ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት የመተቸት የፖለቲካ ልዕልና አላቸው? | ትንታኔ ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии •

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Месяц назад +10

    አድርባይነት ማለት ይህንን ይመስላል። ሕገ መንግሥቱ የተቀረፀው ችግራችንን እንዲፈታ ሣይሆን ኢትዮጵያውያንን እንዲያበጣብጥና ሀገራችንን እንዲያጠፋ ታስቦ ነው።

  • @targettube4968
    @targettube4968 Месяц назад +11

    ከኢትዮጵያ የዘር ህገመንግስት የኤርትራ ህገመንግስት ያለመኖር የተሻለ ነው።

  • @ruta2909
    @ruta2909 Месяц назад +2

    You don’t no about Eritrea 🇪🇷 Eritrea peace ☮️ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 Месяц назад +6

    ፈሪ ሚዲያ ነው እውነታውን የማትወያዩ ህገ መንግስቱ ለሀገራችን ችግርና ውጥንቅጥ ዋና መንስኤ ነው

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Месяц назад +3

    ጭ ር: ሲል አልወድም : ጭ ር: ሲል አልወድም:: አርቲስት ከኤርትራ

  • @ruta2909
    @ruta2909 Месяц назад +1

    Eritrea 🇪🇷 & Ethiopia 🇪🇹 peace ☮️ agreement with all African places don’t worry about it please

  • @m.g.1385
    @m.g.1385 Месяц назад +1

    My wife and I are working to support Ethiopia's development in ideas. I am a Geotechnical engineer, and my wife is a Structural engineer, both based in the Netherlands. Together, we are researching how Ethiopia's three major rivers can be utilized not only for irrigation but also as waterways for transporting goods to and from neighboring countries. Mainly Awash, Wabe Shebele and Baro. Who knows-maybe one day, Ethiopia's cargo could be transported not by trucks but by vessels all the way to Koka Dam from Red sea and South Sudan.

  • @LemmaashenafiBeyene
    @LemmaashenafiBeyene Месяц назад +3

    በዚህ አካሄዳችን ከቀጠልን እኛም እንደ ኤርትራ መሆናችን አይቀርም (አገር አልባ ህዝቦች )
    እድሜ ለብልፅግና እና ለአብይ አህመድ

    • @evenezerfesshaye9331
      @evenezerfesshaye9331 Месяц назад +1

      Do u know Eritrea to say like that that's ego

    • @zelalemlefitih2462
      @zelalemlefitih2462 Месяц назад +1

      @Lemmaashenafi - 'ወጣት አልባ ሀገር' ከሆነ እስማማለሁ!!✌

    • @adikeyh7770
      @adikeyh7770 Месяц назад

      ውሸታም ኤርትራ በበሄር ግጭት የለም

    • @danielweldeyesus3230
      @danielweldeyesus3230 Месяц назад

      ዝም በል እንዳተ አይነት ሰው ኤሪትራ ማየት አይፈቀድም መራት ዓጋመ

  • @arayat651
    @arayat651 Месяц назад

    Excellent analysis

  • @moriya7174
    @moriya7174 Месяц назад +1

    ኢትዮጲያን እንደ እጁ መዳፍ ስለሚያቃት ልካቸሁን ነግሯችኋል ጰሰማቹ ጥሩ ካልሰማቹ የዩጎዝላቪያ እጣ ነው የሚደርሳቹ።

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere Месяц назад

    Ethiopia's constitution gave full rights for Ethiopian nations and nationalities!

