስ አፈሙዝ አንስቷል ።
😂😂😂Mr Shaabbiaa, please leave us alone. Amharas are great and proud Ethiopians. Amharas are not Al-Sisi's slave like Shaabbbia.
እሱማ ወያኔም አፈሙዝ ይዞ ነበር 😂😂😂
@@PeaceToAll5758useless
አወ ትግራይ ክልልማ ለአገልግሎት ያኔ ሰባኪ ሳለህ ትዞር ነበር ሚዞር ሰው መልካሙን ነገር አይቶ ይመጣል አንተ ያኔ ስትለማመጥ ኑረህ አሁን ታንቋሽሻለህ እኔ ሚናፍቀኝ አንተ ሪል ማንነትህ ሲገለጥ ማየት ነው
Miiladhugatuu mataadhugatuu garaaafayatiin ciilew
ebulaa.iibiidadhamee daraanahaagubuun mareehoon