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 29 дней назад

    11:30 ምንድን ነው የሚቀባጥረው ።

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 29 дней назад

    ነገር ጠምዝዞ ማቅረብ የናንተ ነው ይልተባለ እንደ ተባለ ስታወሩ ነው የሚገርመው

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x Месяц назад +1

    ልጁ ንግግር ነው ሚችለው እንጂ ኢሳያስን መረዳት ኣልቻለም ።

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 Месяц назад +2

    ሀገመነገሰት
    መፀሀፈጠቀድሰፀወይም ቁራን አየደለም ይሻሻላል ገድ ነው ነገርበግን በምንም ወሰጥ እንሁን ሀመገነሰት አለን መሻሻል የሚገባቸው አነቀፆች አሉ አዎ ጏን ሀዝበን አፈነሀ ተራ የአእጅ ሰለክ ተራ በሆነበት አለም ኢንተርኔት የሰወ ለጅ ለሞኖር አመቺ የሚሆነበት ሀገር ከመፈጠር ህዝብን በሀገር ሰም ሀገሪቷን እሰርቤት አረገሀ የተማረ ህዝብ ባለበት ሀገር ኢሳያሰ ተው ሀገርበየወክላሉ የመደበካቸው አምባሳደሮች የግላቸው ቢት እሰኪመሰል አነደጠሰው በሁሉም ኢንባሲ ለ30 አመት አሰቀመጠህ ሌላውነሀዝብ የበየበተመልካች በአረካት አለም ሰለአኢትዩዺያ መናገር መጀመሪያ ነፃነት ሰጠው ለሀዝብህ ነፃነት ወይም ባረነት በለው በምርጫ ተገነጠሉ የባረነት ቁንጮ ባረነተቨወሰጥ ገቡ

  • @tesfaiasbu6694
    @tesfaiasbu6694 Месяц назад

    ጠያቂው የፖለቲካ እውቀት ያለው አይደለም። መክንያቱ የፕ. ኢሳያስ ትግርኛ ቁንቆን ሰለማያውቅ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @tsegayemassawa2711
    @tsegayemassawa2711 Месяц назад

    What about his comments regarding 🇪🇬 and GERD ?

  • @TehaquDelil-b2y
    @TehaquDelil-b2y Месяц назад

    አሁን ይህን ያለው አየር መንገድ እየሄደ ያለበት መንገድ ስላጓጓው ነው አሰብን ሰጥቶ ከአየር መንገድ ድርሻ ለመቀበል እየተቀለሰለሰ ነው። በኢትዮጵያ አየር መንገድ አይኑ ይቀላል

  • @Ref125
    @Ref125 Месяц назад +1

    Do you how many countries don’t have constitution but live peacefully? Such as England, Canada Saudi Arabia don’t have constitution.. Eritrea has rules of law. PIA always says this he truly cares Ethiopia to live peacefully. Remember Ethiopia is our big problem for Eritrea not To move forward war war always poking to serve other countries interest . Eritrea will have when we secure our peace

  • @moemoney5925
    @moemoney5925 29 дней назад

    ሰላም ያው ሰላም ነው!! Negative ሰላም እና Positive ሰላም የሚባል አለ ብሎ እርፍ። ፓለቲካ ተንታኝ ነኘ ካልክ ፈሪ አትሁን፣ ሀቅ አውራ። አለበለዚያ አርፈህ ተቀመጥ!!

  • @منوجهةنظري-ر4ص
    @منوجهةنظري-ر4ص 28 дней назад

    እሳያስ ሕዝብ ለሕዝብ ለማታረቕ ኣንቅል አጥቶ ያድራል
    መለስ ና አትዮያውያን መሪወች ሕዝብ ከ ሕዝብ ኣጋጭቶ ተኝንተው ማደር ይፈልጋሉ
    ኤርትራ ውስጥ ሰው መንቀሳቀስ የማይችልበት ምክንያት መንግስት ጋ የተሳሰሩ ምክንያት ነው አትዮጵያ ግን ሰው ከቦታ ቦታ የማይንቀሳቀስው ብብሄር ጥላቻ ነው
    Long live PIA

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 27 дней назад

    ኣይድውለም ኢሳያስ አገሩንና ህዝቡን አንድ አድርጎ የመራ ፈሳሙ እንጭጩ ህጻኑ ብሄርተኛው አብይ አህመድም ስለ ኢትዮጵያ ይናገራል

  • @jaki9653
    @jaki9653 25 дней назад

    You proved your point Eritrea is better with out constitution 😂

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu Месяц назад

    እሳያስኢፍራጠስናጣናበለስናአባይአያይዞነውያራውምንማለተነውገባቹነገሩ መጨረሻላይግብፅ ታጠፋቹዋለችአለስሪያኢራቅማለቱሰውዬውአረጀምንእደሚናገርእራሱአያቅምግንየኢትዮካንሰርእሱነውጠላትፈልፋይ

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Месяц назад

      mejemerya MEXAF : maNEbEB : TEMAR..... DEDEB
      zem malet Denkurena sayhon... almawek ,,, new
      be Tegrinia..... neber interview ... GEBTOH new .. ?j

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM Месяц назад +1

    😂😂😂😂 እረ ባካቹህ እፈሩ !!! እማታውቁትን የኤርትራ ጉዳይ ከምትዘላብዱ ዝም እኮ ይሻላል ። የኢትዮጲያ ኤሊቶች ነን ባዮች ብዙ ግዜ ስለ ኤርትራ ስታወሩ ያኔ ወያኔ ከሚደረድራቸው የነበሩት የውሸት ካርታዎች ከዛ ነው የምትመዙት ። አዎ ይገባኛል ይቋንቋ እጥረት ሊኖራቹህ ይችላል ። አንድን የትግራይ ተወላጅ ተርጉምልን ብትሉት ደሞ ያልየባለውን እንደሚተረጉምላቹህ እሙን ነው ። ግን ኮ ብዙ ትግርኛ የሚችሉ ኤርትራ ተወልደው ያደጉ የሌላ ብሄረሰብ ልጆች አሉ ። ያልተባለውን ከመናገር አውቃቹህ እና ገብቷቹህ ባወሩ ጥሩ ነው ።

  • @user-pd1ef8eu3z
    @user-pd1ef8eu3z 27 дней назад

    Egizabher sle meskin hizebun blo selam yesten

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 29 дней назад

    ህግ ህገመንግስት እያላቹ ሰዉ እንደ እንስሳ በቀን የሚታረድበት ወተህ መመለስህ ጥያቄ የሆነባቹ ኢሰያስ ሀቁን ስለነገረህ ባያማቹ ነዉ የሚገርመዉ ሰላም የናፈቀዉን ህዝባቹን ተመልከቱ መበጥረቁ መልሶ ገደል ይከታቹዋል 1Dolar ትቷቹ 140 ብር ደርሷል

  • @neamen9498
    @neamen9498 Месяц назад +3

    ኤርትራ ውስጥ ካንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወር ኣይቻልም፡ የይለፍ ፍቃድ ያስፈልጋል። ኢሳያስ የኤርትራን ሕዝብ ባርያ ለማድረግ ከመጀመርያ ጀምሮ የለፋበት ትግል ነው። ኣሁን ኤርትራ ውስጥ ኤኢሳያስ ፈቃድ ውጭ የሚደረግ ነገር የለም። ሕዝቡ በፍርሓት ነው የሚኖረው። ነጻነት የሚባል ነገር የለም። ልጆቹን ለማሳደግ እንኳ ነጻነት የለውም። እንደ ኢሳያስ ዓይነት መሪ ያስፈልገናል ለምትሉ የዋሆች፣ እውነቱን እወቁት። ኤርትራ ውስጥ ሕገ መንግስት የለም። ስለዚህ ሰውየው ስለዚህ ለመናገር ሞራላዊ ብቃት የለውም።

    • @adikeyh7770
      @adikeyh7770 Месяц назад

      ክክክ ውሸታም 24 ሰባት በጎዳና ትዞራለህ

    • @eyobgezai243
      @eyobgezai243 Месяц назад

      Ere tew wushetam

    • @BBIINNIIAAMM
      @BBIINNIIAAMM Месяц назад +1

      😂😂😂እስኪ ስለማታውቀው ባታወራ ። ዶማ

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 Месяц назад

      ኣረ😂😂😂😂 ስለ ኢትዮጵያ ነው ምታወራው ኣደል😂😂😂😂

    • @adikeyh7770
      @adikeyh7770 Месяц назад

      @@neamen9498 ትግራዋይ ውሸት ሃይማንቱ 9 ብሄር ሳይጋጭ ነው የሚኖሮው

  • @Dani-hw4cf
    @Dani-hw4cf 28 дней назад

    No one dies from a bullet fired by anyone inside Eritrea…..ppl can freely walk even 2 or 3 am in the morning…..how can you compare Ethiopia with Eritrea? A Nation where ppl are hijacked and taken for a ransom, a Nation where people can’t freely and safely travel from one state to another ….a Nation where ppl are forced to bribe officials to get things done even when those things are their own right ….things that should be done for them since they are their legal rights….a Nation where citizens can’t resettle in a state other than their own and work freely and safely.A Nation where…..you name it…

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 Месяц назад

    ለሆድህ መገዛት እስከዚህ ድረስ ነው እንዴ ? ኣሁን እነኝህ ግም ካድሬ ጋዜጠኞች ሊባሉ ነው??? የኢትዮጲያው ጦርነትና ብጥብጥ፣የጎሳን ፖለቲካ ትርምስ፣ ከኤርትራው ሰላምና እርጋታ፣ይበልጣል እያለን ነው ደደቡ ካድሬ ። የኢትዮጲያ ህዝብ ህይወቱ እንዴታ እየገፋ እንዳለ ኣብጠርጥሮ ያውቃል።

  • @helenberhane7113
    @helenberhane7113 Месяц назад

    Blah blah blah Eritrea Eritrea Eritrea እንደ ቁራ ጩሁ 😂.. ምን ያህል ነው ኤርትራ የኤርትራ መንግስት ሰራዊት ህዝብ ያንቀጠቀጣችሁ 😂.. አንተን ብሎ ተንታኝ.. እንደ እናንተ የሚያተራርድ constitution ጥንቅር ብሎ ይቅርብን :: ኤርትራ የሰላም ሃገር ነች ::

  • @dweldai04
    @dweldai04 Месяц назад

    በኢትዮጵያ ኢልቶች ስለ ኤርትራ ስራወሩ ያልተናገራቹ ኢሰያስ ስለ ኢትዮጵያ ብያወራ ትንጫጫዋሉ ስለእ አጋቹ ይዛቹ ዝም በሉ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Месяц назад

    ተቺው ኢሳያስ መሆኑ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ህገመንግስት በአለም ላይ ብቸኛ ሀገር አፍራሽ ህገመንግስ ለመሆኑ ምንም ጥያቄ የለውምደ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን ሁሉ ሊያፈርስ የሚችል ነው። እስከመገንጠል የተባለ ህዝብ የኪራይ ቤት ውስጥ እንደሚኖር ቤተሰብ ነው። ኢትዮጵያ በቋንቋ ልዮነት የተነሳ በድንበር ከተከፋፈለች ኤርትራን ጨምሮ የሚተርፍ የአፍሪካ ሀገር የለም። እስቲ ይታያችሁ, ኤርትራ ውስጥ ያሉትን አፋሮች ያልያዘ የአፋር ሪፓብሊክ..ኬንያ ውስጥ ያሉትን ኦሮሞዎች ያላካለለ የኦሮሞ ሪፐብሊክ...ወዘተ ..ባጭሩ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ለአፍሪካ የተጠነሰሰ መርዝ ነው ብሎ መደምደም ይቻላል ። መለስ ዜናዊ የእንግሊዝ ብርቅዬ እንስሳ እንደነበረ መረሳት የለበትም!!!

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 Месяц назад

    ሁሌም ህገ እንደየግዜው ይቀየራል ግን ስለ ኤርትራ ያብራራህው አልተመቸኝም እንድነገር አስተካክል የኛ በጥያቄ ምክኒያት ጥያቄዎች ወቅቱን ጠብቀው ባለመመለሳቸው ያጣነው ሰላም ሶ መጠየቅ እንችላለን መታገስ አንችልም ኤርትራ ግ መጠየቅ አይቻልም ካለጠየክ የተለየ ሀሳብ ሜሰብ ካልቻልክ ትወጣለህ ትገባለህ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Месяц назад +1

    ምን አገባው ኢሳያስ ስለ ህገመንግስቱ እሱ ወረኛ መጀመሪያ ለህዝቡ ሰላም በሰጠ ቁንዳፍ ሓድጊ በለው

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 Месяц назад +3

    ኢሣይያስ በሀገሩ ህገመንግስት ሣያቃቅም እንዴት የኢትዮጵያ ህዝብ ህገመንግስት ጉዳይ ተቆርቋሪ ሆነ ????

    • @adikeyh7770
      @adikeyh7770 Месяц назад

      ክክክ ደንቆሮ በኤርትራ ሰው ኣይሞተን:በብሄር ግጭት የለም:ሌብነት የለም :ሴቶች መድፈር የለም :: ሕግ ስለሌለ ይመስለሃል

    • @wi4686
      @wi4686 Месяц назад +1

      ምክንያቱም ኢትዮጲያ የኤርትራ ችግር ስለሆነች።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 28 дней назад

    About the Ethiopian government he didn't say anything bad he mentiined about Hege mengist is nit good for Ethiopians. Zegur eyesenetegu techegeren.

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Месяц назад

    ቆይታ አይደለም። ውይይት ወይም ቃለ መጠይቅ ነው ያካሄዱት።

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 Месяц назад

    ብዙ ኣገሮች ያለ ህገ መንግስት ይኖራሉ ለምሳሌ ኢንግሊዝ,ካናዳ,ሳውዲ። የናንተ የብሄር ህገመንግስት ከመገዳደል ምን ኣተረፋቹ ቱልቱላ‼️

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 Месяц назад

    ኢትዮ ፎረሞች ቃለ ምልልሱ ስያጠቃልሉት "አዲስ አበባ ወዲህ አስመራ ወድያ" ብለውታል።✌✌ ለነገሩ ስለ አስመራ ብቻ ካወሩ ቃለ ምልልሱ በ20 ደቂቃ ውስጥ ያልቅ ነበር።💁💁

  • @amanueltesfai1281
    @amanueltesfai1281 Месяц назад

    Who told you?

  • @meseretassrat655
    @meseretassrat655 Месяц назад

    ዛሬ ዝም ብትል

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Месяц назад +5

    Isayas Afeworki is a master of distortion, an opportunistic and a full-time time enemy of Ethiopia. He is the source of all problems in Ethiopia. He is a dictator and unelected individual who deciides when the sun rises and sets in Eritrea He should never be taken serious. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @abrishkebari1780
      @abrishkebari1780 Месяц назад

      He and his military saved you in the past two years bro ፍከራ ብቻ የለዉም ዋጋ

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 Месяц назад

      ፎካሪ ፈሪ‼️

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ካልሆነ ከማን ጋር ተጋጨች?

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 Месяц назад +1

      Ethiopia creates conflictt with Somalia and Sudan

    • @abrishkebari1780
      @abrishkebari1780 Месяц назад

      Yet alem nw mtnorew kesomali erqi nw yadergu adele

  • @YoditTewolde-y7n
    @YoditTewolde-y7n Месяц назад

    You must reading

  • @solomonkefela1099
    @solomonkefela1099 28 дней назад

    Aderbayoch nachu enante

  • @kelifahmed
    @kelifahmed Месяц назад +1

    eritra mingisti rasu higimingisti yelewom

    • @Ref125
      @Ref125 Месяц назад +1

      ሕገ መንግስት ምን እደሖነ ታውቃለሕ? ሓታፍ ተዛሪ ቤ ኢልካ ዲካ ኤርትራ ሕግ ያላት ሰላማዊ ሓገር ናት።

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 Месяц назад

    Hge mengstu mn adereglachu lenante, amara hzbi be drone debdbow ylal, eritrea enante eritrea mewrer kalakomachu, hge mengst yebibal SM now enji hg alen, eza eye shefenachu ethiopia tfersalech. Abi adis bcha now yemyastedadrow. Yasaznal.

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere Месяц назад

    There are federalist countries in the world with multiple nations. Like Indonesia and India. The problem is not only the constitution, but the bad historical superiority complex.
    In addition, don't compare with Eritrea. Esayas is dictator, he has no boldness to talk about Ethiopian politics.

  • @danitesfa7420
    @danitesfa7420 28 дней назад

    Hege mengist adergachu selam ametalachu wey fenji beteleyayu kilil tekileh wetetu degmo beyebotaw fenjiw ayefeneda eko new

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 Месяц назад

    ግመታም ኤርትራ ስለ ኢትዮጵያ ምን አገበ ኢትዮጵያ በክፋም በደጉም አድገሃለች።

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 Месяц назад

    Muhur alba kohonechi agerachin keytalech.... God ader beza kemisera yilk.. 😂😂😂

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 Месяц назад

    Ethiopia claims to have 3000 years of independence, yet a person has no guarantee he will make it alive once he steps out of his home to work/school/etc. Ethiopia 🇪🇹 is a failed state.

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael Месяц назад

    Miasafer sewya new yeha ula amet land locked adergon

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Месяц назад

    TENETUNEME HEGE MENGESETU ENDISEDEKE YETESETACEWE YE BETE SERA NEBERENA:BE HULUME MOKERU ALECALUME SELEHONEME YALEWE YE MECERESCIA BE TEMONA YE TETENABETE ANDUNE KE LELAWE LEMABALATE BE KELELE MEKEFAFELE BELOME HAGERITUN ENDE KERCA LE MADEREGE NEBERENA::YAME HONE YEHE TEWEDEDEM TETELA YEHE HEGE MENEGESET LE ETHIOPIACIN AYASEFELEGATEMENA ::HULEME HEZEBU YALEWEN TERE HABETE MEADENOCUNE ,YETEGNAWEM AYENETE YE TEFETERO SETOTA ENKUABESE LE ETHIOPIAWE BE SEWERE LE MIZEREFUTEME LEZEREFUTEME HULU YEHENEN AYENETE CEGERE SAYEFETERU BE EWNETEGNA MENGEDE LIREDUT KE FELEGU ENDETE HABETUN AWETETO METEKEM ENA BE EWENETE YALE LEMENA MELEWETE ENDEMICELE YASETEMERUTE EWKETACEWENE YAKAFELUTE NEBERENA::HONOME YA SELEMAYEFELEGE !EYACARESU YAME SAYEBEKA KELELE EYABEJU EYATERAMESU YE TEKURE HESAN FITE WEYE YETEGOSAKOLECE AFRIKAWE WEYEM LELA EYEKETEFU ERDATA METEYEK LELAWE BUSINES NEWENA:: YE YETUME HAGERE SEWE ENEZI AFRIKANOCE TEREBEWALE ENA KE BUNACIHU SANETIME ATREFACEHU LEGESU YEBALAL!HEZBUME YESETALENA BE SANTIME ENKUAN BUSEBESEBE KE HEZBU BEZATE BE MILIONE YE MIKOTERE GENZEBE YESEBESEBALE !TADEY MECERESCIAWE WEDETE NEWENA?BE EWNET YE AFRIKAN HESAN WEYE CEGEREGNA YEMILAKEWE GENZEB MELEWETE AYECELEME WEYE?HULEME BEYE AMETU BEYE WEKETU KETESEBESEBE?AWONE BE TEKEKELEGNA MENGEDE KETESERA TELEKE LEWETE YENOREWE NEBERENA:: YAME HONE YEHE AHUNE ALASEFELAGI NEWENA:NORU KERETO BE KETU BIYANORUTE HABETUN AWETETO ENDITEKEME CEGERE BAYEFETERUBETE YAME TELEKE ERDATA NEBERENA::FETARI BEKA BELLO HULUME WEDE SENE LEBONAWE TEMELESO LAME ALEGNE BE SEMAY WETETEWANEME ALAYE KEMALETE !YEMISEREBETENE SERA BEKA BELÒ WEDE EDEGETU BIZORE TEKAMI NEWENA::BE WEKELENA POLETICA HAGERENE BE IJI AZURE MASEZEWERE LIBEKA YEGEBALE::HULUME HALAFI NEWENA!HULEME BETORENETE TEWELEDO BETORENETE MAREJETE ?AYASAFEREME WEYE?HEZBU EKO BICIA NEWENA WESAGNE::ARATE NETEBE::KORTO MENESAT ENA CEGERENE BE ANDENET MEGAFETE WETETU DENKE NEWENA!KETECEGERU AYEKER BEKA BELÒ EJETAWENE SEVESEBE AREGO YEMIYABALANENE WEYEGEDE BELÒ!HULUME !LE EDEGET BINESASA YALEWE LELELEWE EYETEREDADA !CEGERUME YALEFALE ERASEN BERASE MABELESEGEME YEMETALENA:YANE MANEME YEHENEN AREGU ATAREGU LILE AYECELEMENA!HAGERE SETENORE HULUME YENORALENA::MOGNE HULEME YALEWEN HABETE ENA EWEKETE SAYEGEMEGEME MAGOBEDEDENE YEMERETALE ::GIZEWE YEMENAGOBEDEDEBETE SEATE AYEDELEM::AYENACENENE GELETENE MENE EYETESERABENE NEW BELENE HULACENEM ERASACENENE LENETEYEKEWE YEGEBALE?LELAWE EMA EYABALA WEYA BE CEGERE BE HASABE EYAFOZEHE KANETE LE METEKEM BICIA NEWENA YEMITEREWE!HULEME ENDETE EYALE NEWENA AGENDA YEMIFETEREWE!SELEHONEME WEDAJE TEWELEDE NEKA EGNA SENEBALA HULUME NORONE ENDE LELENE BE MISERUTE MASETAWEKEYA SIZENANU YASAUHALE !ENESU SIDELACEWE BE LELAWE TEKESCA!ANETE HULU EYALEKE ENKUAN LE MEZENANATE WELO LEMEGEBATE KELELE ATELEFE?SERA YELEMENA ATEBELA?MABETABETE?MACSRESE?MAWEDEME?ERE FETARI BEKA YEBELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 Месяц назад

    Atleast Eritrea weste beyeqnu sew aygedelem, selam newe hagerachew, ye Ethiopian hegemengest weyane yefeterew kefafelhe geza newe.

  • @meseretassrat655
    @meseretassrat655 Месяц назад

    😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 Месяц назад

    A totalitarian and butcher leader, Isayas who denied constitution, political party, free press and rule of law in Eritrea, has no moral to slam Ethiopia. Isaya's speech is an insult for the people and government of Ethiopia.

  • @AlemHuruma
    @AlemHuruma Месяц назад

    አርቶች ትለያላቹ

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Месяц назад

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @ia6750
    @ia6750 Месяц назад

    comicegna new sewyo.

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 Месяц назад +2

    ኤሳያሰ አቅም ሳየሆን ሰለአኢትዩዺያ የመናገር እወቀትም መበተበየለውም የለውም ኢሲመሳያሰ ኢትዩዺያን ለመጣል አረፎ የተቀመጠበት ቀን የለም የአኢትዩዺያ ሰላም መደፈረሰ ምክኒያት እሱ ነው የሚገረመው ኢሳያሰ የአኢርትራን ህዝ በሰም ያቃቸዋል አባገነን እራሰህ ህግ ሆነሀ ህገመነገሰቱ ችግርነቢኖር አትሊሰትነሀገመነገሰት አለን ህዝበን አሰረሀ ሀዘብን ተሰዶ እነዲወጣ አረገህ ሰከሰውነሀገር ሀሳብ መሰጠት ጨለመተኘት ነው መጀነሪያ ህዝቡን ነፄነት የሰጠው እና ሰከአኢትዩዺያ ይና ገር

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 Месяц назад

      መጀመሪያ መጻፍ ቻል ‼️

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Месяц назад

    He is just delusional. He conspiries with Egypt and then tries to tell us that he is concerned about our constitution. It is already historical that Egypt works to destabilize Ethiopia whenever it gets the chance. So, Isayas is making that kind of opportunity available for Egypt. Cooperation between his country & ours is very important but he wants to take advantage off Ethiopia by parasitic kind of relationship.

    • @ST-ru1fz
      @ST-ru1fz Месяц назад

      You guys are Monkey... why do you fear Eygpt? Why do you think everyone is your enemy? why do you assume everyone is your enemy? U people have no confidence in yourself...

  • @TehaquDelil-b2y
    @TehaquDelil-b2y Месяц назад

  • @kelifahmed
    @kelifahmed Месяц назад

    iski ahon giziyawi mingisti new yalo

    • @Ref125
      @Ref125 Месяц назад

      Yehun Selam alen rehab yelem mgeb moltual chgre eyftawe new hatafe

  • @ziye1715
    @ziye1715 Месяц назад +2

    Men agebaw sele Ethiopia constitution lemen sele Eritrea constitution ayawerame. Constitution yelelat bechena ager Eko nate Eritrea.

    • @Ref125
      @Ref125 Месяц назад +1

      ደንቆሮ ሕገመንግሥት የሌላቸው ብዙ ሓገሮች አሉ England Canada soudi Arebia etc አዲስ ነገር አይደለም። ቀኑን ሙሉ በየ በኩላቹ ስለ ኤርትራ ስታወሩ ስትሳደቡ አደል የምትዉሉት ባሕር ባሕር ስትሉ ጦር ነት ስታውጁ ነው የምትውሉት

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Месяц назад

      ደንቆሮስ አንድ ግለሰብ አደንቁሮና አደንዝዞ ለዘላለም እንዲገዛችሁ የፈቀዳችሁ እናንተ ናችሁ 😂😂😂😂 ደግሞ ከእንግላንድና ሌሎች ከሰለጠኑ አገሮች ጋር ለመወዳደርም ይ​ቃጣችዋል😂😂😂😂😂 ድንዙዞች😅😅😅😅😅@@Ref125

    • @negassioqbay6496
      @negassioqbay6496 Месяц назад

      የኢትዮጵያ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኣስተያየትሕን ስጠኝ ብሎ እድሉን ሠጠው አይደል እንዴ

  • @teferiweledlassie2236
    @teferiweledlassie2236 Месяц назад +1

    Let me say this : What are you talking about ? Frist of all Esayas afeworke he need to fix his problems at home before, talking about other countries. Which political reform, economic reform, calcherral reform, at his home . Ethiopia today is in different kinds of moves . I understand that integrating with neubouing countries is very important . However, before you dig in about others, you need to fix your problems . Today, Ethiopia is another level . He can say whatever he wants. One thing is for sure, he is not even close to talking about the Ethiopian government . The time is up to create caios by supporting rubles. Whatever problem he has with T .P . L F , the government of Ethiopia is not a Berge to accomplish his desire. One thing must be clear Tegrai is part of Ethiopia. Thire is no negotiation, which is a concern . SLAM FOR ETHIOPIA AND ERTRIA AS WELL AS OUR NEUBOUING COUNTRY. LONG LIVE P.M ABEY HAMED. O.R.O.M.Y......❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @amanueltesfai1281
      @amanueltesfai1281 Месяц назад

      Haaaa we don’t have any problem in Eritrea

    • @abrishkebari1780
      @abrishkebari1780 Месяц назад

      See you said oromy so it is treu just wait ur precious abi will run

  • @Johnnyq123
    @Johnnyq123 Месяц назад +1

    Liar

  • @Dandg7986
    @Dandg7986 Месяц назад

    Grow up before criticizing Isayas or Eritrea. Gumbo ras